ፕራንክ አድራጊው ፈረንጁ ኢትዮጵያዊ

  Рет қаралды 376,666

Fana Television

Fana Television

Күн бұрын

ፈረንጁ ኢትዮጵያዊ ፈረንጁ ኢትዮጵያዊ።

Пікірлер: 641
@jshshs.abebakassahshshsabs8906
@jshshs.abebakassahshshsabs8906 6 жыл бұрын
የኔ ጌታ እኔ ካንተ የእናትክ ጥንካሬዋ አደንቃታለው ምክንያቱም ያገራን ባህልና ቋንቊ ማስተማሯ ይህ ነው ኢትዩጲያዊነት
@ethiopiahagere7879
@ethiopiahagere7879 4 жыл бұрын
ያንተ ሞት በጣም ልብ ይሰብራል ፍልቅልቅ ትሁት ኢትዮጵያን በጣም የምትወድ አንተን ማጣት ትልቅ ጉዳት ነው እግዚአብሔር ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑረው ለቤተሰቦችህ እግዚአብሔር መፅናናትን ይስጣቸው
@YH-su7os
@YH-su7os 4 жыл бұрын
ስንት ኢትዮጵያን የሚጠላና በወንድሙ ላይ ተንኮል የሚሸርብ እያለ ያንተ መሞት በጣም ያሳዝናል፡፤ አፈሩን ገለባ ያድርግልህ፡፡ መንግስተ ሰማይን ያውርስህ፡፡
@Lemlem7682
@Lemlem7682 4 жыл бұрын
Esw eko new ymeasaz new!
@senayitseni5377
@senayitseni5377 4 жыл бұрын
እውነት እኛ ፍቅር አጥተን የውጪ ሰው ሀገራችን ሲወድ ለእኛ አርአያ የሚሆን ብዙ መስራት የሚችል ልጅ በጊዜ መቀጠፉ ያማል ነብሱን ይማር
@ቲጅአማራዊትየወሎልጅ
@ቲጅአማራዊትየወሎልጅ 4 жыл бұрын
@@senayitseni5377 በጣም ያማል 😭😭
@ቁራአንመመሪያችንነዉሸሪአ
@ቁራአንመመሪያችንነዉሸሪአ 4 жыл бұрын
ፀናቱን ይስጥልህ ለቤተሰባችህ የወጣት ሞት ያማል ደግ ስዉና ጥሩ ነገር አይበረክትም
@BB-vj4tt
@BB-vj4tt 4 жыл бұрын
Can't believe his not with us anymore. RIP my dear brother.
@bezamariambeza9557
@bezamariambeza9557 4 жыл бұрын
እኛ ኢትዮጵያውያን ሙሉ በሙሉ የመግባቢያ ቋንቋችን አማርኛ ሆኖ ሳለ ከሐገር ወጥተን ስንመለስ ተወልደን ካደግንበት ሐገራችን ይልቅ ከ2_3 አመታት በቆየንበት ሐገር ቋንቋ ለማውራት ቋንቋችን ጠፋን በሚል አክት እናደርጋለን ልቦና ይስጠን ። ካሌብ ለዚህ ትልቅ ምሳሌአችን ነው ነፍስ ይማር ወንድማችን
@fortunaali1959
@fortunaali1959 4 жыл бұрын
Yene geta, what a human being..... You are one in a million. RIP
@መስከረምየድንግልማርያምል
@መስከረምየድንግልማርያምል 6 жыл бұрын
የኛዎችስ ትንሽ ከቆዩ ውጭ ሂደዉ በግድ አማርኛ ይጥፋብን ነዉ ሚሉት
@ፍፊወሎየዋፍ
@ፍፊወሎየዋፍ 6 жыл бұрын
በጣም
@getahunayele4950
@getahunayele4950 6 жыл бұрын
Betm enji guracwese Europe be 17 ametewa meta dence sekwar alkeme bela betam asakcinge,,,🤩🤩
@hanahananathananafihanahan2625
@hanahananathananafihanahan2625 6 жыл бұрын
በጣም
@jshshs.abebakassahshshsabs8906
@jshshs.abebakassahshshsabs8906 6 жыл бұрын
حياة الحارثي በጣም አወቅን ብለው ይገርማል እኮ
@መህቡባብንትዳውድ
@መህቡባብንትዳውድ 6 жыл бұрын
አማርኛን እሚያክል የለም
@ortodoksiiamantaaisheeqaje4151
@ortodoksiiamantaaisheeqaje4151 6 жыл бұрын
ሀበሻ 2 አመት ዉጪ ቆይቶ ስመጣ አማርኛ ጠፋብኝ ይላል በራሱ የሚኮራ ይሄዉ
@ስመኝባየ
@ስመኝባየ 4 жыл бұрын
ትክክል
@የልጄናፋቂዋእሙሚፍታህልጄ
@የልጄናፋቂዋእሙሚፍታህልጄ 6 жыл бұрын
እሰይ የኔ አንበሳ ደግ አደረግካት የኛ ሰው ትንሽ ቋንቋ ሲችሉ አለምን የጨበጡ ይመስላቸዋል አከሰርካት እሰይ
@የፍቅርጉዞማሪያምንይዙማር
@የፍቅርጉዞማሪያምንይዙማር 6 жыл бұрын
ክክክክክክ እሳቅሽኝ እውነሽን
@እናቴአባቴሒወቴናችሁሠአድ
@እናቴአባቴሒወቴናችሁሠአድ 6 жыл бұрын
Av F kkkkkkk betam wollahi yich nekr endawum amaharic endawora neber megabez yalebat
@Tg-oh5nx
@Tg-oh5nx 5 жыл бұрын
Peaceonearth ጋዜጠኛዋ የምትሰራውን ታውቃለች ለፍርድ የቸኮልሽና ቆም ብሎ ማስተዋል የሚያስፈልግሽ አንቺ ነሽ! እነሱ ሁለቱ ተነጋግረው አውቀው ያደረጉት ነገር ነው! ስናየው ፈረንጅ እንደሚመስለንና አማርኛ ይናገራል ብለን እንደማንጠብቅ ስለሚያውቁ ለማስደነቅ ያደረጉት እንጂ አማርኛ አቀላጥፎ እንደሚናገር , ቃለ መጠይቁንም በአማርኛ እንደሚያደርጉት አስቀድማ ሳታውቅ ቀርታ አይደለም! ድንገት ከመንገድ ላይ ጎትታ አታናግረው መቸም አስቀድማ መረጃ ሰብስባ እራሱንም ከቀረፃ በፊት አነጋግራው ነው እንጂ!
@Tg-oh5nx
@Tg-oh5nx 5 жыл бұрын
c እሷም አጉልታ ማሳየት የፈለገችው ይሄንኑ ነው! ከሱጋ ተነጋግረው ሆን ብለው ቃለመጠየቁን በዚህ መልክ የጀመሩትም ለዚሁ ነው እህት ! እንደ መልኩ ሳይሆን አማርኛ አቀላጥፎ የሚናገር ኩሩ ኢትዮጵያዊ መሆኑን ከምንም በፊት አጉልታ ለማሳየትና ተመልካቾችን ለማስደመም የተጠቀመችውን መንገድ ሳትረጂ ለመተቸት አትቸኩይ! አለሙያችሁ ገብታችሁ ስትተቹ ደስ አይልም
@ድልለኢትዮጵያ-ፈ9ደ
@ድልለኢትዮጵያ-ፈ9ደ 5 жыл бұрын
😂😂😂
@selamtube3774
@selamtube3774 4 жыл бұрын
ህሊና ለምን በአማርኛ አናወራም 😭😭😭 ነብስ ይማር
@kokobtemelso5204
@kokobtemelso5204 4 жыл бұрын
Gera agabaw mn yadreg yene konjo amarieng yaregechew
@salamphonetastic9589
@salamphonetastic9589 4 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭
@asersetube2009
@asersetube2009 4 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭የኔ የዋህ
@selamtube3774
@selamtube3774 4 жыл бұрын
@@asersetube2009 በጣም 😭😭
@seblipomitube4400
@seblipomitube4400 4 жыл бұрын
የኔ የዋህ በአማርኛ እናውራ ነፍስክን ይማረው ካሌብዬ
@ethiopiamusic5285
@ethiopiamusic5285 5 жыл бұрын
አትሳደቡ ስተት ካያችውባት መምከር ሲቻል መሣደብ ጥሩ አደለም ኮማንቶች ከተሳደባችውማ ከሷ በምን ተሻላችው
@jimmaworkurgessa8247
@jimmaworkurgessa8247 4 жыл бұрын
I can’t believe it.My heart is really broken 😭😭😭😭😭😭😭😭😭 RIP.
@አለለኔየተሻለነገር-ጐ5ነ
@አለለኔየተሻለነገር-ጐ5ነ 6 жыл бұрын
ስወድህ የኔ ወንድም ኢትዮጵያዊ በመሆንህ በጣም ደስ ይላል
@Faiselmoha
@Faiselmoha 4 жыл бұрын
mote :'(
@enderasenegn
@enderasenegn 6 жыл бұрын
**ኣትንጫጩ ልጁ በግማሽ ሀበሻ ነው** መደነቅ ኣለበት እናከብረዋለን ሀገራችንን በማስተዋወቁም እናመሰግናለን።
@salamphonetastic9589
@salamphonetastic9589 4 жыл бұрын
ኢትዮጽያየ ጥሩ ሰው አልበረክት አለሽሳ አፈሩን ገለባ ያርግልክ ወንድሜ በጣም አዝኛለሁ 😭😭😭😭😭😭😭
@dawitkebede1080
@dawitkebede1080 5 жыл бұрын
ይህች ጋዜጠኛ ምን አጠፋች እንደዚህ የምትወርዱባት? እኛ ኢትዮጵያዊያን negative Mind ነው ያለን።
@ሰያውየዱባዩሰያውየዱባዩ
@ሰያውየዱባዩሰያውየዱባዩ 5 жыл бұрын
*እረ እሳስ በኢንግሊዘኘ ያወራችው ለቀልድ ነው ለምን ጠማማ አስተሳሰብ ይኖራችዋል ብቻ ልቦና ይስጣቹ*
@mihretmersha580
@mihretmersha580 4 жыл бұрын
ነብስህ በሰላም ትረፍ😭😭😭
@mube8885
@mube8885 4 жыл бұрын
Amen😭😭😭
@mohamedabas6263
@mohamedabas6263 3 жыл бұрын
እባካችሁ ኤሄልጅ ምን ሆኖሞተ
@savedbyhisgrace9380
@savedbyhisgrace9380 Жыл бұрын
​@@mohamedabas6263 በመኪና አደጋ
@eteneshshiferaw2271
@eteneshshiferaw2271 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር የወደደውን አደረገ ካሌብዬ ለቤተሠብህ ለኢትዮጵያ ህዝብ መጽናናትን ይሥጥል 😭😭😭😭
@fekirhaylu3068
@fekirhaylu3068 4 жыл бұрын
የኔ ጌታ ነብስህን በገነት ይኑረው እቺ ከንቱ አለም ለመልካም ሰዎች አትሆንም
@teybasaid9410
@teybasaid9410 4 жыл бұрын
አር ወየ ዉ የኛ ነግር መሞታችን ቀን አናዉቀዉምነብስህን ይማርዉ በጣም ነዉ አዘኩት ወላሂ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@tigistshifaraw1719
@tigistshifaraw1719 6 жыл бұрын
ስወድክ ጉበዝነህ ወደፍልም ብትገባ የአገራቸን ውበት ትሆናለክ የአገራቸንአርትስቶቸ አስትፍት
@xyzabc3762
@xyzabc3762 4 жыл бұрын
Yasazenal Caleb. You are gone too soon. You impacted many through your good heart. The great thing I know is that you are saved by Jesus. So you are gone to Jesus...to a better place. May you rest in peace in the eternal place♥️
@user-bc5cf5kr4s
@user-bc5cf5kr4s 4 жыл бұрын
Yes!
@እሴተማርያምየድንግልልጅ
@እሴተማርያምየድንግልልጅ 4 жыл бұрын
አማርኛህ ያሥጠጠላል ትይው አለዉ እንደማብረታት እምታሥጠይስ አንች
@fetanmedia-6807
@fetanmedia-6807 6 жыл бұрын
ጎበዝ በሀበሻነትህ የምትኮራ ጀግና
@mesaitethio6970
@mesaitethio6970 6 жыл бұрын
Cute የሆነ ልጅ ፕራንኮችክ ይመቻሉ funny ናቸው
@henokmussie137
@henokmussie137 6 жыл бұрын
can u tell me how can i find his pranks in youtube?
@agenechemaru9322
@agenechemaru9322 6 жыл бұрын
በኢትዮጲያዎነቴ እና በአማረኛ ቋንቋዬ አልደራደርም።አማረኛን የሚመስል ቋንቋ ይዞ መንቀባረር ነው እንጂ። በርታ ፍላጎት ካለ ሁሉም ይቻላል👏
@mytigraylove9621
@mytigraylove9621 6 жыл бұрын
ካሌብ ጥሩ ሰው ነው ለሙሉ ሓበሻ ለሆኑ መሳያ ነው ማነቱ አልደበቀም ኢትዮጵያዊነቱ አይደብቅም አንዳንድ ኢትዮጵያውያን ግን ነጭ አምላኪ መሆናችሁ ያሳፍራል!
@feqerad5323
@feqerad5323 4 жыл бұрын
Goon to soon RIP Calebo. I know you are in a good Hand. Enjoy life in heaven.
@ቲጅአማራዊትየወሎልጅ
@ቲጅአማራዊትየወሎልጅ 4 жыл бұрын
እኔን አፈር ይብላኝ ስንት ክፉ በሞላበት ሀገር አንተን ወሰደክ እግዚአብሔር ነፍስሕን በገነት ያሳርፈው 😭😭😭😭😭😭😭😭
@muluyeyimanu3387
@muluyeyimanu3387 5 жыл бұрын
የኔ ጌታ ፈጣሪ ይጠብቅህ
@lordjesuscomingsoon4730
@lordjesuscomingsoon4730 6 жыл бұрын
ይመችህ ወንድሜ ስራህን አያለው ደስ ይላል በርታ አማርኛህም ይመቻል 👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻😊😊😊
@fatumahussnegkgj9525
@fatumahussnegkgj9525 6 жыл бұрын
ስወደው በጣም ነው የሚያስቀው
@Exploratorium360
@Exploratorium360 6 жыл бұрын
Man. You are really funny and such a nice guy ! Man. More vid...you got a unique style vid.
@kerrya2128
@kerrya2128 6 жыл бұрын
Very interesting Kaleb the visionary, Creative, brilliant & best sense of humour big Challenge though👌🌹💞
@grapevine290
@grapevine290 4 жыл бұрын
ፈረንጆች እንኲን እማርኛን ለማወቅ ይኼን ያህል ይጥራሉ የኛ ጭገራሞችና ዘረኞች ደግሞ በየትምህርት ቤቱ የአማርኛ ትምህርት እንዳይስጥ ይረባረባሉ። አሳፋሪዎች።
@zionyonasweracho1449
@zionyonasweracho1449 4 жыл бұрын
ayyyy........God is Good! mene yebalal...
@shikorina6165
@shikorina6165 6 жыл бұрын
He is not Ferenj as his mother is Ethiopian! But his Amharic is quite impressive!
@ዓለምበር
@ዓለምበር 6 жыл бұрын
አተም ተለከፍክ በሀገሬ እንግዲህ ፍቅር ናት ኢትዮጵያ
@adrisabess1885
@adrisabess1885 4 жыл бұрын
U making me cry. Caleb yena konjo. RIP.
@myounis3708
@myounis3708 6 жыл бұрын
😊he is really good I watched many of his pranks and follow him on fb. Well done Kaleb
@temesgenfetari1535
@temesgenfetari1535 5 жыл бұрын
Yenie konjo kaleb new endie simih betam yamral
@ማርያምማርያም-ጰ6አ
@ማርያምማርያም-ጰ6አ 4 жыл бұрын
የኔ ምርጥ ነብስህን ይማረው በልጂነትህ ተቀጠፍክ
@zolaman7074
@zolaman7074 5 жыл бұрын
egna erse be erse bezeregnente enibalalen ethiopiawinte yegebachew london ena america menor eyechalu ethiopia yinoralu . ere ethiopiyawuyan enenka
@messitamene1176
@messitamene1176 4 жыл бұрын
የኔ ጌታ ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑራት እግዚአብሔር ወዳጁን አይደል የሚያሥጠጋ
@Lobo-Lobo
@Lobo-Lobo 6 жыл бұрын
Kalebo good job brother, we love you in California !
@madinamohammad9488
@madinamohammad9488 6 жыл бұрын
ደስ ትላለህ በርታ
@geteethiopiawit4642
@geteethiopiawit4642 4 жыл бұрын
😭😭😭😭 ካሌብ ነፍስ ይማር ለማመን ከበደኝ
@ሀሊማነኝወሎዪዋወሎዪዋ
@ሀሊማነኝወሎዪዋወሎዪዋ 6 жыл бұрын
ወይኔ እሱ ለቋንቋ ክብር ይስጣል ጋዜጠኛዋ ግን ገልቱ ነሽ
@lenyaby7363
@lenyaby7363 6 жыл бұрын
Who hurt you this much ?
@እናትነትእውነትነውአባትነ
@እናትነትእውነትነውአባትነ 5 жыл бұрын
የኛ አገር ጋዜጠኞችኮ ችግር አለባችሁ። ምክንያቴ ልጅ ኢትዮጵያዊ ነው ነገር ግን መልኩ ነጭ ስለሆነ ብቻ የውጭ ዜጋ ትያለሽ ኧረ ቅድሚያ ማንነቱን ማወቅ ይቀድማል!
@ኢትዮጵያዊነቴኩራቴነውሰላ
@ኢትዮጵያዊነቴኩራቴነውሰላ 5 жыл бұрын
I proud of you ye ewenet meret Ethiopiawi nek beacher geza weset endethi amarenga menagerek yemigerem naw demo sewedek kezi befit yeserakachewen video aychachewalew ke Ethiopia wech minoru Ethiopianoch amarenga aychelum heha demo yebeteseb tefat naw lewedetitu telek dereja tederesalek beya tesfa aderegalew turgid betesera yawatakal uletunem kuankua selemetechel lalaw astemari betewon amarenga lewedefitu bedeneb lemeden ye amarenga astemari tewonalek ferenjochen keep it up
@حبكربيالحمداللهعلكلنعمالله
@حبكربيالحمداللهعلكلنعمالله 6 жыл бұрын
ዋው ምርጥ ሀበሻ ነህ
@Megenorthodox
@Megenorthodox 4 жыл бұрын
😭😭😭😭ወድሜዋ።አላህ።ይዘንልህ።ነብስህን።በጀነት።ያድርገው።ይች።ምድር።ለጥሩሰው።አትሆንም
@ሜሮንትግራወይቲ
@ሜሮንትግራወይቲ 6 жыл бұрын
ካንቺ እሱ ቆንጆ አድርጎ ይናገራዋል አማርኛ
@woinshetbelay4664
@woinshetbelay4664 4 жыл бұрын
Calbya you will be missed am so sad to hear you passed away ,rest in peace bro
@ashenafiabeje8056
@ashenafiabeje8056 5 жыл бұрын
አንተ ጎበዝ ነህ አማራኛ ትችላለህ
@abel8835
@abel8835 6 жыл бұрын
You are so amazing person Good Job bro be bless
@yeneneshendalewo3177
@yeneneshendalewo3177 4 жыл бұрын
እ/ር ነብሱን ይማረው ፣ያው ሁሉም ሰው የማይቀርበት አለም ነው ፣ግን ልጁ እንዲህ በአለ የሚያሳዝን እና መጥፎም የመኪናዎች አደጋን ማረፉ በጣም ያሳዝናል ፣ አንድ የአልገባኝ ነገር ግን ልጁ በመኪ ና አደጋ ለመሆኑ የኢትዮጵያ ቻናሎች ወይም ተለቪዝን አልዘገበውም ፣አላሳየውም የት ቦታ ?ስንት ሰዓት ?እና ማን ጥፋት ነው ?ተጨማሪ ጉዳተኛ አለ የለም ? ይህን መዘገብ አለበት ዝም ብሎ መኪና አደጋ ነው የተባለ ነገ ሌሎች ማሰጠንቂቃ እንዲሆን
@saraslam6564
@saraslam6564 4 жыл бұрын
ነፍስ ይማር እናትህም ጎበዝ ናት በደብረ አስመደችህ
@hiwotmulugeta3724
@hiwotmulugeta3724 6 жыл бұрын
አይ ጋዜጠኛ ታሳፍሪያለሽ ምክኒያቱም አማርኛ እነደሚችል ጠንቅቀሽ ታውቂያለሽ። የሐገርሸን ቋንቋ ትተሽ እንጊሊዘኛ ለመጠየቅሽ በሞክረሽ አሳፋሪ። ጋዜጠኛ ነሽ እሱ ውጭ ሐገር ተወልዶ ለዘውም እንግሊዛዊ ሆኖ በአማርኛ ጠይቂኝ አለሽ ይሄ ሰው በእናቱ ሐገርና በቋንቋው የኮራ ነው አንች ግን እንግሊዘኛን እነደትልቅ ነገር አረግሽው እንግሊዘኛ ቋንቋ እነጅ ትልቅ ነገር አይደለም።ጋዜጠኛ የተማርሽ ነሽ እንግሊዘኛ እነደምታውቂ ይታወቃል። የምመክርሽ በሐገርና በቋንቋሽ ኩሪ ጋዜጠኛዋ
@sebatinfo1904
@sebatinfo1904 6 жыл бұрын
ብዙ አወራሽ በደንብ ታውቃለች ለዛም ነው ያቀረበችው መሰለኝ
@ethiotube4780
@ethiotube4780 6 жыл бұрын
ትክክል
@makisaron9099
@makisaron9099 6 жыл бұрын
Ere teregagi 😉le programu dimket new endeza yaderegechiw
@Rut96969
@Rut96969 6 жыл бұрын
Ara targagi la prgramu demkte new enji tawklach bednb 👈
@fathijannath9341
@fathijannath9341 6 жыл бұрын
Hiwot Mulugeta nice
@zgetahun
@zgetahun 4 жыл бұрын
Such a bright minded young man gone too soon😭😭😭
@rahelkobrom2060
@rahelkobrom2060 2 жыл бұрын
ካሊብ የኔ ጌታ ያንተ ሞት በጣም ያማል ትሁት ፋሲካ ልዩ ኢትዮጵያዊ ነህ ❤🌹 ነፋስ ይማር እግዚአብሔር የወደደውን ያደርጋል 😭😭😭🙏🙏
@segazabedibaba1965
@segazabedibaba1965 6 жыл бұрын
siyamere yene geta tebareke amelake degele mareyame tetebekehe
@خديجهحبش-خ3س
@خديجهحبش-خ3س 6 жыл бұрын
የኔ ጌታ ደስ ስትል ሁላ ወራህ ደስ ይላል
@סאסובוגלה
@סאסובוגלה 6 жыл бұрын
ውይ አነጋገርህ ደስ ሲል አማረኛህ እንኳንም ኢትዮጵያ ሆንክ እናትህ ሀበሻ ከሆነች አተን ያው ነህ ደስ ሲል
@nejuyegetachew282
@nejuyegetachew282 6 жыл бұрын
ደስ ሲል በተለይ አማረኛው ስልኩን ላኩልኝ
@ramzigeara180
@ramzigeara180 6 жыл бұрын
NononGetachew nono ribika
@bayeligngubena6574
@bayeligngubena6574 5 жыл бұрын
wow it is to nice
@ቢንትሙሀመድወሎየዋቢንትሙ
@ቢንትሙሀመድወሎየዋቢንትሙ 4 жыл бұрын
ካሌብ ምነው ባላወኩህ
@ወይንሀረግየማርያምልጂማን
@ወይንሀረግየማርያምልጂማን 6 жыл бұрын
ጎበዝ ደስሲል አማረኛዉ
@ኢስላምነውህይወቴሂጃ-አ2ጐ
@ኢስላምነውህይወቴሂጃ-አ2ጐ 6 жыл бұрын
ሙድ የዘበት ጋዜጣኛዋ ለይ ኪኪኪ
@munna5498
@munna5498 5 жыл бұрын
ክክክክክ ድንቄም ጋዜጠኛ
@ሀገሬክፉሽንአያስማኝ
@ሀገሬክፉሽንአያስማኝ 4 жыл бұрын
እፉ በጣም ነው ያሳዘነኝ አይ ዱኒያ። ምን ብየ ልኮምት ነብስህን ይማረው የኔ ሳቂታ
@nison5347
@nison5347 6 жыл бұрын
I like this guy . አሪፍ ሀበሻ 👍
@nebt9215
@nebt9215 6 жыл бұрын
አንተን አይቼ ቄሮን ሳስብ አቅለሸለሸኝ. የኔ አንደኛ.አብዝቶ ይባርክህ.ከእውነተኛ የኢትዮጵያዊ መወለድ እንዲ ነው
@abelabella1530
@abelabella1530 2 жыл бұрын
So sad to hear that you are gone ……My most sincere condolences after such a tragic loss, Wishing you strength and support from the people around you.
@parisfrance2087
@parisfrance2087 5 жыл бұрын
yenatehen hagare selawadadek betam akabareku kalab melekam yasera zeman yehunele
@yebiyedinigilmareyamlij712
@yebiyedinigilmareyamlij712 5 жыл бұрын
Behunet tafach ina fiqir yehone lij yimechi abo yarada lij
@هلانورتثو
@هلانورتثو 4 жыл бұрын
ዉይ የኔ ጎበዝ ምርጥ ወንድማችን ለቤተሰብህ መፆናናትን እመኛለው
@angiyeshutanshi1252
@angiyeshutanshi1252 4 жыл бұрын
ለኤትዮጰያ አሲድ የሆነ እያለ አነተ መሞትህ በጣም ያማል ነብስህን ይማር
@hanamamo6945
@hanamamo6945 4 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😥😥😥😥Rest in peace
@sarahseid356
@sarahseid356 4 жыл бұрын
ካሌብ በጣምነዉ ያሳዘከኝ ግን ምን አገኛለሁ ባዝን አሟሟትክ በጣም ያሳዝናል አይ ሰዉ ገቱ አይ አይ አይ ዱኒያ መጨረሻሽ በጣም ያሳዝናል
@እኔውየYouTubeአፍቃሪ
@እኔውየYouTubeአፍቃሪ 6 жыл бұрын
አባቴ አምልጥ በአሁን ስአት ኢትዮጵያ እኛም ተወልደን ያደግንባት እያባረሩን ነው ሲረጋጋ ብትመለስ ይሻላል ቄሮ ሳይደርስብ
@እጠበኝቆሽሻለሁአምላኬበድ
@እጠበኝቆሽሻለሁአምላኬበድ 6 жыл бұрын
Kkkkkkk min. Yarg. Bilsh. Nw ye Ethiopia demi. Albt
@እኔውየYouTubeአፍቃሪ
@እኔውየYouTubeአፍቃሪ 6 жыл бұрын
Fira Senbti Eshetu ደሙ ከመፍስሱ ወዲ ቢወጣ እና ሲረጋጋ ቢመጣ ይሻለዋል ብዬ እኮ ነው
@aynijoni4518
@aynijoni4518 6 жыл бұрын
Lol
@shemsudinismael5258
@shemsudinismael5258 6 жыл бұрын
የነገን ማን ያውቃል haha😂
@zamzamsisay2629
@zamzamsisay2629 6 жыл бұрын
Kkkkkkkkkkkkkkk
@hiwotfida7145
@hiwotfida7145 4 жыл бұрын
You're Mather isEthiopa So amazing WOW BertaaBroo, 😄😄👍👍❤❤
@petrosmetube1
@petrosmetube1 6 жыл бұрын
Amazing. What would PM Dr Abiy think of this unique young man?
@alemeyaalemeyamanegesetu2725
@alemeyaalemeyamanegesetu2725 6 жыл бұрын
ዱቄት ጋዜጠኛ
@mikeleenkwandenamtahyohann9786
@mikeleenkwandenamtahyohann9786 6 жыл бұрын
Konjey habsha nek yehagrk hezeb yewah deg teru yemaytertr new aydl brta sterse yelm fta zena bel benatk hagre lay Ethiopia
@tsehaygebrale3801
@tsehaygebrale3801 6 жыл бұрын
ምርጥ ልክ ካሌብ ጎበዝ ስራህን ውድጀዋለሁ
@እሙየየነቴነፍቂ
@እሙየየነቴነፍቂ 4 жыл бұрын
የኔ የዋህ ሞት ነጠቀህ በህፃንነትህ
@ፍቅር-ጘ9ወ
@ፍቅር-ጘ9ወ 4 жыл бұрын
አጀቴን በላው ያሳዝናል ስት አገር አሸባሪ እያለ ሁሉም ካለ ቀኑ አይሞትም ግን ኡፍፍፍፍ
@እሙየየነቴነፍቂ
@እሙየየነቴነፍቂ 4 жыл бұрын
@@ፍቅር-ጘ9ወ እር ስት እሚሞት ስው እያለ በፍጣር ስራ ገባሺ አይበለኝጅ 😢
@saralove9379
@saralove9379 6 жыл бұрын
wow Brother u dowing good job 👍💪
@genetabate45
@genetabate45 6 жыл бұрын
I’m so proud of him his mom and dad Raise him right.👏👏👍🏾
@simegnihtekle
@simegnihtekle 6 жыл бұрын
ለሚቆላመጡ ዲያስፖራዎቻችን ምርጥ አስተማሪ መሆን ይችላል፡፡
@أبومحمدالعكور
@أبومحمدالعكور 6 жыл бұрын
የኢትዮጵያ ህዝብ ነጭና ፈረጅ ሲያይ ቂጡን ይቆላዋል።😄😄😄😄ብዙ ሰው ታዝቤለሁ ምንድነው ማሸርገድ ነጭ ሲያዩ ኤጭጭጭጭ
@lulalula7120
@lulalula7120 6 жыл бұрын
أبو محمد العكور ena end anchi kems yelbse areb lay magbded albn
@eilham2682
@eilham2682 5 жыл бұрын
ነጭ አማሊኪ ስለሆኑነው እኮ
@أبومحمدالعكور
@أبومحمدالعكور 5 жыл бұрын
@@eilham2682 😄😄😄😄ጀዛኪላህ ለካ ለዛ ነው።ለነገሩ ለነጭ የፊልም አክተር ፎቶ ግድግዳ ላይ ሰቅለው እየሱስን እያሉ ሲፀልዩና ሲሰግዱ የሚውሉት😕አለመረዴቴ በይ😄😄😄
@أبومحمدالعكور
@أبومحمدالعكور 5 жыл бұрын
@@lulalula7120 ነጭ አምላኪ ስለሆንሽ ነዋ😝😜አንገትሽ ላይ ያለውን ፎቶ እይው የማነው?😊
@lulalula7120
@lulalula7120 5 жыл бұрын
أبو محمد العكور werga endanchi kemis lebash areb meto ege yeshalal zem belsh ye areban ekashen eteby
@tinbetethiopia5470
@tinbetethiopia5470 6 жыл бұрын
ጎበዝ አድናቂህ ነኝ !!
@kalkidanzewde1029
@kalkidanzewde1029 6 жыл бұрын
እኔ እኮ ፌልም የሰራ ወይም ሞዚቀኛ መስሉኝ ነበረ ለማንኛውም ኢትዮጵያ ሰለሁንክ እደለኛ ነክ
@kalkidanzewde1029
@kalkidanzewde1029 6 жыл бұрын
ደሀ ብኑንም ሀገራችን አሪፍ. ናት
@mesihabeshawit5033
@mesihabeshawit5033 6 жыл бұрын
ካሌብ ምርጥ ኮሜዲ ነክ አንቺ ጋዜጠኛ ተብየዋ በራስሽ ማንነት የማትተማመኝ ባዶ ነገር እሱ በለጠሽ በእናቱ ሀገር ቋንቋ እናውራ ብሎ አሳፈረሽ ካሌብዬ ውድድ
@getugebretsadik9876
@getugebretsadik9876 6 жыл бұрын
Hey girl! Calm down okay! She knows that he speaks Amharic, she did that just for the show intro.
@makisaron9099
@makisaron9099 6 жыл бұрын
Wuyy ayi habesha esti teregagi
@mesihabeshawit5033
@mesihabeshawit5033 6 жыл бұрын
@@makisaron9099 Ok yegna ferenji awerash malet new
@mesihabeshawit5033
@mesihabeshawit5033 6 жыл бұрын
@@getugebretsadik9876 so what?
@makisaron9099
@makisaron9099 6 жыл бұрын
@@mesihabeshawit5033 bless you 😍🙏atsadebi sew, Christian kehonshi demo yigebashal
@teshomegebre4075
@teshomegebre4075 6 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል አመሰግናለሁ
@jamilajamila5515
@jamilajamila5515 6 жыл бұрын
kkkkk ወይ ዶሮ ካሌብዬ
@martafikir7936
@martafikir7936 5 жыл бұрын
😍😍😍😍😂😂😂😂😂👍👍👍👍👍👍
@firewvegas4895
@firewvegas4895 4 жыл бұрын
RIP caleb
@sarayemareyamlji8573
@sarayemareyamlji8573 6 жыл бұрын
yena konjo 1gna Wedddddddddddddddd film Sera betam yesakalhal
@rob202ee
@rob202ee 5 жыл бұрын
His Amharic is better than the journalist
ብዙ ታሪክ ያለው የጠላው መንደር በደሴ
12:24
Fana Television
Рет қаралды 150 М.
哈莉奎因怎么变骷髅了#小丑 #shorts
00:19
好人小丑
Рет қаралды 55 МЛН
An Unknown Ending💪
00:49
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 57 МЛН
Spongebob ate Michael Jackson 😱 #meme #spongebob #gmod
00:14
Mr. LoLo
Рет қаралды 10 МЛН
የቤተሰብ ጥየቃ በአርቲስት ሸዊት ከበደ ቤት
29:06
ቤተሰብ ጥየቃ 01/11/2010
26:29
Fana Television
Рет қаралды 299 М.
የብር ሸለቆ መሰረታዊ ወታደሮች ምረቃ
2:38
Fana Television
Рет қаралды 1,7 М.
哈莉奎因怎么变骷髅了#小丑 #shorts
00:19
好人小丑
Рет қаралды 55 МЛН