"አራዳ" ድራማ ክፍል 16 / Arada Ethiopian Sitcom Drama Part 16

  Рет қаралды 140,430

Arada - አራዳ ድራማ

Arada - አራዳ ድራማ

Күн бұрын

ዘውትር እሁድ አርብ ማታ በኢቲቪ ይጠብቁን
"አራዳ" ድራማ ክፍል 15 ካመለጣችሁ ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን ማየት ትችላላችሁ ስላያችሁን እናመሰግናለን
• "አራዳ" ድራማ ክፍል 15 / Ara...

Пікірлер: 268
@madinalove519
@madinalove519 4 жыл бұрын
መልካም ምሽት እንኳን ደህና መጣችሁ የመዳም ዋይፋ ስንቱን አሳየኝ ስንቱን ሰማሁት ማነው ባለውለተኛ ፍቅሩን ለመግለጽ ስሜቱ ከባድ ነውው።
@mymamem7164
@mymamem7164 4 жыл бұрын
የለብኝም
@ኡሙመዲናኡሙመዲና
@ኡሙመዲናኡሙመዲና 4 жыл бұрын
በጣም 🙋
@እሙየድንግልማራይምልጅ
@እሙየድንግልማራይምልጅ 4 жыл бұрын
Madina Love በጣምምምምም
@ohoudomqy3870
@ohoudomqy3870 4 жыл бұрын
Wif (shabak)sent naw Kawekachu negarugn????
@ገነትነኝየቅዱስሚካኤ-ጘ2ተ
@ገነትነኝየቅዱስሚካኤ-ጘ2ተ 4 жыл бұрын
የዚህ ድራማ ተከታዮች እንዴት አመሻችሁ በሰላም ያዋለን አምላካችን በሰላም ያሣድረን አሜን ስወዳችሁ ኑሩልኝ ስሜቱ ከባድ ነው 😝
@ILoveyou-mo8cr
@ILoveyou-mo8cr 4 жыл бұрын
አችም ኑሪልኝ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ
@ሰዉእናአመሉ-ለ8ረ
@ሰዉእናአመሉ-ለ8ረ 4 жыл бұрын
ስንሻው አቤት ከአደበትህ ላይ እሂ ጠላቶቿን የሚያስበርግግ ምርጡ አበባ የመሰለው ባንዴራችን አበባ አድርጎሀል ይመቻችሁ ኢትዮጲያ ለዘላለም ትኑር
@tiartefera5546
@tiartefera5546 4 жыл бұрын
ወለላ የሚወድ👍
@marioumeth3559
@marioumeth3559 4 жыл бұрын
እኔ ♥
@mobileshop8666
@mobileshop8666 4 жыл бұрын
ዉይ ገጠሬ ሆኖ የሚሰራዉ ከአለባበሱጀምሮ😘😘😘😘
@መልካምነትለራስነው-ኘ8ዀ
@መልካምነትለራስነው-ኘ8ዀ 4 жыл бұрын
ስንሻው ነው ስሙ
@ዉዴብለህጥራኝአልሀምዱሊላ
@ዉዴብለህጥራኝአልሀምዱሊላ 4 жыл бұрын
@@መልካምነትለራስነው-ኘ8ዀ ይች ጠጋጠጋ አለች አያቴ አማረሽደ በያት
@ፍፊየናቷልጅ
@ፍፊየናቷልጅ 4 жыл бұрын
የኔ ማሮች እንኳን በሠላም መጣችሁ እውነት በጉጉት ስጠብቃችሁ ነበር ማሮቸ 😘
@salitf994
@salitf994 4 жыл бұрын
ድሮስ ሴትን አስተዋውቁኝ ተብሎ ነበር የሚለመነው ዛሬ ደግሞ ሴት ልጅ ወንድን አስታዋውቁኝ መባል ተጀመረ ኧረ ወገን እንተሳሰብ ክክክክክክ
@ዜድቦረናየገጠሯልጂ
@ዜድቦረናየገጠሯልጂ 4 жыл бұрын
ቆየኮ እህት
@iamfromethiopia2134
@iamfromethiopia2134 4 жыл бұрын
ክክክክክክ
@sa3adasa3ada45
@sa3adasa3ada45 4 жыл бұрын
😂
@diribtube_1482
@diribtube_1482 4 жыл бұрын
የአራዳ ቤተሠብ ከቤት ተባረው ሆቴል አርፈዋል ወንድዬ ድረስላቸው 😂😂😂😂
@እኔማለትያውእኔነኝ
@እኔማለትያውእኔነኝ 4 жыл бұрын
ክክክክ እዳው ሰያስቁ
@zharaadem3001
@zharaadem3001 4 жыл бұрын
ሰንሻዉ ዉስጤ ነወ😍😍😍
@zevlorenzo4737
@zevlorenzo4737 3 жыл бұрын
i dont mean to be offtopic but does anybody know of a way to log back into an Instagram account?? I somehow forgot the account password. I would love any tips you can give me!
@ገነትነኝየቅዱስሚካኤ-ጘ2ተ
@ገነትነኝየቅዱስሚካኤ-ጘ2ተ 4 жыл бұрын
በአረብኛ ላንብበው ኧረ ወይኔ ሆዴ 😂😂😂😂😂
@mdsai239
@mdsai239 4 жыл бұрын
M
@እመቤትየነገርኩሺንአደራሽ
@እመቤትየነገርኩሺንአደራሽ 4 жыл бұрын
እንኳን በደና መጣችሁ ይሚወዳችሁ ሰላም ለኢትዮጵያ 💚💛❤
@ድንግልማርያምታማልዳለችከ
@ድንግልማርያምታማልዳለችከ 4 жыл бұрын
ኤዱዬ የኔ ቆጆ ስወድሽኮ ጥግ ድረስ ነው ስንሻውም ውስጤ ነህ!!!
@እልፍነሽጎሳዬየሩፋኤልልጅ
@እልፍነሽጎሳዬየሩፋኤልልጅ 4 жыл бұрын
መጣችሁልን ንርጦቼ ደብሮኝ ነበር እያስተማረ የሚያዝናና ሲትኮም
@መልካምነትለራስነው-ኘ8ዀ
@መልካምነትለራስነው-ኘ8ዀ 4 жыл бұрын
ለዚህ ኑሮ ላናወዘው ሕዝብ ትንሽ ፈታ ማድረጊያ ምርጥ ድራማ ! 👌
@genyayeabzolji2832
@genyayeabzolji2832 4 жыл бұрын
ለምንወዳቸው ፍቅራችንን ሳገልፅላቸው ያስቀየምናቸውን ይቅርታ ሳጠይቃቸው መልካም ያረጉልንን ሳናመሰግናቸው ይቺ ቀን አትለፍ ❤❤❤❤❤
@almazyesuneh6037
@almazyesuneh6037 4 жыл бұрын
Befitsum fitsim asfawu negn wowww I love that ❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹
@ቤሊቤቲ
@ቤሊቤቲ 4 жыл бұрын
በፍፁም ፍፁም አስፈው ነኝ አስቀረሽ
@ፈገግታሱናነውደስተኛነኝአ
@ፈገግታሱናነውደስተኛነኝአ 4 жыл бұрын
@@almazyesuneh6037 😀😀 ንገሪያትማ እንደጀመረች ትጨርስ።እሱ ጀምሮ አልተወም
@kiyanegh1563
@kiyanegh1563 4 жыл бұрын
የቶሚ አድናቂዎች የት ናቹህ👍 🇪🇹ሰላም ለ🇪🇹ኢትዮጵያዬ 🇪🇹🇪🇹
@fikirteshiferawmihretu3251
@fikirteshiferawmihretu3251 4 жыл бұрын
ውይ እንዴት እንደምወዳችሁ በተለይ ስንሻውና ራኬብ ግን በጣም ያስቁኛል ሰላማችሁ ይብዛ
@heyatseid-ly6by
@heyatseid-ly6by 3 ай бұрын
ራሄልየን አይቸ ነው የመጣሁት የኔ ቅመመም👌🎉🎉❤❤❤❤❤❤
@gfhhgh1300
@gfhhgh1300 3 жыл бұрын
ዋዉ፡ምርጥስራ፡ለአማራ፡ህዝብ፡ለፍኖ፡ለልዩ፡ሀይላችን፡ከጎኖ፡ለመቁም፡ግዲታችን፡ነዉ፡ወገኖቸ፡
@aliseaid
@aliseaid 3 жыл бұрын
Benatachehu arada tube astengajuan lij sem negerugn
@aliseaid
@aliseaid Жыл бұрын
?
@bekegormo9075
@bekegormo9075 4 жыл бұрын
ገና ከመግባቴ ይሄ ሁሉ ኮመንት ለማንኛውም እንኳን ደና መጣቹልኝ 😍
@yordanostesfay8725
@yordanostesfay8725 4 жыл бұрын
Waw ስንሻው አለባበስ እንዴት ደስ ይላል
@amiehabsawite1306
@amiehabsawite1306 4 жыл бұрын
Lemamsgne sematwe kebdnew😀😀😀😀❤️❤️🥰🥰❤️🥰
@fphonetastic7355
@fphonetastic7355 4 жыл бұрын
በጣም ይመቻል
@yenetube5966
@yenetube5966 4 жыл бұрын
እየጠሉ የወደዱ መስለው ከሚቀርቡ ሀሰተኛ ሰዎች ጋር ከመኖር ብቸኝነት ይሻላል!! ❤መልካም ቀን ወደ ቻናሌም ብቅ በሉ
@masiyedr.abiyeadnaki6128
@masiyedr.abiyeadnaki6128 4 жыл бұрын
Amen Amen
@betyinabuay9919
@betyinabuay9919 4 жыл бұрын
Amen.
@dndndndndndjdjdbdb9309
@dndndndndndjdjdbdb9309 4 жыл бұрын
ቶምን እሚወድ ላይክ
@tegestekeabatiefkrekenatie5402
@tegestekeabatiefkrekenatie5402 4 жыл бұрын
Amen
@fufyy4346
@fufyy4346 4 жыл бұрын
አሚን ፈጣሪይጠብቀን
@sol-cg9ip
@sol-cg9ip 2 жыл бұрын
ዋው ደስ ስትሉ😀
@abitube3078
@abitube3078 4 жыл бұрын
እንኳን በስላም መጣቹህ
@eldanagetachewtube4260
@eldanagetachewtube4260 4 жыл бұрын
ወይኔ አስተናጋጇ ስታምር😍👌
@maremdesta5189
@maremdesta5189 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@midenaabidela1194
@midenaabidela1194 4 жыл бұрын
ምርጦች እንኳን ደህና መጣቹ ስንሻው ስወድክ
@ሀበሻነኝእኔ
@ሀበሻነኝእኔ 4 жыл бұрын
ምርጦችዬ እንኳን ደህና መጣችሁ😆😆😆😆😃😃
@فاطمهمحمد-ض2ذ
@فاطمهمحمد-ض2ذ 4 жыл бұрын
መጨረሻ ላይ በሳቅ 😆😆😆😆
@alem5080
@alem5080 4 жыл бұрын
እረ ወይኔ የዛሬው በጣጣጣጣም ደስስስስ የሚል ነው ዋዋዋዋዋዋዋው
@lanamox3865
@lanamox3865 4 жыл бұрын
አረ በሳቅ ልትገሉኝ ነው በጣም ያምራል
@እታገንፍቅርሰው
@እታገንፍቅርሰው 4 жыл бұрын
Sewodachewu bexami arfenawu yeni merixoche selami qoyu ayeliyachewu 😀😀😃😃😃😄😍😍😍😍😍😍😍😍🙋🙇🙇🙇🙌🙌Demo Wonedi Nafeqiyeni machenawu memilesawu
@ቀበጧየአዳማስደተኛነኝተስ
@ቀበጧየአዳማስደተኛነኝተስ 4 жыл бұрын
የኔ ማሮች እኳን በሰላም መጣችሁ አይ ስንሻው እደው ውሴጤ ነክ እኮ በጣም ችለክበታል ራኪም ቶምም ትችሉበታላችሁ
@tenatena7698
@tenatena7698 4 жыл бұрын
ገጠሬው ወጣት አናጋገሩ አለባበሱ ስረአቱ እዴት ደስይላል
@kindu735
@kindu735 4 жыл бұрын
ሥንድሻዉ ዉሥጤ ነዉ
@eeoj4141
@eeoj4141 4 жыл бұрын
አራዳዎች እንዴት ከረማቹ ስናፍቃቹ ፡ስወዳቹ፡ስንሻውና ራኬብ የአራዳ አድማቂዎች።
@aminahmohammed3191
@aminahmohammed3191 3 жыл бұрын
መቸ ነው የሚታየው 17
@zed5038
@zed5038 4 жыл бұрын
በጣም ያዝናል በዉነት ሁላችሁም ደሥ ትላላችሁ
@allphones905
@allphones905 4 жыл бұрын
ወለላዬ የኔ ውድ
@hewtemlaku1350
@hewtemlaku1350 4 жыл бұрын
አደኛ ነይ እደኔ በጉጉት የሚጠብቅ ማነዉ
@samerajamal2855
@samerajamal2855 4 жыл бұрын
አቦ. ይመቻቹ. ዋውውውው
@hanatube5790
@hanatube5790 4 жыл бұрын
ክክክክክ እናመሰግናለን
@ethiopiatub9303
@ethiopiatub9303 3 жыл бұрын
አየ እማም የአሜሪካው ነገር ክክክክክክ
@tiartefera5546
@tiartefera5546 4 жыл бұрын
ዋው ደስ ይላል 3ነይ
@mahilove5428
@mahilove5428 4 жыл бұрын
ሲከፋኝ እምስቀው በናተ ነው ደስ ስትሉ. እዳታቋርጡት
@muname8395
@muname8395 4 жыл бұрын
እረ ቶም ተመቸህኝ በዛም በዚህ ብለህ አገኘክ አቤት ምላስ ምላስ ካለ የማይቻ የለም😃😃😃😃😜😜😝😋😋😊😊😜😜😜😜😝😝😝😝
@እሙረያንልጄህይወቴነውሰወ
@እሙረያንልጄህይወቴነውሰወ 4 жыл бұрын
ሰንሻዉ እና ወለላ ዉሰጤ ናቸዉ❤❤🌷
@ahnadahmad1218
@ahnadahmad1218 4 жыл бұрын
tamrt
@EMATGURAGEMEDIA
@EMATGURAGEMEDIA 4 жыл бұрын
የዛሬውን ክፍል እንዴት አያችሁት?
@Nur-rw2sl
@Nur-rw2sl 4 жыл бұрын
የመጀመሪያየነው በጣምጨያምራል ስሜቱ ከባድነው
@እመቤትየነገርኩሺንአደራሽ
@እመቤትየነገርኩሺንአደራሽ 4 жыл бұрын
አረ ሰንሻዉ ተመችኝ 😍😍😍
@haniyifatewalovenewmirchay4789
@haniyifatewalovenewmirchay4789 4 жыл бұрын
የኔ ምርጦች እንኳን ደህና መጣችሁ መልካም ምሽት ውዶቼ
@bitemohd4935
@bitemohd4935 4 жыл бұрын
የዛሬው ዋውነው
@ፍቅርፍቅር-ነ8ሐ
@ፍቅርፍቅር-ነ8ሐ 4 жыл бұрын
ምርጥ ድራማ ስወዳቹ
@sablealameayue1709
@sablealameayue1709 4 жыл бұрын
ስንሻው ምርጥ የሰፈራችን ጀግና
@StarzxzEdits
@StarzxzEdits 4 жыл бұрын
ምወደዉ ድራማ ሁሉም ደስ ሲሉኝ 🤷‍♀️👍
@ዜድቦረናየገጠሯልጂ
@ዜድቦረናየገጠሯልጂ 4 жыл бұрын
እዳው ምን ላርግህ የገጠር ሰው ገራገሩ እኔማ ሂጀ ገጠርን እስከማይ ችኩል ነው ያልኩት አይ ሳኡድ በምን አይነት ሰንሰለት ነው ያሰርከኝ ወለላየ ስወድሽ
@adugnamelese5612
@adugnamelese5612 4 жыл бұрын
በርቺ ይደርሳል በርቺ
@gashawsetegne4763
@gashawsetegne4763 4 жыл бұрын
Good every thnings
@ሰላምለሀገሬ-ረ8ተ
@ሰላምለሀገሬ-ረ8ተ 4 жыл бұрын
ልተኛ ነበር እሄንን ድራማ አለማየት ስሜቱ ከባድ ነው።
@godblessyou3900
@godblessyou3900 4 жыл бұрын
ሀይ ዘድሮኮ የጤፍ ማይኛ እንጅ የሰዉ ማይና የለም
@mariammahi3618
@mariammahi3618 4 жыл бұрын
Hahahahaha aye senshaw btam now metwenow ye tom ema semtu kebad now 😍😍😍😍
@feradesa9188
@feradesa9188 4 жыл бұрын
የኔ ማሮች ስወዳችሁ ሠላማችሁ ይብዛ
@ethiotiktok325
@ethiotiktok325 4 жыл бұрын
ስንሻው፣ አሰለፍ😂ስንሻውና ኢትዮጵያዊነት😍💚💛💗
@Smile-my9yg
@Smile-my9yg 4 жыл бұрын
I wish the show didn't stop. 🙏
@feradesa9188
@feradesa9188 4 жыл бұрын
ስንሸው ስወድህ የኔ ቆጆ
@meslmanecell4056
@meslmanecell4056 4 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣቹ
@MekyaMekya-se6ly
@MekyaMekya-se6ly 4 жыл бұрын
መጋኛ ይምታክ አለ ቆንጅየው ልጅ❤❤❤❤❤
@meckahassen2585
@meckahassen2585 4 жыл бұрын
ደሥ ሥትሉ ተበራቱ
@mymamem7164
@mymamem7164 4 жыл бұрын
እንዴ ጠዋት አይቼው ነበር አሁን ባዲስ እንዴት ነው ሰው አሁን ኮመንት እየሰጠነው
@ብዙአራጋውአሊኢትዮጵያለዘ
@ብዙአራጋውአሊኢትዮጵያለዘ 4 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣችሁ እኔ ግን ግርም የሜልኝ ነገር ቢኖር ኮሚቶች ግን ስራ የላችሁም እንድ አዲስ ወርደልኝ ስል 175 ኮሚቴ አያለሁ እውነት ዘብኞችናችሁ እንድ
@selamtube12
@selamtube12 4 жыл бұрын
ይህን ድራማ አለማየት ስሜቱ ከባድ ነው😂ልየው
@ethiopia1065
@ethiopia1065 4 жыл бұрын
ዘርሸን ስወደው❤❤
@rosakejela4503
@rosakejela4503 4 жыл бұрын
Way hoden sinishaw hhhhhh yemir yarada Lijoch wuuuuuuuddddddd new maregachu Degmo tomy kumenah betam yamiral
@zakia2316
@zakia2316 4 жыл бұрын
ስንድሻዉ በርታ
@masetwalbelay6042
@masetwalbelay6042 4 жыл бұрын
ብዘገየም ከማየት አልቀርም ምርጧች
@woyini2675
@woyini2675 4 жыл бұрын
ክክክክ አረ በሳቅ ሞትኩኝ
@almazyesuneh6037
@almazyesuneh6037 4 жыл бұрын
Wowww nibab endarebigna ene hulem endeza negn plipin friende nat yastemarechign deha eka sigeza ke waga new mayet yemijemerewu Tilalech
@kimosamo4013
@kimosamo4013 4 жыл бұрын
የገጠሬውን ልጅእንደትእንደወደድኩትበጣምነውደስየሚለውፂምህበጣምያምራልልብነውየሚስበውፂምየለለውወንድወንድአይመስለኝምእኔሴትነኝየምመኘውወንድፂምቢኖረውአብዝቶደስይለኛል
@allphones905
@allphones905 4 жыл бұрын
ምርጦችዬ አላችሁልኝ
@mekditube331
@mekditube331 4 жыл бұрын
ውይ ይሄ ድራማ ስወደው ደብሮኝ ነበር
@ASDasd-nf9bd
@ASDasd-nf9bd 4 жыл бұрын
ሥወዶችሁ የእኔ ምረጦች
@TUBE-xz9ti
@TUBE-xz9ti 4 жыл бұрын
በጣም ዘና የሚያደርግ ምርጥ ኮሜዲነበር ለምን አቋረጣቹት?
@yassinmohmmed4502
@yassinmohmmed4502 4 жыл бұрын
አረ ለቀቅ አድርጉልን ቀጣዉ ን ምርጥ ነዉ
@zeharahasen8293
@zeharahasen8293 4 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክ ዳይሬክተር አይደለህ ከት አትልም
@toybatoyba7168
@toybatoyba7168 4 жыл бұрын
ክክክክክ.ውይስንቻውውውውው.ተሳክልህህህህ
@ታሪክነኝየናቴናፋቂእምዬኢ
@ታሪክነኝየናቴናፋቂእምዬኢ 4 жыл бұрын
የኔ ማሮች እንኳን ደና መጣችሁ
@0509-o2x
@0509-o2x 4 жыл бұрын
ሥንሻው ሥወደው
@hanan858
@hanan858 2 жыл бұрын
ወይኔ ከዚህ ገጠሬ ሆኖ ከሚሰራው ልጅ ፍቅር ሳይዘኝ አልቀረም 😢😢
@mdabdullamdabdulla9062
@mdabdullamdabdulla9062 4 жыл бұрын
Kkkkkkkkkkkkkkk well Come
@Habtam_cooking
@Habtam_cooking 4 жыл бұрын
እንኳን በስላም መጣችሁ ተውዳቹች
@ሀዩየመርሳዋጩጩ.የማናፋቂ
@ሀዩየመርሳዋጩጩ.የማናፋቂ 3 жыл бұрын
ሙሲልምነህእድ እደት አረበኛ በግራ መጀመሩን አውክ መልስልኝ በአላህ?
@leyuyeshiadane9360
@leyuyeshiadane9360 4 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣችሁ ስወዳችሁ 😍
@allphones905
@allphones905 4 жыл бұрын
ስወዳችሁ
@mekdiethio3515
@mekdiethio3515 4 жыл бұрын
አራዶች ምርጦቼ
@adyenour4021
@adyenour4021 4 жыл бұрын
💓welcome 😍
@እናቴእሩጫዬላንቺነዉ
@እናቴእሩጫዬላንቺነዉ 4 жыл бұрын
አራዶች እንኳን መጣችሁ
@ፍቅርበፍቅር-ቈ3ዐ
@ፍቅርበፍቅር-ቈ3ዐ 4 жыл бұрын
ስንሻዉዬ ስወድህ 😘😅
@hiyot5561
@hiyot5561 Жыл бұрын
inkan beselm mexachu desi tilalchuu bartu
@temam82
@temam82 3 жыл бұрын
Good
@meskermram4775
@meskermram4775 4 жыл бұрын
Woow❤❤❤❤
@adanechishimelis3355
@adanechishimelis3355 4 жыл бұрын
Wayne kemedamgara texalich debirony neber ginfeta Aregachuny👍
@ወለተማርያምወይንሽት
@ወለተማርያምወይንሽት 4 жыл бұрын
ስንሻው ስወድህ እንዲህ ነው አልልህም ስሜቱ ከባድ ነው!! አበጀ ይሙት
Ethiopian Comedy Series   Betoch Part 100
23:45
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 2,6 МЛН
1 сквиш тебе или 2 другому? 😌 #шортс #виола
00:36
🕊️Valera🕊️
00:34
DO$HIK
Рет қаралды 12 МЛН
Osman Kalyoncu Sonu Üzücü Saddest Videos Dream Engine 262 #shorts
00:20
Arada - "የዘንድሮ ወላጅ" Comedy Ethiopian sitcom Drama part 6
19:21
Arada - አራዳ ድራማ
Рет қаралды 123 М.
Arada - "ማያ" Comedy Ethiopian sitcom Drama part 10
21:03
Arada - አራዳ ድራማ
Рет қаралды 117 М.
"አራዳ" ድራማ ክፍል 15 / Arada Ethiopian Sitcom Drama Part 15
20:06
Arada - አራዳ ድራማ
Рет қаралды 90 М.
Betoch | “የዘሩ ሚስት ተፈረደላት” Comedy Ethiopian Series Drama Episode 484
27:26
"አራዳ" ድራማ ክፍል 14 / Arada Ethiopian Sitcom Drama Part 14
21:34
Arada - አራዳ ድራማ
Рет қаралды 100 М.
Min Letazez Part 1 (ምን ልታዘዝ ድራማ ክፍል 1)
29:48
የፍቅር ቅመም አስቂኝ ኮሜዲ
20:43
AFRO ENTERTAINMENT TV
Рет қаралды 580 М.
1 сквиш тебе или 2 другому? 😌 #шортс #виола
00:36