ግራ ቀኝ ምዕራፍ 2 - ክፍል 5

  Рет қаралды 121,629

EBC Entertainment

EBC Entertainment

Күн бұрын

Пікірлер: 112
@blackman4581
@blackman4581 6 ай бұрын
ድንቅ ትወና ዋው በናፍቆት እና በጉጉት የምጠብቀው ድራማ
@hussenjemal6837
@hussenjemal6837 6 ай бұрын
በጣም የምወደውና የምከታተለው ድራማ ነው ተዋናዮቹ ጀግና ናቸው ክብር ይገባቸዋል ፡፡ ደቂቃዋ ኝ እያነሰች ነውና ቢታሰብበት ጥሩ ነው ፡፡
@BinyameEshetu-vp9rx
@BinyameEshetu-vp9rx 6 ай бұрын
"ወደ ምዕራፍ 2 እንኳን በደህና መጣችሁ መጣችሁልን ። ሁሌም ብቃት ባለው ባለሙያ የሚሰራ የትኛውም ስራ ግብን እንደ እየመታ ወደ ፊት ይጓዛል ወይም የተሰራው ስራ በክብር ሲወደስ ይኖራል። እዚህ የጥበብ ስራ ላይ የተሳተፋችሁ ታላላቅ አርቲስቶች በአጠቃላይ አሻራችሁን በተላያየ መንገድ ያሳረፋችሁ ባለሙያዋች ሁላችሁንም እናመሰግናለን"።
@helmegnawutube2156
@helmegnawutube2156 6 ай бұрын
እኚህ አባት ስወዳቸው እረኛዬ ላይ የሰሩት ምርጥ ትወና
@LoveSubaru622
@LoveSubaru622 6 ай бұрын
ድንቅ የሆነ የትወና ብቃት እድሜ ከጤና ይስጣችህ❤❤❤❤❤❤❤❤
@yohanns6310
@yohanns6310 6 ай бұрын
The most underrated show, this is really amazing and awesome show. Thank you❤❤❤❤
@HailegebrielSebsibe
@HailegebrielSebsibe 5 ай бұрын
Ene emlew gen derama laye betam yalefewn zemen yetechale kemtechem alefo betam mehayem ena denkoroch yaregale amerare laye yaluten eski tarik mezenu ena mermeru tsehafihoch malet tarike tazabalachu erasachewnem tasegemetalachu
@endrisslamlethiopia1181
@endrisslamlethiopia1181 6 ай бұрын
ዋው አቃቢው ዛሬ ቀንህ አይደለም አቦ ትችላላችሁ።👌
@footballmenu
@footballmenu 4 ай бұрын
እንደዉ ትንሸ ግር ያለኝ ነገር ቢኖር ለምን ያለ እድሬ ይቀብሩኛል ሚለዉ ነዉ አላለም 😂😂😂
@abdelaarega6618
@abdelaarega6618 5 ай бұрын
በዚህ ሁሉ ክርክር መሀል ግን አንድ በጣም የሚታይ ድንቅ ብቃት አለ ይህውም የጓድ ሻለቃ ዳኛ ጌታዬን ፍትሀዊነትና የአመክንዮ አሸናፊነት
@Beld865
@Beld865 6 ай бұрын
አበበ ባልቻ፣ ሚኪ እና ግሩሜ አስደናቂ ተዋንያን።
@meronkuma4616
@meronkuma4616 6 ай бұрын
ድንቅ ትወና ተባረኩ ❤❤❤❤❤
@mesfinkebede9915
@mesfinkebede9915 6 ай бұрын
በጣም ያሳቀኝ ድንቅ ብቃት ያየሁበት አሪፍ ትወና።🤣🤣🤣🤣🤣
@mentewabmann24
@mentewabmann24 6 ай бұрын
It's amazing 👏 😂 acting. the three pattern actors! Good job 👏 👍
@amsaluzeleke9284
@amsaluzeleke9284 6 ай бұрын
አቶ ሀማን ምን ነካቸው ያን ይመስል ተወደጅ የሶሻሊስት ጠንቋይ ክፍል ሁለት በጣም የወረደ ነውና እርስ ለፍርድ አልቀሩበም አላነበብኩትም። ወይንስ ቅጽ ሁለት መጻፍ ነው?
@MikiyasDz
@MikiyasDz 6 ай бұрын
የዛሬው ይለያል አንጀቴን ነው ያራሰው😂😂😂
@ephremalebachew6414
@ephremalebachew6414 6 ай бұрын
አሁን ገና ጥበብ አየን እናመሰግናለን ebc
@abrahamtegegne3672
@abrahamtegegne3672 6 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል በርቱ ብጉጉት ነው የምጠብቃችሁ
@tadeleayelegn2203
@tadeleayelegn2203 6 ай бұрын
are you kidding me? this is the best show. I am glad they are back.
@sarahbekure4846
@sarahbekure4846 6 ай бұрын
Guwadochya betam weded new maderegachu❤🎉
@lijiyasu3
@lijiyasu3 6 ай бұрын
ተመስገን ግሩም ዛሬ እንኳን ቀናው
@hope12512
@hope12512 6 ай бұрын
ግሩሜ ሲያሸንፍ ዛሬ ገና ታየ
@neimaaminu
@neimaaminu 6 ай бұрын
shaleka dagna getaye dekama gon amachochu nachew
@shebelawu
@shebelawu 6 ай бұрын
ባለፈው ክፍልም እኮ አሸንፏል
@seifuhaile5552
@seifuhaile5552 6 ай бұрын
ምርጥ ተዋንያን
@SenayitMerete-c1k
@SenayitMerete-c1k 6 ай бұрын
ክፍል2 አሸንፎአል ግሩሜ
@Orthodoxawi12
@Orthodoxawi12 6 ай бұрын
ሚኩ ዛሬ ለሁለት አስጨነቁህ። ሁላችሁም ❤ምርጦች
@ethiohope690
@ethiohope690 5 ай бұрын
ይህ ነገር ስለማነው የሚያወሩት😂😂😂
@asnaketesgaw9540
@asnaketesgaw9540 4 ай бұрын
Not for child
@betishatube4991
@betishatube4991 6 ай бұрын
ብልፅግና ይሄን አሽሙር ሰምቶ ይሆን😂😂😂😂የነ ፋኖ ናሁሰናይን አስከሬን ለቤተሰብ አልሰጥም ያለው መንግስት በገዛ ቲቪው አሽሙር ያስተናግድ ጀመር 🤔
@nuretube2028
@nuretube2028 6 ай бұрын
ማነው ግን ኩሩሩው ንጉስ 😛😜😝
@abiyotbekele210
@abiyotbekele210 6 ай бұрын
እኔ ሚገርመኝ ሶስቱም በተለይ ሚኪ እና ጋሽ አቤ ምን ያህል ጎበዝ ብትሆኑ ነው እንደዚህ ምንም ያልተማረ ሰው መስሎ መስራት
@danieltadesse838
@danieltadesse838 6 ай бұрын
ይሄን ድራማ በቲያትር መልክ ቢቀርብ የተሻለ የሚሆን ይመስለኛል
@tomaskasa2555
@tomaskasa2555 6 ай бұрын
ግን ስሙን እንዴት ሰየማችዉ አቶ ምላሰ😂😂😂😂😂😂 ስወዳችሁ
@ashenafitesfaye4150
@ashenafitesfaye4150 6 ай бұрын
ሶስቱንም በሌላ አማተር አርቲስቶች ቢተካ...0 ተመልካች ነው ሚያገኘው ከነሱ የትወና ብቃት ውጪ ምንም ቁምነገርም ሌላም ነገር ምንም የለውም
@sisayjifar424
@sisayjifar424 6 ай бұрын
ምርጦች ❤
@ras-h7u
@ras-h7u 5 ай бұрын
ያለ እድሬ😂😂😂😂😂😂
@journalistgosa
@journalistgosa 6 ай бұрын
በጣም ነው ምወዳችሁ በተለይ ሚኪ የትወና ጥግ😊 ግን ይህ ገጸ ባህሪን በጣም ስለተላበስከው እንደሱ እንዳትሆን😂 ይመቸኛል ሁሉምነገራቹ❤❤❤ አደራ እንዳይቋረጥ እና ደሞ ክፍል ሁለት ላይ የሚታዩት ታሪኮች እውኘተኛ ናቸው?
@Selamyemariyamlji
@Selamyemariyamlji 6 ай бұрын
ይገባችኋል ግን ይሄ ድራማ እኔማ ሀገሬ ልግባ ብቻ ለእናቴ እያሳየሁ የደርግር አገዛዝን እረዳለሁ😂
@habibayalew524
@habibayalew524 6 ай бұрын
Everything mert yehone drama❤
@GirmaArgaw
@GirmaArgaw 6 ай бұрын
ሚኪ ትችላለህ ❤
@SolomonAwet-s4r
@SolomonAwet-s4r 6 ай бұрын
ወይኔ ደርግ አገር እዳትገነጠል ገጣይ ዘረኛ መግስት ኢትዮጵያ ላይ እዳይሰፍን ምን ያክል እደለፋ ያልኖርኩበት ዘመን የደርግ አገር ወዳድነት ፍትው አርጓ ያሳየኛል ደራሲው ግን ፈሪ ነው ጨረፍ ነው
@leulekalterefe1886
@leulekalterefe1886 6 ай бұрын
😂😂😂እኮ ሐገር ያለ ሰው ያለ መብት ያለ ምንም ነገር
@Worldofcolor27
@Worldofcolor27 6 ай бұрын
🎉🎉🎉ሻለቃ
@alemayatube
@alemayatube 6 ай бұрын
ምነው ደቂቃው አነሰሳ በሰላም ነው
@sisayjifar424
@sisayjifar424 6 ай бұрын
ምርጦች
@Lovesweet123a
@Lovesweet123a 6 ай бұрын
ወይ ሀገሬ ስንት ጉድ አሳልፈሻል 😢
@terefetafaw.5231
@terefetafaw.5231 6 ай бұрын
ተዋናዎቹን ሳላደንቅ አላልፍም ነገር ግን የተከታታይ ድራማው ዋና እላማ ምንድነው?
@abeb1244
@abeb1244 6 ай бұрын
እልም ምንድነው
@FathmaAlwagan
@FathmaAlwagan 6 ай бұрын
የደርግ ስረአት እደዚህ ነበር ለማለት መሰለኝ እኔ በወያኔ ነው የተወለድኩት
@NonoYes-tt9um
@NonoYes-tt9um 6 ай бұрын
ያው በብዙ ድራማና ፊልም ትርክት ተረተረት ከህዝቡ ልብ አልወጣ ያላቸውን የደርግ ስረዐት በዚ መልክ በወረደ ሃሳብ በታላላቅ አርቲስቶች ማስተወን እና እንዲጠላ ማድረግ ነው ያው ከጀርባ በስራው
@redab1916
@redab1916 6 ай бұрын
ድራማ ለምን ዓላማ ነው የሚሰራው?
@terefetafaw.5231
@terefetafaw.5231 6 ай бұрын
Txs 4 correction
@dofakemal7686
@dofakemal7686 6 ай бұрын
ሟች የማይሞት ሴራውን ተክሎብን ሊሄድ አለ
@gugesa
@gugesa 4 күн бұрын
ትችላላችው
@besu1219
@besu1219 6 ай бұрын
ማይጠቅም ድራማ ደርግን አታስታውሱን በደላችንን እንደረሣነው እንኑርበት።
@abeb1244
@abeb1244 6 ай бұрын
ምን ትሰራለህ ከዚህ አለማየት ነዋ ማን አስገደደህ
@SuleymanAli93
@SuleymanAli93 6 ай бұрын
ውጣ ለኛ ተውልን
@minyahelwolde6080
@minyahelwolde6080 6 ай бұрын
እየጣፈጠ የሚያልቅ ድራማ ነው
@fasilmulatu9992
@fasilmulatu9992 6 ай бұрын
ትመቹኛላቹ
@R.A52
@R.A52 6 ай бұрын
ጓድ ንጉሴ ስለአማቶች በተነሳ ቁጥር መሸነፉ ነው😂😂ድል ለመቶ አለቃ
@ሳሌምሳሌም
@ሳሌምሳሌም 6 ай бұрын
የትወና ጥግ
@berekbereket6847
@berekbereket6847 6 ай бұрын
በደርግ ዘመን ከፍተኛ ነው የሚባለው
@AmanAzcar-cf6mb
@AmanAzcar-cf6mb 6 ай бұрын
correction!!!!1..የዳኛው ሰማያዊ ልብስ በሁዋላ የመጣ ነው 2.በወቅቱ ወረዳ ሳይሆን ከፍተኛ ነበር የሚባለው ሙስና የሚል ቃል በወቅቱ አልነበሰም
@ai_boy1220
@ai_boy1220 6 ай бұрын
So glad to see such an amazing team and such an amazing serious . Thank you 🙏
@alemetesfay6397
@alemetesfay6397 6 ай бұрын
👍👍👍
@abdulfatahibrahim6823
@abdulfatahibrahim6823 6 ай бұрын
አቃቤ ዛሬ ዞረባት 😂😂😂😂
@aminentertaiment6874
@aminentertaiment6874 6 ай бұрын
Thanks bertu
@abiyotbekele210
@abiyotbekele210 6 ай бұрын
ግን የምር የዛን ጊዜ ሰዎች እንዲህ ነበሩ ለአባቴ አዘንኩለት
@NanaMedia-xf4rb
@NanaMedia-xf4rb 6 ай бұрын
Amazing acting performance
@besufikadbekideru
@besufikadbekideru 6 ай бұрын
አቦ ይመቻችሁ😂😂😂
@ffg1354
@ffg1354 6 ай бұрын
ወየው ጥበበኛ ተብሎ እሚዘፈነው አሁን ነበር😂
@sifen5
@sifen5 6 ай бұрын
🎉🎉❤🎉🎉❤🎉❤
@amenamen7606
@amenamen7606 6 ай бұрын
❤❤❤
@TseguTeketel
@TseguTeketel 6 ай бұрын
በውነቱ ግሩም ድንቅ ነው 😂😂😂😂
@MesayMesfin
@MesayMesfin 6 ай бұрын
መቶ አለቃ አራርሳ ዛሬ ገና አሸነፈ
@bekalutibebe9073
@bekalutibebe9073 5 ай бұрын
Perfect የቲቪ ድራማ
@telahuntadesse2168
@telahuntadesse2168 6 ай бұрын
ሠላም
@hayat2706
@hayat2706 6 ай бұрын
ጓድ ንጉሴ ሲሸነፍ እንደኔ እሚደሰት ካለ በ👍ያድርግ
@elsanegussu7889
@elsanegussu7889 6 ай бұрын
Mashkabt sebza alka gwadgna yemslal alu😂😂
@solomonmekonnen-nd9xe
@solomonmekonnen-nd9xe 6 ай бұрын
በናታችሁ ደቂቃዋ ታሳለች
@tobiyatube-3199
@tobiyatube-3199 6 ай бұрын
what is the message of the drama? Nonsense.
@teybatube9357
@teybatube9357 6 ай бұрын
በጣም ተጋነነ
@abiydegefe2728
@abiydegefe2728 6 ай бұрын
ጉዋዶች እንዴት ናችሁ
@zehabesh3968
@zehabesh3968 6 ай бұрын
Dink tewnet be dink tewanawoch
@birukteshom
@birukteshom 6 ай бұрын
በዚህ ዘመን ወረዳ የምትሉት ከፍተኛ እና አውራጃ ብትሉት ዘመኑን ይገልፃል
@yonasbrihanu8790
@yonasbrihanu8790 6 ай бұрын
አቦ ተመቸኝ እናንተም ይመቻችሁ!!!
@Orthodoxawi12
@Orthodoxawi12 6 ай бұрын
24:07🤣🤣🤣🤣
@tarikueshetu1464
@tarikueshetu1464 6 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉
@jagamakelo286
@jagamakelo286 6 ай бұрын
I miss Hama Tuma’s writing. This isn’t well established.
@alemayatube
@alemayatube 6 ай бұрын
ኩሩሩ ማለት ግን አጭር ማለት ነው እንዴ አይ ኩሩሩ
@amuriymuri3625
@amuriymuri3625 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤1
@TeodroTad
@TeodroTad 6 ай бұрын
Tokyo, my old pal
@helmegnawutube2156
@helmegnawutube2156 6 ай бұрын
ኢትዮጵያ ትቅደም ከምንም በፊት
@fitihzegeye5418
@fitihzegeye5418 6 ай бұрын
👍👍👍👍👍👍❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️👋👋👋👋👋🙏👈
@mohammedgemale2972
@mohammedgemale2972 6 ай бұрын
ተናፋቂወች
@BitaMiki
@BitaMiki 6 ай бұрын
😂😂😂😂❤❤❤❤
@bahruweldemichael8522
@bahruweldemichael8522 6 ай бұрын
ወረዳ የሚለውን ከፍተኛ በሉት
@getahundejene7894
@getahundejene7894 6 ай бұрын
100 aleka zare edele kesu gar neberech
@woseneg.s.1564
@woseneg.s.1564 6 ай бұрын
ጥበብ በዚህ ልክ ስታሽቃብጥ ያስጠላል። If you are dare enough show us the current atrocity of people. Transmitting such thing in a government affiliated tv is just complete አጎብዳጅነት ነው..ምድረ ከርሳም.
@duka2014
@duka2014 6 ай бұрын
You are starting to losing it.
@schoolsofintelligence4062
@schoolsofintelligence4062 6 ай бұрын
😂😂😂
@yoannessimegne9292
@yoannessimegne9292 5 ай бұрын
yeha derma aby bene naho senya yadregwe newe askance yezo alsetm Yale kosasa mengest prosprty party newe yebsebte
@berekettselase9942
@berekettselase9942 6 ай бұрын
Acting at its finnest...
@endriyashaile19
@endriyashaile19 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@sisayjifar424
@sisayjifar424 6 ай бұрын
ምርጦች
@fitsumlegesse9956
@fitsumlegesse9956 6 ай бұрын
😂😂😂😂
ግራ ቀኝ ምዕራፍ 2 - ክፍል 9
40:29
EBC Entertainment
Рет қаралды 117 М.
Min Letazez Part 13 (ምን ልታዘዝ ድራማ ክፍል 13)
31:58
Quilt Challenge, No Skills, Just Luck#Funnyfamily #Partygames #Funny
00:32
Family Games Media
Рет қаралды 54 МЛН
So Cute 🥰 who is better?
00:15
dednahype
Рет қаралды 18 МЛН
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.42 "ሞት በቀጠሮ " pt.3
27:03
ebstv worldwide
Рет қаралды 621 М.
ግራ ቀኝ ምዕራፍ 2 - ክፍል 12
34:54
EBC Entertainment
Рет қаралды 140 М.
ግራ ቀኝ - ክፍል 6 Gira Kegn part 6
41:08
EBC Entertainment
Рет қаралды 321 М.
ግራ ቀኝ ምዕራፍ 2 - ክፍል 6
40:30
EBC Entertainment
Рет қаралды 136 М.
ግራ ቀኝ ምዕራፍ 2 - ክፍል 11
35:29
EBC Entertainment
Рет қаралды 116 М.
ዘጠነኛው ሺ ክፍል 17 - Zetenegnaw Shi Sitcom part 17
21:04
EBC Entertainment
Рет қаралды 181 М.
/በስንቱ/ Besintu EP 41 "ስለ ውበቷ"
34:53
ebstv worldwide
Рет қаралды 937 М.
ግራ ቀኝ ምዕራፍ 2 - ክፍል 7
41:57
EBC Entertainment
Рет қаралды 124 М.
Agafari Season Two  Ep 1 | አጋፋሪ ምዕራፍ 2 ክፍል 1
37:05
Tamrin Studio ታምሪን ስቱዲዮ
Рет қаралды 84 М.
Quilt Challenge, No Skills, Just Luck#Funnyfamily #Partygames #Funny
00:32
Family Games Media
Рет қаралды 54 МЛН