ረዱ ወደ ካናዳ ለትምህርት ድንገት ልትሄድ ነዉ ለእዮብ እንዴት ልንገረዉ

  Рет қаралды 90,650

Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ

Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ

Күн бұрын

Пікірлер: 729
@ለሁሉምመልሥአለው
@ለሁሉምመልሥአለው 7 сағат бұрын
አቤት መታደል ከወለዱ አይቀር እደነዝህ ወድማማቾች ❤❤❤❤❤❤❤
@meselusimegn-f7k
@meselusimegn-f7k 6 сағат бұрын
ሔኖክ ዋው🙏ከልብ ወድም ኩራት ነክ ንግግርክ ራሱ ሲያስደስት❤❤❤❤❤
@ብላቴናዋ
@ብላቴናዋ 11 сағат бұрын
እረዱዬ የኔ ቆጆ እየቀለድሽ መሆን አለበት😢😢❤
@Tis9632
@Tis9632 15 сағат бұрын
ሰርግ ስንጠብቅ የምን ካናዳ ነዉ. ቶሎ በሉና በቅዱስ ቁርባኑ ከብራችሁ አብባችሁ አሳዩን ያንጊዜ ከእናንተ በላይ እኔ ነኝ የምደሰተዉ ለዚያች የተባረከች ቀን ያድርሳችሁ ያድርሰን🎉🎉
@yonatangebre5002
@yonatangebre5002 14 сағат бұрын
አጋቢ ነሽ
@aliciazeriu1810
@aliciazeriu1810 13 сағат бұрын
እውነት ነው እናት ይህን የመሰለ ከየዋህ ቤተሰብ የተፈጠረ ልጅ የማይገኝ እንቁ ልጅ ጥላ ወዴት ወዴት ስደት ምናባቱ ገንዘብ ካለ ባገሮ የተሻለ እድል ታገኛለች ማን እንዳገር በተለይ አገራችን ሰላም ከሆነ
@Sada-yc6pi
@Sada-yc6pi 13 сағат бұрын
❤❤❤❤❤
@loveethiopia9901
@loveethiopia9901 13 сағат бұрын
@@yonatangebre5002አዋምነውቀናህ ምቀኛ
@loveethiopia9901
@loveethiopia9901 13 сағат бұрын
ትክክል ሰርጉን በጉጉት እንጠብቃለን
@BhelHee
@BhelHee 14 сағат бұрын
ቤተሰብ ቤተሰብ ነው ረድ ሞኝ አትሁኝ ለቤተሰብ ብለን ያለዘር ቀርን ጉልበታችን አልቆ መልካቻን ረግፍ ዝም ብለቪ ትዳርቪን ያዚ እዮባ ፈጣሪን የሚፈራ መልካም ልጅ ነው
@MyLove-ez4mw
@MyLove-ez4mw 13 сағат бұрын
😢😢😢😢😢
@hermelahaila
@hermelahaila 12 сағат бұрын
በትክክል መቅደም ያለበትን አስቀድሚ አንዴ ከሀገርሽ ከወጣሽ እድሜ ሳይታወቅ ነው እልም የሚለው ብልጥ ልጅ ከስው ይማራል ከእኛ ተማሪ የልጅነት ጓደኛሽን ጥለሽ አትሂጂ
@እናቴእወድሻለው-ነ4መ
@እናቴእወድሻለው-ነ4መ 11 сағат бұрын
ትክክልለ2አመትወጥቼ8አመቴ😢😢አላገባሁ ወይ ፍቅረኛ የለኝ በቃ ቤተሰብ ቤተሰብ ስል ይሔው አለሁ አሁን ግን ደክሞኛልማሪያምን😢😢😢
@HaregAmHaregAm
@HaregAmHaregAm 11 сағат бұрын
ዓረብ ሃገር እኮ አይደለም እምትሄደው 😂ገና ልጅ ናት የሰለጠነ ሃገር ሂዳ ተምራ እራሷም ቤተሰቧም ብሎም ሃገሯም ልትረዳ ትችላለች ፍቀረኛዋም የሚወዳት ከሆነ ውሳኔዋም ያከብርላታል
@abemedia3346
@abemedia3346 11 сағат бұрын
ትክክል ከቤተሰብ አይኖር ለራሳች እናስብ ለኛ ያለነው እኛው ነን ስንቱ አለፈን ለቤተሰብ ብለን ህወታችን ተበላሸ 😢😢😢😢😢😢
@tsedeyanteneh2743
@tsedeyanteneh2743 14 сағат бұрын
አይካናዳ እርፈሽ ተቀምጠሽ አገርሽ ላይ እግዚአብሄር የሰጠሽን አመስግነሽ ኑሪ እዬብን የመስለ ታታሪ አግኝተሻል ከደዚህ ክብር ካላቸው ፍምሊመቅየጥሽ እድለኛነሽ
@ateeakapptube5393
@ateeakapptube5393 15 сағат бұрын
ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል 🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ 🌹አንቱ የሁሉ በላጭ 🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት 🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ 🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት 🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ 🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ 🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ 🌹አንቱ ያለም ብረሀን 🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብይሁኑ✍️🌹🌹💐
@iiff3757
@iiff3757 15 сағат бұрын
ሰለላህ አለይሂ ወሰለም
@رحيمهرحيمه-ك4ث
@رحيمهرحيمه-ك4ث 14 сағат бұрын
s.a.w
@እምየሀገሬየኢትዮጲያናፈቅ
@እምየሀገሬየኢትዮጲያናፈቅ 14 сағат бұрын
ሡለላህ አለይሂ ወሰለም
@mekiymo
@mekiymo 14 сағат бұрын
s.a.ws.a.w
@user-fj7mx1jz5l
@user-fj7mx1jz5l 12 сағат бұрын
ሠሉ አለ ነብ❤❤❤❤
@FikerLegesse-b7k
@FikerLegesse-b7k 13 сағат бұрын
በእውነት በጣም ድብልቅልቅ ያለ ስሜት ነው የተሰማኝ በጣ ም ከመስጋቴ የተነሳ ቶሎ እንድትጋቡ አስብ ነበር ለምን ሁለታችሁም ንፁህ የልጅኑት ፍቅር ነው ያላችሁ አሁን የተከሰተው አንዱ ስጋቴ ነው እና አሁን ረዱዬ አንቺምንበሁለትምበኩል ተወጥረሻል አንዱ የአባትሽ ሀሳብ ሌላ የልጅነት ፍቅርሽ ስለሆነም ግራ ቀኙን አይተሽ ልብሽን አድምጠሽ ወስኚ እዚህ ላይ ግንየእዮብን መጎዳትን ሳስበው ያሳዝነኛል የልብ ፅናት ያስፈልጋል ለመፍትሄያችሁ መድሀኒአለም ይግባ እኔ ግን እንደ ልጆቼ ነው የማያችሁ እሳሳላችሁለሁ የሚሆነውን መልካም እንዲሆን እፀልያለሁ
@HayatAhmed-j9m
@HayatAhmed-j9m 14 сағат бұрын
ጭዋ የሆኑ family❤❤❤❤ሄኒ የምታወጣቸው ቃላቶች ምርጥና ኣስተማሪ ናቸው ምርጥ ቤተሰብ ምርጥ ነክ ሄኖኪኖ❤❤❤❤
@MebrateTsegaye-q1r
@MebrateTsegaye-q1r 12 сағат бұрын
ረዱዬ ስደት በኛ ይብቃ የኔ ቆጆ ልጅነትሽን ያሳጣሻል ውዴ ይህን የመሰለ መልካም ትዳርሽን እንዳታጪ ወንድ ልጅ ካዘነብሽ ከባድ ነው እናም ቤተሰብ ሁልግዜ ለልጆቻቸው መልካምን ነገር ነው እሚመኙት እናም የያሽውም ልጅ መልካም ልጅ ነው ከነቤተሰቦቹ እህቴ ይህን እድልሽን ረግጠሽ አትሒጂ ትምህርቱንም እሱ ያስተምርሻል ባገርሽላይ የሰው ሀገር በጣም ከምልሽ በላይ ከባድ ነው ማን እንደሀገር ማን እንደ እምዬ ኢትዮ ረዱ ቤተሰብሽን ለማሳመን ሞክሪ የእህትነቴን እንደኔ ያለዘር እንዳትቀሪ በፀፀት እንዳትሞሞቺ
@loveethiopia9901
@loveethiopia9901 12 сағат бұрын
ትክክል ነሽ እኔም የራሴን ታሪክ አጫውቻት ነበር ካልሰማች ጨው ለእራስህ ስትል ጣፍጥ ድንጋይነው ብለው እንዳይጥሉህ ይባላላ ለእራሳ ማወቅ አለባት
@hermelahaila
@hermelahaila 12 сағат бұрын
በትክክል
@user-ds2ri9qd2
@user-ds2ri9qd2 14 сағат бұрын
ምርጥ በተሰብ ናችው የምትሉ❤🎉
@terefoateshome7948
@terefoateshome7948 3 сағат бұрын
አነዋር እንደምን ሰነበትክ ሁሉ ሰላም ነው አንዋር ተባብርኝ የሀይምን ስልክ ላክል ካልሆን የእፊረምን ስልክ ላክልኝ አደራህን ከሀገር ውጪ ሰለሆንኩ እቃ ልልክላቸ ሰለፈለኩኝ ነው አደራህን
@አለሀምዱሊላህ-ቨ6ኘ
@አለሀምዱሊላህ-ቨ6ኘ 4 минут бұрын
እሱኮአይደለም
@hilina-g3l
@hilina-g3l 11 сағат бұрын
ተማሪ ተማሪ የምትሉሰወች ግን አሁንስ ትምርቷል አቁሜለሁ አለችእዴ ልክነዉ የትምርትፍላጎት ካላት ሀገሯላይ መቀጠል ትችላለችኮ ግን ተራራቆ መኖር በምሀል ክፍተትይኖራል እረዱየ ትምርትሺን ቀጠይ ነገርግን በጊዜሺ ተጠቅመሺ ከጥሩቤተሰብ ተቀላቅለሻል እዮብም መልካም አፍቃሪልጂነዉ ❤ቤተሰቦችሺም ላች ያሰቡትነዉ አስረጃቸዉና።እናም በህወትሺ አችና አችብቻነሺ መወሰንያለብሺ ከፈጣሪበታች ብቻ እግዚአብሔር ያስተካክልላችሁ ሰርጋችሁን እጠብቃለን❤❤
@sead-w6s
@sead-w6s 14 сағат бұрын
ደስ የሚል ቤተሰብ ትንሿ ቃል ፕራክ አስለመደችሽ በቃ😅😅😅
@mghsw3508
@mghsw3508 13 сағат бұрын
የእዩና የረዱ ፕራንክ ነው ተረጋጉ😋😂😂💖💖💖💖ግን ረዱየ በጣም እድለኛ ነሽ ከነዚ ቤተሰብ መዛመድሽ እግዛብሄር ያክብራቹ👏👏👏💖💖💖💗💐💐💐
@KelemEshetu-ju3pl
@KelemEshetu-ju3pl 11 сағат бұрын
አይመስለኝም ባለፈው ስታወራ ነበር አባት ወደውጪ ትሄጃለሽ ብሎኛል ስትል ነበር
@MsrtDmsei-yz8cx
@MsrtDmsei-yz8cx 3 сағат бұрын
ባለፈ እሄዳለሁብላ. ለእዮብ ነግራው ነበር እደጀመረይ ነግረዋለይ ግን አኬጂም ብሏትነበር // ብራክያርገውየዛሬውን
@yeromneshabebe1319
@yeromneshabebe1319 9 сағат бұрын
ሄኖክ ምርጥ ወንድም አውነት ሁላቹም ትክክለኛውን ነገር ነው የነገራቹነት
@Vjg85hvBmbk7ub
@Vjg85hvBmbk7ub 14 сағат бұрын
በቃ ረዱኮ ትንሿ ቃልዬ ሆንች ፕራንክ ማድረግ ለመደች 🤣🤣🤣
@ፍታዉ
@ፍታዉ 11 сағат бұрын
አረ ረዱ ሃገርሽ እና ባልሽ ይበልጥሻል እነዝ ጡሩ የሆኑ በተሰብ እንዳያምልጥብልሽ❤
@fufutube2
@fufutube2 14 сағат бұрын
ምርጥ ቤተሠብ አላህ ይጠብቜቃችሁ❤❤
@YaynabebaAbebe-l5x
@YaynabebaAbebe-l5x 9 сағат бұрын
ሄኒ የቤቱ ኩራት❤❤❤
@LAILA454-y3s
@LAILA454-y3s 13 сағат бұрын
እርዱ ፕራክ እያርገቻቸዉ ነዉ የምትሉ
@yededyalikeleh3175
@yededyalikeleh3175 8 сағат бұрын
ፍራንክ ያመድኝላል
@chaltugizechow1221
@chaltugizechow1221 8 сағат бұрын
yes it is prank 😅
@እናቴአለሽበልቤ
@እናቴአለሽበልቤ 8 сағат бұрын
አወ
@ketty-x7t
@ketty-x7t 12 сағат бұрын
ሄኖክ ምርጥ ወንድም እውነት ሁላቹም ትክክለኛውን ነገር ነው የነገራቹሃት....አንዴ ከሃገር ከወጣች እንደማትመለስ አውቃ መሆን አለበት
@ddesiy6325
@ddesiy6325 12 сағат бұрын
እህቴ እውነት ከሆነ አርፈሽ ተቀመጭ ልጁ በጣም መልካም አስተዋይ የልጅ አዋቂ ነው ቤተሰቡቹ ጭምር ትዳርሽ ይበልጣል ስደት ለኛም አልጠቀምን ወጥተሽ ብትመለሽ ደስተኛ አትሆኛም በሀገራችን ኖሩ አየር
@merembeza753
@merembeza753 14 сағат бұрын
አሁንም በጣም ነው የሚደብረዉ ረዱ እንኳ እዮብ እኛም ደብሮናል እባክሽ አስተዉይ እኛ ከናተ ብዙ ነዉ የምጠብቀው እባክሽ አስቢ በት❤❤❤❤❤❤❤❤
@haniwondye3616
@haniwondye3616 12 сағат бұрын
😂😂😂እኔ ደብሮኛል በይ
@MohamdAgha-qd1wd
@MohamdAgha-qd1wd 8 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤​@@haniwondye3616
@AlmeFabina
@AlmeFabina 20 минут бұрын
yana konjo long distance relationship አይሆንም በህይወትሽ ንፈስ አታስገቢ ከራስሽጋ አውሪ በደንብ እራስሽን አድምጪ በደንብ በሃላ ይፀፅትሻል
@AsKm-z7w
@AsKm-z7w 9 сағат бұрын
እረዱዬ ፕራንክ ካልሆነ ይሄን ከመሰለ ቤተሰብ እንዳትለይ ከሀገር መውጣት ምንም አይጠቅም መቃጠል ነው ትርፍ እኔም ከሀገር ውጪ ነኝ ግን ስንት ነገር ይናፍቃል ትዳር ልጅ ቤተሰብ ብቻ ከባድ ነው ካገሩ የወጣ ሰው የኗሪ አኗኗሪ ነው አርፈሽ ተቀመጭ ውዴ 😢😢❤❤
@AbebaAbeba-ml4jb
@AbebaAbeba-ml4jb 12 сағат бұрын
ካናዳ ሄደሽ በ 38 አመትሽ ትዳር ከምትይዢ እዚ በዲግሪ ላይ ዲግሪ በልጅ ላይ ልጅ እየቆለልሽ አትሄጂም እዮባን ይዘሽ ቤተሰብ ላንቺ ደስታ ይሆናል ይሄን ያለው አንቺ ደሞ ደስታሽ ከእዮባ ጋር እንደሆነ ንገሪያቸው
@meskeremwondimu2886
@meskeremwondimu2886 8 сағат бұрын
ከአንድ ሁለት አመት በኽላ ት/ት ላይ ያለች መት ይጋባሉ እሱም በስበቡ ከስራው ጎን ጎን እስከዛው መማር
@Hngd-c8r
@Hngd-c8r 12 сағат бұрын
የኔ ውድ ቤተሰብ እንዴት እንደሞደቸው የወንድምነት ጥግ የሚተይበት ቤተሰብ❤❤❤❤❤ረዱዬ የኔቆንጆ አደረሽን እዩን አትጉጅው❤❤ቦሀለ ይቆጭሸል🎉🎉
@Emabet-z1n
@Emabet-z1n 6 сағат бұрын
የኔ ቆንጆ በጣም እወድሻለው በጣም አከብርሻለው ይሄ video እውነት በየኔ ቆንጆ የኢትዮጵያ የመሰለች አገር እያለች ሌላ ሀገር እንዳትመኝ አደራ ጥሩ ፍቅረኛ አለ ፈጣሪ ይባርክልሽ ም ከፍቶ 😢
@ሁን
@ሁን 14 сағат бұрын
ወይኔ እኛ ሰርግ እየጠብቀን የምን ጉድ ነዉ እመሰማዉ እረዱየ ቤተሰቦችሽን ቀስ አድረገሽ አሳምኒ መክኒያቱም ትዳር ትልቅ ነገር ነዉና ይረዱሻን እግዚአቢሔር አምላከሰ ሁሉንም ነገር ያስተካክልላችሁ ቸር ወሬ ያሰማን እማምላክ ትርዳችሁ❤️❤️❤️
@betelehemfantahun9087
@betelehemfantahun9087 9 сағат бұрын
ረዱ መሄዱ ይቅርብሽ ጥሩ አፍቃሪ ጥሩ ቤተሰብ ከጎንሽ እያለ ይህንን ረግጠሽ ከሄድሸ በኃላ እንዳይቆችሽ አስተውይ እሺ ረዱ❤❤
@mengistu209
@mengistu209 13 сағат бұрын
ሁለቱም ዱባይ ተዝናንተዉ ለመምጣት visa አሰመትተዉ ነዉ እኛን ፕራንክ እያደረጉን ነዉ
@sifenshume7726
@sifenshume7726 8 сағат бұрын
ረዱዬ ቆንጆ ፕራንክ ነው በይኝ ኤረ ይከብዳል ለሁለታችሁም ተራርቆ መኖር ባለፈው እኮ እዮባ ቀለበት ያደረገላት ግዜ ቤተሰቦችሽ ምን አሉሽ ብሎ ጠይቋት ነበር እሱዋም አባቴ ወደ ውጪ ወተሽ ትምርትሽ መማር ትተሽው ነው ብሎኛል ብላ ነበር እዮባ ወድያው ከቤተሰብ ጋር ተነጋግረው ሽማግሌ መላክ ነበረበት ለማንኛውም እግዚአብሔር ይርዳችሁ ሄዳም ብትማር ገና ልጅ ናት ትዳር ይደርሳል ዋናዉ መነጋገር ነው 🥺🤔
@kukuberhane
@kukuberhane 14 сағат бұрын
ቡጢና አስተያየት ለሰጪው ቀላል ነው። ረዱ አሳዘነችኝ መወሰን ከባድ ነው
@mmmarketing5683
@mmmarketing5683 25 минут бұрын
ምንም አይከብድም በፊትዋ ፈጣሪ ያቀረበላት ማዕድ አለ እሱን ተመሰገን ብላ ቀድሳ ፀልያ መመገብ ብቻነዉ ከካናዳ በፊት እዬብን አቀረበላት መጀመርያ የቀረበላት እዬብን እንጂ ካናዳን አደለም ማነህ ብርቅ ነዉ እንዴ ካናዳ ለወደፊት ከጐበዙ አለምን ይዞራሉ ምንም ማለት አደለም መሰደድ ሰለምታመልኲት ነዉ ኢትዬጵያዉያን ቀድሞ የሰጠህ ፈጣሪ ነዉ ምትወሰደዉ አትገፉዉም ከገፉሀዉ ሙሉ ሂወትህ ሰትገፉ ትኖራለህ አሻሚ አደለም ቀላልነዉ ሰለ ቤተሰብ አላስብም ሰለራሴ አሰተካክላለህ ቤተሰቡን እኔን ለመጠቀም ሲዘጋጁ
@berekethaylemichale2688
@berekethaylemichale2688 Сағат бұрын
ይቅርብሽ እግዚአብሔር የሰጠሽን ጋብቻ ይሽልሽል እዬባ አሪፍ ልጅ ነው የሚሽለው መቅረት ነው።❤
@GenetEnkuberhan-m5l
@GenetEnkuberhan-m5l 8 сағат бұрын
ረዱዬ ቤተቦችሽን አሳምነሽ ሀገር ውስጥ ብትማሪ ይሻላል ምክንያቱም ተራርቆ መኖር ክፍተት ይፈጥራል 1, እዬብን የመስለ አፍቃሪ 2, ቤተሰቦቹ እንዴት እደሚከባክቡሽ አንችም ታውቂዋለሽ ይህን ሁሉ ጥለሽ ለመሄድ ከወሰንሽ እድሜ ልክሽን ስትቆጭ ትኖሪያለሽ ስለዚህ ውሳኔሽን አስቢበት:: 🙏🙏🙏
@GhZv-zq5ds
@GhZv-zq5ds 8 сағат бұрын
እናትየ እህም ትምህርትም ይሁን ምን ስደት እድሜሽን አቃጥሎ ህይወትሽን ያዛባዋል እዮብን የመሰለ ልጅ ትተሽ እንዴታስብይው ሰው ከተራራቀ ክፍተት ይፈጠራል ኃላ ይቆጭሻል ይቅርብሽ ቤተሰቦችሽ አሳምኛቸው እዝሁ መማር እፈልጋለሁኝ መሄድ አለፈልግም በያቸው ቤተሰቦችሽ እናትየ ! እህቴ ስደት የመጀመርያሽ ሰለ ሆነ ደና ነገር የምጠብቅሽ ይመስልሻል ተይ ከራሴ ህይወት ያለሁበት ልገርሽ በ 17 አመትየ ገና የሴትች ልማድ እኮ ሳላይ ስደት ብርቅ መስሎኝ ወጥቸ ይሄው አስር አመታት በሰው አገር በድካም ልቤ ቀልጦ ወዜ ጠፍቶ አንድ ልይ ሳልወልድ ትዳር ራሱ ሳልጀምር እክትክት ብየ ቸሰባብርየ ተስፋ ቀስ ሁኜ አለሁኝ ያለፈው እድሜ በሰራ እኮ ባሳልፈው ቤቸሰቦች በማገዝ ለራስየም ምለው በመስራት ባልፈውም ዝም ብሎ የባከነ ይመስለኛል የልጅነት እድሜየ የምር እሳት ነው ውስጤ ያለው ሳስበው 😢ይቅርብሽ እህቴ!
@እናቴሕይወቴ-ሕይወቴ
@እናቴሕይወቴ-ሕይወቴ Сағат бұрын
ሰላማቹ ይብዛ እናንተም ምርጥ ቤተሰቦች በጣም ልዩ ናቹ ስርአታቹ አነጋገራቹ ፈጣሪ ይጠብቃቹ በእውነት ደስ ትላላቹ ረዱ ፍራንክ ከሆነ እደሰታለው አለዚያ ግን ካናዳም ይሁን የትም ባታሰቢ ደስ ይለኛል ሴት ልጅ እድሏ ካመለጣት አታገኘውም እባክሽ ከቤተሰቦችሽ ጋር ተነጋገሪበት መላ ፈልጊ በልደትዬ አገርም ብትማሪ የአንቺ ጥረት ነው እንደምንም አስረጃቸው👉አንቺም ብትሄጂ ሰላም አታገኝም ጭንቀት ይጉዳሻል ሌላ በሽታ እንዳታመጪ ቤተሰቦችሽን ማክበርሽ ደስ ይላል እንደው ቢረዱሽ ባይ ነኝ
@AlemneshAdane
@AlemneshAdane 14 сағат бұрын
ምስኪን ወንድሞቹ ከፍቸው😢😢 አር የምን ካናዳ ነው ጎበዝ ባል እያለ ስደት ለዝች ምድራዊ ህይወት ዝም ብለሽ ትዳርሽን ያዝ እንድህ ያለ ባል ማገኜት መታደል ነው አሉ እንጅ ስደትሽልከው ብር እሚቦጠቡጡ
@Haanan-n1u
@Haanan-n1u 10 сағат бұрын
የእኔ ውድ አይዞሽ እግዚአብሔር በፈቀደው ነው የሚሆነው እሱ ቅዱስሚካ ትክክለኛውን መንገድ ለሁለታቹሁም ያሳያቹሁ በእውነት ልብ ይሰብራል ያሳዝናል የምር እሳ ታናግርቸው ተረጋግታ እናተም ቤተሰቦቼንተጋገሩና እናግሩላት የምር ግራ ይገባል
@mmmmmm-pq8vt
@mmmmmm-pq8vt 15 сағат бұрын
የዝህ ቤተሰብ አድናቂወች እስኩ አሶዩኝ በላይክ
@gagababa7443
@gagababa7443 12 сағат бұрын
ትክክልነች ቤተስብንማክበርብቻ ሳይሆን ቤተሰቦቿ መስዋትእየከፈሉያሉት እሷየተሻለህይወትእዲኖራትነው ምንችግርአለው እሷ ሄደችማለት ግንኙነታቸውይቋረጣልማለትአደለም መጠበቅአለበት ወጣቶችናቸው አካበዳችሁ እህቴ እውነትከሆነ ሂጅ እድልሽንእዳታሳልፊ በሀላ እዳይቆጭሽድጋሚአታገኝውም🤨
@loveethiopia9901
@loveethiopia9901 11 сағат бұрын
ውጭ መሄድ ብርቅ አይደለም ተምራም ምንም አታመጣም ምክንያቱም ያለፍቃድ መስራት አትችልም ኢትዮጵያ ውስጥም ተምረው የመጡት ምንም አላገኙም ይልቅ ይሄንን የመሰለ ትዳር ባትለቅ ጥሩነው ሂጂ የምትላት የቅናት ምክር ይመስለኛል ቦሀላ ስታለቅስ ለምን ሄደች ለማለት ነው ቤተሰብ ሁሌ ልክ ሊሆን አይችልም
@simretadafre4027
@simretadafre4027 14 сағат бұрын
የኔ ቆንጆ ተማሪ ገና ልጅ ነሽ ትዳር ነገም ይሆናል እዮብ አሳምኝው ፍቅራቹ ይቀጥል
@alemneshhailu1213
@alemneshhailu1213 13 сағат бұрын
ልጁን ለመጥለፍ አማራችሁ እንዴ ትምህርት ሀገር ቤትም አለ እኮ ምን አይነት ናችሁ
@loveethiopia9901
@loveethiopia9901 13 сағат бұрын
እማይሆን ምክር ለሰው መምከር ምቀኝነት ነው አንዴ ያበላሽችውን መጠገን አይቻልም ቦሀላ ለቅሶነው ትርፍ ህይወት አንድ ናት
@ጽክድስ
@ጽክድስ 12 сағат бұрын
ተዩ እህቴ ተራርቆ ፍቅር ብጣም ክባድ ነው እስኪ ሄሉ የናቲ እህት እዩት
@mobilemobile7500
@mobilemobile7500 12 сағат бұрын
ትክክል ትማር
@ወለተሐናብሞትምብኖርምየክ
@ወለተሐናብሞትምብኖርምየክ 10 сағат бұрын
ክክክክክኧረ ወይኔ ለመጥለፍ ጭራሽ አላችሁ😂​@@alemneshhailu1213
@molo-f9u
@molo-f9u 13 сағат бұрын
ምርጥ ቤተስብ ❤ኘራክ መሆን አለበት 😢😢
@نعيمهامام-غ9ذ
@نعيمهامام-غ9ذ 13 сағат бұрын
እዮብ እደዘመኑ ውጣት ቢሆን ተይውና ሂጂ እል ነበር ቤተሰቦቹ እራሱ እዮብ አስተዋይ ናቸው የከፋ ነገር አይገጥምሺም ስለዝህ እዝሁ እየተማርሽ ፍቅርሺንም ሳታጪ ቤተሰብንም ሳታስከፊ አገርሽ ላይ ተማሪ ቤተሰቦችጋ ሽማግሌ ልኮ ይተዋወቁ የሰው ሚስት እደሆሽ ይረዱ ቤተሰቦችሽ ❤❤
@EmebetWodaj-f6i
@EmebetWodaj-f6i 13 сағат бұрын
ሳህ 👍
@loveethiopia9901
@loveethiopia9901 11 сағат бұрын
ትክክል ሀሳብነው
@የራያዋ-ወ2
@የራያዋ-ወ2 8 сағат бұрын
እዮብ ወንድሞችህ በጣም ነው የሚወዱህ❤
@bmm3152
@bmm3152 8 сағат бұрын
ምርጥ ወንዲመመቾች ነቹ መሸ አለህ ራዱዬ የምን ከነደ ነዉ ስደት በኛ ይብቀ አርፈሽ ትደርሽን የዢ ዬትም መሄዲ ዬለብሽም ስደት እደ ምተስብዉ አይደለም ለትምህርትም ይሁን ለስራም ይሁን ስደት ስደት ነዉ
@Eseye1995
@Eseye1995 14 сағат бұрын
እረ ረዱ ቆም በለሽ አሰቢ ስደት ለማንም አይሁንም በትምህርትም ቤሁን ከባድ ነው እህቴ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@EnyewTarko
@EnyewTarko 42 минут бұрын
በመጀመሪያ እግዚአብሔር ይባርካችሁ በመቀጠል የፈለገ ዕድል ቢመጣ ከሰማይ በታች የተሰጠሽ ዕድል ይህ ህይወት ነው ኢዮብን የመሰለ ልጅ ጥለሽ ሂደሽ እንዴትስ ልትማሪ ነው የምን አባቱ ትምህርት ነው ይቅርብሽ የማትወጭው ፀፀት ነው የምትገቢው
@seaditube3092
@seaditube3092 6 сағат бұрын
ምርጥ ወንድሞች ናችሁ አላህ ይጠብቃችሁ ርዱዬ አስቢበት ማማዬ በሀገርሽ ተማሪ ደግሞ አላህ ከፈቀደ ቅልቅደርጃ ትደርሳላችሁ ዋናውፍቅርነው ፍቅርና ጤና አብዝቼተመኘሁላችሁ😢
@FaezaMohammed-r7p
@FaezaMohammed-r7p 14 сағат бұрын
ወይኔ እርፕርክነው በሉኝ አቤል እንኳን ጥርሶአይከደንምነበር ለማሳቅ ግንአሁን አገታቸውን ደፍ ለማራት ምርጥቤሠብ😢🥰🥰🥰🥰🥰🥰🌺🌺
@EtseHiwotዕጸህይወት
@EtseHiwotዕጸህይወት 8 сағат бұрын
ትግራወቲ ነኝ በጣም ነኝ የሚያደንቃቹ ምርጥ ቤተሰቦች🙏
@destakonjo2505
@destakonjo2505 11 сағат бұрын
ረጋ ያሉ ቤተሰብ ስወዳቹ እና ስደት ለቤተሰብሽ ነዉ ምትኖሪዉ እዛ ሁነሽ ለራስሽ ኑሪ እና ስደት ተይዉ እና ኣብራቹ ኑሩ ረድየ❤❤❤
@Rabiaseid-g7k
@Rabiaseid-g7k Сағат бұрын
አረዱየት የኛ ቆንጆ አየቀልድሽ ሞሆን አለበት ❤❤❤❤❤
@ksantehafte
@ksantehafte 8 сағат бұрын
ብእውነት ብጣሚ ደስ የሚል ቤተሰብ❤❤ ረዱየ የኔ ቆንጆ ፕራክ መሆን አለበት😢
@mmmarketing5683
@mmmarketing5683 47 минут бұрын
ረዱ ሂወት ወደ ዉጭ በመዉጣት ብቻ አይወሰንም እዚህ የበለጠ የተቀደሰ ትዳር እየሰጠሸ ፈጣሪ ካናዳ big deal አደለም አሁን ካናዳ ሄደሸ ጥሩም መልካምም ሊሆን ላይችል ይችላል ለወደፊት ሰርታቹህ እንደልብሸ ወደ ማንኛውም አለም መግባት መዉጣት የምትችይበት መንገድ ይፈጠራል ትልቅ እድል እሄነዉ በጅሸ ያለዉ ትዳር አድርጊ ኢትዬጵያዉያን መሰደድ እንደ ሰኬት ለምታሰቡ እገረማለሁ አንቺ የራሰሸን ሂወት ብቻ እያሮጥሸ ነዉ ቤተሰብ ደንቆሮ ነዉ ያንችን ሂወት አሰበዉ አደለም ኮ ለራሳቸዉ አሰበዉ ነዉ ባሌጌ ቤተሰብ ነዉ ያለሸ ለመጠቀም ያንችን ጥገኛ ለመሆን ነዉ የፈለጒት ሰላንቺ እዚህ ያለዉ የተቀደሰ የሂወት ጅማሬ ምንም ገደል ይግባ የሚሉ ከሆነ እንደወለዱሸ አትቀበያቸዉ ኲፉ ናቸዉ በእዉነት አንቺ እሄን ሂወት ገፍተሸ ከሄድሸ እዉነት እልሻለሁ ጥሩ ሂወት አይገጥምሸም ካናዳ, አሜሪካ, የትም ትሄጃለሸ ለወደፊት ብርቅ አደለም ተይ ቤተሰቦችሸ አሰበዉልሸ አደለም የራሳቸዉን ሂወት እያሰተካከሉነዉ እህቶችሸም ባለፈዉ ካየሁት ቪድዬ ጥሩ አደሉም ምናልባችም የሚቀኑብሸ ይመሰላሉ እንዲፈርሰ ሂወትሸ እንዲበላሸ ይመክሩሻል ብየነዉ ማምነዉ ሰለዚህ ተይ በአለም ትወለዳለህ ታድጋለህ ታገባለህ ዘርህን ተክተህ ታልፉለህ ምንም አዲሰ ነገር ለሌለዉ ካናዳ ሄደሸ 1000 አመት አይጨመርልሸም በማሰተዋል ኑሪ ፈጣሪን አሰቀድሚ ነዉር ነዉ እዬብን አትጒጂዉ እነዛ ቤተሰቦቹሸንም ጠይቂልኝማ እኔ እንድረዳቹህ ነዉ ሂጁ እያላቹህኝ ያላቹህ ወይሰ ምንድነዉ እሄንን የተቀደሰ ጅማሬየን ገፉቹሁት ብለሸ ጠይቂልኝ መጥፎ ቤተሰቦች ናቸዉ ያሉሸ ራሰወዳዶች ሰግብግቦች ቤተሰብ አንቺ የመጀመርያ ሰለሆንሸ ምን ከነሱ ጋር ያገናኘዋል? አንቺ ራሰሸን አጐሳቊለሸ እድሜሸን ጨርሰሸ ለነሱ ሰትይ እድሜሸ ብሄድ ዘር ባተኪ ይሰድቡሻል ያንጋጡጡሻል ተያቸዉ እነዛ ቤተሰቦችሸ ሰላንቺ መልካምነገር የማያሰብ ቤተሰብ ገደል ይግቡ ራሰወዳጆች ናቸዉ ጠንካራ ሰራተኛ ነዉ እዬብ የትም አለም ያሳይሻል ኮ መቸ እንደሚሰተካከሉ እንደዚህ አይነት ቤተሰቦች ወራዶች
@birqisaatube7500
@birqisaatube7500 15 сағат бұрын
Piraankii akka tahuu Abdi qabnaa worii jetaan like 🎉🎉
@MimiGudeta-k8o
@MimiGudeta-k8o 12 сағат бұрын
Yes
@gracebayeso8562
@gracebayeso8562 Сағат бұрын
Me
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 4 сағат бұрын
ወይሄ እዬባ ታድለህ ወንድም መከታ ነው ማለትን እናንተ ቤተስብ ውስጥ እየሁኝ :: ሄኖክ በጣም የበስለ አነጋገሩ እንደ ድርስት አቦ ተባረኩ :: እረዱዬ ፕራንክ ነው :; ወይ በህልሜ ነው ልበል :: ክብር ለቤተስብም :: ክብር ለወደፊት ትዳርም :; እረዱዬ አሳዘነችኝ ሳንዱች ሆነች እኮ እሁለቱም ጋር እረዱዬ አይዞሽ ገለቴ አትደንግጭብኝ :: 🤣🤣🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️😍
@rukeyaebrahim2671
@rukeyaebrahim2671 6 сағат бұрын
ረዱየ እረ ቆም ብለሽ እሰቢ የምን ካናዳ ነው እዛው ሁነሽ ተማሪ ትምህርትሽን ስደት ስደት ነው እዮብን የመሰለ የህይወት አጋር ቤተሰቦቹም እጅግ በጣም ጥሩ ሰዎች ናቸው ነገሮችን አታበላሽ በናትሽ
@TenaAlmayo
@TenaAlmayo 8 сағат бұрын
እዳትሸወጂ ረዱ እዳያመልጥሽ እዮባ ምርጥ እና ቅን የሆነ ልጅ ነው ከነ ቤተሰብቹ ትዳርሽን ያዠ ዝም ብለሽ
@mdmm2510
@mdmm2510 15 сағат бұрын
ፕራክ መሆን አለበት❤😊
@genetmekuriya5629
@genetmekuriya5629 14 сағат бұрын
አዎ
@mlhmlh5603
@mlhmlh5603 10 сағат бұрын
ፍፁም ያልጠበኩትን ነገር ነው የስማሁት ::ለሁለቱም ከባድ ነው ግን አላማ ካለ ተምሮ መለወጥ ይቻላል::በመሀላቸው ታለው ፍቅር ይቀዘቅዛል ብዬ አላስብም ::ሄዳ ብትማር አሁንካለችበት የትምህርትደረጃ ወደህዋላ አያወርድዋትም እንደውም ፈተና ፈትነዋት እንድ ውደፊት ትሄዳለች እሱ አያሳስብም :: እንዳለችውም ቤተስብ ብዙ ይጠብቃል ለእርስዋ እጅግ ፈታኝ ስአት ነው ::ሁለቱ ይመካከሩ ::
@aliciazeriu1810
@aliciazeriu1810 13 сағат бұрын
ረዱ እውነት ከሆነ ይህን ሐሳብ ከአይምሮሽ አውጭው የኔ እህት እንዲ አይነት ወንድ ማግኘት ከባድ ነው ለዛውም ከተባረከ ቤተሰብ የወጣ ስደትን ስደት ያለ ነው የሚያቀው በመለያየት ውስጥ ብዙ እንቅፋቶች አሉ ነገ የሚገጥምሽን ስለማታውቂው አግብተሽ ውለጂ የኔ እህት
@Rahima-x8m
@Rahima-x8m 13 сағат бұрын
አትሂጂ እዛዉ ሆነሽ ተማሪ ትዳር ትልቅ ነገር ነዉ ደስ የሚል ቤተሠብ ነዉ አትለያቸዉ በሀላ እንዴይቆጭሽ 😢😢😢😢😢
@ወሎወሎየ
@ወሎወሎየ 14 сағат бұрын
የአላህ እኔ የታዘብኩት ነገር ቢኖር ለእዮብ ስትሉ የእናንተ ስሜት ስብር አላችሁ
@FoziyTube
@FoziyTube 14 сағат бұрын
የተከበሩ ቤተሰቦች የምር ረዱየ አታልቅሽግን መጀመሪያ ትዳርይበልጣል ለዛውም ፍቅርየተሞላበት ቤተሰብና ባል ተገኝቶ የትምይሁንየት የሰውሀገር የሰውነው
@sarahbiruk2574
@sarahbiruk2574 13 сағат бұрын
ተሰድጀ ካተርፍኩት የልቅ ያጣውት ይበልጥ ጎድቾኛል እናም አትሠደዱ ባላችው ነገር ተደስታችው ኑሩ
@HdhH-x2y
@HdhH-x2y 14 сағат бұрын
ማማየ ስደት ❤❤አትመኚ ፍቅርሽን አጣጥሚ🎉🎉🎉
@lucihymaryo7483
@lucihymaryo7483 7 сағат бұрын
ረዱ አገር ውስጥ ጠንክረሽ ብትማሪ አገርሽም ካናዳ ናት ይልቁኑ የወደድሽውን ትዳርሽን ፍቅርሽን ትተሽ አትሒጂ ወደፊት ለጉብኝት ከባሌቤትሽ ጋር ትሔጃለሽ አስቢበት
@zhr6681
@zhr6681 11 сағат бұрын
እዮብን ትተሺ አትሂጅ ውደ❤❤❤❤
@MeryemErmolo
@MeryemErmolo 11 сағат бұрын
ረዱዬ አርፋሽ ተቀመጪ እዮብን የመሰለ ልጅ አግቢተሽ እዛው ተማሪ
@f-io7sj
@f-io7sj 12 сағат бұрын
እርዶ እድለኝ ንሺ ምርጥ ቤተስብ ናችው ታድለሺ ❤❤❤❤ ሥውዳችሁ መልካም ቤተስብ ❤❤❤❤ፓራክ መሆን አለበት እድ ልባችው ተስበር ትክክክክክል ናችው
@WilsanHh
@WilsanHh 8 сағат бұрын
የወንድሞቹ ጭንቀት ፍቅራቸው ደስ ሲል
@Saraguta-zn9md
@Saraguta-zn9md 11 сағат бұрын
አቤት ትትና በዉነት መባረክ እንዲህ ነዉ❤❤❤
@Grjfu-f1l
@Grjfu-f1l 9 сағат бұрын
ሄኖክዬ የኔ አባት እውቀትህ እኮ ይለያል ፕራንክ ነው እንጠብቃለን ❤❤❤
@Shaida-go4nb
@Shaida-go4nb 13 сағат бұрын
ፍቅርሽን ትዳርሽን. ትምርትሽን ባገርሽላይ. ያዥ. ስዱትምንም አያደርግልሽም
@zeharadiyau
@zeharadiyau 10 сағат бұрын
ይቅርታ አርግልኝ በራሴ ያየሁት ነገር ለቤተሰብ ስንል እራሳችን ያልሆነ ቦታ እንወድቃለን እዮብን የመሰለ ልጅ ሰጠሽ አርፈሽ ትዳርሽን ምሪ ሴት ልጅ የፈለገ ትምርት ይኑረን ውበታችን ትዳር ነው ውበታችን ልጆቻችን ነው ዝም ብለሽ አግብተሽ ውለጂ አገርሽ ውስጥ ሆነሽ ተማሪ የምን ካናዳ ተምሮም ለብር ነው አንቺ የፈለግሹ አይነት ኑሮ የሚያኖርሽ ልጅ ነው አስቢበት ልክች ብለሽ እዳትወጪ ነገርኩሽ ከራሴ ከደረሰብኝ አንፃር
@SelamL-i8t
@SelamL-i8t 8 сағат бұрын
ረዱ ትምህርቱ ጥሩ ነው እዚህ ም ሆነሽካሰብሽው ትደርሻለሽ ካናዳ ሲጠሩት በጣም ቀላል ነው እዛ ሲሄዱ ግን ብዙ ቻሌንጅ አለው እና እረዱዬ እዮባን አትጉጂው በደንብ እራስሽን አዳምጪ
@mmmarketing5683
@mmmarketing5683 17 минут бұрын
ቀድሞ በማዕድሸ ያቀረበዉ ፈጣሪ የቱነዉ ቀድሰሸ ,አመሰግነሸ ,ፀልየሸ እንድትመገቢዉ? እዬብን ነዉ ወይሰ ካናዳን ርቀቱን አንቺ ታቅዋለሸ አደለ ? ቀድሞ የሰጠሸን እዬብን ተመሰገን ብለሸ ባርከሸ ዉሰጂዉ ቤተሰብ ዉሸት ነዉ አንቺ የነሱን ሂወት አትኖሪም የራሰሸን እንጂ ከገፉሻት እችን የተባረከች ፍቅራቹህ በሂወትሸ ሰዎች ሲገፉሸ ሰታነቢ ትኖርያለሸ እዬብ ብለሸ ለዘላለሙ ወደማታገኚዉ ተፀፅተሸ ወደማትወጪዉ ጥልቅ አትግቢ ባክሸ አሰተዋይ ሁኚ ያሰተምሮሻል ያኖርሻል ልጅም ያሳቅፍሻል ካናዳም በሰደት ሳይሆን እንደልብሸ ለሸርሸር ትሄጅበታለሸ አትሞኚ እኔ አሜሪካን አገር እኮላር ወደ ሜሪላን UMW ደርሶኝ ነበረ ልክ እንደናንተ ምንዋደድ ሰለነበርን አልሄድም ካንተ አልለይም ብየ ቤተሰቦቼም አልተጫኑኝም እሄዉ የተሻለ ንራችን እየገፉን ሁለት ወልደናል እንደፈለግን እንወጣለን እንገባለን ቤተሰቦቼን በጣምነወ ማመሰግናቸዉ ሰላልተጫኑኝ ሀሳቤን ሰላከበሩ አሁን 28 ዓመት ሆነኝ ሰለዚህ አትደነቂ ሰለ ካናዳ
@User12073-d
@User12073-d 14 сағат бұрын
አረ ሴትዬ እንዳትሸወጂጂጂ የተሻለ ሀገር ሄደሸ መማር ይሻላል ከፈለገ ይጠብቅሸ እኔ ይሄን ዕድል አሰመልጬ ወንድ አምኜ ዛሬ ያለሁበትን አውቃለሁ እየቀለድሸ ካልሆነ የተሸለ ነገር ለዛውም ትምህርት እንዳትሸወጂ ገና ልጅ ነሸ ትዳር ይደርሳል እንዳትሸወጂ ቤተሰብ ቤተሰብ ነው ነገ እንዳይቆጭሸ
@loveethiopia9901
@loveethiopia9901 13 сағат бұрын
ይሄ የቅናት የምቀኝነት ምክር ነው አንቺ ወንድ አተሽ ነው እሷ ግን ከትምህርትም በላይ የሆነ ምርጥ ባል እግዚአብሔር ሰቷታል ሁሉን ያሞላ ምንም አያስፈልጋትም ወንድም ከሆንክ ቀንተህ ነው ምቀኛ
@AlMas-t5d
@AlMas-t5d 12 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤​@@loveethiopia9901
@adee4662
@adee4662 12 сағат бұрын
ግን እኮ ሁሉም እድል አንድ አይደለም ይዬ የራስሽ እድል ነው
@User12073-d
@User12073-d 11 сағат бұрын
@@loveethiopia9901 ደደብ ወንድ ወይ ሴት መቼም አይታጣም ንፍጣም ደደብ ሰለሆንሸ የሰው ምክር ከፈለገች ትቀበል ከፈለገች ትተወው ያንቺ መሀይም ንግግር ከሰማችም መብቷ ነው ደንቆሮ
@User12073-d
@User12073-d 11 сағат бұрын
@loveethiopia9901 ደደብ ሰለሆንሸ ሰለትምህርት አይገባሸም ንፍጣም የመሰለኝን አሰተያየት መሰጠት እችላለሁ ደነዝ ጀዝባ
@melakudesta6523
@melakudesta6523 9 сағат бұрын
ካናዳ ካልሄዱ ትምህርት የለም ህይወት ቆይታዋ ስንት ይሆን አሁን ያለ ለቆ ሌላ ማለምስ ምን ይሆን ትምህርት ኑሮ የተሻለ ሊያደርግ እሱም ገንዘብ ካመጣ ቢልጌት ዩንቨርስቲ ትቶ ምኞቱን ኖረ ጎደኛው ገብቶ የቢልጌት ተቀጣሪ ሆነ መማር ተቀጥሬ ለመስራት የተሻለ ዮንቨርስቲ ብማር ተመራጭ እሆናለሁ የሚል እሳቤ ነው ካሰብሽ እሱ ጋም ብትማሪ ልትሰሩ የምትፈልጉትን አስባችሁ የበለጠ ውጤታማ ያደርጋል ወላጆችሽ የራሳቸው ስሜት ነው ያንቺስ የለም መምረጥ ያንቺ ነው ማክበር ደግሞ ሌላ ነው ለዚህ ዘመን ቅርቦ እንቺ እነሱ አይደሉም
@WOLOOFRNCR
@WOLOOFRNCR 8 сағат бұрын
የመዳም ቅመሞች ዴምሩኝ አላህ ለሁላችንም የእረፍት እጀራ ይስጠን አሚን
@ajebushagza2803
@ajebushagza2803 12 сағат бұрын
ረዱዬ እዉነት ከሆነ ከባድ ነዉ እኔ ጥርጣሬ ነበረኝ ቀለበት ማድረግሽን ለቤተሰቦችሽ ስትነግሪያቸዉ ምናሉሽ ሲልሽ እዮባ አባቴ የዉጭዉን ነገር ተዉሽዉ አለኝ ብለሽ ነበር እዮባ ፈጠን ማለት አለባችሁ አንተና ቤተሰቦችህ የረዱ አባት በራሱ መንገድ ትክክል ነዉ ዉሳኔዉ የአንተ እና የረዱ ቆንጆ ነዉ ምን እየጠበቃችሁ ነዉ ታገቢኛለሽ ከተጠየቀ ወድያዉ ሸማግሌ ልካችሁ ያለዉን ነገር ከቤተሰብ ጋር መነጋገር ነበረባችሁ ይመስለኛል በጣም ስለምንወዳችሁ ነዉ❤
@loveethiopia9901
@loveethiopia9901 11 сағат бұрын
ትክክል ነሽ እዛ ቪዲዮላይ የራሴን ታሪክ ፅፌላት ነበር ገብተሽ አንቢው ቦሀላ ደም ነው የምታለቅሰው ቤተሰብ በመሰለው ነው እድል ፋንታን ወሳኙ እግዚአብሔር እና እኛነን
@ajebushagza2803
@ajebushagza2803 10 сағат бұрын
@ ነገር ግን የረዱዬ አባት ትክክል ናቸዉ ረዱም መልካም በሆነ ስነምግባር ያሳደጓትን ወላጆቿን ማክበር አለባት አሁንም እየኖረች ያለችዉ ከቤተሰብ ጋር ነዉ ወላጅ እያዳንዱን ነገር በጥንቃቄ ይመለከታል እዮባም ሽማግሌ ልኮ አስፈቅዶ አግብቶ እያኖራት አይደለም ወላጆቻችን ሁሌምየተሻለ ነገር የሚመስላቸዉን ነገር ማድረግ ይፈልጋሉ እዮባም የታገቢኛለሽ ጥያቄ ካቀረበ ለማግባት ዝግጁ ነዉ ማለት ነዉ እናም ፈጠን ማለት አለበት የረዱዬ ዉሳኔ እዮባ እጅ ላይ ነዉ ያለዉ🙏
@MehubaSherefa-o6s
@MehubaSherefa-o6s 6 сағат бұрын
እነዚህ ቤተሠው ወላሂ ሥወዳቸው ሁላችሁም አላህ ይጠብቃቹ
@ፈትያ
@ፈትያ 9 сағат бұрын
ምርጥ🎉ቤታሠብ❤❤
@RebeccaAbegaz
@RebeccaAbegaz 14 сағат бұрын
አዮብ እና ረዱ ተመካክረው እኛንና እነ ሄኖክን prank 😂😂 ጎበዞች! በይ ዱባይ ቶሎ ደርሰሽ ተመለሽ በሰላም 👍🏿
@loveethiopia9901
@loveethiopia9901 2 сағат бұрын
ብቻዋን አትሄድም ከእዮብ ጋር ሊሄድ ነው
@ራሕመትእንድሪስ
@ራሕመትእንድሪስ 10 сағат бұрын
ምርጥጥቤተሰብ❤❤❤❤ፈጣሪይጠብቃቺሑ❤
@Salammakonann
@Salammakonann 14 сағат бұрын
ይሄ ቤተሠብ ያላቸዉ ፍቅር መከባበር 🎉❤
@meddiegibbon551
@meddiegibbon551 4 сағат бұрын
የእናንተ እናት እና አባት የተባረኩ ናቸው❤❤❤❤ረዱ ግን ልክ አይደለሺም ውጭ ብለን ውጭ ሆነን ቀርተናል ይሄ ልክ አይደለም ቀለበት ታሰረ። ከቤተሰብ ተዋወቅሽ አሁን ምን ?የልጁ ህይወትስ?
@loveethiopia9901
@loveethiopia9901 13 сағат бұрын
እውነት ከሆነ ረድ ደህና ሰንብች ሂወት ብለሽ ተሰናበችው ሂወትሽ ወደለቅሶ እየሄደ መሆኑን እወቂ ቤተሰብ ቤተሰብ እትበይ ከቤተሰብ በላይ ለአንቺ የሚያውቀው እግዚአብሔርብቻ ነው ይሄንን እድል የሰጠሽ እሱነው እረግጠሽ ብትሄጂ ደም ታለቅሻለሽ እንካን ካናዳ አሜሪካም ብርቅ ተምሬ መጥቼ አይቼዋለሁ ታሪኬን ሁሉ አጫውቼሻለሁ ከቀለበትሽ ቦሀላ ባለው ቪዲዮላይ ተይ ይቅርብሽ ቤተሰብ የጠቀመ መስሎት ይሳሳታል መከረኛ ውጭ የስንቱን ህይወት አበላሽቷል ግን ይሄንንካንቺ አልጠበኩም ነበር ብቻ አስበሽ ወደገደል እንደማትገቢ እተማመንብሻለሁ ፈጣሪ ይርዳሽ
@zuzuyoutube4965
@zuzuyoutube4965 13 сағат бұрын
ክክክክክክክ አሯ ውሸት ያድርገው ፈጣሪ 😡😡😡
@Nigatwa-s2u
@Nigatwa-s2u 11 сағат бұрын
ረዱ ሰው አክባሪ ነሽ❤
@bethlehemhaile8507
@bethlehemhaile8507 12 сағат бұрын
ሴት ልጅ መማራ አለበት እውነት ነው የረዱ ቤተሰብ የሚሉት ትክክል ናቸው መማር አባትየእዬቢ ቤተሰብ ውስጥ የተማረ የለም ቃል ነበረች እሷም የቤት እመቤት ሆነች በተማረችበት እየሰራች አይደለም ማስተርሷን መቀጠል አልቻለችም ወደ ልጅ መውለድ የገባችው እና ረዱ መማር አለባት
@loveethiopia9901
@loveethiopia9901 11 сағат бұрын
አንቺ ተምረሻል ወይ መካሪ የሆንሺው😂😂😂😂 የተማሩት የት ደረሱ ኮብል ድንጋይ ስራ እንካን አተው ይንከራተታሉ የእዮብ ቤተስቦች እኮ ተንደላቀው ይኖራሉ ቢገባሽ ጅል
@gbjkids3408
@gbjkids3408 11 сағат бұрын
You can process for eyob if you get married. Before you go . Simply wedding like with court.
@merhawiberhe4476
@merhawiberhe4476 7 сағат бұрын
Ohhh congratulations 🎉🎉🎉 welcome to Canada is this real yet province new 🎉🎉🎉
@samriissak1204
@samriissak1204 13 сағат бұрын
Eyob is the best,smart,strong ,happy,kind..,hardworking...,handsomemen... ...redu stay in Addis it is better..🎉❤🎉.
@loveethiopia9901
@loveethiopia9901 13 сағат бұрын
Very true
@BateShumate
@BateShumate 10 сағат бұрын
የምር ግን ወድሞቹ ደስ ሲሉ እረዱዬ አስቢበት ከባድ ነዉ
@user-pz5dg8hw9d
@user-pz5dg8hw9d 8 сағат бұрын
እቺ የኛ ኣገር ካናዳ ኣላለም ኣዎ በህልም የኛዋ ካናዳ❤
@atinafe5880
@atinafe5880 13 сағат бұрын
ምርጥ ቤተሠብ❤❤❤❤❤❤❤❤
@እየሩስቱዩብ-b3
@እየሩስቱዩብ-b3 14 сағат бұрын
እረተይ ፕራክነው በይን እኛ ሰርግ እየጠብቅን 😢😢😮😢
@birtukanbekele859
@birtukanbekele859 12 сағат бұрын
ረዱዬ እድሜሽን ተጠቀሚበት ለትምርትም ቢሆን የሰዉ ሀገር ያጃጅላል መጨረሻዉ ይቅርብሽ
@soomebaby83
@soomebaby83 6 сағат бұрын
እረ ሥደት በኛይብቃ. የሚወድሽ ጋ ኑሪ. እኛ. ካንዱሳንሆን. አለን. 😢😢😢😢😢😢እኔአልመክረሸም እረዱ
@ሰሙው
@ሰሙው 14 сағат бұрын
እዲለኛአ ነሽ እዮብን ስላገኘሽ አዶዋ እረዱው ትመጣለች እዮባን የመሰለ ልጂ
ዮአዳን (ክፍል 62)
30:10
ለዛ
Рет қаралды 303 М.
Непосредственно Каха: сумка
0:53
К-Media
Рет қаралды 12 МЛН
I'VE MADE A CUTE FLYING LOLLIPOP FOR MY KID #SHORTS
0:48
A Plus School
Рет қаралды 20 МЛН
የዛሬ አመት ከልጃችን ጋር እንገናኝ
17:01
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 80 М.
Ahun mn lay nesh ??? Update argin …….
8:12
Betelhem Alemu
Рет қаралды 10 М.
አብርሽ በጥፊ ተመታ.ግቢው ተበጠበጠ ሩታ አለቀሰች🥹😭
21:33
የረዱ እናት ለእዮብ ያልጠበቀው ስጦታ ሰጠችው
20:44
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 102 М.
Непосредственно Каха: сумка
0:53
К-Media
Рет қаралды 12 МЛН