ራስን ለመግዛት የሚረዱ 10 የጥናታውያን መርሆች | 10 stoic principles to build self discipline | tibeb silas

  Рет қаралды 8,063

tibebsilas

tibebsilas

Күн бұрын

Пікірлер: 17
@MuluAsrse-ms4uy
@MuluAsrse-ms4uy 3 ай бұрын
አመሰግናለሁ እኔ 13 አመቴ ነው ልክ እደነዚ ያሉ ምክሮችን ስሰማ ለአላማየ motivation እየጨመረ ይሄዳል አመሰግናለሁ በርታልን 🙏💞
@ShareIfYouCare242
@ShareIfYouCare242 4 ай бұрын
Thank you for sharing!
@Seada.habshawit
@Seada.habshawit 5 ай бұрын
አሁን ላይ ፈሪ መሆን ሰልችቶኛል ከሰው ብየ ብይሉኝታ መጎዳት ሰልችቶኛል ፍርሀቴን መጋፈጥ እና ማሸነፍ እፈልጋለሁ
@kidan.gebregzabher4962
@kidan.gebregzabher4962 4 ай бұрын
እኔ ሁለተኛ ደመወዜ መጠይቅ እንዴት እንደሚጨነቅ
@Seada.habshawit
@Seada.habshawit 4 ай бұрын
@@kidan.gebregzabher4962 ድፈሪ ፍርሀትሽን ተጋፈጭ እያደር ትለምጅዋለሽ እኔ ገንዘብ እየተበደሩ አልከፍለኝ እያሉ ነበር የሚያስቸግሩኝ አሁን ፍርሃትን በመጋፈጥ አላበድርም ማለት ጀምሪያለሁ እንዲህ መምህሬም ደመወዝ እየከፈልኩት ክላስ ተደጋጋሚ እየቀጣ ያስቸግረኝ ነበር የኔ ጉዳይ አንተጋ ቦታ የለውም በቃኝ አልኩት ድፈሪ ፍርሃትን መጋፈጥ ብቻ ነው መፍትሄው
@MuluAsrse-ms4uy
@MuluAsrse-ms4uy 3 ай бұрын
👍
@asterwarga14
@asterwarga14 5 ай бұрын
thanks so much ❤
@nathnaelwassieweldegebriel5634
@nathnaelwassieweldegebriel5634 4 ай бұрын
thanks a lot!!!
@YamikaYamika
@YamikaYamika 8 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@maremare234
@maremare234 5 ай бұрын
Tabaki
@maremare234
@maremare234 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@LidetSiyoum
@LidetSiyoum 5 ай бұрын
🙏🙏🙏
@SerkalemSerkalem-zk3hw
@SerkalemSerkalem-zk3hw 2 ай бұрын
👌👌👌👌🙏🙏🙏
@monaam-q2q
@monaam-q2q 5 ай бұрын
👍
@TsiHeaven
@TsiHeaven 5 ай бұрын
ጨለምተኝነትን ችላ በሉ የምትመስሉዋቸውን ጥበበኞች ምሰሉ
@EmebetAkanie
@EmebetAkanie 5 ай бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉
@Yordanosambacew
@Yordanosambacew 4 ай бұрын
ምን ይሉኝ ለሰዎች በመጨነቅ ለራስ መኖርና በቋሚነት ስራየን እየሰራሁ ታሪክ ለመስራት አላማየን ለማሳካት እብኝ ማለትን እየተለማመድኩ ነው !!!
ራስህ ላይ አተኩር!
17:19
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 361 М.
Quando A Diferença De Altura É Muito Grande 😲😂
00:12
Mari Maria
Рет қаралды 45 МЛН
REAL or FAKE? #beatbox #tiktok
01:03
BeatboxJCOP
Рет қаралды 18 МЛН
Tigrigna Audio Bible, The Book of Genesis | ኦሪት ዘፍጥረት
3:58:03
Tigrinya Audio Bible | መጽሓፍ ቅዱስ ትግርኛ ብድምጺ
Рет қаралды 3,2 МЛН
Quando A Diferença De Altura É Muito Grande 😲😂
00:12
Mari Maria
Рет қаралды 45 МЛН