አራስ ቤት በጣም ሰለቸኝ emy አለቀሰች

  Рет қаралды 129,224

YOE & EMY

YOE & EMY

Күн бұрын

Пікірлер: 890
@Abreshdereje2121
@Abreshdereje2121 8 ай бұрын
የኔ ማር ተናደሽ እንኳን ክፉ ቃል አይወጣሽም እንዴ? የምር ትለያለሽ❤❤❤❤
@AddisFamily23
@AddisFamily23 8 ай бұрын
ቤታችንን ጎብኙልን በፍቅር
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 8 ай бұрын
❤❤❤🎉
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 8 ай бұрын
ዮ እርጉዝ ሆና የሰራችልክን ብድር ለመመለስ ቆይ ገና ናት ትንሽ ትጠንክር እና ከክርስትና በኋላ 3ወር ከሞላት በኋላ ትመልሳለህ እሺ😊❤ ውብዬና ናሂ ጨዋ የጨዋ ልጆች❤❤❤
@AddisFamily23
@AddisFamily23 8 ай бұрын
ቤታችንን ጎብኙልን በፍቅር
@SarahZinash-to6bp
@SarahZinash-to6bp 8 ай бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻🫶🫶🫶
@tgtg3001
@tgtg3001 8 ай бұрын
ጎበዝነው አይረሳምምም ስትወልድድድ ብድርሕን መልስስስ ብዬውውው ነበረ አይረሳምምም🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣 ጎበዝብዬሀለውውው እደግመዋለውው አሁንምምም ጃስስስ ጃስስስስ🤣🤣🤣🤝
@HhhHhhh-f3r
@HhhHhhh-f3r 8 ай бұрын
​@@AddisFamily23yyyoyyyyyytyyyyyyyyy😅yyyyu
@wowwow689
@wowwow689 8 ай бұрын
ጎበዝነህ በርታ
@ጥዕምቲይቱብ
@ጥዕምቲይቱብ 8 ай бұрын
ይሀን ፁሁፍ እምታነቡ የሰባቹሁት ይምላላቹ ❤❤❤
@fatleh
@fatleh 8 ай бұрын
አሜን
@Zነኝወሎየዎ
@Zነኝወሎየዎ 8 ай бұрын
amiiin yarab
@MedinaAbdurahman
@MedinaAbdurahman 8 ай бұрын
አሚንንንንን
@سليمانالعلي-ه1ن
@سليمانالعلي-ه1ن 8 ай бұрын
አሜን አሜን
@ameamen
@ameamen 8 ай бұрын
አሜን
@HaregTesfaye-t4s
@HaregTesfaye-t4s 8 ай бұрын
እንኳን ማሪያም ማረችሽ !!! በናትሽ ሰፈርሽን ንገሪኝ ልጠይቅሽ
@LEMI-l3e
@LEMI-l3e 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@ayoshmohmmad
@ayoshmohmmad 8 ай бұрын
❤❤❤
@mereasu2643
@mereasu2643 8 ай бұрын
አንተ መልካም ባሌ ነክ ሁሉም እንዳንተ ቢሆን ምን ዓለበት 🎉🎉ዛሬ ቻይዉ እሙ ❣️
@mariam3292
@mariam3292 8 ай бұрын
ኪኪ ባሌ የፊደል ስተት እደሆነ እያወኩ አሳቀኝ
@sameramohammad2788
@sameramohammad2788 8 ай бұрын
እኔ ልዘሪፈት የሰበችነው. የመሰለኝ የኡነት. የተጠሉ. መስሎወት. መሰለኝ. ክክክ​@@mariam3292
@LEMI-l3e
@LEMI-l3e 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤🎉
@mariamfanta5656
@mariamfanta5656 8 ай бұрын
😅😅😅😅😂😂😂​@@mariam3292
@habtemayenew7040
@habtemayenew7040 8 ай бұрын
እኔ እኮ ብያለሁ ገና ሳትወልድ ወይ እዩ ትንሽ ጠብቃት የምር ገናናት ሰዉነቷ ጠንከር ይበል😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤ ለማንኛውም እንወዳቹሃለን የኔ ለዶች❤️❤️❤️❤️❤️
@AddisFamily23
@AddisFamily23 8 ай бұрын
በፍቅር ቤታችንን ጎብኙል ሁላችሁም እንዳታልፉን አበረታቱን 🙏
@WorkeGelana-sv5if
@WorkeGelana-sv5if 8 ай бұрын
አራስ ቤት ያለቀሰች ሴት ማድያታም ነው የምትሆነው አታልቅሽ ብዙ አትቀመጪ አናትሽ ክፍት ነው ሻሽ እሰሪ ትኝት በይ ያገኝሽውን እየበላሽ ካልሆነ ነገ ያለድሜሽ ወገብሽ ይደርቃል ነገርኩሽ ንፋስ እዳይገባሽ
@mulu5
@mulu5 8 ай бұрын
በምን ይለቃል መቸስ ይለቃል እስኪ ንገሪኝ ቁርጤን ልወቅ
@AddisFamily23
@AddisFamily23 8 ай бұрын
ቤታችንን ጎብኙልን በፍቅር
@ተዋህዶእናት
@ተዋህዶእናት 8 ай бұрын
በትክክል የኔ ዉድ ተባረክ🎉🎉🎉🎉
@MedhinMersa
@MedhinMersa 8 ай бұрын
የኔ እናት ስታሳዝን እረ እባክህ
@ፍትህወዴትአለሽ
@ፍትህወዴትአለሽ 2 ай бұрын
አልቅሸ ነበር ማዲያት ወጣብኝ 😢😊
@SamsungAs-rj9ge
@SamsungAs-rj9ge 8 ай бұрын
ልጃችሁን እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ ቤታችሁ በበረከት በፍቅር በሰላም ይሞላ። ብድርህን ትመልሳለህ ግን ገና ነች ጠና ትበል ።
@GeySysy
@GeySysy 8 ай бұрын
ትግስተኝ ነሽ ጉበዝ ክፉ ቃል አልወጣሽም የኔ ቆንጁ እመቤቴ መሽልም ታዉጣሽ❤❤
@የትምወርቅንጉሴ
@የትምወርቅንጉሴ 8 ай бұрын
ወይኔ የኔ ሚስኪን ስታዛዝን😢😢😢😢እዲህ የምታደርጉ ወንዶች ግን ልብ ግዙ 😢😢😢😢
@AddisFamily23
@AddisFamily23 8 ай бұрын
ቤታችንን ጎብኙልን በፍቅር
@Susutub-m5k
@Susutub-m5k 8 ай бұрын
ባትክክል 🥰
@LEMI-l3e
@LEMI-l3e 8 ай бұрын
በትክክል❤❤❤❤🎉🎉
@AddisFamily23
@AddisFamily23 8 ай бұрын
@@LEMI-l3e ቤታችንን ጎብኙልን በፍቅር
@SofyeSofyeSofyesofye
@SofyeSofyeSofyesofye 8 ай бұрын
ቆይግንለምን የመጀመርያሺአይደልደ እናትሺጋለምንአልሄዲሺም ወጉ ኢትዮጵያ እደዚህነው❤❤
@wnshawnsha1108
@wnshawnsha1108 8 ай бұрын
በቀል ተጀመረ ቻይው እንግዲ እርጉዝ ሆነሽ ተጫውተሽበታል😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@rukhiyamuhammad711
@rukhiyamuhammad711 8 ай бұрын
😂😂😂ወላ በሳቅ
@AddisFamily23
@AddisFamily23 8 ай бұрын
@@rukhiyamuhammad711 ቤታችንን ጎብኙልን በፍቅር
@AddisFamily23
@AddisFamily23 8 ай бұрын
ቤታችንን ጎብኙልን በፍቅር
@aahh5158
@aahh5158 8 ай бұрын
😂😂​@@AddisFamily23
@zahraliban5714
@zahraliban5714 8 ай бұрын
ልክ አይደለም አራስ በቀላሉ ሆድ ይብሳታል አታበሳጫት።
@fatumsiedmola8229
@fatumsiedmola8229 8 ай бұрын
ስታምሩ የምር እወዳችኋለሁ ከመዳም ኩሺና ፈጣሪ ሆይ የመዳም ቅመሞችየንም ሹፈን💞😂😂
@AddisFamily23
@AddisFamily23 8 ай бұрын
በፍቅር ቤታችንን ጎብኙል እንዳታልፉን አበረታቱን
@fatumsiedmola8229
@fatumsiedmola8229 8 ай бұрын
@@AddisFamily23 እሺ
@Hdyfx5hJfthft
@Hdyfx5hJfthft 8 ай бұрын
😂😂😂😂
@muhamad3183
@muhamad3183 8 ай бұрын
አሚንንን ክክክክክክ
@BeletuSntayehu
@BeletuSntayehu 8 ай бұрын
አሜን ይሹፈን
@mimiAtena
@mimiAtena 8 ай бұрын
እግዚአብሔር. አምላክ እዳንተ ያሉትን ወንዶች ያብዛ. ዮናስ. ምርጥ ባል ነክ. ብቻ ቃላት የለኝም ወድሜ እግዚአብሔር ዘርህን ያብዛልህ❤
@tamramohamed563
@tamramohamed563 8 ай бұрын
በምነትየ አርፍሽ ለሽበይ እህቴ ስትወልጅእጅ የምታርፊው ተዛቡሀላ እርፍትየለም ዝምበይውይህን የተመታ ልጅ😂😂😂አስደነገጠሽ መችምእየበላሽ ትችይዋለሽ ምንምቢል😅😂አላህ ልጃችሁን ለውግማረግ ያድርስላችሁ❤❤❤
@AddisFamily23
@AddisFamily23 8 ай бұрын
በፍቅር ቤታችንን ጎብኙል እንዳታልፉን አበረታቱን
@TigestBegna6
@TigestBegna6 8 ай бұрын
የኔናት ስታሳዝን❤ ማር ምኖነክ ነው ማር ደከመክ ማር የት ነው የምትሄደው ማር አይዞክ ❤አላት ግራ ቢገባት ❤ እናትነት አራስ ቤት የማይጠገብ ነው ባመት ባመት መውለድ ቢቻል ልጁን አንሺው ምጡን እርሺው አይደል ❤❤❤ ሀረብ ሀገር የመረረው የደከመው የሰለቸው ካለ ሀገር ቤት ገብተን እንለወጥ እንደግ ደክኛልል አሳድጉኝ 💔💔💔😭
@semirahssen
@semirahssen 8 ай бұрын
❤❤❤❤
@MuluemebetWako
@MuluemebetWako 8 ай бұрын
ተው ተው እንደዚህ አታድርግ ሴቶች ከወለዱ በኋላ ዲፕሬሽን ሊመጣ ስለሚችል አታበሳጫት፣ አታስደንግጣት ፕራንክም ቢሆን አሁን አታድርግ በደንብ ከተጠናከረች በኋላ መጫወት ትችላላችሁ። አሁን መንከባከብ ነው ያለብህ ደስ እንዲላት መርዳት ነው ያለብህ።
@mulu5
@mulu5 8 ай бұрын
ጭቅላትሽን ሸፍኝ የግድ ግዳዉ ቅዝቃዜ እባክሽ ተሸፈኝ እናቶቻችን ወይባ ጭስ እየሞቁ ክርስትና እስኪያስነሱ ተኝተዉ ነዉ ቁጭ እንኳን አይሉም ግን ሰዉነታቸዉ ጥርት ያለ ጥንክር ያለ ነዉ ዛሬ ዘመን ክፍትፍት ከዛን ወገቤን እራሴን እንላለን
@ሤትዋየራያዋ-አ8ሐ
@ሤትዋየራያዋ-አ8ሐ 8 ай бұрын
ትክክል❤
@edanedan5896
@edanedan5896 8 ай бұрын
በትክክል
@shamsmingestu9948
@shamsmingestu9948 8 ай бұрын
ኩርፌያ ሲያምርብሽ የኔ ቆንጆ አታበሣጭብን
@AddisFamily23
@AddisFamily23 8 ай бұрын
በፍቅር ቤታችንን ጎብኙል እንዳታልፉን አበረታቱን
@qqqw140
@qqqw140 8 ай бұрын
ዮ ምርጥ ባል እውነት እዳተ አይነቱን ያብዛልን እሙ የኔ ውድ ዝምብየ እወድሻለሁ ለባልሽ ያለሽ ክብር ወላሂ ትለያለሽ እኔ ካች ብዙ ተምሬ አለሁ ማሬ ፍቅር ስትይ ካፍሽ ማር ጠብ ነው የሚለው ❤❤❤❤❤ እና አትገላለጭ እህት አርባ ቀን እስከሚሆንሽ በተረፍ ፈጣሪ ይጠብቅሽ ልጅሽን አላህ ያሳድግልሽ❤❤
@TizitaMare
@TizitaMare 7 ай бұрын
ወይኔ ሰታስቀኑ ደስ የምትሉ ጥንዱች የእውነት አስቀናችሁኝ ደሙ በሽልም ውጭ የኔ ቁጁ ደስ ትላላችሁ አንተም ጡሩ ባል ነህ ባሁንስአት እዳተ ያለባል ማገኘት ከባድ ነው አንችም ጡሩ ሴት ነሽ የኔ ትግስተኝ አስከፍቱሽ መጥፉ ቃል አልወጣሽም ታድለሽ በሽልም ውጭ 💓💓💓💓💓💓 ልጄችሁም እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ💓💓💓💓💓
@ZinashFaris
@ZinashFaris 4 ай бұрын
ስርየስ የምትሆነው ነገር በጣም ነው ሚያስፈራው!ኘራንክም ብሆን በደቂቃዎች ውስጥ ስሜቷ ይጎዳል....ጠንካራ ኘራንክ ነው ምሰራው!
@ብርቄገብረኤል
@ብርቄገብረኤል 8 ай бұрын
ግና ሳትጠነክር ይቅርብህ ወድም አለም በጣም ነዉ እኮ እሚደክማቸዉ😥❤❤❤❤🌹🌹
@ጥዕምቲይቱብ
@ጥዕምቲይቱብ 8 ай бұрын
የመዳም ቅምምችየ የትናቹ የተራሮጣቹነው አይዞን ደርሰናልእምትሉ
@freweinikiflemariam8407
@freweinikiflemariam8407 8 ай бұрын
ዮዮዮዮዮ በእውነት ትልቅ ሰው ነህ ይሄ መባረክነው አንደበትህ ሲጣፍጥ እኔ የአራት ልጆች እናት ነኝ ግን ይናፍቃል እንደዘህ አይነት መተሳሰብ
@abebechTeshome-qf9yb2
@abebechTeshome-qf9yb2 8 ай бұрын
ውይ ስሜቱ ካባድ ነው አስወልደው እደሚጠፉ ወንዶች በቃኝ ስትላት ሠላማችሁ ይባዛ ኑሩልኝ❤❤❤❤❤❤❤🎉
@Ethmelb
@Ethmelb 8 ай бұрын
Gobrz betam Agzat,በአራስ ቤት ከተጉዱ መቸም አይረሳም ከተደሰቱም እንደዛው አንተ መልካም ባል ነህ በርታ ። አንተ በዚህ ጊዜ ምታደርገው እርዳታ እሷ መቸም አትረሳውም።
@ٱممعاذ-ذ2ح
@ٱممعاذ-ذ2ح 8 ай бұрын
ክክክክክክክ ፅናቱን ይስጥሺ ሰራልሽ ኧረ ትንሺ ትጥና ፕራንኩ ይደርሳል ሚስኪን ተጨነቀች 😮🙆🙆
@EkramAbdullah-u4u
@EkramAbdullah-u4u 8 ай бұрын
ዉይ የኔ እናት እርጋታሽ ደስሲል እኳን ለዚክብር አበቃቹ ስወዳቹ ደሞ ተከባከባት ሁለታቹም ስወዳቹ
@NigestGirma-s9y
@NigestGirma-s9y 8 ай бұрын
እግዢአብሔር ሁሌም በፍቅር ያኑራቹ ❤ ቤቢዬንም ፈጣሪ በግርማ ሞገስ በጥበቡ ያሳድግላቹ ❤ወደፊትም በብዙ በረከት ያትረፍርፋቹ❤❤❤የምዘክሯት የእናታችን ድንግል ማርያም ምልጃ የጭንቅ ቀንሽEMYeee የYOE ደግሞ ከክፉ ሁሉ ጠብቆ ለዚ ክብር ያበቃህ ከፈጣሪያችን በታች መለእኩ ገብርኤል ሁሌም በቤቹ ይሁኑ አሜን እወዳቸዋለሁ ❤❤❤
@Nነኝሕልሜንናፋቂየእሕቶቸ
@Nነኝሕልሜንናፋቂየእሕቶቸ 8 ай бұрын
ማሻአላሕ ደሥ ሥትሉ ዊ አማቱን እማየ ሢል እደት ደሥ ይላል ተባረክ🎉🎉🎉
@galayuser1127
@galayuser1127 8 ай бұрын
ወይ ዘድሮ በቀየርሽኝና እኔ ባጠባውት አላለም😂😂😂😂😂😂
@rachiketema4233
@rachiketema4233 8 ай бұрын
ክፍ ነገር ማትናገረው ነገርስ😍😍😍
@AddisFamily23
@AddisFamily23 8 ай бұрын
በፍቅር ቤታችንን ጎብኙል እንዳታልፉን አበረታቱን
@TsigeShewarega-r3s
@TsigeShewarega-r3s 7 ай бұрын
ወይኔ ማርያምን በጣም ነው የምወዳችሁ ብጠይቃችሁ ደስስስ ይለኛል እሷ ደሞ ስታሳዝነኝ እወዳችኋለሁ
@BetaBeta-g7s
@BetaBeta-g7s 8 ай бұрын
እጂህ ይባረክ እናትንም ታሥንቃለሁ ክብር ይገባሀል የምር
@ruthkassu6304
@ruthkassu6304 8 ай бұрын
ናሂና ውብዬ እስይ ደስ ይላል❤❤❤❤❤
@AddisFamily23
@AddisFamily23 8 ай бұрын
ቤታችንን ጎብኙልን በፍቅር
@atti13
@atti13 8 ай бұрын
😳😳😳
@حايات
@حايات 8 ай бұрын
ክክክክክ ናሂ ነው ያልሽ
@ኡሙአቡድነኝሀገሬንናፈቂ
@ኡሙአቡድነኝሀገሬንናፈቂ 8 ай бұрын
እሙዬ እዴቴ ነሽ ሚጣ እዴት ነዉ እወደችኋለዉ ኑሩልኝ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@FatimaFatima-fg1bq
@FatimaFatima-fg1bq 8 ай бұрын
የዚህየልጀ ደግነት ጨዋነት እረጋታነቱ ከነወደነቱቁጂናወጋ አሟልቶሠቶታል ፈጣረ ❤❤ፍቅሩንያብዛላቸሁ❤❤❤
@እማእወድሻለሁመኖርሽያኖረ
@እማእወድሻለሁመኖርሽያኖረ 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤እሙ የኔ ማር አይዞሽ ትበቀይዋለሽ 😂😂አይችለውም መልሥሽን❤❤❤ ዮ ምርጥ ባል ነህ በርቱ ታምራላቹሁ❤❤❤❤
@AddisFamily23
@AddisFamily23 8 ай бұрын
ቤታችንን ጎብኙልን በፍቅር
@Sara-w8l8l
@Sara-w8l8l 8 ай бұрын
ኧረ ገና ናት አታስከፋት መውለድ ቀላል መሰለህ ነው ስታኮርፍ እንኳን ክፉ እማትናገር😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂❤❤❤
@mareyamenata-b9r
@mareyamenata-b9r 8 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ምንም ፍቅር አልፈልግም አይ አንተ ወንኔ በጣም ደብሮኝ ነበር ፈታነው ያደረጋቹውኝ እመቤቴ ከእናተጋር ትሁን
@AddisFamily23
@AddisFamily23 8 ай бұрын
ቤታችንን ጎብኙልን በፍቅር
@yatiyati4747
@yatiyati4747 8 ай бұрын
ውብዬና ናሂ ፈጣሪ አይለያቹሁ
@dinkuyetube360
@dinkuyetube360 8 ай бұрын
😂😂😂እሄ የነህ ቤት አይደለም
@Selammediaሰላምሚዲያ6
@Selammediaሰላምሚዲያ6 8 ай бұрын
​@@dinkuyetube360አራስ ጠየቁ እኮ
@sdtt8603
@sdtt8603 8 ай бұрын
😂😂
@barribarri4958
@barribarri4958 8 ай бұрын
የኔ ማር እስጨነቅሀት እኮ 😢 በፍቅር ኑሩ ስወዳችሁ ❤❤❤❤❤❤
@ፀሐይዩቱብBanchuየድንግልማ
@ፀሐይዩቱብBanchuየድንግልማ 8 ай бұрын
በአራስ ቤት አታስለቅሳት ለአይኗ ጥሩ አይደለም ከባድ ነው ለመናገር ያስፈራል እንጅ ቢነግራቹህ በጣም ከባድ ነው
@TigestmogesMoges
@TigestmogesMoges 8 ай бұрын
Mn denaw chegeru benateshe negrgn
@ፀሐይዩቱብBanchuየድንግልማ
@ፀሐይዩቱብBanchuየድንግልማ 8 ай бұрын
ፀጉር ይበቅላል አይናችን ላይ
@Meron913
@Meron913 8 ай бұрын
እናመሰግናለን ❤ለሴቶች ላለክ ክብር ኤሚዬ እመብርሃን በሽልም ታውጣሽ🥰🥰
@DhTt-k5y
@DhTt-k5y 7 ай бұрын
ወላሂ ለቤትህ ለፍቅርህ ታማኝ ጎበዝ ነህ ❤በጣም አዳንቀሀለሁ
@እሚትቲዩብ
@እሚትቲዩብ 8 ай бұрын
ስወዳቹ እኮ❤❤❤በቀል ተጀመረ ❤
@سعيدعلي-ش4ح
@سعيدعلي-ش4ح 8 ай бұрын
ወይኔ ደስ ስትሉ ፉሬያችሁ ይባረክ❤❤❤🎉🎉😊
@mabrathi-lr7zl
@mabrathi-lr7zl 8 ай бұрын
ማርያም በሽልም ታውጣሽ 🎉🎉🎉🎉 ፍቅራችሁን እስከመጨረሻው ያዝልቅላችሁ እግዚአብሔር 🎉🎉🎉🎉🎉
@lijfasikatube1322
@lijfasikatube1322 8 ай бұрын
በነገራችን ላይ እርግዝና ላይ ብቻ አይደለም ቶሎ ቶሎ ሆድ የሚብሰው ከወለዱ ቡሀላም ነው ሆድ ይብሳል ይከፋል ብቻ አብሶም ወላጂ እናት ከሌለ ከባድ ነው እረጂ እድሜ ለእናቶቻችን እሙዬ እመ ብዙሀን በሽልም ታውጣሽ ልጃችሁን ደግሞ እግዚአብሔር በጥበቡ እና በሞገሱ ያሳድግላችሁ
@hiboobi9757
@hiboobi9757 8 ай бұрын
ወላጅ እናትዋ የለችም እንዴ
@FgCgh-h7t
@FgCgh-h7t 8 ай бұрын
የኔ እናት ሰታሳዝን 😢 እግዚአብሔር አይለያችሁ ❤❤❤❤ ❤😂
@sSa-xu8xc
@sSa-xu8xc 8 ай бұрын
በአራሥቤት በትንሹም ነገር ሆድ ይብሣል ፕራክ አሁን አታድርጋት ሥጠነክር ይደርሣል ምርጥ ባልነህ እድሜ ጤና አብዝቶ ይሥጣችሁ
@setuahsetauh4031
@setuahsetauh4031 8 ай бұрын
😢❤😂 ወይኔ. ስትቆጣ ስታስፈራ በትስቅም በዛው ልክ ደስ ትላለህ በጣም ምታምሩት
@HanaTamene-pi6te
@HanaTamene-pi6te 3 ай бұрын
ሁሌ የኔ ጣፋጭ የትላት ነገር ❤❤❤አይለያችሁ
@FjjfjfifJfjf
@FjjfjfifJfjf 8 ай бұрын
እንተ መልካም ባል ነህ ሁሉ እንዳንተ ቢሆን ምን ዓለበት ❤❤❤👑👑
@kalkidaethiopia6913
@kalkidaethiopia6913 8 ай бұрын
አይዉንዳች ስንዉልድ እካ አይመቻችሁም ስዉዳችሁ❤🎉ፈጣሪ ፍቅራች ያብዛላች።።።
@ፍቅርፍቅር-አ5ጘ
@ፍቅርፍቅር-አ5ጘ 8 ай бұрын
በምኒ እንኳን ማርያም ማረችሺ ማርያም በሺልም ታውጣሺ ልጃችሁን እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ ዮኒ በደብ አርሳት አራስ ፕራክ አይደረግም ሰርፕራይዝ ብቻ ነው❤❤❤😂😂😂
@selamisare5466
@selamisare5466 8 ай бұрын
ልጃችሁን እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ ቤታችሁ በበረከት በፍቅር ይሞላ🙏❤❤❤ የኔ ቆንጆ ተናደሸ እንኳን ክፉ ቃል አይወጣሸም👍❤❤❤ የኔ ወንድም አንተ መልካም ባሌ ነክ ተባረክ 🙏❤❤❤
@mekidesmelku3369
@mekidesmelku3369 8 ай бұрын
የኔናት ኤምዬ አሳዘነችኝ ውነት ዮኒ ተረጋጋ ትጠንክር ተው😢❤በቀሉ ቲንሽ ቆይቶ ይደርሳል እኛም እጠብቄለን ግን ቲንሽ ጠብቅ😂😂
@inneetube3247
@inneetube3247 8 ай бұрын
ቤቢ የረበሽክ ነው ስበል መሱ አሰቀኝ ኢሱማ ምን አለው 😅😅😅😅😅😅 እግዚአብሔር ራጅም እድሜና ጤና ይስጣቸው ልጃቸው እግዚአብሔር የሰድግለቹው❤❤❤❤❤❤ ሁለታቹው በጣም ምስጊኖች ነቹውው❤❤❤❤❤❤❤❤😅😅😅 እንወዳቹዋለን ❤❤❤❤❤❤❤
@الحمدالله-ش6غ3ض
@الحمدالله-ش6غ3ض 8 ай бұрын
40ቀን ለሽ ብለሽ ታረሽ የሚያዋጣሽን አንተ ደግሞ ፕራክ አታድርጋት ጨዋ ቆንጂዬ ልጅ ናት😊
@menbi-l7l
@menbi-l7l 8 ай бұрын
የዉነት ምርጥ ባል 👌 አቦ ፍቅቄቃችሁን ያብዛዉ
@efratatube286
@efratatube286 8 ай бұрын
የእውነት ባል የእውነት ሚስት እግዚአብሔር ሕይወታችሁን ይባርክ በእውነቱ 🎉🥀🌹🌷🎚 ልጃችሁ በጥበብ ይደግ 🥀🌷🌹🎚
@FikirJon
@FikirJon 8 ай бұрын
.በጣም ደስ ትላለችሁ ፈጣሪ ፍቅራችሁን ከዚህ የበለጠ ይጨምርላችሁ ቢቢም እግ/ር በሞገስና በጥበብ ያሳድግላችሁ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@TigiestAlemu
@TigiestAlemu 8 ай бұрын
አታስጨንቃት አራስናት ❤
@mohila123e7
@mohila123e7 8 ай бұрын
ማሻ አላህ ደስ ስትሉ ልጃቺሁን ያሣድግላችሁ❤❤
@seemasema8555
@seemasema8555 8 ай бұрын
እኔ እኮ ማግባት ትዝ እሚለኝ እናተን ሣይ ነው😂😂❤❤❤❤❤
@ማሪያምየአበርችኝ
@ማሪያምየአበርችኝ 8 ай бұрын
Mariyam beshilim tawutashe emy wubiye ena nahi wowww sew akibarwechi❤❤❤❤❤
@የእዮብእናትነኝ
@የእዮብእናትነኝ 8 ай бұрын
እናተ ፍቅርየሆናችሁ ልጆች ስወዳችሁ❤ ባቢንም እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ ግን ትንሸ ጠከርትበልና በደብ ብራክታረጋታለህ😅
@WosenJoburg
@WosenJoburg 4 ай бұрын
እንኳን ማሪያም ማረችሸ❤❤❤❤😂
@rahelteshome6548
@rahelteshome6548 8 ай бұрын
ዮ በጣም ምርጥ ባል ነክ እውኘት የናተን ቪዲዮ ለባሌ እያሳያው ከናተ እንዲማር እያደረኩ ነው መውለጃዬ ደርሷል ፀልዮልኝ ወዳቹሀለው❤
@hshdhdh5295
@hshdhdh5295 8 ай бұрын
😂😂😂 እረ አታስቂኝ እማ በሰላም ውለጂ አይዞሺ እህት ❤❤❤❤ እኔማ የሆነ ነገር ስልክለት እባክሺ እነሂ ለብራቸው ነው የሚለኝ እንደውም አትይ ነው የሚለኝ 😂😂😂😂😂😊
@hshdhdh5295
@hshdhdh5295 8 ай бұрын
ክክክክክ 😂😂
@rahelteshome6548
@rahelteshome6548 8 ай бұрын
@@hshdhdh5295 አሜን የኔ ውድውይ እደሱ አይባልም እውነት ከሁሉም ካፕል ቲክቶከር እነዚ እወዳቸዋለው በዛውም የኔን ሰብስክራይ ፎሎ ይደረግልኝ 😁😁😁❣️
@abc12452
@abc12452 8 ай бұрын
እኔም😂😂😂😂
@abc12452
@abc12452 8 ай бұрын
እኔም😂😂😂😂😂
@TigstRoby
@TigstRoby 8 ай бұрын
እናትክን እድሜ ጤና ይስጣቸው አጋዥ ለምን አታመጡም ለግዜው እናተክም ይደክማታል😢😢
@ተዛርዮምላዓደይ-ዸ4ደ
@ተዛርዮምላዓደይ-ዸ4ደ 8 ай бұрын
ከነሩታዬ ቀጥየ እምወዳቹ እናንተ ናቹ🥰
@ሀውለትሀበሻዊት
@ሀውለትሀበሻዊት 8 ай бұрын
ከነሱ በታች ነው ሁሉም ❤❤❤
@sameerahmad-d8l
@sameerahmad-d8l 3 ай бұрын
እዉይ የምር ይለዮብኛን ስወዳችሁ😍😍😍💝💝💝💝💕💕💕❤❤❤💖💖💖💖💖💖የኔ ቆንጆች ፈጣሪ ከፍ ከፍ ያድርግላችሁ💖💖💖💖💖💖💖💖💖
@salamaaa905
@salamaaa905 8 ай бұрын
እሙየ እንኳን ማርያም ማረችሽ ዮኒ ግን😂😂😂
@AddisFamily23
@AddisFamily23 8 ай бұрын
ቤታችንን ጎብኙልን በፍቅር
@hamdaabdirahman6715
@hamdaabdirahman6715 8 ай бұрын
ሣህህህህካገቡአይቀርእዳተአይነትወድነዉአላህእዳተአይኘትባልይሥጠን ላላገባነዉ👌👍👍👍👍
@MetekyaYakob
@MetekyaYakob 8 ай бұрын
እኔ ባጠባውት ያልከው ፓርት ተመችቶኛል😂😂😂😂 አታበሳጫት ጎረምሳው ስትተጋገዙ ነው ደስ የሚለው
@RahmaRahma-dh2gc
@RahmaRahma-dh2gc 5 ай бұрын
እርሱ ባአላህ አስጭነካት😊
@samiraphantom2060
@samiraphantom2060 8 ай бұрын
ሰወዳችሁ ፈጣሪ ይጠብብችሁ❤❤❤❤❤
@መክያወሎየዋቤተአማራ
@መክያወሎየዋቤተአማራ 8 ай бұрын
አላህይጠብቃችሁ ❤❤ልጃችሁ ንአላህያሳድግላችሁ❤❤🎉🎉
@Zade-h7p
@Zade-h7p 8 ай бұрын
እኔ እዚ ቤት ካማጣው ጃምሮ ሳብስክርይብ እያጫማራ ነው 😂😮😊❤🎉
@komaistekle4512
@komaistekle4512 8 ай бұрын
እንኳዕ ዳሓን መፃኩም ወይ ብድር እየመለስክ ነው ዮኒ😂ግን ገና ናት ከሆነ ከክርስትና ብኃላ ትመልሳለክ
@qweqwe444
@qweqwe444 8 ай бұрын
አይዞሽ ቻይዉ እግድ ህ ሲሚ ደሞ ልጃችሁ ከፍ ሲል ትሰርለት አለሽ አሁንቀልዶብሻል😁በረች❤❤❤
@meseretmesi5010
@meseretmesi5010 8 ай бұрын
አረጋ አይደረግም ግናናት ለፕራንክ ግናናትአይዞሽ የኔ ማር❤❤❤❤❤
@Hayat-hr1ip
@Hayat-hr1ip 8 ай бұрын
ጥሩባልነህ እዉነት ክክካሜራ ጀርባም እድዚሁክሆክ ማሻአላህነዉ
@AzebWeldearegay-cx3hm
@AzebWeldearegay-cx3hm 8 ай бұрын
እባክህ ብዙ ግዜ ድፕሬሽን ስለሚይዛቸው ፅባያቸውም ሊቀየር ይችላል እባክህ በዚህን ግዜ ፍቅርን ንክብካቤ ነው የሚያስፈልጋት። ትንሽ ብትጠነክር ጥሩ ነበር። እራስ ቤት ብዙ ችግር አለው ባለማወቅ ብዙ እንዳታበላሽ ፡ የማቃት ልጅ ራሷን ከፎቅ ወርውራለች ዲፕሬሽን ሁሉ ይይዛቸዋል ጠብቃት እሷን ከበፊቱ የበለጠ ተንከባከባት።
@dasutomso6651
@dasutomso6651 8 ай бұрын
ጉበዝ ነህ ተባረክ እግዚአብሔር ይባረክ እህቴ እንኳን እግዚአብሔር እረደልሺ ህፀኑንም እግዚአብሔር በጥበብ የሰደግ❤ ❤❤
@uae3au802
@uae3au802 8 ай бұрын
ደስስ ስትሉ ❤❤ እመቤቴማርያም በሽልም ታውጣሽ
@Mekdes-c2u
@Mekdes-c2u 8 ай бұрын
የኔ ሀይማነተኝች ስወዳችሁ ከዬትበርች ሁሉ ሜርጫወሰቼ ናቼሁ
@toyba1599
@toyba1599 8 ай бұрын
እረተው አታናዳት ስወዳችሁ ❤❤❤
@dfghxvbb4310
@dfghxvbb4310 8 ай бұрын
ኢሚይ ምንም አራሥ አትመሥል😂ፀጉርሽን ተሸፈኒ😂❤
@zamzamali4110
@zamzamali4110 8 ай бұрын
እንዳንተ አይነት ወንድ ሺ ይወለዲ ወላሂ ጎበዝ ነህ ወንዶች ከዩኒ ተማሩ
@selmejons5098
@selmejons5098 8 ай бұрын
ማርያምን ፕራንክ መሆኑን እያወኩኝ ሰትለማመጠው አልቻልኩም እንባዬን መቆጣጠር የኔ ቆንጆ በማርያያም እሰከ ክርሰትና አታሰጨንቃት ደሞ ሻሸ አርጊ ብርድ በምንም ሁኔታ ሰውነትሸን እንዳያገኘው
@BeletuSntayehu
@BeletuSntayehu 8 ай бұрын
የበምኒን ትግስት ለኔም ቢሰጠኝ አንድ ክፉ ቃል አይወጣት እንደዚህ እተናገራት ዮኔ በቀልክን ጀመርክ 😂😂❤❤❤❤በጣም ነዉ የምወዳችሁ ቶሎቶሎ ኑ አትጥፉ❤❤❤
@3rtuuuRtyujji
@3rtuuuRtyujji 8 ай бұрын
አች ምን አለብሽ አላለም ወየዉ በሳቅ😂😂😂
@mariyammariyam1774
@mariyammariyam1774 8 ай бұрын
ተውተውዬንዬ ትጨነቅብሐለች የኔቆጆ የኔአሣቢ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ፂዮን-ረ3የ
@ፂዮን-ረ3የ 8 ай бұрын
ሚስኪን ሁለተኛ እንዳወልጂለት እሙዬ😢😂
@AddisFamily23
@AddisFamily23 8 ай бұрын
ቤታችንን ጎብኙልን በፍቅር
@ፂዮን-ረ3የ
@ፂዮን-ረ3የ 8 ай бұрын
@@AddisFamily23 እሺ
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 8 ай бұрын
😅😅
@hewan676
@hewan676 8 ай бұрын
😅😅😅😅😅😅😅
@warqiitasama1921
@warqiitasama1921 8 ай бұрын
ይግዛብሔር ሰለም ይብዛ ላችሁ ሲ ወዳችሁ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
Yoe ቤቱን ቀወጠው በጣም ተቆጣ
19:33
YOE & EMY
Рет қаралды 102 М.
Cat mode and a glass of water #family #humor #fun
00:22
Kotiki_Z
Рет қаралды 29 МЛН
How many people are in the changing room? #devil #lilith #funny #shorts
00:39
Don’t Choose The Wrong Box 😱
00:41
Topper Guild
Рет қаралды 57 МЛН
Emy ቀናች ቀወጠችው !! አለቀሰች😡
26:22
YOE & EMY
Рет қаралды 137 М.
ረዱን እነ ቃል ፊት አሽኮረመምኳት
17:23
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 264 М.
ዮአዳን (ክፍል 50)
38:12
ለዛ
Рет қаралды 386 М.
ከ Ethiopia ስመለስ ከ ጃኒ ጋር  ተገናኘን
14:59
Cat mode and a glass of water #family #humor #fun
00:22
Kotiki_Z
Рет қаралды 29 МЛН