"አራዳ" ድራማ ክፍል 2 / Arada Ethiopian Sitcom Drama Part 2

  Рет қаралды 188,677

Arada - አራዳ ድራማ

Arada - አራዳ ድራማ

Күн бұрын

Пікірлер: 310
@eneethiopianegnkuruhabesha3304
@eneethiopianegnkuruhabesha3304 5 жыл бұрын
ሃሃሃሃሃ ኡኡኡኡ ደራሲዉን ሳሙልኝ ምርጥ መዝናኛ ከምርጥ ተዋናኞች ጋር ተባረክ አቦ ተስፍሽ
@EMATGURAGEMEDIA
@EMATGURAGEMEDIA 5 жыл бұрын
አመሠግናለሁ
@asmeraasmer4214
@asmeraasmer4214 5 жыл бұрын
ene Ethiopia negn kuru habeshawit ምነው። ስናፍቅሽ ደህና ሰምሽን በዚህ ድራማ አጠፋሽው ? ካልጠፋ ባለሙያ ያገር ሞዛዛ ሰብስባችሁ ትጨመላለቃላችሁ ?
@Rabia-lm7dq
@Rabia-lm7dq 5 жыл бұрын
ዋውውውውው ያበደ ድራማ ነው አደራ እንዳታቆርጡት 😘😘😘👌👌👌👌👌👌
@sitishamil2648
@sitishamil2648 5 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ት/ት ሰጪ ነው በጨዋታ መሀል ትልቅ ቁም ነገር አለው መልዕክቱ አብሶ በአሁኑ ሰአት በአገራችን የሚተገበረው ሁኔታ ነው ብቻ ፈጣሪ ወደ ትክክለኛውን መንገድ ይውሰደት ሙስናና ጉቦ ካልተቀረፈ የተማረው ወደ ታች ቁልቁል ነው የሚታየው ፍትህ ለሙህራን ወገናችን
@የድንግልልጅ-በ9ፈ
@የድንግልልጅ-በ9ፈ 5 жыл бұрын
በጣም ደስ ያላል ወይኔ ኤዱ ስታምሪ ቅብጥ ያላችሁ ያችሁ አደራ እንዳታቋርጡት 😍😍
@ኢትዮጵያለዘለዓለምት-ዐ8ወ
@ኢትዮጵያለዘለዓለምት-ዐ8ወ 5 жыл бұрын
አቤት ስለሰራተኛ ስትናገር ምነው አንቀጠቀጠህ ኢትዮጲያ ውስጥ በቤት ሰራተኝነት ከመስራት የማዳም ቤት ይሻላል ቤተሰብ አግዘን እኛም ተለውጠን 👍
@werkem7946
@werkem7946 5 жыл бұрын
እጥፍ ይሻላል ሞክሬዋለው ሳወዳድረው አረብ ሀገር ስራ ስይሆን እረፍት የወጠው መስሎ ነዉ ሜሰማኝ!
@tube-br4di
@tube-br4di 5 жыл бұрын
Wuy betam
@mariemarie9852
@mariemarie9852 5 жыл бұрын
arebe agere ketekemu gudatu new yemibeletewe
@gjkbvjhl8955
@gjkbvjhl8955 4 жыл бұрын
ትክክል ነሽ መማዬ ነፉቆ ቢበረትብንም እጥፊ።ይሸለወል ከሰራን ቶሎ እንለዋጠለን
@የሮዛሸጋእናት
@የሮዛሸጋእናት 4 жыл бұрын
ልክ ነሺ እማ 👍👍👍👍
@እታይዘርየገጠርልጅነኝ
@እታይዘርየገጠርልጅነኝ 5 жыл бұрын
ኤደን ስወድሽ የኔ ቆንጆ😘😘😘❤❤❤የሁላችሁም አድናቂ ነኝ አቦ ይመቻችሁ
@ኢትዩጵያሀገሬ-ፀ7ጨ
@ኢትዩጵያሀገሬ-ፀ7ጨ 5 жыл бұрын
ያኔ አበባ ስሞ ተቀይሮ ሰአዳ ተብላ አረብ አገር ተሰዳለች 😀😀😀😀ወይኔ በጣም ያስቃል ጉድ ስትል የአማረኛውን ነው የእግሊዘኛው ነው ክክክክክ ራሰ በረሀ ክክክክ😀😀😀😅😅😅😅😅
@gjkbvjhl8955
@gjkbvjhl8955 4 жыл бұрын
ክክክክክክክ የችዉ ይበስ
@kebe.antonio3451
@kebe.antonio3451 5 жыл бұрын
ስናፍቅሸን በጣም ስለምወዳት አመሥግኑልኝ። የተረሳችውን አርቲስት ሰለመጣችልን በጣም በጉጉት እንከታተላለን።።።
@senait3323
@senait3323 5 жыл бұрын
ደስ ይላል። በተለይ ከገጠር ወደ ከተማው የሚሰራው።አክተር ደስ ይላል👌👌👍
@ሀዩነኝያልተፈታውህልሜ
@ሀዩነኝያልተፈታውህልሜ 4 жыл бұрын
በጣም ሀሪፍነው ቀጥሉበት
@mነኝአባዬንናፋቂ
@mነኝአባዬንናፋቂ 5 жыл бұрын
ያዝናናኛል
@mnmnmnmn6682
@mnmnmnmn6682 5 жыл бұрын
አረ አይቸቅ አላውም ነበር አሁን አየሁት ግን እደሞጋቾች ድራማ ጨርሱት በጣም ደስየሚል ድራማ ነው እዲህ የነመዳምን ጩሀት የምንጽናናበት ልቀቁልን ይመቻችሁ ግን ኢሚን ነው ወይስ የሚን ባረበኛ ቀኝ ማለት ነው
@Tube-jv4nj
@Tube-jv4nj 5 жыл бұрын
የዚህ ድራማ ደራሲ በጣም ነው የገረመኝ ህጻን እኮ ነው አይ የሰው እድገት ይገርማል #ተስፍዬ ነዳ በርታ ወንድሜ ከአንተ ብዙ እጠብቃለን
@Tube-jv4nj
@Tube-jv4nj 5 жыл бұрын
@@EMATGURAGEMEDIA ሚገርም ነው አውቅሀለሁ በጣም ትልሽ ልጅ ነበርክ ድሮ አንድ ትምህርት ቤት ነው የተማርነው f.b ጓደኛዬ ነው ላናግረው ግን ፈራሁ ስለሚረሳኝ ብዬ😔😔😔😔😎😎😎😎
@EMATGURAGEMEDIA
@EMATGURAGEMEDIA 5 жыл бұрын
አመሠግናለሁ። ደርሶኛል 🙏
@Tube-jv4nj
@Tube-jv4nj 5 жыл бұрын
@@EMATGURAGEMEDIA እሺ ወንድሜ ተስፍዬ እራስህ ነህ 😘f.b ላይ እጸፍልሀለሁ ወንድም የመታሰብያ ወንድም ነህ አይደለ ? ትንሽ ስለምፈራ ነው እስካሁን ያላወራሁህ እሺ f.b 😔😔😔😔😎😎😎
@masarasyachol3246
@masarasyachol3246 5 жыл бұрын
ሀ፩ሀሀሀሀሀ ክክክክ እዉነት ገጠሪዉ እረከረድ ስብሯል መፀሀፉንኩ በዱላዉ ነካ አደረገዉ እንደዚህ ነዉኮ እሚያደርጉት እዉነት የገጠር ልጅነኝ ስዉደዉ
@ኡሙመዲናኡሙመዲና
@ኡሙመዲናኡሙመዲና 5 жыл бұрын
እዳው የገጠር ሠው ፍቅር ነን ድራማውን ሞቅ ደመቅ ያደርገዋን አቦ ይመችህ ገጠር በመሆኔ እኮራለሁ ።።።😍😍😍😍👍👍👍
@shemsedinqtr8073
@shemsedinqtr8073 5 жыл бұрын
በናታችሁ ምርጥ ድራማ ነው እንዳታቋርጡት በርቱ
@bemnetbemnet8311
@bemnetbemnet8311 5 жыл бұрын
ተስፋ አሪፍ ደራሲ ነው ።ተዋንያኖቹ በጣም ተችላላችሁ በቃ በጣም አሪፍ ጅምር ነው ቀጥሉበት።
@EMATGURAGEMEDIA
@EMATGURAGEMEDIA 5 жыл бұрын
አመሠግናለሁ።
@اللهرييالإسلامديني
@اللهرييالإسلامديني 5 жыл бұрын
ገጠሬው ደስ ሲል ኤደንና ገጠሬው እናም ኤሚ ፍቅሯን ስላልተረዳት ስታሳዝን😃😃😃😃😃😃😃
@lovebuzeman9399
@lovebuzeman9399 5 жыл бұрын
በጣም ደስይላል ግን እዳታቋርጡት 👍👍👍👍👍
@hasetlove2207
@hasetlove2207 4 жыл бұрын
Zerye yene sakita tichilaleh Eko yemr silayewh des bilognl yesefer lij abro adeg bertalign
@tegsttegst6404
@tegsttegst6404 5 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል እዳታቆርጡ በርቱ
@addasd262
@addasd262 5 жыл бұрын
ዋዉ በጣም አርፍ ድራማ ነው
@ጀግናየጀግዋልጅየኢትዮጵያ
@ጀግናየጀግዋልጅየኢትዮጵያ 5 жыл бұрын
ዋዉ ደስ ሲል እስኪ እንድህ ንገራተዉ በጣም ደስ ሲል ግን እንዳታቋርጡት
@samirasamira9791
@samirasamira9791 5 жыл бұрын
ስናፍቅሽ ተስፍዬ አለሽ ሰላየሁሽ ደስብሎኛል የቀን ቅኝት ካለቀብሀላ ድራሽሽጥፍት ብሎ ነበር
@ሰዉእናአመሉ-ለ8ረ
@ሰዉእናአመሉ-ለ8ረ 5 жыл бұрын
አይ እርዱ እዴት እደምወድሽ ሰላምሽ ይብዛ ሀገራችን ህዝባችንን ፈጣሪ ይጠብቅልን አሜን 🙏🙏🙏
@jgjgu7067
@jgjgu7067 5 жыл бұрын
ሀሪፍ ነው ቀጥሉበት እዳይቋርጥ
@hiwotayla6227
@hiwotayla6227 5 жыл бұрын
😂😂😂😂 እረ እግዚአብሔር ይስጣችሁ ጭንቀቴን ብትን አረጋችሁልኝ አይ ሣዉዲ የስራህን ይስጥህ ወይ አያልፍ ወይ አያሣልፍ አደዉ በስደት በናፍቆት በሀሣብ ገደለኝ
@fafiababu5964
@fafiababu5964 5 жыл бұрын
አይዞሺ ማማየ ያልፉል ሁሉም ለበጎ ነው
@ሰአድፍቅርየወሎልጅ
@ሰአድፍቅርየወሎልጅ 5 жыл бұрын
አይዞን
@mulualemethiotube792
@mulualemethiotube792 5 жыл бұрын
@@fafiababu5964 ውዴ በቅንነት ሰብስክራይብ በማርግ ቤተሰብ እንሁን
@መቅደስየድንግልልጅ-ቘ6ዠ
@መቅደስየድንግልልጅ-ቘ6ዠ 5 жыл бұрын
አይዞሽ የኔ ቆንጆ ለሁሉም ጌዜ አለው ያልፍልሻል
@shemlesbaba5369
@shemlesbaba5369 5 жыл бұрын
wowww arif new jemrachhu endattewt ketlubet
@seadymehamedrt761
@seadymehamedrt761 5 жыл бұрын
ዋው በጣም ነው የተመቸኝ
@tu7301
@tu7301 5 жыл бұрын
ያይኔ አበባ ስአዳ ተብላ አረብ ሀገር ከኸደቺ ስትጊዜዋ😁😁😁😁
@m.5431
@m.5431 5 жыл бұрын
ምን
@tu7301
@tu7301 5 жыл бұрын
@@m.5431 አቤት
@m.5431
@m.5431 5 жыл бұрын
ማለቴ ጠፍታ ነው
@SaidaSaida-fn3ps
@SaidaSaida-fn3ps 5 жыл бұрын
Enen new eko kkkk
@tu7301
@tu7301 5 жыл бұрын
አይ ጠፍታ አይደለም🤓
@አለምየማርያምልጅአለምየማ
@አለምየማርያምልጅአለምየማ 5 жыл бұрын
ስንሻው ውይይይ ስታምርርርር አድናቂህ ነኝ
@bladobelly9989
@bladobelly9989 5 жыл бұрын
በመዳም ጩህት አናቴ ሊፈነዳ ነበር ዘና አደረጋችሁኝ ለወገን ደራሽ ወገን ነዉ😃😍
@meskitamru8553
@meskitamru8553 5 жыл бұрын
Kkkkk
@meskitamru8553
@meskitamru8553 5 жыл бұрын
Ayzoshi
@እመብርሀንአንችውጠብቂንእ
@እመብርሀንአንችውጠብቂንእ 5 жыл бұрын
ጀምራችሁ እንዳተውት በጣም ያምራል
@zed5038
@zed5038 5 жыл бұрын
በጣም ነዉ የምወዳት ድምጷም ደሥሥሥሥ ሥትለኝኝኝ
@adiyedngllijadiyedngllij5872
@adiyedngllijadiyedngllij5872 5 жыл бұрын
እዚህ ጋር አንድ ተቃውሞ አለኝ የቤት ሰራተኛ 1500 ብር ሲከፈላት ከአንድ ሺህ አምስት መቶ ስራና አመል አስተናግዳ ነው የምትሰራው እንደውም ያንሳቸዋል ለቤት ሰራተኛ በርግጥ ያስተማሪ ደሞዝ በቂ ነው እያልኩኘ አይደለም ጥሩ ደሞዝ እንደውም መከፈል የነበረበት ውንበር ለሚያሞቅ ሳይሆን ላስተማሪና ለሀገር መከላከያ ሰራዊት ነበር ግን የቤት ሰራተኛም በቂ ነው ደሞዛ ብሎ መደምደም ተገቢ አይደለም
@صوفياعلوي-ث6خ
@صوفياعلوي-ث6خ 5 жыл бұрын
ያምራል ቀጥሉበት በሀገራችን ወቅታዊይ ጉዳይ ነው
@ሰናይሰላም
@ሰናይሰላም 5 жыл бұрын
ገጠሬው ሙደኛ ነው!! 😂💕😂
@zahraabdo9944
@zahraabdo9944 5 жыл бұрын
እንኳንደናመጣችሁአራዳፈታአሪፍነው
@ሰላምጎንደሬዋ-መ7ፀ
@ሰላምጎንደሬዋ-መ7ፀ 5 жыл бұрын
ዋው ቆንጆ ነው
@ሰኒሰኒ-ሐ6ጸ
@ሰኒሰኒ-ሐ6ጸ 5 жыл бұрын
በጣም ታምራላችሁ
@maremdesta5189
@maremdesta5189 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@abayneshkassa9204
@abayneshkassa9204 5 жыл бұрын
ዋውውውውውውበጣም ተመችቶኛል ደብሮኝ ነበር
@allphones905
@allphones905 4 жыл бұрын
ዋው ምርጥ ነው
@bitemohd4935
@bitemohd4935 5 жыл бұрын
ያምራል
@yordanosmamo6642
@yordanosmamo6642 5 жыл бұрын
ትክክል ብዙ ሰዉ ማይክል ይመስላቸዋል ሚካኤል ጃክሰን ተመቸኝ ድራማዉ እንዳታቋርጡት እንጅ
@HatersataTube
@HatersataTube 5 жыл бұрын
የድራማው ብዛት ምን ያረጋል ጅማሬጂ ፍፃሜ የለው ኤዳዬ😘😘
@Tube-jg4tj
@Tube-jg4tj 5 жыл бұрын
እረፍት በዚህ መጣሽልንዴ ዋውው
@በፍቅርበፍቅር
@በፍቅርበፍቅር 5 жыл бұрын
ሃሃሃሃሃ ፈታ እያረግ እያዘናን ቁም ነገር ያለው ምርጥ ዲራማ ነው
@ሰዉእናአመሉ-ለ8ረ
@ሰዉእናአመሉ-ለ8ረ 5 жыл бұрын
ማን ነው የጨቆነን እሱ ተመችቶኛል እስከዛሬ ተኝቶ ፈሱን ሲተኩስ ኖሮ ዛሬ ስልጣን ሲይዙ እነ እኛ ከኛ ጊዜ ከሰጠን እማ ብለው የለለ ታሪክ ለመፃፍ ይላላጣሉ እውነት ነው ከአለም በሗላ ያስቀርን ምሀይምነት ነው ያልተማር ባዶ ሀይላድ ማለት ነው 😂😂😂
@lulalula7120
@lulalula7120 5 жыл бұрын
slam tube 😂😂
@መስከረምየድንግልማርያምል
@መስከረምየድንግልማርያምል 5 жыл бұрын
ወይ የከተማ ሰው😂😂😂😂
@abdulfetahmustefa4141
@abdulfetahmustefa4141 5 жыл бұрын
Balageru 1 gna new 👍👍👍🥇👍👍👍👍🏆👍👍👍👍👍👍🇪🇹🇨🇦
@sarajesus1636
@sarajesus1636 5 жыл бұрын
It's nice drama
@ቲቲነኝጎንደሬዋ
@ቲቲነኝጎንደሬዋ 3 жыл бұрын
ዋው ደስ የሚል ፊልም ነው
@adyenour4021
@adyenour4021 5 жыл бұрын
Ayi zefen semiribsh yene kebet😘❤
@enderisali9332
@enderisali9332 5 жыл бұрын
ኤዴን ሰወድሺ የኔ ቆንጆ ለኔ ሁሌም አንደኛ ነሺ
@ሀበሻነኝእኔ
@ሀበሻነኝእኔ 5 жыл бұрын
እረዱ የኔ ፍልቅልቅ ስወድሽ 😃😃😃😃😃እናመሰግናለን ።
@efremhayelom9553
@efremhayelom9553 5 жыл бұрын
የቤቶች ሀሳብ መሰለ የራሳቹን ሀሳብ አምጡ ተመሳሰለ በጣም
@afomiyatube3638
@afomiyatube3638 5 жыл бұрын
መልካምነት ለራስ ነው ስብስክራይቭ አድርጉኝ
@sintayehuabiyou8742
@sintayehuabiyou8742 5 жыл бұрын
Wow arife new bertu temchitognal abso getrawe
@World-mi7yc
@World-mi7yc 5 жыл бұрын
ወይ ገጣሪው ይመቻቹ
@uae4987
@uae4987 5 жыл бұрын
ዋውው
@gjkbvjhl8955
@gjkbvjhl8955 4 жыл бұрын
በሰቅ።ፈነደነዉ ክክክክክክክክክክክ ኮኮኮኮኮ ሆሆሆሆሆ አቦ ይመቸቹ
@ገጠሬዋየፋኖንግስት
@ገጠሬዋየፋኖንግስት 5 жыл бұрын
ክክክክክክክ ምርጥ ሲትኮም ኤዱዬ ማር ገጠሪው ልጂ ውስጤ ነው
@እመቤትየነገርኩሺንአደራሽ
@እመቤትየነገርኩሺንአደራሽ 5 жыл бұрын
ወድድድድ ነዉ ማርጋቹሁ😍😍😍😍😍👍👍👍👍👍👍👍👍
@ሰኒሰኒ-ሐ6ጸ
@ሰኒሰኒ-ሐ6ጸ 5 жыл бұрын
የገጠሩልጅ ትመቸኝ
@ገአነአትቃአል
@ገአነአትቃአል 5 жыл бұрын
ጥሩ ነአው በርቱ አታቋርጡ በርቱ
@emebetbelay3479
@emebetbelay3479 5 жыл бұрын
ደስ ይላል እዳይቋርጥ
@reemyoutube7802
@reemyoutube7802 5 жыл бұрын
ዋው ምርጥ ድራማነው በረረቱ
@መቅድወሎየዋለዛውምወልደያ
@መቅድወሎየዋለዛውምወልደያ 5 жыл бұрын
ወይኔ እዳታቆርጡት ደስ ይላል ክክክክ😄😄
@itzjemi1220
@itzjemi1220 5 жыл бұрын
እዳታቋርጡ፣ደስ፣ይላል፣ፍፃሜዉን፣ያሳምረዉ
@እሙረያንልጄህይወቴነውሰወ
@እሙረያንልጄህይወቴነውሰወ 5 жыл бұрын
ዉይይይይይ ክክክ በተለይ የገጠሩ😆😆
@fatyah-zb7dq
@fatyah-zb7dq Жыл бұрын
አረ መሃይብ ማሃይብ ባይበዛ ጥሩ ነው ማለቴ ለሞራላችንም አሥቡ እንጂ 😀😀😀
@ummuyousuf1597
@ummuyousuf1597 5 жыл бұрын
Good movie
@tsedaletsedale9081
@tsedaletsedale9081 5 жыл бұрын
Wow betam yemrale
@ncel4967
@ncel4967 5 жыл бұрын
አሁን ኢትዮጵያ ወስጥ ስለ ምትሰራ የቤት ሰራተኛ 1500 ብር በዝቶ ነው ያንገበገባቹ እስዋ ወጪ የለባትም አትለብስም አትቀባም አትማርም ምናልባት የምትሰራበት ቤት ሆዱዋን ሊሞሉላት ይችላሉ ግን እሄ ብር እስዋን ይለውጣል ወይስ ቤተሰቧን ሆሆሆ የማዳም ቤት ምን አለኝ እኔም ተለውጬ ቤተሰቤንም እርዳለሁ
@tmaniacell890
@tmaniacell890 5 жыл бұрын
ምርጥ ነው በርቱ
@nejuyebabowa3957
@nejuyebabowa3957 5 жыл бұрын
ኤዴንየ ስወድሽ እዳታቋርጡት አደራ
@emaewedshalew2397
@emaewedshalew2397 5 жыл бұрын
Wuyyy saeda snasazn aewe tesedenal. Fetari le hegerechun yabkan aemin 👍
@henoktsegaye8797
@henoktsegaye8797 5 жыл бұрын
Huletunim part ayuchewalehu tru new tiwena neger gin ye dimts keretsa chigir endale yitayegnal betechemarim ye balageru charactor ye alebabesna ye tsegur kurtu lelaw english kuankua trit argo new yemitekemew ena dramaw comedy yizet slalew enezi negeroch bistekakelu elalehu beterefe lelaw harif new bertu! ♥
@mesiyemariyamlij8511
@mesiyemariyamlij8511 5 жыл бұрын
wow 👍👍👍
@feradesa9188
@feradesa9188 5 жыл бұрын
ክክክክ ያምራል
@senaytsenaytt1828
@senaytsenaytt1828 5 жыл бұрын
🤣🤣👏👏👏👏 የእውነት አሪፍ ነው
@eeoj4141
@eeoj4141 5 жыл бұрын
ወይ አይስቁ ወይ አያስቁ ።አድርቆች ስናፍቅሽዬ ውበት አለሽ
@እናትፍቀረናትነት
@እናትፍቀረናትነት 5 жыл бұрын
ጠሩ ነው
@caroletarraf153
@caroletarraf153 5 жыл бұрын
በጠምያምራል
@eyobbi.n3682
@eyobbi.n3682 4 жыл бұрын
ይችን ልጅ ሥወዳት በቃ እንጋባ😋😍
@remam1024
@remam1024 5 жыл бұрын
ኤሚ ወላሂ ስወድሽ ማሬ የገጠሩ ልጅ ዋው ችለህበታል
@bladobelly9989
@bladobelly9989 5 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ግን ጀምራችሁ ታቆርጡታላችሁ
@እሙአቡኪፉጡማ
@እሙአቡኪፉጡማ 5 жыл бұрын
ደስይላል እዳታቁርጡት
@asterethiopa8724
@asterethiopa8724 5 жыл бұрын
ዋውውውውውውውውው እንዳታቋረጡት
@henanseidtube4022
@henanseidtube4022 5 жыл бұрын
wowww
@eliabeanbesawo7144
@eliabeanbesawo7144 5 жыл бұрын
Keep it up nice Drama don't cut
@Habtam_cooking
@Habtam_cooking 5 жыл бұрын
ክክክክክ ተመቻቹህኝ ይመቻቹሁ
@እርዳኝዬኔሚካኤልሆይያንተ
@እርዳኝዬኔሚካኤልሆይያንተ 5 жыл бұрын
Wow arif nw beziw ketilu gin yetefubignin agegnewachew
@abshirbuje6889
@abshirbuje6889 5 жыл бұрын
I like it from france
@ሀገሬንአትንኩ-ጐ1ፀ
@ሀገሬንአትንኩ-ጐ1ፀ 5 жыл бұрын
በርቱ 😍😍😍😍
@RakusaMedia
@RakusaMedia 5 жыл бұрын
ድራማ ማለት ይሄ ነው
@maremdesta5189
@maremdesta5189 5 жыл бұрын
ቀጥሉበት
@eliabeanbesawo7144
@eliabeanbesawo7144 5 жыл бұрын
I love this drama
@selinalove7274
@selinalove7274 5 жыл бұрын
እኔ አሁንስ ግራ ገብቶኛል የድራማው ብዛቱ
@EMATGURAGEMEDIA
@EMATGURAGEMEDIA 5 жыл бұрын
ከበዛብሽ መተው ነዋ። እኛ እንይበት
@selinalove7274
@selinalove7274 5 жыл бұрын
@@EMATGURAGEMEDIA ትተው ምን ላይ
@mulualemethiotube792
@mulualemethiotube792 5 жыл бұрын
@@EMATGURAGEMEDIA ማር በቅንነት ሰብስክራይብ በማርግ ቤተሰብ እንሁን
@mulualemethiotube792
@mulualemethiotube792 5 жыл бұрын
@@selinalove7274 ማር በቅንነት ሰብስክራይብ በማርግ ቤተሰብ እንሁን
@afomiyatube3638
@afomiyatube3638 5 жыл бұрын
ወደ እኔም ጎራ በሉ
@saadahasen6073
@saadahasen6073 5 жыл бұрын
Hhhhhhhh hhhhh Andegn nw 🖒🖒🖒🖒🖒🖒🖒🖒🖒🖒🖒🖒🖒💚💛❤
@Sara-sk3xp
@Sara-sk3xp Жыл бұрын
ዋዉ
@አሚርታሞልሻልልቤ
@አሚርታሞልሻልልቤ 5 жыл бұрын
የምር በጣም ነው የተመቻችሁኝ እዳታቋርጡት የምትሉ ላይክ ግጪኝ 😘😘😘😘😘😘😘
@jamilatube194
@jamilatube194 5 жыл бұрын
ahmad imam
"አራዳ" ድራማ ክፍል 3 / Arada Ethiopian Sitcom Drama Part 3
21:03
Arada - አራዳ ድራማ
Рет қаралды 177 М.
😜 #aminkavitaminka #aminokka #аминкавитаминка
00:14
Аминка Витаминка
Рет қаралды 1,8 МЛН
didn't manage to catch the ball #tiktok
00:19
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 34 МЛН
Сюрприз для Златы на день рождения
00:10
Victoria Portfolio
Рет қаралды 2,4 МЛН
Arada - "ሽሽት" Comedy Ethiopian sitcom Drama part 7
23:53
Arada - አራዳ ድራማ
Рет қаралды 127 М.
ፎጋሪ | New Ethiopian Drama | Fogari Amharic movie 2024
29:43
"አራዳ" ድራማ ክፍል 16 / Arada Ethiopian Sitcom Drama Part 16
26:01
Arada - አራዳ ድራማ
Рет қаралды 140 М.
Ethiopia: ዘጠነኛው ሺህ ክፍል 98- Zetenegnaw Shi sitcom drama Part 98
25:20
Arada - "ማህበር" Comedy Ethiopian sitcom Drama part 8
16:08
Arada - አራዳ ድራማ
Рет қаралды 101 М.
9ኛው ሺ አዲስ ምዕራፍ ክፍል 18 #9Gnaw Shi Part 18
27:20
EBC Entertainment
Рет қаралды 553 М.
#miskinochu S1Ep3 l ክፍል 3 l ሙልዬ አይሳሳቱም l
22:07
Addis Drama Studio
Рет қаралды 423 М.
😜 #aminkavitaminka #aminokka #аминкавитаминка
00:14
Аминка Витаминка
Рет қаралды 1,8 МЛН