KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
(የሸህ ዓሊ ልጅ [ሀዋ ዓሊ] ክርስትና ትክክል መሆኑን እንዴት እንዳወቀች ነገረችኝ።ስለ ቁርአን ስለ ሙሐመድም ነግራኛለች።|ሌሎች ነገሮችንም አጫውታኛለች|
46:43
ዕሬት ሲመገቡ የኖሩት አባት አባ ኃይለ ማርያም ፀበላት ማርያም አስፈሪው ትንቢት
21:48
Challenge CR7 people try the impossible-to-do Cristiano challenge 2m68😱😳⚽️
1:01
The Lost World: Living Room Edition
0:46
НУБ И ПРО ПОСТРОИЛИ ЗАЩИЩЕННЫЙ ДОМ ПРОТИВ ИНОПЛАНЕТЯН НА ЛУНЕ МАЙНКРАФТ ! НУБИК ЛОВУШКА MINECRAFT
21:31
От первого лица: Школа 4 🤯 ЗАТОПИЛИ КВАРТИРУ УЧИЛКЕ 😂 ЦЫГАНЕ В ШКОЛЕ 😍 ВЕЧЕРИНКА ГЛАЗАМИ ШКОЛЬНИКА
28:03
ለምን ኦርቶዶክስ ክርስቲያን ሆንኩ?ካቶሊክ፣ፕሮቴስታንት ወይም ሌላ ለምን አልሆንኩም?የአህመድ ሙሐመድ ያሁኑ ገብረስላሴ የክርስትና ጉዞ
Рет қаралды 40,659
Facebook
Twitter
Жүктеу
2600
Жазылу 16 М.
Ahmed Mohammed ያሁኑ ገብረ ሥላሴ
Күн бұрын
የቴሌግራም ሊንክ
t.me/Abdelmesi... #orthodox #ገብረሥላሴ
Пікірлер
@ahmedmohammed9296
2 жыл бұрын
የቴሌግራም ሊንክ ነው። ከእስልምና የመጣችሁ ምስክርነት ለመስጠት ሌሎች ደግሞ ምስክርነቱን ለመስማት እንድትቀላቀሉን ተጋብዛችኋል። t.me/Abdelmesihh
@ተማሪ
2 жыл бұрын
ወንድማችን ገብረሥላሴ፥ ግብዣህን ተቀብያለሁ፥ Washington DC
@ተማሪ
2 жыл бұрын
Washington DC, ቅዱስ ሚካኤል የምርጥ የእግዚአብሔር ዕቃ፤ የተመረጠ አገልጋይ፤ የተወደደ ልጅ ብዬሃለሁ። በረከቱ ብዙ የሆነ እግዚአብሔር አምላከ ቅዱሳን በብዙ ሙላት ይባርክልን።
@ahmedmohammed9296
2 жыл бұрын
@@ተማሪ እንኳን ደህና መጣህ ተቀላቀልከን?
@ahmedmohammed9296
2 жыл бұрын
@@ተማሪ አሜን!
@ተማሪ
2 жыл бұрын
ይቅርታ፤ ለምስክርነት እይደለም። ለመከታተልና ሁሉንም ለመረዳት፥ for understanding ተባረክ ወንድሜ
@ናታኔምደጁ
2 жыл бұрын
ወንድማችን እንኳን ወደበረቱ በሰላም መጣህልን ክርስቶስም ወደዚህ ምድር የመጣዉ ይችን ነብስ ፈለጋነበር እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናህ
@ለሚወለተማርያም-ቀ8ጀ
2 жыл бұрын
በእውነት ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን (አባታችን)በቤቱ ያፅናልን እኛም ብዙ ትምህርት አግኝተናል ቃለ ህይወት ያሰማልን ገና ብዙ እንጠብቃለን በርታልን🙏
@ahmedmohammed9296
2 жыл бұрын
አሜን እህታችን! እግዚአብሔር እንዲያበረታኝ ጸልዩልኝ
@ftyuftyu8561
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያስብህ ያበርታህ በእውነት ብዙ ትምህርት አግቻለሁ🌹
@aleyeloveyebaliyenafaki7664
2 жыл бұрын
@@ahmedmohammed9296 እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናህ ከመረጣቸው ሠወች ያድረግህ።በርታ ብዙ የማወዛገቡ አሉ።
@ተማሪ
2 жыл бұрын
@@ahmedmohammed9296 እንደሕያው ቃሉ፤ አምላከ ቅዱሳን ፀሎታችንን ይቀበለናል፥ ስለወንድማችን እንፀልያለን። ገብረስላሴ፥ ቃለ ህይወት ያሰማልን። "የእመቤታችን ክብር፥ ዙፍንነት፤ የቅዱሳን ክብር..." ክብር ይስጥልን። መታደል
@BeteHohe
2 жыл бұрын
@@ahmedmohammed9296 " እመኝልሃለሁ " ~ ~ ፀሎት ልመናህን መሻትህን አይቶ ፤ ~ በልዩ ተመስጦ ንፁህ ልብን ከፍቶ ፤ ~ በጎን እንድትመርጥ ህሌናን አብርቶ ፤ ~ መልካሙ እንዲታይህ ልቦና አይህን ከፍቶ ፤ ~ እንድትከበርበት መልካም ስምን ሰጥቶ ፤ ~ ሰው ሁሉ እንዲያከብርህ ትዕግስትን አብዝቶ ፤ ሁሌም እዲሰጥህ እመኝልሃሁ ገብረ ሥላሴ የክርስቶስ ፀጋ ባንተ ላይ ይሁን አለሙን እየዘርክ ሁሉም የስሙ ምስክር ሆንልን ክብሩን ቀዳሽ መንግስቱ ወራሽ ያደርግህ ለሀዋርያት ለነቢያት ለአበው ለቅዱሳን ለጋግ አባቶቻችን ምስጢሩን የገለፀች እመብርሃን ላንተንም ምስጢሩን ጥበቡን እውቀቱን ትግለፅልህ በቤቱ ያፅናህ መጨረሻህን ያሳምርልን አምኖ ከመካድ ቆርቦ ከማፍረስ ይሰውርህ አሜን ብሰማ ብሰማ አልጠግብም አልኩኝ ዝም ብዬ ሁለቱም ቻይናልህ ላይ ያለውን ትምህርቶችን እየሰማሁት ምስጥ ብያለሁ ወንድሜ ገብረ ሥላሴ ድንግል ማርያም የልብህን መሻት ከሀጥያት በስተቀር ትሙላልህ በርታ የክርስቶስ ባሪያ ነህ ለክርስቶስ የተመረጥክ ምርጥቃ ነህ የአባቶችን አምላክ ይጠብቅህ በእውነት
@ራሄላጓልኣክሱምይትዬብ
2 жыл бұрын
ኣሰይይይይይይይይ💖ተመስገን ኣምላኽ✝️👏 ቃል ህይወት የስመዐልና እግዚአብሔር ኣምላኽ ፀጉኡ የብዘሐልካ ✝️ ኩቡር ሓወይ 💖 ጀሚሪ ዘይኮነስ ፈፂሙ ይግበርካ እግዚአብሔር ኣምላኽ ✝️👏 አማርኛ ቡዙሕ ምዝሪብ የክእልን ግን ማራ እዩ ዝርደአን
@ብሬጓልጊወርጊስ
2 жыл бұрын
የሰማእታት ሃይማኖት እውነተኛዋ ተዋህዶ አዎ የጋሃንም ደጆች አይችልዋትምምምም
@SolomonGashaw-pq1pd
5 ай бұрын
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን ። በመጀመሪያ ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ። ወንድማችን ገብረ ሥላሴ በእግዚአብሔር እርዳታ ና በአንተም ተግቶ ትክክለኛውን አምላክ እንደ አብርሃም በመፈለግ ትክክለኛው አምላክም ወደ ሚመለክባት ሐይማኖት ስለመጣህ እንኳን ደስ አለህ ደስ አለን። እናም የሰጠኸው ትምህርት እኛ በቤቱ ያለኖችን የሚያፀና ከቤቱ የወጡትን በማስተዋል ቢሰሙት የቱ ትክክል እንደሆነ እንዲለዮ የሚያደርግ ነውና። ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ይባርክልን። አወ ሁሉም ከመፎካከር ወጦ ትክክለኛውን እስኪያገኝ ድረስ ከማንም ነፃ ሆኖ አንብቦ ቢረዳ እንዲህ እንዳተ ትክክለኛውን አምላክ ለማግኘት ይችል ነበር። ለሁላችንም እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጠን አሜን ።
@yetewahidolij21
2 жыл бұрын
በእዉነት ስለ መይነገረ ስጦታው ሁሉ የልዑል እግዚአብሔር ስም ይክብረ ይመስገን እንኳን ወደ በሰላም መጣህልን ወንድማችን ገብረ ስላሴ የህይወትን ቃል የሠማልን በቤቱ ያፅናልን ያፅናን ሁላችንም አሜን ፫!!!
@جنهاسفاو
2 жыл бұрын
ቃለሒወትያሰማልንወድማችንበርታ፣ክርስታኖች፣ሸርአርጉ
@wudiezelalem866
2 жыл бұрын
ሰው ሁሉ ልዩ ልዩ እግዚአብሔር የሚሰጠው ፀጋ አለ እንቁ ከሆኑ የኦርቶዶክስ መምህሮች ውስጥ ለዲያቆን ሄኖክ ሀይሌ ልዩ ትምህርቶች ናቸው ወንድማችን የአንተ ደግሞ ይለያል በጣም ርቦኝ ምግብ የሚያስፈልገኝ ሰዓት ምግብ የሰጠኝ ሰው ያክል ለተራበችው ነፉሴ የሚጣፍጥ ምግብ አበላክኝ ቃል አጥቸ ነው ከምግብ ጋር ያያዝኩት ቃለህይወትን ያሰማልን
@selammulatu3807
2 жыл бұрын
በእውነት ወንድማችን ስለ እማላጅነት የሰጠኸን ምሳሌ በጣም ግልፅና ጥሩ አስተማሪ ነው እግዚአብሔር ያክብርልን ❤️🙏
@ftyuftyu8561
2 жыл бұрын
እውነት ወንድማችን ደስስስ ነው ያለን ወደ ትክክለኛው ሀይማኖት ስለመጣህ እግዚአብሔር አምላክ እስከ ፍፃሚህ ድረስ ይርዳህ ምናለ እዳተ ልቦና ቢሠጣቸው ያልገባቸው በእውነት ካተ ብዙ ትምህርት ተምራለሁ ቃለ ህይወት ያሠማልን ጸጋውን በረከቱን ያብዛልህ እግዚአብሔር አምላክ🙏🥰ከና ካንተ ብዙ ትምህርት እንወስዳለን እግዚአብሔር ያበርታህ ወንድማችን
@yemaryam2375
2 жыл бұрын
ደግሜ ደግሜ ያዳመጥኩት አስተምሮ ይሕነው ጥርት ያለ የተረጋጋ እውነተኛ መንፈስቅዱስ የተገለጠበት ወንድማችን ገብረስላሤ ቃለሕይወት ያሠማልን ተስፋመንግስተሠማያትን ያውርስሕ እንዲሕነው መመረጥ የምርጦች ምርጥ ነሕ ገና እግዚአብሔር ባንተ ላይ ብዙ ይሠራል ዳዊትን እንደልቤ እንዳለው አንተም እንደልቡ የሆንክ ምርጥ ነሕ ፀጋውን ብዝት አርጎ ያላብስሕ እንደ አለት ያፅናሕ ግርማ ሞገስ ይስጥሕ በእምነቱ ውስጥ ኖረን እንደ አንተ ቃሉን አናውቀውም በእግር ብቻ ነው የምንመላለሠው ለዚሕ ነው ለመጥፋት የምንቸኩለው ወገኖቼ እንደገብረስለሤ ቅድስ መፅሐፍ እናንብ በየትኛውም እምነት ጥያቄ ቢመጣብን ካነበ ብን ካወቅን መልስ አለን ገብረስለሤ ወንድማችን ቀጣይ ክፍል እጠብቃለሁ
@ahmedmohammed9296
2 жыл бұрын
አሜን ስለ ሁሉም ነገር የቅዱሳን አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን!
@ተማሪ
2 жыл бұрын
አሜን አሜን፤ የእግዚአብሔር ፍቅር ይብዛልህ ውድ ወንድማችን።
@ተማሪ
2 жыл бұрын
ወንድማችን፥ አገልግሎትህን የመላእክት አጀብን፤ ተራዳይነትን ያብዛበት። አምላከ ቅዱሳን ስሙ ለዘለአለም ይክበር ይመሰገን። አሜን አሜን
@genetgebrhanna2852
2 жыл бұрын
@@ahmedmohammed9296 egzapbhere yemesgen.
@ቤቲወሎየዋወሎየዋ
2 жыл бұрын
ላተ የተገለጠ እግዚአብሄረ ይገለጥላቸው እኛንም በቤቱ ያፀናን ህግንም ለመጠበቅ ይርዳን አተንም ጨምሮ ፀጋውን ያብዛልህ ወድማችን 💒🙏
@keryodtube
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ በክርስቶስ ይብዛልኝ እንኳን ሰላም መጣህ
@tewodroskesto8408
2 жыл бұрын
እግዚአብሐር ይሰጥልን ቃልሒወትን ያሰማልን በአገልግሎት ያፅናልን በቤቱ ያቆይልን ፍፆሚህን ያሳምርልን ተሰፍመንግሰተ ሰማያት ያውርሰል
@ፍቅርተማርያም-ፀ2የ
2 жыл бұрын
በእውነት ይህንን ድንቅ ሥራ የሰራ እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር እስከመጨረሻው በቤቱ ያኑርህ ያኑረን
@michalesebhat4916
2 жыл бұрын
ወንድማች ፈጣሪ እንኳን ለዚህ አበቃህ እንኳን ወደ ቀጥተኛዋ ሀይማኖት ፈጣሪ ለመምጣት እረዳህ እኔም ከካቶሊክ ቤተሰብ ያደኩ ቢሆንም በጊዜ በልጅነት አይምሮ መርምሬ ወደ ተዋህዶ የመጣውት በልጅነት ነው እናወንድማችን እወቀትና ልምድህ ለቀሪው ሙስሊም ወንድሞቻችን ትልቅ ተስፍ ሲሆን ለኛ በቤተክርስቲያን ውስጥ ላለን ደሞ እጅግ በጣም አሰፈላጊ ነው ከክርስትና ወደ እስልምና ለመሄድ ትዳራቸው ለማጣትና ቤታቸው ሊፈርስ የተቃረበ ብዙ ሂወቶቾ ሰላሉ እነዛን ሰዎች ለማዳን የወንድማችን ልምድና እወቀት እጅጉን ያስፈልገናል ከቻለ በደንብ በማስረጃ እያስደገፍ ሙሉ የመፅሀፍ ቅዱሱ እና የቁርአንን ልዩነት በተከታታይ ቢያስተምረን እላለው እግዚአብሔር በአለም ላይ በጦርነት ከሚያጣቸው ፍጥረቱ ይልቅ በይማኖት ሰህተት አሰተምህሮ በየቀኑ የሚያጣቸው ነብሶች ይበልጣሉና ይህ ወንድማችን እነዚህን ነብሳት ለማዳን አንዱ መንገድ ነውና ፕሮግራሙ አይቋረጥ እኔም ቀጣዩን ለማዳመጥ ሰብስክራብ አድርጌአለው አመሰግናለው ሁላችን ሰብስክራይብ ሼር በማድረግ ቻናሉ ተስፋፍቶ እንደዚህ ከሌላ ሀይማኖት የመጡ ወንድምና እህቶችም ይሁን ክደው ወይም ወጥተው የተመለሱትን ልምድ የምንማማርበት ቻናል እንዲሆን እንትጋ ወንድማችንም ቻናሉን ለማስፍት እንግዶችን ለመጋበዝ መዘጋጀት አለብህ በርታል እግዝአብሄር በቤቱ ያፅናን አሜን
@OrthodoxyStPaul
Жыл бұрын
ጌታችንና አምላካችን መድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ወደ ቀጥተኛይቱ መንገድ ፥ ወደ እውነተኛይቱ በረት ስለመራህ እናመሠግነዋለን 😘 በበረቱ ለዘለአለሙ ጽና በበረታችን በቅድስና የጸኑ ታላላቅ አባቶቻችን ጸሎታቸውና ምልጃቸው ይርዳህ
@MesereteAndarege
5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለሕይወት ያሰማልን በእውነት በጣም ደስ ይላል በቤቱ ያፅናን
@MahderLove
5 ай бұрын
በእዉነት እንደት ደስ እንዳለኝ ቃል ህወት ያሰማልን ወንዲሜ በቤቱ ያፂናህ
@warkmeoko
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን ሰላምህ በክርስቶስ ይብዛ ውድወንድማችን እንኳን ወደ ቀጥተኛው እምነት መጣህ እኔ እጅግ ደስብሎኛል ባንተ ላይ ድንቅ ስራየው አምላክ የገለጠው ብርታልኝ ብዙ ያላመኑት እንድታሳምን በነገረ ሁሉም የቅዱሳኑ አምላክ ይርዳህ ።በቤቱ ያፅናህ። በቤቱ ያለነው ምንላይነው ያለው እህት ወንድሜቼ በአለምምንም እንደ ማይገኝ እያወቃችሁ እምነታችሁ ብታጠነክሮ ጥሩነው ብዬ እለምናችሁ
@TsmartTsmart-fv9wb
Жыл бұрын
Yebre selasa
@TsmartTsmart-fv9wb
Жыл бұрын
Hi
@TsmartTsmart-fv9wb
Жыл бұрын
Hi
@tenaaseina1269
2 жыл бұрын
በእውነቱ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር በቤቱ ያፅነቅ ስታስረዳ እራሱ በጣም ደስ ይላል
@ሚኒልክጥቁርሰው
2 жыл бұрын
ምን እንላለን እግዚአብሔር ይመስገን ክብሩን ሁሉ ይውሰድ የድንግል ልጅ .... ለወንድማችንም ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን የመንግስቱ ወራሽ ያድርግልን
@أمزكريا-س9خ
2 жыл бұрын
ደሞኮ ኦርቶዶክስየባሡ ት የተሳሳቱትናው ሁሉምስህተትላይናቸውና ላኪን ምክንያቱም በአብ በወል በመፈስ በቅዱስ ብለውሶስትአምላክ ኧረተውአቅልይኑራችሁ
@أمزكريا-س9خ
2 жыл бұрын
ደሞኮ ኦርቶዶክስየባሡ ት የተሳሳቱትናው ሁሉምስህተትላይናቸውና ላኪን ምክንያቱም በአብ በወል በመፈስ በቅዱስ ብለውሶስትአምላክ ኧረተውአቅልይኑራችሁ
@aetedeaetede3016
11 ай бұрын
እማየ ከልብ በቅንነትና በትህትና መፅሀፍ ቅዱስን አብቢ ከዛ ለሁሉም ትደርሻለሽ እግዚአብሔርን ማገኘትኮ ምን ያክል ደስታ አለው መሰለሽ @@أمزكريا-س9خ
@Mekides-l8q
10 күн бұрын
ሙሀመድ ማነዉ ምድነዉ
@ديبراديبرا-س7ب
2 ай бұрын
በእውነት ወድሜ ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን በቤቱ ያጸናህ እናመሰገናለን እጅግ ብዙ ነገር እየተማርኩ ነው ባተ ትምርት
@Ethiopia1612
2 жыл бұрын
በብስለትህና የማስተዋል ችሎታህ ተደንቄያለሁ፡ ስለአማላጅነት ገለጻህ በጣም ደስ ይላል፡ የገለጸልህን፡ እግዚአብሔርን አመሰግነዋለሁ፡፡ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ያጽናህ፡፡
@cocob7788
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያስማልን ወድማችን እግዚአብሔር ፀጋውንያብዛልክ
@ደካማነኝእኔእርዳኝአምላኬ
2 жыл бұрын
በእውነት ቃል ህይወት ያሠማልን ጸጋዉን ያብዛልህ በቤቱ ያጽናህ ወንድማችን
@hanajebesa7975
2 жыл бұрын
ያስቀናል እንዲህ መመረጥ እግዚአብሔር ፍፃሜህን ያሳምረው ወንድማችን
@masritmasirt1319
2 жыл бұрын
ዉዱ ወንድማቺን እግዚአብሔር በቤቱ ያጸናህ እመቤቴ ከነልጇ ትጠብቅህ🙏💒💒🙏
@Sepr6jy
5 ай бұрын
ምኑነውሚያስቀናው ወደገሀነም በርእየተንደረደረ አላህ ካልመለሰው
@Mekides-l8q
10 күн бұрын
😂😂😂😂😂የሙሀመድ ተረት
@የልዳዉሰማዕትቅዱስጊዮርግ
2 жыл бұрын
በኡነት ቃል ሕይወት ያስማልን ደስ እሚል ጸጋዉ ያብዛለክ እግዚአብሔር አምላክ ወንድማችንና👏
@melakutsegay
2 жыл бұрын
Egziabher yitebeke egziabher tsegahun yabzal wendemachin berta
@هلا-ذ1ل2ذ
Жыл бұрын
በጣም ልዩ የሆነ ትምህርት ነው ወድማችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይሰጥህ መጨረሻህን ያሳምረልህ በቤቱ ያፅናህ ብዙ እየተማረኩ ነውካተ🙏🙏👏👏🥰
@ganett1236
2 жыл бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ወንድሜችን እግዚአብሔር ከዚህም በላይ የምታስተምርበትን አንደበትህ በጸጋ ይባርክልህ በጣም እናመሰግናለን
@elizabethgebreab-ch1cw
5 ай бұрын
I am so jules in a good way I am Cristian and I grown up in Cristian but I am not good Cristian I can see God how with you because your heart thank you I lerning so many way to get him God bless you more.........
@demeketeshome7223
2 ай бұрын
ወንድሜ መጨረሻህን ያሳምርልህ ሰው መጨረሻው ሲያምር ነው ማቲ 22:14 የተጠሩ ብዙዎች የተመረጡ ግን ጥቂቶች ናቸው ምርጥ ያድርግህ ወንድሜ ዳ/ን ወልደ ጊዮርጊስ
@tadelegulilat496
2 жыл бұрын
ቀን ሙሉ ደስብሎኝ ነዉ የዋልኩት ብቻ ወንድሜ እግዚአብሔር መጀመሪያን ሳይሆን መጨረሻህን ነዉ የሚያየዉ መጨረሻህን ያሳምርልህ ያጵና በቤቱ እይታሀ በጣም ይገርማል
@ማራኪየማርያምማርያምማራኪ
2 жыл бұрын
ወንድምየ እሚደንቅ ትንተና ነው ያስተማርከን ባዳድ ደብተራና አስመሳዩች ከእውነት ለሚርቁት ይድረሳቸው ለሁላችን ልቦና ይስጠን ከምር በርታ ብዙ እጠብቃለን ⛪⛪⛪😥😥
@AdoniyasAskenaw
7 ай бұрын
ውድ ወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ ፍፃሜህን ያሳምርልህ እግዚአብሔር በአንተ አድሮ ሚያስተምረን ብዙ ነገር እያስተማረን ነው ።
@kwtubemekdes9890
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ ወንድማችን ከኛ እውስጡ ካደግነው አንተ 100% ትሻላለህ ካንተ ገና ብዙ ነገር እንማራለን
@buffbeatz5000
Жыл бұрын
ታወቃለህ እኔ ኦርቶዶክስ ሆኜ ከንተ ብዙ ተማርኩ ወንድሜ
@tirsitlegesse8360
2 жыл бұрын
እግዚሃብሄር ይባርክሕ ፀጋውን ጨምሮ ጨምሮ ያብዛልህ አንተ ለብዙዎች የህይወት መንገድን እየገለፅሕ ነው ፈጣረ መንፈስ ቅዱሰን ልኮ ይጠብቅሕ አሜን ቃለ ህይወት ያሰማሕ
@magdessafely2358
2 жыл бұрын
ይኸን ያደረግ ልዑል እግዚአብሔር የከበረ የተመሰገነ ይሁን ውድ ወንድሜችን በእውነትቃለ ሕይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ እግዚአብሔር አምላክ
@أمزكريا-س9خ
2 жыл бұрын
መሥቀልለብሶየሙስሊምልብስ አስቀይሩት ያናሥከቀየረ ሁለነገሩንይቀይርበልብሱሙስሊም በምላሱካፊር አረአደፍፈር አደ መቸም መቅጠፋ ከጀመረቆየከሰለጠነ ማለቴነው
@yodaheyoo-18
7 ай бұрын
መሠረቷ ጉልላቷ እርሱ ነው ሙሽራዋም በመስቀል ላይ የሞተው ዛሬም ነገም ያው ለዘላለም አትንገሩን አዲስ ጌታ የለም.....🥰🙏
@hassanksa6977
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ ወንድማችን
@Werkye-s3g
5 ай бұрын
በእውነት ወድማችን ቃለሕይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ እስከመጨረሻው በቤቱ ያፅናህ ይህን ያደረገ አምላከ ቅዱስን የድንግል ማርያም ልጅ የተመሰገነ ይሁን አሜን ፫❤🌹🌺
@ብሌንደሰየወለተሂወት
5 ай бұрын
በእውነቱ መመረጡ ነው ወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያፅናልን እመብርሀን መጨረሻህን ታሳምርልሕ❤
@ወለተስላሴ-መ1ሰ
2 жыл бұрын
በእውነት ቃለ ሂወትን ያሰማልን ወንዳምችን እጅግ ድንቅ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ባለህበት ይጠብቅህ ❤️✝️
@ZufanTamrat
5 ай бұрын
በእውነት ጌታ መርጦክ ነው የጠራክ እግዚአብሔር ይመስገን
@ወለተኪሮስየድንግልማርያም
2 жыл бұрын
ሰላመ እግዚአብሔር ይብዛልህ ወንድመ አለም ውይይ በእውነት እንደት ነው አገላለፀህ ደስ እሚለው በእመቤቴ እስከመጨረሻው በቤቱ ያፀናልን ሌላ ምንም አንልም ግን ከይቅርታ ጋር ብዙ የሙስሊም እምነት ተከታዮች ፎቶ ሾኘ ነውጂ ትክክለኛ ታሪክ አይደለም ይላሉ እነሱ በእርግጥም ሰው እንዳይድን ነው
@ahmedmohammed9296
2 жыл бұрын
አሜን እህቴ! ያው ሙስሊሞች ምንም ይሁን ምን ለማስተባበል መሞከራቸው አይቀርም።ፎቶውን በተመለከተ እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ በቅርቡ ማብራሪያ ቪዲዮ እሰራበታለሁ።
@ወለተኪሮስየድንግልማርያም
2 жыл бұрын
@@ahmedmohammed9296 እሽ የኔ ወንድም እንጠብቃለን በነገሮች ሁሉ የቅዱሳን አምላክ ይርዳህ እውነቱን ይግለፀልህ
@أمزكريا-س9خ
2 жыл бұрын
ኧረማካበድ ወላሂ ውሸት ሸቅልብን አይይይ ሰው እዳውምናለ ብፈሩ ፈጣሪን ናኡዙቢላ አዱበስላምውስጥ ገብቶ የለለ ቃልይጨምራል ሸሀውዚን ሸሀውዚን እያለ አዱበሮመዳን በምንመገበው ምግብ ይቀናል እያሾፈ አዱ ደሞ ሙሥሊሞችንይከፍፍላል እነማን እደሆ ኑመችም አይሰወርባችሁም እባካችሁ አረፍልን ይሄደሞ ከጎግልፎቶ አጥቶ በድም ሌላ በፎቶ ሌላ እማይመሠል ነገር ምንብናረግላችሁ ነው ከስልምና እጃችሁን የምታነሱልንplissአሁንስ አመመኝተቃተኝ አምላኬ አተውበራህመትህ ምራቸው ወደቀጥተኛው መገድ ያረብ እስልምናንለወፈቀኝ አላህ አልሐምዱሊላህ ያረብ
@ወለተኪሮስየድንግልማርያም
2 жыл бұрын
@@أمزكريا-س9خ ምኑ ላይ ነው ውሸት የሆነብሽ እናቱ እስኪ በመጄመሪያ የልጁን መልእክት በደንብ አዳምጭ ከመጄመሪያው ቪድወ ጄምረሽ ምን እንዳለ በትክክል ከእስልምና ወደ ክርስትና እነደመጣ እሚያረጋግጥ ብዙ ከቁርአን እየጠቀሰ የተናገረው አለ መቸም ድራማ ቢሆን የሌላ እምነት ተከታይ ቢሆን ይሄን ያህል የቁርአን እውቀት ይኖረዋል ብየ አልገምትም ቁርአንንኮ በደንብ ያውቃል🤔🤔🤔
@أمزكريا-س9خ
2 жыл бұрын
@@ወለተኪሮስየድንግልማርያም አይቁረአን አለውትርጉም የአማረኛ የተተረጎመ ብዙአያሥቸግርም ብዙምአያደክምም ቁረአንንማወቅ ወይም የአማረኛውን ትርጉም ማበብ እሱኮየለለምነገር ጨምርነውሲናገርየነበረው ወጌኔ ስለዚህ አስላምውስጥ ሥለሁሉምነገር ተገልጿል ስህተትየለበትም አልሐምዱሊላህ
@tazinoboshi6587
2 жыл бұрын
ወንድማችን በእውነት ቃል ህይወትን የሰመልክ የቅዱሰ ጰውሎስ ታሪክ መሰለ የአንተ ወደ ክርሰትና አመጠጥ በረታ
@saraabebe5176
Жыл бұрын
ተመስገን!!
@kidustube7475
2 жыл бұрын
በእውነት ይህን ስለሰማው እጅግ ደስ አለኝ የአንድ ነፍስ ወደ እግዚአብሔር እቅፍ መመለስ በመላእክትም ዘንድ ታላቅ ደስታን ይፈጥራል።አሁን እንደ ቅዱስ ጳውሎስ ብዙ ነፍሳትን ለማዳን የምትችልበትን መንገድ ይዘሀል።በርታ እግዚአብሔር ፍጻሜህን ያሳምርልህ።
@hirutarga4704
7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችንፀጋውን ያብዛልህ ቃል ሕይወት ያሰማልን።
@unitedminleke2king
2 жыл бұрын
አምላክ ሁለተኛዋን ሒዋን አከበራት ለአምላክ ያልከዉ ይሁንልኝ ብላ ትዛዙን ተቀበለች እንደመጀመሪያዋ ሒዋን ከቃሉ አልወጣችም ቃሉን አክብራ ከሀጥያት እንድንወጣ ምክንያት ሆነችን የነፃነት ፈቃዷን ሲጠይቃት አልችልም አላለችም እንደቃል ይደረግልኝ ካለችዉ በሗላ ነዉ በሆዷ የተፀነሰዉ እመብርሀንን አከበርናት እሱ ያከበራትን የሰዉን ስጋ በሷ በኩል ለበሰዉ ልዩ ድንቅ አምላክ ያስተማርከን ብዙ ነዉ እዉቀቱን ይጨምርልህ የብዙዎች በስም ኦርቶዶክስ ለሆነዉ የእዉነት እንድንሆን እንዳንተ ወደ ቤቱ ይጥራንንን
@sarasara-kh5hj
2 жыл бұрын
በእውነት ወንድማችን ገብረ ስላሴ እንኳንም ደስ አለህ እንኳንም ከጨረማ ወደ ብርሐን አመጣን አምላከ ቅዱሳን በቤቱ ያፅናህ ፍፃሜኸን ያሳምረው ቅዱስ ጳውሎስን ካሳዳጂነት መልሶ ብርሐን አለም ተብሎ እስኪጠራ የመረጠው አንተንም መርጦሐል
@ahmadk4740
7 ай бұрын
በጣም ገራሚ ትምህርት ወንድሜ እንዴት መታደል ነዉ በርታ ዕድሜና ጤና ይስጥህ እሰይይይ
@sintenega319
2 жыл бұрын
ቃለ ቃለህይወት ያሰማልን ወንድማችን በርታልን አምላክ መርጦሀል የቅዱስ ጳኡሎስን ፀጋ ያድልን እርሱም ቤተ ክርስቲያን አሳዳጅ ነበር
@MeseretBrhanieMeseretBrhanie
5 ай бұрын
እግዚኣብሔር አብዝቶ ይባርክህ በቤቱ ያፅናህ
@T8Gz-rq9st
5 ай бұрын
ስለ ሁሉ ነገር እግዚኣብሔር ይመስገን🙏❤
@mekdesfantu567
2 жыл бұрын
መታደል መመረጥ እንደዚህ ነው ከአነጋገር ስርአትክ ጀምሮ ፈጣሪ መርጦ ነው ለራሱ ያረገክ ወንድሜ ፈጣሪ በቤቱ ያቆይክ
@BirkeDejene
2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ወደማቺን ቃል ህዎቴ ያሰማልን
@teferialemu2052
2 жыл бұрын
ወንድሜ ፣ ወንድሜ ፣ ወንድሜ አስተማሪዮ እግዚኦብሄር ይባርክህ ቃለ ህይዎት ያሠማልን አሜን አሜን አሜን
@genanawmekdes2658
2 жыл бұрын
ተመስገን አምላኬ አልፋና ኦሜጋ
@MariMari-ov1no
2 жыл бұрын
እልልልልልል ስላም ላንተ ይሁን ወንድማችን ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጥህ ልኡል እግዚአብሔር! !!
@abenetbekalu4084
3 ай бұрын
ወንድሜ ድንቅ የሆነ እይታ ወይም መረዳት ነው ይህም ከስሥላሤ ነው በሁሉ ከፍ ያድርግህ የጠራህም ለዘለአለም የተመሰገነ ይሁን።
@genethchane5611
2 жыл бұрын
በአዳም ጥፋት ፍጥረት ሁሉ ሞቷል በእየሱስ ክርስቶስ ድኗል እግዚሀብሄር አምላክ ዘመንህን ይባርክልህ ላንተ ቃል የለኝም የክርስቶስ መስካሪ🙏❤❤❤❤❤
@edengebreegziabher710
8 ай бұрын
Kalehiwet yasemalin wendimachin . Bebetu yatsinah.🇪🇷
@ብርሸትዩቱብ-ቨ7ኰ
2 жыл бұрын
ወንድማችን በእውነት እኔጃ ቃላት ያጥረኛል በጣም ነው ደሥእሚለው ለእግዚአብሔር ክብር ምሥጋናይጋባው አንተም በቤቱ ያፅናህ ከተዋህዶደጅ አንጣህ ሌሎችም የጠፉ እህት ወንድሞቻችን እግዚአብሔር ልቦና ይሥጥልን ልብ ያለው ልብይበል
@yebaleworkhailu4999
5 ай бұрын
ክርስትና መገለጥ ነው እየሰስ ክርስቶስ እውነት ህይውት መንገድ ነው እንኩዋን እግዜአብሄር ረዳህ
@እውነትበጊዜዋውብናት
2 жыл бұрын
ወንድሜ እግዚአብሔር እጅግ አብዝቶ የመረጠህ ለምክንያት ነው ስላንተ እግዚአብሔር አመሰግነዋለሁ ክብር ሁሉ ለመድሐኒዓለም ይሁን በርታ እግዚአብሔር ይባርክህ እመብርሐን ከክፉ ሁሉ ከለላ ትሁንልህ ❤
@yeshiweldyohanse7141
2 жыл бұрын
አቤቱ ጌታሆይክብር ምሰጋና ላተይሆንልን አሜን ለወድማችንም ቃለህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን አሜን
@Hana-mariam21
2 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው ።አንደበትህ ልክ አንደ ዲያቆን ሄኖክ አንደበት አይጠገብም ።የማስተማር ጸጋ ያለህ ይመስለኛል ቲዎሎጂ ገብተህ ብትማር አና አሁን ባለህ ላይ የበለጠ እውቀትህን ብታጠንክር እርግጠኛ ነኝ ጥሩ ሰባኪ ይወጣሀል አሁን አንኳን የምታስተምርበት መንገድ በጣም ደስ የሚል ግልጽ እና በሚገባ መንገድ ነው አይሰለችም ባጠቃላይ አንደበተ ርቱህ ነህ ። ደሞ እውትህን ነው ብዙዎችቻን ቤተ ክርስቲያንን አናውቃትም እኔን ጨምሮ ለምንጠየቀው ጥያቄ አንኳን የሚያረካ መልስ መስጠት የማንችል የስም ክርስቲያኖች ነን ,,,
@messiti8268
2 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነበር ቃለህይወት ያሰማልን ወድማችን በጣም ደስ ብሎኛል እኳን ደህና መጣህልን ወድሜ 💖💖💖💖💖
@TtGt-k5u
5 ай бұрын
✝️ የጅማሬም የፍፃሜም ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር ፍፃሜህን ያሳምረው ኦርቶዶክስ ለዘላለም ፀንታ ትኑር ፣ እውነተኛ የዘላለም በር ናትና ። አሜን
@MuluAbiro
3 ай бұрын
የኔ ወንደም እንውዳቸUልን ኖሮልንአሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️
@marysam9193
2 ай бұрын
ወንድማችን እንኳን ወደ እዉነተኛዋና ቀጥተኛዋ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ደህና መጣህ!!
@ምስጋናውማሞ
2 жыл бұрын
“አንድ እግዚአብሔር አለና፥ በእግዚአብሔርና በሰውም መካከል ያለው መካከለኛው ደግሞ አንድ አለ፥ እርሱም ሰው የሆነ ክርስቶስ ኢየሱስ ነው፤” - 1ኛ ጢሞቴዎስ 2፥5
@kiyaethipoha3148
Жыл бұрын
መካከለኛ ማለት ምን ማለት ነው?
@maiskazeze6402
5 ай бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገኑ ለዚህ ክብርም ስላበቃህ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ከሀጢያት በስተቀር የልቦናህ መሻት እግዚአብሔር ይፈፅምልህ ወንድሜ አሜን 🙏🙏❤❤
@dinatube6757
2 жыл бұрын
በእውነት ወንድማችን ቃለ ህይዎትን ያሰማልን ልክ ብለሀል ከሙሐመድ ጀምሮ የሐሰተኛ ነቢያት አሉ እኛ የተዋህዶ ልጆች ብዙ የማናውቀው ነገር አለ አንተ ግን በደብ ገብቶሀል ከዚህ በላይ እውቀቱን ይጨምርልህ
@MoLo-t9y
5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ እንኳን ተገለጠልህ ወንድሜ❤❤❤❤❤
@Genet-d8f
11 ай бұрын
ውድ ወንድማች ፈጣር አብዝቶ ይበርክ ትምህርት በጠም ደስ ይለል
@gurassbrhanu5439
2 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ወንድም አለም እመ ብርሐን ቤቤቷ በእቅፏ ታፅናህ ወንድሜ
@ferenjohawas7854
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ወድሞች ቃለሂወት ያሠማልን ፀጋዉን ያብዛልን አ🤲🤲🤲🤲🤲p
@emebettadesse9965
2 жыл бұрын
አባ አምላክ የራሱ የሆኑትን መጥራት ያውቅበታ ይመርጣል በጣም በጣም ታድለሀል የቀሰው ዘመንህ እናትና ልጆቹ ይባርክልህ ሰምህን ታድሎ ብዬሀለው አደበትህ ማር ነው
@Alemነኝ12
2 жыл бұрын
ወንድማለ። ምን እደምልህ አላውቅም ብቻ እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያጽናህ በሰው ፊት የሚመሰክርልኝ እኔ ደሞ በአባቴ ፊት እመሰክረለታለሁ ያለውን ስለ ክርስቶስ እየመሰከርክ ነውና አምላክ ሰማያዊ ዋጋ ይክፈፋህ እኔ እራሴን በጣም ወቀስኩኝ በስመ ክርስቲያን ሁኘ ለጠፍው
@edenalemu7852
Жыл бұрын
selame egziabher kante gar yihun wendime. minew teftehal? vidiowoch ahun eyelekek ayidelem biye new.
@marysam9193
2 ай бұрын
ሰላም ላንተ ይሁን ወንድም ገብረ ስላሴ በጣም ጠፍህብን እኮ ኧረ የት ነህ በጣም ናፍቀኽናል ትምህርትህም እርቦናል።
@fikrtegesite9726
9 ай бұрын
ላንተም ሰላም ይሁን ወንድማችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናልን 🔔👈❤❤🙏
@selamawitgebregiorgis4901
2 жыл бұрын
Ante yetebarek sew zemenih holo yetebare yhun 🙏💒✝️✝️✝️✝️✝️
@BeteHohe
2 жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ #ዘለዓለማዊቷ _መቅደስ_ከመቅደሱ_መግባት አንዲት የ3ት ዓመት ብላቴን ገና የእናት ፍቅርን ያልጠገበች ውበቷ ፍጹም የሆነ ለእናት ለአባት የምታሳሳ ስመው አቅፈው አይደለም ምንም አድርገው ሊጠግቧት ያልቻሉ ነገር ግን በቃላቸው መሠረት ቃል ነውና እስከ ሦስት ዓመት አብረዋት ቆይተው መቅደስን ወደ መቅደስ ሊያስገቡ የካህናት ወገን የሆነ ኢያቄም አባቷ የነገሥታት ዘር የሆነች ሐና እናቷ ወደ ኦሪቱ መቅደስ በእናቷ ጀርባ ታዝላ መጣች #ቅድስት_ድንግል_ማርያም። ገና ያልጠነከረች ታናሽ ብላቴን ነገር ግን መንፈስ ቅዱስ ከእናቷ ማኅፀን ጀምሮ የሚጠብቃት #ዐቀባ_እምከርሠ_እማ እንዲል ለውበቷ ወደር የሌላትን ብላቴን ካህኑ ስዕለታችሁን ያስምርላችሁ ብሎ ተቀብሎ ማስገባት ጭንቅ ሆነበት አዎ ! ምን አብልቼ ምን አጠጠቼ አሳድጋታለሁ ሲል ግን ይኽን ሁሉ ነገር ዛሬ ሳይሆን ዓለም ሳይፈጠር ስለ እርስዎ ያሰበ ጌታ ይኽንንም አዘጋጅቷል ወዲያው #መልአኩ_ፋኑኤል ክንፉን እያመታ ደረሰ ክብሬን ሊገልጽልኝ ይሆን ብሎ ቀረበ ሰቀቀበት(ከፍ አለበት) ሁሉ ቀረቡ ግን በፍጹም እርሱ አልቀረባቸውም ። ሰማይ እንኳን በእርሱ ፊት ንጹህ ያይደለውን ሰማይ የፈጠረ ምድርን በውኃ ላይ ያጸናን አምላክ በማኅጸኗ የምትሸከም ፍጽምት ንጽሕት ትሕት ድንግል አለች የእርሷ ክብር ከሁሉ ይበልጣልና መልአኩ ብላቴናይቱን እስኪተዋት ድረስ እርሱ ትቷቸው ከፍ ብሎ ረቦ ቆመ ትተዋት ቢሄዱ ድንጉል ድንጉል እያላች ወደ እናቷ ብትሄድ ቀኝ መልአኩ ወርዶ ቀኝ ክንፉን ጋርዶ በቆመ ብእሲ አሳርጓ እንደ አባት መገባት ይኽንን ሲመለከት ሊቁ ወያስተፌሥሐኒ ካዕበ ትኅምርተ ልኅቀትኪ በቅድስና ፣ ምስለ አብያጺሁ ከመ አብ እንዘ ይሴስየኪ መና፣ ፋኑኤል ጽጌ ነድ ዘይከይድ ደመና። ሌላው ሕይወትሽ ቢያሳዝነኝ ከመቅደስ ውስጥ በቅድስና ማደግሽ ያስደስተኛል፣ ደመናን የሚጫማ ቀይ አበባ ቅዱስ ፋኑኤል ከሌላኛው ጋር ሆኖ እንደ አባት ሆኖ መናን እየመገበሽ። ዛሬ ለዓለም እናት ኋና ልትሰጥ እርሱ እርሷን ከመቅደሱ ሁኖ የተቀበለበት ለ12 ዓመት አኑሮ በ15 ዓመቷ እነኋት እናታችሁ ብሎ ሊሰጠን ዛሬ የተቀበለበት ቀን ነው። ዘየዓሢ_ተወካፊ-የሚሰጥ_ተቀባይ ያሰኘው ቅሉ ይሄ ነውና። በዓሉን በዓለ ፍሥሐ ወሐሤት ያድርግልን ሀገራችን ሰላም ያድርግልን የድንግል አማላጅነት አይለየን #በመልካም ቀን
@asefashgebremariam9712
10 ай бұрын
May Alimghty God blessing you 😅whole your life Amen Amen Amen
@እግዚአብሔርያበርህሊተእግ
3 ай бұрын
ውድ ወድሜ አምላከ ቅዱሳን መጨረሻህን ያሳምርልህ ❤
@ወለተጎርጊስ-ቨ8ዘ
5 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ክብር ለዲግል ማርያም ልጂ
@GetachewKirkos-f9s
5 ай бұрын
እ/ር ይባርክህ በእውነትም ትክክለኛዋን ሐይማኖት እ/"ር አምላክ አሣይቶኃልና በርታ እርሱ እራሱ በቤቱ ያፀናሃል!!!❤❤❤
@etenatalemay4948
2 жыл бұрын
ሰላምህ፣ያብዛ፣ወድማችን👍👍👍
@HidCix
5 ай бұрын
ቴሌግራም ሊኩ አይሰራም
@melshiw8
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር በድንቅ አጠራሩ ጠራህ !!! እንኳንም መርጦ አመጣልን! ይህንንያደረገ እግዚአብሔር ይመስገን!!!!!!! አንተንም ቃለህይወት ያሰማልን ኑ ወደእኔ የአባቴ ብሩካን እስከሚልባት ፍጻሜ ያድርስህ ወንድሜ!
@Anumma572
2 жыл бұрын
Egziabeher Smrt Endih New.Tbark ejeg desse blongal Kalun bltehal Ar 15:16-17
@melkamutibeb4325
8 ай бұрын
This is too much impressive guide for every body who is confused by which is the correct religion.
@ስላምየማርያምልጅ-ወ9በ
2 жыл бұрын
በእውነት ቃል ሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ በርታ ወንድሜ 👏💞💞
@ድንግለይኣዶፍቅሪ-ዠ7ዀ
2 жыл бұрын
Selamye yen mar ancm ademtshw
@tsehaykassa2619
2 жыл бұрын
እድሜና ጤና ይስጥልኚ እግዚእብሄር የማላውቀውን ተምሪበታለሁ
@KelemHailu-zi8zx
4 ай бұрын
እሰይይይይይይይይ❤🎉 እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናህ ወንድማችን❤
46:43
(የሸህ ዓሊ ልጅ [ሀዋ ዓሊ] ክርስትና ትክክል መሆኑን እንዴት እንዳወቀች ነገረችኝ።ስለ ቁርአን ስለ ሙሐመድም ነግራኛለች።|ሌሎች ነገሮችንም አጫውታኛለች|
ፍኖተ አብርሃም በገብረ ሥላሴ
Рет қаралды 51 М.
21:48
ዕሬት ሲመገቡ የኖሩት አባት አባ ኃይለ ማርያም ፀበላት ማርያም አስፈሪው ትንቢት
ዘ አርስጣላብ / Z Aristalab
Рет қаралды 66 М.
1:01
Challenge CR7 people try the impossible-to-do Cristiano challenge 2m68😱😳⚽️
dimerci tv
Рет қаралды 134 МЛН
0:46
The Lost World: Living Room Edition
Daniel LaBelle
Рет қаралды 27 МЛН
21:31
НУБ И ПРО ПОСТРОИЛИ ЗАЩИЩЕННЫЙ ДОМ ПРОТИВ ИНОПЛАНЕТЯН НА ЛУНЕ МАЙНКРАФТ ! НУБИК ЛОВУШКА MINECRAFT
DakPlay
Рет қаралды 704 М.
28:03
От первого лица: Школа 4 🤯 ЗАТОПИЛИ КВАРТИРУ УЧИЛКЕ 😂 ЦЫГАНЕ В ШКОЛЕ 😍 ВЕЧЕРИНКА ГЛАЗАМИ ШКОЛЬНИКА
Руслан Гладенко
Рет қаралды 4 МЛН
24:33
እስልምናን ለምን ተውኩት አህመድ ሙሐመድ ያሁኑ ገብረ ሥላሴ
Ahmed Mohammed ያሁኑ ገብረ ሥላሴ
Рет қаралды 20 М.
32:11
የአህመድ ሙሐመድ ያሁኑ #ገብረስላሴ የክርስትና ጉዞ!
Ahmed Mohammed ያሁኑ ገብረ ሥላሴ
Рет қаралды 168 М.
22:32
🛑#እፎይ | በቤታቸው ገብቶ አዝረከረካቸው 😂
ጉዞ ወደ ኦርቶዶክስ Back to the origin
Рет қаралды 11 М.
38:31
⭕ሁለቱ ጽንፍ የወጡ የቤ/ክ ጉዳዮች❗ጀግናው እፎይ አንቀጥቅጧቸዋል - ኡስታዙ ወደ ስድብ ገብቷል
Tsegaye kiflu
Рет қаралды 2,4 М.
1:01:29
ሰዎች ማን ይሉታል?ሙስሊሞች ነብይ ነው ይሉታል።እኛ ክርስቲያኖች ደግሞ በስጋ የተገለጠ አምላክ ነው ብለን እናምናለን።ግን ኢየሱስ ክርስቶስ ማን ነው?
Ahmed Mohammed ያሁኑ ገብረ ሥላሴ
Рет қаралды 30 М.
1:15:46
የነፍሴ ጥያቄዎች በእስልምና ላይ!እውነትን ፍለጋ እውነትን ለሚፈልግ ሁሉ በአህመድ ሙሐመድ ባሁኑ ገብረ ስላሴ
Ahmed Mohammed ያሁኑ ገብረ ሥላሴ
Рет қаралды 52 М.
10:02
ታዋቂዎቹን አርቲስቶች በእንባ ያራጨው ሰርፕራይዝ Seifu on EBS https://gofund.me/822ee383
AddisNet
Рет қаралды 30 М.
27:02
ዓለም ሁሉ ያስደነቀው ሚልዮኖች የተመለከቱት አስደናቂው ቪድዮ| Ethiopian Orthodox Mezmur@kidanmedia27
Kidan Media ኪዳን ሚዲያ
Рет қаралды 332 М.
2:21:06
ለዲ/ን ዮርዳኖስ የተሰጠ ድንቅ ምላሽ ~ ሐዋርያዊ መልሶች Apostolic Answers
መድሎተ ጽድቅ - MEDLOTE TSIDK
Рет қаралды 4,2 М.
26:44
“ለዶ/ር አብይ አትንገሩት” ስልጣናቸውን የሚለቁበት ጊዜ...! የቄስ በሊና ሳርካ ትንቢታዊ ፍፃሜ ዳሰሳ ክፍል አንድ 20 July 2024
Shalom Tube
Рет қаралды 96 М.
1:01
Challenge CR7 people try the impossible-to-do Cristiano challenge 2m68😱😳⚽️
dimerci tv
Рет қаралды 134 МЛН