Rahel Getu - Wuddie | ራሔል ጌቱ - ውዴ - New Ethiopian Music 2024 ( Official Video)

  Рет қаралды 101,108

Wendi Mak

Wendi Mak

Күн бұрын

Пікірлер: 432
@sewasew
@sewasew 8 сағат бұрын
ፈጣሪ ሆይ ላጣ ማግኘትን ለታመመ ጤንነትን ላላገባ ትዳርን ላልወለደ ልጅን የተሰደደውንም ወገናችን ለሀገራቸው ያብቃልን። አገራችንን ሰላም ያድርግልን። አሜን🙏🙏🙏
@AdiAyidtion
@AdiAyidtion 7 сағат бұрын
አሜን ❤
@manishswami6957
@manishswami6957 6 сағат бұрын
Amen amen amen
@maberomenze2392
@maberomenze2392 5 сағат бұрын
አሜን አሜን አሜን !!!
@NigatuWari
@NigatuWari 5 сағат бұрын
አሜን❤❤
@metadelalmayehu6388
@metadelalmayehu6388 4 сағат бұрын
Amen fetari yeseman🙏🙏
@Zii-4-i
@Zii-4-i 3 сағат бұрын
እኔ ምንም ቃል የለኝም : ለመጀመሪያ ጊዜ ነው ሙዚቃ በእውነተኛ ስሜት ሲገለጥ ያየሁት : አልባሳት + አክቲንግ + ካሜራ + ኤዲቲንግ በቃ ሁሉም ነገር 👏👏👏👏👏
@eskedartessema6318
@eskedartessema6318 2 сағат бұрын
በጣም ⭐⭐⭐⭐⭐
@jaefer
@jaefer Сағат бұрын
ልል የፈለኩት ተባለ ቅድስት ይልማ wowwwwwww
@ethiokonjo2222
@ethiokonjo2222 8 сағат бұрын
በ60'sዎቹና 70's የነበሩት የሴት እህቶቻችን የልሰብስ አለባበስ ጨዎነት ተየቸረበት ወድሞቻችን እርጋታቸው ፍቅራቸውንም በዘፈን የሚገልፁቀት ጠፋታቸውንው ወ.ዘ.ተ በሚገርም አገላለፅ እርችዬ ተውነሽዎል ጎበዝ ብዙ እንጠብቃለን ካንችም አንችም ጨዎነቱን ወርሰሻል የኔ ጨዎ ሴት በርችልኝ አድናቂሽ ነኝ ከኒዎርክ❤❤❤❤❤
@BantnewTesfaye
@BantnewTesfaye 3 сағат бұрын
ሪቾ በጣም ትችያለሽ ቪዲዬ ክሊፕ አንደኛ ነው።🔥🔥🔥🔥 ዘፈኑ ግን ብዙም አይደለም ዋሸው🤔
@saranigatu6037
@saranigatu6037 2 сағат бұрын
ክሊፑና እስታይላቸው ያልተገጣጠመብኝ እኔ ብቻ ነኝ ወይስ ከእውቀት የጸዳሁ ስለሆንክ?
@zelalembawana5537
@zelalembawana5537 3 сағат бұрын
It’s amazing performance with a beautiful voice. Keep it up 👍
@bezaafeworik2389
@bezaafeworik2389 8 сағат бұрын
የሞተውስ ከሙታን የሞትን ጣርን አጥፍቶ በሶስተኛው ቀን የተነሳው የናዝሬቱ ኢየሱስ ከዘላለም ሞትና ጥፋት ያድናል ዓይን ያለው ያንብበው🎉🎉🎉
@MekidesTesfaye-fw8ny
@MekidesTesfaye-fw8ny 6 сағат бұрын
Yadinal yitadegal eyesus yadinal yiwodachihuwal Jesus paid it all for you rihel lemotelish zemirilet
@manishswami6957
@manishswami6957 6 сағат бұрын
Amen
@MihretAhmed
@MihretAhmed 6 сағат бұрын
ጎበዝ ሰምተሽ ስጨርሽ ንሰሀ መሆኑ ነዉ
@ZawyaKrar
@ZawyaKrar 6 сағат бұрын
Lsak wey lalqs​@@MihretAhmed
@AtsedeGetu
@AtsedeGetu 5 сағат бұрын
አሜን
@igo1071
@igo1071 5 сағат бұрын
WOW ወይ እድገት 👍ወይ ስራ👍ወይ ጥበብ ጉድ ነው ገራሚ ነው 💚💛❤️🙏እናመስግናለን አሜን 🙏
@Angeloeshete
@Angeloeshete 3 сағат бұрын
መርቄሻለሁ ሚሊዮኖችን ያስቆጠረ እይታ ይኑረው! አሜን በይ
@YonasDaniel-l4f
@YonasDaniel-l4f 3 сағат бұрын
ዛሬ ጆሮዬን ወደድኩት wow 🙏 አሪፍ ስራ ነው
@munamohammed3334
@munamohammed3334 7 сағат бұрын
ድምፅሽ አሪፍ ክሊፑ አሪፍ ሙዚቃው ግን ለብቻው አይደመጥም😊 ይረሳል።
@makdestamrat2222
@makdestamrat2222 5 сағат бұрын
ማለት😂😂😂
@semirayt9924
@semirayt9924 3 сағат бұрын
Exactly
@BuraTsega
@BuraTsega 3 сағат бұрын
የማሰተዋል አድናቂ ኮመንት ወንዲ ማክ ቆርቆሮ አይደለም
@ማሕሌትደጀኔ
@ማሕሌትደጀኔ 6 сағат бұрын
የምርጦች ጥምረት ዋው አንደኛ ርች ቅድስት ይልማ 👌👌👌
@tsigetube2430
@tsigetube2430 4 сағат бұрын
ሪችየ ትችያለሺ የምንለው በምክንያት ነው ዋውውውው 🎉🎉🎉🎉
@Hermonzenash
@Hermonzenash 8 сағат бұрын
ድምፅሽ ግን ተዋጠ😮 olds style አሪፍ ነዉ ❤
@birye531
@birye531 6 сағат бұрын
ራሄል ድምፃ ብቻ ሳይሆን ትወናም ትችላለች
@Indianmovies-z9z
@Indianmovies-z9z 5 сағат бұрын
Look who is the director bro
@samrawittedla7172
@samrawittedla7172 4 сағат бұрын
ታምናላቹ እያለቀስኩ ነው የሰማሁት እዛሙድ ውስጥ ነኝ
@Fikir-z3o
@Fikir-z3o 8 сағат бұрын
ሪችዬ ራሩ የኔ ዋሽን ድምፅ እንደኔ የድምፅሽ አድናቂ ያለ አይመስለኝም
@ashenafiasnakew5730
@ashenafiasnakew5730 5 сағат бұрын
ክሊፑን በእኔ ነበር የሚሰራ ለማንኛውም ምርጥ ሙዚቃ ቅንብሩም ተመችቶኛል አቦ ይመችሽ
@mekonnenegenete3735
@mekonnenegenete3735 6 сағат бұрын
ዋው በጣም ቆጆ ስራ ነው የጥንቱን አስታወሰችን ከነ ሜካፕ በጣም ተሰርቷ❤
@KidestBelay-h2y
@KidestBelay-h2y 6 сағат бұрын
ዋው 👏👏 በተለይ አቀራራቡ እና ግጥሙ ይለያል
@Haiderred-k2d
@Haiderred-k2d Сағат бұрын
ራሔል ትለያለሽ በእውነት 1ኛ አበጋዝ ክብረወርቅ ሺዎታ ይለያል ይለያል ይለያል አይገልፀውም ወንዲማክ አንበሳ
@eskedartessema6318
@eskedartessema6318 8 сағат бұрын
ዋውውውው ወደ እናቶችን.....!!⭐ ወሰድሽን አንዱን የእናቴን ዘፈን ብትጫወቺ እንዴት ደስባለኝ
@zizitino6797
@zizitino6797 7 сағат бұрын
ቅድስት ይልማ እጅሽ የነካው ሁሉ ጥሩ ውጤት አለው የድሮውን ትዝታ እንድናየው አደረገሻል በርቺ በዚያን ጊዜ የሚታወቁት አሰገደች አለምረው ናቸው የምሽት ቤት ያላቸው ድርብወርቅ እሳቸውን የወከለች ይመስላል ራሄልም ድምቀት ስጥተዋለች ስራው ላይ የተሳተፋችሁት በሙሉ ልትመሰገኑ ይገባል
@EM-gq9ix
@EM-gq9ix 8 сағат бұрын
አንደኛ ነው በዛ ላይ አለባበሰሸ ሲያምብርሸ
@mulugetatadesse-t6p
@mulugetatadesse-t6p 3 сағат бұрын
Wonderful music excellent arrangement
@tibebu9117
@tibebu9117 6 сағат бұрын
ድንቅ ና ብርቅ የሀገር ጌጥ ነሽ
@ethiopiandish3361
@ethiopiandish3361 9 сағат бұрын
Rich + Wendi menem tereter yelewem meret sera endemihon❤❤❤👍👍👍😘😘😘
@BuraTsega
@BuraTsega 3 сағат бұрын
በትክክል
@dawitejoberg1224
@dawitejoberg1224 4 сағат бұрын
ታላቅ አድናቆት ብቻ ነው ያለኝ 👏👏👏👏
@hannafekadu5118
@hannafekadu5118 6 сағат бұрын
ድምፅሽ ምንም አይወጣለትም ❤❤❤
@nardosashebr4137
@nardosashebr4137 8 сағат бұрын
ሪችዬ የራስሽን KZbin መክፈት አለብሽ ❤❤❤❤
@TarikuBelaynhe
@TarikuBelaynhe 8 сағат бұрын
Kidest yelma gen ufffff ejeshe yebarek
@redietmengesha8041
@redietmengesha8041 7 сағат бұрын
The only thing I got to appreciate is the impressive Directing & Casting by the Bonafide Kidest Yilma 💖💖💖 and of course Rahel played her part well she needs to make a comeback to Cinema after Yegna as she is talented👏👏👏 as for the music, lyrics & melody it's substandard that I would rather not comment on 🙄🙄🙄
@firehiwotgetachew5846
@firehiwotgetachew5846 6 сағат бұрын
ሚገርም ድንቅ ስራ ፡ ሪቾ አንደኛ ❤❤❤
@SolomonEsru
@SolomonEsru 8 сағат бұрын
Wendi mak + rich ❤️👍
@arsematesfayezw8384
@arsematesfayezw8384 2 сағат бұрын
ቅድስ ይልማ ትለያለሽ አጭር ፊልም ስላሳየሽኝ አመሰግናለሁ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@brecapture
@brecapture 6 сағат бұрын
this is nice directing and cinematography
@getachewkifle6596
@getachewkifle6596 9 сағат бұрын
ዋው በጣም ይለያ ሪቾ
@wardewarde9415
@wardewarde9415 8 сағат бұрын
Wooooooooooooooo ጠፍተሽ ነበር
@alexfk9912
@alexfk9912 3 сағат бұрын
ከድሮም ከዘንድሮም ዜማ ጋር ያልተዳቀለ ንጹ ስራ፡፡ Well done kudos to all involved ❤
@BuraTsega
@BuraTsega 3 сағат бұрын
Wendi mak
@habeshamag7162
@habeshamag7162 8 сағат бұрын
ራሔልዬ ምርጥ ስራ በርቺ ❤️🇨🇦👍🏿🇪🇹✅
@ephrembelay6062
@ephrembelay6062 7 сағат бұрын
ምርጥ ስራ ነዉ በርች...ሪቾ
@addisababanazareth1525
@addisababanazareth1525 5 сағат бұрын
በጣም ደስ የሚል ሙዚቃ ነው። ሙዚቃ ሲሰራ በተለያየ መንገድ ይሰራል።እንዲህ ለየት አድርጎ መስራት አስደናቂ ነው። የዚህ ሙዚቃ አጀማመር ለየት ያለና ደስ የሚል አድርጎታል።💚💛♥️ እኔ ወድጀዋለው። ድንቅ ስራ ነው። ጭራሽ እየሰረሰረ የሚገባ ሙዚቃ ነው።
@kefyalewaynadis7191
@kefyalewaynadis7191 3 сағат бұрын
ትችያለሽ
@bezageremew8387
@bezageremew8387 7 сағат бұрын
ምርጥ ክሊፕ ❤❤
@tsegalemabera9821
@tsegalemabera9821 7 сағат бұрын
ሲያምር!!!! ደግሞ ሲጥም። good jab ሪች❤❤❤❤❤❤
@benyamtesema4089
@benyamtesema4089 2 сағат бұрын
This is it, I love it 😻 and love you 😘
@surafelteshome1296
@surafelteshome1296 4 сағат бұрын
ክሊፑ 👏ሙዚቃውን በለጠው
@DastaBashir
@DastaBashir 20 минут бұрын
የቅድስት ስራ ነዉ😂😂😂
@bezawitbeyene66
@bezawitbeyene66 7 сағат бұрын
Clip belo zemmmmm. Thanks, Recho, kedeset....
@DANIELGO429
@DANIELGO429 8 сағат бұрын
የራሄል አድናቂዎች የታላችሁ በላይክ ❤️❤️❤️
@GEZEMOMEDIA2z
@GEZEMOMEDIA2z 2 сағат бұрын
ደምሩኝ❤
@bettysolomon487
@bettysolomon487 4 сағат бұрын
Amazing!! Good job Rahel Getu 😊
@Lifehacklab3
@Lifehacklab3 4 сағат бұрын
ራሄልን የምትወዱ ብቻ ላይክ በሉኝ
@AbelNega-w6k
@AbelNega-w6k 3 сағат бұрын
ሪች እውነት ለመናገር እንኳን ዘፍነሽ ብታለቅሺ ራሱ አንደኛ ነሽ። ❤እኔም እውድሻለው ለማንኛውም❤
@SelinaYesabi
@SelinaYesabi 8 сағат бұрын
የኔ ተወዳጅጅ ❤❤❤❤❤ የምትችይው ነገርስ❤❤❤❤
@FUADHusen-f4g
@FUADHusen-f4g 6 сағат бұрын
ወጣ የለ ስራ👏
@NICKA5349
@NICKA5349 6 сағат бұрын
Deramaw new yetayegn simple getemena zema berchi
@Kiddykenate
@Kiddykenate 7 сағат бұрын
Techiyalesh 👌👏👏👏
@HkDig-md9mx
@HkDig-md9mx 8 сағат бұрын
ምርጥ ነው በርቺ ያምራል ራሄልዬ፡ ወውውውው ስራዎቺሽ ሁሉም ድንቅ ነቻው እሰይ ጎበዝ በርቺ ንግስቱ?🎉❤❤❤❤፣ውድ ያሃገሬልጆች አለህ ይጠብቃቹሁ በያለቹሁበት እዎዳቹሁሃለሁ ውድድድድድድድድድድድ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@yohannesbelay7020
@yohannesbelay7020 48 минут бұрын
ዎው ራሄላ
@MikeMo-pj8ix
@MikeMo-pj8ix 36 минут бұрын
Bravo Rahel
@EnyewAlalo
@EnyewAlalo 8 сағат бұрын
ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ 💚💛❤️
@EkuTuyub
@EkuTuyub 8 сағат бұрын
እራሄልን እሚወዳት በላይክ❤❤❤❤❤
@MakMak-qv4ew
@MakMak-qv4ew 7 сағат бұрын
ወረኛ
@TigistShuml-rx6qi
@TigistShuml-rx6qi 7 сағат бұрын
ከ ቲክ ቶክ አንደኔ ሮጦ የመጣ እሪፍ ስራ ነው👍
@abellemma1677
@abellemma1677 3 сағат бұрын
❤❤❤❤በዚህ ሰአት ደስታ ብቻ
@arsematesfayezw8384
@arsematesfayezw8384 2 сағат бұрын
በከፍታ ላይ🎉🎉🎉🎉❤
@መዝናኛHUB
@መዝናኛHUB 8 сағат бұрын
Bravo Wodni-rich Combo❤
@ethiopialove2463
@ethiopialove2463 8 сағат бұрын
ጎበዝ በርቺ ሙቪ የመስራት ብቃት በጣም አለሽ አስመስለሽ ሳይሆን ሆነሽ የመጫወት ብቃት አለሽ ደግሞ የድሮ የደርግ ዘመንን አስታወሰኝ ምርጥ ስራ።
@ናታንፍቅር-ፐ2ገ
@ናታንፍቅር-ፐ2ገ 2 сағат бұрын
ያምራል ያምራል የኛ ዊትኒ ሆስተን ... ዋው ❤❤
@EngidaworkAssefa
@EngidaworkAssefa 6 сағат бұрын
Wow........ ሁሉም ቅንብር አንድኛ
@AarefFnan-mp3li
@AarefFnan-mp3li Сағат бұрын
ወንድ ማክ❤🤴
@getachewdebella6713
@getachewdebella6713 7 сағат бұрын
እናመሰግናለን ምርጥ ስራ
@አዕላፍ-promotion
@አዕላፍ-promotion 3 сағат бұрын
ይሄ ነው ጥበብ🎉🎉🎉🎉
@yeselamsew5374
@yeselamsew5374 3 сағат бұрын
1ኛ ❤
@ThinkAddis
@ThinkAddis 5 сағат бұрын
እእእ .... Video 09/10 Melody 2/10 Poem 5/10 Acting 8/10
@ቢሎሜቲዩብ
@ቢሎሜቲዩብ 2 сағат бұрын
ወንዲዬ ትችላለህ🎉
@tewodrosteka2488
@tewodrosteka2488 2 сағат бұрын
I love it ❤
@CanaanCani
@CanaanCani 8 сағат бұрын
Wow good job rich❤️❤️👍🏽
@mekedsayalew9327
@mekedsayalew9327 7 сағат бұрын
ዋውውው Ex Gabezkuhe
@user-qs5xr2tc3m
@user-qs5xr2tc3m 7 сағат бұрын
wow በጣም አሪፍ ስራ 💯💯
@birhanuteklay8897
@birhanuteklay8897 6 сағат бұрын
Ay kidst ejeshe yebarke end film 📽️ nw yayute
@Ethiopixels
@Ethiopixels 3 сағат бұрын
Great keep shining
@kidist2150
@kidist2150 6 сағат бұрын
ክሊፑ ያምራል። ድምጽ አለሽ። ጥሎብኝ የሚለው ሙዚቃሽ የገነነው በሙዚቃ ክሊፕ አደለም በሙዚቃው ብቃት ነው። ቪድዮ ላይ የወሰድሽዉን ሰአት ለሙዚቃውም ብትሰጭው ጥሩ ነዉ። ደህና ግጥምና ዜማ የሚሰጥሽ ፈልጊ። Great video 👏
@addisababanazareth1525
@addisababanazareth1525 5 сағат бұрын
በጣም ደስ የሚል ሙዚቃ ነው። ሙዚቃ ሲሰራ በተለያየ ዘዴ ይሰራል። ሙዚቃውን ተንደርድራ መጀመር የግድ አይጠበቅም ሙዚቃ ለመባል። የዚህ ሙዚቃ አጀማመር ለየት ያለና ደስ የሚል አድርጎታል። እኔ ወድጀዋለው። 💚💛♥️ ድንቅ ስራ ነው። ጭራጭ እየሰረሰረ የሚገባ ሙዚቃ ነው።
@edinaaboutlife8936
@edinaaboutlife8936 3 сағат бұрын
ልክ ብለሻል ግጥሙ ደካማ ነው
@edinaaboutlife8936
@edinaaboutlife8936 3 сағат бұрын
​@@addisababanazareth1525 ሁሉም ነገሩ ሙሉ ነው ከ ግጥሙ በስተቀር 🎉🎉🎉🎉
@nahomasamere
@nahomasamere 19 минут бұрын
እውነት ነው በተለይ ያሁን ዘመን ሰው ዜማ አይቶ ነው ሙዚቃ የሚወደው። እና ሪችም ሌሎች ዘፋኞችም ዜማው ላይ አተኩሩ ግጥሙ እዳው ገብስ ነው።
@amentedese8865
@amentedese8865 7 сағат бұрын
ክሊፑ ዘፈኑን አይመጥንም
@KiyaKonjo-kv2md
@KiyaKonjo-kv2md 55 минут бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤አንደኛ ትንሽ ድጥሙ አተሰ እንጂ❤❤❤❤
@nardosbekele2259
@nardosbekele2259 8 сағат бұрын
የምር በጣም አሪፍ ስራ 👏👏👏❤
@CocoLove-c8e
@CocoLove-c8e 4 сағат бұрын
Love the Shewa Amharas 70’s style ❤❤❤❤
@kalkidanabekalyenat4289
@kalkidanabekalyenat4289 8 сағат бұрын
የኔ እናት በጣም ቆንጆ ስራ ነው❤❤
@ZemenHabeshawit
@ZemenHabeshawit 8 сағат бұрын
No words just wow 👏❤❤
@tamertzegey3091
@tamertzegey3091 6 сағат бұрын
👏👏👏 ትችላለህ sis
@ambessashield9360
@ambessashield9360 41 минут бұрын
Class. 👍🏾
@nibretayenew5692
@nibretayenew5692 2 сағат бұрын
The sound and her lips movement isn’t the same, this is the second video I saw this week. Respectful
@TemesgenNegewo-t2v
@TemesgenNegewo-t2v 5 сағат бұрын
በርቺ ሪቾ
@Jahrasteferi
@Jahrasteferi 5 сағат бұрын
i love to live in that time from korea much love ethiopia 😍
@lioulewnetu4243
@lioulewnetu4243 7 сағат бұрын
ምርጥ ስራ ከምርጥ ክሊፕ ጋር❤
@rozatekle7985
@rozatekle7985 8 сағат бұрын
በጣም ጥሩ ስራ ነው❤❤❤❤❤
@JosyBoy-v4f
@JosyBoy-v4f 4 сағат бұрын
እሪች አደኛአ ምርጥ ሙዚክ
@freabdemissie3561
@freabdemissie3561 51 минут бұрын
አበጋዝ አንተ ልዩ ነህ።
@osmanahmed8955
@osmanahmed8955 8 сағат бұрын
Wooow it's fire 👉🔥
@taybaafrica
@taybaafrica Сағат бұрын
ክሊፑ በጣም ያምራል ግጥምና ዜማ ግን ምንም ወዝ የለውም
@tsegazeab19
@tsegazeab19 8 сағат бұрын
ቆንጆ ስራ 👏
@wmm2608
@wmm2608 5 сағат бұрын
Wow wow woooooow! Just wow rahelye❤❤❤❤
@Michaelbelaynehfan
@Michaelbelaynehfan 8 сағат бұрын
Diribiyeeee❤
@danieladere7086
@danieladere7086 6 сағат бұрын
በቃላት መግለፅ የቃተኝን ስራ ነው ያየሁት በዚህ ስራ ላይ የተሳተፋችሁ ሁሉ ተባረኩልኝ ራሄል ደሞ ትለያለሽ
У вас там какие таланты ?😂
00:19
Карина Хафизова
Рет қаралды 27 МЛН
бабл ти гель для душа // Eva mash
01:00
EVA mash
Рет қаралды 9 МЛН
When Cucumbers Meet PVC Pipe The Results Are Wild! 🤭
00:44
Crafty Buddy
Рет қаралды 30 МЛН
🛑ለጥያቄዎቻቹ መልስ / መልሲ ንሕቶታትኹም /
37:31
Fryat Yemane | ፍርያት የማነ
Рет қаралды 64 М.
ከኖርዎዬ የተላከው ሽምግልና
20:03
Zebiba Girma
Рет қаралды 29 М.
🛑 ቬሮኒካ አዳነ በአደባባይ ይቅርታ ጠየቀች
46:11
Benja Tube ቤንጃ ትዩብ 2
Рет қаралды 30 М.
እናቴ ልጄ ብቻ በይኝ !
31:12
Yonatan | ደስታ
Рет қаралды 9 М.
У вас там какие таланты ?😂
00:19
Карина Хафизова
Рет қаралды 27 МЛН