አርቲስት አምለሰት ሙጬ የሮክስቶን ሪል ስቴት የከፍታ አፓርትመንት ብራንድ አምባሳደርነት ስምምነት የፊርማ ስነ-ስርአት Maya Media Presents |

  Рет қаралды 32,506

Maya Media

Maya Media

Күн бұрын

#MayaMedia #ethiopia #ethiopianmusic
አርቲስት አምለሰት ሙጬ የሮክስቶን ሪል ስቴት የከፍታ አፓርትመንት ብራንድ አምባሳደርነት ስምምነት የፊርማ ስነ-ስርአት Maya Media Presents |
አዝናኝና አስተማሪ የሆኑ ቪዲዮዎችን ዘወትር ማክሰኞ እና እሁድ ለመመልከት / @mayamediaethio
የልብ ወግ በማያ ሚዲያ
Enjoy! Subscribe!
Instagram 👉 / mayaflicks
👉 / maya_digitalmedia
TikTok: 👉 vm.tiktok.com/...
Facebook፡ 👉 / ethio.maya

Пікірлер: 44
@LayilaLulu
@LayilaLulu 8 ай бұрын
🎉🎉❤ምርጥ ደርባባ ቆንጆ ጠንካራ ሴት አምለሰት እንኳን ደስ አለሽ መልካም የስራ ዘመን ይሁንልሽ ከመላው ቤተሰብሽ ጋር መልካም አዲስ አመት 🎉እረዥም እድሜ ከፍቅር ከጤና ጋር ተመኘሁልሽ ❤
@alemtsehaydesta1380
@alemtsehaydesta1380 8 ай бұрын
Amen yestat
@tiruworkhailu6423
@tiruworkhailu6423 8 ай бұрын
❤❤ የኔ ምርጥዬ ሞቼም ነው የምወድሽ ፣ ጠንካራ ጎበዝ የስራ ሰው ነሽ፣ ትችያለሽ ፣ እንኳን ደስ አለሽ ፣ የኔ ባህሏን ሀገሯን ወዳድ ኢትዮጵያዊት ❤❤🎉🎉🎉
@helenlemma9018
@helenlemma9018 8 ай бұрын
እንኳን ደሰ አለሽ የኔ ቆንጆ መልካም የሰራ ዘመን እወድሻለሁ
@MDARIF-rh4cd
@MDARIF-rh4cd 8 ай бұрын
ንግስታችን እንኮንደስአለሽይገባሻል❤❤❤❤
@WondwosenKuru
@WondwosenKuru 8 ай бұрын
እሰይ ደስ ይላል ይመቺሽ የተባረክሽ የተከበርሽ የተወደድሽ ከነ ወድ ክቡር ባለቤትሽ ከነመላ ቤተሰቦችሽ ፈጣሪ ይጠብቅሽ ልጆቻችሁን በፀጋ በሞገስ በእውቀት ባርኮ ቀድሶ ያሳድግላችሁ እንዲሁ በአርአያነታችሁ በትዳራችሁ በሀይማኖታችህ በፅናት እስከሞት በከፍታ ያኑራችሁ የተሰጣችሁና ያላችሁ ይባረክ የጎደላችሁን የሚያስፈልጋችሁ ይጨመርላችሁ ይብዛላችሁ የምትወዷት የምታከብሯት የኢትዮጵያ አምላክ ልዑል እግዚአብሔር በሰላም በፍቅር በጤና በደስታ በክር ያኑራችሁ !!! ለፍቅር ለትዳር አርአያ ምሳል ናችሁና እንወዳችኋለን እናከብራችኋለን!!!
@hawiroth9237
@hawiroth9237 8 ай бұрын
እግዚአብሄር ይጠብቅሽ ለመስራት ጎበዝ ጠንካራ መሆንሽን ባደንቅም አምለስት ትልቅ ፀሎት ያስፈልጋል ወጥመድ አይሁንብሽ ከክፍ የጠብቅሽ እርፍ ብለሽ በራስሽ ቆመሽ በሰላም ቆሎም ቆርጥመሽ ልጅችሽን ብታሳድጊ በነፃነት መልካም ነበር❤ ምክንያቱም አብዛኞው የሃገራችን ቤተሰቦቻችን ለልጆቻቸው እዳ ጥለው መሄድ የተለመደ ሆንዋል።
@ephremhailu4744
@ephremhailu4744 8 ай бұрын
Great
@ዜድነኝየወልድያዋ
@ዜድነኝየወልድያዋ 8 ай бұрын
የኔ አምለ ሽጋ ❤❤❤❤❤❤ስውድሽ
@fitsumasmelsh5621
@fitsumasmelsh5621 8 ай бұрын
Congratulations ❤❤
@nestibornagaininchrist8284
@nestibornagaininchrist8284 8 ай бұрын
የኔ ልዩ ሴት
@TerseyTersey
@TerseyTersey 8 ай бұрын
እንካን ደሰ አለቨ መልካም ሰራ
@tigistdires9064
@tigistdires9064 8 ай бұрын
እንኳን ደስ አለሸ❤❤❤❤❤❤❤
@elfignmedia
@elfignmedia 8 ай бұрын
አሁን ነው ቤት መግዛት 💚💛❤️
@lubabahussain671
@lubabahussain671 8 ай бұрын
ስወድሽ
@battykebede5485
@battykebede5485 8 ай бұрын
Congratulations Ami 🎉
@Kalkidan727
@Kalkidan727 8 ай бұрын
Congrats🎉🎉🎉🎉
@yemaryamlij7242
@yemaryamlij7242 8 ай бұрын
አንድ ቀን ባገኝሽ ምኞቴ ነው።ግን መቼ ነው?😢
@Yesh-ux2ii
@Yesh-ux2ii 8 ай бұрын
ሁለየም ንግሥት ነሺ
@suzantlke7177
@suzantlke7177 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@SahdaEderese
@SahdaEderese 8 ай бұрын
Anchi mogesam melkam ye sira gize yehunlesh
@meseretrefera2664
@meseretrefera2664 8 ай бұрын
One day I will be እዳንቺ I know he he take time but I be
@tesfayemesselu6390
@tesfayemesselu6390 8 ай бұрын
Keep praying 🙏
@medhanitniggusa9057
@medhanitniggusa9057 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤cingera
@btbt4487
@btbt4487 8 ай бұрын
❤❤❤❤🎉🎉
@MilliyenAbiy
@MilliyenAbiy 8 ай бұрын
Yigebatal jegnit
@elda554
@elda554 8 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@ragehshow5499
@ragehshow5499 8 ай бұрын
Rock stone???
@nunubelete8142
@nunubelete8142 8 ай бұрын
😏 " ባለጌን ካሳደገ የገደለው ፀደቀ " 😞🤯😶
@tewodrostaddy-cj1rj
@tewodrostaddy-cj1rj 8 ай бұрын
ይህቺ አለሌ ደሞ እዚህ መጣች በቃ እዩኝ እዩኝ እዩኝ ነው በቃ አይበርድላትም።ቴዲ ያስወልዳል እንጂ አያበርድም።
@MdAlauddin-yj8nz
@MdAlauddin-yj8nz 8 ай бұрын
ክክክክክክክክክክክ
@LubabaImaam
@LubabaImaam 8 ай бұрын
ቅናት እንደዚህ ያደርጋል ደግሞ የወንድ ቀናተኛ ነህ ምቀኛ
@tewodrostaddy-cj1rj
@tewodrostaddy-cj1rj 8 ай бұрын
@@LubabaImaam እኔ በአለሌ በየአደባባዩ እዩኝ እዩኝ በምትል ቁሌታም ሻፋዳ አልቀናም።ቴዲ ያስወልዳል እንጂ አያበርድም እባካችሁ ወንዶች ተባብረን እናብርድላት።የማትታይበትን ሚዲያ ጠይቁኝ።ሜካፕሽን ሙልጭ ብለሽ ታጥበሽ፣የፈረስ ጭራውን ከፀጉርሽ ላይ አውልቀሽ እራስሽን ሆነሽ እንይሽ ኮተታም፣በተቻለሽ መጠን በየሚዲያው ላይ አታሽካኪ።
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 8 ай бұрын
የዶሮ ጭንቅላት ከዚህ አስተሳሰብ የተለየ የለውም አባት እነ ብርክቲን አይደለም እኮ ያየከው የሴት ልክ ያላትን ሴት እንጂ 😊😊😊😊
@tewodrostaddy-cj1rj
@tewodrostaddy-cj1rj 8 ай бұрын
@@blackhabeshawit5954 እድሜ ልክሽን ለሀብታም እንደአሽቃለጥሽ ዘመንሽ አለቀ።አቃጣሪ፣አለቅላቂ
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 8 ай бұрын
ንግሥቷ 💝ሁሌም አምላክ ይባርክሽ 💝የንጉሳችን ዉድና ምርጧ ሚስት 💝👌
@User1-qp3vq
@User1-qp3vq 8 ай бұрын
Hey you guys you have to build a good quality standards not like China and turkey’s standards , cos of earthquakes
@እግዚአብሔርእውነተኛዳኛነ
@እግዚአብሔርእውነተኛዳኛነ 8 ай бұрын
,,ትህትነዋ ያስደንቀኛል🎉,,
iPhone or Chocolate??
00:16
Hungry FAM
Рет қаралды 37 МЛН
Ozoda - Lada (Official Music Video)
06:07
Ozoda
Рет қаралды 10 МЛН
Worst flight ever
00:55
Adam W
Рет қаралды 24 МЛН
The Joker wanted to stand at the front, but unexpectedly was beaten up by Officer Rabbit
00:12
Viral Video of a Man's Crazy Job Interview
16:02
Darryl Vega TV
Рет қаралды 1 МЛН
iPhone or Chocolate??
00:16
Hungry FAM
Рет қаралды 37 МЛН