ራስህ ላይ አተኩር!

  Рет қаралды 298,269

Inspire Ethiopia

Inspire Ethiopia

Жыл бұрын

ሰዎች እንዲሁ ሊፈልጉህ አይችሉም! አንተን ለመፈለግ ወይ አንቺን ለመውደድ ምክንያት ይፈልጋሉ፤ ታዲያ ምን ይሻላል? ስለዚህ ወዳጄ ከሰው መጠበቁን አቁምና ራስህ ላይ አተኩር! ጠንካራ ጎንህ ላይ ጠንክረህ ስራ፣ ህልምህን አሳድ፣ ማንነትህን በስራህ ወይ በትምህርትህ አሳይ! በዚህ ሀሳብ እንጨዋወታለን።
አዳዲስ ቪዲዮ እንዲደርስዎት ይሄንን ሊንክ ይጫኑ / @inspireethiopia
ጠዋት ጠዋት አጫጭር አነቃቂ ሀሳቦች በስልካችሁ እንዲደርሳችሁ የቴሌግራም ቻናላችንን በዚህ ሊንክ ይቀላቀሉ Telegram : t.me/inspire_ethiopia
የ 'Online' ስልጠናችንን መመዝገብ የምትፈልጉ ሁሉ ከታች ባለው ስልክ መደወል ወይም ቴሌግራም ላይ መልዕክት ማስቀመጥ ትችላላችሁ ።
☎️ +251944314544
New Channel አዲሱን ቻናላንን 🙌 Like and Subscribe
Inspire Ethiopia Podcast 👉 / @dani_lcd
Email: tsinework0@gmail.com
daniwodajo1@gmail.com
Tiktok account 1: / inspire_ethiopia
Tiktok account 2: / inspire__ethiopia
Facebook : @Inspire Ethiopia
#ethiopia #habesha #inspireethiopia

Пікірлер: 647
@mamehabesha7486
@mamehabesha7486 Жыл бұрын
ይህን ልጅ ማነው እደኔ ከልቡ ተመስጦ የሚያዳምጠው ?ሰላምህ ይብዛልኝ ወድማችን
@Tangut-iw1ny
@Tangut-iw1ny Жыл бұрын
እኔ ስሰማው ልክ እንደ አምላኽ ቃል ሰላም ይሰማኛል ስከፋ ሲደብረኝ ሳስብ ስጨነቅ እሱን ሳደምጡ ሁሉም ነገር ሳልስበው ብን ይላል ገራሚይ ኢነርጂይ አለው
@aishaseid7552
@aishaseid7552 Жыл бұрын
እኔ
@danaalzaidi3210
@danaalzaidi3210 Жыл бұрын
እኔ
@danieldemeke6494
@danieldemeke6494 Жыл бұрын
Ene
@bezaunique6975
@bezaunique6975 Жыл бұрын
Ene!!😊
@ekramyimam4895
@ekramyimam4895 Жыл бұрын
⏩ስውች አብዝተህ ስትውዳቸው ስውች አብዝተህ ስትፍልጋቸው ከእናሱ ውጪ ሌላ የለም ይመስላቸዋል አላህን ግን ስትፍልገው ዳግም እንድትለምናው ምኞትህን ያሳካልሀል አልሀምዱሊላ ሁሎምን አሳክቶልኛል አላህዋ እውድሃለሁኝ የኔ ጌታ ምኞቴን ህልሜን ስላሳካልኝ አልሀምዱሊላ💪
@yassinonlinetv7948
@yassinonlinetv7948 Жыл бұрын
Ma shaa allah
@zeynebahaloyta1542
@zeynebahaloyta1542 Жыл бұрын
አለሃምዱሊላ አ ላ ህ ነ ው የኔ ህ ይ ወ ት 🙏🙏🙏🙏 የ ተ የ ኩ ት ን ሁ ሌም ያ ደ ር ግ ል ያ ል አለህመድለላ
@undshilemlem8787
@undshilemlem8787 Жыл бұрын
እችን እምታነቡ ሁሉ ፈጣሪ በያላችሁበት ይጠብቃችሁ🙏
@bezakulu9440
@bezakulu9440 Жыл бұрын
አሜን
@user-im6ul1hi9x
@user-im6ul1hi9x Жыл бұрын
አሜን(፫)🙏🙏🙏አብሮ ይጠብቀን
@yasinyekiflulij8814
@yasinyekiflulij8814 Жыл бұрын
አሚን ያረብ
@jirootz6240
@jirootz6240 2 ай бұрын
Amen
@user-yj2ty6qi5x
@user-yj2ty6qi5x Ай бұрын
አሜን
@user-nw4kv2uj2o
@user-nw4kv2uj2o Жыл бұрын
የአመቱ ምርጦች ኮሚድያ እሸቱ እና ሥነ ወርቅ ናቸው ሠላማቹ ይብዛልን ሠላም ለእናት አገራችን🙏
@degefahaile6097
@degefahaile6097 Жыл бұрын
Lane hulum tamachitognal bertalin 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@Nurhusseinaliabdo
@Nurhusseinaliabdo Жыл бұрын
Ere senewerk lay manm aydersebetm
@GT-xi8bv
@GT-xi8bv Жыл бұрын
ድምፅህ ልብ ውስጥ ተቀርፆ ይቀራል ።ለብዙዎች ብርሃን ሚሆን ህይወት ነው ያለክ።ፈጣሪ ይባርክክ።
@meseratmeserat2057
@meseratmeserat2057 Жыл бұрын
ወንድሜ ከምር አመሰግናለው
@asechagashaw6245
@asechagashaw6245 Жыл бұрын
ትለያለህ በጣም ደስ የሚል ሰኞ ሆነልኝ አመሰግናለሁ ቤተሰቡ
@abumulab3712
@abumulab3712 Жыл бұрын
አመሰግናለሁ በጣም። እራስ ላይ ለማተኮር የሚረዱ ዋና ዋና ነገሮች። 1 ፡ ነገህነ ማሰብ 2 ፡ ቅድሚያ የምትሰጠውን ለይ 3 ፡ ጠዋትህን አሳምር 4 ፡ ማታ ማታ እራስህን ፈትሽ 5 ፡ በምትፈልገው ጉዳይ ግልፅ ሁን 6 ፡ ትንሽም ትልቅ ድሎችን አጣጥም 7 ፡ ስሜትህን መቀየር ተለማመድ።
@gachoplusnsru783
@gachoplusnsru783 Жыл бұрын
በመጀመሪያ ስለ ሁሉም እናመሰግናለን!!! ሐሣብ +ስሜት+ተግባር=ስኬት የጂኒየስ አምሮ ባለቤት ነህ ፈጣሪ ይጠብቅህ ለብዙ ወጣቶች መብራት ነህ!!!
@mikre_aimro
@mikre_aimro Жыл бұрын
ነገህን ዛሬ መገንባት ጀምር። ቅድሚያ ለፈጣሪ ቀጣይ ለእራስህ፣ ለቤተሰብህ፣ ለስራህ፣ ለአይምሮህ፣ ለመንፈስህ ስጥ፤ ንጋትህን አሸንፈህ ቀንህን አሸንፍ፤ ውሎህን ፈትሸው፣ ገምግም። የምትፈልገውን ግልፅ አድርገው፤ ትናንሾቹን ስኬቶችህን አክብር፤ ስሜትህ ላይ ንገስ። ግሩም ሃሳብ ክብረት ይስጥልን እናመሰግናለን 🙏
@whatislove7252
@whatislove7252 Жыл бұрын
Wow! Beautiful message!!!
@fasikabera6123
@fasikabera6123 Жыл бұрын
አተን ስለሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን አተ ማለት ትለያለህ ባተ ትምህርት ተለወጥኩ ሚያስጠላኝ ስራ አሁን ደስ እያለኝ እሰራለሁ ለምን እደምሰራ አላቅም ነበር አሁን ግን ያአላማ ሰዉ ሆንኩ ለዛም ነዉ ደስስስ እያለኝ ምሰራ ይህ ሁሉ ባተ ነዉ እድሜና ጤና ይስጥህ❤❤❤
@redietendetlarg7539
@redietendetlarg7539 Жыл бұрын
አንተ ትችላለህ እንቁ ነህ፣ብርሃንም ነህ ምክንያቱም አንተን መከታተል ከጀመርኩ እኔ ተቀየሬ አለሁ እርግጠኛ ነኝ እኔን ብቻ ሳይሆን ብዙዎችን ይሆናል ብዬ አስባለሁ፡፡ ግን እኔን አንዷን ከቀየርክ አንተ ጀግና ነህ ፈጣር ይጨምርልህ፡፡
@ekramyimam4895
@ekramyimam4895 Жыл бұрын
*_ይህንን ብርሀን ስላናጋህልን ሀያሎ አምላካችን አላህ ሱባህናውታአላ አልሀምዱሊላ 🇪🇹💪ኢላሂ ኢትዮጵያ ን ጠብቅልን ቤተስቦቻችንንም ታዴግልን እኔ ደግሞ አብዝች የምውዴው ራሴን ነው ለራሴ በጣም ግዜ እስጣለሁኝ አልሀምዱሊላ 💃_*
@tsihon4330
@tsihon4330 Жыл бұрын
ebakwo abronetwon yasaun kzbin.info/door/Z5MYIFzEJRTqxNymsqWidQ
@Elsa_444
@Elsa_444 Жыл бұрын
ውዴ የሴቶች ቅሬታ ስሚ የሚለው በጣም አስደስቶኞል❗ ተባረኪ👍🙏
@ekramyimam4895
@ekramyimam4895 Жыл бұрын
@@Elsa_444 አሚንን ያሩሂ🌺🌺🌷🌷
@medinamohammed9136
@medinamohammed9136 Жыл бұрын
ወላሂ በአንተ የተነሳ ሂወቴ በአጭር ጊዜ ለውጥ ላይ ነው ደስ እያለኝ ነው የምሰማክ ምግቤ ሆኗል ንግግሮችህ ሳላደንቅህ ማለፍ አልፈልግም
@sameeragasho9596
@sameeragasho9596 Жыл бұрын
ለኔም አካፍይኝ አድስ ነኝ ሂወተ ከምልሸ በላይ አሰልቺ ሁናብኛለቺ😭😭😭😭
@afytube535
@afytube535 Жыл бұрын
ምርጥ ትምህርት ስነ ኑርልን
@tsihon4330
@tsihon4330 Жыл бұрын
ebakwo abronetwon yasaun kzbin.info/door/Z5MYIFzEJRTqxNymsqWidQ
@fatumasaid4308
@fatumasaid4308 Жыл бұрын
እዉነትም ስነ ወርቅ የኔ አስተዋይ መካሪ አስተማሪ ነህ ዘመንህ አእምሮህ የተባረከ ይሁን የበረከት ሁን በእየሱስ ሰም ተባረክ
@xylo28phone
@xylo28phone Жыл бұрын
7ቱም የተመቹኝና እኔጋ ያሉ ባህሪያት ናቸው; አስሮ የያዘኝ አንድ ነገር ብቻ ነው እሱም ጨክኜ ስደትን ትቼ ወደሀገር መመለስ አለመቻሌ ብቻ ነው::
@awelabdula3106
@awelabdula3106 Жыл бұрын
ይሄማ የሁላችን ችግር ነው
@TiruB
@TiruB Жыл бұрын
በትክክል የኔም ችግር ነው
@emuhikmayoutube1026
@emuhikmayoutube1026 Жыл бұрын
@@awelabdula3106ሳህ ወላ
@mihirettamirat5701
@mihirettamirat5701 Жыл бұрын
አንተ ባትኖር ኖሮ ጉዴ ነበር የምር የሆነ ትልቅ ቦታ ደርሼ እንደማገኝ ጥርጥር የለኝም 💞🥰🥰🥰
@meseluabera5616
@meseluabera5616 Жыл бұрын
እፍፍፍፍ አንተ ልጅ እንዳዉ ምን ልበልህ በጣም ነዉ የማመሰግንህ አንተ የምታዘንን ነገሮች አንዳንዶቹ በሂወቴ እየተገበርኳቸዉ ነዉ
@user-cz8ge1lr6o
@user-cz8ge1lr6o Жыл бұрын
ሰላም ሰላም ሰላምህ ይብዛልን ኢንስፓየር እናመሰግናለን ስለምሰጠን ምክር ሁሉ እኔ በህይወቴ የጨለመ የመሰለኝ ህይወቴን የቀየርክልኝ ገና በማሰብ ያስፈራኝ የነበሩ ነገሮችን ይቻላል በሚለዉ በራስ መተማመን ህይወቴን ለዛሬዉ ቀን ለአላማ ለእቅድ እንዲኖረኝ ያደረከኝ እኔና እኔን የመሰሉ በተለያዩ እህት ወንድሞቻችን ስለቀየርክልን እናመሰግናለን ሺ አመት ኑርልን🙏🙏🙏
@berhanubeyene3174
@berhanubeyene3174 Жыл бұрын
7 በጣም ተመችቶኞሊ
@teklemaryamfseha4767
@teklemaryamfseha4767 Жыл бұрын
ዋዉ በጣም ያስተምራል
@kikitulu3554
@kikitulu3554 Жыл бұрын
Grazie ❤👍
@user-cz8ge1lr6o
@user-cz8ge1lr6o Жыл бұрын
@@kikitulu3554 እርሱን የሚመስሉ የሰዎችን ህይወት የሚለዉጡ እግዚያብሔር ያብዛልን🙏🙏🙏
@tgtube5355
@tgtube5355 Жыл бұрын
ምስጋናዬ ከልቤ ነው የአንተን ድንቅ መልዕክቶች መከታተል ከጀመርኩ በህይወቴ ብዙ ለውጥ አምጥቻለሁ ፈጣሪ በሰው ሆኖ ነው ለሰው የሚነገረው ስለ አንተ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ መስተዋል እና ጥበብ ይጨመርልህ🙏😇
@ssd7247
@ssd7247 Жыл бұрын
ደስ የምል ምክር ነዉ መጀመሪያ ለእግዚአብሔር ስጥ የምለዉ ደስ የምል ነዉ
@abrehamayalew6397
@abrehamayalew6397 Жыл бұрын
በሰላም ያሳደረን አምላካችን ስሙ ይባረክ ዉሏችንም በሱ እጅ ነውና ተመሰጌን ሰኔ በዝህ ወቅት በዝህ ግዜ በተለይ ለወጣቱ ምርጥ ምግብ እንደመብላት ነው የእውነት ፈጣር ጨምሮ ጨማምሮ ያሰብከውን ይሰጥክ ይሳካል እንዳንቴ አይነቶችንም ለዝች ሀገር ያብዛልን
@mickeyreta785
@mickeyreta785 Жыл бұрын
Amen
@bethlehemzerihun9816
@bethlehemzerihun9816 Жыл бұрын
የተግባር አለቃው ስሜት ነው የስሜት አለቃው ሀሳብ ነው፡፡ ምርጥ አባባል ነው
@nawarynawary5099
@nawarynawary5099 Жыл бұрын
እውነትነው
@user-jf3gi6iy6h
@user-jf3gi6iy6h Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የኔጌታስለሆነ እግዚአብሔር ይመስገን እንደአንተ አይነቶቹን ስለፈጠረ!
@AlazerAbata
@AlazerAbata Ай бұрын
ጌታ ይጠብቅ እንዴ እረስ ነው የምወድ ሺህ ዓመት ኑር ውድ ወንድሜ ይህ ሁሉ የኔ ድከም ነው ከውዲህ ጀምሪ ሁሉንም አስተከክላለሁ መውዳዴ ከውስጥ ነው😘
@thitnast7593
@thitnast7593 Жыл бұрын
እውነት በህይወቴ ማንም ይለኝ እናቴ እና አባቴ ሞተዋል አሁን አርብ ሀገር ነኝ ብዙ ሰው አቃለው ሁሉም ጥቅም ብቻ ነው ከኔ ሚፍልጉት ገና 18 አመቴ ነው ግን ያንተን ምክር መከታተል ከጅመርኩ ጅምሮ ብዙ ነግሬ ተቅይሮል ተባርክ ወንድሜ
@tsigeredahager6256
@tsigeredahager6256 Жыл бұрын
ሁሉም የሚጣል የለዉም አባየ ! ተባረክ
@hageraethiopia513
@hageraethiopia513 Жыл бұрын
ተባረክ ልጄ በአንተ ብዙ ተለውጫለው። አሁን በአቀከብከው 7ተኛው መንገድ ተመችቶኛል ።ይህን ሃሳብተግባራዊ ማድረግ የሚገባው ሰው አለ።
@saraaa1697
@saraaa1697 Жыл бұрын
በእውነት እኔ እናንተን ማየት ከጀመርኩ ሂወቴ ተስተካከለ መጀመረ ግን ፈጣሪዬን አመሰግናለዉ ቀጥለው እናቴን ሰላም ለሀገራችን ❤️🙏🇪🇹
@genettadesse3907
@genettadesse3907 Жыл бұрын
ፈጣሪህ ላይ አትኩር እራስህንም የፈጠረ የሚለውጥህ እሱ ብቻ ነው።በሚያምሩ ቃላት እየሸነገለ ሳናስበው እራሳችንን እንድናመልክ ዲያቢሎስ ተግቶ እየሰራ ነው። እንኳን ተብለን ሳንባልም በአቋራጭ ለማደግ ሰውን እያጠፋን እየተጋን ነው። አቤቱ የማይመለጥበት ክፉ አስመሳይ ዘመን ደርሰናልና ምህረቱን ላክልን።
@tadeseteshale6055
@tadeseteshale6055 Жыл бұрын
ሰነ አደበተ እርቱ ሁሉም ገንቢ ነው እናመሰግናለን።
@hillinamekasha6806
@hillinamekasha6806 Жыл бұрын
ይሀውልህ እኔ ያወኩህ በቅርብ ነው ግን የምትለውን ሁሉ ለመተግበር ወር አልፈጀብኝም የሆነ መንጭቆ የሚያስነሳ power አለህ እንደዚህ አይነት ህይወት በህይወቴ ኖሬ አላውቅም አሁንም በየቀኑ አንተን እና ልክ እንዳንተ ያሉትን ስሰማ ነው የምውለው በየቀኑ መነሻዬ ግን አንተ ነህ thank u እግዚአብሄር ከኛ ጋር ይሁን።
@user-rn4ze9yd3l
@user-rn4ze9yd3l Жыл бұрын
የኔ ወንድም በጣም ኣከብረሃለው ለምትሰጠን ወሳኝ ትምህርት በጣም ኣመሰግናለው ከፈጣሪ በታች በእናንተ ትምህርት ራሴን እየለወጥኩ ነው🙏❤
@user-hy6px3bw9s
@user-hy6px3bw9s Жыл бұрын
ኩለና ኢና 😘
@semira2583
@semira2583 Ай бұрын
ሁሉም በጣም ጠቃሚ ነው❤❤ከምር ስበሳጭና ሲነደኝ ያተን አዳምጭ እረጋጋለሁ😢
@gechmebrat4719
@gechmebrat4719 Жыл бұрын
እድሜህን እንደ ማቱሳላ ያርዝምልን ዉድ ወንድሜ
@kaley8200
@kaley8200 Жыл бұрын
ሁሉም በጣም ደስ ይላል ከሱ ውስጥ ይበልጥ የተመቸኝ 2,4 ነው ። እና ለሁሉም ነገር እናመሰግናልን ፈጣሪ ካንተ ጋር ይሁን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@firdous4874
@firdous4874 Жыл бұрын
እጅግ በጣም ነው እማደቅህ እና ቪዲዮ አምከታተለው በጣም ነው እምናመሰግነው
@user-zb8kk3hy8v
@user-zb8kk3hy8v Ай бұрын
የእውነት በጣም ትለያለህ ከልቤ ተመስጨ ነው የማዳምጥህ ወንድሜ
@lalisadagaga8388
@lalisadagaga8388 Жыл бұрын
አላህ በሚወደው ነገር ሁሉ ይዉደድ
@davemerid7925
@davemerid7925 Жыл бұрын
ስነ ተባረክ እግዚአብሔር ከዚህ የበለጠ እውቀት ይጨምርብህ ከ 7 ውስጥ ጠዋትህን አሳምር የሚለውንና ማታ ማታ ራስህን ፈትሽ የሚለው ተመችቶኛል ተባረክ❤❤
@husenjemal4384
@husenjemal4384 Жыл бұрын
ደስ ደስ ብቻ ሳይሆን ቀይሮኛል በል ያሰኛል don't stop Sine
@aselefechdibaba4152
@aselefechdibaba4152 Жыл бұрын
5 ፡ ምትፈልገው ጉዳይ ግልጽ ሁን 7 ፡ ስሜትህን መቀየር ተለማመድ
@zewditubekana902
@zewditubekana902 Жыл бұрын
ስነወርቅ አንተ የተለየህ ነህ አገላለፅህ ይጋብዛል ሁሉን ለማድረግ ይገርማል ወንድሜ በርታ እናመሰግናለን
@sarapetros8019
@sarapetros8019 Жыл бұрын
ስሜትህን መቀየር የሚለው👌በስፋት ብሰራልን ደስ ይለኛል.. እናመሰግናለን ተባረክ
@kalyeyene8953
@kalyeyene8953 Жыл бұрын
ሸቃላ ሁኖ እሄን ምክር መስማት ልብ ያቆስላል ያለንን ሁሉ በትነን ሁሉም ነገር ሲሰለቸን እናንተን አወቅናችሁ ትርፉ ፀፀት ነው በባከነው ትናታችን ማልቀስ እና እራስን መውቀስ ግን ክበርልኝ
@susulove665
@susulove665 Жыл бұрын
አብሽሪ አሁንም አረፈደም
@sarademelash1374
@sarademelash1374 Жыл бұрын
እኔ እኮ በጣም የሚገመኝ አወቀኸኝ ስለእኔ የምታወራ ነው ሚመስለው...ከእንዴት ያለ የወረደ ሙድ አንዳወጣኸኝ! ዘመንህ ይለምልም ክፉ አይንካህ
@banchkassa5197
@banchkassa5197 Жыл бұрын
በጣም ትክክል ነህ እግዚአብሔር ይስጥህ ይጠብቅህ ቀጥልበት በጣም ብዙ ትምህርቶችን ነው ይምታስተምርን በርታ ላመስግንህ እውዳለሁ እናመስግናለን
@peteralemayhu2848
@peteralemayhu2848 Жыл бұрын
በቅድማ ስል ሁሉም አመሰግናሎ ፤ስለ ኢንትራስ ብሴራ ደስ ይለኛል ።
@MaMa-cc7ef
@MaMa-cc7ef Жыл бұрын
እግዚሐብሔር አብዝቶ ይባርክህ ወንድሜ ❤❤❤
@ayshastube9339
@ayshastube9339 Жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ ምስጋና ለአላህ ይገባው ሙስሊም ላደረገኝ እኛ ሙስሊሞች የፈጅር/ የጥዋት ሰላት / ፀሎት ሙስሊም በሆነ ላይ ግዴታ ነው ይህንን ያለደረገ ከእስልምና እንደወጣ ነው ሚለው ቁርዓናችን
@bahrainds8221
@bahrainds8221 Жыл бұрын
ተባረክልን
@alemneshtemesgentemesgen8576
@alemneshtemesgentemesgen8576 4 ай бұрын
❤እጅግ ይማርካል በጣም እጅግ በጣም ደስ የሚል ።
@wudnehgirma534
@wudnehgirma534 Жыл бұрын
ይመችህ ሰሁሉም በጣም የሚገርሙ አነቃቂ ናቸው የበለጠ ደግሞ ሰባተኛው እንደራሴ more ወድጀዋለሁ አመሰግናለሁ
@zinteyimam2432
@zinteyimam2432 Жыл бұрын
I appreciate your contribution for our young brothers and sisters.
@adanefentahun9619
@adanefentahun9619 Жыл бұрын
የመለወጤ ዋነኛ ምክንያት ፈጣሪ እድሜና ጤናውን ይስጥህ ሁሉንም ነው የወደድኩኩት
@memmeem7920
@memmeem7920 Жыл бұрын
ቃላት ያጥረኛል ውድ ወድሜ አንተ የማመሰግንበት መጨረሻህ አላህ ያሳምረልህ
@solekebe7628
@solekebe7628 Жыл бұрын
ፈትፍተህ ያጎረስከኝ ያክል ይሠማኛል እናመሠግናለን
@teddy777
@teddy777 Жыл бұрын
በቅደሚያ ልኡል እግዚቢሔረ ክብሩ ይሰፋ ሲቀጥል ደሞ ይህ ልጅ ሂወተን የቀየረው ሰው ነው በጣም በጣም ችግረ ሰቃይ ላይ በነበረኩበት ጊዜ በድንገት yotube ላይ አገኘሁት ከዛ ሁሉን video 24 ሳዓይ በተከታታይ ሰማሁት አዳመጥኩት ከዛ በጭረ ጊዜ የኔን ችግረ ተኖ እንዲጠፋ ማድረግ ቻልኩ ከንቅልፌ ነቃሁ ፈጣሪ ክብሩ ይሰፋ አሁን እኔ ቶፕ ኪንኪ ነኝ
@tesfamichaelghebrehiwet8446
@tesfamichaelghebrehiwet8446 Жыл бұрын
በጣም ነው የማመሰግንህ ስለ ኣነቃቂ የሆነ ትምህርት ቀጥልበት።
@yasinyekiflulij8814
@yasinyekiflulij8814 Жыл бұрын
ምርጥ ሰው❤💚❤✅
@zuzuhabesha2398
@zuzuhabesha2398 Жыл бұрын
ተመችቶኛል ጌታ ይጨምርልህ
@ruhamashimelis9588
@ruhamashimelis9588 Жыл бұрын
Thank u ስነወርቅ በጣም አስተማሪ ነገር ነዉ, እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🙏
@tesfanshtesfansh2558
@tesfanshtesfansh2558 Жыл бұрын
እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይጠብቅ ስነዬ ኑርልን
@TseadaZewude-us6db
@TseadaZewude-us6db 2 ай бұрын
Yetinsh Tilk neh ! Tebarek!
@wubityedemufireenegh5601
@wubityedemufireenegh5601 Жыл бұрын
ራስህን ማወቅ ነዉ ዋና የተረዳዉት የምር ተባረክልኝ በብዙ አንቴን በመስማቲ ብዙ ወጣቶች ለመፍቴ ኢንደ ምበቁ ተስፋ አድርጋለዉ
@azorietube4693
@azorietube4693 Жыл бұрын
ወንድማችን በጣም አመሰግናለሁ የሰጠህን ምክር ራሴን እንዳይ ረድቶኛል 👏👏👏
@sabasol6682
@sabasol6682 Жыл бұрын
ሁሉንም በጣም ነዉን የወደድኩት ወንድማችን ተባረክ🙏
@hussenhamid331
@hussenhamid331 Жыл бұрын
Galatoomaa! Thank you for your inspiration!
@bedriaibrahim2727
@bedriaibrahim2727 Жыл бұрын
Wonderful idea!!! Thank you!💝 Great respect!💝
@betelhem9651
@betelhem9651 Жыл бұрын
Thanks you so much for brother!🥰
@teshebiazen879
@teshebiazen879 Жыл бұрын
egzer yibarkih Ameseginalehu /sawiros ebalalehu
@HaregAlemayehu-rj7ud
@HaregAlemayehu-rj7ud Ай бұрын
ተባረክ
@amirahmed85
@amirahmed85 Жыл бұрын
ከሰባቱ ሰባቱም ትለያለህ ወንድሜ ሰላምህ ይብዛልን
@MohammedGemsl-eb8gj
@MohammedGemsl-eb8gj 10 ай бұрын
ምስጋናየ የላቀ ነዉ በያላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ
@meseretfikir5518
@meseretfikir5518 Жыл бұрын
ተባረክ ወንድማችን
@alemtube8899
@alemtube8899 Жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን አርፍ ምክር ነው
@mulatbogale5062
@mulatbogale5062 11 ай бұрын
እኔ ይህን ማዳመጥ ከጀመርኩ በኋላ እራሴን ማየ ጀምሬአለሁ በዕድሜ ብገፋም በቀሪ ዘመኔ ግን ተስፋን ሰንቄለሁ ስለሁሉእግዚአብሔር ይመ ስገን
@tofikahmed3785
@tofikahmed3785 Жыл бұрын
በጣም በጣም ነው የማከብርህና የማደንቅህ
@robakadir
@robakadir Жыл бұрын
Thanks inspire
@DerejeHayhu
@DerejeHayhu Ай бұрын
እስከዛሬ ያሣለፍኩት ጌዜ በጣም ተቀጥቼአለሁ ተመሥጌን አሁንግን ለምንም ነገር ዝግጁ ነኝ በርታ አመሠግናለሁ
@mekdestemeche6871
@mekdestemeche6871 Жыл бұрын
ሁሉም አሪፍ ነውአናመሰግናለን
@baniaychu7478
@baniaychu7478 Жыл бұрын
ትለያለህ ስነ ወርቅ ሁሉም አሪፍ ነው አመሰግናለሁ በርታ 👌
@yeromgetachew1755
@yeromgetachew1755 Жыл бұрын
Tebarek zerh yibarek mhur
@bethlehemchemma6306
@bethlehemchemma6306 Жыл бұрын
Wow Betame Yegaremale .. Blesse You 🙏 Thank You so muche ..🙏
@zelekewondimu7787
@zelekewondimu7787 Жыл бұрын
ሁሉም ምርጥ ናቸው፡፡ እናመሰግናለን፡፡ ፈጣሪ ይባርክህ፡፡
@firdowsbedru6152
@firdowsbedru6152 Жыл бұрын
ጠዋትህን አሳምር 😊👍
@yodittadesse3474
@yodittadesse3474 Жыл бұрын
ሰባቱም ምርጥ ናቸው አስተማሪና ጠቃሚ ናቸው እናመሰግናለን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሰጥልን🙏🙏🙏❤❤❤
@user-lf5kp1lr3j
@user-lf5kp1lr3j 2 ай бұрын
በትክክል አንተን ሰምቼ 65% መንገድ ላይ ነኝ
@genigeniye414
@genigeniye414 Жыл бұрын
እናመሰግናለን
@QweAsd-zm3xp
@QweAsd-zm3xp Жыл бұрын
ክበርልን በጣም የሚገርም ትምህርት ነው እናመሰግናለን
@yirgalemasefa3278
@yirgalemasefa3278 Жыл бұрын
Betammmm ameseginalew....
@mesygizaw8796
@mesygizaw8796 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ወንድሜ
@urud8496
@urud8496 Жыл бұрын
ጀግናዬ ተባረክልን
@aliadan1371
@aliadan1371 Жыл бұрын
Thank you
@milashmilash3881
@milashmilash3881 Жыл бұрын
ደስ የሚል ትምህርቲ
@user-eq6to1rg7c
@user-eq6to1rg7c Жыл бұрын
Thank you for sharing 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@sintayehutadesse5556
@sintayehutadesse5556 Жыл бұрын
Betam arif new hule new meketatelehe enamesegenalen
@samitadex
@samitadex Жыл бұрын
galatoom nama kana!!!! thankyou! you input alarm in mindset and heart of human beings
@tedibogale
@tedibogale 9 ай бұрын
ምርጥ ትምህርት ሰነ ኑርልን !!! በትክክል !!
@malik-8513
@malik-8513 Жыл бұрын
Thank you for your priceless advice!
@asnishewaabebe
@asnishewaabebe 11 ай бұрын
Wow wedime fetari keri zemenhin yibark!!!
በገንዘብ ጉዳይ አስተዋይ መሆን 8 መፍትሔዎች
20:58
I’m just a kid 🥹🥰 LeoNata family #shorts
00:12
LeoNata Family
Рет қаралды 15 МЛН
አይምሮን እንደ አዲስ መቀየር
20:25
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 472 М.
I’m just a kid 🥹🥰 LeoNata family #shorts
00:12
LeoNata Family
Рет қаралды 15 МЛН