ራስ ተከታታይ መንፈሳዊ ድራማ - ክፍል 6 | Ras - part 6 |

  Рет қаралды 22,998

ዓለት ሚዲያ =  Alet media

ዓለት ሚዲያ = Alet media

Күн бұрын

Пікірлер: 644
@YenshaMerkeb
@YenshaMerkeb 4 күн бұрын
ደቂቃ ይጨመር የምትሉ ላይክ አድርጉ❤
@HanaKidane-h1w
@HanaKidane-h1w 4 күн бұрын
Aterual aserzemut begugute nw mentebekew❤❤❤
@yonasayele5786
@yonasayele5786 4 күн бұрын
please please please
@warkitesarra
@warkitesarra 4 күн бұрын
አወይጨመር
@DastaBashir
@DastaBashir 3 күн бұрын
ይጨመር በጣም አጠረ
@atsede3733
@atsede3733 3 күн бұрын
እንቢ አሉ እኮ ደከመኝ እኔ እማ😢
@Hailuye521
@Hailuye521 4 күн бұрын
ቶሎቶሎ ይለቀቅልን ይምትሉ 🥰🥰🥰 ✋🏾✋🏾✋🏾✋🏾
@firaoltube9060
@firaoltube9060 3 күн бұрын
በሳምንት ሁለት ቀን ቢሆን ብዬ አስባለሁ ❤
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ጠ5ዠ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ጠ5ዠ 4 күн бұрын
በጉጉት ነበር ስጠብቃችሁ የነበረው የምትችሉ ከሆነ በሳምት ሶስት ጊዜ አቅርቡልን እስቲ🤲❤🤲
@atnasiyaaynalem7439
@atnasiyaaynalem7439 4 күн бұрын
@HFh-s4m
@HFh-s4m 4 күн бұрын
እደዛ ቢሆንማ ጥሩነበር ❤❤❤❤❤❤❤❤
@መሲየራያዋ
@መሲየራያዋ 3 күн бұрын
🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤
@AgiyMelese
@AgiyMelese 4 күн бұрын
በህይወቴ የማልፀፀትበትን ነገር ልንገራችሁ ✨ኦርቶዶክስ መሆኔ✨100%
@Bggzb
@Bggzb 4 күн бұрын
እውነት ነው እምዬ ተዋህዶ ለዘላልም ትኑር⛪⛪⛪ 🥰🥰🎉🎉🎉🙏🙏🙏
@AliHidecha
@AliHidecha 4 күн бұрын
🎉🎉🎉❤❤
@MuluAbiro
@MuluAbiro 4 күн бұрын
እኔም🙏❤️❤️❤️❤️100
@MuluAbiro
@MuluAbiro 4 күн бұрын
እኔም100🙏🙏🙏🙏
@እግዚአብሔርያበርህሊተእግ
@እግዚአብሔርያበርህሊተእግ 4 күн бұрын
❤❤❤
@Hayat-ch7
@Hayat-ch7 4 күн бұрын
በላይክ ጀምሩ ወገኖቸ ለኛ ምንም ነው ለነሱ ይጠቅማቸዋል ደስፐየሚልነው ግዜአችንን ከምናጠፍ በዚህ በሚጠቅመን ነገር እንዋል🎉🎉🎉🎉
@Fikirte-ry4mm
@Fikirte-ry4mm 4 күн бұрын
💖💖💖
@biaynshbiaynsh1089
@biaynshbiaynsh1089 4 күн бұрын
ዘፈን ቢሆን ይጋጋ ነበር እማስተምር ትምህርት ሰለሆነ ይገርማል
@gosahailemeskel816
@gosahailemeskel816 4 күн бұрын
በጉጉት እየጠበኩ ነው።
@የመብረሐንልጅ
@የመብረሐንልጅ 4 күн бұрын
እኔም
@TewodrosHaileslassie-v7s
@TewodrosHaileslassie-v7s 4 күн бұрын
Enem
@milorcmilorc1295
@milorcmilorc1295 4 күн бұрын
እኔም
@atnasiyaaynalem7439
@atnasiyaaynalem7439 4 күн бұрын
እኔም ❤
@መቫ
@መቫ 4 күн бұрын
❤❤
@weletemaryamkedejshadershnafek
@weletemaryamkedejshadershnafek 3 күн бұрын
ኦርቶዶክስ በመሆኔ ብቻ ያስደስተኛል ተዋሒዶ የዘላለም ኑሪ❤❤❤🎉🎉🎉
@wenshetaaa1475
@wenshetaaa1475 3 күн бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በርቱልን❤❤❤❤❤
@Gigu-p5f
@Gigu-p5f 3 күн бұрын
ተልሎ ተሎ ልቀቁልን የኛ እቆወች ፀጊውን ያብዛላችሁ
@XhhhCchj
@XhhhCchj 4 күн бұрын
ስለናተ እግዚአብሔርን አመሰግነዋለሁ ፀጋውን ያብዛላችሁ በእውነት ግን ቶሎቶሎ ልቀቁልን❤❤❤❤
@warkitesarra
@warkitesarra 4 күн бұрын
አሜንአሜን
@aynalemlegesse1197
@aynalemlegesse1197 3 күн бұрын
Minim yemil kela atewu Igizi’abiher yeberkechuw bebetu nurulin🤲🤲🤲🤲🤲💕💕💕
@Hayat-ch7
@Hayat-ch7 4 күн бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን እህት ወንድሞቻችን በርቱ በሳምንት ሁለተየ ይሁን
@DawitFtsum
@DawitFtsum 3 күн бұрын
ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን
@Djsjsg111
@Djsjsg111 4 күн бұрын
በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን❤❤❤❤❤
@mekdestessema4611
@mekdestessema4611 4 күн бұрын
አሜን በርቱልን እህት ወንድሞቼ❤❤❤
@aklilhaile8424
@aklilhaile8424 3 күн бұрын
ትባረኩልን በርቱልን 🌹❤️
@WendwosenHailu-k4w
@WendwosenHailu-k4w Күн бұрын
የሚገርም ትምህርት ነው የሰጣችሁኝ።እጅግ በጣም አመሰግናለሁ🌹🌹🌹
@AsklAsklaa
@AsklAsklaa 4 күн бұрын
ቃለ ህይወት የሰማልን ❤❤❤😢
@BELIYEDNIGLILIGE
@BELIYEDNIGLILIGE 3 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማል በእውነት በጣም አሰተማር ትምህርት በርቱልኝ❤❤❤
@ስለሁሉምነገርእግዚአ-ገ4በ
@ስለሁሉምነገርእግዚአ-ገ4በ 4 күн бұрын
በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን የብዛላችሁ ፍፃሚያችሁን ያሳምርላቸሁ በረቱልን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏💒💒💒
@ElfSa-h4v
@ElfSa-h4v 3 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏🥰🥰🥰ተዋህዶ ለዘላለም ፀንታ ትኑር በቤቱ ያፅናቹ ❤
@አለምየማርያምልጅ-ቈ2ዠ
@አለምየማርያምልጅ-ቈ2ዠ 4 күн бұрын
ቃለሂወትቃለ በረከትያሰማልን ፀጋውንያብዛላቹህ ተባረኩ በርቱልን❤❤❤❤❤❤❤
@ሙሉወለተማርያምነኝየድንግ
@ሙሉወለተማርያምነኝየድንግ 3 күн бұрын
የሕይወትን ቃል ያሠማልን በእዉነት🤲❤❤❤
@MesekeremZegeye
@MesekeremZegeye 4 күн бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን ወንደሞች እና እህቶች እግዚአብሔር ይሰጥልን ድንቅ ትምህርት ነው እናመሰግናለን በርቱልን❤❤❤❤❤
@AlemshetEndale-m8l
@AlemshetEndale-m8l 2 күн бұрын
ያገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክልን
@SadSad-oo9vv
@SadSad-oo9vv 4 күн бұрын
አሰይይይ ቃል ሂወት ያሰማልን የተዋሕዶ ልጆች ❤
@DhdhDhdh-q8o
@DhdhDhdh-q8o 3 күн бұрын
በእዉነት። ቃለ ህይወት። ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛላችሁሁሁ❤❤❤❤❤😢😢😢😢
@dfgdfgg2914
@dfgdfgg2914 3 күн бұрын
እሺ እንጠብቃለን በሰላም ለብርኃነ ልደቱ ያድርሰን ❤
@dubaidubai325
@dubaidubai325 3 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያስማልን ፀጋዉን ያብዛላችሁ በጉጉት እንጠብቅ አለን❤
@ደስየባታናፋቂ
@ደስየባታናፋቂ 3 күн бұрын
በቶሎ ልቀቁልን ደስ የሚል መንፈሳዊ ድራማ ነው ብዙ የተማርኩባት ነው ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@SariTilahun
@SariTilahun 4 күн бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን ይኸ ድራማ ትልቅ ወንጌል ነው እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናችሁ በእውነት ፈጣሪ በእድሜ በጤና ይጠብቃችሁ ❤❤❤❤❤😢😢😢😢 ለእኛም ማስተዋሉን ያድለን ልቦና ይስጠን መደሀኒአለም አባቴ 🙏🙏🙏🙏🙏
@Kalkidan-v2p
@Kalkidan-v2p 3 күн бұрын
Amen🙏
@badriyaamhbashih-hj5bn
@badriyaamhbashih-hj5bn 3 күн бұрын
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛላችሁ ከዚህ በላይ በርቱልን በቤቱ ያጽናችሁ ቸሩ መድሃኒአለም ይጠብቃችሁ❤❤❤
@ትጂማን
@ትጂማን 3 күн бұрын
ቃለ ሂወት የስመዐና ኣሕዋተይ ፀጉኡ የብዘሐልኩም ኣምላክ ❤❤❤❤
@YeshiAyalew-tr5es
@YeshiAyalew-tr5es 2 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@almaztamiru9130
@almaztamiru9130 3 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሲል ሁሉም ነገር ❤❤
@yypp-te8bf
@yypp-te8bf 3 күн бұрын
በእውነት በጣም መንፈስ ያድሳን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@serkalemAkelili
@serkalemAkelili 3 күн бұрын
በምን ቃላት ልግለፃችሁ እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛላችሁ❤❤❤❤
@عيدروسع
@عيدروسع Күн бұрын
ይሐን የመሰለ የሂወት ምግብ ስለምታካፍሉነ ቸሩ መድኃኔዓለም ዕድሜና ጤና ይስጥልን ኣሜን\\3\\\🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏
@chfucuuccyyc2338
@chfucuuccyyc2338 Күн бұрын
ቃለ ህይወትን ያስማልን እህት ወድሞቸ በርቱ እውነት ብዙ እየተማርነበት ነው❤❤❤❤
@mekdesmekonen12
@mekdesmekonen12 4 күн бұрын
በእውነት ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛላችሁ
@فاطمهسالم-ش3ك
@فاطمهسالم-ش3ك 4 күн бұрын
በናታችሁ አታቆዩት በጣም ናፍቆት ሊደፋኝ ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@aboaomr5163
@aboaomr5163 4 күн бұрын
እኔ❤
@a20mas18
@a20mas18 2 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን እህት ወንድሞቻችን በርቱልን❤❤❤🎉🎉🎉
@Dagmawit-o5x
@Dagmawit-o5x 4 күн бұрын
በመድሀኒያለም እያለቀስኩ ነው የማየው በስደት ስለሆነ ያለሁት ከቤተክርስቲያን ስርቅ አባቴን የከዳሁት ያክል ነው የሚሠማኝ አቤቱ ፈጣሪየ ባህዛብ ምድር እንደተጣልኩ አታስቀረኝ ለደጅህ አብቃኝ❤❤❤
@Kjj-u5m
@Kjj-u5m 4 күн бұрын
እኔስ ማርያምን በደሌ በዛ
@Jggjfhg
@Jggjfhg 4 күн бұрын
አይዞን❤❤🎉🎉
@መሲየራያዋ
@መሲየራያዋ 3 күн бұрын
ወደ ቤቱ ይመልሰን😢😢
@kidankidankidankidan7031
@kidankidankidankidan7031 3 күн бұрын
አይዞሽ እህቴ ሁላችንንም ለንስሃ ያብቃን
@Habtam-tube
@Habtam-tube 3 күн бұрын
አሜን ፫ 😢😢😢
@نعمهاحمد-ي8ز
@نعمهاحمد-ي8ز 3 күн бұрын
በእወነት ቃል የለኝም ቃለህይወት ያሰማልን ኣይዛችሁ በርቱልኝ ባሁን ሳኣት ስንት ነፍሥ ኢየተመለሰነው❤❤❤❤❤❤
@salamaragu2889
@salamaragu2889 4 күн бұрын
😢😢😢😢 ወይኔ እንዴት ያምራል በማርያም ❤❤❤ በቤቱ ይጽናል❤❤❤
@AlmazDemeke-ey5qq
@AlmazDemeke-ey5qq 4 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ተዋህዶ ለዘላለም ፀንታ ትኑር ❤❤በጉጉት እንጠብቃለን መልካም የእየሱስ ክርስቶስ የገና በአል ይሁንላችሁ የተዋህዶ ልጆች ❤❤❤
@Fekirtesolomon
@Fekirtesolomon 3 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤❤
@LinaLina-cl5gh
@LinaLina-cl5gh 3 күн бұрын
የደብሬ ልጆች ትልቅ ትምህርት እያሳያችሁን ነው የኛ ኩራቶች በርቱልን መልአኩ ከፊታችሁ ይቅደም 😊❤
@AcsvSbbs
@AcsvSbbs 2 күн бұрын
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ ይጠብቃይሁ በጣም ጥሩመልክትነው የተዋህዶ ልጂች በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተሰንበት ይያላችሁ
@MaskaMaska-f1q
@MaskaMaska-f1q 4 күн бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን በቤቱ ያፅናችሁ
@AlmazHabtamu
@AlmazHabtamu 3 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጀ1ወ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጀ1ወ 4 күн бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን በርቱልን የኛ እንቁዎች እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ
@ትርሓሥ_ፈታዊት-ኣቦኣ
@ትርሓሥ_ፈታዊት-ኣቦኣ 3 күн бұрын
_እንእን በሰላም መጣቹ የተዋህዶ ልጆች ቃለ ህይወት ያሠማልን ጸጋውን ያብዛላቹ💐💜_
@አወቀችተመስጌን
@አወቀችተመስጌን 4 күн бұрын
ቃለ ሒወት ያሠማልን በእዉነት በርቱ።በቤቱ ያፅናቹህ ለኛ ጥሩ ትምህርት ነዉ
@senaittesfaye6461
@senaittesfaye6461 4 күн бұрын
ሰአተ ጨመሩ በጣም ደሰ የላል❤❤❤
@TruhadesalenTruha
@TruhadesalenTruha 2 күн бұрын
,ቃለ ሂወት ያሰማል ትልቅ ትምህርተ ነው ቶሎ ቶሎ ብትለቁሌን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@senaittesfaye6461
@senaittesfaye6461 4 күн бұрын
በጣም ደሰ ያላል። አጠረገን። ደሰ ሰትሉ። በረቱ ቬር ላይክ አረጉ
@--vt6id973
@--vt6id973 4 күн бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ለጻድቁ አቡነ ተክለሃይማኖት አመታዊ ክብረ በዓል ለሁላችሁም ቃለት ያሰማልን❤❤❤❤❤
@AdeseAd
@AdeseAd 4 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን በረቱ ተዋህዶ እምነቴ ፀንታ ትኑር ለዘላለም የተዋህዶ ልጆች በሙሉ እግዚአብሔር ከክፉ ነገ ሁሉ ይጠብቃችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@meargmehari
@meargmehari 3 күн бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@HfgJff-le8zu
@HfgJff-le8zu 3 күн бұрын
ፀጋዉን ያብዛላቹ❤
@AlmazHabtamu
@AlmazHabtamu 3 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@Medi-m8y
@Medi-m8y 4 күн бұрын
አሜን 🙏🙏🙏🤔
@እግዚብሔርእሪኛየነዉ
@እግዚብሔርእሪኛየነዉ 4 күн бұрын
ማርያም ን ያጋጋል 👏👏👏😘😘😘😘😘🕊🕊🕊
@YigeremDechasa
@YigeremDechasa 3 күн бұрын
ዋው!!!!....... በጣም የሚገርም ነው እባካችሁ ..... በርቱ እንዲህ ያለው የሚዲያ አገልግሎት ለዚህ ዘመን በጣም አስፈላጊ ነው። እግዚአብሔር ያበርታችሁ!!!!!!
@yeamanuellej2721-e1g
@yeamanuellej2721-e1g Күн бұрын
እስከ ዛሬ በለማያተ ቆጨኝ ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ በርቱልን 🥰🥰🥰
@SenaitSenu-w4x
@SenaitSenu-w4x 3 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን
@Aaa-h5v2f
@Aaa-h5v2f 4 күн бұрын
ቶሎ ቶሎ ይለቀቅልን በእውነቱ❤❤❤🎉🎉🎉✋✋✋
@mentamerethiopia
@mentamerethiopia 3 күн бұрын
አትዘግይቡን በእውነት ፀጋውን ያብዛላችሁ❤❤❤
@ኑኃሚን21መልካምሥራየነገስ
@ኑኃሚን21መልካምሥራየነገስ 4 күн бұрын
ማነው እንደነ ይህንን ነፍስ የሆነ መንፈሳዊ ድራማ በገጉጉት የምጠብቀ በእውነት ፀጋውን ጥበቡን አብዝቶ ያድላችሁ በርቱ ❤🕊🕊🕊🕊
@የራያዋ
@የራያዋ 3 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ቶለቶለ ልቀቁልን❤❤
@milat-e6u
@milat-e6u 3 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ፀጋውን ያብዛላችሁ በእውነት በርቱልን❤❤❤እሽ በሰላም ተመለሱልን ከበአል በኋላ ❤🌹🌹👏
@InalembroBro
@InalembroBro 4 күн бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይመሰገን ነፍስን የም አሳርፍ አንድ ተከታታይ መንፈሳዊ ድራማ አገኘን 😢❤ እግዚአብሔር አምላክ የሕይወት ቃል ያሰማልን በሰማይ የነፍስ ዋጋ አድርጎ ይቀበልላችሁ❤❤❤
@ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ጐ3ቘ
@ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ጐ3ቘ 2 күн бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን እዳታስቀሩብን እንጠብቅ አለን 😢😢😢😢😢😢😢
@AliiKhan-o2d
@AliiKhan-o2d 3 күн бұрын
ፀጋውን ያብዛላችሁ 🙏🙏🙏🙏❤🌿❤❤❤
@etaguBirhan
@etaguBirhan 4 күн бұрын
ኦርቶዶክስ ያደረከኝ ፈጣሪየ ክበር ተመስገንልኝ❤❤❤❤
@bareshdubai6535
@bareshdubai6535 4 күн бұрын
ቃለ ሕይወት የሰማልን
@htififu-un1wx
@htififu-un1wx 4 күн бұрын
የተዋህዶ እንቁዎች እንኳን ደህና መጣችሁሌን🎉❤❤
@AyuTadesse-y5q
@AyuTadesse-y5q 3 күн бұрын
ከሌላ እምነት ጋር ያለ አመጋግብ አለባብስ ማለትም አብረን ብንበላ ብንጠጣ ያለው ችግርን ብታሳዩን❤❤❤
@GurmesaaInkii
@GurmesaaInkii 4 күн бұрын
እበካችሁ ቶሎ ቶሎ ሲሩልን። አለምን የምአስክድ ትልቅ ትምህርት ነው። በዚህ ድራማ ህዎቴ በጣም ታቀዪሮአል። አሁንም በጉጉት ነው ምጣብቃችሁ። እግዚአብሔር ቃለ ህዎትን ያሰመችሁ። መንግስቱን ና ፅርቁን ያዋርሰችሁ። ተባራኩ።
@EeEs-i9j
@EeEs-i9j 4 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤አሜን❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@HelloShj-g6p
@HelloShj-g6p 3 күн бұрын
ቃለ ህይትን ያሠማልን በርቱል❤❤❤
@EthiopiaHagere-r1g
@EthiopiaHagere-r1g 4 күн бұрын
ሶሲየ አልቅሰሽ አስለቀሽኝ😢😢😢 እኔም ከዚህ ህይወት ያወጣኝ የድንግል ማርያም ልጅ ቸሩ መድኃኒዓለም ስሙ የተመስገነ ከፍ ከፍ ያለ ይሁንልንአሜን
@ሩፍታልበይእኺድንግለይ
@ሩፍታልበይእኺድንግለይ 4 күн бұрын
ፀጋኡ የብዛላቹው እግዚአብሔር ኣምላክ ❤❤
@almazametetadkan-7536
@almazametetadkan-7536 4 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@tregeocell2094
@tregeocell2094 3 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን በቱልን ብዙ ነስ ትመለሳለች
@adbarungatu2820
@adbarungatu2820 3 күн бұрын
በጣም እናመሰግናለን ❤❤❤ በርቱ
@brktiTekle-z1y
@brktiTekle-z1y 3 күн бұрын
እግዚአብሔር ያክብርልን
@TarikKe-th5wv
@TarikKe-th5wv 4 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤
@Elsa-x3r
@Elsa-x3r 4 күн бұрын
ቶሎ ቶሎ ልቀቁ 😢😢ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር አሜንንን 🙏🥰🥰
@EfermYenatulej
@EfermYenatulej 3 күн бұрын
ማየት ብቻ አይደለም ሰብሰክራይብ እና ላይክ እያደረጋቹሁ አበረታቶዋቸዉ🙏
@Hiigg-h3h
@Hiigg-h3h 4 күн бұрын
ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን ❤ በጣም. ደስ ይላል የሚመለስ ልብ ይስጣቸው
@sisayabera512
@sisayabera512 3 күн бұрын
በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋ እግዚአብሔር ያብዛላችሁ በቤቱ ያፅናችሁ ጎበዞች❤🎉የምወዳችሁ በጉጉት የምጠብቃችሁ
@Hanihanicho-h4h
@Hanihanicho-h4h 4 күн бұрын
የመርፌ ትትና ያስደምማል አስተማሮው በጣም ደስ ይላል ግን ደቂቃ በጨመረ የበለጠ ደስ ይላል ❤በርቱልን 🙏⛪💚💛❤
@aboaomr5163
@aboaomr5163 4 күн бұрын
አወ
@AyalBerhan
@AyalBerhan 4 күн бұрын
እግዚአብሔር አምላክ በእውነት ቃለሕይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናችሁን በእድሜ በጸጋ ይጨምርልን እህቶቼና ወንድሞቼ ከዚህ በላይ የምታገለግሉበትን ጸጋዉን ምስጢሩን መድኀኔዓለም ያብዛልን
@haHaimanot
@haHaimanot 2 күн бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በውነቱ በጣም ደስ የሚልነው በርቱልን በጉጉት ነው እምጠብቀው በሳምት ሁለቴ ቢሆን ከተቻለ 🙏👏🎉🎉🎉
@YemkaneSelamua
@YemkaneSelamua 3 күн бұрын
ውይ በመድሀኒያለም አዴበታቸው ሲጣፍጥ❤❤❤ጠክሩ እዳታቋርጡብን የኛ እቁወች🎉🎉
@ayinalemayinalem1691
@ayinalemayinalem1691 4 күн бұрын
ቃል ህይወትን ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤
@temeagumas
@temeagumas 4 күн бұрын
ወርቅ በቀላሉ እንደማይገኝ ሁሉ እሔም ድራማ የሚለቀቅበት ቀን አርጎ የሚረዝምብኝ 🤔 like ግን ንፋግ ሆንን ብዙዎች የማሩበት ዘኦርቶዶክስአውያን 🙏🙏
@S-Seriess245
@S-Seriess245 4 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያስማል እህት ወንድሞቼ ሁላችንም በቤቱ ያፀናንን ❤❤❤🎉🎉🎉
ራስ ተከታታይ መንፈሳዊ ድራማ - ክፍል 5 | Ras - part 5 | #ras #eotc
26:04
ዓለት ሚዲያ = Alet media
Рет қаралды 27 М.
🛑 || አጥብቀህ ልብህን ጠብቅ | እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ  Aba Gebrekidan New Sibket  2024 #viral
1:51:18
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 968 М.
JISOO - ‘꽃(FLOWER)’ M/V
3:05
BLACKPINK
Рет қаралды 137 МЛН
GIANT Gummy Worm #shorts
0:42
Mr DegrEE
Рет қаралды 152 МЛН
ሩታ እኔን አታፈቅረኝም አለችው.አብርሽ ደነገጠ🥹
25:17
Ruta Grace ሩታ ግሬስ
Рет қаралды 121 М.
ራስ ተከታታይ መንፈሳዊ ድራማ - ክፍል 1 | Ras - part 1 | #ras #eotc
26:31
ዓለት ሚዲያ = Alet media
Рет қаралды 74 М.
ወንጌል የዉሃንስ
2:06:36
Ruth Tv 📺 Channel
Рет қаралды 1,3 МЛН
JISOO - ‘꽃(FLOWER)’ M/V
3:05
BLACKPINK
Рет қаралды 137 МЛН