Semere Bariaw| ሠመረ ባርያው | ሰመረ ባሪያው| Bariyaw | Funny Reaction| tiktok V35

  Рет қаралды 89,291

Semere Bariaw

Semere Bariaw

Күн бұрын

Пікірлер: 433
@teferiwoldegiorgis2941
@teferiwoldegiorgis2941 Ай бұрын
ለሀገራችን ባህል ጥብቅና ስለምትቆም አብዝተን እንወድሀለን!
@mogesgebreyes8766
@mogesgebreyes8766 Ай бұрын
ባርዬ አንድቀን ይሄ ልፋትህ ህዝቡም ትውልዱ ያመሰግነሃል። ተባረክ በርታልን።
@ahmedyassin1390
@ahmedyassin1390 Ай бұрын
እኔ በግሌ ሠሜን ማመስገን ብቻ ሳይሆን የክቡር ዶክትሬት ማዕረግን ሰጥቸዋለሁ።መብቴ ነው።
@derejegirmam.gandhi2121
@derejegirmam.gandhi2121 Ай бұрын
ሰመረ በጣም ነው የማደንቅክ። እኔ ጰንጤ ነኝ! ግን እንደዚህ ያለውን ልምምድ ማውገዝ ይኖርብናል።በርታልኝ
@HelenSister-gw6vo
@HelenSister-gw6vo Ай бұрын
ወንድሜ ሰመረ በእውነት ልዑል እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤናጋር ይስጥ ሁልግዜም የውስጤኔ ነው የምትናገረው ከማንም በላይ ትልቅ ስራ እየሰራህ ነው ይሄ በእግዚአብሔርም ዘንድ ዋጋ ያሰጥሀል መክሊትህን እያተረፍክበት ነው ጸጋውን ጥበብን ያብዛልህ በርታ ጀግና ነህ በርታ ለኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጅ ነህ በጣም አክብርሀለው ወድሀለው ወንድሜ ጌታ ፍጻሜህን ያሳምርልን !!!!!jabadhu obbolessa koo
@Meron-ry5ui
@Meron-ry5ui Ай бұрын
ሰመረ እዉነትም ሰመረ ስመርልኝ ለኢትዮጵያ ገና ታብባለህ ድንግል ማርያም ታክብርልኝ ❤❤❤❤😊😊😊😊😊😊
@getnettesfaye3387
@getnettesfaye3387 Ай бұрын
ሁሌም ለኔ በዘመኑ ካሉ ሰዎች አንደኛ ነህ።ዛሬ ስላንተ ምስክር ነት የሰጡትም ትክክል ነው።በርታልን አንድ ቀን ይከፍልህ ይሆናል ኑርልን።
@genetmk468
@genetmk468 Ай бұрын
ዉድ ወንድማችን ጀግናችን ክብር የሚገባህ ነህ እናመሰግንሀለን።በርታልን
@endaletessema9744
@endaletessema9744 Ай бұрын
ሰሜ ዘንድሮ በነዚህ ሰዎችና ተከታዮቻቸዉ ማበዳችን ነዉ እግዚሐብሔር ሰላሙን ያምጣልን
@Education4Ethiopia
@Education4Ethiopia Ай бұрын
“We lost 50,000 souls, ladies and gentlemen!” Semere 😂
@meazadebebe8643
@meazadebebe8643 Ай бұрын
እድሜ ከጤና ይስጥልን ሰሜ የዘመናችን ምርጥ ሰው ተባረክ ድንግል ትጠብቅህ
@ahmedyassin1390
@ahmedyassin1390 Ай бұрын
የጨነገፈ ትውልድ እንዲበዛ የመንግስት ፍላጎትም ጭምር እየመሠለኝ መጥቷል ዶክተር
@meaziethio991
@meaziethio991 Ай бұрын
አይ ሰሜ ምናለ እንዳንተ አይነት ቢበዛልን መድሀኒአለም እድሜና ጤና ይስጥህ እናመሰግናለን🙏🙏🙏
@MAHLEHISKYAS
@MAHLEHISKYAS Ай бұрын
ባህል ጥብቅና ስለምትቆም እንወድሀለን
@nunubelete8142
@nunubelete8142 Ай бұрын
ሰሜ ወንድሜ አንተ ለአገርህ በእውነት የምትቆረቆር እንደመሆንህ አገራችንን ብትመራ እኔ እመኛለሁ 🙏 💚💛❤️ 🌻👍😁🌻
@yehualashet12
@yehualashet12 Ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን ፣እንዳንተ ያለውን ያብዛልን ሰሜ
@tesfayenigus7404
@tesfayenigus7404 Ай бұрын
ሰሜ ከነቤተሰብህ እግዚአብሔር ይባርክህ ይህን ነበር ስጠብቅ የነበረው።መጨረሻ ላይ የሀይማኖት መምህር የሚመስሉት ሰው ስላንተ ጥሩ ስራ የመሰከሩትን ስሰማ በጣም ከልቤ ደስ አለኝ።ዘርህ እያፈራ ነው።ደክመህ አትቀርም።ለውጥ እየመጣ ነው።ገና ጊዜው ሲደርስ ሁሉም ይነሳል በርታ ክንድህ እንዳይዝል ሰሜ።
@mamanegu1324
@mamanegu1324 Ай бұрын
ተወልጄ ያደኩባት ከተማ አዲስአበባ ከብዙ ዓመት በሃላ ተመልሼ ሰመጣ የባለጌዎች መፍለቂያ ሆና አገኝኋት
@mogesgebreyes8766
@mogesgebreyes8766 Ай бұрын
ሰመረዬ ወንድሜ እነዴው የማመሰገኛ ቃላት ሁሉ አጣሁልህ። እግዚህአብሄር እድሜና ጤና ይስጥህ ። ከመላው ቤተሰብህ ጋራ። እነዴ ንቅሳት በወቅቱ እናይና አባቶቻችን አነገታቸውን ( ሴቶች) ወንዶች ድዳቸውንና እጃቸውን የተነቀሱትን ሁሉ በዜሮ አባዙብንና የተከበሩትን ወላጆቻችንን አንቋሸሹብን።
@meskeremgirma2507
@meskeremgirma2507 Ай бұрын
ብዙ ተከታይ አለህ ጥሩነገር ነው ለልጆቻችን ላገራችን በጣም ነው ምትቆረቆረው። መልካም ነገር ነው ከመንግስት ድጋፍን ብታገኝ አገርን ትቀይራለክ ህብረተሰቡም አግዞክ ከተባበሩ ማይቀየር ነገር የለም ።እድሜ ጤና ይስጥክ።
@HayuEmureyanamharawit
@HayuEmureyanamharawit Ай бұрын
ሰሜ የኔ ጨዋ እጅግ አከብርሀለሁ👏💖 ወላሂ እኛ ያደግንበት ጊዜ በምን ጣእሙ አሁንማ ምኑን ዋ ልጀ 😢😢
@ahmedintemam-x6o
@ahmedintemam-x6o Ай бұрын
keep going ሰሜ መጨረሻው ዉጤት አለው ሁሌም ትመሰገናለህ እናመሰግናለን ❤
@sabagebrehiwot4433
@sabagebrehiwot4433 Ай бұрын
አባታችን እግዚአብሔር ይስጠልን ለሰመረ ሲያንሰው ነው በጥሩ አባባል ትውልዱን እያስተማረ ስለሆነ እኔም ከልብ አመሰግንሃለሁ ሰሜ ኑርልን👏
@Hailye-fd8th
@Hailye-fd8th Ай бұрын
ወንድም ሠመረ በሥራዎችሕ ቀጥልበት በርታልን:: ከንቅሳት ጋ በተያያዘ በገጠር የሚኖሩ እናቶችና ወገኖቻችን የሚነቀሱት ጥቁር ቀለም ከቤት ውስጥ የማብሠያ የምድጃ ዕንጨት ጭስ የሚገኝ ሲሆን! ወደ ከተሞች አካባቢ የአካል ላይ ንቅሳት የሚደረገው ከውቂያኖስ/ከባሕር ውስጥ በሚወጣ ዕፅዋት ተቀምሞና አጋንንታዊ ተዋርሶ ተዘጋጅቶ ወጣቱ ትውልድ እንደ ስልጣኔ በዘመናዊ ማሽን መነቀስ ቀጥሏል! የከሸፈ ትውልድ ዕና ጉዳቱን ማስተዋል ከቻልን ! ከዚሕ ችግር እንዲላቀቁ የጋራ ጥረት እናከናውን::
@Bicha-s8g
@Bicha-s8g Ай бұрын
በጣም አስተማሪ ንግግሮች ስለምትሰጠን እናመሰግናለን 🙏🙏አድናቂክ ነኝ በርታ ወንድሜ
@mishuterfe3325
@mishuterfe3325 Ай бұрын
የኔ የሁልጊዜ ጀግና ❤ዉድ ሰሜ እናት እና አባት ታድለዉ
@LulaMandefro-i2g
@LulaMandefro-i2g Ай бұрын
ሰምዬ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ባህልና ወጋችንን አብዝተህ የምታከብር ትውልድ ሲንጋደድና ሲንሻፈፍ ይመለከታኛል የምትል ምክሮችህን በቀልድና በቁምነገር እያዋዛህ የምትለግስ ሰው ነህና ብዙ ክብር ይገባሀል። ❤❤❤❤❤❤ እኔም ብዙ ክብር አለኝ ክበርልኝ
@Dare-py5vv
@Dare-py5vv Ай бұрын
እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን ፈጣሪ ❤️
@AmenMarta-cx4vd
@AmenMarta-cx4vd Ай бұрын
ጉድ ነው ዘንድሮ ወንዴሜ ሠመረ የባሰ ገና ይመጣል እግዚአብሔር ምህረት ያምጣልን እግዚአብሔር ጋራ እየተጋጨ ነው እዝጉ ነው ሠመረዬ ሞክረህ ተገፃትህ በጣም በጣም ቆንጃ ነው ቀጥልበት እንወድሃለን ❤❤❤❤❤
@natureunlockedmok
@natureunlockedmok Ай бұрын
ተባረክ እኔን ሆነህ ስለምትናገርልኝ ,የሚሰማ ባይኖርም እንኳ ,1 ቀን ውጤቱን ታየዋለህ,እናየዋለን.. የጨነገፈ ትውልድ ነው እየተፈጠረ ያለው.. እኔ 28 አመቴ ነው በእውነት አሳፋሪ ትውልድ ነው። አሁን አሁን እንኳን ሚዲያ ላይ ወጥቶ መናገር ቀርቶ ራስን መጠበቅም ከባድ ነው እንደ ወጣት። እና ተባረክ ሰሜ🥰
@alemtsehayseife6103
@alemtsehayseife6103 Ай бұрын
ሰሜ ምርጥ ሰው ❤❤❤ እንዳንተ አይነት ሰዎቺን ያብዛልን 🙏🙏
@Abebe-v4r
@Abebe-v4r Ай бұрын
Thanks!
@SemereBariawethiopia
@SemereBariawethiopia 28 күн бұрын
🙏🙏
@almaztedla7521
@almaztedla7521 Ай бұрын
Thank you, thank you. Thank you so much for speaking out loud and clear. It is so sad this kind of people out there to be a hindrance to society. Keep up the good work exposing these people. Blessings to you and your family. 🙏
@eagle4452
@eagle4452 Ай бұрын
ሰመረ ባርያው በ ማንነትክ ስለምትኮራ ትመቸኛለክ 👍🏽👍🏽 ህንዶች Bollywood የሚባል ትልቅ የፊልም ኢንዶስትሪ የመሰረቶት በ ማንነታቸውን ስለሚኮሮ ነው
@moges0716
@moges0716 Ай бұрын
አረ በሳቅ ደከምኩኝ ሰመረ በርታ ወንድማችን ኢትዮጵያዊ ሰው ማለት አንዱ አንተ ነህ
@AyenewMeresa
@AyenewMeresa Ай бұрын
ዘመንህ ይባረክ! እደሜ እና ጤና የሰጥልኝ ሰመረ ወንድሜ!
@barwako6650
@barwako6650 Ай бұрын
ሰመረ ወንድሜ የት እንሂድ ሳይሆን ማለት ያለብህ ፣ እንደዚህ አይነቱን ለህግ የማቅረብ ባህል እናዳብር ፣ ከዛ ሁሉም ቀስ በቀስ ይስተካከላል ፣ እውቀቱም አለህ የህግ ምሩቅ ነህ ፣ ፈጣሪ ይርዳህ በርታ እናከብርሃለን
@workefaris9447
@workefaris9447 Ай бұрын
ከምሩ ሰሜ እኮ ብቻን ሆነ ጌታ ብቻ ይጠብቅ ሁሉም ወደ ቀልብ ተመልሶ ያሳይ ❤❤❤❤❤❤❤🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@RoziNure
@RoziNure Ай бұрын
ሰመረ ባርያዉ በጣም አክባሪህ ነኝ ምክርህን ልክ እንደ አባቴ ምክር ከቁጣጋ አንደት ጋ ስትመክር ደስ እያለኝ ነዉ የማዳምጥህ ሰላም ሁንልን እንዳንተ አይነት መካሪ ተቆጭ ሰወች ያብዛልን🎉🎉🎉🎉🎉
@mesaysadat1679
@mesaysadat1679 Ай бұрын
እንደ አንድ የትምህርት ክፍለ ጊዜ ከስድስተኛ ክፍል ጀምሮ የሰመረ ፕሮግራም ትውልድ ሀገሩንና ባህሉን እንዲያውቅ ተብሎ ለምን በየ ትምህርት ቤቱ አይሰጥም ግን ሰመረ ለምን የትምህርት ሚኒስትር አይሆንም በድምፅ ቢሆን እንመርጠው ነበር
@AlexoYemichael
@AlexoYemichael 17 күн бұрын
ሰሜ ተባረክ እድሜ ከሙሉ ጤናጋ ይስጥህ ልጅ ይዉጣልህ
@ahmedyassin1390
@ahmedyassin1390 Ай бұрын
አልሰማሁህም ክቡር ዶክተር ሰመረ ባሪያው።እንኳን ደህና መጣህ።በደንብ ልረጋጋና
@junefirst500
@junefirst500 Ай бұрын
ድህነት፡ ሐሰተኛ፡ ነብያቶችን፡ አፈለቀ!
@GenetAbate-ed7gh
@GenetAbate-ed7gh Ай бұрын
ሰመረ ለምታደርገዉ ነገር ሁሉ አመሰግንሀለሁ. በተለይ በአሁን ግዜ ወጣቱ (በጠፋበት ዘመን) እንደዚ መጥፎ ነገሮችን እያወጣህ እያወገሰክ ሰላረክ እናከብርሀለን አባታችንም የተናገሩት ትክክል ነዉ. እግዚአብሔር አተንም ቤተሰብህንም ይጠብቃቹህ.🙏🏾❤️
@romantsegaye7051
@romantsegaye7051 Ай бұрын
😂😂😂😂😂አይ ሰሜ እኔ ራሱ ስንት ኮንተንት ነበረኝ እርሶ ሴትዮ ግን እንዳትለኝ ፈርቼ ነው የቀረሁት😅😅😅😅
@nefisasemane
@nefisasemane Ай бұрын
እኔም በሳምን አርብ ተማሪ አልቆ ከሔደ በኋላ 5ሊትር ውሃ ይዘን ካልሔድን ሠኞ ትምህርት አንማርም ነበር ቅጣት ነበረው እንኳን መሥበር መረበሽ እራሡ ያሥቀጣል እያሦተማረ ከጓደኞቹ ማውራት ያሥቀጣል አይ ተዝታ 90ዎች ምርጥ ትዝታዎች አደባችን መከባበርና መዋደድ አሁን ብልግና ባደባባይ ያረብ
@getuagonafer9087
@getuagonafer9087 Ай бұрын
Semer you are struggling by your self you are Amazing keep doing good.
@NatiLeulseged-zs1uz
@NatiLeulseged-zs1uz Ай бұрын
ታሪክ እየሰራክ ነው ሰሜ🙏🙏🙏🥰🥰🥰
@biniyamzewde3450
@biniyamzewde3450 Ай бұрын
Seme I stand by your side and appreciate what you are doing to make this lost Generation right! Keep up the good work! You deserve it!
@jussiyjussy8439
@jussiyjussy8439 Ай бұрын
ውይ ሰመረ ተቃጠልን እኮ በተለይ እንደነዚህ አይነት ትውልድ እኔ ግርም የሚለኝ እናት አባቶቻቸው ምን አይነት እንደሆኑ እንጃ
@SolomonHavtom
@SolomonHavtom Ай бұрын
Be strong bro. Am from canada you will faced lost of challenges. Any people say bad about you dont give them any space your heart. THANK YOU. BE MORE AND MORE STRONGER.
@NaijeaBaye
@NaijeaBaye Ай бұрын
አንተና ስዩም ተሾመ ስለዝች ሀገር ያላችሁዋት ብቸኛ ምርጥ ሰዎች ናችሁ እ/ር ይጠብቃችሁ
@leuelasnake8440
@leuelasnake8440 Ай бұрын
በጣም ስለማከብርህ አንድ የምስጋና Vedio እሰራልሀለው ሰሜ።
@HailemarDessie
@HailemarDessie Ай бұрын
ይሄ ነው ኢትዮጵያዊነት የእግዚአብሔር ሰላም ካንተ ጋር ይሁን
@truthonly12
@truthonly12 Ай бұрын
I wish that you could multiply and put you in every corner of the country. Keep up the good work.
@hanamekonnen367
@hanamekonnen367 Ай бұрын
እውነት ሰው ራሱን ባደባባይ ሲያዋርድ ዛሬ አየሁ ግን የት ነው ያለነው? እግዚዚዚዚዚዚዎ
@meddiegibbon551
@meddiegibbon551 Ай бұрын
አይ አንተ ወንድሜ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ❤❤❤እንዲሁ መቀለጃ የሆነ ዘመን ደረስን😊😊😊
@TayeTemesgen-q2k
@TayeTemesgen-q2k Ай бұрын
ሰሜ ምርጥ የኢትዮጲያ ልጅ እ/ር እድሜና ጤና ይስጥህ!
@Salam-m7u
@Salam-m7u Ай бұрын
ሰሜ ምን አለ ሁለት ብትሆን እረጅም እድሜ ይስጥህ
@johnitefe1342
@johnitefe1342 Ай бұрын
እውነት ነው ግን? አለንጋ ግን ለምን በኛ ጊዜ ቀረ አሁን ነበር update marege አለንጋችንን
@MelakuDemissie-j8e
@MelakuDemissie-j8e Ай бұрын
❤❤❤ ሰሜ ምንግዜም አደቅኃለው ሁሌም ጀግና ስል በምግኒያት ነወ ❤❤❤!
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 Ай бұрын
ከምንም በላይ ደስ ያለኝ ስመረን ያመስገነው ስው ነው እግዚአብሔር ያክብርህ ይገባዋል ከፊት ቀድሞ መውጣት ቀላል አይለም የማህበረስብ አንቂዎች ቢያስቡበት ጥሩ ነው
@myethiopia6238
@myethiopia6238 Ай бұрын
ይሄ ቻናል ይበልጥ ፍሬያማ የሚሆነው የማይረቡ ሃሳብ የሚያስተላልፉ ቻናሎቹን ስም እና ሊንክ ፖስት እያደረክ ሰው ሪፖርት ቢያደርግ እና ማዘጋት ሲቻል ትልቅ ለውጥ ያመጣል በዬ አስባለው
@buzeosho2391
@buzeosho2391 Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂 አረ ሰሜ በሳቅ ሊገሉን ነው
@hiymanot9062
@hiymanot9062 Ай бұрын
ባርዬ እግዚአብሔር ይስጥህ እድሜ ይስጥህ አንድ ሆንክብን ምናለ ያንተ አይነተን ቢያበዛልን ግን ይቅርታ እንድጋደኛዬ ተራሁ
@aduadu3685
@aduadu3685 Ай бұрын
ባርዬ ፍሬ ታፈራለህ እመነኝ የሁላችንም ሃላፊነት ነው አሏህ ይውደድህ የኔ ጥቁር አዝሙድ ባርዬ
@atiaba-bx3wg
@atiaba-bx3wg Ай бұрын
ምን አይነት እድል ነው አለማመር ። 😂😂😂😂😂😂
@AmareSyoum
@AmareSyoum Ай бұрын
Thanks Semere Bariaw for your wonderful work.
@enayko5471
@enayko5471 Ай бұрын
Mesmarem bela Afere bela gin Medialey Atemtuben Siadgo mewn yefelegote gebta newa medere gatute Welcome Semey barechi 😘
@yohannesmoges3735
@yohannesmoges3735 28 күн бұрын
11:24, አሳይ ብትባል ይሄኔ......ወፍ! እኛም እንዲህ መጫወት አያቅተንም😃😃
@abreshog.8525
@abreshog.8525 Ай бұрын
አይ ቸርቾሰ በጣም ስራ ይበዛባቸዋል በመባና አስራት ጉዳይ...አንተዉ በርታልን፣ የሚመስሉህም ይነሳሉ
@TadesseWake
@TadesseWake Ай бұрын
እግዚአብሔር እድሜ ይስጥልን ተባረክ ስመር!!!!!!
@genethabdi2647
@genethabdi2647 Ай бұрын
በጣም ሰቅጣጭ ! ጉዶች,, እንደው ምን ይሆን የተረገምንበት .. ቅጣቶች ? ማረን ! እባክህ ፈጣሪያች ! እነኚህን የሰንበት ጥንስሶች ገስፅልን ! አሜን:: ሰመረ ተባረክ ! እንዳንተ ዓይነቶችን ያብዛልን :: እንደ ጥንቱ የግብረገብ ትምህርት ከስር ጀምሮ ለሚያድጉት በየትምህርት ቤቱ ቢሰጥ በዚህ አይቀጥልም ነበር ::
@BerneshDagma
@BerneshDagma Ай бұрын
ሰሜ እኔ ስማር ወለሉ አፈር የሆነ ት/ቤት ነበር ዓርብ ዓርብ እበት በፔስታል እየወሠድን እየለቀለቅን ነበር የተማርነው
@BisratGebremedhin-t7x
@BisratGebremedhin-t7x Ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ የኔ ወንድም የምትሰጠው ምክር ለወጣቶቹ በጣም ጠቃሚ ነው በዚሁ ቀጥል
@tsigeabshiro7376
@tsigeabshiro7376 Ай бұрын
ባርች I think መምህሩ ሊሉ የፈለጉት ከኢትዮጵያ ውጪ አውሮፓ ምናምን ሰለጠንን ለሚሉት visit የደው የተመለከቱትን ይመስለኛል እሳቸው ግን አመናፈሱት መረዳታቸውን።
@Amenamen15925
@Amenamen15925 Ай бұрын
እኔ ልቃጠልልህ ሰምዬ እንወድሀለን እድሜና ጤና ይስጥህ
@endaletessema9744
@endaletessema9744 Ай бұрын
ሰሜ አኝህን አባት የት አግኝቼ ላመስግናቸዉ አንተ ምሰጋና ሲያንስህ ነዉ
@MiftahEdris-um4yo
@MiftahEdris-um4yo Ай бұрын
ጉድጓድ ግቢ ያልካት ገብታኮ ነው መሰለኝ እንዲህ የምትሆነው ነው
@abdulsemednegash8014
@abdulsemednegash8014 Ай бұрын
እንደዚህ አይነት ተማሪወች የደብተር ኩሊዎች እንጂ ተማሪዎች አይደሉም ...
@hannaadugna1821
@hannaadugna1821 Ай бұрын
ሰሜ ኑርልን አክባሪክ ነኝ ዳላስ ሳታየን ሄድክ ሌላ ግዜ ስትመጣ አደራ ቤታችን ሰፊ ነው ብዙ ወዳጅ አለክ እንቀበልሃለን ሳታገኘን እንዳትሄድ
@samsuneatfamily5753
@samsuneatfamily5753 Ай бұрын
እድሜህ ረጅም ይሁን በተማሪ አትፍረድ የተቃጠለችው እሳት ይልቀ ቅባት ቆመው ሽንት እንሽና ይላ ሉ
@fitsumwoldeamlak3914
@fitsumwoldeamlak3914 Ай бұрын
በሽተኞች ናቸው የአእምሮ ሀኪም ያስፍልጋቸዋል
@Cococheco8567
@Cococheco8567 Ай бұрын
ስራህ ሁሌም ያመሰግንሃል ሰሜ ወንድማችን 🙏🏾
@BiniShow-h4u
@BiniShow-h4u Ай бұрын
Nebyi selabaza faxarinagn emil endayaimax esagaalhu kkkkkk
@meluaraya1904
@meluaraya1904 Ай бұрын
ወንድምአለም ለማህበረሰቡ ያለህ ቅናት በጣም ያስደስተኛል እግዚአብሔር ይባርክህ እውነት የተማሪዎቹ ቅጥልልል ነው ያደረገኝ ትውልዱ ጭራሽ ጋጠወጥ ክብረቢስ ሆኗል እግዚአብሔር ማስተዋል ይስጠን🙏
@kalkidaneyasu3620
@kalkidaneyasu3620 Ай бұрын
Semere i totally agree with you. We are the one responsible for everything. All of them have mothers fathers brother and sisters and we see this by our eye's. We are responsible for all this generational distraction. We all have to descipline our kids our young sisters and brothers. Being rude is not being modern. We ethiopians are not rude. Thank you semere.
@samsongetachew7647
@samsongetachew7647 Ай бұрын
👏 respect For our Brother ሰመረ👏
@muluebuy
@muluebuy Ай бұрын
ሰሜ በርታልን ወንድሜ የያዝከው ስራ በጣም ኣድካሚ ነው ብርታቱ ይስጥህ ኣንተ ለምትሰራው እኔ ድክም ይለኛል😢
@Moderngame2024
@Moderngame2024 Ай бұрын
ወገኖቼ እናተ አልገባቹሁም ነገሩ ሌላ ነው በሱ ውስጥ ሆኖ የሚሰራው የክርስቶስ ተቃዋሚ መንፈስ የሚባለው መንፈስ ነው ዋና አላማውም በሰዋች ውስጥ እያደረ በእየሱስ ስም አሳፋሪ ነገር ነውር ማድረግ ከዛም ሰዋችን ማሳት ሰዋች እየሱስን ክርስትናን እዲንቁ እዲጠሉ ወደ ክርስቶስ እዳይመጡ እና እዳይድኑ መገድ መዝጋት ነው ንቁ አስቀድሞ ተነግሮናል በቅዱስ ቃሉ
@abduljebaryassin6813
@abduljebaryassin6813 Ай бұрын
Keep up the good work. Thank you!🙏
@sarahgemechu687
@sarahgemechu687 13 күн бұрын
Tabarke Allah rageme edma yesthe
@Gunner1226-viva
@Gunner1226-viva Ай бұрын
ሰሜ ብቻህን ደከምክ ፈጣሪ እድሜ እና ጤና ይስጥህ
@abinet111
@abinet111 Ай бұрын
God bless you samhe big love and respect🙏🙏🙏
@BezawitFantahun-kq4oj
@BezawitFantahun-kq4oj 13 күн бұрын
Seme ebakih yebahil ena.... president hunilin beka. Yelib adris eko neh ❤
@tesfayeassefa2020
@tesfayeassefa2020 Ай бұрын
I really do appreciate you what you doing we . need more people like you thank you semere
@almaz7677
@almaz7677 Ай бұрын
ዋንድሜ አልውቅም ቢች እግዚአብሔር ይምርን 😭
@MeazaSisay-x9f
@MeazaSisay-x9f Ай бұрын
Seme ye 12 kfl temari negn. I really like ur content. Fetari yakbrh
@yagetamekdi66
@yagetamekdi66 Ай бұрын
ሰሜ ሀብታችን ነህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@addaddis
@addaddis Ай бұрын
እየነገርኩህ ነው።! ቀጣይ መምህሩ፣ ርዕሰ መምህሩ፣... ወንበር ጠረቤዛውን ሲሰባብሩ እናያለን። እመነኝ፤ እንዳትጠራጠር።
How Strong Is Tape?
00:24
Stokes Twins
Рет қаралды 96 МЛН
We Attempted The Impossible 😱
00:54
Topper Guild
Рет қаралды 56 МЛН
Сестра обхитрила!
00:17
Victoria Portfolio
Рет қаралды 958 М.
ሞጣ ጴንጤ ሆነ
6:34
ጉዴ ፈላ(GOODዴ FELA)
Рет қаралды 159
ሩሃማ ላይ የወጣው አሳፋሪ መረጃ ህዝቡን ድጋሚ አሳዘነች
17:52
November 3, 2024
5:52
Adamu simie
Рет қаралды 2,3 М.
How Strong Is Tape?
00:24
Stokes Twins
Рет қаралды 96 МЛН