"አራዳ" ድራማ ክፍል 15 / Arada Ethiopian Sitcom Drama Part 15

  Рет қаралды 90,005

Arada - አራዳ ድራማ

Arada - አራዳ ድራማ

Күн бұрын

Пікірлер: 143
@ሁሉምአላፌነው
@ሁሉምአላፌነው 4 жыл бұрын
መልካም እለተ ሰንበት የሁንላቹሁ የተዎሄዶ ልጆች እንኮን አደረሳቹሁ ነገ እኮ ቅድስ ድንግል ማረያም ናት የአመቷ ናት ⛪💚💛❤ እምየ አገሪ ለዘላለም ትኑረ🙏🙏🙏
@asiphemakosonke4964
@asiphemakosonke4964 4 жыл бұрын
እውነት + እምነት + ሰላም + ፍቅር + ትህትና + አንድነት = ለኢትዮጵያ
@mamacitatube1780
@mamacitatube1780 4 жыл бұрын
ዛሬ አንደኛ ነኝ በስንሻው ይዛቹሃለው like me
@woyini2675
@woyini2675 4 жыл бұрын
ይሄን ድራማ በጉጉት ነው የምጠብቀው ለምን ትንሽ ረዘም አታደርጉትም ደቂቃው አነሰ በተረፈ በርቱ አሪፍ ነው በተለይ አይይ የከተሜ ሰው የሚለው ወንድሜን ስለሚመስል ደጋግሜ ነው የማየው
@meselechmekuria2286
@meselechmekuria2286 4 жыл бұрын
የዘድሮ ድራማ ብዛት ማየት ደከመኝ እኮ💚💛❤️✔️✔️
@selamawittadesse8346
@selamawittadesse8346 4 жыл бұрын
ምርጦቹ የአራዳ ልጆች የአራዳ ድራማ ቲም በጣም እንወዳችኻለን በርቱ ተባረኩ እናመሰግናለን
@ማሂቀበጧሥደተኘዋ
@ማሂቀበጧሥደተኘዋ 4 жыл бұрын
ወይኔ ጋይሶች ከመቸው ነው ሚወርድላችሁ ሲያናድ አድቀን ቀን አይወጣልኝ የማዳም ሥራ አያልቅ ኡፍፍ😭😭😭😭😭አጽናኑኝበናታችሁ
@kashifali-hb3es
@kashifali-hb3es 4 жыл бұрын
የኔዋ ጁማነ ቂዳሜ አቀጥለ ልትደፈኝ ነው ሌላው ቀን ሰለም ነው ሚዊለዉ ጠወት ወታ መተ ነው ምትመጠዉ
@kashifali-hb3es
@kashifali-hb3es 4 жыл бұрын
አዞሽ
@ማሂቀበጧሥደተኘዋ
@ማሂቀበጧሥደተኘዋ 4 жыл бұрын
@@kashifali-hb3es የኔዋም አዳቺነች አይ አሁንማ ልገላገላት ነው ይችን ሥድሥወርነው ሚቀረኝ ማም🙏🙏
@እመቤትየነገርኩሺንአደራሽ
@እመቤትየነገርኩሺንአደራሽ 4 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣችሁ ይምወዳችሁ ሰላም ለኢትዮጵያ 💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤
@ትግስትየራያልጅ
@ትግስትየራያልጅ 4 жыл бұрын
ስሜቱ ከባድ ነው እንደው ስወዳችሁ ኡፍፍፍፍ ኣረ በስንድሻው ይሁንባችሁ እስቲ እንደኔ የሚወዳቸው ማነው
@ٱمأنسزوجتأبوأنسبنتبابا
@ٱمأنسزوجتأبوأنسبنتبابا 4 жыл бұрын
ይሄ ቤት እንዴት እንደተመቸኝ ፈታ ዘና ያደርጋል አቦ ይመቻቹ
@hanigaduo6601
@hanigaduo6601 4 жыл бұрын
ስንሻውን ስወደው ስሜቱ ከባድነው የሚለውንም ብቻ ሁላቺሁንም እወዳቺሀለሁ ሰላማችሁ ብዝዝዝዝት ይበል
@እናቴሂወቴ-ተ6ዸ
@እናቴሂወቴ-ተ6ዸ 4 жыл бұрын
የስራው ነገር. እንዲህ ነው ብየ ልነግራችሁ አልችልም ስሜቱ ከባድ ነው😓
@Malak-jp6xi
@Malak-jp6xi 3 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው ።❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@binitube7699
@binitube7699 4 жыл бұрын
✝ ለምንድን ነው የምንጾመው? ✝ እንደ አንድ ክርስቲያን [በግልም በአዋጅም] በመደበኛነት እንድንጾም ታዝዘናል፡፡ ኾኖም እስኪ ጥያቄ እናንሣ! ለምንድን ነው የምንጾመው? በመራባችን ምክንያት እግዚአብሔር ደስ ይሰኛልን? በየቀኑ እግዚአ ብሔርን ለማገልገል በቂ ነው የሚባል ምግብ ልናገኝ እንደሚገባን የታ ወቀ የተረዳ ነው፡፡ ታዲያ በዚህ [በመጾማችን - በመራባችን] ውስጥ ያለው ምሥጢርና እግዚአብሔር ከዚያ ውስጥ የሚፈልግብን ፍሬ ምንድን ነው? በልብ መታሰቡ፣ በቃል መነገሩ፣ በቅዱሳት መጻሕፍትም መዘከሩ ይክበር ይመስገንና ጌታችንና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስም በመጾ ማቸው ምክንያት የሚገበዙትን እጅግ ወቅሷቸዋል፡፡ ጾም የሚያስታብይ አይደለም ሲላቸው ነው፡፡ ስለዚህ እግዚአብሔር እንድንጾም የሚፈልገው ስለ ኹለት ዋና ዋና ምክንያቶች ነው፡- #አንደኛው፥ ራሳችንን ከዚህ ዓለም ነገሮች - ከእነርሱ ዋናውም ከምግብ - አርቀን ወደ መንፈሳዊ ነገሮች እንድናቀርብ ስለሚፈልግ ነው፡፡ በየጊዜው በየሰዓቱ ስንበላ ሥጋችን ተድላ ደስታ ያደርጋልና፡፡ በመሠረቱ ምግብ በልቶ ደስ መሰኘት በራሱ ነውር ኾኖ አይደለም፡፡ ነገር ግን እግዚአብሔር የአማናዊ ተድላና ደስታ ምንጩ መንፈሳዊ ተግባር እንደ ኾነ እናስብ ዘንድ ይሻል፡፡ ስለዚህ እንድንጾም የሚፈልገ ውና በዚያውም ውስጥ እንድናስተውለው የሚፈልገው የመጀመሪያው ምክንያት ይኸው ነው፡፡ #ኹለተኛው ምክንያት ደግሞ ማጣት ዘወትር እንዲራቡ ከሚያደርጋቸ ው ሰዎች ጋር አንድነትና ኅብረት እንዲኖረን ስለሚሻ ነው፡፡ ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያንን ተከትለን በየጊዜው ልንጾም እንችላለን፡፡ ይህ ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን አስገድዶአቸው ሳይኾን እጦት አስገድዶአቸው ያለማቋ ረጥ ዘወትር የሚጾሙ ሰዎች ግን አሉ፡፡ እግዚአብሔር ደግሞ ለእነዚህ ሰዎች እውነተኛ ፍቅር እንድናሳይ ይፈልጋል፡፡ አጥቶ የመራብ ትር ጕሙ ምን ማለት እንደ ኾነ እኛው ራሳችን በተግባር እንድናይ ይሻል፡፡ በጾማችን ውስጥ እንድናፈራው የሚፈልገው አንዱ ፍሬ ይኼ ነው፡፡ ጾም የፍቅረ ቢጽ እናት ነች የምንለውም ለዚህ ነው፡፡ ስለዚህ ጾማችን እግዚአብሔር የሚፈልገውና የሚቀበለው እንዲኾንልን በጾማችን ወቅት ወጪአችንን መቆጠብ ሳይኾን እነዚህን ድኾች እንድ ናስብ ያስፈልጋል፡፡ © አምስቱ የንስሐ መንገዶች፣ በቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ፣ ገጽ 71-72
@ወርቅህነከበደ
@ወርቅህነከበደ 4 жыл бұрын
ደናአ አደራችው ቤተሰቦውች መልካም ቀን ይውንላችው
@clairezziwa7461
@clairezziwa7461 4 жыл бұрын
አሜን ለሁላችንም
@World-mi7yc
@World-mi7yc 4 жыл бұрын
ደስ ይላል ቀጥሉበት ❤❤❤❤❤
@ስጠብቅህልኑር-ኈ6ሰ
@ስጠብቅህልኑር-ኈ6ሰ 4 жыл бұрын
ገጤሬው በጣም ነው እሚመቸኝ
@allphones905
@allphones905 4 жыл бұрын
የኔ ውዶች
@ጃሚላብንትአዳም
@ጃሚላብንትአዳም 4 жыл бұрын
ሰላም እዝ ቤት መጠችሎን እንመሰግናለን እን ዘፋኛዋ ሴምቱ ከበድ አይ የከቴም ሰው ዋው
@abarshdejene2330
@abarshdejene2330 4 жыл бұрын
Kkk arif new bertu
@eyerusalem9504
@eyerusalem9504 4 жыл бұрын
አቤት ስወድክ የገጠሩን ልጅ
@haniyifatewalovenewmirchay4789
@haniyifatewalovenewmirchay4789 4 жыл бұрын
Enkuan dehna metachu mirtochi selam le Ethiopian
@ሒዊነኝ
@ሒዊነኝ 4 жыл бұрын
ስወዳቹሁ
@itzjemi1220
@itzjemi1220 4 жыл бұрын
እንኳን፣ደህና፣መጣችሁ፣ምርጦች
@fafiyoutube7017
@fafiyoutube7017 4 жыл бұрын
ዋዉ
@ፅዮንነኝየአስማረእህት
@ፅዮንነኝየአስማረእህት 4 жыл бұрын
ክክክክክክክ ይችማ ልክ እደባልዋ ፈሪ አላለም ሀሀሀሀ
@ከዱነኝባይተዋሯቢንትÃĐ
@ከዱነኝባይተዋሯቢንትÃĐ 4 жыл бұрын
ፂዮንነኝየአስማረ እህት አርሴማየወድሜን ነገር አደራ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ስንሻው ውስጤ ነው ውስጡ ይፈረስና ይሄ አማላይ ነገር ልልሽ ነበር😂😂😂😂😂😂😂
@ፅዮንነኝየአስማረእህት
@ፅዮንነኝየአስማረእህት 4 жыл бұрын
ቀላል አማላይነዉ
@ቀበጧየአዳማስደተኛነኝተስ
@ቀበጧየአዳማስደተኛነኝተስ 4 жыл бұрын
የኔ ውቦች እዴት በጉጉት እደምጠብቃችሁ ሁላችሁም በጣም ጎበዝ ናችሁ ግን ትንሽ ደቂቃውን ብታረዝሙት
@alamcute283
@alamcute283 4 жыл бұрын
ሰልአምአቹይብዝአልኝ። ሰትመቹ። ይመችአቹ። ፈጥአር። ከገሬን። አደርአ
@mohammad5957
@mohammad5957 4 жыл бұрын
ወይ ጉድ ዋይ ፋይ ተዘግቶ በጭንቀት ልሞት እኮ ነው ዱሀ አድርጉልኝ እንዲሰራ
@Sነኝካለሁበትእናቴንናፋቂ
@Sነኝካለሁበትእናቴንናፋቂ 4 жыл бұрын
የት ነው የተዘጋ
@tube-vu9yz
@tube-vu9yz 4 жыл бұрын
Haha
@gjkbvjhl8955
@gjkbvjhl8955 4 жыл бұрын
ክክክክክ ይስረ ብለነል ጉሊ አሚን
@ILoveyou-mo8cr
@ILoveyou-mo8cr 4 жыл бұрын
ሰላም እዚህ ቤት እንደምን ናችሁ ዉድ ያገር ልጆች ሠላማች ይብዛ ራኪየ የኔ ቅመም ስወድሽ 💋
@bladobelly9989
@bladobelly9989 4 жыл бұрын
የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ
@hanatube5790
@hanatube5790 4 жыл бұрын
Enamesegnalen
@balembalembalem3087
@balembalembalem3087 4 жыл бұрын
😃😃😃😃😃😘😘😘
@Lolo-cx1mg
@Lolo-cx1mg 4 жыл бұрын
ተናፍቀችሁ ነበር እንኳን በሰላም መጣችሁ
@enuloveyedillaenuloveyedil1205
@enuloveyedillaenuloveyedil1205 4 жыл бұрын
ስንሻው ደስ ሲል
@ስደተኛነኝእናቴንናፋ-ወ3አ
@ስደተኛነኝእናቴንናፋ-ወ3አ 4 жыл бұрын
የኔ ምርጦች መጣቹህልን
@uh4819
@uh4819 4 жыл бұрын
እንከን በሰላሞ ሞጠች ሰላሞ ሀግረችን ፍቅር ለወግኖ
@HekayatMerowRale
@HekayatMerowRale 4 жыл бұрын
Woooow bertoow
@allphones905
@allphones905 4 жыл бұрын
ምርጦች
@bekegormo9075
@bekegormo9075 4 жыл бұрын
ዉይይ ምነው ጠፉ ብዬ ሳስብ ምርጦች
@meskermram4775
@meskermram4775 4 жыл бұрын
Woow ❤ ❤ ❤ ❤
@sdetegnwayeberehewasendelt643
@sdetegnwayeberehewasendelt643 4 жыл бұрын
ስወዳችሁ ስሜቱ ከባድ ነው 💓💓💓💓
@አልማዝየማርያምልጅ-ደ7ኈ
@አልማዝየማርያምልጅ-ደ7ኈ 4 жыл бұрын
ስወዳችው
@ገጠሬዋየፋኖንግስት
@ገጠሬዋየፋኖንግስት 4 жыл бұрын
ስወዳችሁ እኮ ማሮች
@DawitDafa
@DawitDafa 6 ай бұрын
❤❤❤good❤❤❤
@መስከረምየድንግልማርያምል
@መስከረምየድንግልማርያምል 4 жыл бұрын
welcome አራዳዎች😍😍😃😃😃
@yohannesaregay9551
@yohannesaregay9551 4 жыл бұрын
hulachhum adenkalehu gin betam sinshaw adinakinegn
@yemsrachaman2779
@yemsrachaman2779 4 жыл бұрын
Wel come
@bezuyalove7338
@bezuyalove7338 4 жыл бұрын
እንዴት እንደ ምወደቹ እኮ
@ፉፊ
@ፉፊ 4 жыл бұрын
የምስራች 20 ሰው ሳይሞላ ደረስኩ አገራችንን ሰላም ያርግልን
@እመብርሐንጠብቂኝፈጣሪመጨ
@እመብርሐንጠብቂኝፈጣሪመጨ 4 жыл бұрын
😃😃😃😃😃 እረ አታሲቂኝ
@hiikrammohamed6416
@hiikrammohamed6416 4 жыл бұрын
Wow rakiyee siwedish
@semirayesuf3960
@semirayesuf3960 4 жыл бұрын
ክክክ
@0509-o2x
@0509-o2x 4 жыл бұрын
ባለገር ውሥጤነህ
@mariamhussein7260
@mariamhussein7260 4 жыл бұрын
ባልና ሜሰት ካንደ ወንዝ ይቀዳል የተባለዉ አንዳደየ እዉነት ነው አር ደላላ መሆን
@oromtitoromiya9073
@oromtitoromiya9073 4 жыл бұрын
😀😀😀😀😀😍😍😍😍😍❤❤❤❤❤❤❤❤rakii wubnesh barechi
@እያሙወዳጀአይሰው
@እያሙወዳጀአይሰው 4 жыл бұрын
ሰላም ✋ እንኳን ደህና መጥችሁ በሰላምነው እደዚህ የጠፋችሁት ?
@buzuyeyonese6624
@buzuyeyonese6624 4 жыл бұрын
Kkkkkkkkk wawawawaw😘😘😘😘😘😘😘😘
@ሰዉእናአመሉ-ለ8ረ
@ሰዉእናአመሉ-ለ8ረ 4 жыл бұрын
ዉይ ሴራ ድራማ ሰርታኞቹ ሴርኛ መንግስት ሴርኛ ውይ ሲያናድድ ሁሌም ክፋት የሚስተላለፍበት ሀገር ውይ አሁንስ አስጠላኝ ሴራውን እደሆን በናባቸው በናሳመነው በነሳአር በሌሎቹም ምርጥ ድራማ አብይ አህመድ ሰርቶ አሳይቶናል ፈጣሪ ይፍርድ
@ኡሙመዲናኡሙመዲና
@ኡሙመዲናኡሙመዲና 4 жыл бұрын
ሠላም እኳን ደህ መጣቹሁ
@adfddfh55
@adfddfh55 4 жыл бұрын
ክክክ፡ይመቻቹህ
@eeoj4141
@eeoj4141 4 жыл бұрын
ምነው ጠፋ ጠፋ አላቹ አይ የከተማ ሰው ስንሻውናን ረዱን የሚወድ ካለ
@zuzuuyeeemuleta9623
@zuzuuyeeemuleta9623 4 жыл бұрын
Rakiliii Estayelishii yemachangaliu. ..... Everyone I Like.......
@abitube3078
@abitube3078 4 жыл бұрын
ስላማቹህ ይብዛልኝ ለብጉእ ለማዲይያት አይንስር አፍንጫስር ለሚጥቁር ለቦርጭ ለሚደርቅ ጠቁር ፎቶየንበመጫንእዩት ሌሎችም።አሉ
@رباشرحلىصدريويسرليامري-ز9ع
@رباشرحلىصدريويسرليامري-ز9ع 4 жыл бұрын
ይመቻችሁ ዘና ታረጋላችሁ
@allphones905
@allphones905 4 жыл бұрын
ስወዳችሁ ማሮች
@mbarhk.youtub8785
@mbarhk.youtub8785 4 жыл бұрын
ይመስለኝል.ተመልሶ.ይመጠል.ጨሪሼ.አለየሁም.በግምት.ሰይሄድ.ይመለሠል
@badriyaali3744
@badriyaali3744 4 жыл бұрын
Toom❤❤❤💋💋💋👍👍👌
@እወቅእውቀትብራሀንነው
@እወቅእውቀትብራሀንነው 4 жыл бұрын
ትላንት ስጠብቅ አምሽቸ ነበር ገና አሁን አገኘኋችሁ ባለፈው ሳምንት ለምን ቀራችሁ
@rahmahasan147
@rahmahasan147 4 жыл бұрын
Hay wudoch inkuwan dahna maxechu
@lulalula7120
@lulalula7120 4 жыл бұрын
ለምን ግን አቃረጡት
@mohammedalshaer4502
@mohammedalshaer4502 4 жыл бұрын
Enkanye.dhenametachu
@ዉዴብለህጥራኝአልሀምዱሊላ
@ዉዴብለህጥራኝአልሀምዱሊላ 4 жыл бұрын
ሠላምነዉ ይለዋል መቸ
@ddnaddnaddnaddna1234
@ddnaddnaddnaddna1234 4 жыл бұрын
Welcome yene wudoch
@habiibjames9136
@habiibjames9136 2 жыл бұрын
🤣🤣🤣🙏❤️😘
@maddnahswaleh8723
@maddnahswaleh8723 4 жыл бұрын
በሂወቴ ለመጀመርያ ጊዜ አደኞ ሰሆን ግን ላይክ አልፈልግም ዋ ኮሜቶቺ
@zamzammohammed7672
@zamzammohammed7672 4 жыл бұрын
Maddnahሰላም Swaleh inkuwan des yaleshii
@toybatoyba7168
@toybatoyba7168 4 жыл бұрын
ስንቻው.እንደትነህልኝ.ምነው.ጠፍቹህ.በርቱ
@ሻሎምሻሎምናታኔምነኝየክር
@ሻሎምሻሎምናታኔምነኝየክር 4 жыл бұрын
አራዳዎች ሰላማችሁ ይብዛ የገጠር ልጅ ሆኖ የሚሰራው ከተማ ቀመስ ሆኖ ቀረ በቃ
@richopenkiller4134
@richopenkiller4134 4 жыл бұрын
ይገርማችዋል የሰው ዋይፋይ ሰብሬስባብሬ እናንተን ለማየት
@safisoso5459
@safisoso5459 4 жыл бұрын
ስወዳችሁ እኳን ደና መጣችሁ
@ያረብያከሪም-ፐ8ሰ
@ያረብያከሪም-ፐ8ሰ 4 жыл бұрын
ስንሻው የኔ ፎንቃ እደት ነህ በል
@bahrainlook7878
@bahrainlook7878 4 жыл бұрын
ስንሾንበጣምእወደለውውድድድድ
@leylamuzye5614
@leylamuzye5614 4 жыл бұрын
ስሜቱ ከባድ ነው
@betytimetube2212
@betytimetube2212 4 жыл бұрын
Waww
@speedcell320
@speedcell320 4 жыл бұрын
Banatachu Indataqarexut Qaxilubat
@hawahawa566
@hawahawa566 4 жыл бұрын
kkkkkkkkkk😍😍😍😍😍😍
@ሀናበረከት
@ሀናበረከት 4 жыл бұрын
የክፍለ አገሩ ልጅ አፈቀርኩት እፍፍ
@etakbb9308
@etakbb9308 4 жыл бұрын
Wendeyie.beselame.temelse.kenyane.selame.belelnge
@alexlolo1701
@alexlolo1701 4 жыл бұрын
መጣችሁደ የኔሱስች
@meriamsisay3812
@meriamsisay3812 4 жыл бұрын
ስሜቱ ከባድ ነው ይህ ነው ልልሽ አልችልም
@zeynebahmedz2279
@zeynebahmedz2279 4 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍😁😁😁😀😀😁💚💛❤
@emebetbelayhun1611
@emebetbelayhun1611 4 жыл бұрын
ክክክክ አይደላላ ስራ ሲጠፋ
@mariyatube1661
@mariyatube1661 4 жыл бұрын
ጠፍታችው ነበር
@aminerttubeshammari2730
@aminerttubeshammari2730 4 жыл бұрын
2 ንኝ
@satudua3728
@satudua3728 4 жыл бұрын
Gin Be selam new yetfachehuti
@ኤደንስጦታው
@ኤደንስጦታው 4 жыл бұрын
ክክክክ
@ጆኒቦዘኔው
@ጆኒቦዘኔው 4 жыл бұрын
ከሃገር መውጣት ስሜቱ ከባድ ነውውው
@hawahawa566
@hawahawa566 4 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👏👏
@masi5345
@masi5345 4 жыл бұрын
🤣🤣🤣🏃‍♀️🏃‍♀️👈
@zaza123zaza6
@zaza123zaza6 4 жыл бұрын
ምነው ጥፍት አላቸው ወድዬ (keniya) ሄዶ አልመጣም እንደ
@tube-vu9yz
@tube-vu9yz 4 жыл бұрын
Enae mlew etv lay ytayal aydel mecha mecha new
@EMATGURAGEMEDIA
@EMATGURAGEMEDIA 4 жыл бұрын
አርብ ማታ ሶስት ሰአት
@etakbb9308
@etakbb9308 4 жыл бұрын
Aradawoche.yete.teftachue.nebere.senshawe.yemechengale
ROSÉ & Bruno Mars - APT. (Official Music Video)
02:54
ROSÉ
Рет қаралды 111 МЛН
How I Turned a Lolipop Into A New One 🤯🍭
00:19
Wian
Рет қаралды 12 МЛН
How it feels when u walk through first class
00:52
Adam W
Рет қаралды 24 МЛН
MY HEIGHT vs MrBEAST CREW 🙈📏
00:22
Celine Dept
Рет қаралды 81 МЛН
Arada - "ማያ" Comedy Ethiopian sitcom Drama part 10
21:03
Arada - አራዳ ድራማ
Рет қаралды 117 М.
"አራዳ" ድራማ ክፍል 16 / Arada Ethiopian Sitcom Drama Part 16
26:01
Arada - አራዳ ድራማ
Рет қаралды 140 М.
Betoch | “የዘሩ ሚስት ተፈረደላት” Comedy Ethiopian Series Drama Episode 484
27:26
Min Letazez Part 1 (ምን ልታዘዝ ድራማ ክፍል 1)
29:48
ዓለሜ 21 - Aleme- New Ethiopian Sitcom Part - 21 2019
29:40
Arada Movies
Рет қаралды 228 М.
ቀበጧ ልጅ
46:20
Dirib tube_ድርብ
Рет қаралды 103 М.
ዓለሜ 19 - Aleme- New Ethiopian Sitcom Part - 19 2019
27:55
Arada Movies
Рет қаралды 217 М.
"አራዳ" ድራማ ክፍል 2 / Arada Ethiopian Sitcom Drama Part 2
23:52
Arada - አራዳ ድራማ
Рет қаралды 188 М.
ROSÉ & Bruno Mars - APT. (Official Music Video)
02:54
ROSÉ
Рет қаралды 111 МЛН