KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ራስ ተከታታይ መንፈሳዊ ድራማ - ክፍል 6 | Ras - part 6 | #ras #eotc
28:42
'ዶቃ' ሙሉ ፊልም | DOKA | Full New Ethiopian Movie 2024 ገቢው ለመቅዶንያ ህንጻ ግንባታ የሚውል....መልካም መዝናኛ !!!
1:52:22
Тренировка памяти 🧠 #boardgames #настольныеигры #умныеигры #игры #настолки #логическиеигры
00:49
Mom Hack for Cooking Solo with a Little One! 🍳👶
00:15
Chain Game Strong ⛓️
00:21
家庭版踩气球挑战,妈妈竟然什么也没得到#funny #宝宝 #萌娃 #comedy
01:04
ራስ ተከታታይ መንፈሳዊ ድራማ - ክፍል 5 | Ras - part 5 |
Рет қаралды 30,611
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 16 М.
ዓለት ሚዲያ = Alet media
Күн бұрын
Пікірлер: 502
@htififu-un1wx
18 күн бұрын
ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለገናናው ለቀ መላእክት ቅዱስ ገብርኤል አመታዊ ክበረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን🤲✝️❤
@TsahelMedia
18 күн бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን
@ሰላምየማሪያምልጅነኝ
18 күн бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ ❤❤❤❤❤
@TrsRss
18 күн бұрын
እንኳን አብሮ አደረሠን👏👏
@AlmazMsganew
18 күн бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@Safdd-i1t
18 күн бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤❤❤
@Tadesemola-bw9ov
18 күн бұрын
በጣም እየዘገየብን ነዉ በሳምንት ሁለቴይ ይሁንልን
@UWyas
18 күн бұрын
🙏💯
@UWyas
18 күн бұрын
🙏💯
@zaidkuhlay2106
18 күн бұрын
Enet new ❤🇪🇷🙏
@aboaomr5163
18 күн бұрын
አወእኔ❤
@አደብሩኬ
18 күн бұрын
አዎ ይሁንልን❤
@milorcmilorc1295
18 күн бұрын
ምርጥ ድራማ ነው በሳምንት ሁለቴ ይለቀቅልን እንኳን ለመላኩ ቅዱስገብረኤል ክብረ በአል በሰላም አደረሳቹ
@EnateNafkote
2 күн бұрын
በጣም ደስ የሚል መንፈሳዊ ድራማ ነዉ በርቱ ቀጥሉበት❤❤❤
@ጎዶልያስ-567
18 күн бұрын
የሰው ልጆቺ ደስታ አብሳሪ መላእክት ቅዱስ ገብረኤል
@AcsvSbbs
18 күн бұрын
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ ውድ የተዋህዶ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ በቶሎ ይለቀቅልን የምትሉ🥰
@MalesAbera
13 күн бұрын
Egzaber yi barkach be samnti wulit yilaqaqiln geta yirdachu
@عيدروسع
9 күн бұрын
ምርጥ ኣስተማሪ ትምህርት ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን ኣሜን\\3\\🥰🥰🥰🙏🙏🙏
@XhhhCchj
18 күн бұрын
ፀጋውን ያብዛላችሁ ከትዕቢት የፀዳች ተዋህዶዬ ለዘላለም ትኑር❤❤❤
@kalikidan2002
18 күн бұрын
አሜን❤
@yypp-te8bf
18 күн бұрын
በእውነት በጣም ደስ ይላን የኔ የደነደነ ልብ እንደ ክፈትልኝ በፆሎታቹሁ አስብኚ 🎉🎉❤❤❤
@Senaytmamaye
14 күн бұрын
በጣም ደስ የሚል አስተማሪ ነው
@TenyeBernu
18 күн бұрын
እንካን ለነገው አመታዊ ቅዱስ ገብርኤል በሠላም አደረሳቹ ሁሉም የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይወች በሙሉ❤❤❤❤❤❤❤
@shashetusisay8998
18 күн бұрын
@@TenyeBernuእግዚአ ብሔር ይመስገን አሜ ን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ
@አደብሩኬ
18 күн бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@marimmo8627
18 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኩዋን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ
@marimmo8627
18 күн бұрын
በእውነቱ ለሁላችሁም ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን ፀጋውን ይብዛላችሁ
@marimmo8627
18 күн бұрын
እንኩዋን በደህና መጣችሁ ኑ ቶሎ ቶሎ ደስ ነው የምትሉት
@Zahrahalhrbi
18 күн бұрын
ደስሲለ
@TsigeredaTsade
14 күн бұрын
Be menfesawu film ke tlbet benetachu ❤❤❤❤
@tinsaetilahun-r5c
18 күн бұрын
እባካቹ ይህ የመሰለው አሰተማሪ ድራማ እንዳይቆም ብዙ ተምረንበታል
@FantaBerahanu
16 күн бұрын
Tinishua geta kezihi belay tsega yabzalish Alet midian enameseginalen
@moment2025-u2n
15 күн бұрын
እውነት የሚያስተምር ድራማ በርቱ
@KidistderejeTulu-nn7qo
18 күн бұрын
Ekan lkudus gabarel amataw kbr bal adarasachu wed ytawado ljoch salamach ybzalgn bayalachbat❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@FukaduSharew
18 күн бұрын
እንኳን ኣደረሳቹ ለነጌው ብኣል ቅዱስ ገብርኤል
@GgjCfui
18 күн бұрын
Amen.enkon.abro.aderesen.gin.are.deqiqawu.yecemer.uuuuuuuuu.asaqrqachuny.begugut.xebiqalew.qexayun❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Hanihanicho-h4h
18 күн бұрын
እንኳን አደረሳችሁ በረቱ
@AyuThegishabay
18 күн бұрын
Amen enkuan abiro aderesen
@ሜሊነኝየመቀሌልጅ
18 күн бұрын
ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር
@IyerusMelese
15 күн бұрын
እናመሰግናለን❤❤❤❤❤
@tube482
18 күн бұрын
era fitenuln ❤❤❤❤❤❤ketay
@HannaMade-mx7rm
18 күн бұрын
አደራ እንዳታቆሙብን ምርጥ ድራማ ነው ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@Amarech-nk8mw
18 күн бұрын
እኳን ለነገው አመታውይ ቅዱስ ገብርኤል በሠላም አደረሳቹህ❤❤❤🎉🎉
@tigzaasefa3473
16 күн бұрын
በርቱ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን
@NonAsas-m5k
18 күн бұрын
እንኳን ለገነነው ለቀ መላእክት ቅዱስ ገብርኤል አመታው ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን 🤲🤲🤲🤲
@Bggzb
18 күн бұрын
አሜንንን እኳ አብሮ አድርስን 🙏
@IdelawtAlemu
18 күн бұрын
ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለገናናው ለቀ መላእክት ቅዱሰ ገብርኤል አመታዊ ክበረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን ለዚህ ቀን አደረሰን
@Hanihanicho-h4h
18 күн бұрын
የህፃኗ እውቀት አስደምሞኛል እግዚአብሔር የሳድገሺ❤ ፀጋውን ይብዛላችሁ
@SimonwoldeIyesus
17 күн бұрын
በርቱ ❤❤❤ ወንድም እህቶቼ❤❤❤
@Amarita808
16 күн бұрын
ወይ ደስ ሲል❤❤❤😢
@AsterGurmesa
17 күн бұрын
Waw waw yimigarm🥰 igziyaber yibarkachu be gugut inxabikalen tolo yolakak pleas🙏🙏🙏🙏🙏🫣🫣
@bezaGetachew-y9g
18 күн бұрын
ቃለህወት ያሰማልን❤❤❤
@Aaa-h5v2f
18 күн бұрын
አሜን፫ ቃለ ሕይወት ያሰማልን በርቱልኝ የተዋሕዶ ፍሬ እግዚአብሔር አምላክ ከናተጋር ይሁን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@sisayabera512
18 күн бұрын
በእውነት ፀጋውን ያብዛላችሁ በቤቱ ያፅናችሁ ዘመኑን የዋጀና ግዜን ያየ ፊልም ነው
@ddfghnjuyggg
18 күн бұрын
ፀጋዉንያብዛላችሁ ተወዳጆች
@TadesseWedifrawe
18 күн бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛላችሁ በርቱልን አሜን፫
@yedingilmeriyamlijnegn4442
14 күн бұрын
ኡፍፍፍ 😢😢😢ባርቱ ዉድ እና ሁንቁዬ ዬ ተዋህዶ ልጆች ክብር ትጥልኝ 🎉🎉🙏🥰🥰🥰🥰
@رقيهمولا
15 күн бұрын
ክብርምሥጋናለመድሀኒአለምይገባል❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@shumatefaqade3490
18 күн бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🙏🙏🙏🙏Tawadoo koo
@HanaSisay-l5g
11 күн бұрын
በጣም ደስ የሚል መንፈሳዊ ድራማ ነው ❤❤❤
@منال-ن3ب
18 күн бұрын
እንኳን ለነገ አመታው የቅዱስ ገብርኤል አደረሳችሁ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@GheHdhd-h4y
17 күн бұрын
ስአቱ ባያጥር ዋዉ ምርጥ አስተማሪ🙏💒🙏👌👌👌
@milat-e6u
17 күн бұрын
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሂ በርቱልን በእውነት ድንቅ ወንጌል ዶራማ ነው❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹👏
@hjii1398
17 күн бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን ፀጋዉ ያብዛላቹ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@ወርቅ-ቈ5ጘ
11 күн бұрын
በጣም ደስ የሚል አሰማሪ መንፈሳዊ ድራማ ነው በርቱልን❤❤❤
@yypp-te8bf
18 күн бұрын
በጣም ደስ እሚል ነው በርቱ አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@እንምበደንኢቱብ
18 күн бұрын
እግዚአብሔር ሀገራችን ሠላም ያርግልነ😍😍😍
@Amina-e9s
17 күн бұрын
ይህን መፈሳዊ ሳይ ሰላም የሚሰማኝ ❤❤❤
@ShshBzxhh
17 күн бұрын
እኳን ለቅዱስ ገብርኤል አመታውይ ክብር ብአል በሠላም ደረሳቹህ❤❤
@--vt6id973
18 күн бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ለአብሳሪ ሊቀ መላኩ ቅዱስ ገብርኤልን ሁላችሁም ይጠብቅል አባቴ ቅዱስ ገብርኤልን ❤❤❤❤❤❤❤
@TekezHayat
18 күн бұрын
እኳን ለገናናው መልአክ ቅዱስ ሚካኤል አመታዊ በአል በሰላም አደረሳቺሁ
@adeyTUbe-w5w
17 күн бұрын
ወድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለገናናው ለሊቀመላኩ ቅዱሰገብረኤል አመታዊ ክብረብአል አደረሳችሁ አደረሰን 🙏ቅዱሰገብረኤል ወቶ ከመቅረት ይጠብቀን አሜን🙏❤
@eyerus-ok3ss
18 күн бұрын
Manw Endene Mihrafin Yemiwod🎉 enqu Yetewahido Lijoch Enkwan Le Tihsas Gebril Ametawi Kibir Bahal Beselam Aderesachu Ameen🎉❤❤
@እግዚብሔርእሪኛየነዉ
17 күн бұрын
እባካቹ ተሎ ተሎ ልቀቁልን በጣም ያጋጋል 😢😢😢🌷🌷🌾🌾😘😘😘😘👑👑👑👑👑👑👏👏👏🌿🌿🌱🌱💘💘🍀🍀🌷💐💐💐💐🕯🕯🕯🕊🕊🕊🕊🕊🕊📚📚📚📚📚📚📚⛪⛪⛪⛪⛪⛪☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝
@ስለሁሉምነገርእግዚአ-ገ4በ
18 күн бұрын
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ ውደ የተዋህዶ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@chfucuuccyyc2338
17 күн бұрын
ምርጥ ነው በርቱ የተዋህዶ ልጆች ግን በስም ሁለት ግዜ ቢሆን 😢❤❤❤❤
@Israel9563
18 күн бұрын
አነሰብን ግን❤❤❤❤❤❤
@fanoseeyetawahidoolij8817
18 күн бұрын
Karan dhugaa jirenyii kiristosii❤❤
@FantaBerahanu
16 күн бұрын
Tsegahun yabzalachihu
@AasmaKhan-b9c
18 күн бұрын
እሰይ ተመሰገን አምላክ የተዋህዶ ያደረገን❤🙏💐💒💐ከኩፉ ሁሉ የዛሬዉሊቀ መላአክ ቅዱሰ ገብረኤል መላክ ይጠብቀን❤🙏ፀጋዉን ያብዛላቹህ በርቱሉን❤💐👏
@ድንግልፈጣርያውወለደች
18 күн бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን በፀጋ በእድሜ የቆይልን በቤቱ የፅናናችሁ አግልግሎት ዘመን የስረዝም በጉጉት ሲጠበቅ ነበር ❤❤❤
@عيدروسع
9 күн бұрын
በርቱልን ይሐ የመሰለ ትምህርት እዳይቋረጥብን😢🙏😢🙏
@tigiAbay
18 күн бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን በእውነት❤
@HabetmariamHone
18 күн бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@እግዚአብሔርታላቅነዉ2721
17 күн бұрын
ሰላም
@shashetusisay8998
18 күн бұрын
እግዚአ ብሔር ይመስገን አሜ ን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ ዉድ የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነት ተከታዮች በሙሉ
@HannaaaHhanann
18 күн бұрын
ሰላመ.እግዚአቢሔር.ይብዛላችሁ.ለመላኩ.ቅዱስ.ገብርኤል..አመታዊ.ክብረ.በአል.አደረሳችሁ.አደረሰን🙏🙏🙏❤❤❤
@ኪዳነምህረትእናቴ-ዠ4መ
18 күн бұрын
በጉጉት እምጠብቀዉ ትምህርት እግዚያአቤሄር ፀጋዉን ያብዛላችሁ በርቱ❤❤❤❤❤❤
@EngdawLakiyaw
18 күн бұрын
እንኳን ለቅዱስ
@رقيهمولا
15 күн бұрын
ምርጥድራማነዉበማረያም❤❤❤❤❤❤❤❤
@EmabatChakola
18 күн бұрын
እረ በጣም እየዘገያቹህ ነው ድምፆችን ይሰማ ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን👍👍👍🙏🙏🙏
@Tarikuwa
18 күн бұрын
Besamint ulate yiunilin ibakachu
@بهاءالدينبهاء-ب1س
18 күн бұрын
እንኳን ለቅዱስ ገብርኤልን አደረሳችሁ
@MdMajagaku
18 күн бұрын
እኳን ለመላኩ ቅዱስ ገብርኤል ክብረ በዓል አደረሳችሁ ❤❤❤
@cerkic3510
18 күн бұрын
ሠላመ እግዚአብሔር ይብዛላችው የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለሊቀ መላኩ ለቅዱስ ገብርኤል አመታዊይ ክብር በአል አደርሰችው እግዚአብሔር አምላክ በሰደት ያለነውን በሰላም ለአገራችን አብቅቶ ደጁን ለመርገጥ ያብቃን ጌታሆይ በምርትህ አስበን እኛስ በደላችን በስቷል
@አይናለምነጋ
18 күн бұрын
ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለአብሳሪው መለአክ ቅዱስ ገብርኤል አመታዊ በአል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን❤❤❤❤ ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቀን ከመከራ ስጋ ከመከራ ነፍስ ያድነን🙏🙏🙏
@tube-mesi
18 күн бұрын
እምዬ ተዋህዶ እናመሰግናለን ❤❤❤⛪️🙏✝️
@AliiKhan-o2d
18 күн бұрын
እንኳን ለቅድስ ገብርኤል አመታዊ ክብረ በአል አደረሳችሁ እንኳንበሰላም መጣችሁልንበርቱ ፀጋውን ያብዛላችሁ❤️❤️❤️👏👏👏👏👏👆👏👏👏
@WaseRecords-oe5wm
14 күн бұрын
ፊልሙ በጣም አሪፍ ነው ግን ቶሎ ቶሎ ቢለቅ ቂልን በተርፍ ፈጣሪ ሰላሙን ያብዛላችሁ 🥰🥰🥰
@MulatDemilew
18 күн бұрын
እንኳን ለቅዱስ ገብርኤል አመታዊ በዓል አደረሳችሁ
@Salam-qh9ym
18 күн бұрын
ወድ የተዋህዶ ልጆች እንኩዋን ሊቅዱስ ገብርኤል አመታዊ ብዓል አደረሳችሁ❤❤
@shashetusisay8998
18 күн бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ በጉጉት እየጠበቅነነዉ
@aboaomr5163
18 күн бұрын
እኔ❤
@YordanosAlamayoo
18 күн бұрын
በማሪያም ቶሎቶሎ ልቀቁልን በእግዚአብሔር ❤❤❤❤
@WerkuYirga
17 күн бұрын
በጣም ደስ የሚል እና አስተማሪ ድራማ ነው በርቱልን።
@dagnawmMandefro
17 күн бұрын
አስተማሪ ት/ት ነው ።ቀጥሉበት በጉጉት አየጠቅነነወ ቀጣይ ክፍል
@ሰርካለምየጃማዎ
18 күн бұрын
በጉጉትስጠብቅነበር እምዬተዎህዶለዘላለምትኑር አሜን እኳን ለቅድስገብረኤል አመታዊበአልአደረሰን አደረሳችሁ🙏❤❤❤
@ኑኃሚን21መልካምሥራየነገስ
18 күн бұрын
በርቱ በእውነት በጣም ገራሚ ሥራ ነው አሁንም እግዚአብሔር ሞገስ ይሁናችሁ❤❤❤❤❤❤
@TilahunArega-w8n
16 күн бұрын
Hu selam alew gn
@የሚካኤልልጅ-ቐ9ሐ
18 күн бұрын
ተባረኩ ውድ ኦርቶዶክሳዊያን ዛሬ ቅዱስ ገብረኤል የዓመት ነው ገናናው መላእክ በያለንበት ይጠብቀን🙏🥰✝️🤲
@HehrHdhrh-o9u
11 күн бұрын
በጉጉት ስንጠብቅ ነበር ስለመጣቹ እናመሰግናለን ውድ የእናቴ የተዋህዶ ልጆች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ksaksa6313
17 күн бұрын
ቃለህወት ያሰማልን❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤🙏
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጀ1ወ
18 күн бұрын
እንኳን ለቅዱስ ገብርኤል አመታዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ፀጋውን ይብዛላችሁ በፅዬ እድግ በይልን❤❤❤❤❤❤❤❤
@ሶልያና-ተ1ኀ
18 күн бұрын
Yatewahido Lijoch Enkwan lamalakuu La kidus gebirhel ametawii kibira balal aderesachuu ❤❤❤❤❤
@workneshnegesse4222
18 күн бұрын
እንኳን ለገናናው መላዕክ ለቅዱስ ገብርኤል አመታዊ በአል አደረሳችሁ የተዋህዶ እንቁዎች
@YemkaneSelamua
18 күн бұрын
ውድ የተዋህዶ ልጆች እኳን ለሊቀ መለአኩ ለቅዱስ ገብረኤል አመታዊይ ክብረ ብአል በሰላም አዴረሳችሁ የአመት ሰው ይበለን❤❤❤
@እምነትተስፋፍቅር
17 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤
@GgjCfui
18 күн бұрын
Wa'ee.hiwet.yasemalin.❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Bezawerk-tx1pp4sv4o
18 күн бұрын
በርቱ በጣም የሚያስተምር ነው እህት ወንድሞቻችን በእምነታችን እንድንጠነክር አምላከ ቅዱሳን ይርዳን❤❤❤
28:42
ራስ ተከታታይ መንፈሳዊ ድራማ - ክፍል 6 | Ras - part 6 | #ras #eotc
ዓለት ሚዲያ = Alet media
Рет қаралды 29 М.
1:52:22
'ዶቃ' ሙሉ ፊልም | DOKA | Full New Ethiopian Movie 2024 ገቢው ለመቅዶንያ ህንጻ ግንባታ የሚውል....መልካም መዝናኛ !!!
Seifu ON EBS
Рет қаралды 1,7 МЛН
00:49
Тренировка памяти 🧠 #boardgames #настольныеигры #умныеигры #игры #настолки #логическиеигры
Двое играют | Наташа и Вова
Рет қаралды 48 МЛН
00:15
Mom Hack for Cooking Solo with a Little One! 🍳👶
5-Minute Crafts HOUSE
Рет қаралды 23 МЛН
00:21
Chain Game Strong ⛓️
Anwar Jibawi
Рет қаралды 41 МЛН
01:04
家庭版踩气球挑战,妈妈竟然什么也没得到#funny #宝宝 #萌娃 #comedy
搞笑爸爸带俩娃
Рет қаралды 10 МЛН
18:15
Ethiopia - አሜሪካ ለፋኖ ፣ ሸኔ እና መንግስት፣ ‹‹እየመጣሁ ነው›› ልደቱ፣ ጄነራሎቹ ላይ ከባድ ክስ ቀረበ፣ በመሬት መንቀጥቀጡ ስደት ቀጥሏል
Feta Daily News
Рет қаралды 21 М.
27:02
ዓለም ሁሉ ያስደነቀው ሚልዮኖች የተመለከቱት አስደናቂው ቪድዮ| Ethiopian Orthodox Mezmur@kidanmedia27
Kidan Media ኪዳን ሚዲያ
Рет қаралды 240 М.
30:13
🦋ጋሽዬ እና ብሩኬ ተገናኙ ሀይሚ የትም አትሄድም አለው😭
Haymi Tube ሀይሚ ቱዩብ
Рет қаралды 188 М.
26:31
ራስ ተከታታይ መንፈሳዊ ድራማ - ክፍል 1 | Ras - part 1 | #ras #eotc
ዓለት ሚዲያ = Alet media
Рет қаралды 80 М.
36:07
//በስንቱ// BESINTU ''የልጅ ፍቅር'' S3 Ep1
ebstv worldwide
Рет қаралды 709 М.
1:35:05
bermel Georgis 24 አመት በፖስተርነት ክርስቶስ በየት እንዳለ አየሁ ! | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ታምር #orthodox
ዶርቃ ሚዲያ
Рет қаралды 68 М.
11:18
Arada daily news:ጉድ ተሰማ ካሊፎርኒያ በሌላ ሱናሚ ተመታች? ቴላቪቭ በፍልስጤም-2 ተመታች ኪም ነቀነቁት!
Arada Daily News
Рет қаралды 62 М.
23:36
ራስ ተከታታይ መንፈሳዊ ድራማ - ክፍል 4 | Ras - part 4 | #ras #eotc
ዓለት ሚዲያ = Alet media
Рет қаралды 32 М.
17:26
"የጌታችን ልደት" - ልዩ የበዓል ዝግጅት | #ras #eotc
ዓለት ሚዲያ = Alet media
Рет қаралды 11 М.
2:02:01
ያላገባችሁ ሴቶች ካገቡ ወንዶች ራስ ውረዱ ? | ለወንዶች ሳይሆን ለሴቶች የምለው አለኝ | እንተንፍስ #41
Manyazewal Eshetu
Рет қаралды 705 М.
00:49
Тренировка памяти 🧠 #boardgames #настольныеигры #умныеигры #игры #настолки #логическиеигры
Двое играют | Наташа и Вова
Рет қаралды 48 МЛН