ራሳችሁን ከ10 ስንት ትሰጣላችሁ? 😲 እንዳትዋሹ|how to know if you are narcissist | ahadu podcast

  Рет қаралды 12,418

Ahadu podcast

Ahadu podcast

Күн бұрын

Пікірлер: 216
@mesiabebe-n7s
@mesiabebe-n7s 2 ай бұрын
እናመሰግናለን ጋይስ 100k እናስገባው በጣም የሚያስፈልግ ጠቃሚ የሚሆን ወንድማችን ነው በተለይ ለስደተኞች እና ለራስ ወዳድ ሰዎች
@ሚጣወሎነዋ
@ሚጣወሎነዋ 5 ай бұрын
ይሄ ልጅ ይመቸኛል የምትሉ ላይክ ግጩኝ👍
@Jamila-h3t
@Jamila-h3t 10 күн бұрын
👍👍👍በጣም......👍
@painkiller1197
@painkiller1197 6 ай бұрын
ኪሩ በእውነት እንደዚህ አይነት ሴት ጓደኛ ነበረችኝ ሁለት ዓመት አብረን ቆይተናል ሕይወቴን ነበር ያዘበራረቀችው ፣ ጸጥ ብዬ ከራኳት አሁን ዓመት ሊሆነኝ ነው ፣ በሕይወቴ ከወሰንኳቸው ውሳኔዎች ደስተኛ የሆንኩበት ውሳኔዬ ነው!
@wazemapodcast
@wazemapodcast 6 ай бұрын
me too bro mn yakel erefet endalew hemem binorewem
@ዶናት-ኈ1ቘ
@ዶናት-ኈ1ቘ 6 ай бұрын
እወነት ነው ከደስታም በላይ ነው እንጂ ደሰታ ብቻ ገነት እደገባክ መቁጠር ነው እነሱን መተው
@etu819
@etu819 6 ай бұрын
የእውነት የዛሬው ይለያል እግዚአብሔር በሚያውቀው አንዱ እንኳን የኔ ባህሪ አይደለም ግን ይህ አይነት ባህሪ ካላቸው ሠዎች ጋር አብሬ ኖሬለሁ ጎድተውኛል አልልም ብዙ ነገር አሥተምረውኛል ምን ያክል ጥሩ እንዳልሆነ ደርሦብኝ ሥላየሁት ሠዎች ላይ በፍፁም አላደርገውም ትልቅ ትምህርት ነው ኪራችን ክበርልን ወንድሜ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@senaitbereket9530
@senaitbereket9530 5 ай бұрын
ከዚህ በፌት ናርሲስት አልነበርኩም ከነበርኩም 1/10 ነው ውጤቱ በዛም ምክንያት ብዙዋች ሞኝ ይሉኝል ጥቂቶች ደግሞ የዋህ ይሉኝል አሁን ግን 5/10 ደርሻለሁ 10/10 እንዳልደርስ እግዛብሄር እንዲረዳኝ እየጸለይኩ ነው
@gsjwjsgJShvebes
@gsjwjsgJShvebes 5 ай бұрын
የኔ ባል የራሡን ጥፋት አያምንም አዙሮ አዙሮ እኔን ነው ጥፋተኛ የሚያደርገው ልክ የምታወራው ነገር የሠማህ ነው የምመስለው ይገርማል
@SaaraSaara-q8y
@SaaraSaara-q8y 6 ай бұрын
እግዛብሔረ ይመሰገን ምን እረሴን ብወድ ሁሉንም ሰዉ እንደ እራሴ ነዉ የማየዉ የራሴን አብልጨ አላይም ❤❤ሰህቶቶች ይኖረኛል ሰዉ ነኛእና
@ريتلروكي
@ريتلروكي 6 ай бұрын
ኪራስወድህምርጥሠዉ እግዚአብሄርይመስገንአድምየለብኝ
@SikoSilo-i9w
@SikoSilo-i9w 4 ай бұрын
1✌️ በጣም ጨካኝ ነኝ አዎ ግን ደሞ በመጥፎ ነገር አይደለም ታግሸ ዉሳኔ ከወሰንኩ ግን በጣም ከተጎዳሁ እየሞተ ባይም አልመለስም ነዉ
@tululomey8702
@tululomey8702 5 ай бұрын
በሂወታቸው እውነተኘ ጎደኛም የላቸውም እዝነት አደለም ለ ጎደኛ ፍቅረኘ ትዳር አጋራቸውን ይቅርና ቤተሰባቸውንም አይወድም አያዝኑም እንደማንም ባማረኛ አላውቅም ስማቸውን ግን በአረበኛ "ነርጀሱይ " ነው እሚባሉት ለትምርትህ እናመሰግናለን❤❤❤❤❤
@HaniMussa-k1d
@HaniMussa-k1d 5 ай бұрын
ወይኔ ወላህ ከእንደዝህ አይነት ሰው ጋር ኖሬ ሳልሞት ነው የወጣሁት ኡፍፍፍፍ😢😢😢 ወላሂ እኔ ግን ተቃራኒ ነኝ በጣም ይገርማል ቁጭ ነው ያረግከው ማመነ እስኪያቅተኝ
@konjokonjo4190
@konjokonjo4190 6 ай бұрын
ኪሩ እግዚያብሄር ዘመንህን ይባርከው ኪሩ 10በሀሪዎቺ የማልወዳቸው የሌሉብኝ ባህሪ ናቸው ግን ሰዎቺ ፍፁሞቺ አይደለንም ሳናውቀው ለሌሎቺ እናደር ይሆናል እኔ ግን ሰዎቺን ላይ ምንም ነገር ያለማድረግ ጋደኛ የለኝም እድሜ 34ነው ግን ፍፅም አይደለውም ብቸኛ መሆን እራሱ ናርሲስነት ነው ❤❤❤
@tigstwalfa6928
@tigstwalfa6928 6 ай бұрын
ኢምፓቲክ ፐርሰናሊቲ ነው ያለኝ ስለዚህ ከናርሲስት ጋር የሚያመሳስለኝ ነገር አይኖርም ከ 10/0 ነው ።እግዚአብሄር ይመስገን ናርሲስት ውስጥ የለሁበትም
@EdelBeyene
@EdelBeyene 2 ай бұрын
በጣም ደጋግሜ ነው የስማሁት ስለ እውነት እራሴን በጣም እየገመገምኩ ነበር ግን አንዱም የለሁበትም....... ግን ደሞ 4 አመት አብሬው የቆየሁት አብዛኛው ይገልፀዋል በተለይ ስባተኛ
@sebleyic7667
@sebleyic7667 6 ай бұрын
ኪራዬ ግን ውስጣዊ ነው የሆነ እራሴን ጣራ ላይ የምቆልለው ነገር አለብኝ ግን በጣም ለማሻሻል እየጣርኩኝ ነው ሌሎቹን ግን በጣም እፀየፋለሁ ግን እየሣኩ ነበር አብሬ የምውላቸው ስለነበሩ ኪራዬ እናመሠግናለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@GenetDesalew
@GenetDesalew 6 ай бұрын
ላይክ ግጩኝ ደፈኛለሁ ራሴ በጣም ወድሻለሁ ጀግናነኝ
@HaniMussa-k1d
@HaniMussa-k1d 5 ай бұрын
በደንብ አድምጭው ከሆንሽም ላይክ አይገባሽ በጣም አሰቀያሚ በህርይ ነው
@በዛጌጥጌታቸው
@በዛጌጥጌታቸው 6 ай бұрын
እኔ የሉብኝም እነዚህ ባህር እራስ ወዳድ የሚለው ባይገልፀኝም ቅድሚያ ለራሴ እሰጣለሁ በጣም ደስ የሚል ነው እራስን መገምገሚያ ሀሳብ ነው እናመሰግናለን ኪራ ❤❤❤❤❤❤
@Sanysany-y2t
@Sanysany-y2t 6 ай бұрын
ኪራየ ጉንፋን ይዞታል ፈጣሪ ይማርህ ብሮየ🙏🏻❤️
@SerkalemKentuken
@SerkalemKentuken 6 ай бұрын
Aman kira fetari yemarehh
@amesasjs-fm1hv
@amesasjs-fm1hv 6 ай бұрын
አረ አልያዘውም ይያዘው እያላችሁነው
@royaldata
@royaldata 5 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል to the point የሆነ ማብራሪያ...Hats off Bro
@ሞትእያለክፋት
@ሞትእያለክፋት 6 ай бұрын
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን እኔ አንዱም የለሁበትም አሁንም መጨረሻዬን ያሳምረው።
@Jamila-h3t
@Jamila-h3t 10 күн бұрын
የሉብኝም አልሀምዱሊላህ❤.5😂👍እናመሠግናለን ወድማችን ራሳችንን እድንገመግም አግዘኸናል🎉🎉
@regberegbe9767
@regberegbe9767 6 ай бұрын
በትንሹ ሁሉንም አሉኝ። እውነት ነህ ሰው ራሱ ወዳድ ነው 100%ባንልም አለው። ኪሩቤልዬ ዌልካም❤
@yeshiyeshi2947
@yeshiyeshi2947 6 ай бұрын
እኔ ሁሉም የለብኝም ነገር ግን የሆነ ሰው የተናገርከው በሙሉ ያለበት ሰው ግን አቃለሁ መፍትሄው ምንድን ነው እባክህ ንገረን ተባረክ
@susuhabeshawit7103
@susuhabeshawit7103 6 ай бұрын
ሚገርም ሀሳብ ነው ያነሳሀው ኪራዬ
@HikmaAdusemed
@HikmaAdusemed 4 ай бұрын
እኔ አዱ አለብኝ ሁሉም የነገከን ሁሉም የድሮ ጓደኛዬ❤❤❤❤
@ዶናት-ኈ1ቘ
@ዶናት-ኈ1ቘ 6 ай бұрын
እባክህን ይህንን ጥያቄ ፕሮግራም ስራልን Narcissist በፍቅር እና በትዳር አብረው መኖር ይችላሉ ማለቴ ተቻችለው ለማለት ነው በጣም ከባድ የሆነ ባህሪ ስለሆነ ነው አደራ ቅመም መልስ እጠብቃለሁ አደራ አደራ አደራ
@ዶናት-ኈ1ቘ
@ዶናት-ኈ1ቘ 6 ай бұрын
እናመሰግናለን ቅመም ትለያለክ አክባሪክ ነኝ የምር የምር በጉጉት እጠብቃለሁ ቅመም🏆🫶👏🏾👏🏾👏🏾
@HaniMussa-k1d
@HaniMussa-k1d 5 ай бұрын
አብረው መቀጠል እንደማይችሉ እኔ ምሳሌ ነኝ😢😢
@semisemi-gq7ej
@semisemi-gq7ej 6 ай бұрын
ኩሩየ እኔ ሁሉም የለብኝም ለሰዉ ነው የምኖረው አተ የተናገርካች ነገሮች እዲኖሩኝ እፈልጋለሁ ምክኒያቱም ከራስ የበለጨ ለሰዉ ነው የማስዉ ለራሴ ብቻ ማስብ እፈልጋለሁ ግን መቀየራ አልቻልኩም 🥺🥰
@ZeidaAbdila
@ZeidaAbdila 6 ай бұрын
አልሀምዱሊላህ እኔ እንደዚ አይነት ባህሬ የለኝም ከዚህ የፀዳው ነኝ
@YehassetKetema
@YehassetKetema 4 ай бұрын
ከ 10/9
@MILLIONMULUGETA-lj9vx
@MILLIONMULUGETA-lj9vx 6 ай бұрын
2.5/10 ነው ያገኘሁት
@H-bp5ns
@H-bp5ns 6 ай бұрын
እኔን አይመለከተኝም እዉነት ለመናገር ግን ሰዎ አጋጥወዉኝ ያዊቃሉ '"የእግዚአብር"'ቃል ባልጀራችሁን እደራሳችሁ ዉደዱ ባንጠቅማቸዉ እኳን ሰዎችን ከመጉዳት ፈጣሪ ይጠብቀን ሌላን ሰዉ እደመጉዳት ህመም የለም
@AdichoAdicho
@AdichoAdicho 4 ай бұрын
የምር፣እራሴን፣አደነኩት፣ጀግና፣ነኝ፣ተመስገን፣10/10የኔ፣አዳም፣ሰምተህ፣ይሁን፣እንዴ😊
@NdhisHdhjhh
@NdhisHdhjhh 19 күн бұрын
ኪራየ የምር ዛሬ በምንቃል ልግለጽህ የልቤን ነው ያወራሀው እኔ ተደጋጋሚ ጥያቄ መጠየቅ እምወድሰው ነኝ ካላመንኩ ደግሞ ማድረግ አልፈልግም ይቅርብኝ ብለህንኳ የነሱን ፍቃድ ስትፈጽም በዛላይ ትክክል እደሆኑ እያሰቡ በየቀኑ አዳዲስነገር ይዘውብህ ነው እሚመጡት ያንተ ነገር ጉዳያቸው አደለም የፈለገ ይሁን ስተተኛነህ ማለትን መቀበል አይፈልጉም በጭራሽ ለጥፋታቸው ይቅርታ ጠይቀህ አንተ እዲማርበት ስታስብ እነሱ ትክክል እደሆኑ ነውጅ እሚያስቡት አይሰሙህም ብቻ ምንም አልልህም እውነት የልቤን ነው የተናገርከው ፈጣሪ ሲረዳኝ በቅርቡ ከደዚህ አይነት ሰውነው የተገላገልኩት እኔ አዳድነገር ላይ አለሁ እኔ ራሴ ግን ካልተረዳኝ ወደውስጤ ካልገባ ለሰው ለማስደሰት ብየ አይሆንልኝም መልሸነው እማበላሸው
@Asrt-yc2dz
@Asrt-yc2dz 6 ай бұрын
የኔ ባል ሁሉም አለበት ወላሂ እያሰብኩ ነበር
@ሶፊመሀመድ
@ሶፊመሀመድ 6 ай бұрын
😂😂😂😂የእኔም ባል ሁሉም አለበት ወይ ፍንክች ምንም ቢል ምንም አያገኝም ከእኔ ፀባይ ነው ብዬ ዝም ብዬ ነው የማየው ባሌ አላህ ያንሳልክ 😢
@DagmawitGebeyehu
@DagmawitGebeyehu 6 ай бұрын
የሰው ልጅ እራሱን ካልወደደ ሌላ ሰዉ ሊወድ አይችልም ግን ይሄ ደሞ በጣም በዛ እኔ እንደዚ አይነት ሰዉ አለ ቡሎ ማሰብ እራሱ ይከብደኛል😮
@amesasjs-fm1hv
@amesasjs-fm1hv 6 ай бұрын
ኪራዬ ሰላምህ ብዝት ይበል ተመልካች ሁላችሁም ባይበዛም እኔንም ጨምሮ አለብን
@hannaloveedgilegn6670
@hannaloveedgilegn6670 6 ай бұрын
ዋው በጣም ያስተምራል ያመራምራል እና ግን ካልካቼው ውስጥ የለሁም😅😂😂😂
@kal7566
@kal7566 6 ай бұрын
እንካን በሰላም መጣህ ኪራዬ የምወድህ❤❤❤
@user-dc6ol5eo3t
@user-dc6ol5eo3t 6 ай бұрын
መልስ የለኝም🎉 እናመሰግናለን🎉 ወድድድድድድ❤😍
@hadeya22
@hadeya22 6 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ኪሩየ የዛሬው ጫን ያለ ነው ተማሪወች ከስልሳው ነው ያመቱ ፈተና ነቃ በሉ😂 እደኔ የሰውልጅ ሁኖ አይኖርበትም ብየ አላስብም ሳይበዛ እኔ ግን እ በሚለው ይያዝልኝ 😂😂😂 አምስተኛውን ብዙ ጊዜ ይሉኛል ምንም ማድረግ አልችልም
@meronfrew5737
@meronfrew5737 6 ай бұрын
በራስ ፍቅር መውደቅ ማለት ነው
@mistersintayew5950
@mistersintayew5950 6 ай бұрын
ፈጣሪ ሆይ እንደዚ አይነት ሰው ስላልሆኩ አመሰግንካለው
@xtratoxic6130
@xtratoxic6130 5 ай бұрын
እኔ ሰውን ለመቀየር እጥራለሁ ግን ጮኛየ አሁን የተናገርክው በሀሪ አለበት ስናገርው ይቆጣል ስተቱንስነግርው
@ZeharaYmam-lp2pq
@ZeharaYmam-lp2pq 2 ай бұрын
ሚገርም አስተማሪ ነህኮ ግን ሁሉም የለብኚ አልሀምዱሊላህ
@F-vb9dd
@F-vb9dd 4 ай бұрын
ውላሂ ትክክክልኝ ነግር ነው ሱባሀን አላህ እኔ ግን እውነት የለብኝም ማልት አለቸለም ግን 3% ግን ክእኔ ጋር የሚኖሩ ስውች አሉ ያልከው ሁሉም ያለብት 10% እኔ በሰው ብዙም አለፍልግም እኔንም እንዲፍልጉኝ እንዲጥቅሙ ብኝ አልፍልግም ውላሂ
@ferhiwotfeleke816
@ferhiwotfeleke816 6 ай бұрын
እናመሰግናለን ብዙ ትምህርት አግኝቻለሁ
@fayaz3598
@fayaz3598 5 ай бұрын
ኪሩቤል በሳል ወጣት❤ አከብርሃለው😊
@mazaawol6386
@mazaawol6386 6 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን❤
@SemiraSeid-ib5wp
@SemiraSeid-ib5wp 4 ай бұрын
አቦ ይመችህ እዉነት የእኔን ህይወት የምታወራ ነዉ የመሰለኝ እራሱ አጥፍቶ ይቅርታ ይጠይቀኛል ስል ጭራሽ እኔን ጥፋተኛ ያደርገኛል
@meronfrew5737
@meronfrew5737 6 ай бұрын
ለራስ ያልተገባ ቦታ መስጠት ወይም እራስን ማምለክ ብቻ ብዙ አቻ ትርጉም አለው
@saudi5332
@saudi5332 6 ай бұрын
ኪራየ ይመችክ ስትመቸኝ ❤❤❤❤
@SamiraMohammad-vm5ts
@SamiraMohammad-vm5ts 5 ай бұрын
Yene wondem thank you❤❤❤❤
@frehwotdesta
@frehwotdesta 6 ай бұрын
ወየ ኪሩ ባልካቸዉ ነገሮች ህይወቴ ተበትኗል ወንድሜ ግን አኔ አዪደለሁመ የህወት አጋሪ ይገባሃል መቺም በርግጥ አኔም የለብኝም አልልም አወነት ለመናገር 10/2 በየዋህኒቲ በጣም ነወ አምናደደዉ የኒዊስ ተባርክ❤
@DahabSeleman
@DahabSeleman 3 ай бұрын
Slenesu ene teshemakeku ,ene yezi tekarani negn 😊
@AsmaBegum-km7sf
@AsmaBegum-km7sf 3 ай бұрын
Yemgarem naw yanam albate gn kagadagaya gare betam tekekelagn bharey naw segerm amsgenalw
@SelamSalem-s3w
@SelamSalem-s3w 2 ай бұрын
ኪራ ❤
@ribkamelky6225
@ribkamelky6225 6 ай бұрын
በፋት ከሁሉም ነበረብኝ አሁን እራሴን እንዳይ እግዚአቤሔር እረዳኛ እና አሁን ላይ እኔ 8 ተኛው አለብኝ ጥፋቴን እቀበላለሁ ከዛ ግንኮ እደዚህ ባያአደርጉኝ አላደርግም እላለሁ ባአምንም ግን የምለው ነገር አለ
@SaraSara-tr8jm
@SaraSara-tr8jm 6 ай бұрын
ይነገር በቅርቡ የነበርኩበት ሁኔታ ነበር ግን እራሴን አትርፊለዉ10😢😢
@GeniyegebruLij
@GeniyegebruLij 3 ай бұрын
እኔ ከ10/0ነኝ የምር እራሴን ማካበድ አይሁንብኝና ጥሩ ሰው ነኝ ለምወደው ሰው ክብር አለኝ
@TigistZeleke-ho8co
@TigistZeleke-ho8co Ай бұрын
8አገኜሁ ተመሥገን
@hirut758
@hirut758 6 ай бұрын
Enamesgenalen wondemachen kanesahachew hasaboch mehal menem yelebegnem mariyamen 🥰🥰🥰🙏🙏🙏
@ሸዊት-zg8pr
@ሸዊት-zg8pr 6 ай бұрын
ውይይይ እራስ ወዳድ ይባላሉ እነዚ ሰዎች
@የማርያምልጅ-ኘ7ሐ
@የማርያምልጅ-ኘ7ሐ 6 ай бұрын
ከአስር ዘጠኝ አግንቻለሁ
@betsihiwi
@betsihiwi 6 ай бұрын
You are the best person to say what i want to know . Thank you ❤🙏
@SamiraMohammad-vm5ts
@SamiraMohammad-vm5ts 5 ай бұрын
Godenyayee 10/10 min ti makirelah 😭😭😭
@Hanan_Hanan390
@Hanan_Hanan390 6 ай бұрын
በጣም የሚገርም ሀሳብ ነው ያነሳኽው። ብዙ ጊዜ እነዚ ባህሪዎች እኛ ሀገር እንደ Normal የሚታዮ ግን Normal ያልሆኑ በሽታዎች ናቸው። Narcissist le milew kal gn ግብዝ የሚለው ቃል አይገልፀውም ኪሩ?
@Ahadumedia
@Ahadumedia 6 ай бұрын
may be
@RoseKarbe
@RoseKarbe 6 ай бұрын
1,3,እነዚህ አሉብኝ
@mefordad
@mefordad 6 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣህ 2ኞ ነኝ 😉
@MdMeeqa-tr1zo
@MdMeeqa-tr1zo 5 ай бұрын
አልሃምዱሊላህ ከሁሉም የለሁበት ግን ይህኮ በሽታ ነው
@fatumasultan2515
@fatumasultan2515 2 ай бұрын
Do not worry brother you are always reasonable.
@fikirtemaru338
@fikirtemaru338 6 ай бұрын
የችግሩ መነሻ ምንድነው
@Hgfy187
@Hgfy187 6 ай бұрын
አህለን ኪራዬ እንኳን ዴና መጣህ እስኪ ላዳምጥ
@ሶፊመሀመድ
@ሶፊመሀመድ 6 ай бұрын
አመሰግናለሁ ብሮዬ ፍፁም አይደለሁም ማንም እኔን ሊያወርድ አይሞክርም በክብሬ ከመጡ ያኔን እኔን ያጣሉ አትንኩኝ ባይ ነኝ ብልጥ ሲሆኑብኝ አሎድም በፍቃዴ መረዳት ያለበትን አረጋለው ትእዛዝ አሎድም ባሌ ሙሉውን አለበት መፈወሻው ምን ይሆን
@edlawitmesfin2522
@edlawitmesfin2522 6 ай бұрын
Kira please talk about family issues 🤲🤲
@eshetaolseifu8748
@eshetaolseifu8748 6 ай бұрын
🙏🙏 kira
@KaleDawit-c2b
@KaleDawit-c2b 6 ай бұрын
Nice topic! Narcissistic personality disorder that is all about trauma, manipulation ... that may hurt many people and can also be treated! Thank you
@istme4224
@istme4224 6 ай бұрын
እኔምንም።የለብኝም በጣም ሳይለንት።ነገርነው።የምወደው።ብዙሰው።ሀላእንዳቀኝ።አልፈልግም🎉🎉 ወሬ።አልወድ😮😮😅😅
@habiza5151
@habiza5151 6 ай бұрын
bafet nebarbeng ahun gen egezaber yemasgen gen mn yelbengem maletem alchelm gen kebafitu yeshalal thauk you kiru arsen adaya selrkegn
@yenesewyenesew
@yenesewyenesew 6 ай бұрын
8.5 ለራሴ
@GezahagnHlina
@GezahagnHlina 6 ай бұрын
kiraye ene erasen semezen ke 10 /2 alebeg
@hadiyaiii9369
@hadiyaiii9369 6 ай бұрын
ኪራዬ ግን ለምንድን ነው ተመልካቾችን ሰላም አትልም???
@meronfisseha9999
@meronfisseha9999 6 ай бұрын
May God bless you kira❤
@FekerTufa-py2vx
@FekerTufa-py2vx 6 ай бұрын
Tadeya yeheko besheta nw 😢
@ferhiwotfeleke816
@ferhiwotfeleke816 6 ай бұрын
ኪሩቤል ብነግር እግዚአብሔርን ብቻ እመን በኔ ላይ የሆነውን ብነግርህ የሚገርም ነው
@menenassefa4285
@menenassefa4285 6 ай бұрын
ኪራዬ ስጠብቅህ
@hanateshome8196
@hanateshome8196 6 ай бұрын
0.5/10 Tnx God🙏 btamm emiasechnk behavior nw
@tetetety3946
@tetetety3946 6 ай бұрын
Thankes ❤❤❤❤❤❤
@tezitaalemu6758
@tezitaalemu6758 2 ай бұрын
Thank you
@YordanosTafere
@YordanosTafere 6 ай бұрын
Tnx betame rasiy ende mezene selarekegn
@tgema-wj7hv
@tgema-wj7hv 6 ай бұрын
3t ena 4 alebgn be mekakelegnaw
@YordanosTafere
@YordanosTafere 6 ай бұрын
Alewasheme ke anede eske 123yeniy new
@Hasent-f1p
@Hasent-f1p 6 ай бұрын
Kiru merte sew endi ayent godegnoch yegetmugnel besew mezen medset miwedu gen kebed beheriy nw sew mezezen nw mihonw
@SaaraSaara-q8y
@SaaraSaara-q8y 6 ай бұрын
ከ10 ዘጠኛ አጊቻለሁ አንደኛ ላይ ያወራሃት በትንሹ አለችብኛ 😢
@AdelahuShewangzawe
@AdelahuShewangzawe 6 ай бұрын
በስመአብ በሚገርም ሁኔታ እራስን ይፈትሻል ቢሆንም ግን ለራሴ ከ10/8 ሰጠሁ 😂😂😂 በነገራችን ላይ በዙሪያየ ካሉ ሰዎች አንድ ሰው አስሩም ያለበት ሰው አገኛሁ ወላዲተ አምላክ ደነገጥሁ
@DemozGetachw
@DemozGetachw 6 ай бұрын
እኔ ትንሽ አለብኛ አልዋሽም🎉🎉🎉🎉
@mizzogarme123garme3
@mizzogarme123garme3 6 ай бұрын
Fatari yemasegn ka hulumi yelami
@ማርያም12
@ማርያም12 25 күн бұрын
በመቤቴ ደነገጥሁ እንደኔ መልሱን ለመስጠት ያፈረ ወይ ጉድ
@FffGfh-m5y
@FffGfh-m5y 6 ай бұрын
ke 10/1 alegn,1 kutir lay yalew esum betinishu new astekakilalewalehu
@gelilamillion6500
@gelilamillion6500 6 ай бұрын
Ras wedad malet mew
@Kidu10
@Kidu10 6 ай бұрын
10/10😊
@fireyotalemu1689
@fireyotalemu1689 6 ай бұрын
Wowo ❤ 0 thankyou kira
Cat mode and a glass of water #family #humor #fun
00:22
Kotiki_Z
Рет қаралды 26 МЛН
So Cute 🥰 who is better?
00:15
dednahype
Рет қаралды 18 МЛН