"አራዳ" ድራማ ክፍል 1/ Arada Ethiopian Sitcom Drama Part 1

  Рет қаралды 333,839

Arada - አራዳ ድራማ

Arada - አራዳ ድራማ

Күн бұрын

Пікірлер: 246
@eeoj4141
@eeoj4141 5 жыл бұрын
አቤት የእኛ አገር ድራማ ከብዛቱ ።።።።።ምን ልበል ለማንኛውም ቀጥሉበት
@binitube7699
@binitube7699 5 жыл бұрын
*ሰላም እና ጤና ከእናተ ጋር ይሁን ውድ የሀግሬ ልጆች በያላችሁበት አምላክ ይጠብቃችሁ ሀገራችን ኢትዮጵያን ሰላም ያርግልን*
@tigmimiyoutube4231
@tigmimiyoutube4231 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@የድንግልልጅበመሆኔእ-ዀ8ከ
@የድንግልልጅበመሆኔእ-ዀ8ከ 5 жыл бұрын
አሪፍ ነው ግን ጅማሪ እጂ ፍፃሜ የላቹ እስኪ ፊልሞችንም ለቀቅ አድርጉልን የመዳም ጩሕት በፊልሙ ነው ምንፅናናው
@diribtube_1482
@diribtube_1482 5 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/iqG7p5aPZsynnas
@afomiyatube3638
@afomiyatube3638 5 жыл бұрын
ስብስክራይቭ አድርጉኝ የተዋህዶ ልጆች እባካችሁ
@zeezorokazeezobasha682
@zeezorokazeezobasha682 4 жыл бұрын
❤️
@እግዚአብሔርይፈርዳል
@እግዚአብሔርይፈርዳል 5 жыл бұрын
መቼም ዝም ብለን እንየው እጂ የኢትዮጵያ ድራማዎች መጀመር እጂ መጨረስ አታቁም !!!
@ማራናታማራናታ-ሠ5ለ
@ማራናታማራናታ-ሠ5ለ 5 жыл бұрын
ዘንድሮ በሲትኮም አለቅን ግን ደስ ይላል ሰው ሁላ ፖለቲከኛ ሆነኮ እስኪ በዚህ እየተዝናናን ጊዜ እናቃጥል😘😘😘😘
@Lobo-Lobo
@Lobo-Lobo 5 жыл бұрын
ስንት ያገኙ ይመስልሻል 178ሺ ሰው አይቶት?
@ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
@ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ 5 жыл бұрын
የእኛ ሀገር ድራማ መነሻ እንጂ መድረሻ የለዉም
@እኔማለትያውእኔነኝ
@እኔማለትያውእኔነኝ 5 жыл бұрын
ክክክክ በጣም😂😂
@eeoj4141
@eeoj4141 5 жыл бұрын
ኤ ወላ
@ኢማንአበቴንነፋቅ
@ኢማንአበቴንነፋቅ 5 жыл бұрын
በትክክል
@lameerhaddad5359
@lameerhaddad5359 5 жыл бұрын
Eko kk
@selam7775
@selam7775 5 жыл бұрын
😀😀😀😀እኛም ማየት አይሰለቸን እነሱም ማቋረጥ አይሰለቻቸው
@rila4958
@rila4958 2 жыл бұрын
ዋው በጣም ሀሪፍ ነው ሳቅ በጠፋበት እናንተ ታዝናኑን አላችሁ በርቱ 😁😁😁😁
@aboneshworku8027
@aboneshworku8027 5 жыл бұрын
ዋው በጣም አሪፍ ነው ግን ኢትዮጲያ ድራማ መጀመር እንጂ መጨረስ አይችሉም
@ለነገብለህዛሬንአታበላሺ
@ለነገብለህዛሬንአታበላሺ 5 жыл бұрын
ከጨረሳቺሁት አሪፍ ነው እባካቺሁ እየጀመራቺሁ አታቋርጡ በተረፈ በርቱ
@ለሁሉምግዜአለው-ጸ2ኀ
@ለሁሉምግዜአለው-ጸ2ኀ 5 жыл бұрын
ዋውው ደስስስ ይላል በርቱ ደሞ እንዳታቋራጡት ታዲያ
@richtubeyenebaenat9069
@richtubeyenebaenat9069 5 жыл бұрын
እቺ ልጅ እንዴት እንደምወዳት አሪፍ ይመስላል ፍፃሜያቹን ያሳምረው ።ከማእበል ዋናተኞች ወዲ አልግዋግዋም
@nardosnardos2162
@nardosnardos2162 5 жыл бұрын
በጣም ነው የተመቼኝ በርቱ አራዳዎች
@aleyaali8236
@aleyaali8236 5 жыл бұрын
ሀይ
@እሙረያንልጄህይወቴነውሰወ
@እሙረያንልጄህይወቴነውሰወ 5 жыл бұрын
ዉይይ ይችሳቂታ ሰወዳት ዉብ ❤🌷 አሪፍነው እዳይቆርጥ አደራ አሁንማ ሰንት ድራማ እዴጀመርኩ ጠፋኝ ከብዛቱ የተሳ እየተቆርጠ
@diribtube_1482
@diribtube_1482 5 жыл бұрын
የምርም አራዳ ቤተሠቦቹ ውድድድድድድ ነው ያረኳቸው በርቱ ምርጥ ነው
@itzjemi1220
@itzjemi1220 5 жыл бұрын
አሪፍ፣ነዉ፣እዳታቋርጡት፣መቸም፣የዘድሮ፣ድራማ፣መጀመር፣እጅ፣መጨረሻዉ፣አያምርም
@haymitubeme672
@haymitubeme672 5 жыл бұрын
አሪፍነው በርቱ ከምር አድስፌልም ናፍቆኛል መችነው ሚለቀቅልን ውይ
@yizengae3675
@yizengae3675 5 жыл бұрын
ደስ ሴል ቀጥሉበት😁😁😁😁
@kaschekasche3746
@kaschekasche3746 5 жыл бұрын
ያምራል ቀጥሉበት
@የድንግልልጅ-በ9ፈ
@የድንግልልጅ-በ9ፈ 5 жыл бұрын
ደስ የሚል ነዉ ዉይይ ሲያስቅ ይች ማናት ስሟ አረንጓዴ ለባሿ ስታምር
@EMATGURAGEMEDIA
@EMATGURAGEMEDIA 5 жыл бұрын
ኤደን በድራማው ላይ ደግሞ ራኬብ
@የድንግልልጅ-በ9ፈ
@የድንግልልጅ-በ9ፈ 5 жыл бұрын
ዜና ሠላም zena selam አመሠግናለሁ 😍
@afomiyatube3638
@afomiyatube3638 5 жыл бұрын
ጎራ በሉ
@ሔዋንጎሹ
@ሔዋንጎሹ 5 жыл бұрын
ስናፍቅሽ ተስፋዬ ምርጥ ተዋናይት ነሽ😘😘
@natizman
@natizman 5 жыл бұрын
ይህንን የሚያነቡ ሁሉ አንድ ቀን ስኬታማ ይሆናሉ! ብቻ መግፋትዎን ይቀጥሉ።
@ኢትዮጵያዊነቴኩራቴነውሰላ
@ኢትዮጵያዊነቴኩራቴነውሰላ 5 жыл бұрын
አሪፍ ነው በቃ ልሹፈው ጩቢቲ ቢጨመርበት ደሞ አሪፍ ነበር
@EE-md9qo
@EE-md9qo 5 жыл бұрын
ጂማሬው አሪፍ ነው ጀምሮ መጨረስ ይልመድባችሁ
@foziyamohammed4475
@foziyamohammed4475 5 жыл бұрын
ያምራል በርቱ
@ሰዉእናአመሉ-ለ8ረ
@ሰዉእናአመሉ-ለ8ረ 5 жыл бұрын
ምንም አይልም እደጀመራችሁ ለመጨርስ ያብቃችሁ የሀገራችን ባለስልጣናት ህዝቡን የናቁት ህዝብ አድግዜ ውይ ብሎ ተመልሶ ስለሚተኛ ዘድሮ በየ 3 ወሩ ጥባጥቤ ተጫወቱብን መጀመር ሳይሆን ማንኛውንም ነገር ግብ ለማድርስ ልቦና ይስጠን
@yefkerenatmaryam3140
@yefkerenatmaryam3140 5 жыл бұрын
ደሥ ይላል የቱርክ ድራማ ባጣ ወደ ሀገር ቤቴ ተመልሻለሁ ይመቻል አይከፋም
@rabiayimerbeauty4960
@rabiayimerbeauty4960 5 жыл бұрын
በጣም አረፍ ትምህርት አለዉ ቀጥሉበት
@ethiolove9444
@ethiolove9444 5 жыл бұрын
Arif comedy nw wededkut betam😍👍🏾
@ወለተወልድየማርያምልጀ
@ወለተወልድየማርያምልጀ 5 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው 😄😄😄😄
@ענתטפרה-ט8כ
@ענתטפרה-ט8כ 5 жыл бұрын
በጣም፣አሪፍ፣ነዉ
@እሙዬስደተኛዋ
@እሙዬስደተኛዋ 5 жыл бұрын
አሪፍ ነው ግን ካላቋረጣችሁት እኔ የገረመኝ በሁሉም ፊልም እና ድራማ ላይ የሚጠቀሙት ቃላት /እረ ይቺ ሀገር ወደየት እየሄደች ነው /ይህ አባባል ይደጋገማል ግን ትንሽ አልተጋነነም
@gdgd7707
@gdgd7707 4 жыл бұрын
9፡55 እደት እደመጣ ሳናየው አስደነገጠኝ መላጣው ሰውየ በተረፈ አሪፍ ነው
@zuzutube5497
@zuzutube5497 5 жыл бұрын
ይሄ ፀይሙ ልጂ ታምራት ደስታ ነው ብየ ልቤ ድግጥ😭
@abinashabinash7487
@abinashabinash7487 5 жыл бұрын
የምር አራዳወቹ ተመቻቹኝ በርቱ ያስምራል
@almazyesuneh6037
@almazyesuneh6037 5 жыл бұрын
Arif new selamachihu yibzalign
@ሀበሻነኝእኔ
@ሀበሻነኝእኔ 5 жыл бұрын
😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃አሪፍ ነው በርቱ
@ሻሎምሻሎምናታኔምነኝየክር
@ሻሎምሻሎምናታኔምነኝየክር 5 жыл бұрын
በርቱ ምርጦች
@fikrugebisa8513
@fikrugebisa8513 4 жыл бұрын
ደስ ይላል
@tsedaletsedale9081
@tsedaletsedale9081 5 жыл бұрын
Wow betam arif new ketlubet
@De-tj1vk
@De-tj1vk 5 жыл бұрын
ቀጥሉበት 👍
@zelagirma875
@zelagirma875 5 жыл бұрын
በርቱ አሪፍ ነ
@userseadaadem2083
@userseadaadem2083 5 жыл бұрын
ረዱዬ ስወዳት
@mkdesandenit3279
@mkdesandenit3279 5 жыл бұрын
Wowwwwwwwwwwkkkkkkk
@asdfgasdfg7854
@asdfgasdfg7854 5 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክክ ወይኔ ይመቻችሁ
@jsjsnsjz146
@jsjsnsjz146 5 жыл бұрын
Wow betam yamiral
@ኢማንነኝእማለዘላለምኑሬ
@ኢማንነኝእማለዘላለምኑሬ 5 жыл бұрын
ያምራል ግን ስለማጨርሱት ባልከታተለዉ ይሻለኛል
@diribtube_1482
@diribtube_1482 5 жыл бұрын
ምንም አታስቢ ለ3 አመት የሚሆን ስራ ነው የሠሩት
@EMATGURAGEMEDIA
@EMATGURAGEMEDIA 5 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/eIOug2uJfrN4frc
@hanna2asyoupeye413
@hanna2asyoupeye413 4 жыл бұрын
Bateme nw yametasetaleute yasau gezey techeresalahew
@biityferaw8122
@biityferaw8122 5 жыл бұрын
ኤደንዬ የኔ ቆንጆ ስወድሽ በርቺ
@אבבהאלמאייהו-פ7ה
@אבבהאלמאייהו-פ7ה 5 жыл бұрын
Nabiyaa Nabiyaanabiyaa የመጀመሪየየዎ ነው አይድል ተከታታይ ድረማ
@biityferaw8122
@biityferaw8122 5 жыл бұрын
መሰለኝ ድራማላይ ከዚ በፌት አይቻት አላውቅም ግን ብዙ ፌልሞችን ሰርታለች ጎበዝ ተዋናይ ናት
@ekruhabshawit9802
@ekruhabshawit9802 5 жыл бұрын
ድራማዉ በዛ ስራ መቸ እንስራ ሆወ እረ እንተሳስብ ኣገን ደግሞ ለማይጨረሰዉ😁
@woyini2675
@woyini2675 5 жыл бұрын
እኮ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ተ1ቨ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ተ1ቨ 5 жыл бұрын
kkkk
@meronkalayu8932
@meronkalayu8932 5 жыл бұрын
ቀላል በናትሽ ከመብዛቱ የተነሳ ርዕስ መርሳት ሀሉ ልጀምር ነው
@zenap3993
@zenap3993 5 жыл бұрын
አወን ስራ አስፈቱንkkkkkkk
@lensakuma5547
@lensakuma5547 5 жыл бұрын
ኢትዮጵያዊ ነኝ ትክክል እነሱ ስራ እየሰሩ እየሸቀሉ እኛን ስራ አስፈቱን
@abubakarmohammad9808
@abubakarmohammad9808 5 жыл бұрын
ዋው አሪፍ ነው
@መዳኒአለምአባቴ
@መዳኒአለምአባቴ 5 жыл бұрын
በርቱ
@ድንግልሆይተስፍሁኝኝአትጣ
@ድንግልሆይተስፍሁኝኝአትጣ 5 жыл бұрын
ውይ ዘንድሮ ለማትጨርሱ ነገር በየ ቦታው ጀማምራቹ አጨናነቃቹን እንኮ
@diribtube_1482
@diribtube_1482 5 жыл бұрын
ይህ የሚቆም አደለም ባለሞያዎቹ ምርጥዬ ናቸው
@ድንግልሆይተስፍሁኝኝአትጣ
@ድንግልሆይተስፍሁኝኝአትጣ 5 жыл бұрын
@@diribtube_1482 ከሆነ ደስ ይላል እስቲ አብረን እናያለን
@መልካምነትለራስነው-ኘ8ዀ
@መልካምነትለራስነው-ኘ8ዀ 5 жыл бұрын
ምን ዋጋ አለው ቢበዛ 10 ክፍል ነው ከዛ በዛው ትጠፋላችሁ ! 😭 አይናችን መቀለጃ ነው ?? 😭😭😭
@hayatabudhabi427
@hayatabudhabi427 5 жыл бұрын
Wow
@የድንግልልጅ-በ9ፈ
@የድንግልልጅ-በ9ፈ 5 жыл бұрын
ዉይይይ ግን እናተንም ነዉ ጓደኞቼ በሳቅ ደከምኩ ክክክክክክክ
@ገጠሬዋየፋኖንግስት
@ገጠሬዋየፋኖንግስት 5 жыл бұрын
እርዱዬ የኔ ማርርር እዚህም መጣሽልኝ እነ አቡስ ውሮ ና ጩባው ዘጠነኛው ሺ ላይ ነው የምታምሪው
@nejuyebabowa3957
@nejuyebabowa3957 5 жыл бұрын
የለለ ነው የተመቼኝ ግን እዳታቋራጡት
@ሀያትእብራሂም-ጀ2ጸ
@ሀያትእብራሂም-ጀ2ጸ 5 жыл бұрын
ኤዱ ልክ ብለሻል የኛ አገር ሰው እቅልፍ እና ወሬ ክክክክ
@Lolo-cx1mg
@Lolo-cx1mg 5 жыл бұрын
ረዱየ በዚህ መጣሽ ስወድሽ
@gj1093
@gj1093 5 жыл бұрын
ኪኪኪኪኪኪኪ ወይ ጉድ ጀምራችሁ ለመተው ነው አሁን
@cugkgjoo9232
@cugkgjoo9232 5 жыл бұрын
ክክክክክክ
@aynyeyemariyamlgi1459
@aynyeyemariyamlgi1459 3 жыл бұрын
አረ በሳቅቅቅቅቅቅ🤣🤣🤣🤣🤣
@ቲጂይቶብ
@ቲጂይቶብ 2 жыл бұрын
በባዶ ሆዴ 😂😂😂😂😂😂በጣም አርፍ ነው በርት
@ሀውሊነኝየስደተኞችኣድናቂ
@ሀውሊነኝየስደተኞችኣድናቂ 5 жыл бұрын
ገጠር ውስጤ ነው መጨረሻ ላይ የመጣው ልጅ ድራማውን ማጣፈጫ ሰጥቶ ጨረሰው
@hfhbirtukan3645
@hfhbirtukan3645 5 жыл бұрын
ዋው በጣም ሀሪፍ ይመቻችሁ ስወዳችሁ
@በፍቅርበፍቅር
@በፍቅርበፍቅር 5 жыл бұрын
መጀመር እንጂ መጨረስ አታቁሁም አጎዋግተዋችውን ማቆሆም ልማዳችው ነው ካልጨረሳችው ባጀመሩሁት ነው የሚሻለው
@diribtube_1482
@diribtube_1482 5 жыл бұрын
ሂዊ የሚቆም አደለም ምርጥ ናቸው ይመቻቸው
@chaltujimma1047
@chaltujimma1047 5 жыл бұрын
Well come kalaquratachiw
@tig2962
@tig2962 5 жыл бұрын
ወይኔ ቀልድ
@tsegegkidan9994
@tsegegkidan9994 4 жыл бұрын
ክክክክ ይመቻቹ
@ኢትዩጵያሀገሬ-ፀ7ጨ
@ኢትዩጵያሀገሬ-ፀ7ጨ 5 жыл бұрын
እረ የኔን ታሪክ ለጥቀውማ ጋዜጠኛ 😀😀ገጠር ውስጤ ነው እኔም የገጠር ልጅ ነኝ እሽ እንቀጥል 😀😀በባዶ ሆዴ
@tsiyontsiyongashaw2165
@tsiyontsiyongashaw2165 4 жыл бұрын
😂😂
@ጀሚላ-ዀ1ሐ
@ጀሚላ-ዀ1ሐ 5 жыл бұрын
እደሞጋቾች በፀብ ጀምራችሁ በጫጉላ እምጨርሱ ያርጋችሁ እኛንም አብረናችሁ እምቆይ ያርገን ጎመታተሮች እኔጋ ፉሻር አለ ትኩስ ነገር ይዛችሁ ኑ ተጀመረ ይልሃል👀👀
@zuzutube5497
@zuzutube5497 5 жыл бұрын
ኤዱ ❤ይችልጂ ስወዲት❤😍
@yamrutalebet1669
@yamrutalebet1669 5 жыл бұрын
wawww
@yaseen419
@yaseen419 5 жыл бұрын
አሪፍ ነዉ ግን በናታችሁ እዳትቆርጡት
@አበበችአየለ-ነ8መ
@አበበችአየለ-ነ8መ 5 жыл бұрын
ጋይሶች ጥያቄ አለኝ ኮሜንቶች ንገሩኝ ጥያቄ ቁጥር 1 ወንድ ልጅ ብዙ ጊዜ ይመለጣል ልክ እንደዚህ ሰውዬ ማለት ነው ሴቶች ግን ብዙ ጊዜ በተለይ ሙስሊሞች እንጠመጥማለን ግን በተፈጥሮ በራ ገባ ያለ ግንባር ሊኖር ይችላል ግልጽ መላጣ አይቼ አላውቅም ወንዶች ለምንድነው የሚመለጡት ለምን ሴቶች አንመለጥም ወላሂ ጥያቄ ሆኖብኝ ነው እስኪ አስቡት እና ንገሩኝ ለምን ይሆን ከተሳሳትኩ አርሙኝ
@habeshawitkonjo1513
@habeshawitkonjo1513 5 жыл бұрын
Well come maroch bertu
@ሰብሊነኝየደሴዋ
@ሰብሊነኝየደሴዋ 5 жыл бұрын
እኳን ጀመራችሁት መጨረስ መቸም አታቁም
@ሳምሪነኝመንዜዋ
@ሳምሪነኝመንዜዋ 5 жыл бұрын
እሺ አራዳዎች ልሹፋችሁ እኪ እኔማ ድራማ ከመብዛቱ የተነሳ የቱን አይቼ እደምጨርስ ግራ ገባኝ አዱን እይቼ ሳልጨር ሌላ ከች ይላል ግን ምን ዋጋ አለው መጀመር እጂ መጨረስ አታቁም ዲ ያ ፣
@ገጠሬዋየፋኖንግስት
@ገጠሬዋየፋኖንግስት 5 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክ ትክክል
@gebeyaneshsahle9562
@gebeyaneshsahle9562 5 жыл бұрын
ምን እንዳስጠላኝ ታውቃላችሁ ይሄ ተኮራርጃችሁ የምሰጡት ኮሜንት ውይ መረረኝ
@ገጠሬዋየፋኖንግስት
@ገጠሬዋየፋኖንግስት 5 жыл бұрын
ወገብሽን አስቢለት እርዱዬ ክክክክክ
@እግዚአብሔርይፈርዳል
@እግዚአብሔርይፈርዳል 5 жыл бұрын
እባካችሁን እናተ እካን ኮሜት አንብባችሁ ተረዱን ምን ያህል እደተማረርንባችሁ እወቁ😂😂😂ወይም የማትጨርሱት ከሆነ አጀምሩት ምነው ሸዋ አሁንስ በዛ!!!!!
@diribtube_1482
@diribtube_1482 5 жыл бұрын
አይዞን ይሄ የ3 ዓመት ፕሮጀክት ነው እንደማይቋረጥ በሙሉ እምነት ተከታተይ
@እግዚአብሔርይፈርዳል
@እግዚአብሔርይፈርዳል 5 жыл бұрын
@@diribtube_1482 እሺ በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር ከናተጋር ይሁን በጣም አዝናኝ ድራማ ነው መጨረሻውን ያሳምርልን 😍😍😍
@nuhaminethiopa1590
@nuhaminethiopa1590 5 жыл бұрын
አሪፍነው ግን ያው የሚጀምርጅ የሚጨርስ ጠፍቶል እባካቹሁ ለመጨረስ ጀምሩ
@hayatemohammed1158
@hayatemohammed1158 3 жыл бұрын
ክክክክክክክክ ስታስቁ ቀንስቀንስአለች። ቀንስቀንስብላከንኒአሳከለችአለች
@ሮዛባቡሽሮዛ
@ሮዛባቡሽሮዛ 5 жыл бұрын
ኧረ በስመአም በሳቅ ሞትሁ ይመቻችሁ
@صوفياعلوي-ث6خ
@صوفياعلوي-ث6خ 5 жыл бұрын
በፖለቲካ ያረረውን ልቤን ትንሽ ዘና ያልኩ መስለኚ
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ዐ7ረ
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ዐ7ረ 5 жыл бұрын
አላየውም አትልፉ፡ መልካም ወጣትን እየሾፍኩኝ ነው፡
@ጦይባየወሎልጅT
@ጦይባየወሎልጅT 5 жыл бұрын
ለመጀመርማ አደኛ ናችሁ ለማንኛውም እነ ወለላ አሰፋ ስላሉ ሀሪፍ ይሆናል
@EMATGURAGEMEDIA
@EMATGURAGEMEDIA 5 жыл бұрын
በአራዳ ሲትኮም ላይ በአንዴ የተወደደውን ተዋናያችን ዘሪሁን ሙላቱ (ከገጠር የመጣው ልጅን የሚተውነው) በቁራኛዬ ፊልም ላይ ባሳየው ድንቅ ትወና ለአመቱ ምርጥ ተዋናይነት በለዛ አዋርድ ላይ ታጭቶ ውድድሩንም እየመራ ነው። እናንተም ድምፃችሁን ስጡት። የአመቱ ምርጥ ተዋናይ - ዘሪሁን ሙላቱ vote.lezashow.com/
@ፈድሉያአላህእትዮጲያንሰላ
@ፈድሉያአላህእትዮጲያንሰላ 5 жыл бұрын
አህለን ብያለሁ
@leylafekaraol9o998
@leylafekaraol9o998 5 жыл бұрын
ቢያንስ 10 ነው የምለቁት ጀማሪ እንጂ ፍፃሜ የላቸውም አሸጉሊት አርጋችሁን እኮ😏😝
@lijeewedeshalew9947
@lijeewedeshalew9947 5 жыл бұрын
አቤት የድራማ ብዛቱ እስቲ ልያው መጀመሪያ እንጂ መጨረሻ ስለሌለው
@amandaamanda1527
@amandaamanda1527 5 жыл бұрын
Wow betam dies yelale🤣🤣🤣🤣🤣
@zeynebahmedz2279
@zeynebahmedz2279 5 жыл бұрын
👍👍👍👍😁😁😁
@henok4438
@henok4438 3 жыл бұрын
ሀሬፍ ነበረ ግን ሀሬፍ ነዉ
@adyenour4021
@adyenour4021 5 жыл бұрын
abo yimechachu
@lulalula7120
@lulalula7120 5 жыл бұрын
Aref new
@habteworkasaminw5067
@habteworkasaminw5067 5 жыл бұрын
አልጀምረውም አሁን ለሚያቆሙት ምን አደከመኝ ኤጭ
@lijbini7953
@lijbini7953 5 жыл бұрын
Betam yamrale
@bettyfasil4229
@bettyfasil4229 4 жыл бұрын
Zerish(kuragnaye)betam nawe yewededkut serahin beterafe hulachihunem adenakinegn demo endatakwaretut
@መልካምነትለራስነው-ኘ8ዀ
@መልካምነትለራስነው-ኘ8ዀ 5 жыл бұрын
ይሄ ኑሮ ለመረረው ሕዝብ ትንሽ ፈገግታ አይከፋም ። ብቻ በዛው እንዳትጠፉ ደግሞ
@እመብርሀንአንችውጠብቂንእ
@እመብርሀንአንችውጠብቂንእ 5 жыл бұрын
ወጣቱ ገበሬ ተመቸኝ
@mimilema2816
@mimilema2816 5 жыл бұрын
የኛ ሀገር ሰው ማይድገው እቅልፍ እና ወሪ ስለሚወድ ነው እውነት ነው
Seja Gentil com os Pequenos Animais 😿
00:20
Los Wagners
Рет қаралды 47 МЛН
Un coup venu de l’espace 😂😂😂
00:19
Nicocapone
Рет қаралды 13 МЛН
Don't look down on anyone#devil  #lilith  #funny  #shorts
00:12
Devil Lilith
Рет қаралды 48 МЛН
ብራዘርሊ ሲስተርሊ ክፍል 1 | አጋቹ
25:45
AmharicTV
Рет қаралды 108 М.
"አራዳ" ድራማ ክፍል 2 / Arada Ethiopian Sitcom Drama Part 2
23:52
Arada - አራዳ ድራማ
Рет қаралды 188 М.
"አዲስ ድባብ" ድራማ ክፍል 1 / Addis Debab Ethiopian Sitcom Drama Part 1 /BUHE Entertainment /
32:18
ቡሄ ኢንተርቴይንመንት Buhe Entertainment
Рет қаралды 299 М.
/በስንቱ/ Besintu "ቅቤያም ኮረዳ"
34:42
ebstv worldwide
Рет қаралды 448 М.
Seja Gentil com os Pequenos Animais 😿
00:20
Los Wagners
Рет қаралды 47 МЛН