KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
የእመቤታችን መዝሙሮች ስብስብ | Ethiopian Orthodox mariyam mezmur Collections 21| የቅድስት ድንግል ማርያም መዝሙራት ስብስብ
9:38
ያብስራ (አቡሌ) አልተቻለም... የዓመቱ ምርጥ ሠርግ | Historic Ethiopian wedding
8:42
Tuna 🍣 @patrickzeinali @ChefRush
00:48
Try this prank with your friends 😂 @karina-kola
00:18
Chain Game Strong ⛓️
00:21
Каха и дочка
00:28
አርቲስት ኤርሚ እና ሀኒ ሰርግ ታላላቅ አርቲስቶችና ዘማሪዎች የተገኙበት
Рет қаралды 146,158
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 10 М.
ጧፍ ቲዩብ ፟ - Tuaf Tube
Күн бұрын
Пікірлер: 102
@nawalalhalaby
Жыл бұрын
አቤት ደስስስ ሲል ትዳራችሁን እግዚአብሔር ይባርክ🙏 የመዳም ቅመሞች እኛንም አምላከ ቅድሳን ለዚ ክብር ያብቃን🙏
@betelhemnega
Жыл бұрын
እልልልልል ብለናል
@azmeratenange8534
Жыл бұрын
አሜን
@fentayismaw1591
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@lenateshome3896
Жыл бұрын
Ameen.hulem.elme.ewun.endihon.minyote.newu.desiii.siluuu❤❤❤❤
@ketemahailu
Жыл бұрын
አሜንአሜንአሜን❤❤❤❤❤❤
@asterzenebe847
Жыл бұрын
ሰርጉም እንደ ልጁ እረጋ ያለ ነው ይሄ አርቲስት በጣም እርጋታ ያለው ልጅ ነው አብርሐም ወ ሳራ ይሁን ጋብቻችሁ !!
@Abrhamhhagos
Жыл бұрын
❤❤❤
@gesese1381
Жыл бұрын
አቤት መታደል የአብርሀምና የሣራ ትዳር ያድርግላችሁ የመዳም ቅመሞች ከሥደት መልሥ ለዚህ ክብር ያብቃን🙏🙏
@emebetyesigat349
Жыл бұрын
መናፍቅ ካለ ይሄኔ ቅጥል ብለው ይሆናል በዝማሬ የደመቀ ሰርግ እንዲነውጅ ደዋህዶ ማለት ሙሽርዋ እደሌሎች ሳትኩራራ በዝማሬ አደመቀችው የአብርሀምና የሳራ ጋብቻ ይሁንላችሁ❤
@behaftadesta2484
Жыл бұрын
ደስስስስስስስስስስስስስ ሲል ምሹሪቷ ዶሞ ከሁሉ ፅድት ያለች ስታምምም❤❤❤❤❤ እግዚአብሔር ትዳራችሁ ይባርኽ
@alexargaw7167
Жыл бұрын
ኤርሚ የሰፈሬ ልጅ በቤተክርስትያን ውስጥ፣ በእግዚአብሔር ፊት፣በእመቤታችን መሪነት፣በመላእክት ታጅባችሁ፣በቅዱሳን ተከባችሁ ጋብቻህን ስላደረክ ደስ ብሎናል።ክርስቶስ በትዳርህ መልካም ፍሬን ይስጣችሁ።
@ንማጀ
Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልል ኦርቶዶክስ መሆን መታደል እኮ ነዉ ቀናሁ በራሴ ሀይማኖት❤❤❤❤❤❤❤💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐
@etenesh8056
Жыл бұрын
ሀንዬ ኤርሜ እንኳን ለዚህ ክብር አበቃችሁ እግዚአብሔር ይመስገን። ሀንዬ በጣም ነው ደስ የምትይው በ 1:32 ቤተክርስቲያን ስርዓት እንዳደግሽና እንደኖርሽ ታስታውቄያለሽና በቤቱ ያፅናችሁ። ውለዱ ክበሩ
@ethiopiawit4171
Жыл бұрын
መልካም ጋብቻ የክብሩ መገለጫ ያደረጋችሁ ክብር ምስጋና ይግባዉ ከባድ ሃላፊነት ነዉ ሲያዩት የቀላል
@Kindyegetu1221
Жыл бұрын
በቤቱ ያደራችሁ የሱ ልጆች ሽህ አመት ኑሮ እድሜና ጤና ይስጣችሁ የተባረከ ትዳር ያርግላችሁ በጣም ደሰስ ትላላችሁ እሰየው
@elizabethlaffe4066
Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ሰርግ የአብራምና የሳራ ጋብቻ ያርግላቹ አቤት አርቲስቶቻችን ደስ ሲሉ ሁሉም በስረአቱ ነዉ የለበሱት መገላለጥ የለ ተመስገን ኦርቶዶክ ስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር መታደል ነዉ በቤተክርስቲያን መዳር።
@alemsehay9584
Жыл бұрын
አቤትእዴትመታደልነው ወርቶዶክስመሆን ያብርሀም የሳራይሁንላችሁ እእእእእእልልልልልልልአሜንንአሜንአሜን🙏
@ፍቅርአድስ-የ4ቸ
Жыл бұрын
ደስ የሚል ስርግ ሳይ ከአርስተስቶች የመጀመራዬ ነው
@mekdeshailu4670
Жыл бұрын
የትዳር ዘመናችሁ ሁሉ ይባረክ በሃብትና ልጅ ይባርካችሁ አሜንንን 💞
@shitayeurge2629
Жыл бұрын
አለባበሳ ደስ ይላል እግዚአብሔር ትዳራቸው ን ይባርክ ሌሎችም ከዚህ ተማሩ ሁለት ወዳድ አትሁኑ
@hyme7165
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርካቹህ ይሄን ክብር ለምንፈልግ እግዚአብሔር አምላክ በቸርነቱ ጠብቆ ለንሰሀ በቅተን ሥጋወ ደሙን ለመቀበል ያብቃን
@wossenmedia
Жыл бұрын
የአብርሃምና የሣራ ጋብቻ ይሁን በፍቅር በደስታ በመተሳሰብ እስከ መጨረሻው አብሮ ያኑራችሁ!!! በበረከት ይጎብኛችሁ!!!
@freselamabera4717
Жыл бұрын
እንዴት ደስ ይላል እግዚአብሔር ከሁለት ወደ አንድ እንኩዋን አመጣችሁ
@rihanatube515
Жыл бұрын
እንኳ ደህና መጣክ በጣም ደስ የምል ሰርግ ነበር አመሰግናለሁ በርታ ካንተ ብዙ እንጠይቃለን ከዚህ በበለጠ እንጠይቃለን ወልዶ ከብሮ ይኖር
@josephwaite1317
Жыл бұрын
I am so proud of Orthodox
@rahilrahi9182
Жыл бұрын
❤❤ገራሚ ስርግ መታደል ነው
@Kisanet1877
Жыл бұрын
Egziabher kenat gar yhun ❤❤❤
@HanaHana-fp2yy
Жыл бұрын
ልዩነዉ እመቤቴ ማርያም ትዳራችሁን ትባርክላችሁ ያብርያምና የሳራ ጋብቻ ታድርግላችሁ
@godisgodallthetime1519
Жыл бұрын
የአብርሃም የሣራ ሰርግ ይሆንላችው ምርጥ የኦርቶዶክስ ልጆች 🙏🙏🙏💚💛❤️❗️❗️❗️
@beliyukassa8854
Жыл бұрын
እክዋን ለዘ ለከበረ ጋብቻ አደረሳቹ የአብረም ውሳራ የኡን ጋብቻቹ ወድማችን ረጋያልክ ሰው ነክ አምላክም አይቶ ሰጠክ እገ ቤተ ክርሰቲያንነ የጠበቀች ከምካፕ የፀዳች እታችን ኮራውብሸ ጅማሬ አቹን ያሳመረው ጌታ እሰከፍፃሜው የመርላቹ ቸዋህዶ መውን በራሱ መመረጥ ነው እግዚያብሔር የመሰገን 🙏
@getemar7075
Жыл бұрын
Hufffff EGZIHABER zemenachhun tdarachhun ybark zerachu bzt ybel betam new des yemtlut
@berihu2222
Жыл бұрын
የተባረከ ትዳር ያድርግላቹ ውድ ወድማችን ውድ እህታችን
@inspireteachers1500
Жыл бұрын
Wey mebarek new, aynachin nesh mariam anchin aynkubin.... edme yistilin Teddye
@lenateshome3896
Жыл бұрын
Tediye.tileyaley.siwediy.yen.abatee.jegnaaa❤❤❤❤❤
@almazamlaku5537
Жыл бұрын
በጣም ነው እምታምሩ የተዋህዶ እንቁወች እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክ
@HanaHana-fp2yy
Жыл бұрын
ተመስገን አምላኬ የተዋህዶ ልጅ ስላደረከኝ
@የነገንማንያውቃል-ፐ5ፐ
Жыл бұрын
እንኳን ደስ አላቹህ
@samriteme5203
Жыл бұрын
እንዴት ደሰ ይላል እግዚአብሔር ትደራቹ ይባረክ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️💒💒🙏🙏🙏
@FikirMulatu-sw7up
Жыл бұрын
Egzabehare yaberhamena yasrsa tidare yargelechu weledachu samu
@Rakb553
Жыл бұрын
የአብረሐም የሳራ መልካም ጋብቻ እግዚአብሔር ይመስገን ለዚሕ ያበቃችሁ አሜን👏👏👏👏💒💒💒👏❤👏❤👏❤👏❤👏❤👏❤🌹👏🌹👏🌹👏🌹👏🌹👏🌹👏👏👏👏👏👏 እልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏
@mariouset142
Жыл бұрын
መታደል ነው የተባረከ ትዳር ይሁን
@MebaMulunesh
Жыл бұрын
የአብረሐም የሳራ ጋብቻ እግዚአብሔር ያርግላቹ :: 🌹
@Massa-s1j
Жыл бұрын
❤❤❤❤ እግዚአብሔር ድንቅ አድራጊ ነውእና ምን ይሳነዋል ጋብቻቹ የአብረሀም የሳራ ይሁንላቹ ❤❤❤❤
@AddisNigest
Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ አምላክ ይባረካችሁ እንዴት ያሰደሰታል ኦርቶዶክሰ መሆን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@AramasAwlatsho-qx4oc
Жыл бұрын
Fetari yibarkechuu uneti🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰💯
@hiruthiteye
Жыл бұрын
Eremi ena Hana gabechachhu ye aberham ena yesara gabecha yaregelachhu. Weldu kebedu !!! Amen.
@MontherFana
Жыл бұрын
Ere teleyalecu ❤❤❤❤
@hanamuche9512
Жыл бұрын
የተባረከ ጋብቻ
@gemechistube9126
Жыл бұрын
እማምላክዬ ትዳራቸውን ባርኪላቸው
@samirasamir3926
Жыл бұрын
አሜን
@የተዋሕዶልጅነኝ-ከ8ጸ
Жыл бұрын
ቴድዬ ጸጉሯን ሸፍን አለው ዝማሬ መላእክት ያሠማልን መልካም ትዳር ይሁንላችሁ
@tigistdinbru2249
Жыл бұрын
Wow Orthodox awoy Wobet Yabrham Ysra Ydrglchu 🥰🥰🥰🙏🙏
@tsigefekadu5332
Жыл бұрын
መታደል ነው ሚኪዬ ትዳራችሁን ይባርክላችሁ
@fentayismaw1591
Жыл бұрын
እግዚያአብሔር ትዳራቻሁን ይባርክ
@YeabsraYeabsraRaklisKass
Жыл бұрын
ትዳራችውን እግዚአብሔር ይባርክላቹ አሜን
@WelebaGKiros
Жыл бұрын
ye abreham ena ye sara yarglachu egziabher tdarachun ybark
@tigu3993
Жыл бұрын
አምላክ ሆይ ተመስገን ❤❤❤❤❤❤ እድሜ ከጤና ያድላቹ 🎉🎉🎉
@ኢማንሠይድሙሀመድ
Жыл бұрын
ኤርሚያስን ስወደዉ
@michelbrendel3932
Жыл бұрын
Zemari melaek yasemalen ye abreham ye sarah yihune gabchachu ❤❤❤❤❤❤❤
@aass5403
Жыл бұрын
የሃቡርሃማ እን የሳራ ጋቡች ይህንላች ❤❤❤❤
@HailuChak-gg4jb
Жыл бұрын
Yebarkachu amen tedy
@maryamyeeeeinate
Жыл бұрын
Ermye hani malam gabicha inanynim btslot asbun❤❤❤❤❤❤❤
@AbiAbi-jf7mz
Жыл бұрын
Igzabeher yebarkachu ❤❤❤
@High-v1y
Жыл бұрын
abet wbet yesarana yeabreham gabcha yadrglachhu ❤❤❤❤❤
@mblfj7608
Жыл бұрын
ታድለዉ❤
@ፍቅርአድስ-የ4ቸ
Жыл бұрын
ትዳራችሁ የተባረከ ይሁን
@mariyamzxcv7982
Жыл бұрын
የብረሀም የሣራ ትዳር ያድግላችሁ❤❤
@genetamerga6052
Жыл бұрын
መልካም ጋብቻያርግላችሁ
@konozphon8967
Жыл бұрын
ትዳራቹ ይባረክ 👏❤️❤️❤️
@emebetsefara5639
Жыл бұрын
Congratulation
@josephwaite1317
Жыл бұрын
Elilililili melakame gabecha. Betam dis telalatchew. Egzaber ye bytachew alet yehune.
@SamrawitGirma-wm5kf
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ፍቅርና ሰላምን ❤❤❤ይስጥልኝ ❤❤❤❤❤🎉😅😅😅😅
@konozphon8967
Жыл бұрын
ደስ ሲል ዋውው❤❤❤❤❤
@bezuayew3992
Жыл бұрын
ምልክምትዳርይውንልች
@bezuayew3992
Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤
@mekdjib4829
Жыл бұрын
የአብርሃም የሳራ ቤት እየባረከው አምላክ የናንተንም ቤት ይባርከው
@AbrehamEjeigu
Жыл бұрын
መልካም
@semhalgetachewmergia1856
Жыл бұрын
ልብ ሚያረካ ሰርግ መታደል ነዉ።
@melaukalem7078
Жыл бұрын
Fetari tidarachun yibarkew
@seraye9862
Жыл бұрын
gugechalehu
@mawaysh
Жыл бұрын
ደምሩኝ ውዶቸ ከስደት መልስ ለዚህ ክብር ያብቃን
@ChecheTageto
Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@Haregwa
Жыл бұрын
ወይ መታደል ወይ መመረጥ
@አኩስሟዊት
Жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰🙏
@Martha-gq9hg
Жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️
@ትግስትዩቱብ-ፀ1ጰ
Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልል
@genethabeshawit371
Жыл бұрын
ደመርኝ የመዳም ታክስች እኛም ለዚህ ያብቃል
@bakdjansdksj8523
Жыл бұрын
የአብርሀም የሳራ ውልዶ ክብሩ
@tsehaywoldgiorgise2995
Жыл бұрын
የአብርሃም የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ ትሁትና እረጋ ያለ ልጅ
@Bruktaitberhanu
Жыл бұрын
Kiristinan endenante betegbar lemenor esu yabkan Echin betekrstyan yihen sireat be abatochachn lay eyadere yastemaren ye emebetachn dingl maryam lij yimesgen
@ehatmarame2016
Жыл бұрын
የአብርሃም!የሣር!ትዳር!ይሁንለችሁ!ኤርምየሰ!ወንድሜ!እግዚአብሄር!ፈቅዶ!ብርሃኑ!ባባ!ይኼንን!ደሰታህን!ብከፈል!ጥሩ!ነበር!እግዚአብሄር!አልፈቀደምና!ወደ!እምናፈቀት!ሰማያዊት!እየሩሰሌም!ተጉዟልና!እማብርሃን!ከደገጐች!ቅዱሰን!ጐን!ነብሱን!ተሰሪፍልን!አሜን!!እማብርሃን!የምትወደ!ትዳር!ይሁንልህ!ወንድሜ!ኤርምየሰ
@kidistabebe4652
Жыл бұрын
Stamru mikael sbate bereketun yabzalachihu edet taskenalachihu
@arsemabegashaw2852
Жыл бұрын
ድሮም የኦርቶዶክስ ልጆች እንቁዎች ናቹ ጋብቻቹ የአብርሃም እና የሳራን ያርግላችሁ እመቤታችንን ዋስ ጠበቃ ትሁናችሁ በጥበብ ከፍ ታድርጋቹ
@AliAli-bt1nq
Жыл бұрын
አቤት ኦርቶዶክስ ማማራቹ
@ሀኒደምሰው
Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@-channel-yh1kc
Жыл бұрын
አለመታደል እኮ ነው እዚ ያለ ሁሉ ሰው ሰርጉ ካለፈ ጥሩ ሰርግ ነበር ብሎ ያወራል ትንሽ ቆየት ብሎ ደሞ ይረሰዋል ይሄኔ ከነድያን አሳልፋቹ ቢሆን ንሮ ትንሽ ሰጥተን በብዙ የሚከፍል አምላክ ለበረከት በማይረሳ አምደ ፅድቅ ይፅፍላቹ ነበር....... ትዳራቹ ይባርክ
@romansurafel9283
Жыл бұрын
Ellllllllllllllllllllllllllllllllllllllllll Ellllllllllllllllllllllllllllllllllllllllll Ellllllllllllllllllllllllllllllllllllllllll zimare melaekt yasemalen Enkuwan dese Alachu ye Abereham ye sara gabecha yadergelachu Emebrehan Tetebekachu wuledu kibedu 🙏🙏🙏👌👌👌👌👌❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@enatalemteklemariam8347
Жыл бұрын
Ellllllllllllllĺlllllllllllllllllllĺlllllllllllllllllllll❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@almazamlaku5537
Жыл бұрын
ፈገግታቸው ውብ ነው
@sifuntiya7559
Жыл бұрын
ሚስቱ የመምህር ሄኖክ ሚስት ትመስላለች እህቷ ናት
@g.ahabteselassie7187
Жыл бұрын
Ye Aberham ena ye Sara yaderglachu.
9:38
የእመቤታችን መዝሙሮች ስብስብ | Ethiopian Orthodox mariyam mezmur Collections 21| የቅድስት ድንግል ማርያም መዝሙራት ስብስብ
Orthodox Tewahdo Media
Рет қаралды 23 М.
8:42
ያብስራ (አቡሌ) አልተቻለም... የዓመቱ ምርጥ ሠርግ | Historic Ethiopian wedding
Shime wedding Planner + Event
Рет қаралды 1,1 МЛН
00:48
Tuna 🍣 @patrickzeinali @ChefRush
albert_cancook
Рет қаралды 148 МЛН
00:18
Try this prank with your friends 😂 @karina-kola
Andrey Grechka
Рет қаралды 9 МЛН
00:21
Chain Game Strong ⛓️
Anwar Jibawi
Рет қаралды 41 МЛН
00:28
Каха и дочка
К-Media
Рет қаралды 3,4 МЛН
28:39
አእላፋት ዘመሩ|| ዛሬም ዓለም ተደሟል ||#ኦርቶዶክስ #ተዋህዶ #ኢትዮጵያ #አእላፋት #ዝማሬ #Ethiopia #orthodox #tewahido #አእላፋት
አፈወርቅ ሚዲያ–Afework Media
Рет қаралды 27 М.
15:51
የአርቲስት ኤርሚያስ ታደሰና የሀና ፀጋዬ || Ethiopian Actor Ermias Tadesse and Hana Tsegaye wedding
Takity Shop
Рет қаралды 94 М.
9:54
ፓርላማውን የበጠበጡ 3ቱ ተወካዮች | ሙሰኛ ባለስልጣናት በህግ ይጠየቁ | ethio forum ebs tv
Ethio post news ኢትዮ ፖስት
Рет қаралды 23 М.
17:32
🔴የ2017 የመጀመሪያው ምርጥ ሰርግ‼️👉ጳጳሳት በሳቅ የተደነቁበት የተገረሙበት❤ላዕከ ሰላም ፍቅሩና ኤማንዳ
Rama Media ራማ ሚዲያ
Рет қаралды 141 М.
12:59
እህታችን ዘማሪት ለምለም ከበደ እንኳን ደህና መጣሽ የዘማርያን ህብረት እንኳን ደህና መጣሽ በማለት እንዲህ በህብረት ተሰብስበን ስናመሰግን ዋልን ።
zemari dagmawi derebe
Рет қаралды 120 М.
14:44
ሴቷ ድንግል ሁና ወንዱ ድንግል ባይሆን ጋብቻ በምን ይፈጸማል? በአቤል ተፈራ
ፍኖተ ወንጌል
Рет қаралды 85 М.
34:02
"ኢትዮጵያዊው ጃንደረባ ትውልድ"
Fana Television
Рет қаралды 72 М.
13:10
ግለ ወሲብ የፈጸመ ሰው በተክሊል ማግባት ይችላል ወይስ አይችልም?
Nishkur Rebina - ንሽኩር ረቢና
Рет қаралды 118 М.
27:51
አደይ ተሞሸረች!! | Adeye Derama | Beminet Mulugeta | Wedding Ceremony Hanna Yohannes: በእምነት ሙልጌታ
Hanna Yohannes-ጎጂዬ
Рет қаралды 788 М.
57:50
ሁሉም ሊያደምጠው የሚገባ እጅግ ድንቅ ስብከት || ዲያቆን ዘላለም ታዬ Ethiopian Orthodox Sibket by zelalem taye #tmh
ኢግል ቲዩብ - Eagle Tube
Рет қаралды 37 М.
00:48
Tuna 🍣 @patrickzeinali @ChefRush
albert_cancook
Рет қаралды 148 МЛН