ግራ ቀኝ ምዕራፍ 2 - ክፍል 10

  Рет қаралды 110,654

EBC Entertainment

EBC Entertainment

Күн бұрын

Пікірлер: 148
@footballmenu
@footballmenu 4 ай бұрын
ማነዉ እንደ እኔ የዚ ሣምንት ግራ ቀኝ የቀረ መሰሎት ደብሮት የነበረ
@Keeulee2305ke
@Keeulee2305ke 4 ай бұрын
የቀረ ሠስሎኝ ነበረ ግን አላዘንኩም የማየውን ነገር ነበረ ብሎ መቀበል ይከብደኛል።
@tarikgashaw9322
@tarikgashaw9322 4 ай бұрын
Jyhhhh😢​@@Keeulee2305kejhuuuyggyu 2:29 😮
@destinykas
@destinykas Ай бұрын
ያው ቀረልህ ድብርቱን ቻለው
@amareSisay-wq5yu
@amareSisay-wq5yu 4 ай бұрын
የሚደንቅ ነው ሁሌም ፈገግታን ከቁም ነገር ጋር እማገኝበት ምርጥ ሲትኮም 👍
@Ethio-film
@Ethio-film 4 ай бұрын
ጀማሪ ነኝ ደምሩኝ🙏🏾❤️
@tesegaanley4072
@tesegaanley4072 4 ай бұрын
ኧረ ጓድ ሻ/ቃ አንድ ቀን እንኳን ለጠበቃው አጋዥ ይሁኑ😂😂😂
@Ethio-film
@Ethio-film 4 ай бұрын
ጀማሪ ነኝ ደምሩኝ🙏🏾❤️
@melakuteshome9669
@melakuteshome9669 4 ай бұрын
ድንቅ ትወና
@besu1219
@besu1219 4 ай бұрын
አይ ጊዜ መሥታወት ከ 1960 ጀምሮ ለ 56 አመት በአዋቂ ነን ባዮች እና በአላዊዎች እየተመራች እንሆ ሀገሬ ኢትዮጵያ የቁልቁለት ጉዞዋ እንደቀጠለ ነው ያሣዝናል ማን ይሆን የረገመን?
@hagere2204
@hagere2204 4 ай бұрын
Mujeliam Abiy Hager eyemera wedde kulkulet banhed new yemigermegn
@FuffChhc
@FuffChhc 4 ай бұрын
ማን እንደ ረገመን ምን አወቅነው😢አሁን ማ ባሰባት የሰዎ ልጅ እንደ ከብት እየታረደ በየቦታው የትኛው እርግማናችን እንደሆን አላወቅነውም😢
@unitedethiopia1348
@unitedethiopia1348 4 ай бұрын
ቀኃስ
@atrsawminichelferede1444
@atrsawminichelferede1444 4 ай бұрын
በትክክል
@MAFADConsult.
@MAFADConsult. 4 ай бұрын
@@unitedethiopia1348 lol
@BerhanuBazu
@BerhanuBazu Ай бұрын
እያስጠላቹን ነው ሺ ኣለቃ ፍረድ ለሁለቱም ይሰጥ ሁሌም ለኑጉሴ ቢቻ
@yanagsew2018
@yanagsew2018 4 ай бұрын
እኔ ሚገርመኝ የደርግ ስረአት ፍርዱ እንዲህ ከነበር መቶ ጊዜ መውደቅ ይገባዋል በተለይ እንደ አቃቤና ሻለቃ ዳኛ አይነት ሰዎች ከምር ከነበሩ ደርግ አሳፋሪ ስረአት ነበር
@Niguse-l7o
@Niguse-l7o 4 ай бұрын
ልክ እንደዚ ነበር
@lalazuku7848
@lalazuku7848 4 ай бұрын
ገጸ ባህሪያቱ ኣልፎ ኣልፎ የሚጠቀሟቸው ቃላት መቼቱን ኣይወክሉም። ምሳሌ ጠበሳ የሚለው ቃል በ ስልሳዎቹ ወይም በሰባዎቹ የነበረ የ ዓራዳ ቃል ኣይደለም። በመሰረቱ የፍርድቤትም የቋንቋ ኣጠቃቀምም ኣይደለም። ይታረም
@super12star
@super12star 4 ай бұрын
ትክክል ብለካል
@mohammedabdul-kader8771
@mohammedabdul-kader8771 4 ай бұрын
ይሄኮ የደርግ ጊዜ ዘመን ነው። በደምብ አርገን ሴት ጠብሰናል ጀንጅነናል እንጂ ምነው ጃል!
@Wonde.the.wonder
@Wonde.the.wonder 4 ай бұрын
በአንድ ታሪክ ብዙ ነገሮችን እንድናይ፣ እንድናሰላስል የሚያደርግ ድንቅ ትእይንት! በርቱ! እርግጠኛ ነኝ ያማ ቱማም ደስተኛ እንደሚሆን
@TesfawGiorgise
@TesfawGiorgise 4 ай бұрын
ታሪክን በአዝናኖት አስመስሎ መተወን😮
@Palacepluscaraccessories
@Palacepluscaraccessories 4 ай бұрын
ወይኔ ለቄ ለፎ😂
@AlemtsehayAkirso
@AlemtsehayAkirso 4 ай бұрын
ከይሲ ሽቅርቅር ወይኔ ለቄ ለፎ😂😂😂😂😂
@bamatube2745
@bamatube2745 4 ай бұрын
ወይኔ የትወና ብቃት❤
@BelaynManaye-bf1pt
@BelaynManaye-bf1pt 3 ай бұрын
ይህች ሀገር እስካሁን መቆየቷ ይገርማል።
@natyhome4347
@natyhome4347 4 ай бұрын
ጓድ ሻለቃ ዳኛ ሲመስለኝ ወስጦት የቀረ የመድፍ ባሩድ አለ መሠለኝ ሁሊም አስተሳሰቦት ግራ ነዉ ! ይታከሙ ስል መደምደሚያዬን አቀርባለዉ !!! አቃቢ ደሞ አታሽቃብጥ በሉልኝ በደርገኛ ✌️
@legeseasefa66
@legeseasefa66 4 ай бұрын
የሚደንቅ የመማር እና የእውቀት ጠል ቡድኖች አቅም ማግኘት ምን ያህል አዋቀዎችን እያሸማቀቀ እንደ ኖረ ያሳያል😮
@abejegoshu4064
@abejegoshu4064 4 ай бұрын
I love "ጓድ ሻ/ቃ "
@tigistmulugeta7074
@tigistmulugeta7074 4 ай бұрын
Chapter 3 should be about current government
@nuryahya4223
@nuryahya4223 4 ай бұрын
ይኑሩበት ።
@mulatzewdie1305
@mulatzewdie1305 4 ай бұрын
ጠበቃው ግን፥ የጓድ ሻለቃ ዳኛን ስስ ልብ መያዝ አልቻለም። ቀላል ነው። እኔ ልምከርህ፥ ስለ ሴት ልጅ ውበት፣ ስለ ውሽማና ስለ ውርስ ምሳሌዎቹን እያስደገፈ ቢያወራ ጓድ ሻለቃን ከዐቃቤው ነጥሎ አትሊስት በፍርደ ገምደልነት የሚጠፉትን ሰዎች በጥቂቱ መታደግ ይችላል። አስብበትማ 👍
@onetruth4649
@onetruth4649 4 ай бұрын
የደርግ አድናቂወች ይሄን ነበር እንደክብር ምታወሩት?😊
@josephabraham7788
@josephabraham7788 4 ай бұрын
Well come!
@Ethiopiafirst21
@Ethiopiafirst21 4 ай бұрын
Guad shaleka demo abezut hulem 100 aleka lay mechoh fair adelem
@TigistuHabtu
@TigistuHabtu 4 ай бұрын
በጣም የሚመቸኝ
@Gololsha
@Gololsha 4 ай бұрын
የካንጋሮ ፍርድ ቤት ከድሮም ነው እንዴ የጀመረን?
@Keladanba
@Keladanba 4 ай бұрын
welcome back hama tuma
@paulosasmamaw
@paulosasmamaw 4 ай бұрын
ይህ ህዝብ ይህንን ያክል መከራ ወርዶበት ነበር።
@ZerihunGirma-w4l
@ZerihunGirma-w4l 4 ай бұрын
Taxebe altaxbe be abyotachen laye mednwe meyamxawe(aye shaleqa)😂😂😂
@YAOMSAN
@YAOMSAN 4 ай бұрын
የተማረ ይግደለኝ 💯 አለቃ
@AshenafiFesseha
@AshenafiFesseha 4 ай бұрын
አድማ ማነሳሳት ራሱን የቻለ ክስ አለዉ ማረሚያ ቤት
@mebratgebre7554
@mebratgebre7554 4 ай бұрын
መቼ ይሆን ይቺ ሐገር ሰው ሁሉ እኩል የሚኖርባት ፍትህ የሰፈነባት ደም የማይፈስባት ዘረኝነት አድሎ ጉቦኝነት ርሀብ እርዛት ስደትና መፈናቀል ወዘተ የማይኖርባት የሚሆነው ይኸው እንግዲህ ከደርግ ጊዜ ጀምሮ እስከአሁን በዚሁ ወከባ ውስጥ እየኖርኩ ሞት ሊገላግለኝ ነው ደስታ እፎይታ እንደናፈቀኝ ምን ርግማን ይሆን የተደረገብን ?
@MikaelTamru-qh8yl
@MikaelTamru-qh8yl 4 ай бұрын
አይዞህ ወንድማችን በርግጥ በጣም ከባድ ህመም ነው ብዙ ሰው ልጅነትን ወጣትነትን ጎልማሳነትን እድሜን ሳንኖር እናረጃለን በጣም ያሳዝናል
@ephremwalelign9662
@ephremwalelign9662 4 ай бұрын
wow!...min aynet tewnet new gin
@naodbaba-rd6ik
@naodbaba-rd6ik 4 ай бұрын
Lemn tinant saylekek Notification sitebk neber
@seifutilahun1204
@seifutilahun1204 4 ай бұрын
ሁሌ የጎግል ትርጉም😂ሀራባናቆቦነው።
@EyuelKasu
@EyuelKasu 4 ай бұрын
እኔግን ሳስበው መቶ አለቃ ጠበቃ ላይ እና ጓድ ሻለቃ ዳኛ ላይ ፍረድ ባቸው ቢባል አስቡት???
@tewoderosadare
@tewoderosadare 4 ай бұрын
Wow, my favorite sitcom is back, i wish i would e public prosecuter like micky; 😋😋 👏👏🫶👌
@meklitmila8
@meklitmila8 4 ай бұрын
Arif nw ltasayun yefelegachhut hulu hulum malet ychalal beteley guadit brke, hule temesasay nat👌 and character bichemerlat elalew, lelaw gn Lmn yhen yahl dergen achelmen endnay tefelege, hule lemndnw tinishm yhun tru ngrochn degfen ke ahunu sreat gar yemandemrew, yhen yemiyayu twldoch lmn metfon bcha endiyayu ena endiyasbu tefelege..? Tru tarik mesrat yemifelg twld zemenn yawahdal yhe yegna ethiopian chgr honuala kezero mejemer bezero mabazat,...
@neba1034
@neba1034 4 ай бұрын
የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ በሙሉ 5k አስገቡኝ ስወዳችሁ 😍😍😍
@Abenezer12-ky6op
@Abenezer12-ky6op 4 ай бұрын
ትንሽ እውነት ብዙ ውሸት ምንም ቢሆን ስለደርግ አያቶቻችን ይነግሩናል ግን እንዲህ እውነትን ጭፍልቅ አድርገው ሲናገሩ ሰምቼ አላውቅም : ምንድነው ልትነግሩን የፈለጋቹት ..?
@dawityilmahabtemariam8013
@dawityilmahabtemariam8013 4 ай бұрын
I understand you. The theme is a depiction of what an authoritarian and communist government with out meritocracy is aimed at. I dont think it is historically focused theme but the depiction is quite right .... the case of stalin the case of cambodia...
@bereketbelay2685
@bereketbelay2685 4 ай бұрын
ፍትህ የት አለሽ?! ይህን ነገር የሀገራችን መሪዎች ይወርሱታል እንዴ?👂👂👀
@tesegaanley4072
@tesegaanley4072 4 ай бұрын
እውነት ግን እንደዚህ አይነት የፍርድ ዘመን ነበር??
@tebarekab4316
@tebarekab4316 4 ай бұрын
አይደለም ያኔ አሁንም አለ ቦታው ላይ እንዳትገኝ መፀለይ ነው እንጂ
@BitaMiki
@BitaMiki 4 ай бұрын
ለቄ ለፎ😂😂😂
@solomonjima2097
@solomonjima2097 4 ай бұрын
abet fird. yeneguad niguse desta degmo😂😂😂 Hager baltemare sew eji sitwedik masaya new. ketemare sheregnana kaltemare teketay Egeziabhier hagerachinin yitebikilin.
@atrsawminichelferede1444
@atrsawminichelferede1444 4 ай бұрын
ከመቼ ጀምሮ እንደሆነ አላውቅም ኢትዮጵያዊያን የአእምሮ ዝግመት ገጥሞናል
@Ethio-film
@Ethio-film 4 ай бұрын
ጀማሪ ነኝ ደምሩኝ🙏🏾❤️
@ድሉለፋኖነው
@ድሉለፋኖነው 4 ай бұрын
ካሁኑ ይሻላል መችም!!!
@EphrmDesibel
@EphrmDesibel 4 ай бұрын
መቼ ነው ግን መቶ አለቃው ሚያሸንፈው
@TadesseWamanueal
@TadesseWamanueal 4 ай бұрын
like አድርጉ ሚስቴ አምሯት ነው
@yidoibtj6811
@yidoibtj6811 4 ай бұрын
betam miyanaded wesane new shaleka dangaw ewneten kemefred yilek mengestachew endaywedk silu mayhon wusa nw miwesenut selezi wesanew lek adelem tekelekay tebeka yigbang meteyek alebet
@እዉነትተናገሩ
@እዉነትተናገሩ 4 ай бұрын
ሃማቱማ ወይንም ኢህአፓው እያሱ አለማዬሁ በዚህ በእናንተ ልክ ደርግን ጥላሸት የሚቀባ ሳታዬር የሚሰራ አልመሰለኝም! ሁላችሁም አሳፋሪ ናችሁ! ምንም እንኳን ሳታዬር ቢሆንም ቢያንስ እውነትን በጥቂቱ ቢሆን ትውልዱን አታደናብሩትም! እኔ የዘመነ ኢህድሪ የኢሰፓ አባል ነበርኩኝ የኢትዮጵያን አብዮት በዚህ ልክ ግን በተንሻፈፈ እሳቤ ለትውልድ መዋሸት ተገቢ አይደለም! ይታረም
@fitihzegeye5418
@fitihzegeye5418 4 ай бұрын
✅👋🙏👍❤️GIRA KEGN
@DawitSeyoum-ce7bo
@DawitSeyoum-ce7bo 4 ай бұрын
"ርሸና ክፍል" አልተጋነነም😅😅😅
@hiber3
@hiber3 4 ай бұрын
ደርግ ግን እውነት እንዲህ አላዋቂ ነበር እንዴ ጎበዝ?!
@Ethio-film
@Ethio-film 4 ай бұрын
ደምሩኝ🙏🏾❤️
@NimagaBehailuMeskele
@NimagaBehailuMeskele 4 ай бұрын
ከዚኀም ባልባሠ
@dawityilmahabtemariam8013
@dawityilmahabtemariam8013 4 ай бұрын
ጀነራልና መሀንዲስን የ8ኛ ክፍል ሻለቃ ሲነዳው ምን ይጠበቃል
@rahelalelegn6473
@rahelalelegn6473 4 ай бұрын
@@Ethio-filmኤጭ ምነው በየቦታው ማልቀስ
@MHHas-pp7db
@MHHas-pp7db 4 ай бұрын
ለቄ ለፎ 😊😊😊
@noahzero9549
@noahzero9549 4 ай бұрын
የዛሬዉ ትንሽ የለዘበ ነዉ
@meleket_media1986
@meleket_media1986 4 ай бұрын
የማላውቀው የኢህአፓ(እናቸንፋለን) generation ዛሬ ቢኖር እመኛለሁ!
@tewoldedulla4082
@tewoldedulla4082 4 ай бұрын
👏👏👏👏👏👏👏
@Qofer
@Qofer 4 ай бұрын
የደርግ ዘመን በዚህ ኢትዮጵያ ሰቆቃ ውስጥ በሆነችበት ሰዓት ማቅረቡ ለምን እንደሆነ አልገባኝም። በሚሰሩት ሰዎች ብቃት ብንደመምም በዲሞክራሲያዊ አሰራር ትመራለች በምትባለው ሀገር የአምባገነን ሁኔታ ለህዝብ መንገሩ ለምን ይሆን??? ሰዎች በዲሞክራሲ እሳቤ መብታቸውን እንዴት መጠቀም እንዳለባቸው የሚገልጽ ቢሆን አሁን ያለውን መንግስት መገዳደር የሚችል ትውልድ መፍጠር ይቻል ነበር
@benisembel6032
@benisembel6032 4 ай бұрын
ክክክክክ😢
@ManalebshArgaw
@ManalebshArgaw 4 ай бұрын
ለምንድነው እንደ ebs ማዘምኑት በተመሳሳይ ሰአት ልቀቁልን
@minyahelwolde6080
@minyahelwolde6080 4 ай бұрын
1ኛ ነው
@محمدامام-خ4ت
@محمدامام-خ4ت 4 ай бұрын
😂ለቄ ለፎ
@telahuntadesse2168
@telahuntadesse2168 4 ай бұрын
ሠላም ምነው አረፈዳቹ
@amtewTessema
@amtewTessema 4 ай бұрын
ሻለቃ ዳኛ ግን ኮሎኔ መንጌን መስሉኝ።
@frezera6381
@frezera6381 4 ай бұрын
አቃቤ በፊት ያስቀኝ ነበር አሁን ግን ያቆስለኝ ጀምሯል ለክርሱ ሲል ሰውን የሚያስገድል ጅብ ነው፡፡ ካድሬ መሆን ግን በእውነኛው አለምም በድራማም ያው አንድ ነው 🥲🥲
@solomonbekele4199
@solomonbekele4199 4 ай бұрын
ምንድነው ጠበቃው ላይ ሁሌ ተፅህኖ የሚደረገው በጣም እየደበረኝ ነው ምክንያቱም ድራማው ሳይጀመር ውጤቱ ሁሌም ይታወቃል እንዴት አንድ ጊዜ እንኳን ጠበቃው አያሸንፍም።ወይስ ይሄ ነገር በደርግ ጊዜ እውነት ነው የተከሰሱ ሁሉ ይፈረድባቸዋል ማለት ነው?
@meklitmila8
@meklitmila8 4 ай бұрын
Tkkl neh
@abrahambezu6188
@abrahambezu6188 4 ай бұрын
@Everything-df6gq
@Everything-df6gq 4 ай бұрын
It's getting boring list አቃቤ have win one time.
@YohannesK-di4rb
@YohannesK-di4rb 4 ай бұрын
የዛሬው ያበደ ነበር
@JoregTamrat
@JoregTamrat 4 ай бұрын
ፍረደ ገምድል ናቹ
@fasilmulatu9992
@fasilmulatu9992 4 ай бұрын
ይመቻቹ😂
@እስራኤልሆይስማጌታአምላካ
@እስራኤልሆይስማጌታአምላካ 4 ай бұрын
ቆይ መቼ ነው ሻ/ቃ ለጠበቃ የሚፈርደው 😂😂
@AhmedRedwan-lk5id
@AhmedRedwan-lk5id 4 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@andunyaa
@andunyaa 4 ай бұрын
አስር አለቃ እኮ ...ቀላል የሚባል አገልጋይ አይደለም ህግን በ ሥልጣን ካለው ታላቁ መሪያችን ወንበር ዝቅ እንዲያረግ ተመርጦ ህግን ከመሪያችን ወንበር በታች ቁልቁል ፈጥፍጦ ህግ ዝቅ ሲል በህግ አምላክ ብሎ የሚጮህን የህግ ከበላይነትን እንደ እምነቱ ባህል ያደረገን ህዝብ ከእምነቱ ለነጠለ ደም አፍሳሽ በፍርድ ቤት ህግን በ ጣቱን ቀስሮ ወየውልህ ብሎ ቢያስፈራራ ምስጋና እና ሹመት እንጂ ነቀፋማ አቢዮቱን ማፍረስ ነው::
@lamiabagiso
@lamiabagiso 4 ай бұрын
ለዚያ ነዉ ኢትዮጵያ የግፈኞች ምድር ናት የምንለው ።
@efoytabuche7282
@efoytabuche7282 4 ай бұрын
የአቃቤ ማምታታት እና ለአብዮቱ ማሽቃበጥ ይገርመኛል።።
@yaredgetahun9819
@yaredgetahun9819 4 ай бұрын
እስቲ 1 ቀን እንኳን ከወረዳ አስር ችሎት ተማሩ ነፃ ማድረግ አለበለዚያ ለተዘዋዋሪ ችሎት አትታጩም
@HH-nn7rd
@HH-nn7rd 4 ай бұрын
መቼ ነዉ ግን ሻለቃ ለመቶ አለቃ የሚፈርዱት?
@Alexybw-i4z
@Alexybw-i4z 4 ай бұрын
ለተዋናዮቹ ቃላት አጣሁ ለማድነቅ...
@andunyaa
@andunyaa 4 ай бұрын
አብዮቱን ታግለው የጣሉት ህግን በመልካቸው በአምሣላቸው ቀርጸው እያስመለኩን ነው::
@maab3792
@maab3792 4 ай бұрын
ለሰው ብሎ ሲያማ ለኔ ብለህ ስማ
@aminuhussen1
@aminuhussen1 4 ай бұрын
😓😓😓😓😓😓 የስሜታቸውን ፣ የፈለጉትን ነው የሚወስኑት ።
@SaronTamiru-g7j
@SaronTamiru-g7j 4 ай бұрын
Be dngay😂
@jujusleshi843
@jujusleshi843 4 ай бұрын
እየተወራረስን እዚህ ደረስን
@kaprino
@kaprino 4 ай бұрын
ወስላታ
@yoftahegsilasse4742
@yoftahegsilasse4742 4 ай бұрын
ተከሳሹ ግን ያሳዝናል በጣም
@MAFADConsult.
@MAFADConsult. 4 ай бұрын
ግሩሜ ሲያሳጣ? 1000 አለቃ!?
@danielmuluken4383
@danielmuluken4383 4 ай бұрын
እረ ደራሲው እንድ ክስ እኳን ነጻ አስወጣ የደርጉ መንግስት እንደዚህ መሀይም አይመስለኝም ታሪክ አታበላሹ
@eyasugensa
@eyasugensa 4 ай бұрын
የተጋነነ ነገር አለው ግን ከእውነት የራቀ አይደለም
@samuelsamuel5226
@samuelsamuel5226 4 ай бұрын
very nice
@senaydebabu8676
@senaydebabu8676 4 ай бұрын
its late
@HH-nn7rd
@HH-nn7rd 4 ай бұрын
አቃቤ! አቤት ምላስ🤦🏼‍♂️
@Zahia-g2s
@Zahia-g2s 4 ай бұрын
በጣም አጋነናቹት ሁሉም ደደብ አረከን ምንም ማናስብ
@Emblba
@Emblba 4 ай бұрын
14 ስለዘነጥክ ?
@adisfikir3502
@adisfikir3502 4 ай бұрын
😂ዘመናዊ አብይ ድራማ ድሮ በጥበበኞች ድራማ ዛሬ የብልጽግና መሸወጃ ማደነጋገሪያ ድራማ
@eyobaabush5954
@eyobaabush5954 4 ай бұрын
ጭራሽ ሰኞ
@fasilmulu9454
@fasilmulu9454 4 ай бұрын
አጀብ ነው የማሽቃበጥ ጥግ
@dagimneguse1923
@dagimneguse1923 4 ай бұрын
😅
@King-Loco1983
@King-Loco1983 4 ай бұрын
ትወናው እንከን የለሽ ቢሆንም ድርሰቱ ግን እየተበላሸ ነው፤ የቀድሞውን ስርዓት በአጠቃላይ ጭቃ መቀባት ተገቢ አይመስለኝም። የመጀመሪያው ምዕራፍ ውብ ነበር፤ ሁለተኛው ግን ....... ድርሰቱ ይታሰብበት።
@afeweld5291
@afeweld5291 4 ай бұрын
ተከሳሽ ሽቅርቅሩ አቶ ለቄ ለፎ (ለቄንጥ ለፎርም) እናቴ የልብስ መስፊያ ስንጀር ስለነበራት፣ ከመጋረጃና ከፍራሽ ልብስ በተቆራረጠ ጨርቅ ሱሪና ሸሚዝ ትሰፋልኝ ስለነበር ነው ። * የመታጠብን ጥቅም ለሰፊው ሕዝብ አስተምሮ ህዝቡ ውሃ እንዲጠይቅና በመንግስት ላይ ውሃ መጥፋት ለአመፅ በማነሳሳት የተከሰሰ ምስኪን ! ይህ ትውልድ በጀሪካን በውድ ለመግዛት ይጋፋል በውሃ ማጣት ይስቃል እንጂ መብቱን አይጠይቅ ቆፍጠን ቆምጨጭ ብሎ ለለውጥ አይነሳ ይልቁን በጎረቤት ሀገር ወጣቶች ቁርጠኝነት ይሳለቃል ወሬ ብቻ ! የጉድ ሀገር
@WonidmagegnGirma
@WonidmagegnGirma 4 ай бұрын
አበበ ባልቻ አንተን አይደለም እነምናውቀው አንተ አለምአቀፋዊ ህግ ባለሞያ ነህ ግን በዛ ዘመን የነበሩ ደንቆሮ ማሀይም ዳኞች ነበሩ ማለት ነው ፍሪደ ገምድል ፍርድ ሻለቃ ዳኛ እውነት በገኞት ኖሮ በሜንጫ ጆሮዎትን ነበር የምገመድለው።
@coc_esayasgidisa9487
@coc_esayasgidisa9487 4 ай бұрын
እሄ ደራሲው በዛ ጊዜ ያሳያቸው የነበረው ተግባር ሚገልፅ እንጂ ደርግ ወይም ወታደራዊው ስርዓት እንደዚህ የበሽቀጠ ስራ ላይ አልታየም ደራሲ ግን ኢሄ እንዲሆን ሳይመኝ አልቀረም
@amtewTessema
@amtewTessema 4 ай бұрын
ነውር በነውርነቱ መዘከር አለበት። የደርግ ነውር ከዚህ ይብስ ይሆናል እንጂ አያንስም
@storetmobile6455
@storetmobile6455 4 ай бұрын
These are too much exagurated and also far away from those days real life.Althuogh Dearge is criminal and killed a lot of people but not that much dum and ignorant.😄
@firezerasefa8197
@firezerasefa8197 4 ай бұрын
You should have stopped this thing at the end of the first season.
ግራ ቀኝ ምዕራፍ 2 - ክፍል 11
35:29
EBC Entertainment
Рет қаралды 116 М.
ግራ ቀኝ ምዕራፍ 2 - ክፍል 9
40:29
EBC Entertainment
Рет қаралды 117 М.
Мясо вегана? 🧐 @Whatthefshow
01:01
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН
Tuna 🍣 ​⁠@patrickzeinali ​⁠@ChefRush
00:48
albert_cancook
Рет қаралды 123 МЛН
小丑女COCO的审判。#天使 #小丑 #超人不会飞
00:53
超人不会飞
Рет қаралды 14 МЛН
Cat mode and a glass of water #family #humor #fun
00:22
Kotiki_Z
Рет қаралды 29 МЛН
ግራ ቀኝ - ክፍል 2
44:51
EBC Entertainment
Рет қаралды 454 М.
ግራ ቀኝ ምዕራፍ 2 - ክፍል 7
41:57
EBC Entertainment
Рет қаралды 124 М.
Мясо вегана? 🧐 @Whatthefshow
01:01
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН