KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
አንተ አሜሪካ ያለው ትውልድ አይገድህምን? @comedianeshetu @ComedianEshetuOFFICIAL #church#priest
28:22
መዝሙረ ዳዊት Mezmure Dawit- ማክሰኞ (መዝ 31- 60 )
57:19
Нужно переименовать Петропавловск в Кызылжар?
0:33
Every team from the Bracket Buster! Who ya got? 😏
0:53
Scary night games with Megan | Megan robot doll scared me #shorts
0:28
МАҒАН НАЗАР АУДАР - ҚЫЗЫҚ TIMES | Ақболат Өтебай, Мадина Оспан, Ақбота-Нұр | Қызық Live
41:25
(አረቧ አሰሪዬ ከሀገሬ የወሰድኳቸውን የቤተክርስቲያን ሥዕሎች ካላቃጠልሽ እገድልሻለሁ አለችኝ መሬቱ በመስቀል ቅርጽ ተሰነጠቀ ሥዕሉም ወደ ውስጥ ገባ)ምስክርነት
Рет қаралды 943,703
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 50 М.
ፍኖተ አብርሃም በገብረ ሥላሴ
Күн бұрын
Пікірлер: 2 500
@fnoteabriham
2 жыл бұрын
ምስክርነት መስጠት ለምትፈልጉ ወንድሞቼና እህቶቼ ካላችሁ በዚህ አግኙኝ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 t.me/+Iw7CapP_wFQyMDdk t.me/Abdelmesihh
@alexbed2441
2 жыл бұрын
እኔም በዙ ገጠመኝ ነበርኝ ለራሴ አንኩዋን ሕልም የሚምሰል ግን ለመምሰክር አልቻልኩም የስደት ሂወት ከባድ ነው
@fnoteabriham
2 жыл бұрын
@@alexbed2441 እግዚአብሔር ሲፈቅድ አንድ ቀን ይሆናል ወንድሜ
@ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል
2 жыл бұрын
እኔም በጣም ብዙ ፈና ገጠመኝ አለኝ አየ እግዚአብሔር ግን ግሩም ድቅ እኮ ነው ልጆቹን ሲጠብቅ እህህህህ አየ የሰው ቤት አየ የአህዛብ ጪካኔ ግን በስመ አብ
@genrtwolde6331
2 жыл бұрын
@@fnoteabriham 68
@gevereshbelay341
2 жыл бұрын
ዕ
@manahloshgodoye787
2 жыл бұрын
አንችን የጠበቀችሽ የደብረሲናዋ ድንግል ማርያም እኛንም ትጠብቀን አሜን፡፡
@trhas1706
2 жыл бұрын
አሜን፫
@mrkbemrkbe6748
2 жыл бұрын
አሜንአሜን አሜን
@halima5972
2 жыл бұрын
ደፋርነሽአትበይኝእናበሰውቤትእዲህእዴትታረጋለሽእምነትበልብነውኮውዷ
@EeEee-b5h
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@Almaz-m7p
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@የሰማእቱቅዱስጊዮርጊስልጅ
2 жыл бұрын
ለእሜቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ከብር ምስጋና ይሁን ኣሜን🙏😘😘
@tesfaytesfay6834
2 жыл бұрын
Ethio ✨✨🛸⭐⭐⭐🎗️🎗️
@tewo7technology181
2 жыл бұрын
አሜን
@SalamSalam-mw2px
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ክብር ለድግል ማሪያም ልጂ ይሁን
@lemlemabebaw8577
2 жыл бұрын
ክብር ለአማኑኤል ይሁን
@genitgh5084
2 жыл бұрын
አሜን አሜንአሜን
@sofonyasmogess5364
2 жыл бұрын
ይሄ ከተአምርም በላይ ነው፡፡ ስለሆነው ነገር እግዚአበሔር ይመስገን! እባካችሁ የተዋህዶ ልጆች ይሄ ድንቅ ተአምር ለሁሉም እንዲደርስ Share & like በማድረግ ክርስቲያናዊ ግዴታችንን እንወጣ?!
@gogogogo742
2 жыл бұрын
እሺ ውዴ
@sofonyasmogess5364
2 жыл бұрын
@@gogogogo742 እግዚአበሔር ያክብርህ! ታዲያ Subscribe ማድረግም እንዳረሳ?
@gogogogo742
2 жыл бұрын
@@sofonyasmogess5364 አሜን እሺ
@seidjila838
2 жыл бұрын
እእእ የአሜሪካን ኦሌውድ አክተር ፎቶ ነው አትሽወጂ
@sofonyasmogess5364
2 жыл бұрын
@@seidjila838 ከመሐመድ ያደፈ ስብዕና የሆሊውድ አክተር አይሻልም? የሆሊውድ አክተሮች እኮ ሂሰቶሪካል ወይም አድቬንቸር ፊልም ነው የሚሰሩት፡፡ መሐመድ ግን፣ በዚህ ዘመን ቢኖር አትጠራጠር ታዋቂ የሴክስ ፊልም ፖርኖግራፈር ነበር የሚሆነው፡፡
@hana4049
Жыл бұрын
እጅግ በጣም ደስ የሚል ምስክርነት ነው የኔ እህት ላንቺ የደረሰችልሽ እመቤቴ ለሁላችንም ትድረስልን🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@EmbebaMengs
Жыл бұрын
ድንግል ሆይ ኣንቺ እኮ ልዩ ነሽ ያንቺ ልጅ መሆኔ ክብር ምስጋና ለልጅሽ ይሁን ❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏
@አምላኬታሪኬንቀይረው-ጨ5ሠ
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ለድንግል ማርያም
@Jesusmylord345
Жыл бұрын
ኣሜን🙏✝️❤️🥰
@DestaSisay-d2x
5 ай бұрын
Eilllllllllllllllllllll eilllllllllllllllllllll yemesgen fetari ledingl mareyam mn yisantal aman aman aman
@belaywolde4766
2 жыл бұрын
የመብርሃን ፍቅር በገሃድ።ይሄን ያሰማኝ መድኃኒዓለም ክብር የተገባው ይመገን
@abebagirma1387
2 жыл бұрын
ክብርና ምስጋና ለአምላክ እናት ።ይሁን ተናገሩ ድንቅ ስራውን መስክሩ።
@enatyekonhye894
2 жыл бұрын
ይሄን ክብር ያሰማን ጌታ ቅዱስ ስሙ ይመስገን አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻
@semaydagnaw4256
2 жыл бұрын
አንች የታደልሽ ነሽ እመብርሃን ታጵናሽ
@mrsworkiya7407
2 жыл бұрын
አሜንአሜንአምን
@slenatatrsaw2969
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@asteramare1173
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@yabibal9510
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ZenebuShiemels
Жыл бұрын
አቤቱ አምላኬ ሆይ ታምርክ ብዙ ላመነብክ የማታሳፍር ጠይቀዉክ የማትነፍግ ፍቅርክ የማያል ይቅር ማለት የማይሰለችክ ስምክ ለዘላአለም የተመሠገነ ይሁን 😊😊😊😊😊😊
@አይናችንነሽማርያም-ተ2ወ
Жыл бұрын
ኡፍፍፍ የሚጠብቀን አይተኛም ተመስገን አምላኬ ክብር አምላክን ለወለደች ለመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም ክብር ለቅድስት ስላሴ ❤❤❤❤❤🙏
@abebaakane9054
2 жыл бұрын
እንደው የ እግዚአብሔር ሥራ: ልጆቹን ከመጥፋት የሚታደግበት መንገድ ግሩም ነው! ድንቅ ነው!!! ይህን ድንቅ የእግዚአብሔር ሥራ እንድንሰማ ምክንያት የሆንክ ዎንድማችን ተባረክ! እስከፍፃሜ ያፅናህ!!!!
@mmmlll1797
2 жыл бұрын
Amne Amen Amen 🙏🙏
@millionyohannes1036
2 жыл бұрын
አሜን
@ነፂምንሊካዊት
2 жыл бұрын
@@millionyohannes1036 😢😢የታላቅ ወንድሜ ስም ሚሊዮን ዮሀንስ ነዉ በህይወት የለምና ስምህን ሳነብ ደነገጥኩ😢😢
@Ramatube3
2 жыл бұрын
*እንኳን ለዚህች ሰአት በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን የተዋህዶ ልጆች 🥰🥰🥰በያለንበት የቸሩ መድኃኔዓለም ጥበቃ አይለዬን መድኃኔዓለም ከቅድስት ቤተክርስቲያን አያስወጣን እነሱንም ይመልስልን አሜን*
@tigistyadete6592
2 жыл бұрын
አሜን በእውነት ዋጋኖቻችንን የዳዊት አምለክ ወደ እናት ቤተክርስቲያን ይመልሳቸው
@Ramatube3
2 жыл бұрын
@@tigistyadete6592 አሜን ቲጅ አሜን 🥰🥰🥰ከቤተክርስቲያን አያስወጣን እግዚአብሔር 🥰ቤተሰብ ይሁኑ እናቴ ቲጅ 🥰
@majeedabualragheb5597
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን💟💟💟🙏🙏🙏
@Ramatube3
2 жыл бұрын
@@majeedabualragheb5597 አሜን 🤗🤗🤗እንኳን አደረሳችሁ
@akbirteame379
2 жыл бұрын
Emebete maryam kbrmsgana ygbash
@belachewbitweded
2 жыл бұрын
እናቴ እመቤቴ የማጠፊው ከአይኔ የኔ እናት እመብርሃን እመብዙሀን የጌታዬ እናት አማላጄ ቅድስት ድንግል ማርያም
@mabittaegezabereleona1854
2 жыл бұрын
Amen Amen Amen egezabeher yemesgen amen amen Elelllllllllllll Elelllllllllllll Elelllllllllllll Elelllllllllllll kiber lemibetachin le dingil mariyaam yehun amen amen amen egezabeher yemesgen amen amen amen amen
@meseretteferi6132
Жыл бұрын
ታአምር ነው ክብር ለመድሐኒአለም ክብር ለድንግል ማርያም አንድ ጥምቀት አንድ ሃይማኖት💚💛♥️
@alganeshalganesh7716
Жыл бұрын
የጭንቅ አማላጇ። የምትባለው በምክንያት ነው።ክብር ምስጋና ለድንግል ልጅ ለናታችን ለቅድስተ ቅዱሳን ለድንግል ማርያም ምስጋና ይድረሳት አሜን።
@unitedminleke2king
2 жыл бұрын
የዚህ ልጀ ምስክርነት የሚያቀርበዉ ስንት ዉጭ ያለነዉን ወደ ፀሎት አበርትቶ አፅንቶናል አዉቀዉ ተአምር አታዳምጡ ይሉናል ምንያህል የሰዉን ንልጅ ከእግዚያብሔር እንደሚያጣምር የ ነዉ የሚያቀዉ በሰማሁ ቁጥር ህይወቴ ፀሎቴ ይጠነክራል በርታ እግዚያብሔር በአንተ ላይ አድሯል .....
@teduadaayal2841
2 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ስራው እፁቭ ድንቅ ነው እግዚአብሔር ይመስገን መርጦሻል እህቴ ታድለሻል በቤቱ ያፅናሽ እኛንም ቼሩ መዳህኒአለም ከፈተና ይጠብቀን ያድነን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
@ሕይወትየተዋህዶ
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@hgdch976
2 жыл бұрын
እልልልል
@abebashanbese8977
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@mahaboobadam5611
2 жыл бұрын
አንቺም ዋሽተዋል ለምን ሻኸዳ ያዝሽ ሳትፈልጊ ሌላዉ ምታመልኪበት ስእል ሙስሊም ቤት መስቀልሽ
@mahaboobadam5611
2 жыл бұрын
ቢነድም ስእል ነዉ መርየም የኢሳ እናት እኛ የበለጠ እንወዳታለዉ
@melkiederies5770
2 жыл бұрын
የሁሉም ባለቤት እግዚአብሔር ክብርና ምጋና ይግባው እመቤታችን በያለንበት ጠብቄኝ
@seyumyohannes230
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ስለ፥ምስክርነትሽ፥የሰራዊቱ፥አምላክ፥ከድንግል፥ማርያም፥ከናቱ፥ጋ፥ክብር፥ይግባ።
@እግዚአብሔርይመስገን-ጀ4ጘ
10 ай бұрын
እመቤታችን ድግል ማርያም ላች ፅናቱን እንደሰጠችሽ ለኛም አለሁ ትበለን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤
@felekechmakasha1684
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እህታችን እንኳን ለዚህ ምስክርነት አበቃሽ ይህን የምልሽ በእንባ እየታጠብኩ ነው ከደስታ ብዛት የማይተኛው እና የማያንቀላፋው የጠባቂያችን እናት ለዚህ እኮ ነው እመ አምላክ እመ ብዙሃን ቤዛዊተ አለም እመ ብርሃን ጭንቅ አማላጇ ወዘተረፈ ------- እያልን የምንጠራት አሁንም ድንግል ከእነ ልጇ ትጠብቅሽ
@enatbayou3465
2 жыл бұрын
ከጨለማ ወደ ብርሀን ያበራቺልሽ እናትች ቅድስት እመቤቴ ማርያም
@jemaladinew3144
2 жыл бұрын
አማርያም አባት እና እናት ማናቸው?
@ወለተኪዳን-ቨ4ገ
2 жыл бұрын
@@jemaladinew3144 ያቄብና ሀና
@jemaladinew3144
2 жыл бұрын
ሰለዚ ሰው ናት ።የወለደችውም ልጅ ሰው ነው።ያዋርያት ስራ 2:23
@jemaladinew3144
2 жыл бұрын
2:22
@ሩሐማ12
2 жыл бұрын
@@jemaladinew3144 ሀናና እያቄም ናቸው ምነው በሰላም ነው የፈለግሽው?😳
@Hannah-tq3mn
2 жыл бұрын
የመድሀኒ አለም እናት የምዬ ማርያም ታአምርዋ ተነግሮ መቸ ያልቃል እህታችን እንክዋንም በሰላም ወደሀገርሽ ተመለሽ ላንቺ የደረሰ እየሱስ ክርስቶስ ድንግል ማርያም እናቱ ለጠራናት ሁሉ አለው ትበለን እግዚአብሄር በእምነትሽ ያበርታሽ አሰሪሽንም እመቤቴ ከነልጅዋ ትፈውሳት አሜን
@እግዚአብሔርእረኛየነ-በ9ረ
2 жыл бұрын
ተመስገን ኣምላኬ እንኳን ለምስክርነት ኣበቃሽ ውዷ እህቴ የጌታዬ እናት ክብር ምስጋና ይግባት በእውነት በጣም ነው ያስለቀሰኝ ታሪክሽን የሚር የሰው ልጅ መጨረሻው ስያምር ነውና መጨረሻሽን ያሳምርልሽ ያሳምርልን 🙏🙏
@አመታዩቱብ
Жыл бұрын
አፈር ልብላ አሳዘነችኝ የእግዚአብሔር የድንግል ማርያም ጥበቃ ከሁላችን ጋር ይሁን።
@endaleendale8445
2 жыл бұрын
አቤት የእግዚአብሔር ተአምር ድንቅ ነው እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እባካችሁን ክርስትያኖች በሀይማኖታችሁ ጽኑ ጸልዩ የእግዚአብብሔር ተአምር ድንቅ ነውና
@abebaberh6123
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንዴት ንፁህ ልብ ቢኖርሽ ነው ይህ ሁሉ የተገለፀልሽ። አንቺን አይዞሽ ያሉሽ መድሃኒዓለም እና እናቱ ቅድስት ድንግል ማርያም ለኛም በረከታቸው ይድረሰን!!
@yeamanuellej2721
2 жыл бұрын
ተናገሩ ድንቅ ስራዉን መስክሩ ታምሩን ለዓለም ንገሩ የአባቴ የመድኃኔዓለም ስራ እኮ ተንግሮ አያልቅም እኔም በከፍሉ እንደዚ አይነት አጋጥሞኝ ነበር በሳዑድ አራቢያ ግን እማቤቴ የሰራችልኝ ታምር በህይወት በየቀኑ አስታውሳለው የእውነት 😥✝️
@golgota2123
2 жыл бұрын
በጣም እውነት
@mariyammariyam4988
2 жыл бұрын
እሰይ ገላሽኑሮ ውሸታም
@yeamanuellej2721
2 жыл бұрын
@@mariyammariyam4988 እኛ እኮ የሰማይ እና ምድር ንጉሥ ልጆች ኔን ምንም አያስፈራራንም መከራም ቢበዛም አኒናዋጥም
@robeasmiro5272
2 жыл бұрын
ተናገሩ ድንቅ ስራውን ለአለም መስክሩ እግዚአብሔር ይመስገን ድንግል ሆይ ልጅሽ ስለሆንኩኝ!!!!!!!
@Sara19212
2 жыл бұрын
@@mariyammariyam4988 አመዳም 😡
@mesitiub2840
2 жыл бұрын
በእውነት ምን እንደምል አላቅም በእንባ ነው የሰማሁት በተለይ መጨረሻ አካባቢ ክብር ለድንግል ማርያም
@LakyalewBishaw
Жыл бұрын
እግዚያብሄር ሁሌም ያድነናል ዋናው ሳይጠራጠሩ ማመን ነው ምስጋና ለናትና ልጁ
@Nardos2121moh
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሲፈቅድ ምስክርነት እሰጣለው ዳሩ ግን አባቴ እስካሁን ድረስ ሙስሊም ነው ሶስት እህቶቼ ያገቡት ክርስቲያን እነሱም አሁን ክርስቲያን ናቸው እኔና ታናሽ ወንድሜም ክርስቲያን ነን ለዛውም ኦርቶዶክስ ለዚህ ሁላ ነገር ግን እናቴን አመሰግናታለሁ ሲቀጥል ለብዙ አመታት የካድኩትን እግዚአብሔር በጣም በጣም አመሰግናለሁ ከጨለማው እስልምና መውጣት እውነት እውነት እላችኋለሁ መመረጥን ይጠይቃል ። ሙስሊሞች ብዙን ጊዜ ክርስቲያኖች በሶስት አምላክ ያመልካሉ ይላሉ እስቲ በሶስት አይደለም በሶስት መቶ ብናምን ምን አገባቸው ይገርማል እኮ እስልምና አንዳንዴ ጂል ያደርጋል ሰው ሲወለድ መጀመሪያ ሙስሊም ነበረ ሲሉ አይገርምም ደነዞች የፈለጋችሁትን በሉ ሁኑ እግዚአብሔር ግን ለዘላለም ሚኖር አምላክ ነው ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ 😍😍😍😍😍😍😍 ስሙ ራሱ ደስ ይለኛል በዚህ ላይ መዝሙሩን ሳዳምጥ ነብሴ ትረካለች ለዚህ ሁሉ እግዚአብሔር ይመስገን።
@forhumanmined
2 жыл бұрын
ለሚወጣ ሁሉ በክርስቶስም ትምህርት ለማይኖር ሰው አምላክ የለውም በክርስቶስ ትምህርት ለሚኖር ግን አብ እነ ወልድ አሉት 2ኛ የሐ 1፤9-10, ከእኛ ዘንድ ወጡ ዳሩ ግን ከእኛ ወገን አልነበሩም ከእኛ ወገንስ ቢሆኑ ከእኛ ጋር ጰንተው ቢኖሩ ነበር ነገር ግን ሁሉ ከእኛ ወገን እንዳልሆኑ ይገለጡ ዘንድ ወጡ ዩሐ 2፡19 Egziabeher akeberachu Bertu Muslem Muto yekrewen Muhamade ysastemarewn yeketelalau Oretodoxese Demo Muto teneseto wede semyate yaregewen eneketelalen Anebebu ewenetun eneweke Amilake keneante gare new ሞቱን በሚመስል ሞት ከእርሱ ጋር ከተባበርን ትንሳኤ ውን በሚመስል ትንሳኤም ከእርሱ ግ እንተባበራልን ሮሚ 6፤5
@yeamanuellej2721
2 жыл бұрын
ወደ ቅድስት ቤተ ክርስቲያን ያመጠዋችሁ እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን በርትተሽ መስኪሪ እማ ❤✝️
@senai974
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን ☦️💒💚💛❤️
@mekkam8181
2 жыл бұрын
ሥሚ አንች ቤተሰብ ሙስሊም አለኝ እያልሽ ትሳደቢያለሽ አይደል ሁለት መቶም አምልኪ የቱ ጨለማ የቱ ብርሀን እደሁ ስትሞች ታያለሽ
@Nardos2121moh
2 жыл бұрын
@@mekkam8181 ራሱ እግዚአብሔር ነው ኦርቶዶክስ እንድሆን የመራኝ እንጂ ለእስልምና ምሞት አይነት ሰው ነበርኩ ይቅርታ
@tubeb7035
2 жыл бұрын
ቃል አጣው የኛ ጌታ በባዕድ ሀገር እንኩዋን የማይተው ሁሌ ድል የሚነሳ ክብሩን እሱ ይውሰድ❤❤❤
@madenekiayideg8372
2 жыл бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ሁሌም የእኛ ጌታ የእኛ ፈጣሪ የእኛ አባት ከተገፉት ጋር ነው እህታችን በእንባ ነው የሰማሁት እግዚአብሔር አብዝቶ ይወድሻል በሃይማኖትሽ ለአበሻዋም ልቦና ይስጣት
@tsegayemn3848
10 ай бұрын
አቤት የእግዚአብሄር ታምር ድንቅ ስራ ብቻችንን ብንሆን እንደአይኑ ብሌን የሚጠብቀን አምላክ አለን
@gfdbvc7161
2 жыл бұрын
ዊይ ትረትሽ ያዝናናት አየ መሀይምነት የከዛብ ደግሞ አረቦች ካፊርን እንኳን ሀረም ሊወስዱሽ በመካና በመድና አጠገብም አያሳልፉም ደግሞ እስኪ ትረትሽን ጨርሽልን ግብጅርሽ ውስጥ ጀነትን አላየሽውም ርኩስ
@ሜሪጓልእመብርሃን
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንዃን በሰላም መጣህ ወንድማችን ገብረ ስላሴ በፈተና የሚጸና የተባረከ ነው ይላል ቅዱስ ቃሉ እና እህቴ ብዙ ፈተና ደርሶሻል ግን ከደረሰብሽ መከራ የደረሰልሽ አምላክ ይበልጣል እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር🎚⛪✅😘
@tigistyadete6592
2 жыл бұрын
በጣም ያስለቅሳል ሴትየዋም አሰዛነችኝ እግዚአብሔር ልጇንም እሷንም እመቤታችን ትደብሰት በእውነት ይሄ ድንቅ ተአምር ነው እውነት ለመናገር ልጆቹ ከወደዱሽ አዎን ስህር ነው ይላሉ የደረሰበት ነው የምያውቃው
@azizahazizay3590
2 жыл бұрын
እህቴ እግዚአብሔር በሰላም በጤና እንኳን ለዚህ ቀን አደረሰሽ ክብር ምስጋና ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም የረዳችሽ ክብር ምስጋና ይድረሳት አሜን አሜን አሜን ልልልልልልል። ልታሳርድሽ እና እጅግ አሰቃቂ በሆነ ሁኔታ ውስጥ የነበረችው ሴት እግዚአብሔር የስራዋን ይስጣት የደረሰብሽ ፈተና ሁሉ ለበጎ ሆነልሽ እግዚአብሔር መልካም አምላክ ነው እኔም ሳውዲ ውስጥ በሀበሾ በጣም ብዙ ስቃይ ደርሶብኛል ክርስቲያን ናት ብለው ለአረብ እያቃጠሩ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሄር ይመስገን ያንቺ መጨረሻሽን እመቤቴ ድንግል ማርያም የረዳችሽ እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል ሳትረሺ በስሟ ዘክሪ ልልልልልልል
@dani2112q
5 ай бұрын
ክብር ምስጋና ይሁን ለቅድስት ድንግል ማርያም። ላንቺ የደሰች እመብርሃን ለኛም ድረስልን ከያዝንበት እስራት ትፍታን።
@ኤፍታህወለተትንሳኤ
5 ай бұрын
ከአረስልምና ተመችቶኛል እግዚአብሔር ልቦናችንን ንፁህ አድርጎ ትህትና ይፍጠርልን ይባርከን ሁላችንም የሱ የፈጣሪ የስላሴ ፍጥረታት ነብስና ስጋ ነን አሜን
@tsionkassa3718
2 жыл бұрын
ከኔ አልፎ ለተጨነቁት ሁላ አለሽላቸው ስል የምፅናናብሽ እናቴ እመብርሀን ድንግል ወላዲተ አምላክ ክብር ምስጋና ይገባሻል ። አንቺን እናት አርጎ የሰጠን ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን🙏🙏🙏
@tigistgetachew1446
2 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው እድለኛ ነሽ ክብር ምስጋና ለእመቤታችን 🙏🙏🙏
@samadeaba6295
2 жыл бұрын
😃😃😃😃😃
@የገብረኤል
2 жыл бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ለእናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም እህታችን እንኳን እግዚአብሔር እረዳሽ ድንግል ማርያም በቤቱ ታፅናሽ
@sofiymessay4134
2 жыл бұрын
አግዚአብሔር፣ደመሰገን፣አልልልልልልል፣
@qtfhvb6254
11 ай бұрын
❤❤❤የሚገርም ትሀምር ነው የእግዚአብሄር ስም እፁብ ድንቅነው ክብርናምስጋና ለናቱ ለናታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም❤❤❤❤
@እረቂቅ-ሙሉ
Жыл бұрын
የድንግል ልጅ ለሁላችን ይድረስልን በቤቱ ያፅናን በሰላም ለሀገራችን በሰላም አድረሰን ለንስሀ አብቃን❤❤❤
@kidistzerihun835
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ermiasshiferaw1935
Жыл бұрын
Ĺg❤qqqqqq8@@kidistzerihun835
@ኣዝማራኣዝመራ
9 ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን 🙏🙏🙏
@tigydubai6753
2 жыл бұрын
ማርያም ማርያም ማርያም ስምሽንን የጠራሁሉ የዘላለም ህይወት አለው እህቴ የውነት ተመርጠሻል ባለማህተብ ይፈተናል ፈተናውም በስተመጨረሻ ውብ ይሆናል
@selam801
2 жыл бұрын
በሰላሴ ሰም ወይኔ የሰው ክፋት እግዚኦ😥💔እጅግ አርጌ እምወዳት እመ ብርሀን እናቴ ድንቅ የሆነ ተአምራዋ ሰለ ሰማሁ በጣም ደሰ ብሎኛል እማዬ ቅድሰት ኪዳነ ምሕረት የችግሬ ደራሸ🥰
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-አ5ጠ
2 жыл бұрын
ስለ መይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ውዶ እህቴ ምንም ፈተና ብበዛ ድሉ የክርስቶስ ጌታችን ነው ክብርና ምስጋና ለስሙ ይሁን 💕🙏💕
@emabitdejem5807
2 жыл бұрын
እግዝአሔር ይመስገን
@ቃልቃል-ዸ4የ
Жыл бұрын
ክብር ለእመቤታችን ማሪያም ክብር ምስጋና ይገባታል እልልል በእምነትሽ የፀናሽው በልብሽነው 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤
@ስደትኝዋመቅዲያባታልጂ
Жыл бұрын
እመብርሃን አዛኝቶዋ እህ በቆምንብት ቆማ በትኛንበትም ጠብቃ በሀዘን ብንሁን ጉልበት ሁና እህ አርስቱ ላአንቺ የርዳች ለእኛም ይሁን ይድርግልን አሜን
@aelamabbg3541
2 жыл бұрын
በእውነት ግሩም ነው የእግዚአብሄር ስራ ድንቅ ነው ሁለት ጊዜ ነው የሰማሁት
@የሰማእቱቅዱስጊዮርጊስልጅ
2 жыл бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዝኣብሄር ይመስገን የዋህና እሩሩ የሆነ ኣቤት ኣለን ጌታ ብርሃኔ ነዉ የማስፈራኝ ማነዉ ክብር ምስጋና ለናትና ልጁ ተመስገን እህታችን እንካን በሰላም መጣሽ ሁሉም ለበጎ ነዉ🙏😘😘
@ማርያምስሚኝሶልያና
2 жыл бұрын
የደብረሲ ነዋ ማርያም እናቴ በስደት ያለነውን ልጆችሽን በሰላም ለሀገራችን አብቂን
@እረቂቅ-ሙሉ
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@GgFc-t8e
Жыл бұрын
በእዉነት እህታችን በጣም ደስ የሚል ተአምር ነዉ ያየሽዉ እግዚአብሔር ለኛም ትዕግስት ይስጠን ይሄን ሁሉ ፈተና ለማለፍ ፈተናዎች ሁሉን ለበጎ ነዉ ብለን የምናልፍበት አንደበት ይስጠን
@rahelabraham717
2 жыл бұрын
እመቤቴ ማርያም የጌታዬ እናት ስᎂ ድንቅ ነው በሰዉ አገር ላይ ለእኔም ያደረገቾልኝ ብዙ ተአምር አለ እመቤቴ አማላጄ ስለአንቺ ለመናገር ቃላት ያጥረኛል የሚጠሉሽ ሁሉ ከእግርሽ ስር ይውደቁ አሜን❤❤❤
@bzuyietube9303
2 жыл бұрын
መከራ በበዛችበት የእግዚአብሔር ፀጋ ይበዛል ግሩም ታምር ነው
@unitedminleke2king
2 жыл бұрын
በእንባ ነዉ ያዳመጥኩሽ የታደልሽ እመብርሀን ያምላክ እናት አታሳፍርም አሁንም አገራችላይ የታሰበዉን የሚታረዱትን አክሽፋ የአስራት ሀገሯን ትረከብ እንደ ሁቱ እና ሁትሱ ሊያረጓት ያሰቡትን ታሽክሽፍልን ኢትዮጰያ የመቤታችን የአስራት ሀገር ናት ....እንደማንም ሀገር አጠፋም የመታረጃ የመደፈሪያ የግብረ ሰዶማዊ መኖሪያ አድርገዋታል ነገር ግን ጥላ የማጥለን እመብርሀን አለች ኡሁሁሁ
@meselechagidew7546
2 жыл бұрын
Fetari hoy ahunm degagimeh tamirhin asay
@linadamtew2885
2 жыл бұрын
አቤት የኛ አምላክ የድንግል ልጅ ይክበር ይመስገን አምናመልከው ድንቅ አምላክ ነው እናቱም ተአምር ሰሪ እናት ናት
@roserosephone
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር እንኳንለምስክር አበቃሽ።🌡️❤️🏠☝️ እግዚአብሔር አምላክ ቅድስት ቤተክርስቲያናችንን በሁሉም አለምላይ ትመሰክር ለፈጣርብቻ እንስጥ ሁሉምነገር...ምንእንበል...👂👂🕯️🕯️🕯️🤌🤌🤌❗
@Maqdes-h4u
Жыл бұрын
እጅግ በጣም የሚገርም ምስክርነት ነው እህቴ አሁንም እመቤቴማርያም ትርዳሽ
@benatmisganaw3293
2 жыл бұрын
ክብር አምላክን ለወለደች ድንግል ማርያም።ክብር እንደ ኃጥያታችን ሳይሆን እንደ ቸርነቱ ለሚጠብቀን የአብርሃሙ ስላሴ ይሁን አሜን።
@millionyohannes1036
2 жыл бұрын
አሜን
@ShewawubshetShewawubshet
Жыл бұрын
ክብር አምላክን ለወለደች ለድንግል ማርያም የኛን ሀጢያት ሳታይ በፍቅር ለምትጠብቀን🙏🙏🙏🤲💐💐💐💐 አንቺም እምነትሽ አድኖሻል እህታችን ሁሉን ችለሽ በማለፍሽ የዋህ ምን ይሆናል❤❤❤❤❤
@hayatabintzakeri7468
Жыл бұрын
😂😂😂😂
@tsigemorgese4887
Жыл бұрын
@@hayatabintzakeri7468 ምን ያስገለፍጥሻል
@SeadiKemel
Жыл бұрын
ግን እደት ፉጡር ፈጣሪውን ይወልዳል
@ማረግየቅዱስሚካኤልልጂ
2 жыл бұрын
በውነት አረፁብ ድንቅ ነው የእግዚአብሔር ስራ እኳን ደስስስስስስ አለሽ እሕታችን
@workelove3235
2 жыл бұрын
የሚገርም ተአምር ነው እስመ አልቦ ነገር ዘይሰአኖ ለእግዚአብሔር ።
@zinetmohammed1256
2 жыл бұрын
❤ ❤ ❤
@AishaAsh-p4z
Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልል ደሥምይላል ወደሀገረሽ በመግባትሽ ዉይ ያሣዝናል ታሪክሽ ውይ እምየ እመብራሀን አዛኝቷ ላመናት ለተጠለለባት ታድናለች ከፈተና እምየ የአምላኬእናት ከቶ መተኪያ አምሣያም የላት አድናት ለጠራናት መቸታሣፍረናለች ትታደገናለች❤❤❤❤አችም እኳን ከፈተና በሠላም ያወጣሽ የድግል ልጅ ይክበረ ይመሥገን እኔሥ ለእናቴ ቃል ያጥረኛል ለዘላላም በልቤላይትገሥ ምሥጋናይግባት የዳቢሎሥ የጠላቶቻችን ጉልበት የሚያደክም አምላክም እናትም ክብረምሥጋና ይገባቹህ ለዘላለም
@zahra1491
Жыл бұрын
ምን ማለት ነው ወደ ሃገርሽ ስለገባሽ ያሳዝናል ማለት
@GfgHdf-v9t
3 ай бұрын
እመብርሃንየአዴአናት.አይጠናምና..ሆድሸ.እኛንምከፈተና.አድኝን.ክብርምሥጋናላቺ.....❤
@saray4418
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ድንቅን ነው ክብር ምስጋና ለእግዚአብሔር እናት ደንግል ማርያም ከልጅዋ ከእግዚአብሔር ታማልደን አሜን 🤲 እልልልልልል 👏
@የሰማእቱቅዱስጊዮርጊስልጅ
2 жыл бұрын
ወንድማችን ገብረ ስላሴ በቦታዉ ያፅናሃ ከዝበላይ እያስተማርክ ረጅም እድሜ ከጤናጋር እግዝኣብሄር ኣምላክ ይስጥህ 🙏ኣንተ የምታስታላልፈዉ ትምህርት ሁሉም እከታተላለዉ በጣምም በሃይማኖቴ ደስ ይለኛል የበለጠ እደሰታለዉ ኣምላካችን ግን እንዴት ቸር ነዉ ተመስገን ምን ይሳንሃል🙏😘😘
@teesdfjadad6654
2 жыл бұрын
ክብር ምስጋና አምላክን ለወለደች ለእመቤታችን ለ ቅድስት ድንግል ማርያም ይሁን አሜን
@desalewager4811
2 жыл бұрын
😭 ተዓምር ነው!!!
@GEBR1919
Жыл бұрын
ድንግል ሆይ አደራ አንቺ ትአምርሽ ብዙነው ነበልባሉን ከመሸከም ምን የበለጠ አለ ካለመኖር ወደ መኖር ይወስደን ዘንድ መድሀኒታችንን ወልዶ ከመስጠት ምን የበለጠ አለ🙏
@Titi-go1me
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መታደል ነው በዚህ ሰሀት ፈተናን በትግስት ማለፍ
@ስለአደረክልኝምስለአላደረ
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ስሙ ከፍ ከፍ የበል እመቤታችን ስሟ በአለም ይጠራ አሁን ይኀን ታአምር ትርት ነው የሚል አይጠፋም
@gechietube2943
2 жыл бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን በቤቱ ይፅናን ድንቅ ተአምር ነው
@elsabet5050
2 жыл бұрын
የጌታዬ እናት ማርያም እናቴ ባከበረሽ አምላክ መጠን ከፍ በይ ገና እግዚአብሄር ተአምሩን ይገልጻል
@BirhanMolla-b6n
5 ай бұрын
ኦ ማርያም በእንተዝ ናፈቅረኪ ወነዐብየኪ እስመ ወለድኪ ለነ መብልዐ ጽድቅ ዘበአማን ወስቴ ሕይወት ዘበአማን
@enyewworku9230
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የድንግል ማርያመም ፍሬ የአለም ቤዛ እኔንም እንደአንች መንፈስ ቅዱስን ይግለፅልኝ ይሙላብኝም አሜን አሜን አሜን
@እግዚአቢሄርእረኛየነውየሚ
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የአማኑኤል እናት ክብር ምስጋና ይግባት በእውነት እደትደስ ይላል መመረጥነው ተዋህዶ መሆን እህቴ ጅማሬውን ሳይሆን ፍጻሜሽን ያሳምርልን ተዋህዶ ያረገኝ አምካክ ስሙ ከፍ ይበል ተመስገን አባት ሆይ
@አማላጀድንግልአማላጀ
2 жыл бұрын
ወንድማችን ገብረ ስላሴ እንኳን በሰላም መጣህልን እመብርሃን ትጠብቅህ በርታ የዘመኑ ጳውሎስ 🙏ታአምር ነው ክብር የእናት እና ልጁ ይሁን 👏ተመስጨ ነበር ያዳመጥኩት🙏 እግዚአብሔር ምይ ይሳነዋል 🤲ስንት ክፉ አረብ አለ በስላሴ አይዞሽ ያ ሁሉ አልፎ ይሄው መልካም ቀን ሆነ ተመስገን 🤲✝️✝️
@emyspiller7059
2 жыл бұрын
የመብርሀን እማላጅነት እሁንም እይለየን ድንቅሰራዎን እመብርሀን እንካን ይሳየቻት በቁሟ እልልል እልልል እልልል 🙏🙏🙏
@milkanatube4685
Жыл бұрын
#እግዚአብሔርን አመስግኑ ስራህ ግሩም ድንቅ ነው በሉ አቤት እግዚአብሔር እንዴት እንደሚወድሽበቤቱ ያፅናሽ ብዙዎችን የምትመልሺ ያድርግሽ ላንቺ የተደረገ በረከት እኛንም ይጎብኘን በአረብ አገር የምትኖሩ እህቶቼ እየቀለጣችሁ ለሌላው ብርሀን የምትሆኑ እግዚአብሔር ይርዳችሁ ድንግል ማርያም አለሁ ትበላችሁ አትለያችሁ የሀገራችንን ትንሳኤ አሳይቶን ስደትን በቃ ይበለን ኡፍፍፍፍፍፍፍ
@mariyamawit
Жыл бұрын
እመቤቴ ማርያም ለሴትዮሽ ክብሯን ስትገልፅላት አለቀስኩ 😢😢የአምላክ እናት እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ክብር ምስጋና ላንቺ ይሁን እናቴ❤እመቤቴ ማርያም አንቺንም ትጥብቅሽ የእምነትሽ ፅናት አስተማሪ ነው❤እመቤቴ ማርያም የአሰሪሽ ልጅንም እሷንም ትፈውሳት ካሉበት ጨለማ ወደልጇ ብርሀን ታምጣቸው መንገዱን ታሳያቸው አሜን አሜን አሜን
@fghuiuhhu9115
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰለሁሉም ነገር አሜን ወድማችን ቃለሃወት ያሰማልን ሁሉን የሚችን አመላክ ይከበር ይመሥገን 😭😭😭😭😭😭😭😭👏👏👏👏👏👏🌷🌷🌷🌷🌷🌷
@HaHa-tn2eb
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ለሥላሶች ክብር ለመድሀኒያለም ክብር ለንፁህት ቅድስት ድንግል ማርያም አሜን
@tekshowethio8092
Жыл бұрын
Teameru bizu new Egziabher Emebete temesegen
@tighist331
2 жыл бұрын
የእግዚአብሔር በረከት እሑንም አይለይሽ እሕቴ ድንግል ማርያም እሑንም ትጠብቅሽ እሶንም ልጆንም እግዚአብሔር ይማራቸዉ
@lehulutube9063
2 жыл бұрын
እግዚአብሄር የተመሰገነ ይሁን ላንቺ የደረሰው እመቤታችን ለኛም ትለመነን ካለብን የዘር መከራ ታውጣን፣ አንቺ በጣም እድለኛ ነሽ።
@አወቀችተመስጌን
7 ай бұрын
እግዛብሔርእኳንመጨረሻዉንአሳመረልሽእህቴእናቴድግልምልጀዋቀረበሽየሚገርምታምርነዉእኔምስደትነኚእናእባየእየመጣነዉየሠመሁት።እሄለኛጥሩትምህርትነዉበእምነትእድንፀና።በፈተናየሚፀናየተባረከነዉ።ገ/ሳለሴዘመንህይባረክ
@ኤልሻዳይ-ሠ8አ
2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭💒📚በእንባ ጨርስኩኝ ክብርና ምስጋና ለእናታችን ለድንግል ማርያም ይሁን
@ወለተኪዳን-ቨ4ገ
2 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜን
@Mekides-l8q
6 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን
@selamawittsegaye5308
2 жыл бұрын
ድንቅ ተአምር ነው እልልልልልልልል እመብርሃን ድንግል ማርያም የአምላክ እናት ቅድስተ ቅዱሳን ለኛም ትገለፅልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤
@sendayosalam7347
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር እንደዝህ ነው የምላገዱበትን ይላገድባቸዋለሰ የድንግል ሥራዋ ድንቅ ነው🙏🙏🙏
@mesfanyohannes8293
Жыл бұрын
የእመቤቴ ታምእራ አያልቅም እፅቡ ድንቅ ነው በዚህ ዘመን ይህን መስማት የመዳን ተስፋዬ አለመለመው እውነት የመድሀኒያለም እናት የአንድዬ እናት ምስጋና ይገባሻል ቅደስት ሆይ ለምኝል ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እንድሆን የመረጠኘኝ የጠራኝ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን❤❤❤❤❤❤
@eheteabebe9059
2 жыл бұрын
አግዚአብሔር ይመስገን አዉነትን እነዲህ ያስተምራል ፣ እመቤታችን የአምላክ እናት ስሟን ጠርቶ ያፈረ የለም የሚገርም ነው በመከራሽ ሁሉ አልተለየችሽም ።
@teferiayele7411
2 жыл бұрын
አንቺ ጀግና ጎበዝ!! እግዚአብሄር አሁንም እምነትሽን አብዝቶ ያጽናልሽ!!
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ጀ
2 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ስራ እፁብ ድንቅ ነው እህታችን እግዚአብሔር እንኳንም እረዳሽ እግዚአብሔርን አመስግኑ ምህረቱ ለዘላለም ነውና🤲🤲📚
@genetnegasa9811
2 жыл бұрын
ስለመይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገነው ወንድማችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@lubabaseid808
2 жыл бұрын
ከእስልምና ውጭ ሀይማኖት የለም
@Mekides-l8q
6 күн бұрын
የሙሀመድ ተረት😂😂😂😂😂😂
@SomaSoma-nr7qw
Жыл бұрын
❤❤❤ እመብርሐን ንጠርቶ እሚያፍር የለም ❤❤❤❤ ድንግል ማርያም ስምሽ ለዘላለም ይንገስ ❤❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ተመስገን-ቐ8ፐ
2 жыл бұрын
የእወነት ትአምርነው እህቴችን የሀንን የሰመህት ክብር ምስግና እመብታችን ድንግል ማርያም ለኛም ትጠብቀን
@ጉናቲዩብ
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይወድሻል አንዳንድ አረቦች ግን ሞኝ ካገኙ ያሰልማሉ እኔ የዛሬ 7 አመት ሳኡዳረቢያ ኩንትራት ስራ ነበርኩኝ እና የመዳሜ ልጅ ለምን አትሰልሚም እያለች ብዙ ጊዜ ትጨቀጭቀኛለች ከዛ አንድ ቀን ለአንድ ሼክ ደወሉና አናግሪው ስለእስልምና ሊያስተምርሽ ነው አለችኝ ስልክ ሰጠችኝ ያኔ እኔ ድስት እያጠብኩ ነበር የያስኩትን ድስት ወረወርኩባት አጋጣሚ እርሻ ቦታ አላቸውና በጣም ደስ ሚል እንደመዝናኛ ቦታ ነው እኛ ያኔ ለመዝናናት እርሻ ቦታው የሄድን ቀን ነው ስልክ አናግሪ ብላ ልጅቱ የሰጠችኝ እኔ እቃ እያጠብኩ እነሱ በረንዳው ላይ ትልቅ ዛፍ አለ የሴትዮዋ ዘመዶች መጥተው ሻይ ቡና እያሉ ነበር ድስቱን ስወረውርባት ዘላ ወጣች ተከትያት ወጣሁና በጣም ተናድጃለሁ ብዙ ሰው ነበረ ሄድኩና ለሴትዮዋ እኔን ያመጣችሁኝ ሀይማኖቴን እንድቀይር ነው ወይስ ስራ እንድሰራ ነው መልሽልኝ ካልሆነ ዛሬውኑ ወደ ሀገሬ እንድታሳፍሩኝ እፈልጋለሁ አልኳቸው ከዛ ምን ሁነሽ ነው አልገባንም አሉኝ ታውቃላችሁ አጠይቁኝ አልኳየው ከዛ ልጅቷን ጠየቋትና ነገረቻቸው ከዛ ምን አሉኝ ከዚህ በኃላ አንድ ሰው ስለሀይማኖት ከተናገረሽ ንገሪኝ አለኝ ሰውዬው ከዛ እኔን ለማጽናናት ክርስቲያንም ሙስሊምም ካቶሊክም አንድ ነው አለኝ እውነት ለመናገር ያኔ አባታችንሆይ አልችልም ነበር እንዴው ግን ዝም ብዬ ሀይማኖቴን እወደዋለሁ እስልምናን በጣም ነው ምጠላው ነበር ሰው አይመስሉኝም ነበር ስለእስልምና መጥፎ ነገር ሰምቼ አይደለም ግን እንዲሁ ዝም ብዬ አሏዳቸውም ከኛ አካባቢ ከኦርቶዶክስ ውጭ ሌላ ሀይማኖት የለም በቅርብ ሁለት ልጆች ጴጤ ሆኑ እና ከተማ ነው ሚኖሩት እናታባቶቻቸው ሊጠይቋቸው ከተማ ሂደው ውለው አድረው መጡ ከዛ ወደ ገጠር ሲመለሱ የአካባቢው ህዝብ ጴንጤ ሁናችኃል ቤተክርስቲያን አትገቡም ብሎ ብታዩ በስማአብ ከዛ ለቄስ ተናግረው እኛ ጴንጤ አልሆነም ለልጆቻችን አዝነናል አሏቸው
@gena15
2 жыл бұрын
አለምን ሁሉ በቃሉ የፈጠሩ አጋእዘተአለም ስላሴዎች ስማቸው የተመሰገነ ይሁን የእግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው እንኳን በህይወት ኖረሽ የፈጣሪን ድንቅ ስራ ለመመስከር አበቃሽ ❤️❤️❤️❤️❤️
@petykakoun859
2 жыл бұрын
የክርስቶስ ሀይል እና ሰላም ለተዋህዶ ልጆች ይሁን አሜን እህት ካች ባለውቅም ስላሴዎች አይባልም ስላሴ እጂ እባክሺ አባቶችን ጠይቂ
@thomasgebremedhin4502
2 жыл бұрын
በእውነት ነው ሥላሴ ይመስገን አንድ ነገር ላርምህ ወንድሜ ሥላሴ በራሱ ሦስትነት ብዛትን ስለሚገልፅልን ስለዚሄ ሥላሴዎች አይባልም
@jemalmohammed5147
2 жыл бұрын
ዉሸታም
@thomasgebremedhin4502
2 жыл бұрын
@@jemalmohammed5147 ጀማል የአለማት ፈጣሪ ክርስቶስ እውነተኛውን መንገድ ክርስትናን ያሳይ
@ሩሐማ12
2 жыл бұрын
@@petykakoun859 እው ነት ነው ቅድስት ስላሴ ነው የሚባል ውድ ❤️❤️
@fasikawedagi5961
2 жыл бұрын
እውነት እህታችን እድለኛነሽ እንኳን ከዛሁሉ ፈተና አውጥቶ የድግል ማርያም ልጅ ሆነሻል ታሪክሽን እያለቀሥኩ ነው የሠማሁት😭😭በሁሉም ነገር እግዚአብሄር ከኛጋነው ድግል ማርያም እናቴ ሁሌም ትጠብቅሽ🙏❤
@የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን እህቴ በጣም እድለኛ ልጅ ነሸ ደሰ የሚል ልብን የሚነካ ተአምር ነው እመቤቴ ድንግል የሰራችልሸ አየሸ እመነት ከልብ ነው ። የልብሸን መሻት አየችልሸ የኛ እናት ምንመ አይሳናትም ካንች እኛም ትልቅ ፈውሰ ሰጠሸን ፣ ፅኚ እሰከመጨረሻው ፈታና የክርሰትና ደሞዝ ነው ። እንኩዋን ደሰ አለሸ በፀሎትሸ አሰቢን ። አፀደ ማሪያም ነኝ ፧፧።።፧፧❤❤❤
28:22
አንተ አሜሪካ ያለው ትውልድ አይገድህምን? @comedianeshetu @ComedianEshetuOFFICIAL #church#priest
Donkey Tube
Рет қаралды 861 М.
57:19
መዝሙረ ዳዊት Mezmure Dawit- ማክሰኞ (መዝ 31- 60 )
ዜማ ተዋህዶ Zema Tewahdo
Рет қаралды 181 М.
0:33
Нужно переименовать Петропавловск в Кызылжар?
AIRAN
Рет қаралды 457 М.
0:53
Every team from the Bracket Buster! Who ya got? 😏
FailArmy Shorts
Рет қаралды 13 МЛН
0:28
Scary night games with Megan | Megan robot doll scared me #shorts
One More
Рет қаралды 33 МЛН
41:25
МАҒАН НАЗАР АУДАР - ҚЫЗЫҚ TIMES | Ақболат Өтебай, Мадина Оспан, Ақбота-Нұр | Қызық Live
Marat Oralgazin
Рет қаралды 579 М.
23:23
🔴Ethiopia ሁሌ ቀናችሁን ስትጀምሩ የምታዳምጡት መዝሙር-ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ like mezmeran Yilma hailu
Yilma Hailu
Рет қаралды 607 М.
58:51
🔴አንደኛዋ አሰሪዬ በስለት ልትገድለኝ ሞከረች፣ ሌላኛዋ ደግሞ ጸልይልኝ አለችኝ// እህት ራሔል(0921267195)
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 277 М.
32:11
የአህመድ ሙሐመድ ያሁኑ #ገብረስላሴ የክርስትና ጉዞ!
Ahmed Mohammed ያሁኑ ገብረ ሥላሴ
Рет қаралды 168 М.
23:00
ስለ ክርስቶስ ስንነጋገር ቤቱ በእጣን መዓዛ ይሙላል ከእስልምና ወደ ክርስትና ምስክርነት
ፍኖተ አብርሃም በገብረ ሥላሴ
Рет қаралды 219 М.
1:57:12
🎈የረሂማ አህመድ📍 0907674748📍ድንቅ ምስክርነት 📍 ከሻሸመኔ እስከ ግብፅ ገዳማት 📌
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 407 М.
53:25
ኦፕሬሽን በምትደረግበት ቀን በተአምር ከማሕፀን ካንሰር የተፈወሰችው የእህታችን ምስክርነት (ከእስልምና ወደ ክርስትና)
ፍኖተ አብርሃም በገብረ ሥላሴ
Рет қаралды 72 М.
14:16
እግዚአብሔር እንዴት ይፈርዳል መንፈሳዊ ትረካ I EGZIABHER endet yiferdal I EOTC DOCUMENTARY
TEWAHEDO DOCUMENTARY
Рет қаралды 88 М.
1:12:07
#new 🔴በጭንቀት ላላችሁ የሚያጽናና ቃል||መጋቤ ሃይማኖት መምህር ኢዮብ ይመኑ ||#kendil_media - #ቀንዲል_ሚዲያ
ቀንዲል ሚዲያ - Kendil Media
Рет қаралды 797 М.
39:33
ለምን ኦርቶዶክስ ክርስቲያን ሆንኩ?ካቶሊክ፣ፕሮቴስታንት ወይም ሌላ ለምን አልሆንኩም?የአህመድ ሙሐመድ ያሁኑ ገብረስላሴ የክርስትና ጉዞ
Ahmed Mohammed ያሁኑ ገብረ ሥላሴ
Рет қаралды 40 М.
34:15
እጅግ ጥዑም ስብከት || በርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ Aba Gebrekidan Girma
ዘተዋህዶ2 - zetewahedo2
Рет қаралды 115 М.
0:33
Нужно переименовать Петропавловск в Кызылжар?
AIRAN
Рет қаралды 457 М.