KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
የገኒ ልጆች አስጨነቋት ከአባታችን ጋር እንድትታረቁ እንፈልጋለን... Genet nigatu seifu on ebs
12:21
አርቲስት ገነት ንጋቱን ያስለቀሳት : HIV ያስያዛት አውቃለው | መምህር ታዬ ቦጋለ ያወጣው ሚስጥር | genet nigatu
23:20
ТРЕШЕРМЕН СТРИМДА 1 VS 1 ШЫҚТЫМ! ТРЕШЕРДІ ОЙЫНЫММЕН ТАН ҚАЛДЫРДЫМ
11:28
НУБ И ПРО СТРОЯТ ЗАЩИЩЕННУЮ ТЮРЬМУ ЗА 10 СЕКУНД / 1 МИНУТА / 5 МИНУТ В МАЙНКРАФТ БИТВА СТРОИТЕЛЕЙ
27:29
ССЫЛКА НА ИГРУ В КОММЕНТАХ #shorts
0:36
МАҒАН НАЗАР АУДАРЛАР | bayGUYS | 26 шығарылым
27:49
ልጆቼን ያስደሰተው ውሳኔዬ... Genet nigatu
Рет қаралды 80,146
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 33 М.
Liyu Tube - ልዩ ትዩብ
Күн бұрын
Пікірлер: 113
@woinemulugeta815
Ай бұрын
በትዳር መፍረስ የሚያተርፈው ሰይጣን ብቻ ነው ዘመናችው ይባረክ እልልልልልል
@dalyyaassefa2379
Ай бұрын
ትዳራችሁ እንደገና በመሰራቱ ጌታና በስ አመሰግንሁት ጌታዬ ክበር ዘመናችሁ ይባረክ በአንድ ላይ ደሞ ልጆቻችሁን ለመዳን ለመኳል ያብቃችሁ አሜን
@bizuneshqatar146
Ай бұрын
እውይ እንደ ፈጣሪፈ ይጨመረበት ገንዬ ልጆች አይናገሩም አባታቸውን ይፈልጋሉ ይቺ ከንቱ ሞት አለች እና ገንዬ ታረቁልንን አደራ ነገ አባታችን እንዲህ አደረገሽ ይላሉ ይወቅሱሻል እናት አለሜ ታረቁ❤❤❤❤❤❤😢😢😢
@ባቦዋነኚ
Ай бұрын
በጣም ደስ ብልወኛል አብራችሁ ልጃቻችሁን አሳዲጉ🎉🎉🎉
@oursyegna7329
Ай бұрын
ገኒዬ ደስ ብሎኛል እግዚአብሔርን የሚያሳዝን የነበረ መለያየትን ወደ ፍቅር የቀየረ የሚደንቅ ጥሩ ምሳሌ የሚሆን አይተን የማንከስርበት ዩቱብ ነው ያለሽ።ኦፕራሲዮን ሆኜ እንጂ በሞያዬ የሚገርም ላይብረሪ ነበረ የምሰራላቹ የምችለው ነገር ደስታዬ ተፈጸመ ተመስገን መለያየት ክፋት መአትን የለመደ ጆሮና አይን የታከመበት ፕሮግራም ነው።
@DgDg-zc2mt
Ай бұрын
ገኒዬ ፍችን እግዚአብሄር እንደሚጠላ አንቺ ታውቂያለሽ ሴት ምንም ጠንካራ ብትሆኝ ባለቤትሽ የቤታችሁ ራስ ነዉ::እግዝአብሄ ስንቱን በደላችንን ነዉ የሸፈነልን እኛ ግን በትንሽ በደል መቻቻል ያቅተናል
@nanikalifa1903
Ай бұрын
እናንተ ሰዋች ምን ያህል እነዚህ ልጆች ላይ በስሜታቸው እንደምትጫወቱ ቢገባችሁ ድብቅ ሽፍን አድርጋችሁ ታሳድጉ ነበር እናንተ ልጆች አላህ ይጠብቃችሁ።ሌላ ምንም አልል።
@מאיהראקי
Ай бұрын
ገንየ እንኳን ደስ አለሽ ለመላው ቤተሰቦችስ❤ የሰይጣን ቀንድ ተሰበረ እሰሰሰሰሰሰይ እልልልልልልልልልልል❤ በተለይ ለትንሹ ልጅ ዋዋዋዋውውው ኮግራ ብያለሁ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@Seghi123-qs5cp
Ай бұрын
በጣም ታምራላቹ እግዚአብሔር ልጂቻቹን አብራቹ ስታሳድጎ ደስ ይላል. ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@sdetegawnegnbetesebochennafaki
Ай бұрын
የቆየ ነዉ ወይስ ከሴፎ ኤቢኤስ ኤተረቪዉ በሀላ ተስማምታችሁ ከሆነ እኔ ለናተ ደስ ታዬ ወደር የለዉም ለሚድያ ሳይሆን እዉነተኛ ከታረቃችሁ በጣም ደስስስ ብሎናል ተመስገን❤❤🎉
@elenikelemu4364
Ай бұрын
ተው ታረኩ ለልጆቻችችሁ ስትሉ ሲያሳዝን ሲያለቅስ
@fatimakssa551
Ай бұрын
ሲያለቅስ አባቴን ነው ያስታወሰኝ የኔ አባትም እደሱ ነው የሚያለቅሰው ባባቴያም ነው ተሴት ይብሳል ለልጅቹ ያለው ውደታ ይለያል እና ለሚስቱ ያለው ክብር ወላሂ የኔ ውድ አባት እድሜህን ያርዝምልኝ እማየንም እደዛው አላህ ይጠብቅልኝ ያረብ እና ምን ልል ፈልጌ ነው እነሱን ሳይ የኔ ቤተሰቦች ይመስሉኛል ፍቅራቸው ባድ ሁናችሁ ልጆቻችሁን ብታሳድጉ ደስ ይላል በአሁኑ ግዜ እደዚህ እደናተ የሚዋደድ የኔም ለልጆቻችሁም እድሜያችሁን ያርዝምላቸው ተጤናጋ
@eteneshteshome2858
Ай бұрын
ገኒ ልባም ሴት ውሳኔሽ በጣም ጥሩ ነው በእርግጥ ልጆችሽን ለብቻ ማሳደግ ከባድ ነው ያለ አባት ደግሞ አይምርባቸውም ጥያቄውን ያነሱት በትክክለኛው ሰዓት ነው አሁን አድገው ማገናዘብ ስለቻሉ ሌላ ሽማግሌ ሳያስፈልጋችሁ ልጆቻችሁ ሽማግሌ ሆነው ማስታረቃችሁ ይመሰገናሉ እግዚአብሄር ሁሉንም ልጆች ለቁምነገር ያብቃላችሁ እግዚአብሄር ትዳራችሁን ይባርከው በንሰሀ ወደ እግዚአብሄር ቅረቡና ለሥጋ ወደሙ ያብቃችሁ🙏🙏🙏🙏🙏
@ayelehelen4555
Ай бұрын
እልል እልል ጠት አይኑ እያየ ጆሮዉ እየሰማ አሜን❤❤❤❤❤❤
@AbebaBahlibi
Ай бұрын
አረባካችሁ አብሮ ለመኖር የሚያችላችሁ ተወያዩ: ጥሩ ሚስትና እህት; ጥሩ ባልና ውንድም መሆን ትችላላችሁ:: አእምሮ ስላደገ መቻቻል ይኖራል:: አስቡበት🙏🏿🙏🏿🙏🏿 እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን:: "አሜን"
@AmsaleWorkneh
Ай бұрын
ገንዬ:ሙሌ:ለልጇቻሁ: ስትሉ:ያደረጋችት:ፍቅር: እግዚአብሄር:ይባርካችሁ: ሰይጣን:ድል:ተመታ:ፍቅር: ያሸንፋል::❤❤❤
@f-io7sj
Ай бұрын
ዝም ያለ ንጃ ወጣ አሎ እርሱል ስለላህ አለይ ወስለም ❤❤❤😂
@dalyyaassefa2379
Ай бұрын
ልጆቻችሁን ባንዲራ የማሳደግ እናንተ እውነተኛ ፍቅር አላችሁ እኔ ሳያችሁ በጣም ነው የምታስለቁ ቤተሰቦቻችሁን በሙሉ ወዳቸው አሉ ጌታ ይባርካችሁ በጣም ደስ ብሎኛል
@SelamTekeste-z2g
Ай бұрын
እውነት ከሁነ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏
@top_virals
Ай бұрын
በጣም ደስ ይላል❤❤
@ያረብመጨረሽየንአሳምርልኝ
Ай бұрын
ወላሂ እውነትከሁነ በጣም ደስ ይላል ምንም ቢሆን ከለጆችሽ አባትጋ ተቻችሎ አብሮመኖር ደስይላል እህቴ ገኒየ❤❤❤❤🎉🎉
@Abby-qt3sg
Ай бұрын
ገንየ በመብርሀን ለልጆችሽ ስትይ በጣም አንጀቴን ነው የበሉኝ አይናገሩ እንጅ በተለይ ትንሹ እና ሴት ልጅሽ ያስታውቅባቸዋል።የሆነ ነገር እንደጎደለባቸው ሲያድጉ እራሳቸው ቢችሉም ይህ ነገር ይከተላቸዋል ደስተኛ አይሆኑም ።እኔ ስለደረሰብኝ ነው ያሳደገኝ የልጅነት ባሌ ጋ ተለያየን ታድያ ልጄ ደስተኛ አልነበረም እሁንም ልጄ አድጎ አግብቶልኛል ግን አሁንም የኛ መፋታት ተፅእኖ አሳሮበታል።
@dalyyaassefa2379
Ай бұрын
እንደ እናንተ ትዳር ሌላዎች ምሳሌ ናችሁ አብራችሁ ባትኖሩ እንኳን በፍቅር ይኖራችሁ አሁን ደሞ እግዚአብሄር ደግሞ አብሮነቱን ስላልተለያዩ በጣም አመሰግነዋለሁ እግዚአብሔር
@SSenaytgonderwa
Ай бұрын
እውነት ባደረገው ከምር አንጀቴንነው የሚበላኚ😢❤
@KADIJAወሉየዋ
Ай бұрын
ስጠብቀው የነበር አልሀምድሊላ እንኮንም ተማለሳችሁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እደኔ ማነውደስ ያለው በመመለሳችው ላይክ ግጩኝ
@zahraliban5714
Ай бұрын
እንድ ላይ ይኑሩ በቀራቸው እድሜ ግን ልጆቻቸው የምትሉ
@Ehtiopia
Ай бұрын
እልልልልልልልልልልልል እግዚአብሄር ይመስገን 🎉🎉🎉ክብር ይገባዋል ለድንግል ማሪያም ልጂ❤❤❤❤ተባረኩ ደስ ይላል❤❤❤
@hayatomar8066
Ай бұрын
በአላህ ታረቁ😢😢😢 የሁልግዜ ምኞቴነው😊
@chabod239
Ай бұрын
ይሄ ትንሽ ልጅ ሁሌም አንጀቴን ነው የሚበላፕኝ ስልሱ ስትሉ
@MeseretHMariam-x2e
Күн бұрын
Gene beka egezeyabehar yekeretawene seteshe tebareke edema ketana yeseteshe kalate yelegem yemawekeshe gene yematwekeg eheteshe nege legocheshene fetareamelake kezehe belaye yebarekeleshe desse yebelesh eheta gene adenakeshena akebare eheteshe nege menegezam yekerebaye huge @
@rabiaseid6695
Ай бұрын
አልሀምዱሊላህእንዴት ደስ እንዳለኝ እህ አላህ ያስደስትሽ ገኒየ
@BdbbBehhh
Ай бұрын
እንዴት፡የተባረከ፡ቤተሰብነው፡እንዴት፡ደስእንዳለኝ፡ሁሌምፈጣሪ፡በፍቅር፡በሰላም፡ያሩራቹ❤❤❤❤❤❤
@gjyvng738
Ай бұрын
እውነትከሆነ ጥሩነው
@fermimaenamoaanbessa1301
Ай бұрын
የፊልሙ ስም???
@አማኑእኤ
Ай бұрын
እኔ በፈቅር ነወ የምወዳችወ ጠላት ያወራ እናንተ ወደፊት❤
@haddishtiff2236
Ай бұрын
መቸ ነዉ ትምህርታቸዉ የሚያጠኑት ምስቅልቅል ያለ ፌክ የሚድያ ትዳር ምንም አያስተምርም ።ጸጥ ብላችሁ እንደወይዘራዝር እዉነተኛ እናቶቻችን አትሆኑም ልጆች በመሀል ገብቶ መንቦጫረቅ።ለተከታይ ተብሎ 🤬 እንጨት እንጨት ይላል።እንደ ክርስትያን ትዳር ክቡር ነዉ።
@NagdgjbvCkccwuov-ef3ni
Ай бұрын
እዉነት ከሆነ ተመስገን ፍቅር የሆነ ቤተሰብ መክሊት የኔዉድ ስወዳት❤❤❤
@እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ
Ай бұрын
እግዚአብሔር የሰላም አምላክ ከእናቱ ጋር እንደገና አንድ ያድርጋቹ 🙏
@yeromneshabebe1319
Ай бұрын
በጣም ደሰ ይላል❤❤❤❤❤
@fikirteyohannes9401
Ай бұрын
እልል እልል እንኮን ታረቃችሁ
@بوبوالغامدي-ط7د
Ай бұрын
Faxare salamun yesxacew❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@አሚነኝተስፈኛዋ
Ай бұрын
ስሚቱን አቀዋለሁእኔም እናትናአባቴተለያይተዉ አባቴጋነዉያደግኩትአባቴሂወቴነዉ።😢
@ትንሳኤደስታ
Ай бұрын
ማነው እንደኔ እርእሱን አይቶ እየሮጠ የመጣ?????
@WereSrtyh
Ай бұрын
ልኡል እግዚአብሔር አብራችሁ እድታረጁ ፍቃዱ ይሁን የዘወትር ፀሎቴ ነው ገኒ በፈጣሪ በቅዱስ ሚካኤል ልለምንሽ አብራችሁ በልጆቻችሁ ተከባችሁ ኑሩ በእድሜ በጤና በሞገስ ይኑራችሁ ❤❤❤❤❤❤
@accacc5974
Ай бұрын
እየተባዱ አደል እንዴ ተናገረኮ ስውዬው
@እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ
Ай бұрын
እደዉ አምሌከ ቅዱሳን እኔ ብቻ ያነባሁት እንባ በደረሰ😭😭💒💒💒💒
@sabakassa2363
Ай бұрын
እሰይይይ በማያገባቸው ለሚንጫጩት ቀጥይበት ምድረ ቅናታም
@Eyerus5
Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤
@Hawwa-e6j
Ай бұрын
አባት ምድነው ግን ትርጉሙ ታድላቹህ ጥሩ አባት ያላቹህ እኔስ ውስጤ ዴማ በገዛ አባቴ ዱአ አድርጉልኝ በስዴት እዳላብድ💔
@Ab45th
Ай бұрын
Wow🎉🎉🎉
@makameko4435
Ай бұрын
ያአላህዋ ምነው እውነት በሆነና በተመላለሱልን የራሴ ችግር የለለኝ ይመስል የልጆቹን ስስት ሳይ ተሳቅቄ ሞትኩኝ እኮ
@MadinaAdem-fu7bx
Ай бұрын
መልካም ሰው እንኳን ለራሱ ለሰውም ያስባል ሀሳብ ሂሳብን ያንሳልሽ የኔ ውድ❤❤❤❤
@askidesta4271
Ай бұрын
እግዚአብሔር ይፍቀድላችሁ እና በፍቅር ያኑራችሁ❤❤
@tadlafekadie3834
Ай бұрын
Yana gagena einate ganeya ❤️❤️❤️
@እሙሂክማ-ዠ4ለ
Ай бұрын
በጣም ዴሥ ይላል ተመኝቸ ነበርቢታረቁብዬ
@sabakassa2363
Ай бұрын
በጩቤ መወጋጋት ነበረባቸው ?????
@Abeba1985
Ай бұрын
እልልልልልልልልል እንደት ደሲ ይላል የሰይጣን ጀሮ ይደፊን
@Sa3daSa3da-i6y
Ай бұрын
አባታችሁን አይች ያለቀስኩበት እራሴን ታምሜ ነበር
@Sa3daSa3da-i6y
Ай бұрын
❤❤❤😂😂😂ለምን ቪደወ ትለቆ ኮተት ታበዛላችሁ እኔ ደሞ ታረቃችሁ ብየ ደስ ሴለኝ የተደበላለቀ ነው
@MekedesMekedes-j8r
Ай бұрын
ሲጀመሪ እኮ ይሄ የነሱ አደለም የበፊት ቢድወ ቆርጠዉ እየለቀቁ ነዉ ንቁጂ ተመልካች😂😂😂😂
@selamgh3379
Ай бұрын
gra gebtonal yayenewu video yedro yenebere bewu ketatekachu lijoch dese yelacuhal betely ye mecheresa lehi 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@Oooooooooooo941
Ай бұрын
ገኒ ትክክል ክሆነ እኔ ምን እንደጭል አላውቅም
@hayamohammed-q5p
Ай бұрын
እናንተ ግን ለምን በራሳችሁ አትሰሩም ሁሌ ስለ ሰዉ ሂወት ማዉራት 🤔🤔
@Ab45th
Ай бұрын
ሙቺ
@hayamohammed-q5p
Ай бұрын
@@Ab45th አንተ ታንቀክ ሙት 🤣
@imenbitaddise5448
Ай бұрын
ገኒ ሁሉን ነገር አንቺ ታውቂዋለሽ ሰው አፍ ገባቹህ በተቻለ መጠን ታረቂ።
@AlemTefera-v9e
Ай бұрын
ለምድነውግንትንሹልጅየሚያሳዝነኝየሚያሰለቅሰኝማሪያምን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Aditse
Ай бұрын
Dess ylall❤❤❤
@SosiSosi-r4o
Ай бұрын
ገባኝ እኔ፣ድራማው፣ቀጥላል ሆን ተብሎ ታቅዶ የተዘጋጀ ኢንተርቪ ነበር አይ የኢትዮጵያ ህዝብ ተሸወዳቹ ለመፈመስ ተቻወቱባቹ ሰዎቹ ከተጋብ ቆይተዋል ቻድ ነው አብረው ናቸው ይመቻችሁ አቤት ሳክስ ሊያና ጂጂ ሚቀልዱብን አይበቃም ንቃ ወገኔ
@TamratHailu-g7t
Ай бұрын
ፌክ ነው የነሱ አደለም
@sherrydachew6634
Ай бұрын
Sewedachew Merte family!!Geta Ayeleyachehu! Tebareku❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Rahema322
Ай бұрын
በጣም ዴስ ይላል እስኪ ማነዉ መታረቃቸዉ ያስደሰተዉ
@kidist1705
Ай бұрын
የእነሱ ይቱብ አይደለም። ምን ጉድ ናችው ግንየራሳችው አሳብ የላቸውም
@edenseyoum2096
Ай бұрын
Geneyea lesew belesh endatetareki nuroshen anechi nesh yemetakie sew abrachu betenirum batenorum aseteyayet mesetet ayakomem lejochesh adegewal desetegoch nachew anchi jegena enat nesh enea yememekeresh lesew bless lelejochesh belesh metefo eremeja endatewesegi
@mdadi127
Ай бұрын
ምን ይሆን ችግራቹ አድ እማቶኑበት
@YalewMolla
Ай бұрын
እሱ ግን ጤነኛ አይመስልኝም
@Alhemdulilah1
Ай бұрын
ምናቸውም አይመቸኝም
@GenetWende
Ай бұрын
ቀሪ ዘመናችሁን አብራችሁ ሁኑ ገኒ
@አሚነኝተስፈኛዋ
Ай бұрын
ምናልብትታረቆ
@TeskaTeska-p8s
Ай бұрын
Beftese mehe telyauo eytbadu melyayate
@FrehiywotTesfatsion
Ай бұрын
❤
@YagoCarr
Ай бұрын
Appreciate the detailed breakdown! I have a quick question: My OKX wallet holds some USDT, and I have the seed phrase. (alarm fetch churn bridge exercise tape speak race clerk couch crater letter). Could you explain how to move them to Binance?
@ibelongtojesus7598
Ай бұрын
Geni Tarequ
@GannaGanna-d2o
Ай бұрын
❤❤❤
@tsehayarega848
Ай бұрын
I'm not. understand.
@jujuHassen-l2p
Ай бұрын
me too
@embodethiopia4066
Ай бұрын
ሚቱ
@lifeat2401
Ай бұрын
Say, I don't understand.
@mimit-h2418
Ай бұрын
Do you mean “I don’t understand?”
@hargewoinamare3810
Ай бұрын
This business that’s all
@almazwedajo1787
Ай бұрын
🎉
@WasKan-m5b
Ай бұрын
Yahun new yekoye
@yishakabrham1282
Ай бұрын
ምንደነዉ እንደዚህ መሟዘዝ የምትኖሩትን በድብቅ ኑሩ
@OmHyat-zn9vz
Ай бұрын
ምን አገበሽ?
@lulululu3892
Ай бұрын
ተአምሩ እንደቀጠለ ነው !
@dalyyaassefa2379
Ай бұрын
እውነተኛ ፍቅር በእናንተ ነው ያየሁት ትዳራችሁ ይባረካውን ደሞዝ እግዚአብሔር መልካም አድርጎ በመመለሳችሁ በጣም ደስ ብሎናልኝ ጌታ ይባርካችሁ
@ccu3907
Ай бұрын
ምንድ ነው ይሄ አሁን የቆዬ ቪዲዬ ነው ይሄ ይህ ሁሉ ጫጫታ ጆሮአችንን አመመን
@nunufekede1272
Ай бұрын
በጥም ነው ያስጥላቹሁት
@yohannestariku2662
Ай бұрын
ገኒ እንወድሻለን ግን ከብዙ አመት በፊት ወተሽ ባልሽን አዋረድሽ ደግሞ አሁን ወተሽ ትቀባጥሪያለሽ ሰውየው ሲያወራ መወራጨቱ ጤነኛ አያስብለውም ሴት ተማሪ ያስቸግራል አንቺም አብደሻል አብራቹ እያበዳቹ ኑሩ አትጨቅበጭቁን ተከበሩ ስለናተ ምን አገባን ያንቺን ትዳረ መፍታት ለሽቀላ
@الياسالأمدي
Ай бұрын
ማነው እደኔ ደሥ ይላል
@TvifGhct
Ай бұрын
የሸሚዝክቁልfምነዉ እደሠኮራሥተዛነf
@ዓሳዲራየተይቲዩቱብ
Ай бұрын
በጣም ደስ ብልወኛል አብራችሁ ልጃቻችሁን አሳዲጉ❤❤❤❤❤❤❤
@dalyyaassefa2379
Ай бұрын
ልጆቻችሁን ባንዲራ የማሳደግ እናንተ እውነተኛ ፍቅር አላችሁ እኔ ሳያችሁ በጣም ነው የምታስለቁ ቤተሰቦቻችሁን በሙሉ ወዳቸው አሉ ጌታ ይባርካችሁ በጣም ደስ ብሎኛል
@Malat-uv1su
Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ዕልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤😢😢❤❤
@hidjind8081
Ай бұрын
❤❤❤
12:21
የገኒ ልጆች አስጨነቋት ከአባታችን ጋር እንድትታረቁ እንፈልጋለን... Genet nigatu seifu on ebs
Liyu Tube - ልዩ ትዩብ
Рет қаралды 280 М.
23:20
አርቲስት ገነት ንጋቱን ያስለቀሳት : HIV ያስያዛት አውቃለው | መምህር ታዬ ቦጋለ ያወጣው ሚስጥር | genet nigatu
hailex vibe check
Рет қаралды 129 М.
11:28
ТРЕШЕРМЕН СТРИМДА 1 VS 1 ШЫҚТЫМ! ТРЕШЕРДІ ОЙЫНЫММЕН ТАН ҚАЛДЫРДЫМ
EROOKA
Рет қаралды 89 М.
27:29
НУБ И ПРО СТРОЯТ ЗАЩИЩЕННУЮ ТЮРЬМУ ЗА 10 СЕКУНД / 1 МИНУТА / 5 МИНУТ В МАЙНКРАФТ БИТВА СТРОИТЕЛЕЙ
DakPlay
Рет қаралды 4,8 МЛН
0:36
ССЫЛКА НА ИГРУ В КОММЕНТАХ #shorts
Паша Осадчий
Рет қаралды 8 МЛН
27:49
МАҒАН НАЗАР АУДАРЛАР | bayGUYS | 26 шығарылым
bayGUYS
Рет қаралды 1,2 МЛН
11:06
የእኛ ቀናት #216 በፆም መያዣዉ ከልጄ ጋ ተጣላን::
የገኒ ቤተሰብ Reality Show
Рет қаралды 237 М.
11:26
እናቴም ተቆጣችኝ አይሆንም አለች... Genet nigatu | Geni's family
Liyu Tube - ልዩ ትዩብ
Рет қаралды 20 М.
32:51
ፍቅር #1 የእናትና አባቴ የፍቅር ታሪክ! “ብዙ ስህተት የሰራሁ ሰዉ ነኝ” /ክፍል 1/
Meklit Mulugeta
Рет қаралды 1 МЛН
25:59
የገነት ንጋቱ ባለቤት ከዚህ በፊት ያልተሰሙ ፈጽሟቸዋል የተባሉ ጉድ ወጣበት | genet nigatu
hailex vibe check
Рет қаралды 138 М.
15:24
ህይወቴ ድንገት ተለወጠ! | Adonay | አዶናይ
Liyu Tube - ልዩ ትዩብ
Рет қаралды 18 М.
1:10:25
ትዳራችን መመለስ ቢችል የእኔ እንባ ይመልሰው ነበር.. ሴት ካመረረች ከባድ ነው... ፍቅረኛዋም ሆነ ባሏ እጁን ከሰነዘረ እኔ እገለዋለሁ..#marriage
Seifu ON EBS
Рет қаралды 1,5 МЛН
17:51
የሚሊዮን ብር ጥያቄ || ትዕግስት ዋልተንጉስ || Tigist Waltenigus || Riseup Ethiopia || Child Trauma || Therapy
RiseUp Ethiopia
Рет қаралды 93 М.
55:16
እኔም በትዳሬ ውስጥ የግድ መወሰን ነበረብኝ!! አልጸጸትበትም!! #ETHIOBEST
Donkey Tube
Рет қаралды 887 М.
41:31
49 ዓመት የተደበቁት ፈረንጆች ወጡ ! የማርያም ታቦት ያለችው የእኔ መኖርያ ቤት ውስጥ ነው#london #orthodox #church #faith #2024 #uk
Donkey Tube
Рет қаралды 803 М.
10:37
ፍቅር እንደ አዲስ... ያልጠበኩት ሰርፕራይዝ! Genet nigatu seifu on ebs
Liyu Tube - ልዩ ትዩብ
Рет қаралды 194 М.
26:45
Самый Сильный Человек в Мире в Школе со Светой Кемер!
Морковь PRO
Рет қаралды 2 МЛН
12:50
От первого лица: Школа 4 🤯 ОПОЗОРИЛИ ШКОЛУ на ВСЮ СТРАНУ 😨 ВЫГОНЯЮТ со ШКОЛЫ ГЛАЗАМИ ШКОЛЬНИКА
Руслан Гладенко
Рет қаралды 1,8 МЛН
0:49
Ангел против Демона кто победит 😱
clab_33
Рет қаралды 1,6 МЛН
1:00
Белая королева | Сериалы | Ребекка Фергюсон
Vidosoman
Рет қаралды 1,2 МЛН
12:45
Мой парень исполнил мечту моей мамы
Моя анимированная история
Рет қаралды 764 М.
2:37:00
СБОРНИК НОВЫХ СЕРИЙ СЛЕД 2022 - Криминальные сериалы
ТелеРОМАН
Рет қаралды 248 М.
0:30
I WANT SUMO (Shorts Version)
FilmPop
Рет қаралды 50 МЛН