አርቲስት ታዴ በልዩ ሁኔታ ተሞሸረ

  Рет қаралды 26,477

christian tube ክርስቲያን ቲዩብ

christian tube ክርስቲያን ቲዩብ

Күн бұрын

Пікірлер: 182
@rb2782
@rb2782 Жыл бұрын
የምንወድህ ወንድማችን ታዴ እንኳን ደስ አላችሁ የእግዚአብሔር በጎ ስጦታዎች ሁሉ ይብዛላችሁ, ታዴ በአንተ ብዙ ተጠቅመናል.እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካቹ 🙏🏽🙌🏾❤❤❤
@tsigebungul2150
@tsigebungul2150 Жыл бұрын
እንኳን ጌታ እየሱስ ረዳችሁ መልካም ጋብቻ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@yeshiabebe8992
@yeshiabebe8992 Жыл бұрын
ታዴ በጣም እንወድሀለን!!! መልካም ጋብቻ!!!!! ለዘላለም ተባረኩ!!!!!!!
@kebelegese4034
@kebelegese4034 Жыл бұрын
ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን እልልልልልልልልልል ደስ ብሎኛል የተባረከ የትዳር ዘመን ይሁንላችሁ
@Zezu480
@Zezu480 Жыл бұрын
ጋብቻ መልካም ነው:: እንኩዋን ደስ አላችሁ:: ሁለት ጥያቄዎች ለታዴ: 1- የታቀፍህበት ህብረት የለህም ወይ ይህን ትልቅ የእግዚአብሔር ሃሳብ በህይወትህ ስትወስን እንደ ክርስቲያን ለምን በቤተ ክርስትያንህ አልሆነም? 2. ካንተ ትውልድ ብዙ ይጠብቃል እና ይህ ለትውልድ ምን ትምህርት ሊሰጥ ይችላል ብለህ ታስባለህ:: ብሩክ ነህ::
@haileyesusdemessie9552
@haileyesusdemessie9552 Жыл бұрын
Congrats Tadde, am so glad praise God 🙏🙏🙏 Thanks for sharing Christina tube. Stay blessed 🙏🙏🙏
@Mom2023new
@Mom2023new Жыл бұрын
ወገኖቼ፣ ከዓመታት በፊት ነው፣ ጌታ በራዕይ አንድ ነገር አሳየኝ፣ በጣም ሰፊ በሆነ ምድረ በዳ ላይ ብቻዋን ተቀምጣ ፊቷን ወደ ሰሜን በማድረግ፣ ሰውነቷን የምትታጠብ ሴት በርቀት ሆኜ በመገረም ተመለከትኩ፣.ይህቺም ሴት ደፋር፣ ለምንም የማትጨነቅና ፈቃዷን ብቻ የምተፈጽም ሴት እንደሆነች አስተዋልኩኝ፣ እርሷም አንድ ትንሽ ልጅ አላት፣ ወደ እርሷም ሲሮጥ እያለ፣ አንድ የሚያምር የጂንስ ጃኬትና ሱሪ የለበሰ ቀይ ሰው የምታደርገውን ነገር ሁሉ ስላልወደደላትና ስለተጠየፈ፣ ህፃኑ እንዳይነካት ሲል በፍጥነት ይደርስና፣ በትከሻው ላይ ተሸክሞት ሄደ፣ የልጇ አባት ባሏ እንደሆነ ገባኝ፣ እርሱም ደግና ርሁሩህ ሰው ስለሆነ፣ በተደጋጋሚ ዞር እያለ በአዘኔታና በርህራሄ አይኖቹ ቢመለከታትም፣ እርሷ ግን ከመታጠብ ውጪ በዙሪየዋ እንኳን ምን እንዳለ የማትመለከት በንቀት የተሞላች ሴት እንደሆነች አስተዋልኩኝ ፣ የጌታ መንፈስም እንዲህ አለኝ፣ይህቺ ሴት፣ ኃጢዓትን በኃጢዓት ላይ እየጨመረች ያለች የዚህ ዘመን ቤ/ክርስቲያን ናት፣( እኛን የዘመኑ ክርስቲያኖችን ነው!!)ህጻኑም ልጅ ለቤ/ክ. የተሰጠ ራእይ ነው፣ ባሏ የቤ/ክ. እራስ የሆነው የራዕዩ ባለቤት የናዝሬቱ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ነው አለኝ፣ የጌታ ስም የተመሰገነ ይሁን፣ ወገኖቼ፣ እኔና እናንተ በንስሐ ወደ ጌታ እንመለስ!! ወደ ቃሉ እንመለስ፣ እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ።
@manwonduwolde1842
@manwonduwolde1842 Жыл бұрын
ክብር ሁሉ ለአምላካችን እና ለአባታችን ለእግዚአብሔር ይሁን !!!
@tsedaleworku9364
@tsedaleworku9364 Жыл бұрын
ጌታ ይባረክ ለዚህ ያበቃችሁ እህት ወንድም ባይኖር ጌታ ሁሉንም ይሆናል እንኮን ደስ አላችሁ ተባረኩ
@Hdkgufjhf1234
@Hdkgufjhf1234 Жыл бұрын
የወንድማችንን ስልክ የምታውቁ ብትልኩልኝ ደስ ይለኛል። እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክ ደስ ብሎኛል
@LamlamWejra
@LamlamWejra 6 ай бұрын
አገኘሽ እህቴ
@aviya5907
@aviya5907 Жыл бұрын
እግዛብሄር ይመስገን በልጆችም ይባርካችሁ ❤❤❤❤❤❤❤
@mekeletyegeta6145
@mekeletyegeta6145 Жыл бұрын
እንኳን ደስ አለ ወንድሜ ታዴ ቀሪ ዘመናችሁ ህይወታችሁ ትዳራችሁ ይባረክ🎉🎉❤❤❤
@tamratbiru2377
@tamratbiru2377 Жыл бұрын
Wow Tadya enkuon gata lezeh ken abekachuo 🎉🎉tebarkuo ❤❤❤❤❤❤❤❤
@samrawitdereje7566
@samrawitdereje7566 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን መልካም የትዳር ዘመን
@betelhemgirma9736
@betelhemgirma9736 Жыл бұрын
እንክዋን ደስ አላቹ መልካም ጋብቻ 👰🤵🎉🎉🎊🎊🎊🎊💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐
@meazamitiku5121
@meazamitiku5121 Жыл бұрын
እሰይ አልልልልልልል ይሄን በማየቴ እግዚአብሂር ይመስገን!!!! ታዴና ፍርዬ ቀሪው ዘመናችሁን እግዚአብሔር ይባርክላችሁ.መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላችሁ !!!!!
@eyobtesfu-ml9ud
@eyobtesfu-ml9ud 7 ай бұрын
congratulation artist tade teacher of generation god bless you may God expand your ministery
@kukulu99
@kukulu99 Жыл бұрын
ውይይይ ሁለቱም በጣም ነው ደስ የሚሉት እግዚአብሔር ትዳራቸውን ይባርከው
@sanialula1174
@sanialula1174 Жыл бұрын
❤❤❤እሰይ እንኳን ጌታ እረዳችሁ ዘመን ዘላለማሽሁ በቤቱ ይለምልም
@tekabekaman1159
@tekabekaman1159 Жыл бұрын
ታዴ መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ ....
@dufufdjdjf7527
@dufufdjdjf7527 Жыл бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 እልልልልልልልል እልልልልልልልልል yeradachhu geta yibarakh❤❤❤ malkam gabcha
@yeabsiraabraham3613
@yeabsiraabraham3613 Жыл бұрын
እልልልል ጌታ ይባረክ ሮሆቦቶች ታዴ ተባረኩ መልካም የትዳር ዘመን
@user-ev9dp5tf3
@user-ev9dp5tf3 Жыл бұрын
አንካን ጌታ ኢየሱስ ይሁን Wowooowwowowowowoow❤️❤️አግዚአብሔር ይጠብቀች ሁ
@HanaSeyoum-j8g
@HanaSeyoum-j8g Жыл бұрын
Congratulations 🎉🎉🎉Tade . Our God is really faithful hallelujah 👏👏👏 !!!
@lily-qz4mm
@lily-qz4mm Жыл бұрын
Congrats brother, we love!! You are very talented. You’re one of the main reasons why I watch these great movies to be honest.
@betelhemayele1618
@betelhemayele1618 Жыл бұрын
Wow እንኳን ጌታ ረደቸው❤❤❤❤ ደስ ብሎኛል እንኳን ደስ አላችሁ ❤❤❤❤❤❤❤
@hanadaniel5585
@hanadaniel5585 Жыл бұрын
ታዴ እንኳን የስ አላቹ መልካም ጋብቻ ይሁንላቹ ወገኖቼ
@tsidutaye1285
@tsidutaye1285 Жыл бұрын
Sweet God bless your marriage and your ministry brother
@Sunem7
@Sunem7 Жыл бұрын
ታዴ እንኳን ደስ አለህ ጌታ ትዳራችሁን ይባርክ እሰይ እልልልልልል🎉🎉🎉🎉🎊🎉🎊👏🙏🙌
@tagesechtesema6195
@tagesechtesema6195 Жыл бұрын
❤❤እንኳን ደስ አለህ ታዴ congratulations 🎉🎉🎉 እግዚአብሔር የትዳር ዘመናችሁን ይባርክ❤ ነገርን ሁሉ በጊዜው ውብ አድርጎ ሰራው።
@አዳማናዝሬትአዳማ
@አዳማናዝሬትአዳማ Жыл бұрын
ታዲዬ መልካም ጋብቻ እንኳን ጌታ እረዳቹ ❤❤❤🎉🎉🎉
@እታየመዳምቅመም
@እታየመዳምቅመም Жыл бұрын
ክብር ለኢየሱስ ይሁን ቀሪውዘመናችህው ይባረክ
@እግዚአብሔርሉዓላዊ
@እግዚአብሔርሉዓላዊ Жыл бұрын
የተወደዳችሁ ቅዱሳን ወንድሞችና እህቶች እግዚአብሔር አምላክ ይባርካችሁ ❤❤ ታድዬ እንኳን ጌታ ረዳችሁ ዘመናችሁ የበረከት ዘመን ይሁንላችሁ❤❤
@asterhailu4188
@asterhailu4188 Жыл бұрын
እሰይይይይ እልልልልልል እንካን ደስ አላችሁ : ጌታ መልካም ነው 🎉❤️🎊🎁 መልካም የጋብቻ ዘመን ይሁንላችሁ
@Akotettube1
@Akotettube1 Жыл бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ መልካም የትዳር ዘመን 🎉🎉🎉
@trhastekle2543
@trhastekle2543 10 ай бұрын
ታዴ እጄግ የተወደደክ ብዙ የተባረኽንብህ ትሁት እንዃን ለዚ አበቃችሁ🎉
@helinatesfaye9947
@helinatesfaye9947 Жыл бұрын
ታዴ እኮ ባለትዳር ይመስለኝ ነበረ!!!!!ለምልሙልኝ ጌታ ሁሉን በግዜው ውብ አድርጎታል❤❤❤❤
@Rose-vw4gw
@Rose-vw4gw Жыл бұрын
እኔም❤
@yonaskifle7209
@yonaskifle7209 Жыл бұрын
I am happy for you both. Tade, you deserve, and God fulfil all your need in Jesus name. I served a lot from you. thank you.
@samibeyene-iq5hk
@samibeyene-iq5hk Жыл бұрын
Christian tube tebareku egiziabher yibarekachihu tebareku. kukukukuku
@thutthut4051
@thutthut4051 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይብስርካችሁ ሁላቭሁም ታዴ ዘመናችሁ ይባረክ ከጉልበትህ የምዎታዉ እንደ ጵሀዉሎስ የወንጌል አራማጅ ይሁን
@newlegend5929
@newlegend5929 Жыл бұрын
እልልልልልልልልእልልልልል በደስታ አስለቀሰኝ እንኳን ደስ አለክ ታዴ ፍርዬ 😍😍😍😘
@marylama7953
@marylama7953 9 ай бұрын
ዎው ደስ ሲል እግዚአብሔር እንድ ሳራአን አብህራሃም ትዳር yhunilachu❤️❤️❤️❤️👩‍❤️‍👩👩‍❤️‍👩👩‍❤️‍👩👩‍❤️‍👩
@strong1220
@strong1220 Жыл бұрын
እስከዛሬ አላገባም እንዴ🙄🙄 እንኳን ደስ አለክ ታዴ አዳሜ የት ነክ
@AnaAna-qy5jq
@AnaAna-qy5jq 10 ай бұрын
ታዴ ግን መጀመሪያ የመሰለኝ ፊልም ኦኦ ጌታ ሆይ እንኳን ደስ አላችሁ🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mozartbelachew298
@mozartbelachew298 Жыл бұрын
ታድዬ እንኳን ደስ አለህ እግዚአብሔር ይመስገን🎉🎉🎉
@tagesechtesema6195
@tagesechtesema6195 Жыл бұрын
ተባረኩ ትዳራችሁ እግዚአብሔር ይባርክ ይጠብቅ ❤
@nehemiah6931
@nehemiah6931 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ወንድም ታዴ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ኘ6ጠ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ኘ6ጠ 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ቀሪ ዘመናቹሁን ይባርከው እወዳቹሀለሁ
@shwithaile3179
@shwithaile3179 Жыл бұрын
እንኳን ደስ ኣላቹሁ። ታዴ እንወድሃለን🇪🇷
@amsaleworku139
@amsaleworku139 Жыл бұрын
Congratulations for your wedding
@elsaworkayehu382
@elsaworkayehu382 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ሁሉም ደስ ሲሉ ፍቅሮች
@LamlamWejra
@LamlamWejra 6 ай бұрын
ታዴ እኳን ጌታ እረዳህ ታዴ የትውልድ ልብ አሳረፈሀል የጌታም ልብ አርፎብሀልና ❤
@biniselam
@biniselam Жыл бұрын
ታዴ እንኳን ደስ አለቹ ከነባለቤትህ !!
@akberetberhe8799
@akberetberhe8799 Жыл бұрын
ታዲየ እንኳን ጌታ ረዳህ❤❤
@amsaleworku139
@amsaleworku139 Жыл бұрын
ለሠርጋችሁ እንኳን ደስ አለዎት
@hulegabriel5820
@hulegabriel5820 Жыл бұрын
የሀበሻ ልብስ እንካን ብትለብስ ምናለበት ታዳሚው በቁምጣ ስር ላይ
@aboneshweregasaboneshwereg6273
@aboneshweregasaboneshwereg6273 Жыл бұрын
እልልልልልጌታይመስገንዘመናችውይባክበልጆችተባረኩልን
@wodehord7063
@wodehord7063 Жыл бұрын
እንካን ጌታ ረዳችሁ ስለእናንተ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ በነገር ሁሉ ተባረኩ❤️💖❤️💐💐💐💯💯💯✅✅✅
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 Жыл бұрын
CONGRATULATIONS TO YOU DEAR BELOVED BROTHER TADSSE GEBRESELASSIE.
@betimesfen8796
@betimesfen8796 Жыл бұрын
እንኳን ደስ ያለችሁ ተባረኩ🎉🎉🎉❤❤❤
@tegsetteka5377
@tegsetteka5377 4 ай бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ የአብርሃም እና የሳራ ጋብቻ ይሁንላችሁ🙏❤❤🌷🌷🎁
@fetsumkidanne9679
@fetsumkidanne9679 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንዴት ዘገየህ ታዴ እንዴት? ያለፈው አለፈ አሁን ግን ደስታ ሆነ።
@askalekebede435
@askalekebede435 Жыл бұрын
በጣም ነው የምወይህ ታዴ እንኳ ጌታ እርዳህ መልካም የትዳር ዘመን ይሁንልህ
@saraabrha8617
@saraabrha8617 Жыл бұрын
Congratulations God bless your marriage .
@dtj4424
@dtj4424 Жыл бұрын
እሴይ እንኳን ደስ አለህ ገታ ይመሥገን
@adubadane7602
@adubadane7602 Жыл бұрын
Tebareku melkam ye gabecha zemin tadeyi deviyem enkuwani des alachew Yanet deseta new ke mushrochu telk golto metayew mekeniyatum betam ken ye habesha leje neh anet tebariku🙏🙏🥰🙏🙏
@EDWTUBE-b8s
@EDWTUBE-b8s 7 ай бұрын
እንኳን ጌታ ረዳህ በጣም ነው የምወድህ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤
@sameysamy5244
@sameysamy5244 Жыл бұрын
እንኳን ደስ አላችው ዘመናችው ይባሬክ
@fantujesusislord8474
@fantujesusislord8474 Жыл бұрын
woww እንኳን ደስ አለችሁ❤ ታዴ እስከ አሁን አለጋበም ማላት ነው ?
@AbigiyaKifletsion
@AbigiyaKifletsion 8 ай бұрын
Congratulations 🎉🎉🎉tade betam new makebrk mwedk tebarek
@Azt189
@Azt189 Жыл бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ ተባረኩ ❤🎉❤🎉
@jesusismylord1352
@jesusismylord1352 Жыл бұрын
Congratulations 🎉 both of you,abundant blessings 🙏🙏🙏🙏..
@amenbereket1305
@amenbereket1305 Жыл бұрын
መልካም ጋብቻ እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክ
@lebufgc6614
@lebufgc6614 Жыл бұрын
ጌታ ይባረክ🎉🎉🎉❤❤
@astersamuel6513
@astersamuel6513 Жыл бұрын
አይ ታዴ እኔኮ አሁንም ድራማ እየሰራ ነው የሙመስለኝ የንሩና ቀልዱ አይለይኝም ደግሞኮ. አውቆ የመሰለኝ እስከዛሬ ያላገባ አልመሰለኝም ግን የምር ነው ብቻ ታዴኮ በጣም ነው የምወድህ ተባረክልን ርዖቦቶች ሁላችሁም ተባረኩ
@sungetahun6311
@sungetahun6311 16 күн бұрын
💕💕💕Tebarkulign!!!!we love you ♥️♥️♥️🙌👍🤲‼️✝️👑🙏💥♥️🔥✝️♥️💥
@senaitbahta2938
@senaitbahta2938 Жыл бұрын
Kbr leyesus yhun enkan geta redachu zemenachu tdarachu lgochachu ybark eelelelel betam new des yalen💞💞🎊🎉🕊️🕊️🕊️
@Desu-z2j
@Desu-z2j 2 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@tsehayzeleke5976
@tsehayzeleke5976 Жыл бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ በጣም ደስ ብሎናል ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርካችሁ እሰይ ረጅም እድሜ ከጌታ ጋር!
@liyahilemariam
@liyahilemariam Жыл бұрын
Eywnt des yle geta ybrks I am so haapy I see rohabot art ministry thanks Lord
@merrysadiki6338
@merrysadiki6338 Жыл бұрын
Praise God.
@tesfaneshyohannis4871
@tesfaneshyohannis4871 Жыл бұрын
ጌታ እየሱስ ቀሪ ዘመናችሁን ይባርከው
@Jocy939
@Jocy939 Жыл бұрын
Congratulations brother
@jesusislord.9123
@jesusislord.9123 Жыл бұрын
Betam des yemilu kirstianoch geta zemenachun ybarik.
@kuwaitkuwait4611
@kuwaitkuwait4611 Жыл бұрын
አንኳን ደሰ አለህ ወንድሜ ዘመናቸዉ ይለምልም
@ermiasmoges2598
@ermiasmoges2598 8 ай бұрын
ጌታ እየሱስ ይባረክ ሁሉን ስላደረገ እንኳን ደስ አላችሁ
@bereketgetu1081
@bereketgetu1081 Жыл бұрын
ታዴ በ…….ጣም የተወደድክ የእግዚአብሔር ሰው እንኳን ደስ አለን
@showethio7583
@showethio7583 Жыл бұрын
ታዴ እስካሁን ምነው እግዚአብሔር እንኳን ለዚ ቀን አደረሳቹ
@almazababa4570
@almazababa4570 Жыл бұрын
Wowww. Getah.ukahni.irajdahki Ayizoki...wodime. Getah.alehe❤❤❤❤❤
@habeshawit2008
@habeshawit2008 Жыл бұрын
Tade congratulations 🎉 enkuan egziabher redah
@nadewnura1171
@nadewnura1171 Жыл бұрын
Praise Lord,my God bless you Marriage both
@getandalezeleke8220
@getandalezeleke8220 Жыл бұрын
Congratulations Tadewa ❤🎉
@The_animaw
@The_animaw Жыл бұрын
እግዚአብሔር ለኔም የፈጠረልኝን ይስጠኝ
@leulgebre76
@leulgebre76 Жыл бұрын
ጌታ ዘመናችሁን በነገር ሁሉ ይባርክ!!!
@Lili-yg4nm
@Lili-yg4nm Жыл бұрын
እንኩዋን ደስ ያላች ሁ❤❤
@tgjesustg2611
@tgjesustg2611 Жыл бұрын
Melkam ye tidar Zeman
@haimanotbelete
@haimanotbelete Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ📖💕❤️🙏
@selamademsung5995
@selamademsung5995 Жыл бұрын
❤እንኳን ጌታ እርዴችሁ
@TitiBlessed
@TitiBlessed Жыл бұрын
Congura
@ashebirtsegaye-xo2dl
@ashebirtsegaye-xo2dl Жыл бұрын
Congra 👌👌👌👌👌👌👌👌bro
አርቲስት ታዴ ስለሚስቱ እያለቀሰ ተናገረ
46:49
christian tube ክርስቲያን ቲዩብ
Рет қаралды 54 М.
Long Nails 💅🏻 #shorts
00:50
Mr DegrEE
Рет қаралды 17 МЛН
ሐዋዝ የሔደበት እውነታ ወጣ | ተሃድሶዎች ላይ ሴራ የሚሰራ ማነው?
8:36
christian tube ክርስቲያን ቲዩብ
Рет қаралды 19 М.