ዩቲዩበሩ እና አማርኛ የሚያቀላጥፈዉ ኢንተርፕረነሩ ካሌብ ሚኪንስ አዝናኝ ቆይታ በቅዳሜ ከሰዓት

  Рет қаралды 422,958

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

Пікірлер: 1 100
@hanichoyenobelehanichoyeno8664
@hanichoyenobelehanichoyeno8664 4 жыл бұрын
ካሌብዬ ነብስ ይማር ከልብ አዝኛለው ማንም የቆመ ቢመስለው እንዳይወድቅ ይጠንቀቅ😭😭😭
@etsegenetbelachew9848
@etsegenetbelachew9848 4 жыл бұрын
😭😭😭😭
@islamismylife5437
@islamismylife5437 4 жыл бұрын
እኔ ቨደወችን ሁሉንም ማየት ጀመርኩ እንደገና ወላሂ በጣም አዝኛለሁ የእኔ ሚስኪን አከብራለሁ እንወድሃለን እኔ ማር ለመላው ቤተሰቦች እና ለሚወዱህ መጽናት እመኛለሁ ካሊብየ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@hanichoyenobelehanichoyeno8664
@hanichoyenobelehanichoyeno8664 4 жыл бұрын
@@islamismylife5437 እኔም በጣም ነው አንጀቴን የበላኝ ፍልቅልቅ ሳቁ ራሱ አይረሳም ነብስ ይማር
@nigestadmase6358
@nigestadmase6358 4 жыл бұрын
እፍፍፍፍ😭😭😢😢ቪዲዮዎችን አሁን ነው ያየሁት😢😢
@islamismylife5437
@islamismylife5437 4 жыл бұрын
የት ነው የተገጨው ኢትዮጵያ ውይስ ውጨ ልጅ አልወለድም ያሳዝናል በልጅነት ተቀጨ መጽናናትን ለቤተሰቡ እኔ እንደዚህ ከሆንኩ እነሱምን ሊሆኑ ነው በአላህ
@rukeyawollo675
@rukeyawollo675 4 жыл бұрын
የኔ ሚስኪን ሞት ለማንም አይቀር ግን በወጣትነት መሞት ከባድ ነው ነብስህን ይማረው
@makysolly1837
@makysolly1837 4 жыл бұрын
ኡፍ በጣም የሚያሳዝን ልጅ ነው። ነብሰህን በገነት ያኑረው።ለቤተሰቦችህ መፅናናትን እመኛለሁ።
@mahiderhabetamu2525
@mahiderhabetamu2525 4 жыл бұрын
ምን 😭😭😭😭😭😭😭 ሳቅና ፈገግታህ ህይወትን ያድሳል መቼም ከፊቴ አይጠፋም 😭😭የአማላጇ የድንግል ማሪያም ልጅ ነፍስን በቀኙ ያኑርልህ 🙏🙏🙏🙏
@ቅዱስሚካኤልአባቴአንተዉጠ
@ቅዱስሚካኤልአባቴአንተዉጠ 5 жыл бұрын
ስወደው ይህን ልጂ ኢትዮጵያዊ ሰለሆንክ ደስ ብሎኛል
@hugojumbo6658
@hugojumbo6658 5 жыл бұрын
ቅዱስ ሚካኤል አባቴ አንተዉ ጠብኝ አሜን፫ ተዋወቅው ቁላ ያስጠባሻል ሹፉት ይህንን ጀዝባ ህዝብ ስያጃጅል ወይ ethiopia በቃ አማሪኛ ያወራ ነጭ ሁላ 😂😂😂😂😂😂😂😂
@AbCd-dy8ik
@AbCd-dy8ik 5 жыл бұрын
HUGO JUMBO kkkk
@Tube-sl6go
@Tube-sl6go 5 жыл бұрын
ቻናሉን እሲ ጠቁሙኝ የልጁን
@hugojumbo6658
@hugojumbo6658 5 жыл бұрын
አለሜ 11 ለምን ፈለግሽው ያው የምጠይቅሽ ትንሽ ነገር ያው የethiopia ሴቶች ርካሾች ስለሆኑ ጠቅላላ የዓለም ነጭ ቱሪስቶች ያውቃሉ ተዋወቅው ስልኩን እሰጥሻለሁ ግን ከደከለሽ ቦሓላ የወር አበባሽን አፍልተሽ አጠጭው 😂😂😂😂😂😂 ቅለታሞች የአበሻ ሴቶች
@itsrachel1423
@itsrachel1423 5 жыл бұрын
@@Tube-sl6go Ethiopian in me
@kemliatub3699
@kemliatub3699 4 жыл бұрын
ሞት አይቀርም ግን የወጣት ሞት በጣም ይከብዳል በጣም ነው ያዘንኩት የኔ ወንድም ፈጥሬ ይማሪህ
@tesfayebachure1948
@tesfayebachure1948 4 жыл бұрын
It is really bitter
@Meskma.
@Meskma. 4 жыл бұрын
ይህን ዝግጅት አይቶና ሰምቶ እንዴት አይነት ልጅ ነው ብለን አድናቆታችንን ሳናበቃ ዛሬ ሞትህን እንደዋዛ መስማት እንዴት ያሳዝናል ካሌብዬ በጣም አዝኛለሁ ወንድሜ አቤት የኛ ከንቱነት .…ሟች ሰውነት ይዘን አለሁ ማለታችን እንዴት ይሆን ?ነፍስ ይማር ወንድሜ ፡፡ቃላት የሉኝም ከዚህ በላይ '''ምን ልበል ድንገት ጠፋህብን እንደሻማ'''''''
@Bh-iu4mj
@Bh-iu4mj 4 жыл бұрын
የት ነዉ የሞተዉ
@Bh-iu4mj
@Bh-iu4mj 4 жыл бұрын
@Zeus Olympia ይቅር ይበልህ
@Bh-iu4mj
@Bh-iu4mj 4 жыл бұрын
@Zeus Olympia አይ ተኛበት ደነዝ ነህ
@Bh-iu4mj
@Bh-iu4mj 4 жыл бұрын
@Zeus Olympia ማንም ተማንም ማፍቀር መፈቅር ይችላል ነጭ ጥቁር ከለር አይለይም ፈቅር አተ ነህ የምታስጠላዉ
@Meskma.
@Meskma. 4 жыл бұрын
@@Bh-iu4mj የሞተው ኢትዮጵያ ነው ''የመኪና አደጋ ደርሶበት
@Woman544
@Woman544 4 жыл бұрын
ለቤተሰቡ እንዲሁም በሱ ሞት ሀዘን ለተሰማቸው ሁሉ መጽናናትን እመኛለሁ።ማነው ካሌብ ከሞተ ቡሀላ ይሄን interview ሊያይ የመጣ
@flagotedodeemaswdshlnur6552
@flagotedodeemaswdshlnur6552 4 жыл бұрын
Ene uffffff
@abbyharegu8421
@abbyharegu8421 4 жыл бұрын
የሰው ኮሌጅ እንደ ጠዋት ጤዛ ነው ለዚች አጭር እድሜ በዘር ስንባላ ጌታ ሆይ ልብ ስጠን ነብስህን ከደጋጎች ጋር ያድርገው ወንድሜ አዝኛለሁ😭😭😭😭😭😭😭😭
@نجاتمحمدآحمد
@نجاتمحمدآحمد 4 жыл бұрын
አላይም ብየ እያለፍኩ ነበር ግን አላስቻለኝም ነገሩንም አላወኩትም ያ በአይሮፕላን በወጣተነት የተቀጨው ካሌብ ና ይሄ ካሌብ ሀዘናቸው ስርስር አድርጎ ከውስጤ ገብቶ አልወጣ አለኝ አላህ ይርሀማቸው እልና መልሸ ግንኮ ሙስሊሞች አይደሉም እልና መልሸ የሰወችንልብ የምተውቀው አንተልብ ሰሪውነህና በውስጣቸውን ያለውን ነገር የምታውቅ ረሂም ጌታ እዘንላቸው ውይሰው አይ የእኛነገር የውሽት የውሽት እንኖራለን እንጂ እንሞታለን አንል በድንገት መጥቶ አጂሬው ላፍ አድርጎን ሲሂድ ያአላህ ከአንተጋር ያለውን ግንኙነታችንን ያማረና በጎ ውብ አድርግልን መጨረሻ ችንንም አሳምርልን ነፍስ ይማር ብያለሁ የሀገርልጂ ወገኔ ለቤተሰብህም መፅናናቱን ይስጣቸው እኛ የማናውቅህ እንደዚህ ከሆንን እነሱማ እንደት ይሆኑ
@arsemaarsma4231
@arsemaarsma4231 4 жыл бұрын
Saku weseti neber eufffff 😭😭😭😭😭😭😭😭😰😰😰😰😰
@ethiopianprincess8445
@ethiopianprincess8445 4 жыл бұрын
Rihana Rihana I saw it before he died and I’m still watching so sad it’s hard to believe he is gone. 😞
@rimo5924
@rimo5924 5 жыл бұрын
አፈቀረዋለዉ የምትሉ ልጆች ጤንነታቹ ያሣሥበኛል ምናለ ዝም ብትሉ ኦ ወዴ ራሴ ልመለሰና ጎበዝ ነህ በርታ ካሊብ♥
@mtagsewgaalweonelove6882
@mtagsewgaalweonelove6882 5 жыл бұрын
ሠአዲ የኡሚ ምርኮኛ የረሱል ወዳጅ kkkkk
@edengito6126
@edengito6126 5 жыл бұрын
ሠአዲ የኡሚ ምርኮኛ የረሱል ወዳጅ kkkkkkkk
@samimilen7849
@samimilen7849 4 жыл бұрын
በገነ ት ያኑርህ ካሌብ እየ ፣😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢💔💔
@imandhd7835
@imandhd7835 4 жыл бұрын
ኧረ ፀልይለት ገነት ንድገባ ሞተኮ😭
@rabiyabintseid4052
@rabiyabintseid4052 4 жыл бұрын
@@imandhd7835 ነፋሥ ይማር
@genetdebebe8019
@genetdebebe8019 4 жыл бұрын
ነብስህን በአፀ ገነት ያኑርልን ለማመን ይከብዳል አይተን ሳጠግብህ
@lireiyune306
@lireiyune306 4 жыл бұрын
Caleb rest in peace 😭😭
@TheHaimelove
@TheHaimelove 5 жыл бұрын
ካሌብ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነው!! ጋዜጠኞቹ በጣም የተደነቃችሁ ትመስላላችሁ! አንድ ሰው በልጅነቱ እስከዘጠኝ ዐመት ካደገ ያደገበትን ቅዬ ቋንቋ በደንብ ዐድርጎ መናገሩ የሚያስደንቅ አይደለም።የሰው ልጅ ከተወለደ እስከ 7 አመት ገደማ የቋንቋ ክህሎቱ (ቷ)እጅግ የላቀ አና ከ10 ቋንቋ በላይ በአእምሮአችን ማስቅመጥ እንደሚችል መገንዘብ አስፈላጊ ነው ብዬ አምናለሁ።
@ove6164
@ove6164 4 жыл бұрын
የኔ ጌታ ነብስህን ይማረው ኣንጀቴን ነው የበላሀኝ እህ ያማል በጣም💔😥😥
@ethiopiamynameis1484
@ethiopiamynameis1484 5 жыл бұрын
ይሄልጅ በደብ አማርኛ ይችላል ባህሉን ይወወዳል ግን ጋዜጠኞች ታርቁታ ላቹ ካሌብዬ በጣም ወድሀለው አከብርሀለው በርታ
@hugojumbo6658
@hugojumbo6658 5 жыл бұрын
Ethiopia My name is ነጭየአበሻ ሴት ቂጥ እየበዳ ቁላ እያስጠባ ጨረሳቸው አበሻ ተበላሼ 😂😂😂😂😂😂
@senayitseni5377
@senayitseni5377 4 жыл бұрын
ምነው ግን መልካም ሰው አይበረክት ስንት በጥላቻ በክፋት የሞሉ ሰዎች በሞሉባት ሀገር እንዲህ ያለ ፍቅር ምን ማለት እንደሆነ የሚያውቅ ገና ወጣት የሆነ ልጅ በጊዜ መቀጠፍህ ያማል ሞት የተፈጥሮ ግዴታ ነው ከፈጣሪ የመጣን መመለስ አይቻልም ነብስህን ይማረው
@alemmidatube6451
@alemmidatube6451 4 жыл бұрын
ምን ሆኖ ሞተ
@ruhamatariku2329
@ruhamatariku2329 4 жыл бұрын
Min hono mote tamo new weyis sew new yegedelew
@senayitseni5377
@senayitseni5377 4 жыл бұрын
@@ruhamatariku2329 የመኪና አደጋ ነው
@ruhamatariku2329
@ruhamatariku2329 4 жыл бұрын
@@senayitseni5377 ወይኔ ይሄ መኪና ስንቱን ጨረሰ ያሳዝናል በጣም
@senayitseni5377
@senayitseni5377 4 жыл бұрын
@Zeus Olympia ምን ማለት ነው
@samri_thebutterfly3599
@samri_thebutterfly3599 4 жыл бұрын
Uffff😭😭😭 l have no words to describe how heartbroken l feel about Calebs death. Such a beautiful soul & positive person that he was😞 Ethiopia will ALWAYS be in YOU Caleb🇪🇹 Rest In Peace 🙏💕
@nenanena7057
@nenanena7057 5 жыл бұрын
Ethiopian love's you kalabya I'm glad you are my blood Ethiopia brother ❤🤞
@tdrrj6670
@tdrrj6670 5 жыл бұрын
ይሄ ፍቅር ቦታ አጣ አሁንስ አረ ሴቶችዬ የማታገኙትን ሰው እንዴት ነው አፈቀርኩት የምትሉት ማድነቅና ማፍቀር የተዘበራረቀባቹ ወደራሳቹ ተመለሱ አቦ አንተ በርታ ሴቶች ስረዐት አድርጉ
@hugojumbo6658
@hugojumbo6658 5 жыл бұрын
Td Rrj የአበሻ ሴት ማለት በደንብ ላጠነው ውሾች ናችሁ የፈረንጅ ኮንደም ተጠቅመው የምጥሉዋቸው ናቸው ያው ብዙዎችን ሴቶች የፈረንጅ ቱሪስቶችቁላ እያስጠቡዋቸው አበላሽቱቸዋል ቆይ እኔ የምለው አንድ ፈረንጅ አማሪኛ ስለተናገሬ ይህንን ያህል ምን የምደንቅ ነገር አለ ግማሽ አፍሪካ የነጮችን የፈረንሳይ ቁዋንቁዋ ተናጋሪ ነው ወደድን ምናምን የምትሉ ሴቶች ቅጣችሁን ይደክላችሁ ይህ ነጭ gay ነው የምመስለኝ ይሄኔ ስንት የአዲስ አበባ ወጣት ጨርሱዋል😂😂😂😂😂😂
@hugojumbo6658
@hugojumbo6658 5 жыл бұрын
Raheel Raheel እናትሽ ትበዳ ቅጣችሁን ይደክላችሁ እረፍ አንቺ ነይ ገባ በይ ወደ what's up የአበሾች ውሾች ሴቶች ከፈረንጅ ውሻ ቱሪስቶች ጋር የሠሩት ቪዲዬ ላሳይሽ ሴቶች የፈረንጅ ቁላ ስያስጠቡዋቸው ውሾች
@mimisabsibe8669
@mimisabsibe8669 5 жыл бұрын
Kkkkkkkk Kkkkkkkk
@Only1God777
@Only1God777 5 жыл бұрын
እንደዉም ነጫች ኢትዮጵያን ልክ እንደ ታይላንድ ትራንስጀንደሩ እንዲበዛ ሊያደርጉት ይችላሉ ከጊዜ በኃላ ብዙ ወጣቶች ወንዳች ከተደበቁት ቁም ሳጥን እየወጡ ነው የቀራቸው መስቀል አደባባይ የሚደረገውን በዓላቸውን ማፅደቅ ነው
@ሲፈንከሸገር
@ሲፈንከሸገር 4 жыл бұрын
ሞተ። ነብስስ ይማር። ከንቱ ፍጡር ነን።
@zinetadefa4629
@zinetadefa4629 4 жыл бұрын
የኔ ምስኪን ሞት ለማንም አይቀርም ነፍስህን ይማረው
@ኢትዮጲያእጆቿንወደእግዚአ
@ኢትዮጲያእጆቿንወደእግዚአ 5 жыл бұрын
ካሌብ በጣም እንወድሀለን በርታ ሀገራችንን ባህላችንን ሥለምታሥተዋውቅ ደግሞ በጣም ጎበዝ ነህ በጣም
@hugojumbo6658
@hugojumbo6658 5 жыл бұрын
ከታገሡትሁሉም ያልፋል ካለብ እናትህ ትበዳ ይህንን አበሻ እያጃጃልክ ነው አይደል
@ኢትዮጲያእጆቿንወደእግዚአ
@ኢትዮጲያእጆቿንወደእግዚአ 5 жыл бұрын
ይቅርታ አሁን እዚጋ የሚያሠድብነገር ምን አለ እሡ የሚሠራውን በደንብ ተመልከት መጀመሪያ እሺ ሥድብ የሠይጣነው 😏
@SarahSarah-qz7lo
@SarahSarah-qz7lo 5 жыл бұрын
ስወደው ይሄንን ልጅ
@hugojumbo6658
@hugojumbo6658 5 жыл бұрын
Sarah11133344 Sarah1234 እናንተ የፈረንጅ ውሾች ቅጥሽን ይደክልሽ
@እናትሀገሬጎንደር
@እናትሀገሬጎንደር 4 жыл бұрын
ሞተኮ
@meski12shemles90
@meski12shemles90 2 жыл бұрын
ምንም ማለት አቃተኝ ስላንተ እ/ር ነብስህን በገነት ያኑረው
@nasatmar3497
@nasatmar3497 4 жыл бұрын
በጣም ነው ያዘንኩት የኔ የዋህ ለቤተሠባችህ መጽናናትን እንመኛለን
@tadutadesse3736
@tadutadesse3736 4 жыл бұрын
ካሌብዬ በጣም ነው ያዘንኩት በዚህች አጭር እድሜህ ብዙ መልካም ሰራ ሰርተኸ ነው ያለፍከዉ ክርስቶስን ሰብከኸ አሰተምረኸ ነው ያለፍከዉ እግዚአብሔር መፅናናቱን ያብዛላቸዉ
@sf-xf8sl
@sf-xf8sl 4 жыл бұрын
Caleb, we love you and you will always be remembered for who you are❤️
@ludovicaromano3052
@ludovicaromano3052 4 жыл бұрын
Is he died due to plane crash? He was so young :(
@selamtube3774
@selamtube3774 4 жыл бұрын
ሞት አይኑ ይጥፋ 😭😭
@maryamomar2694
@maryamomar2694 4 жыл бұрын
አንድ ከቤተሠቤ ያጣሁ ያህል ነው የተሠማኝ በጣም ያሳዝናል ነብሱን ይማረው ለቤተሠብ መፅናናትን እመኛለሁ ለማመን ይከብዳል 😭😭😭😭😭😭
@tawabachehankebo7414
@tawabachehankebo7414 4 жыл бұрын
😭😭😭😭😭
@samiramanajer7260
@samiramanajer7260 4 жыл бұрын
አሚንንንንንን
@nadahaddad5401
@nadahaddad5401 4 жыл бұрын
አሜን
@መሲቡልጋ-ዠ1ጨ
@መሲቡልጋ-ዠ1ጨ 4 жыл бұрын
ወይኔ ካሌብ ጌታ ነፍስ ይማር በጣም ያሳዝናል😢😢😢😢😢😢
@fatumaabdallah2039
@fatumaabdallah2039 4 жыл бұрын
በጣም አሳዘነኝ ሃበሻን ስለሚዎድ በጣም እዎደው ነበር እኩሉ ነፉሲን ዛኢቀቱል ሞት
@mimiyenatienat3517
@mimiyenatienat3517 4 жыл бұрын
የኔ ጌታ ነፍስክን በአጸደ ገነት ያኑርልን ካሌብ እግዚአብሔር የሚወደውን አደረገ😭😭😭😭
@werkneshbeyene7286
@werkneshbeyene7286 4 жыл бұрын
ለካ ጥሩ ሰው አይቆይም የሚባለው እውነት ነው ካሌብዬ እግዚአብሄር አምላክ ነብስህን በአፀደ ገነት ያኑራት እፍፍፍ በጣም ያሳዝናል😭😭😭😭
@Hani30898
@Hani30898 4 жыл бұрын
I swear i can't stop all his videos, God this is really hard 😢😔rest in paradise
@mam3722
@mam3722 4 жыл бұрын
አይ ካሌብዬ ነፍስክን ይማረው ገና በልጂነት እድሜክ ኡፍ አልቅሸ ልሞት ነው የኔ አባት የኔ ሳቂታ ሁወቱ አለፈ ሲባል እዳድስ ማዬት ጀመርኩ
@ሶሊያናድንግል
@ሶሊያናድንግል 4 жыл бұрын
በጣም ነፍሡን ባፀደገነትያኑረዉ
@hulatolu4784
@hulatolu4784 4 жыл бұрын
Betamnaw miyasazenew😭😭😭
@amhariska-tube
@amhariska-tube 4 жыл бұрын
mam እህተ ማሪያም ደጀን ዩቱቭ ኤ Betam yasazenal 💔💔
@kiyalove1565
@kiyalove1565 4 жыл бұрын
Betaaaaaaaaammmmm wuyyyyy caleb nebs yimar
@emuyasmin1175
@emuyasmin1175 4 жыл бұрын
ሀበሻ ነው ግን
@ኢትዮጲያለዘላለምትኑ-ሸ5ለ
@ኢትዮጲያለዘላለምትኑ-ሸ5ለ 5 жыл бұрын
በርቱ ልጁ አድናቂህ ነኝ በግማሽ ሀበሻ ደሙ ስላለ አልክ በእናትም በአባትም ሀበሻ ሁነው አሜሪካን ተወልደው ስለሀገራቼው ቋንቋ ባህል ምንም እማያውቁ የሰለጠኑ የሚመስላቼው ደነዝ ሀበሾች በበዙበት ስአት አንተን ማግኘታችን ለነዛኞቹ ትምህርት ነው በርታ ወንድሜ
@ቅድስትማኛዋ
@ቅድስትማኛዋ 5 жыл бұрын
ጎበዝ እግሊዘኛን የሚለውን ፈደል በስርአት ሳንፀፍ አይደል እድ እኛ ሶ አሚን ኦማይጋድ ፒሊስ እያልን በየመድረኩ እምንሞላቀቅ እድው ጎበዝ በማንነት መኩራት
@hugojumbo6658
@hugojumbo6658 5 жыл бұрын
ቅድስት ማኛዋ የአበሻ ሴቶች የፈረንጅ ቁላ በመጥባት አንደኛ ናችሁ ምነው ሀይ በይው
@ቅድስትማኛዋ
@ቅድስትማኛዋ 5 жыл бұрын
HUGO JUMBO ከብት መሆንህን ከፀሁፍህ መረዳት ይቻላል ግራ ደደም
@ethiopiaselamtehunethiopia3571
@ethiopiaselamtehunethiopia3571 5 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😊😊😊
@hugojumbo6658
@hugojumbo6658 5 жыл бұрын
ቅድስት ማኛዋ አዎ ደደብ ነኝ በቃ ነጭ gay ጨረሳችሁ አይደል አቦ ደህና አድርጎ ይደክላችሁ lat you know He is a gay 100%
@hugojumbo6658
@hugojumbo6658 5 жыл бұрын
Habesha tube ወንድ ከሆንክ ቅጥህን ይደክልህ ሴት ከሆንሽ ይህ በወስብ የተፀነሰ ነጭ አይረሽ ድቃላ አፍሽን ይብዳው አሁንም እረፉ እዛው ሙድ ይያዝባችሁ fack all አበሻ የፈረንጅ ውሾች
@tigistkidanemariam6566
@tigistkidanemariam6566 4 жыл бұрын
አቤት እናት እንዴት ትዘልቂው ይሁን ይሄን መልካም ልጅሽን ድንገት አተሽው ፣በዚህ አጭር እድሜ ላደረከው መልካም ነገር እናመሰግናለን! ነብስ ይማር 💔
@Tes-qe1jc
@Tes-qe1jc 4 жыл бұрын
ወይኔ ካሌብ: መልካም ሰው:: ኡፍፍፍ😭😭😭 I can’t believe we’ve lost you. We love you and we’ve always loved you. Rest In Peace Caleb😭😭😭
@Tes-qe1jc
@Tes-qe1jc 4 жыл бұрын
@Zeus Olympia Sewye, ebid neh ende. Be enatu Ethiopiawi eko new. kemesadebk befit Mejemerya videown adamtew.
@FM-nj2ps
@FM-nj2ps 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ነፍስህን በገነት ያኑራት! ዛሬም እንደ አዲስ እያየሁት መሞትህን ማመን ይከብዳል:: ለቤተሰቦችህ ጥንካሬውን ይስጥ!
@hananahanana7361
@hananahanana7361 4 жыл бұрын
ክርስቶስ ነፍስህን።በገነት ያሁን በጣም ይከብዳል ግን የፈቀደውን አድርጎሀል ምን ይባላል ለመላው ቤተሰቦችን መፅናናት ያድላቸው
@aanaaana9066
@aanaaana9066 4 жыл бұрын
ኡፉ ቢድዎችህን ሳይ እንባየ ይመጣል ካሌቢ አንተ መልካም ሰዉ ነህ በምድረ የሰራለቸዉ መልካም ነገሮች በላይኛዉ ቤትህ ተፅፎ ዋጋ ይከፉልሀል ለቤተሰቦችህ መፅናናትን ተመኘዉ ፉልቅልቁ ነብስህን በአፀደ ገነት ያኑራት
@bettytesfaye4308
@bettytesfaye4308 4 жыл бұрын
ውይ የኔ ጌታ😭😭😭I Just Don't Know What To Say I'm So Devastated💔💔💔ሀዘንህ ሊወጣልኝ አልቻለም ባላውቅህ ይሻል ነበር እንዲህ ከምቃጠል😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@hanunahanuali2135
@hanunahanuali2135 5 жыл бұрын
ካሌብየ ኢትዮጵያ በውስጤ ምርጥ ኢትዮጵያዊ እንዳንተ አይነት ሀገራቸውን ፈልገው የሚመጡ ሊበረታቱ ይገባል ከአያትህ ጋር የምትሰራው ቪድዮ በጣም ነው ምወደው ሁላችንም ሰብስክራይብ እያደረግን እናበረታታው ጥሩ ጥሩ ነገሮችን ነው ሚሰራው
@hugojumbo6658
@hugojumbo6658 5 жыл бұрын
Hanuna Hanu Ali አበል ቅጥሽንና ይብዳሽ ምን እሱ ብቻ ሰጨርስ ቁላውን ያስጠባሻል የነጮች ሥራ ይሄ ነው ይብዳሽ
@hugojumbo6658
@hugojumbo6658 5 жыл бұрын
Hanuna Hanu Ali ካለብ እናቱ ትበዳለት ገዳይ ድቃላ ቅጣችሁን ይብዳችሁ
@hanunahanuali2135
@hanunahanuali2135 5 жыл бұрын
@@hugojumbo6658 ባለጌ ምን አይነት ሰው ነህ
@hugojumbo6658
@hugojumbo6658 5 жыл бұрын
Hanuna Hanu Ali እናትሽ ትበዳ የፈረንጅ መጫወቻ
@hanunahanuali2135
@hanunahanuali2135 5 жыл бұрын
@@hugojumbo6658 አረ የቅናት አስመሰለብህ ባለጌ
@ሻሎምሻሎምናታኔምነኝየክር
@ሻሎምሻሎምናታኔምነኝየክር 5 жыл бұрын
የምወደው ሰው ለምን ፕራክ ማድረጉን ተወ ? አዝናኝ የአገሬ ልጅ ነህ እናመሰግናለን ቅዳሜ ከሰአት አዘጋጆች
@hugojumbo6658
@hugojumbo6658 5 жыл бұрын
ሻሎም ሻሎም ናታኔም ነኝ የክርስቶስ ልጅ አይ ድቃላ ፈረንጆች የአዲስ አበባ ወጣቶችን ደክለው ጨረሱ ሴቱን ቁላ እያስጠቡዋቸው ከጥቅም ውጭ አረጉዋቸው በይ እንግድህ ይህ በዊሲክ ስካር የተወለደ ድቃላ ቅጥሽን ይደክልሽ ምድሬ ፈረንጅ አጎብዳጅ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@kwkw4133
@kwkw4133 4 жыл бұрын
@@hugojumbo6658 አንተ ልጅ ቤተሰብ አለክ ያሳደገክ ማን ይሆን ያልታደለ ነው ለማንኛውም ከአፍክ ለሚወጣው ነገር ገድብ አበጅለት ወይ አበጂለት ፍጣሪ ልቦና ይስጥክ
@sweetnight8645
@sweetnight8645 4 жыл бұрын
ነብስህን ይማረው ጥሩ ሰው ነበርክ Miss you alot
@tube6258
@tube6258 4 жыл бұрын
እዉነት ማመን አቃተኝ ካሌብየ ነብስ ይማር ጮሄ ባለቅስ ምንኛ ደስ ባለኝ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@Zelazella1
@Zelazella1 Жыл бұрын
RIP Kaleb WE LOVE AND MISS YOU
@ጓልማጋል
@ጓልማጋል 4 жыл бұрын
ውይ ወንድሜ ነብሰህን ይማረው እንግዲህ አለም እንድህ ናት ዋጋ የላትም አቤቱ ገድንገተኛ ሞት ሰውረን ለነሰሃ ሞት አብቃኝ
@zainabali835
@zainabali835 4 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@kokobaalbehewali6323
@kokobaalbehewali6323 4 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል የኔ ወንድም
@Frickfikre
@Frickfikre 4 жыл бұрын
rip በጣም አዝኛለው በእውነት ብዙ አቅም ነበረክ እግዚሐብሄር ነብስህን በአፀደ ገን ያኑረው
@amena2065
@amena2065 4 жыл бұрын
መሞቱን የስማችሁት ስዎች በላይክ እንደምንውደው እንግለፅለት❤️👍👍 ይህንን ውጣት ማጣታችን በጣም ነው ያዘነው በመኪና አደ😪😪😪 የእኔ ጌታ
@ፋፊነኚወሎየዋየእማዪናፍቂ
@ፋፊነኚወሎየዋየእማዪናፍቂ 4 жыл бұрын
በጣም፡ያሳዝናል፡አይምት
@tube6258
@tube6258 4 жыл бұрын
ያሳዝናል
@belenmarkondereje6232
@belenmarkondereje6232 4 жыл бұрын
Omegaa Assefaa ere edewu eferu bemotem like argugn menegna newu ahun gude eko mewu are habesha lebe yeseten
@alemmidatube6451
@alemmidatube6451 4 жыл бұрын
አረ አልሰማሁም ሞተ ምን ሆኖ
@alazarmohammed9755
@alazarmohammed9755 4 жыл бұрын
What a disgusting "like" anger u have?😏
@meseretnegussu9490
@meseretnegussu9490 4 жыл бұрын
ካሌብዬ እግዚአብሔር አምላክ ነፍስህን በአፀደ ገነት ያሳርፋትት
@selinahabesha19
@selinahabesha19 4 жыл бұрын
መልካም ሰው እድሜው አጭር ነው ይባላል ነፍስህን በገነት ያኑርልን😥😥😥😥😥
@etsegenetabera8015
@etsegenetabera8015 4 жыл бұрын
እውነት በጣም ነው የሚያሳዝነው ምስኪን እግዚአብሔር ነብሱን በአፀደ ገነት ያኑረው
@amensisay6513
@amensisay6513 4 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እግዚያብሔር ነብስህን በገነት ያኑራት እውነት ሀዘናችን ከባድ ነው ካሌብዬ😢😢😢😢
@hanit9315
@hanit9315 4 жыл бұрын
እውነት ያለህ ፍቅር ለኢትዮጲያ በጣም ድስ ይል ነበር አይ ይህ ሞት እግዚአብሄር ነፍስህን ባፀደ ገነት ያኑረው ወድሜ
@ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
@ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ 4 жыл бұрын
ካሌብ ምን እላለሁ መልካም ሰው እዚህ ምድር ላይ አይቆይም 😭😭😭😭😭😭
@ፋፊነኝህልመኛዋ-ኰ9ነ
@ፋፊነኝህልመኛዋ-ኰ9ነ 4 жыл бұрын
በጣም በተለይ ኢትዩን የሚወድ
@saranoora5692
@saranoora5692 5 жыл бұрын
ካሌብዬ ታክሲ ውስጥ የሰራኸውን ብዙ ግዜ አይቼዋለሁ ግን ሁሌም እንደ አዲስ ነው የሚያስቀኝ ምርጥ በርታ
@ዘእምነገደተዋሕዶ
@ዘእምነገደተዋሕዶ 5 жыл бұрын
በናትሽ ሳርየ ቻናሉን ሹክ በይኝ አዲስ እያየሁት ነእ
@hugojumbo6658
@hugojumbo6658 5 жыл бұрын
Sara Noora ይህ አበሻን የምያጃጅል የነጭ ድቃላ ቅጥሽን ይብዳሽ ያው የአበሻ ሴት ቁላ እያስጠቡ ቱሪስቶቹ ነጮች አበላሽቱቸዋል😂😂😂😂
@hugojumbo6658
@hugojumbo6658 5 жыл бұрын
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ቅጥሽን ይደክልሽ ይህ ሠይጣን ድቃላ እኔ gay ነው የምመስለኝ
@saranoora5692
@saranoora5692 5 жыл бұрын
@@hugojumbo6658 ጉድ እኮ ነው አፍ ሲከፈት ጭንቅላት ባዶ ይሆናል ነው የሚባለው ስድ በዚህ አጋጣሚ ማንነትህን/ማንነትሽን ገለጥሽ/ክ በፈጣሪ
@hugojumbo6658
@hugojumbo6658 5 жыл бұрын
Sara Noora ይብዳሽ ምን ችግር አለው
@ኢትዮጵያትቅደም-ሸ3ፀ
@ኢትዮጵያትቅደም-ሸ3ፀ 4 жыл бұрын
ካሌብ ማመን አቃተኝ ነብስህን ይማርው የኔ የዋህ😭😭😭😭
@adrisabess1885
@adrisabess1885 5 жыл бұрын
I love this young energetic men. Good job. My children they don't speak my language Amhara. U so amazing. Maria
@hasinamohammed567
@hasinamohammed567 5 жыл бұрын
እደው ወደድነው ይህን ልጂ አፈቀረነው የምትሉ በተለይ ስደት ላይ ከሆናቹህ አርፍቹህ እሩዝ አችሁን እየበላቹህ ስሩ ሆ ኢትዮጵያ ስትሂዱ ታፈቅራላቹህ
@ethiopiaaddis3189
@ethiopiaaddis3189 5 жыл бұрын
እዉነትሽን ነዉ አሪፈዉ ቢጠገረሩ ይሻላቸዋል ለማፍቀሩ ይደርሱበታል
@hasinamohammed567
@hasinamohammed567 5 жыл бұрын
እደው ሲጀመር ወድ ልጂ ስትወጂውና ስታከብሬው እራሱን ዳሽን ተራራ ነው የሚያስመስለው በተለይ የኛወች ሀበሻ
@eyerusalemdawit3999
@eyerusalemdawit3999 5 жыл бұрын
@@hasinamohammed567 ♥♥♥ክክክክክ ተመቼሺኝ
@hasinamohammed567
@hasinamohammed567 5 жыл бұрын
@@eyerusalemdawit3999 😘😘😘😘😘😘😘🌹🌹🌹🌹❤❤❤❤❤
@hasinamohammed567
@hasinamohammed567 5 жыл бұрын
@@ethiopiaaddis3189 😁😁😁😅😅😅😅😁😁😁❤❤🌹🌹😘😘👈👈🌹🌹🌹
@peaceisalwaysgood450
@peaceisalwaysgood450 4 жыл бұрын
Wey ene Kaleb betam yasaznal sasanlh eko betam asdengach new egziabher amlak nebshn begenet yqebelln
@islamismylife5437
@islamismylife5437 4 жыл бұрын
እኔ ምርጥ እናከብራለን 😭😭😭😭አይ ህይወት በጣም አዝናለሁ ወላሂ በልጅነት እስኪ ከእዚህ እንማር
@hshdhvgg2883
@hshdhvgg2883 4 жыл бұрын
በጣምነዉ ያዘኩት ኡፍ ለቤተሰቦችክ መፅናናት ይስጥልን
@elfudeslang5820
@elfudeslang5820 4 жыл бұрын
ኡፍፍፍ ዓለም ከዳዕ ሞት ልማንም ለየተናሕሲ ከይወለደይ ከይዘመደይ ነብስካ አብ ገነት ትዕረፍ😭😭😭
@lunettamargherita7800
@lunettamargherita7800 4 жыл бұрын
betay yemetwedatin ager yaregatun betay/ yene konjo pray the Almighty for our country!!KALEBIYE!!
@lucyaddis7868
@lucyaddis7868 4 жыл бұрын
እግዘብሔርን ለምን አይባልም ሁልጊዜ ትክክል ነው እንደዚህ ልጅ ግን አንጀቴን የበላኝ ሰው የለም
@ማርያምስምኪጥኡምእግዚአብ
@ማርያምስምኪጥኡምእግዚአብ 4 жыл бұрын
ካሌብ በእዉነት በጣም ነው ያዘንኩት አለም ከንቱ ናት የ ኢትዮጵያ አምላክ ነፍስህን በገነት የኑርልን!!
@rukeyawollo675
@rukeyawollo675 5 жыл бұрын
እንኳን ኢትዮዊ ሆንክ ወንድሜ የአገርህን ወግ ባህል ለመልመድ ፍላጎት ስላለህ ደስ ብለኸኛል
@imandhd7835
@imandhd7835 4 жыл бұрын
መተኮ ነዉ የምትባሉት ነብሥ ይማር በሉት
@medhanitgebre4076
@medhanitgebre4076 4 жыл бұрын
አይ ይኤ ሞት የኔ ልዩ ወንድም ፈጣሪ ነብስክን በገነት ያኑርልን ፈጣሪ ለቤተሠቦችክ መፅናናት እመኛለው
@lieltgetachew4973
@lieltgetachew4973 4 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል Kaleb ፈጣሪ ነብስህን በገነት ያኑራት Rest in peace
@birukteshome1144
@birukteshome1144 4 жыл бұрын
Wow abesha respect too much .they love there country.. ..how they get surprised.. ...wow. respect
@bilenmillion1179
@bilenmillion1179 4 жыл бұрын
Today I feel so sad!, I herd our brother Calabe passed away! My heart is go down. God bless his soul 😘😘😘😘😘☹️☹️☹️☹️☹️
@1amcenat
@1amcenat 4 жыл бұрын
? በጠ? ከዚህ፩
@1amcenat
@1amcenat 4 жыл бұрын
🤣
@Truth-ob7eh
@Truth-ob7eh 4 жыл бұрын
የኔ ጌታ። ፈጣሪ ነፍስህን በቅዱሳኑ እቅፍ ያኑረው።
@bettyt9283
@bettyt9283 4 жыл бұрын
RIP to the sweetest young man and thank you for showing us how to be proud of ourselves!! 😢😢😢😢😢😢
@selamawitmakonnen9512
@selamawitmakonnen9512 2 жыл бұрын
That's true 😭
@TH-qk6ez
@TH-qk6ez 4 жыл бұрын
ካሌብዬ, ወደህን መጥተህ ገደልንህ። ነብስህን ይማረው ❤
@oromiyabirthoromo1916
@oromiyabirthoromo1916 5 жыл бұрын
ካሌብዬ. የእኔ. ቆንጆ. ምነው. ጠፋህ. አያትህ. ደህና ናቸው. ስወድህ. እኮ!!!!!!!!!!
@Tube-cg1ng
@Tube-cg1ng 5 жыл бұрын
የሱ ይቶብ ማነው ስሙ ንገሩኝ እሲ
@oromiyabirthoromo1916
@oromiyabirthoromo1916 5 жыл бұрын
Ethiopia in me. ብለህ ሰርች ስታደርግ. የሱ ፕሮግራም ታገኛለህ. ከዛን ....
@Tube-cg1ng
@Tube-cg1ng 5 жыл бұрын
አልመጣም አለኝ እሳ ለኔ
@oromiyabirthoromo1916
@oromiyabirthoromo1916 5 жыл бұрын
. Ethiopia in me. Prank ስትነካ. በርግጠኝነት. ይመጣልካል ሀበሻ. ብራንክ ስትል. የሱም. ብራንክ. ያደረጋቸው. ብዙ ይመጣልካል
@hugojumbo6658
@hugojumbo6658 5 жыл бұрын
oromo ነኝ ኦሮሞ ቅጣችሁን ይደክላችሁ
@yesasofa4174
@yesasofa4174 4 жыл бұрын
ካሌብዬ አፈሩ ይቅለልህ ነብስህን በገነት ያኑርልህ 😭😭😭🙏🙏😭😭😭
@ያገባናልፔጅ
@ያገባናልፔጅ 5 жыл бұрын
ይቅርታ አድርጉልኝና በደንብ አንብቡ???? ይሄ ልጅ ከሌላ አለም የመጣ ነው ፣ የምትጠይቁት ጥያቄ አጥታቹ ነው? ይሄ ልጅ በጣም አስተማሪና ለወጣቶች የሚጠቅም ትምህርት ሊያስተላልፉ የሚችል በተልይም ከኢትዮጵያዊነት ወጥተው በምእራቡ አለም ፍልስፍና የተዘፈቁ ኢትዮጵያዊያንን ሊያስተምር ይችላል እንዲሁም ሰፈር ላይ ጭንቅላታቸውን ና ሱሪያቸውን ያጠበቡ ወጣቶችን ሊያስተምር የሚችል እንዲሁም በዘረኝነት አለንጋ የተገረፉ ሰዎችን ሊያክም የሚችል ጥያቄ መጠየቅ ነበረበት ቅሉ ጋዜጥኝነት መጫወቻ በሆነባት ኢትዮጵያ በሻይ ብቻ ተለያያቹ።
@bizuneshayele6281
@bizuneshayele6281 4 жыл бұрын
ነብስሕን የአብራሐሙ ስላሶች በጎናቸው ያድርጉህ! ለምን እንደሆን ባይገባኝም ሁሉም ሰው አስተዛዘኑ እኩል አይነት ስሜት ነው የተሰማን አዘን ከልብ ነው። ነብስክን በመንግስተ ሰማያት ያኑርልን!!!
@samrawitengda6243
@samrawitengda6243 4 жыл бұрын
ወይኔ ስወደው ይሄን ልጅ ሞተ ሲያሳዝን ነብስክን በአፀደ ገነት ያኑረው
@mekidesschere5209
@mekidesschere5209 5 жыл бұрын
ውይ ይሄን ልጅ ሥወደው ተባረክ አንተ ሠርተህ እትዮጽያ አልክ ሌሎቻችን ብንሆን እዛው ነበርን በል ጥሩ ነው በርታ
@hikmayesuf2754
@hikmayesuf2754 4 жыл бұрын
እኔን ካሌብዬ ላንተ ይሄ አይገባም ነበር
@honeytube8922
@honeytube8922 4 жыл бұрын
አይባልም አሁን አይመለስም እንጅ ይመለስና አንች ሙች ብትባይ እሽ ትያለሽ?
@aydat7398
@aydat7398 4 жыл бұрын
Hulachinim ayikerlinim!
@aaabbb-xx1tq
@aaabbb-xx1tq 4 жыл бұрын
ምን ሆኖ ነው የሞተው?
@GrandPrime-mt9px
@GrandPrime-mt9px 4 жыл бұрын
@@aaabbb-xx1tq በመኪና አደገ ነዉ
@ikumuslimua4186
@ikumuslimua4186 4 жыл бұрын
Emotletalehu le kalebye wendme
@yu7789
@yu7789 4 жыл бұрын
እፍፍፍፍፍ ካሌብዬ ነፍስህን በአፀዴ ገነት ያኑራት እኔስ አልቻልኩም ምነዉ ባላወኩህ 😭😭😭😭😭😭😭😭
@አለሁለሀገሬለመጠርያሥሜ
@አለሁለሀገሬለመጠርያሥሜ 5 жыл бұрын
ውይ ስወድህ ፈጣሪ ይጠብቅህ። ደሞ ጠፍህብን በስላም ነው ካሌብየ
@amalnakfour6358
@amalnakfour6358 5 жыл бұрын
KZbin semu mendnew?
@አለሁለሀገሬለመጠርያሥሜ
@አለሁለሀገሬለመጠርያሥሜ 5 жыл бұрын
@@amalnakfour6358 Ethiopia Bewesta ውይም ኢትዩዺያ በውስጤ ነው የሚል
@hugojumbo6658
@hugojumbo6658 5 жыл бұрын
Dxb1111 Dxb በሉ እንግዲህ ቻሉት የአ/አ ወንድ ጨርሶ አሁን ዘመዶቹ,, Toto gay groups የኢትዮጵያ ቅዱሳን ቦታዎች ግብረሶዶማዊያን እነ ላሊበላ አክሱም ልመጠዡ ነው ፈረንጅ መውደድ ውጤቱ ይሄ ነው
@እትዮጵያሀገሬፍቅርናት
@እትዮጵያሀገሬፍቅርናት 4 жыл бұрын
እስካሁን መማን አልቻልኩም ጥሩ ሰዉ አይበረክትም ከሌብ ነብስህን በአፀደ ገነት የኑርልን ቤተሰቦችህን እግዚአብሔር የፅነቸው
@ኩንፍነኩንሁንያለውይሆናል
@ኩንፍነኩንሁንያለውይሆናል 5 жыл бұрын
ደስየሚል ልጅ ነው በርታልን
@mahimanche491
@mahimanche491 4 жыл бұрын
ካሌብዬ እግዚአብሔር አምላክ የሰላም እረፍት ይስጥክ የኔ ወንድም ሰው ሞቶ አዝኛለሁ ያንተ ግን ይለያል ብቻ አምላክ የወደደው 💔😭
@etebegnikoshashaalegni4623
@etebegnikoshashaalegni4623 4 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል እግዚአብሔር ነብስህ ይማርልን ወንድማችን
@ሲፈንከሸገር
@ሲፈንከሸገር 4 жыл бұрын
ውይ ማመን ይከብዳል። ነብስህን በገነት ያኑሪልን ውድማችን።
@bizuasenak6053
@bizuasenak6053 4 жыл бұрын
እውነት በጣም ነው ያዘንኩት ነብስክን ይማረው ገና ልጄ ነው
@አለሁለሀገሬለመጠርያሥሜ
@አለሁለሀገሬለመጠርያሥሜ 4 жыл бұрын
በጣም አዝነናል ካሌብየ ምን ነው ፈጣሪ አፈጠነህ. ነፍስህን ይማርልን
@samrawit5314
@samrawit5314 5 жыл бұрын
ዋውው ይሄ ልጅ ስውደው❤አይ የኛ ሰው ሀበሻ ነህ እንዴ በማለት ገደሉት እኮ😜😂
@hugojumbo6658
@hugojumbo6658 5 жыл бұрын
Samra Wit ቅጥሽን ደክሎ ቁላውን ያስጠባሽ ይህ የፈረንጅ ባህል ነው
@samrawit5314
@samrawit5314 5 жыл бұрын
@@hugojumbo6658 ክርስቲያንም or ሙስሊምም ከሆንክ ፈጣሪ። ይቅር ይበልክ ወንድም ፈጣሪ። ልቦናክን ይመልስልክ ወደክ አይደለም የሴጣን።ቁርጭ ፈጣሪ። ለዚህ ክፍት አፍክ ማሰሪያውን ይላክልክ አሜን እኔ ከንዳንተ አይነቱ ቆሻሻ ርካሽ።ቃል አልመላለስም ያው ልንገርክ ብዬ ነው ፀሎት አርግ ሴጣን እየተጠናወተክ ነው ወንድም🙏🙇‍♂️
@hugojumbo6658
@hugojumbo6658 5 жыл бұрын
Samra Wit ሠይጣን ልክስክስ ውሻ ነው , reality ነው የምነግርሽ ይህ ልክስክስ ድቃላ ይሄኔ ስንት የአ/አ ወጣት ጨርሱዋል ሰይጣን ምናምን አትበይ አንቺ የፈረንጅ ኮንደም ቅጥችሁን ይብዳችሁ HE IS A GAY ምን ታመጭለሽ መቼም ቀናችሁበት የምትሉት ይሄውልሽ ይህ በሽርሙጥና የተወለደ ድቃላ አማሪኛ በመቻሉ ነጭ ስለሆነ ብቻ ሚዲያ ላይ ቀረበ ምድረ ጅል ministration የወር አበባሽን አፍልተሽ አጠጭው okay
@hugojumbo6658
@hugojumbo6658 5 жыл бұрын
Samra Wit በዝህ ዘመን አበሻ ethiopiaዊ ሆኖ ከመፈጠር ሞት 1,000 ይሻላል 😂😂😂😂😂😂😂 ህዝቡ ጅል የፈረንጃ መላጫ መደበሪያ ሆነ አማሪኛ ስለምናገር እስከ ሚዲያ መቅረብ እሱም አራዳ ነው ተረትና ምሳሌ እየተናገረ ይላጥባችሁዋ keep up bro good job😂😂😂
@hugojumbo6658
@hugojumbo6658 5 жыл бұрын
Samra Wit አንቺ አህያ በይ እንግዲህ ቻይው የእሱ ዘመዶች ማለትም እርኩሶቹ Toto gay groups ግብረሰዶማዊያን ስብስብ ወደ ኢትዮጵያ ልገቡ ነው የምጎበኙ ቦታዎች ላሊበላ አክሱም እኔ ሌሎችም ገዳማት ነው አንቺ ለነዝህ ነጭ ውሾች ጥብቅና ቆምሽ እግዚአብሔር ይቅር አይበልሽ በሉ እንግዲህ ፈረንጅ አፍቃሪዎች በእምነታችሁ መጡባችሁ ቻሉት ምንም ማድረግ አይቻልም 😂😂😂😂😂😂😂 ካለብ የተባልክ እናትህ ትበዳ gay አታስፋፋ ሰይጣንህን ይዘህ ውጣ
@josiefsisay3789
@josiefsisay3789 4 жыл бұрын
OMG am fully Ethiopian but he speaks more than than me l am lost generation smh God bless him
@አማኑኤልአምላካችንየድንግ
@አማኑኤልአምላካችንየድንግ 5 жыл бұрын
እኔ በጣም ነው የምወደው ኢትዮጵያን ሰለሚስተዋዉቅ
@hugojumbo6658
@hugojumbo6658 5 жыл бұрын
አማኑኤል አምላካችን የዲግል ልጂ ቅጥሽን ይክልሽ ከዝያም የወር አበባሽን አፍልተሽ አጠጭው እንግዲህ ምን ይደረግ ዋጡት ፈረንጅ አፍቃሪዎች Toto gay groups የእሱ ዘመዶች ወደ ኢትዮጵያ መጥተው እናንዠተ ገብርኤል ሚካኤል ማርያም የምትሉትን እኔላሊበላ አክሱም ልያረክሱ ነው😂😂😂😂😂😂
@አማኑኤልአምላካችንየድንግ
@አማኑኤልአምላካችንየድንግ 5 жыл бұрын
@@hugojumbo6658 are you crazy
@hugojumbo6658
@hugojumbo6658 5 жыл бұрын
አማኑኤል አምላካችን የዲግል ልጂ you are the son of a beach crazy female dog ምናአባትሸ የምትይው ቅጥሽን ይደክልሽ ይህ ነጭ gay ከዝያም የወር አበባሽን አፍልተሽ አጠጭው እናንተ የአበሻ ሴቶች የፈረንጅ ቱሪስት ኮንደሞች አሁን ይህ ምን አቡራ ያስነሣል አንድ ነጭ አማሪኛ ስለተናገረ እስከ ሚዲያ መቅረብ እሱም አራዳ ነው ይህ ጅል ህዝብ ሙድ ያዘበት 😂😂😂😂😁😂
@asteresraelmimisho7242
@asteresraelmimisho7242 4 жыл бұрын
ምን ይባላል ከእና በላይ እግዚአብሔር ይዎዳሃል በአባትህ ቀኝ ነህ ፈገግታህ ደስስስ ይላል ,, እኔ ሞቼ አንተ ብትኞር ደስ ይለኝ ነበረ ,,
@sarasebrina3946
@sarasebrina3946 4 жыл бұрын
I'm so sad caleb you are so proud 😭😭😭😭😭😭😭😭
@ባርዬባርዬ
@ባርዬባርዬ 4 жыл бұрын
በጣም የሚያሳዝን ሰው ነው😥😥😥😥😥😥 ነፍስህን በገነት ያኑረው
@alemtdf8383
@alemtdf8383 4 жыл бұрын
Kalebye absolutely heartbreaking 😭💔😢 I never forgot you remember you R.I.P
@helenb8410
@helenb8410 4 жыл бұрын
በጣም የሚገርም ሰው ነብስን በገነት ያኑርልን።
@alazarTekl
@alazarTekl 4 жыл бұрын
Rip my dear brother.
@እግዚአብሔርመልካምነ-ቈ4ኈ
@እግዚአብሔርመልካምነ-ቈ4ኈ 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ናብስ በጋት ያኑርልን ሞት ክፉ አንቴን ዋሰዳ ሁሌም ዉስጤ ነው ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ
@Handatube
@Handatube 4 жыл бұрын
ምነው ሃገሬ ብሎ ቢመጣሽ ቶሎ ከዳሹው ኢትዮጵዬ 😢 ነፍስህን እግዚአብሔር በአብርሃም እቅፍ ያኑራት!!
@መቅዲየማርያምልጅመ
@መቅዲየማርያምልጅመ 4 жыл бұрын
ኦፍፍፍፍፍ በጣምምምም 😭😭😭😭😭😭💔💔💔
@sweetnight8645
@sweetnight8645 4 жыл бұрын
ሞቱን ጠርቶት ይሆናል ከምወደው ኣፈር ያሳዝናል
@ffdd2397
@ffdd2397 5 жыл бұрын
Kaleb gobez barta.inem vidiowochun betam naw yamwodlat.la asayehen fikir inamesegnalen.
@ሜሮንሜሪታ-ዘ1ፀ
@ሜሮንሜሪታ-ዘ1ፀ 5 жыл бұрын
Eski youtube nameun nigeregn
@ffdd2397
@ffdd2397 5 жыл бұрын
@@ሜሮንሜሪታ-ዘ1ፀ ethiopi in me.naw ye kaleb youtube name
@temimanage7368
@temimanage7368 5 жыл бұрын
ካሌብ ቆንጆ
@itsrachel1423
@itsrachel1423 5 жыл бұрын
Lelaw hedo tsotawun yaskeyiral lelaw demo hagerun lemawek ina lemastewawek yimokiral that's good👍
@zeiudetuewentu8719
@zeiudetuewentu8719 4 жыл бұрын
ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑረዉ
@abdokonjoawad388
@abdokonjoawad388 4 жыл бұрын
እኔ ከፍቅርህ ጋር ሱዳናዊ ነኝ🇸🇩🇪🇹❤️
Players vs Pitch 🤯
00:26
LE FOOT EN VIDÉO
Рет қаралды 129 МЛН
They Chose Kindness Over Abuse in Their Team #shorts
00:20
I migliori trucchetti di Fabiosa
Рет қаралды 12 МЛН
Мама у нас строгая
00:20
VAVAN
Рет қаралды 9 МЛН
Teaching my Ayat to Go Digital
7:53
Ethiopia In Me.
Рет қаралды 367 М.
Ethiopia Eskista Challenge
3:32
My40Days
Рет қаралды 2,1 МЛН
ፕራንክ አድራጊው ፈረንጁ ኢትዮጵያዊ
19:12
Fana Television
Рет қаралды 376 М.
Players vs Pitch 🤯
00:26
LE FOOT EN VIDÉO
Рет қаралды 129 МЛН