አርቲስት ሀጫሉ ሁንዴሳ ከኦኤምኤን ጋር ከደረገው ቃለ መጠይቅ ውሰጥ ተቆርጦ የቀረ ይዘት ተተርጉሞ የቀረበ

  Рет қаралды 181,577

EBC

EBC

Күн бұрын

Пікірлер: 301
@hanannita347
@hanannita347 4 жыл бұрын
ሃጫሉ፡ በጣም ጀግና ነክ አንተ አልሞትክም ብትሞትም፡ የውስጥህ ህንነው የተናገርከው እውነት ግን ባንተ፡ግድያ ጋዜጠኛው እጁ አለበት
@danimenkem5405
@danimenkem5405 4 жыл бұрын
ለመሞቱ ጋዜጠኛው መጠየቅ አለበት
@kibirechoramo2102
@kibirechoramo2102 4 жыл бұрын
በትክክል
@assefasida5291
@assefasida5291 7 ай бұрын
WANAW TELALAKIW ESU NEW EKO....ENDET ZEM TEBALE GIN.SOMETHING MUST DONE ON HIME.
@mekonnongoitom4342
@mekonnongoitom4342 4 жыл бұрын
ወይ ኦሮሞ መሆን ያንን የመሰለ ወርቅ ልጅ ያውም ጀግና አዎ ጀግና ሰው በፈሪና ባረባ ሰው ይሞታል ይባላል እኔ ባደኩበት አካባቢ ጨካኝ ፈሪዎች ሀጫሉ የኦሮሞ ጀግና ነው ዘላለምም ሲወሳ ይኖራል እሱን የገደሉ ከብቶች ለዘላለም እንደተሳቀቁና እንደተፀፀቱ እንዳለቀሱ ይኖራሉ እሱ ታሪክ ሰርቶ ሞቷል ምንም አይደለም ሁላችንም የሱን ሞት ተራ በተራ እየኖርን እንሞታለን ለማንም የማይቀር ፅዋ ነው ግን ሀጫሉ መኖር ነበረበት አላህ ነብሱን ይማር የኦሮሞ የልጅ ልጅ ከወሎ ራያ
@blakihereman5698
@blakihereman5698 4 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 ነብስ ይማር ቤተሰቦችህ ሊኮሩ ይገባል አንተ ኢትዮጵያዊ ሆነህ ነው የሞትከው 😭😭 ጀግና ነህ !!!!
@fanoabyssinia
@fanoabyssinia 4 жыл бұрын
ወደደም ተጠላ ሃጫሉ ሁንዴሳን የገደሉ በተለይ ድርጊቱን ያቀነባበሩ ጀዋር መሃመድ እና በቀለ ገርባ በሞት መቀጣት አለባቸው !!!
@abezuayele7645
@abezuayele7645 4 жыл бұрын
ይህን ቪድዮ ባየሁት ቁጥር በጣም የገረመኝ ነገር ቢኖር ተቆርጦ በህዝብ ጆሮ ያልተሰማውን እንዴት ኦነግ ሰምቶ ትላንትና ማታ በomn የተናገርከውን ሰምቻለሁ ብሎ በስልክ የዛቱበት ይህን ጥያቄ ለomn መጠየቅ እፈልጋለሁ ምክንያቱም ይህ ሚስጥር ያለው በእነርሱ እጅ ብቻ ነበር እና። እንዴት የገደለውን እያወቁ ነብሳቸው እረፍት ታገኛለች? ለእኔ የአጫሉ ሞት በእውነት የእግር እሳት ነው የሆነብኝ ምክንያቱም በገዛ በወንድሞቹ እራስ ወዳድነት እና አህምሮ መታወር ስለተበላ።
@arditube5698
@arditube5698 4 жыл бұрын
Abezu Ayele ልብ ማለት ያለብሽ ሊገድሉት እንደሚዝቱበት እኮ ከተናገረ ቆይቷል እነሱ ኦነግ ኦነግ ኤያለ በየ መድረኩ ኤንዲለፈልፋ ነው እርሱ ደግሞ ከማንኛውም የፓለቲካ ፓርቲ ነፃ ሆኖ ነው ሀሳቡን መግለፅ የሚፈልገው OMN ደግሞ የኦነግ ደጋፊዎች ናቸው ጃዋር ሜንጫ ተቀላቅለዋአል ሰለዚህ ለህዝቡ ቆርጠው አቅርበው ኦርጂናሉን ደግሞ ለኦነግ ይልካሉ ሁሉንም ኢንተርቢወወቹን ብታያቸዉ ሁሌም ቃሉ አንድ ነው እንደ ሜንጫ ለራሱ ጥቅም አይሮጥም በበዛ ላይ የኢንተርቢውን ቀቀን እንዲ ቀይሩለት ጠይቆቸው ነበር ግን እምቢ ሲሉት ላለማሰከፋት ብሎ ራሱን አጣ ሁሌም ጀግናየ ነው ነብሱ በሰላም ትረፍ
@aklilgezahegne6958
@aklilgezahegne6958 4 жыл бұрын
That's my question too?
@free-spirit-z6y
@free-spirit-z6y 4 жыл бұрын
Tirru asebeshal. Hod yifejjeuw belo malef.. Yesemanewun huluu mameen yelebeneem. Beteley Yemengist media. Enesum zenna siyanebbu kejjerbachewu yemiyaseferarachewu yikom yhonal. Gudi sedi ale yeethiopia sewu. Nebesun yimarrewu .Bezi lij mot hulum tekenakaj party wede prison tekettetu ahun sheno tewenejjele tadiya yehe mengist election kemanga yewedader?
@abezuayele7645
@abezuayele7645 4 жыл бұрын
@@free-spirit-z6y የመንግስት ሚድያ ያላመንኩ ታድያ ማንን ላምን ነው???? በአንድም ይሁን በሌላ መንገድ የእዚህ ወንድማችን ሞት ውስጥ የሚድያው አስተዋጽኦ ጎልቶአል ምናልባት ይህ ቪዲዮ ባይተላለፍ የኦሮሞን ጀግና ወጣት ባልሞተ ነበር። አጫሉን እንዲበላ ያደረጉት በገንዘብ ወይም በሌላ መንገድ የእነሱን ሃሳብን ስላልተከተ እና ድሮ ከተቃወምኩትን ጋር ሆኜ ህዝቤ አልበድልም ስላለ ብቻ ልጆቹን ያለ አባት እንዲህአድጉ አደረጔቸው።
@IsmiEthiopiaአብቹአባመላ
@IsmiEthiopiaአብቹአባመላ 4 жыл бұрын
በቪድዮው ላይ የተሠማነው ዛቻ የተገኘው ከ OMN ሳይሆን ነብሱን ይማረውና ከሀጫሉ ስልክ ላይ የተገኘ ነው ብልፅግና ያለ ማስረጃ አይከስም። ብልፅግና ለምንወዳት ኢትዮጵያ!!!!!!!!
@andenetter5593
@andenetter5593 4 жыл бұрын
Wow!! አስተዋይ ጀግና እንዲሀም ታሪክ ሰርቶ ማለፍ አለ ።
@kibirechoramo2102
@kibirechoramo2102 4 жыл бұрын
ሀጫሉ እግዚአብሔር ከቤተሰብህ ጋር ይሁን ልጆችህን እግዚአብሔር ያሳድጋቸዉ
@Tg-es1bz
@Tg-es1bz 4 жыл бұрын
You was and you will be my hero young brother 💪💪💪💚💛❤️RIP 😭😭😭😭😭one and only one Ethiopia 💚💛❤️✅✅✅✅
@anitakassa6019
@anitakassa6019 4 жыл бұрын
💪💪💪💪Alp😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏🇪🇹👈🙏🏼
@meti-mf2tb
@meti-mf2tb 4 жыл бұрын
You were not" you was"😂😂😂😂
@makyamakya6175
@makyamakya6175 2 жыл бұрын
😡😡😡😡
@getahooymaren5616
@getahooymaren5616 4 жыл бұрын
እስቲ ተዉት ይረፍበት ያሳዝናል ምስኪን ።እግዚያብሔር በቃ ይበለን !!
@bitania7657
@bitania7657 4 жыл бұрын
የኔጌታ ነፍስህን ይማረው እየዞረ የሚያየው ነገር ልብ ይነካ
@abbyassefa7777
@abbyassefa7777 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ነብስህን በአፀደ ገነት ያኑር ምን ይባላል ሮጦ ያልጠገበ ገና ብዙ ሊሰራየሚችል ቆራጥና ጀግና ሰው ነበር አጫሉ በተጨማሪም ለኦሮሞ ወጣቶች ብዙ የሚማሩበት ሰው ነበርሥልጣንና ገንዘብ የራባቸ ባንዳ መንደርተኞች ጅግና ወንድማችንን ህይወቱን ቅጠፉት የኦሮሞ ወጣት ከአጫሉ ሞት ጀርባ የተሸረበውን ፓለቲካዊ ሴራ አይተህ ሰምተህ ለግለሰቦች የሥልጣን ጥም መጠቀሚያ እንዳትሆን ቆም ብለህ አስብ ለሀገርህና ለቤተሰብህ እንዲሁም መተኪያ ለሌላት ሂዎትህ ዋጋ ስጥ ሌላው በመንጋ ወጥቶ መሰረታዊ ተቋማትና ድርጅቶችን ማውደም ለዚች ደሀ ሀገር ሌላ ድህነትን መጨመር ነው ድህነትና ረሀብ ሲመጣ ደግሞ የመጀመሪያው ተጠቂ እራስህ እንደሆንክ አውቀህ ቆም ብለህ አስብ ::
@ritagashaw7188
@ritagashaw7188 4 жыл бұрын
አይ ጆዋር አተ አረመኔ አፈር ብላ የልጁን ኢተርቪው ለኦነግ ሸኔ በድብቅ ልካችሁ አስጠቆራችሁት በይፋ ያወጣችሁት ኢተርቪውማ አማራን ሚያቆሽሽ ነበር ምን አይነት ጨካኞች ናችሁ ግን ፈጣሪ ያንተን ልጅ ያለ አባት ያስቀረው ፅዋው ይድረስህ እደ ሀጫሉ ልጆች
@ሣሪነኝ-ኸ2ፐ
@ሣሪነኝ-ኸ2ፐ 4 жыл бұрын
ደግሞ እዚህ ሲያወራ አጫሉ ከሗላ እየዞረ የሚያየው ነገር አለ ይመስለኛል ከሓላው የሆነሰው እያስፈራራው ይመስላል
@አላህሆይዝርያዬንአብዛልኝ
@አላህሆይዝርያዬንአብዛልኝ 4 жыл бұрын
ማን ያስፈራራዋል እዛማ አይችሉም ማስፈራራት ምን ስለሆኑ
@zuzuzuzu6414
@zuzuzuzu6414 4 жыл бұрын
እውነሽን ነው የቆመ አለ መሰል
@የጀበሉወዳጅከወደወሎ
@የጀበሉወዳጅከወደወሎ 4 жыл бұрын
ሰዉ መጣ አልመጣ እያለ መሰለኝ ጋዜጠኛዉን አምኖት የሆዱን ነዉ ያወራዉ ካስገደለዉ መችም ሰዉ አይደለም
@የጀበሉወዳጅከወደወሎ
@የጀበሉወዳጅከወደወሎ 4 жыл бұрын
ሰዉ መጣ አልመጣ እያለ መሰለኝ ጋዜጠኛዉን አምኖት የሆዱን ነዉ ያወራዉ ካስገደለዉ መችም ሰዉ አይደለም
@ቅድስትሶልያና
@ቅድስትሶልያና 4 жыл бұрын
እዉነት ነዉ ከካሜራ ጀርባ የሚስፈ ራራዉ አለመሰለኝ
@tsehayregassa6853
@tsehayregassa6853 2 жыл бұрын
ሃጬ ወንድሜ ለኔ የመጀመሪያ ሃቀኛ ነህ እግዚአብሔር አምላክ ሁሌም ከእውነት እና ከእውነተኛ ጋር ይሁንልን!! እግዚአብሔር የደምህን ዋጋ ቶሎ ይክፈልህ!!
@siedhusen3758
@siedhusen3758 4 жыл бұрын
አትብሽቁ ሀጫሉ ከቀብር ውጥቶ የገደሉኝ እነሱ ናቸው ቢልም ጥፍኞቹ አያምኑም
@ኢትዮጵያብርሃን
@ኢትዮጵያብርሃን 4 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል በኢትዮጵያ ውስጥ ያሉት ሰይጣን ሰዎች ለክፉ ነገር አንድ ሆነዋል::ለመልካም ነገር አንድ ለመሆን መስዋዕትነት ስለሚያስከፍል ሁሉም ኢትዮጵያዊ ይህን እኩይ ተግባር አውግዞ መቃወምና መከላከል ይኖርብናል::
@pepetsegaye2641
@pepetsegaye2641 4 жыл бұрын
ትልቅ ሰው አጣን ገዳዬቹ ፈጣሪ የ እጃቸውን ይስጣቸው ፡፡፡
@dinagoddinagod7463
@dinagoddinagod7463 4 жыл бұрын
ምን ጠቀሙሕ ኦነጎች ገደሉህ እሱም ፈረታል እየተገላመጠ ነበር ጋዜጠኞዉ እራሱ ወጀለኞ ነው
@helenhailmichael6955
@helenhailmichael6955 4 жыл бұрын
እውነት በጣም ፈርቶ ነበር ከጎን ሚያስፈራራው ሰው ነበር መሰለኝ
@ቅድስትሶልያና
@ቅድስትሶልያና 4 жыл бұрын
እዉነት ነዉ ዞር ዞር ይላል ከካሜ ራጀርባ ችግር አለ
@Yoseph96
@Yoseph96 4 жыл бұрын
Thank you. The truth hurts. He seemed so uncomfortable during the interview. He clearly said that “if I was neutral. If I had supported OLF, I would not have been in this trouble”. It is very clear that Jawar, OMN, and TPLF have set him up together with Gibts.
@fevenn1888
@fevenn1888 4 жыл бұрын
This breaks my heart ☺️😌 He was so honest , bright and truthful!! In Ethiopia speaking truth always has consequences . Gone too soon 😢😢😢
@ביטודדבקלה
@ביטודדבקלה 2 жыл бұрын
እነሱ እንኳን አሉ አንድ ነገር ያልሰሩ ፈጣሪ የጃቸውን ይስጣቸው ነፍስህን ባአፅደ ገነት ያኑረው የኔ አባት😭😭😭😭😭😭😭🥰🥰🥰🥰
@sofitube6115
@sofitube6115 4 жыл бұрын
ጀዋር እና በቀለ ገረባ በሞት መቀጣት አለባቸው ። ስንቱን ንፁሀን ህዝብ ነው የፈጁት ። ፍትህ ለሚስኪኑ ህዝቤ ። ሞት ለጠላት 🔞 👎
@eilham2682
@eilham2682 4 жыл бұрын
ጀዋር ሲገድል አይተሻል ሸይጣን እሬሳው ሳይመረመር ለምን ባስቸኮይ ይቀበራል ደሞም የሞተበት ቦታ አድስ አበባ ይቀበር ብሎ ባለ ገዳይ ነው ትያለሽ አላህን አፈሪም የካሀድ ተባባሪ
@oromiyabirthoromo1916
@oromiyabirthoromo1916 4 жыл бұрын
አንቺ ስላልሽ የሚፈፀም ምንም የለም ጀዋርን ለቀቅ እሺ በተረፈ ስንቱ የተሰቀለው በደርግ በወያኔ ጊዜ የዛሬው ትውልዶች ስናጠናቸው ድራማ ተሰርቶባቸው ነው የተዘበራረቀ አሳብ ስላለ ወንጀለኛው ይረጋገጥ በደንብ
@umuemiran489
@umuemiran489 4 жыл бұрын
አንችን በሞት ይቅጣሽ አንች መሀይም
@umuemiran489
@umuemiran489 4 жыл бұрын
አንችን ብሎ ሙስሊም ጁሀር ለሀቅ እንጅ ለውሸት ለማስመሰል አይችልም ፊትለፊት ይናገራል ተንኮልና ሸር እንደሰው ከጀርባ አይሆንለትም ያመነበትን ነገር ማንንም ሳይፈራ ፊትለፊት ይናገራልጅ አንዳንች ቡዳ አይደለም በሙስሊም ስም ምቀባጥሪ ቀባጣሪይ ምኑ ይገባሻል በጭፍን ሰውን ምጠይ
@ፈራህ
@ፈራህ 4 жыл бұрын
እረ ሶፋ አላህን ፍሪ ጀዋር ሙስሊም ወንድምሽ ነዉ ሲገድል መች አየሽ
@zuzuzuzu6414
@zuzuzuzu6414 4 жыл бұрын
ጀግናነህ ሃጫልዬ ይቅጠፋቸውና ቀጠፊህ 😭😭😭😭
@abelabebe3117
@abelabebe3117 4 жыл бұрын
ኢንተርቪው ሲደረግ የከደው ነገር አለ ሲጠይቅ በተደጋጋሚ ወደ ጀርባ ያይ ነብር ሌላው መጠይቁ ሁሉም ንግግር ሳይለቀቅ ሸኔ ቀደሞ ነው የሰማው ወይም OMN ለሸኔ መርጃ ይሰጣል።
@mariaabdissa2986
@mariaabdissa2986 Жыл бұрын
ቆይ ጋዳዩ ታይዛ እንዴ?
@zizimoha8064
@zizimoha8064 4 жыл бұрын
እኔ የገረመኝ ሀጫሉ ያለው ከቄለም ወለጋ ከተለያዩ ቦታዎች ደውለውልኝ እባክህን ከቻልክ ከሀገር ውጣ ማን እንደምገልህ አይታወቅም ማለት እኮ ምክር እንጂ እንገልሀለን ማለት አይደለም የተቀረፀ ድምፅ ከዛ በሀላ መልቀቅ እንዴት የOMN የተቆረጠ ልባል ይችላል? የህዝብን እይታ ወደ ፈለጋቹት አቅጣጭ ለመውሰድ ይመስላል
@eilham2682
@eilham2682 4 жыл бұрын
በነሱ ትርጉም ነው ቢዋሽም ልክናመልክ አለው
@firomyabera7725
@firomyabera7725 4 жыл бұрын
@@eilham2682 ምንም አልዋሸም እውነትን የሚያወራ ልጅ ነው ቋንቋ ተማሪ አቦ
@Binybini
@Binybini 4 жыл бұрын
ከቄለም ወለጋና ከአከባቢው የተደወለለት የገዳዮችን ምስጢር በቅርብ የሚያውቁ: የመገደል እቅድና ውይይታቸውን የሚያውቅ ሰው ነው:: መካሪው ሙሉ መረጃ አለው ማለትነው:: ይህ መረጃ ከመንግስት አፈትሎኮ ቢወጣ ተናጋሪው መረጃ ሊያገኝ የሚችለው ከፊንፊኔ ከድህንነት ቢሮ አከባቢ ነው:: ሆኖም እንዴት Omn ይህን አንኳር ወሳኝ መረጃ ቆርጦ ያወጣል ተባባሪ ካልሆኑ?
@zizimoha8064
@zizimoha8064 4 жыл бұрын
@gossiet ያን ያሉት ሀጫሉ obn ላይ ቀርቦ መንግስትንና ሸኔን ተችቶ ለህዝቡ ድምፅ ድምፅ ስለሆነ(በመሀል እየተጎዳ ያለው ህዝቡ ነው) ከሁለቱ እሱ ከተቻቸው ማን እንደ ምገለው አይታወም ስለዝህ የደወሉለት ሰዎች ከቻለ ከሀገር እንዲወጣ አሳሰቡት ስለሚወዱት ይህን ገልብጠህ ለመጠቀም መሞከር ያሳፈራል
@የጀበሉወዳጅከወደወሎ
@የጀበሉወዳጅከወደወሎ 4 жыл бұрын
ትክክል አሁንም ቢሆን ኦነግ ዛተብኝ(አስፈራራኝ) አላለም! ወለጋ ላይ ኦነግ የብልፅግና ደጋፊዎች ያላቼዉን እናንተ ናችሁ የጠቆማችሁን ብሎ ሲገል ነበር በተመሳሳይ ብልፅግና የኦነግ ደጋፊዎች ያላቼዉን ሲገል ሲያስር ሲደበድብ ነበር ሁለታችሁም መመርመር አለባችሁ!! ኦነግና ብልፅግና በገለልተኛ ቡድን መመርመር አለባቼዉ!!!
@alsae2044
@alsae2044 4 жыл бұрын
ነፍስ ይማር. እፍፍፍፍ
@arditube5698
@arditube5698 4 жыл бұрын
የኔ ወንድም ሁሌም ጀግናየ ነህ ምትህ ከባድ ቢሆንም ሰለ እውነት ነው የሞትህው ሜንጫም (ጃዋርም)ዘላለማዊ ሰው አይደለም ሁሌም ሁሌም ሰላንተ ሰሰማ ያመኛል ገዳዩችህም መሰሎቸው እንጅ ሰላም የላቸውም የሰው ደም አያሰተኛም
@lemlemanulodelamo6990
@lemlemanulodelamo6990 4 жыл бұрын
ኦሮሚያ ክልል የኢትዮጵያ ባልዲራ ለምን አይሰቀልም እዉነት የኢትዮጵያን ሰላም ሚትፈልጉ ከሆነ
@oromiyabirthoromo1916
@oromiyabirthoromo1916 4 жыл бұрын
ዘለሽ ኦሮምያ ላይ ፊጥ ከምትይ ትግራይ ሱማሌ ደቡብ ላይ ለምን አይሰቀልም አትይም ብትይም አይሳካልሽም ማንም እሺ አይልሽም ለማንነቱ የሞተው ስንቱ ንፁሀን ለባንዲራው ለማንነቱ ነው ገና ፠ሰማይ እስኪነካ ከፍ ፠አድርገን እናውለበልበዋለን የኦሮሞ መለያ የሆነውን በኦሮሞ ክልል
@ritagashaw7188
@ritagashaw7188 4 жыл бұрын
እኔ በጣም ሚገርመኝ ነገር እሄን እየሰሙ እኳን በውጪ ሀገር የሚኖሩ የኦሮሞ ልጆች አሁንም አብይ ነው ያስገደለው ይላሉ በሙሉ ልብ ሰው ከአይኑ እና ጆሮው በላይ ማንን ያምናል እራሱ ሀጫሉ እየተናገረ እየሰማን ነው እኮ እዴ ምንም እንኳን አብይን ብትወዱትም ብጠሉትም ግን እየመረራችሁ ቢሆን እውነቱን ዋጡት
@wenishetwenishet4145
@wenishetwenishet4145 4 жыл бұрын
አይይይይይይይይይይ በሬ ካራጁ ይዉላል የተባለዉ እዉነት ነዉ እጅግ በጣም ልብ ይሰብራል ዉንድማቸዉ ነው ለምን ገደሉት ለሰዉ ልጅ ሞት የሰዉ ልጅ አይመኝም ምን አለ ያፈራቸዉን ቡቃያ ልጆቹን ብያሳድግበት ደም ጠጣችሁት የዱዳ የልጆቹ አምላክ ይፍርድባችዉ እናተም ነገ የዘራችሁትን ነው የሚታጭዱት ልጆቹን እግዚአብሔር ያሳድግለት የወንድማችንን ነብሰ በገነት ያሳርፍልን
@SUNSHINE-hg5oz
@SUNSHINE-hg5oz 4 жыл бұрын
ኡፍፍፍ አንተ ብላቴና ሞትህ ያንገበግባል ጋዜጠኛው ጣቱን እየቀሰረበት በጥላቻ በቁጣ ነው ሚጠይቀው ገዳይም ሟችም የራሳቸው ስለሆኑ እውነቱን መቀበል አልፈለጉም ያው ገዳዩን ከእስር ለማስፈታት ነው ግን አንዴ ቀና ብሎ እንዴት እንደካዱህ ባየህ የኔ ወንድም ነብስህን ይማረው
@oromiyabirthoromo1916
@oromiyabirthoromo1916 4 жыл бұрын
ዓቢቹ እባክስ ስማው በአጫሉ አጥንት ስጋ እንይዝካለን 27:35 / 29 :35
@ሁሉበእርሱሆነ-ኈ6ቀ
@ሁሉበእርሱሆነ-ኈ6ቀ 4 жыл бұрын
😭😭😭😭😭ነብስህን ይማርው አይ ኢትዮጲያየ ደና ህዝብ አልወጣልሽ ብሎ ቀር
@ethiopiaethiopia3217
@ethiopiaethiopia3217 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር የስራችሁን ይስጣቹ ነብሱን በአፀደ ገነት ያኑርልን
@MebrateRasho
@MebrateRasho 9 ай бұрын
ንጹህ ሰው፣ ንጹሁ ኢትዮጵያዊ፣ ሀጫሉ 😍😍 😢😢
@menenbiru8493
@menenbiru8493 4 жыл бұрын
እኔ ቢመቸኝ ጋዜጠኛውን በሽጉጥ ብገለው ይወጣልኝ ነበረ!!! ለምን ቢባል በትክክል ይህን ይመስል ልጅ ወጥመድ ውስጥ አስግብቱ ሊያስገድለው እንድትሆን ያስታውቃል
@Tim1-n5g
@Tim1-n5g 4 жыл бұрын
Welcome back. Pls more news.
@saidbeshir3154
@saidbeshir3154 4 жыл бұрын
የጠላቴን ጥላት በአድር ባይ ወዳጀ አገኘሁት ወንድምህን ያስገደለ ክፉ ሰው አንተንም አይምርህ !
@ethiopiawiethiopiawi7410
@ethiopiawiethiopiawi7410 4 жыл бұрын
Share it to everyone with all ethnic languages please!
@tsehayregassa6853
@tsehayregassa6853 2 жыл бұрын
በመሰረቱ ይህ ጋዜጠኛው መለቀቅ አልነበረበትም በደንብ ተዘጋጅቶ ነው ያናዘዘው
@teddydaneli2479
@teddydaneli2479 4 жыл бұрын
ጀግናው
@salahaddinhussein6937
@salahaddinhussein6937 4 жыл бұрын
1. መጀመሪያ ከተላለፈው ሙሉ ቪዲዮ እምብዛም ልዩነት የለውም፡፡ የተቆረጠው ክፍል መሰረታዊ የይዘትም ሆነ የትርጉም ልዩነት የማያመጣ ነው፡፡ 2. የተመረጡና የተቆራረጡ ሀሳቦችን አንድ ላይ በመሰካካት የቃለ ምልልሱን ይዘት/መንፈስ ሌላ ትርጉም ለማስያዝ ተሞክሯል :: 3. በጠቅላይ አቃቢ ህግ እንደተነገረው የግድያ ማስፈራሪያዎች ሲደርስበት እንደነበር የሚገልፅ ንግግር አንድም ቦታ የለም፡፡ ይልቁኑ ሌሎች ህይወቱ አደጋ ላይ ስለሆነ እንደሚጨነቁለትና ከሀገር እንዲወጣ ምክር እንደሰጡት ሲገልፅ በቀጥታ የዛተበት እንደሌለ በግልፅ ተናግሯል፡፡ 4. ዛቻ አካሂዷል የተባለው ሰው ከሀጫሉ ጋር ያደረገው ምልልስ/Dialog ወይም ንግግር የለም (ለብቻው ተቀድቶ እንዲገባ የተደረገ ቢሆንስ? )
@rosea10s17
@rosea10s17 4 жыл бұрын
ወይ አጋሬ ስቱን ጀግና አጣሽ ምሳሌ እና ሰአራን እና አባቻውን እና ስማኛው እሄው
@DaniGebru-u4f
@DaniGebru-u4f 3 ай бұрын
ከዚ interviwe ከወጣ ይመስለኛል ካልተሳሳትኩኝ
@hirutarega1571
@hirutarega1571 2 жыл бұрын
ነብስ ይማር ጀግና ነህ !!!!
@najat3099
@najat3099 2 жыл бұрын
ይገረማል ነብስ ይማር
@ፈትያዩቱብ-ረ3ሰ
@ፈትያዩቱብ-ረ3ሰ 4 жыл бұрын
ያረብ
@nebber3428
@nebber3428 4 жыл бұрын
ሃቀኛ ሰው እድመው አጭር ነው፨ምንም አይደለም ስምህ ይኖራል ።ገዳዮች ግን በየቀበሮ ጉድጋድ በጨላማ ይኖራሉ ።
@Like-xj4fr
@Like-xj4fr 4 жыл бұрын
ሀጫሉ ወደ ኃላ ዞር እያለ የሚያየው ምንድነው የፈራ ይመስላል ጀዋር ሲቀረጽ ከኃላ ያለ ይመስላል
@እግዚአብሔርይቅርባይነው
@እግዚአብሔርይቅርባይነው 4 жыл бұрын
ይሄን ሰምተው ፣ የሀጫሉን ገዳዮች ያላወቁት ፣ ኦነግ ሸኔ ፣ ጃዋር ፣ በቀለና ወያኔ ብቻ ናቸው።
@አገሬኢትዪጽያ
@አገሬኢትዪጽያ 4 жыл бұрын
በትክክል ምንም አንጠራጠርም የሚገርመኝ ኦሮሞ እንዴት ሞኝ ይሆናል ይንን ነክቶ አይቶ መከፋፈሉን ቢያቆሙ
@oromiyabirthoromo1916
@oromiyabirthoromo1916 4 жыл бұрын
ጀዋርን ከነዚ ውስጥ አውጪው በቀለ ባይገድለው እንኳን በቁማችን የገደለን ነው መቀሌ በመመላለስ ከአጂ ነው የኦሮሞን ደም አስፈስሶ የከዳን ይሁዳ
@umuemiran489
@umuemiran489 4 жыл бұрын
ጁሀር ባንች አፍ አይጠራም ጁሀር ከተንኮልና ከሸር የጠራ ነው ፊትለፊት ይናገራልጅ እንደሰው ከጀርባ ተንኮል አይሸርብም ማንንም አጐዳም
@የጀበሉወዳጅከወደወሎ
@የጀበሉወዳጅከወደወሎ 4 жыл бұрын
አይተሻል??እኔ የመንግስት ወሬ አላምንም በንፁሃን ላይ ስንት ዶክመንተሪ ሲሰሩ የነበሩ መርማሪዎች ዛሬ ቢያወሩ አልሰማቼዉም
@fatumaside7888
@fatumaside7888 4 жыл бұрын
በቃ የገደሉት እነ በቀለ ገርባ ናቸው
@oromiyabirthoromo1916
@oromiyabirthoromo1916 4 жыл бұрын
አጫሉ አጫሉ አጫሉ ኦሮሞነቴን በመስዋት ሰጠኝ ልክ እንደ አቡነ ጴጥሮስ የጣልያኑ ንጉስ አጫሉ ኡንዴሳ ዘላለም በልባችን ትኖራለክ የጀግኖች ጀግና የበላክ ይበላ
@destamamo4895
@destamamo4895 4 жыл бұрын
ለምን ሙግት አለው ይህ በጠም ተዘገጅቶቸው ነው ቃላ መጣያቅ የምለውን ቀርቶ የሙግት ብሎ ለምን ጀመርው ይህማ ኦኤም እርሱ 100 እጀቸው አለበት እግአምለክ የውድ ወንድማችን አጫሉ ደም ይፍርድ
@abrhammengesha5250
@abrhammengesha5250 4 жыл бұрын
Egziabher nefsehen yemarew betama neber yemwedh ( yamdenkeh )
@absereselama9908
@absereselama9908 4 жыл бұрын
በሬ ካራጁ ማለት ይሄ ነው:: 🙆🙆🙊🙊
@Hayat-vp7eu
@Hayat-vp7eu Жыл бұрын
😂
@geneamha7584
@geneamha7584 4 жыл бұрын
Very sad, He shoud not diy! R.I.P from Eritrean.
@AhmedHusen-lo6wq
@AhmedHusen-lo6wq 6 ай бұрын
ጉዮ አላህ ይግደልህ
@naimahassan3881
@naimahassan3881 4 жыл бұрын
እነዚ. ወር በል ዎች. በሉት. ኤሄንን. ጨቅለ. ወይ. ሀገሬ
@sofiaahmad3529
@sofiaahmad3529 4 жыл бұрын
ፅፈኞቹ ባዶቹ የግብፅ ተላላኪዎቹ እደሆነ አሁንም ድራማ ነው እያሉ ነው ይህ አባባላቸው ደግሞ አብረው መክረው ነው ያስገደሉት
@helenhailmichael6955
@helenhailmichael6955 4 жыл бұрын
ያሳዝናል በጣም ነፍስ ይማር ሌላ ምን ይባላል
@wultageste538
@wultageste538 4 жыл бұрын
Welcome Ebc
@donpetros8285
@donpetros8285 4 жыл бұрын
አሁን ሰው ጠፍቶ እነዚህ ግሞች ይህንን ጀግና አስፈራሩ፣ አስፈራርተዉም ገደሉት ። ዋላጋ አማኑ ማና ቡቤቲ ሂርካቹ ዋያ ። ሳሮታ ሃዳ `. . . ዋቃ ቱ ቤካ ።
@freemedanalemmedanalem3802
@freemedanalemmedanalem3802 4 жыл бұрын
እየዞረ የሚያየው ነገር ልብ 💔 የኔ ጀግና አልሞትክም ሑሌም ❤️ ነሕ
@ahlamalhydr9764
@ahlamalhydr9764 Жыл бұрын
የኔ ጀግና😢😢
@MuhammadAsif-fr4rq
@MuhammadAsif-fr4rq 4 жыл бұрын
Oh really sorry for you guys really
@samsam-z3s4r
@samsam-z3s4r 5 ай бұрын
Uuuuf 😢😢😢😢 zarem seyeke lebe yesberli
@azizamiko2577
@azizamiko2577 4 жыл бұрын
ሲቀጥል ለአምሮት ተብየዋ ለምን ወደ አል ታየችምሰየ ስለዚህ ሆን ተብሎ ነው የተላከችው እሱም ሀቅ ነው የተናገረው
@Samrawit1921
@Samrawit1921 2 жыл бұрын
ምነው ዝም ብለክ ተመሳስለክ ብትኖር ለልጆችክ ስትል ይሄ ፖለቲካ ሸርሜክስ ነው
@serkalemmihiretu
@serkalemmihiretu 4 жыл бұрын
መሀል ቤት ግን እሱ ተጎዳ ምስኪን
@fjzfgud8649
@fjzfgud8649 4 жыл бұрын
Mengest joharen ena bekele gerban wede ferd bat setwsd le ashbary meketach le hachalu kebr ena le shashmena hezb kebr sebal yena johar ije bekatana metaser albet wenjelgnoch nachew
@hassensherif6681
@hassensherif6681 4 жыл бұрын
ሀጫሉ በለ ሚድያውን የፈራ ይመስላል የሆነ ነገር እማ አለ።
@ኤርትራዊወርቂናይእስራኤል
@ኤርትራዊወርቂናይእስራኤል 4 жыл бұрын
በጣም ኣስተዋይ ነህ
@yishakmekonenn
@yishakmekonenn 6 ай бұрын
ሀጫሉ ጀግና ነክ አልሞትክም
@biresanyiigottaa9796
@biresanyiigottaa9796 4 жыл бұрын
እስቲ ዝም ቢላቸው አት ቀበጥሩ ምንም አልተቆረጠም የተላላፊ መልሳቸው አትቶርጉሙ
@halimayusof8818
@halimayusof8818 4 жыл бұрын
ዝበሉ ምድረ በልቶ ካጅ
@ZEMEDE1281
@ZEMEDE1281 6 ай бұрын
He was telling the truth but cost him his life. Very sad 😢
@helenhailmichael6955
@helenhailmichael6955 4 жыл бұрын
ከጎን ሚያስፈራራው ሰው ነበር መሰለኝ ፈርቶ እስር ይዞራል
@currentaffairs7323
@currentaffairs7323 4 жыл бұрын
Walta ,what is eczema and dr taye
@moaanbessa6295
@moaanbessa6295 4 жыл бұрын
Rest in peace my hero !
@marthagoshu8042
@marthagoshu8042 4 жыл бұрын
እግዘብሔር የዚህን ልጅ ደም ይበቀላችሁ እርስ በርስ ሳትስማሙ እንዴት ስልጣን ትፈልጋላችሁ ጀዋራውያንና ኦነግ እዝብ ለመጨረስ?መቼም አታገኙም
@SabaKurke
@SabaKurke 17 күн бұрын
😢😢😢
@fatumababu3860
@fatumababu3860 2 жыл бұрын
አይወንድምሀጫሉ😢💔
@danimenkem5405
@danimenkem5405 4 жыл бұрын
ለመገደሉ ይሄ ቃለ መጠይቅ ተጠያቂ ነው
@free-spirit-z6y
@free-spirit-z6y 4 жыл бұрын
Yhe interview adragii belelaam wekettawi yehageritu chigir metertter metteyek alebet, nechhi kodda chamaa adrgo egruun end setoch atelalefo bemekemettu
@moaanbessa6295
@moaanbessa6295 4 жыл бұрын
What are the dislikes for? Man, there really are some strange people breathing and walking among us, you know
@tigisttube9383
@tigisttube9383 4 жыл бұрын
😭😭😭
@እርዳኝዬኔሚካኤልሆይያንተ
@እርዳኝዬኔሚካኤልሆይያንተ 4 жыл бұрын
Ano gubadhe kaa hadhoo koo maaluman siif godha egaa 😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@situunafcaalayesuskomasrat9891
@situunafcaalayesuskomasrat9891 4 жыл бұрын
Uffffff hundumaa kenyaa gubee haceen😭😭😭dhugaasa waqaayoo haa basuu osoon gazexe saa arguu badhee
@zmzam1113
@zmzam1113 4 жыл бұрын
ኡፊፊፊፊፊይ ልቤ ደማ ዘሬ
@LEYKUNHAILEKEBEDE-ij8zr
@LEYKUNHAILEKEBEDE-ij8zr Жыл бұрын
The only brave I have seen legend of my life
@abidafadiso
@abidafadiso 4 жыл бұрын
Abiy must go
@ተጨላ
@ተጨላ 4 жыл бұрын
*#ሀጫሉ** ከ ኦነግ ሸነ እና ከወያኔ የፖሎቲካ ሉዪነት የለውም ሁለቱም ፈደራሊስት ሀይሎች ናቸው ችግራቸው ጥቃቅን የተክነክ ነው በዋነው መሰረታዊ ፖሎቲካ በፈደራልም ስርዓት ይስማማሉ የሚገድሉበት ቅንጣት ታህል ምክንያት የላቸውም ምክንያቱ ሀጫሉ ፈደራሉስት ነው የሀፅይ አቢይ አህመድ የውሸት ድርሰት ድራማ ነው ገደሉት የሚለው ገዳዩ ጠላቱ የነፍጠኛ ስርዓት የአሀዱ አስመላሽ 7ኛው ኑጉስ ነው የአቢይ አህመድ ሞጉዚት ተላላኪ ነው#*
@free-spirit-z6y
@free-spirit-z6y 4 жыл бұрын
Hachalu nefs yimar. OMN ye jawaar kehonr. Hachalu ke jawaar yeteleye amelekaket neberewu. Erasu endalewu ene jawaar ke hewehat megenajjetachewun altesemamabetem. Endeteredahut Hachalu ye jawaar guadajjam degafiim alneberem. Hachalu endeet eshi belo le interview wede omn hede? ?? Bemin asamenut?
@tg-mz8mz
@tg-mz8mz 4 жыл бұрын
ይሄን ቪድዬ አይተህ አሁንም ፀጋዬ አራሳን ህዝቄልንና አሉላን ምታምን ደነዝ ሁላ .. የ ሀጫሉ ደም ይፋረዳቹ :: Good job EBC , and Abiy Government,exposing this mess soon . Thanks !
@ahlamalhydr9764
@ahlamalhydr9764 Жыл бұрын
አጨ እውደሀለሁ 💔💔 አንተ ብትሟት ታሪኮችህ አይሞትም 😢😢😢😢😢😢😢
@فاطمهامان-ز6ي
@فاطمهامان-ز6ي 2 жыл бұрын
Hacce kotaa sabaa guddaa❤️
@ፍርየየዋግሺሞቹፈርጥተገኜ
@ፍርየየዋግሺሞቹፈርጥተገኜ 2 жыл бұрын
ምስኪን እዛ እራሱ ዘወር ዘወር እያለ ያያል አላመናቼውም 😭😭😭😭
@oromiajiimaabajiifaroromia6208
@oromiajiimaabajiifaroromia6208 4 жыл бұрын
AllAH nabsiikiin bajenet yanuriik acceeekoooo😭😭😭😭😭😭😭😭😭!!!!ALCHALKU ACHALUN MAXAT!!!
@mitiktube7214
@mitiktube7214 4 жыл бұрын
Uuufffffff 😭😭😭😭☝️☝️☝️☝️
@ተጨላ
@ተጨላ 4 жыл бұрын
*#ፊንፊኔ** የኦሮሞ ክልል ዋና ከተማ ና አካል ናት የሚያስተዳድራት የኦሮሞ ክልላዊ መንግስት ብቻ ነው ባህሉም ቃንቃም ያዳብራል በፊንፊኔ#*
@rayatube5831
@rayatube5831 4 жыл бұрын
ዋይ!! ባይዘዌ ስንቱን አስጨረስክ
@mikeOslo
@mikeOslo 4 жыл бұрын
justice will prevail soon!!!
@ድግልማርያምአማላጅናትየጌ
@ድግልማርያምአማላጅናትየጌ 4 жыл бұрын
አይ የማይሞት ሰው ሞተ ያሳዝናል
@mambarichneshweykeyoushbed2280
@mambarichneshweykeyoushbed2280 2 жыл бұрын
በሉክ
黑天使被操控了#short #angel #clown
00:40
Super Beauty team
Рет қаралды 61 МЛН
It works #beatbox #tiktok
00:34
BeatboxJCOP
Рет қаралды 41 МЛН
🛑 || አጥብቀህ ልብህን ጠብቅ | እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ  Aba Gebrekidan New Sibket  2024 #viral
1:51:18
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 987 М.
መለስ በራሱ አንደበት: Meles In His Own Words
9:00
Embassy Tube
Рет қаралды 891 М.
黑天使被操控了#short #angel #clown
00:40
Super Beauty team
Рет қаралды 61 МЛН