አርቲስት ገነት ንጋቱን ያስለቀሳት : HIV ያስያዛት አውቃለው | መምህር ታዬ ቦጋለ ያወጣው ሚስጥር | genet nigatu

  Рет қаралды 129,167

hailex vibe check

hailex vibe check

Күн бұрын

Пікірлер
@ephremmesfin9671
@ephremmesfin9671 23 күн бұрын
አቦ ጌታ ይባርክህ ሁሉም ሀሳብህ ግልፅ ነው እንዳንተ አይነት ሠው ምናለ ቢበዛ
@TigistLegesse-ck6ey
@TigistLegesse-ck6ey Ай бұрын
ወድ መምህር ታዬ ፈጣሪ አንደበትህን ይባርከው አተያየትህን ወድጄ ዋለው ተባረክ
@mesfinzerabza3115
@mesfinzerabza3115 Ай бұрын
ወንድማችን መምህር ስላስተላለፍከው የአስተዋይነት መልዕክት እግዚአብሔር ይስጥልኝ። ሁለቱ ባለታሪኮች ከማንኛውም ሚዲያ ራሳቸውን ቢቆጥቡ ለራሳቸውና ለልጆቻቸው ቀጣይ ህይወት እጅግ ጠቃሚ ነው። ህይወት ትቀጥላለች ለእናንተ በተለይም ለልጆቹ። አንዳንዴም የሰው ምክር ለአስተዋይነት ያግዛል።
@HailiyeLemma
@HailiyeLemma Ай бұрын
እግዛብሔር ይባርክሕ ትክክለኛ ሀሣብ ነው ያስተላለፍከው ለሁላችንም ልቦናና ማስተዋሉን ይስጠን ።ሰው ሊሣሣት ይችላል ግን በእነሱ ሀሳብ መነሻነት የበለጠ ሌላ ሀጢያት መሥራት የለብንም መሣደብ ሀጢያት ነው ። እኔ ቅንጡ መኪና የሚያሽከረክሩ ሰዎችን ሣይ ሠርተው ያገኙት ሥለማይመስለኝ ያስፈሩኛል ።
@taddeseyohanesse2986
@taddeseyohanesse2986 Ай бұрын
እግዚአብሄር ይባርክህ ለሚገባው ትልቅ ትምህርት ነው
@FkaduOk
@FkaduOk Ай бұрын
መምህር ተባረክ
@SebleTemsgen-zz2lh
@SebleTemsgen-zz2lh Ай бұрын
ወድም ነህ🎉 ተባረክ ምርጥ ሠው ነህ ።
@senaitberhane2280
@senaitberhane2280 Ай бұрын
አይ የናት መከራ በርች ገንየ ሁሉም ያልፋል ልጆቿዋ ይረዷታል ብየ አምናለሁ መምህርን አመሰግናለሁ
@yenanesheharkiso
@yenanesheharkiso Ай бұрын
መምህር ክበርልኝ ፈጣሪ ከዚህ በላዬ እድሜ ከጤና ይስጥክ
@letishkahisay1933
@letishkahisay1933 Ай бұрын
እኔ ሚድያ ላይ ባይመጡ ነው ያልኩት እናመሰግናለን መምህር በእውነት ደስ ብሎኛል
@tiruworkwondimnew
@tiruworkwondimnew Ай бұрын
ተባረክ መምህር ታዬ
@hiamanotwentworth2834
@hiamanotwentworth2834 Ай бұрын
I agree with you.,You said it very clearly Thank you .
@SofiaMohmmed-c3r
@SofiaMohmmed-c3r Ай бұрын
ይመችህ አባታችን ሽ አመት በጤና ያኑርህ ሀሳብህ ይጣጥፋል ጀግና❤❤❤❤❤አባት
@FitsumKassa-y5p
@FitsumKassa-y5p 28 күн бұрын
Dear Teacher May God bless you abundantly!!!
@Gombet25
@Gombet25 Ай бұрын
I agree with you መምህር:: በጣም ትልቅ መልዕክት ነው ያስተላልፋሉ
@helentsegaye341
@helentsegaye341 Ай бұрын
ጎበዝ ሰው ነህ ሁላችንም የራሳችን ነውር አለን ስለሰው ማውራት ማቆም አለብን ደሞ የልጆቹን ጭንቅላትም መጠበቅ ያስፈልጋል
@iixarmy6948
@iixarmy6948 Ай бұрын
ትክክል ትክክልትክክል።
@SurafelZewge
@SurafelZewge Ай бұрын
ኑርልን ታዬ አቦ ከድሬ"
@aminayasin4428
@aminayasin4428 Ай бұрын
መምህር ታየ ቦግለ የለሚ ሶዳ ልጅ በጣም አስተዋይ ና በእውቀት ላይ የተመሰረተ የሚናገር ሰባአዊነት የሚሰማው ሰው ነው ሀቅን የማይደብቅ ዘርና ሀይማኖት የማይገድበው ምርጥ ሰው ነው አላህ እድሜና ጤና ይስጥልን ክበርልን ክብር ይገባሀል
@ruhamaweldeyohanes
@ruhamaweldeyohanes Ай бұрын
Egziabeher Yebarkeh Tebarek Tebarek Tebarek
@SleepyAstrolabe-ed5ie
@SleepyAstrolabe-ed5ie Ай бұрын
ምምሕር ሁሌም እወድሀለው
@meseretabera5699
@meseretabera5699 Ай бұрын
መ/ር ታዬ ቦጋለ እንኳን ሰላም መጣህ ፊት አውራሪ አባይነህ መተክያ ት/ት ስታስተምር የታሪክ መምህሬ ነበርክ መጀመርያ ቀን ሳይህ ማመን ነበር ያቃተኝ። ያኔ ስታስተምረን ከማረሳው ነገር ከገንፎና ከቂጣ የትኛውን ትወዳላቹ ትለን ነበር፡ እኛ ቂጣ ስንመርጥ አንተ ገንፎ ትመርጥ ነበር፡ መምህሬ ዛሬም አከብርሃለሁ፡ እግዚአብሔር ይጠብቅህ።
@kalkidanmelaku6918
@kalkidanmelaku6918 Ай бұрын
ትክክል አግዝሃብሄር ይባርክ
@PreppyLoverStarbucks
@PreppyLoverStarbucks Ай бұрын
Wowwww good message thank you
@AbdelaSeid-vt7tk
@AbdelaSeid-vt7tk Ай бұрын
መምህር ታየ ትለያለህ ረጅም እድሜ ተመኘሁልህ
@tsionbilata
@tsionbilata Ай бұрын
Ante sew Egiziabiher yibarkih,yeselam sew neh
@edenbeyene1580
@edenbeyene1580 Ай бұрын
Well spoken 👍🏽
@MtslalLegese
@MtslalLegese Ай бұрын
Waw 🎉
@Emanu2018
@Emanu2018 Ай бұрын
Wow ደስ ሲል ተባረክ
@newlifekonget6736
@newlifekonget6736 Ай бұрын
Wayna dass stele so sweet stawra Batam new dass yamtlelew enamsgnalen keber yestelen barta please come to all platform next time welcome my brother thank you so much God blessed.
@yeshiwasgenie5632
@yeshiwasgenie5632 Ай бұрын
እንደምን አለህ መምህር የማከብርህን ያህ ወረድህ በግለሰብ ህይወት ውስጥ መግባት የለብህም።ማስመማት እንጅ ማራራቅ የለብህም።
@Rahfamilly
@Rahfamilly Ай бұрын
Well said memihir!!!
@sofiyayimer9487
@sofiyayimer9487 Ай бұрын
ልጅ ካለ ግድ ነው ሰላም መፍጠር ነገር ግን ብዙ መቃረቡ ለነሱ ውስጣቸው ይጎዳል በተለይ ለሱ ወድ ልጅ የኔ ያለውን ማጣት አይችልም!!!
@ermiasberhanugebreselassie1618
@ermiasberhanugebreselassie1618 24 күн бұрын
ወላጆች ያልተጨነቁ ከሌላዉ መጠበቅ የዋህነት ነዉ. እነሱስ በዚህ መልኩ በማህበራዊ ሚዲያ ላይ አስተማሪ ያልሆነ ነገር ይዞ መቅረብ ራስን ለስድበኛ አሳልፎ መስጠት ነዉ
@GebiGebicho
@GebiGebicho Ай бұрын
ውድ መምህር በኛ አገር ማህበራዊ ሚዲያ ማለት መማማሪያ ሳይሆን ለመሰዳደብ እና ለመወረፍ የተዘጋጀ የሚመስላቸውና የሚመስለን 99.99%.....ነን።ገና ገና ነን.....ይመስለኛል።ላንተም የስድብ ግብረመልስ ይጠብቅህ ሊሆን ይችላል።
@ZHARATESFAy
@ZHARATESFAy Ай бұрын
tebarek hak yanagirih❤❤❤❤❤❤
@aksumawitfetwi5669
@aksumawitfetwi5669 Ай бұрын
አንዳንድ ሰው በማያገባው ነገር ነው ጊዜውን የማጠፋው ለምን የራሳቹሁን ጉድፍ አትመለከቱም ? እኔ የብዙ ሰው አስተያየት ያሳዝናል እንደውም ለብዙ ቤተሰብ ትምህርት ሰጪ ነው ሰዎች ከተስማሙ አብረው ይኖራሉ ካልተስማሙ ልክ እንደዚህ ደሞ በሰላም በፍቅር መለያየት ለልጆችም ለነሱም በጣም ጥሩ ነው ቢስማሙ ከነሱ በላይ እሚደሰት የለም ሰዎች ሚስታቸውን ባላቸውን እየገደሉ እምንሰማበት ጊዜ ላይ ነው ያለነው እና በሰላም በፍቅር ተስማምቶ ተረዳድቶ ጥሩ ቤተሰብ ሆኖ መኖር እንደሚቻል ነው ያስተማሩ እነሱን እምትተቹ ሰዎች ቆም ብላችሁ አስቡ።✍️
@mezgebetibebregassa1438
@mezgebetibebregassa1438 Ай бұрын
መምህር ታዬ አንተ እውነተኛ መምህር ነህ። ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ሁል ጊዜ ከአንደበትህ የሚወጣው የሚያንፅ ቃል ነው።
@yasmin-bk6jv
@yasmin-bk6jv Ай бұрын
ወላሂ ሀቅ ይውጣልህ ወንድማችን የተናገርከው ሁሉ ሀቅ ነው
@MoraMora-y7w
@MoraMora-y7w Ай бұрын
የኔጀግናጠፋሂወድማችን ❤❤❤❤❤❤❤❤
@ጌታለዘላለምአይጥልም
@ጌታለዘላለምአይጥልም Ай бұрын
መምህር ድንቅ ሃሳብ ነው እናመሰግናለን!!
@Eyobdesaleng
@Eyobdesaleng Ай бұрын
ታዬ ተባረክ
@RithaRitha-e7c
@RithaRitha-e7c Ай бұрын
የሚገርም ገለፃ ነው እናመሰግናለን
@WendyfrawnigussieAbebe
@WendyfrawnigussieAbebe Ай бұрын
ተባረክ እንደ ቃሉ።
@BelayMazengia
@BelayMazengia Ай бұрын
ገኒ በዕንቁ ሥራሽ እጅግ እማከብርሽ ነሽ የተተወ ተዉኔት አትተዉኑ በቃ እኔ የናንተ አይነት ታሪክ እኔም አለኝ የማከብረዉን የታሪክ ምሁር ሐሣብ እኔም እጋራለሁ
@sisaynigussie2265
@sisaynigussie2265 Ай бұрын
ተው ታዬ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ነውረኛ መምህራን እኛ እናውቃቸዋለን። ወንድ ተማሪዎች ራሱ ሴት አቅራቢ ሆነው ግሬድ የሚያገኙ ነበሩ።
@tigistitamene2251
@tigistitamene2251 Ай бұрын
እንዳንተ አይነት ሰው ያብዛልን እናመሰግናለን መምህር
@tgesisay5494
@tgesisay5494 Ай бұрын
እውነት ብለዋል ለምን የራስ ገበና ማውጣት አስፈለገ
@beletubogale8166
@beletubogale8166 Ай бұрын
አሰተዋይነት ማለት ይህ ነው
@ZeharaAhmed-bl6gi
@ZeharaAhmed-bl6gi Ай бұрын
ልክብለሀል አበዙት እየተቀናጡ ሆብለው የሚየደርጉና እና በችግር ምክንያት የሚደረግ አድ አየደለም ግን እዳልከው ነው የእውነት ምርጥ ንግግር ልክነኽ ሁሉም በጀርባው ተሸክሞ የሚሄደው የራሱ አይታየውም
@akremahmed2821
@akremahmed2821 Ай бұрын
Tadya Hiv new yaleyayachew???
@GaladOsss
@GaladOsss Ай бұрын
እውነቱን ለመናገር መምህር የሀይማኖት አባት እኳን እዳተ አያስተምሩም
@eyerusalems202
@eyerusalems202 Ай бұрын
😮
@kiyatilahun4704
@kiyatilahun4704 Ай бұрын
Ewente newe tebarek🙏
@gebuayalew1059
@gebuayalew1059 Ай бұрын
ግን ለልጆቹ ተጠያቂ ወላጆቻቸው ናቸው 10 ጊዜ ለምን በሚዲያ ይቀርባሉ አስተማሪ ነገር ለትውልድ የላቸውም እኮ
@SamrawitGonder
@SamrawitGonder Ай бұрын
ትክክል ነህ መምህር ለልጆቻቸው ሞራል ቢጨነቁና ሚዲያው ቢቀርባቸው የኛ ህዝብ ከታሪክ ከመማር ይልቅ አማርኛ እየሠነጠቁ ሠዎችን ማሸማቀቅን ይችልበታል
@Winta-r2m
@Winta-r2m Ай бұрын
እኔ አላውቅም ነበር 🥲🥲🥲🥲🥲🥲
@birtukanteklehana8399
@birtukanteklehana8399 Ай бұрын
የተማሬዎች እንዴህ አድርጎኛ ያሎት ተማሬዎች አሁን ለምን መጥተዉ ሲናገሩዉ ገርሞኛል ፓሮፉሰር የሚዴያ ሰዉ አሁን አደለም የወጣዉ ይታወቃል አሁን በሰፉላይ ሲቀርብ እንደአድስ መናገር ነዉር ነዉ በጣም ተማሬዎች ነን ያሎዉ በዚህ ልክ መስደብ አስተዳየጋችን የተበላሸ መሆን ኢትጰያ ትዉል
@tewabechgirma784
@tewabechgirma784 Ай бұрын
ትክክል ነህ !!!እግዚአብሔር ያክብርህ !!!
@adeyalways1750
@adeyalways1750 Ай бұрын
Nefetammmmm tayeee
@NanzkeiPilatan
@NanzkeiPilatan Ай бұрын
ኤቻይቪ አለባትዴ
@memumu4242
@memumu4242 23 күн бұрын
ሴት ልጅ ይዛ ከቤት የምትወጣበት ባል / ሃገር
@TemesgenABREHA-p9x
@TemesgenABREHA-p9x Ай бұрын
Lemasitemar yefelegut mistrachewn debikew beyikirta tekebabiro menor yichalal lemalet nw
@embryologyteratology
@embryologyteratology 28 күн бұрын
Is there grading system in elementary education? C betach sitil semaw 😂😂😂
@ZeynbeWendmagn
@ZeynbeWendmagn Ай бұрын
ድንቅ ሰው እንደዚ አይነት ሠዋችን ያብዛልን
@abebemitiku1076
@abebemitiku1076 Ай бұрын
🙏
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 Ай бұрын
Dot worry this generation they don’t really care trust me ልጆቹ ምንም ችግር ያለባቸው አይመስለኝም የዱሮ ልጆች ቢሆኑ ስብእና ፍቅር ስለነበረ ጥሩ አስተዳደግ እንደዛ አይነት ልጆች ሊጎዱ ይችላሉ ለዚህ ትውልድ ግን ይጎዳሉ ተወው ወንድሜ መች ፍቅር አለ እና?? ሌላው መምህር ምንም የተለይር ነገር አይደለም እሚናገረው ህላችንም እምንለው ነው!! ትልቁ ጥፋት ፖፕሊክ ላይ መውጣታቸው ነው!!
@FanayeSheferaw
@FanayeSheferaw Ай бұрын
Tayi. Ebkhi. Ante. Ersehe. Perfect. Lejochn😮 settle.
@EyaelYeneneh
@EyaelYeneneh Ай бұрын
Ewnetgna aydlm
@SolomonAssefa-tz9cl
@SolomonAssefa-tz9cl Ай бұрын
ትልቁ ስህተት የሠይፉ ነው ለሚዲያ ግብአት ማድረጉ ነው ።ሠላምን እርቅን ለማምጣት ቢሆን ያቀረባቸው ቢሆን ለዚሕ ሁሉ አላስፈላጊ ንግግር ባልሰማን።ለፕሮፌሠሩ ስምን የሚሠጡ ሲጀመር ተማሪ አለመሆናቸውን በአንደበታቸው አሳምነውኛል
@WoynishetNegash
@WoynishetNegash Ай бұрын
ሰለ አሳተመው መጽሐፍ ወጀብ ሳይወራ ስለ ፍቺያቸዉ በተደጋጋሚ ማውራት ምን የሚሉት ነገር ነው
@kalebsiyum1580
@kalebsiyum1580 Ай бұрын
ታዬ ፍሬ ነገሩ አይያዝም ክፉኛ ይደባልቃል😂😂😂
@yonigebru7587
@yonigebru7587 Ай бұрын
Difficult to trust an artist because still expecting they are on show
@comedy2483
@comedy2483 Ай бұрын
መምህር ታዬ እጅግ ውብ ኢትዬጵያዊ
@hanabalcha3659
@hanabalcha3659 Ай бұрын
tekekelegna hasabe new memeher
@Amsale-sl6ek
@Amsale-sl6ek Ай бұрын
ሰው ያለአንድ ምያት አይለያይም አንዳንድ ሰዎች በማያገባቸው ውስጥ እየገቡ ነገር ያቦካሉ
@صالحالمطرفي-ق2و
@صالحالمطرفي-ق2و Ай бұрын
Ena hatategha neghe besewu alfredem gen bala edememaget kaweku yzana ybekal ena tewachewu ynurbet enesu meshalachewun mertewal
@nigisttadesse9275
@nigisttadesse9275 Ай бұрын
ምን አን አገአገባሕ ትከላከላለሕ ሴቶቹ ተማሪዎች ነግረውኛል ከአስር አመት በፊት
@WendyfrawnigussieAbebe
@WendyfrawnigussieAbebe Ай бұрын
ሚዲያ ላይ መቅረቡ ትውልድ አስተማሪ አይደለም።
@behailumekaria8698
@behailumekaria8698 Ай бұрын
Besal ayetfa
@almiasfaw7158
@almiasfaw7158 Ай бұрын
ማንም ቢሆን በሐጢያት ያልወደቀ የለም ትልቁ ሐጢያት አለመመለሱ ነዉ የእራሳችን ሐጢያት መላቀቅ ሲያቅተን ያሳዝናል
@emebetaschenaki3032
@emebetaschenaki3032 Ай бұрын
እና በሰው ልጅ ውስጥ ህግ ሳይሆን ሞራል የሚባል ነገር አለ ። ምናልባትም የመጀመሪያዋ ተጠቃሚ ልትሆን ትችላለች ። ይህ ማለት የሚዲያ ሰው ስለሆንሽ እንጂ እልፍ ችግር እንደአለ እወቂ ። ፊልም በሰው ችግር ፊልም ስትሰሩ የነበር ጊዜስ ምን ተሰማሽ። የኢትዮጵያ ሴቶች የፖለቲካ መጠቀሚያ የሆንነውስ?
@TigistTeklemariam-s3g
@TigistTeklemariam-s3g Ай бұрын
በርግጥ ፍቺ ባይደገፍም አስገዳች ሁኔታዎች ካለ በሰላማዊ መንገድ መለያየቱ የተሻለ ነው ነበርግጥም አስተመሬም ነው ልጅ ወልደው አነደጠላት ለሚተያዩት
@ZinetMussa-u6y
@ZinetMussa-u6y Ай бұрын
Gen emesu yeker tebabelew eunoru ko new mekrebachew teru mew bezu yetweledu lejoch eyetgelatu mew edze yeker tebabelew menorachew melekam new
@tgesisay5494
@tgesisay5494 Ай бұрын
ለልጆቹ እርስቤክት ይኑራቹ እባካቹ አይመለከታቹም መምእር ልክ ኖት
@gamereview-y7g
@gamereview-y7g Ай бұрын
መ/ር ታዬ ጥሩ ብለሃል ግን አንድ ነገር አለ፤በሰይፉ ፕሮግራም መቅረባቸው ለምን አስፈለገ?ሰይፉ የራሱን ብዝነስ እየሰራ የሰውን ገመና በአደባባይ ያሰጣል።ebs ሰይፉ ላይ መቅረብ የለባቸውም ነበር።ለልጆቻቸው፣ ለቤተሰቦቻቼውና ለአድናቂዎቻቸው ምንም ዴንታ አልነበረውም።ስንት የሚያስጨንቀን ነገር እያለ ደግሞ ለምን....
@GetahunGesese
@GetahunGesese Ай бұрын
እግዚአብሔር ያክብርህ
@ZelalemLemma-z1s
@ZelalemLemma-z1s Ай бұрын
Fake post! The title was used not in the video content
@GOATFC2002
@GOATFC2002 Ай бұрын
መምህር ታዩ ዛሬ ትልቅ መፍትሔ ያለው ሃሳብ አቅርበሃል።
@GOATFC2002
@GOATFC2002 Ай бұрын
የሄ ሰውየ በግሌ ባልወደውም እንቁቁልሽ ሁኖቢኝ የነበረው ነገር ስለፈታልኝ አመስግነዋለሁኝ። እኔም የነዚህሰዎች ጉዳይ ምንም የሚስተምርኝ ነገር አልነበረም።
@MamHiwetie
@MamHiwetie Ай бұрын
Balegie neh
@RadiyaJamal
@RadiyaJamal Ай бұрын
Hiv አለባቸዉ ማለት ነዉ
@ZinetMussa-u6y
@ZinetMussa-u6y Ай бұрын
Emem temesasay heywet aleg yeheko teleknet new
@EyaelYeneneh
@EyaelYeneneh Ай бұрын
@kukutilove
@kukutilove Ай бұрын
ምን አገባቹ በሰው ትዳር ሀገራቹ በጦርነት,በረሀብ ,በስደት በመፈናቀል እየተንቀጠቀጠች እናንተ በሰው ትዳር ውስጥ ብታቹ ትፈተፍታላቹ
@eyarslaewarkneh4548
@eyarslaewarkneh4548 Ай бұрын
እረ ህይወታችን እንመልከት እነዚህን ስዎች እንፋታቸው
@yosefmengistuendale9747
@yosefmengistuendale9747 Ай бұрын
❤❤❤
@Muna336
@Muna336 Ай бұрын
ግን አሁን ከቫይረሱ ነጻ ናቸው??????
@johnygobena1439
@johnygobena1439 Ай бұрын
እኛ ኢትዮጵያዉያን ሁሌም በሰዎች ትከሻ ላይ ተረማምደን መሻገርን ስለተለማመድን በሰው ጉዳይ መፈትፈት እንደ ጀብድ የሚቆጠርበት ሀገር ነው ያለን አዝናለሁ የነዚህ ሰዎች ጉዳይ በሚዲያ መውጣት አልነበረበትም እኔ ብዙ የተፋቱና በሰላም የሚኖሩ ሰዎችን አውቃለሁ ቢያንስ ለልጆቻቸው ሞራል አልተጨነቁም እኔ ገነት ጋ ነው ሙሌ ጋ ነው ያለው ጥፋት መፍረድ አልፈልግም ለሚዲያ የሚበቃ አይደለም ሴፉ ሚባል ጠብደል መሐይም ለራሱ ሾው ማድመቂያ የነዚህን ሰዎች ሰላም ነሳ ደደብ
@ዘይባአህመዲ-አ9ቨ
@ዘይባአህመዲ-አ9ቨ Ай бұрын
እሂ የቆየነው
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
00:39
Super Beauty team
Рет қаралды 36 МЛН
Сестра обхитрила!
00:17
Victoria Portfolio
Рет қаралды 958 М.
ልጆቼን ያስደሰተው ውሳኔዬ... Genet nigatu
12:12
Liyu Tube - ልዩ ትዩብ
Рет қаралды 80 М.
ትረካ -  በዓሉ ግርማን የበሉት ጅቦች | Ethiopia | Bealu Girma #tireka #ethiopianhistory
1:18:04
Amharic Books / የአማርኛ መፅሐፍት
Рет қаралды 131 М.
የመኝታ ቤት ምስጢሮች ሙሉ መፅሐፍ ትረካ : የመፅሐፍት ዓለም
3:47:54
Yemesthafet Alem-የመፃሕፍት ዓለም
Рет қаралды 45 М.
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
00:39
Super Beauty team
Рет қаралды 36 МЛН