ራሴን በማጠፋበት ቀን ጌታ ጣልቃ ገባ | ተአምራዊው የናሆም የህይወት ምስክርነት|

  Рет қаралды 65,245

christian tube ክርስቲያን ቲዩብ

christian tube ክርስቲያን ቲዩብ

2 ай бұрын

ይህ ወንድም ናሆም ታዲዎስ ይባላል እግዚአብሔር ራሱን ሊያጠፋ በወሰነበት ቀን በሚገርም ሁኔታ ነፃ አውጥቶታል ሙሉ ምስክርነቱን ይመልከቱ...

Пікірлер: 341
@AMER0521
@AMER0521 2 ай бұрын
ይህንን ወንድም የሚያመልክባት ቤተ ክርስቲያን በጣም ልትከታተለው እና በ እግዚአብሔር ቃል ልታስታጥቀው ትልቅ አደራ አለባት ጠላታችን ዲያብሎስ የሚውጠውን ፈልጎ እንደሚያገሳ አንበሳ ዙሪያችንን ይዞራልና::
@hamereassefa9541
@hamereassefa9541 2 ай бұрын
ትክክል
@roziroza3655
@roziroza3655 2 ай бұрын
ኢዩ ጩፋ ድራማ ይስራ ወይስ እሱን ይከታተል እዛ ነው ጌታን የተቀበለው ሰው ሳይሆን እግዚአብሔር ይከታተለው
@ESRAEL_TEFFERA
@ESRAEL_TEFFERA 2 ай бұрын
የጴንጤ ምክር 😁
@DanielDaniel-se1is
@DanielDaniel-se1is 2 ай бұрын
ነፃ ወቷል
@user-od2vs3of1y
@user-od2vs3of1y 2 ай бұрын
Thank you brother 🤚 right
@user-qn5mt4hy6k
@user-qn5mt4hy6k 2 ай бұрын
ገና ማን ያውቃል ትልቅ የህፃናት ማሳደጊያ ጌታ ረድቶህ ከፍተህ ለብዙ አባት አልባ አባት ያደርግሃል
@hobsee5626
@hobsee5626 2 ай бұрын
Yees🙏
@Adu40
@Adu40 2 ай бұрын
Amen
@tigistkidane1078
@tigistkidane1078 2 ай бұрын
Amennnn Amennnn
@mihretabgetu3699
@mihretabgetu3699 2 ай бұрын
Amen🙏
@DebreGetahun
@DebreGetahun 2 ай бұрын
​@@hobsee5626😊rhsg😊
@fikereabzewdu9629
@fikereabzewdu9629 2 ай бұрын
እግዚአብሄር የዚህን ልጅ ሂወት እንደቀየርክ የኔንም ሂወት ቀይር 🙏🙏🙏🙏
@haset2853
@haset2853 2 ай бұрын
Ykeyral fetari melkam new Keep praying dear
@abdulnaserjamsheer7914
@abdulnaserjamsheer7914 Ай бұрын
ይችላል ዋናው ልብን ማዘጋጀትና ጌታ ኢየሱስ አግዘኝ ባንተ ህይወቴ እንዲለወጥ እፈልጋለሁ ብሎ እራስን ለጌታ አሳልፎ መስጠት በውሳኔ ቁርጠኛ መሆን ያስፈልጋል ያኔ እግዚአብሔር ይረዳል❤
@GirmaAboabe-ct8kx
@GirmaAboabe-ct8kx 6 күн бұрын
leben setew enge yeredaale
@kidistmathewos2123
@kidistmathewos2123 2 ай бұрын
ጌታ ኢየሱስ በትኩስ ደሙ ይሸፍንህ። ጌታችን መድሐኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በህይወቱ አሣድጎህ የዘመኑ የጳውሎስ ያድርግህ
@Alemtsehay777
@Alemtsehay777 2 ай бұрын
አሜን
@TsegeLamessa-ht4np
@TsegeLamessa-ht4np 2 ай бұрын
የዘመናችን ጳውሎስ ጌታ እየሱስ በቤቱ ያፅናህ በደሙ ይሸፍንህ
@user-um1mu2lg1o
@user-um1mu2lg1o 2 ай бұрын
ለዚህ ልጅ ልንጸልየለትና ልንረዳው ይገባል ጌታ ካንተ ጋ ይሁን ናሆሜ በደሙ ይሸፍነህ
@elshaday-kk8kd
@elshaday-kk8kd 2 ай бұрын
ዱርዬኮ አያፍቅር ካፈቀረ ነብሱን ይሠጥሀል ጌታ በቤቱ ያጽናህ
@user-wr1hs1mu9c
@user-wr1hs1mu9c 2 ай бұрын
እባካችሁ ይህን ልጂ ካለ ግዜው አትግለጡት ይማር. እየሱስ እንኮን ካለግዜው እንዲገልጡት አይፈልግም ነበር እ/ር ለምድሬ እረፍት አድርጎ ከሚያስነሳቸው ልጆቹ መካከል አንዱ ነው ብዮ አስባለው ዘመኑ በደሙ ይሸፈን . የጥበብ እና የማስተዋል መንፈስ ይረፍብክ❤❤❤❤
@user-rd6iy4pq3f
@user-rd6iy4pq3f 2 ай бұрын
ናሆሚ ቅን ልብህን አይቶ ጌታ ርዳክ❤❤
@Aster-ly5xe
@Aster-ly5xe 2 ай бұрын
Wow ክብር ሁሉ ለአምላካችን ለእግዚአብሔር ብቻ ይሁን ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ በቤቱ ያጽናህ ፍጻሜህን ያሳምሪልህ ሰለ አንተ እግዚአብሔር ይመስገን 🙏❤❤❤
@user-od2vs3of1y
@user-od2vs3of1y 2 ай бұрын
Amen Hallelujah 🙌
@SOLATUBE_solatube
@SOLATUBE_solatube 2 ай бұрын
#ወንጌል_ይለውጣል!! እንኳን ወደ ጌታ መጣህ...ወንድሜ 🙏🙏❤️❤️
@mesaygebereyes950
@mesaygebereyes950 2 ай бұрын
ኢየሱስ ክርስቶስ የማያጥበው ሀጢያት የማይለውጠው ህይወት የለም ተባረክክ ወንድሜ ለዘላለም በቤቱ ያኑርህ!!!
@GenetBerhane-it7tt
@GenetBerhane-it7tt 19 күн бұрын
አቤት ኢየሱስ አንተ እኮ ልዩ ነህ ስንቱን በፍቅርህ አንበረከክ ናሆም ሁል ጊዜ የእግዚአብሔርን ቃል አንብብ ያለማgረጥ ከቅዱሳን ጋር ህብረት አድርግ ፀልይ የጠራህ አምላክ የታመነ ነው!
@AdamuTadese
@AdamuTadese Ай бұрын
ይህ ልጅ በክርስቶስ ፍቅር ተከቷልና ጌታ የበቀል ቅባት ቀብት ጠላትን የማበቀል ታላቅ አገልጋይ ይሆናል
@EmaosEmaos-cw9ps
@EmaosEmaos-cw9ps 2 ай бұрын
ጌታ ይራራልናል ይወደናል አኛ እንድንፀድቅ እርሱ ለበደላችን ሞቶ ሊያፀድቀን ተነስቷል
@thionlema7724
@thionlema7724 2 ай бұрын
ክራይስ አርሚ ቸርች የዚህ ልጅ አደራ አለባት ፕሬዘዳንቱ ለዚ ልጅ አንድ አገልጋይ መመደብ ቢችል ቀርቦ የሚያስተምረው የሚከታተለው በደብ በቃሉ እስኪጠነክር ❤❤❤❤❤❤❤ ናሆሜ እየሱስ ክርስቶስ በደሙ ይሸፍንክ ለጠላት እጅ እንዳትሰጥ ማግኘት ማጣትን የጨለማን ሂወት በደብ አይተከዋል አደራ ወንድሜ እጅ እንዳትሰጥ ለአድ ደቂቃም ቢሆን ፀልይ አይዞክ ከነሱ ጋር ካለው ካንተ ጋር ያለው ይበልጣል እየሱስ ጌታ ነው ቅዱሳን ፀልዩለት ተባረኩ ❤❤❤❤❤❤❤
@bezuabebe250
@bezuabebe250 2 ай бұрын
ፊልም የሚመስል ..... ታሪክ እንኳን ጌታ እረዳህ እንኳንም የጌታ ሆንክ ዘመንህ በቤቱ ይለቅ
@amandesalegn9871
@amandesalegn9871 Ай бұрын
ጌታ ፍቅር ነው ከዚህ በላይ የክርስቶስ ፍቅር ይብራልህ ቅን ልብ አለህ አነጋገርህም ደስ ይላል ከዚህ በላይ ጌታ ጥበብ ይስጥህ
@NerdiAsefa-si2jq
@NerdiAsefa-si2jq 2 ай бұрын
ጌታ እኮ ቆንጆ ያረጋል አማረብህ
@diramudub6413
@diramudub6413 2 ай бұрын
አሜን እናትህም ትፈወሳለች አንተም አትሰበርም! ጎበዝ የክርስቶስ ጀግና ወታደር! በርታ!
@user-qn5mt4hy6k
@user-qn5mt4hy6k 2 ай бұрын
በርታ በርታ ወንድሜ በርታ ያዳነህ ጌታ ሁሌም ካንተ ጋር ነው ገና ፍፃሜህ እጅግ ታላቅ ነው እግዚአብሄር ከኛ ጋር ከሆነ ማን ይቃወመናል
@alemmoni1504
@alemmoni1504 Ай бұрын
I love your speech… wonderful
@kk45-uk3qv
@kk45-uk3qv 2 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል ቃል መጠየቅ ነበር የጌታ እየሱስ ቅዱሱ መንፈስ ናሆምን እንዲረዳክ አጸልያለው::
@alemayeh
@alemayeh 2 ай бұрын
Me too
@wipupwredosa9628
@wipupwredosa9628 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ናሆሜ፡ኦንካን፡ጌታ፡ረዳህ፡የጌታ፡የእየሱስ፡ልጅ፡፡መሆን፡ መታደል፡ነውበቤቱ፡ያኑርህ፡እግዚአብሔር፡ ከአንተ፡ጋር፡ይሁን፡በርታ፡ፅና ሁላችውም፡ተባረኩ
@ZuZuZules
@ZuZuZules Ай бұрын
አቤት ኢየሱስ ትግስትህ በትግስትህ ስንቱ ዳነ ተመስገን
@abeba3977
@abeba3977 Ай бұрын
እሰከ ማን ነው የናሆም ታሪክ ሕልም የምማስለው👌😓 የኔ ወንድም አሁንም ጌታ ኢየሱስ በፍቅር ያጸነበክ ስለ ሁሉ ነገር እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን❤❤🎉
@senaitdesa7927
@senaitdesa7927 Ай бұрын
ኢየሱስ ጀግና እኮ ነው በኢየሱስ ብትታሰርም ድል ነው የጠላት እሳት ያድርግህ❤❤❤❤
@comcell4310
@comcell4310 2 ай бұрын
ጌታ እግዚአብሔር ስም የትባረከ ይሁን ባንተ ሕዎት ቡዞች ናፃ ያዎጣል
@selamawitchanyalew2688
@selamawitchanyalew2688 2 ай бұрын
የኔ ልጅ እንኳንም ጌታ እስራትህን በጣጠሰልህ ።ጌታ ለትልቅ ስራ ነፃ እንዳወጣህ አስብ ህዬወትህ ደግሞ የተለየ እንዲሆን በቀንም በለሊትም ቃሉን አንብበው ።አንተ በረከት ትሆናለህ
@manitimamo3618
@manitimamo3618 2 ай бұрын
ኦኦኦኦኦ ጌታ እግዚአብሔር ሆይ ተባረክ ተመዝገን ስለ ናሆሜ ❤❤❤❤ናሆምዬ ኪትኛውም ክፉ ነገር ጌታ ኢየሱስ በደሙ ይሸፍንህ ጌታ ኢየሱስ ሆይ ይሄን ብላቴና ላታመኑ እጆቼህ አደራ ስጠውክ በክፉ የሚፈልጉት አያግኙት አሜንንን በሆነው በኢየሱስ ስም ❤❤❤ክርስትያን ሚድያ አገልጋዮች ጌታ እግዚአብሔር ዘመናቹን ያለምልመው ተባረኩ❤❤❤❤❤
@meskeremyiglu863
@meskeremyiglu863 Ай бұрын
ጌታ ዘመንህን ይባርክ ባንተ ህይወት ብዙወች ይድናሉ ፅና የወጣህበት ቀላል ሰላልሆነ በቀለኛውን ተበቀለው ጌታ ካንተ ጋር ይሁን ተባረክ❤
@justice4allmen
@justice4allmen 2 ай бұрын
ተባረክ ጠላት ተናዶ ነው የሚዋጋህ በጌታ ከአሸናፊዎች በላይ ነህ
@kibredesta7145
@kibredesta7145 2 ай бұрын
ጌታ ፀግውን የገለጠበትን ነብይ እዮን ጌታ ፀጋውን ያብዛለት ይጨምርለት✝️🖐🏽🙏🏼
@Aynalem-ml3bc
@Aynalem-ml3bc Ай бұрын
እንኳን ኢየሱስ ደረሳልህ ስለ አንተ እግዚአብሔር አመሰግናለሁ ወንድሜ ነሆም ❤❤
@binyamabayneh1307
@binyamabayneh1307 2 ай бұрын
ጌታ እየሱስ ክርስቶስ አለቱ ላይ ቃሉ ላይ ያቆመኻል ተባረክ። እየሱስ ጌታ ነው። በክርስቶስ አዲስ ፍጥረት ሆነናል።🥰🥰🥰🥰
@tigisttedy-ns5ee
@tigisttedy-ns5ee 2 ай бұрын
ኖሆሜ የኋላዬን ትቼ የፊቴን ለመያዝ እዘረጋለሁ ይላል የእግዚአብሔር ቃል። ሰዎች በጣም አስቸጋሪዎች ናቸው ❤❤❤❤ በምስክርነት ላይ ሳታብድ ይሄ እብድ ነው ።እንዳሉህ ይሄ ሁሉ ዛቻና የቃላት ውርወራ እንደሚበቃ እወቅ እደሚያልፍ ክረምት ያልፋል ።ወንድሜ በርታ ወደኋላ አትመልከት በርታ አንተ ሰው በማይፈተንበት እሳት ውስጥ አልፈሀል።❤❤❤ አሁን የሚመጡ ፈተናዎች ያንተ ማስፈንጠሪያዎች ናቸው።ፅና በርታ
@nishanraday7062
@nishanraday7062 2 ай бұрын
ወንድማችን ናሁም እንኳን ጌታ አስመለጠህ ክብር ለጌታ ይሁን እየሱስ ጌታነው!!❤ቀሪው ዘመንህን በጌታ ቤት ይለቅ!!
@user-wr1hs1mu9c
@user-wr1hs1mu9c 2 ай бұрын
አሜን
@hanaedea4349
@hanaedea4349 2 ай бұрын
ጌታ በቤቱ ያፅናህ🎉
@tigistlegessepomi
@tigistlegessepomi 17 күн бұрын
ጌታ እየሱስ በቤቱ ያፅናህ የመረጠህ ይባረክ❤
@MasaMasa-ql7pu
@MasaMasa-ql7pu Ай бұрын
እግዚአብሔር ሁይ ይህን ሰው ከክፉ ሁሉ ጠብቅ ለአንተ አሳልፈህ ሰጠው የተኛው የክፋት የጠላት አሳብ እንዳያገኘው በክርስቶስ ኢየሱስ ደም ሸፈንኩት🙏
@rebekataka7425
@rebekataka7425 2 ай бұрын
በኢየሱስ ስም በጣም ከባድ ነው ሰው በዚህ ያህል መከራ ያልፋል ሰው እዲህ አይነት ሒወት ይኖራል ጌታ ኢየሱስ ሲያሳዝን አሁን ደምን ያፈሰሰው ክፉ መበቀል አለብ 🙏🙏🙏🙏
@lizabella-bk3od8ip1j
@lizabella-bk3od8ip1j Ай бұрын
አቤት ጌታ እየሱስ ዉይ በጌታ ወንድሜ አድለኛነክ እንዴት አየከና አዳነክ ዋዉ
@yordate7629
@yordate7629 2 ай бұрын
ናሆምዬ እንካንም እግዚአብሔር አምላክ ልጁ አደረገህ የሰማይ አምላክ ዘመንህን ይባር ።
@wayessaolkaba249
@wayessaolkaba249 2 ай бұрын
እግዛአብሄር ከሶኦል ያወጣል። ናሆም ታድዮስ ጸንተ በጌታ ቤት ቁም! በቃሉ በርታ፣በየቀኑ የቃሉ ጥማት ይኑሪክ! በጸሎትም በርታ ጌታ ደግሞ ይረደሃል!!!
@user-xp9on5fc5h
@user-xp9on5fc5h 2 ай бұрын
ወደ ጌታ ከመጣ ቦሀላ ናሆም እንዴት አማረበት ጌታ ይባረክ
@user-gg2oo4qb6o
@user-gg2oo4qb6o 2 ай бұрын
የእኔ እየሱስ ይለያል ክብሩን ጌታ ይውሰደው ናሆሜ በርታ ከጌታ ጋር ተስማማ ነገ በተለየ ክብር ትገለጣለህ
@alemmoni1504
@alemmoni1504 Ай бұрын
Nahome ayzoh geta kante gar new…we are with you too.
@zoretozorito-un1es
@zoretozorito-un1es Ай бұрын
ጌታ እግዚአሔበር ይባርካቹ ኢየሱሰ ጌታነው እናንተ ጌታ አበዚቶ ይበረካቹ❤❤❤❤❤
@user-vy9jn6yn6q
@user-vy9jn6yn6q Ай бұрын
ጌታ ዬክበር እልል ናሆሚ አንተ የየሱ ወታደር ነክ አንተ 1ኛነክ::
@Messi-tu
@Messi-tu 2 ай бұрын
🎉🎉🎉wow ጌታ ክብሩን ይዉሴድ ስለ አንተ ናሆምዬ ጥላት ግራ ይግባ ፕሮፔት ኢዩንም ጌታ ይባርካዉ ጀግና ና አንበሳ የ ብዞች ስድብ ችሎ ይምያገልግል ምርጥ ሰዉ❤❤❤❤❤❤❤ ኢዩ የ ኤትዮጵያ በርከት ነዉ እየመረራቸዉም ይዋጡ ጠላቶች💪💪🙏
@aynalemseyoum7499
@aynalemseyoum7499 Ай бұрын
I am touched by your testimony. I can see that you are completely freed from your past bondage. I will pray for you and I know that you will be back with glorious testimony. Berta Nahom . There is no turning back. We love you in Christ’s love. Like you said we are Christ’s soldiers.There is no one who can be against us since Christ is with us. Keep shining Him.
@tadelechlema7379
@tadelechlema7379 Ай бұрын
ምስክርነቱ የሚገገርም ነዉ ጌታ እየሱስ. ረዳው ክብር ለጌታ። ጠያቂዋ ምንም የማያውቅ ሕጻን ይመስል ታደባልቃለች ዝም በይ እ ንስማበት😮
@mulatwaabite6988
@mulatwaabite6988 2 ай бұрын
እባካችሁ ይህንን ብላቴና የምትቀርቡ ወገኖች በቃ ደብቁትና በእግዚአብሔር ቃል አሳድጉት????? ማሳሳቱ...😢ጌታ ካንተ ጋር ይሁን!
@Fevenwmariyam
@Fevenwmariyam Ай бұрын
ናሆም እግዚአብሔር አንተን ከዛዓለም ጨለማ አውጥቶ ወደ ዘላለም ብርሀን የሆነውን ጌወደጌታ እየሱስ የጠራህ ሌሎችን የመዳን መንገድ ያደርክነው ስለዚህ ወንድማችን ለጥቂት ጊዜ በእግዚአብሔር ፊት ሆነህ ቃል እያነብክ በፀሎትም ቦብትቆይ መልካም ነው ምክንያቱም የዲያብሎስ ሽንገላ ትቃውሙ ዘንድ የእግዚአብሔር እቃ ጦር እቃልበሱ ስለሚል ስለዚህ ወንድሜ ለትንሽ ግዜ በእግዚአብሔር ፊት እድትሸሸግ እመክርሀለው
@user-lk5wy2kj1c
@user-lk5wy2kj1c Ай бұрын
እግዛብሔር የሐሳብህን ያሳካልህ ናሆም አንተ የዋህ ና ደግ ልጅ ነህ
@user-lz3xq6hd2d
@user-lz3xq6hd2d 2 ай бұрын
Wowoow ኖሆም በጌታ በኢየሱስ ስም አሁንም እግዚአብሔር አምላክ ጸጋ ያብዛልክህ ቡርታ እግዚአብሔር ኃይለ ጉልበት አቅም ይህንልክህ❤❤❤❤ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይህን❤❤
@Akielsa
@Akielsa 2 ай бұрын
ልቤ እየተነካ ነው ያዳመጥኩት በዚህ ለመነካት ጴንጤ መሆን አይጠበቅብኝም ፈጣሪ ትናትናን አይከስም የኔ ወንድም ወደጥፋትህ እንዳትመለስ ፈጣሪ ያግዝህ ያበርታህ በርታ ፈጣሪ ምርጥ እቃው ያድርግህ❤
@ZewdneshWyohanns
@ZewdneshWyohanns 2 ай бұрын
ቦርኮ ቆሻሻ እደነበረ ለምን አላወራም ብቻ ፈጣሪ ይርዳው ምን ይባላል
@kk45-uk3qv
@kk45-uk3qv 2 ай бұрын
Jesus is Lord Forever More❤️❤️❤️
@SabaTesfuna-vk4bs
@SabaTesfuna-vk4bs 2 ай бұрын
እሰይ ክብር ለኢየሱስ ይሁን አቤት ጌታ እንዴት ያለ አምላክ ነው የምናመልከው እድለኞች ነን ወንድሜ በሰጠኸው ምስክርነት የጌታን ማዳኑን ፣ፍቅሩን ፣ጥበቃውን አየሁ ቃላት የለኝም ምን እለዎለሁ ኢየሱሴን ለዚህ ወንድም ስላደረከው ምህረት እኔ አመሰግናለሁ
@abyya2271
@abyya2271 2 ай бұрын
Nahomii waqqayyoo bara kee jireenyaa kee haa ebbisuu inni sii waajjiin jiru jabadhaa isumaa qabateettii jabadhuu goftaan keenyaa jabadhaa❤❤❤
@LemlemTulu
@LemlemTulu Ай бұрын
አሪፊ ምሰክርነት ነው ጌታ በድል ያሰጨረሰክ ። ሌላው አዘጋጇ በግልጽ ንሰሐ ትግባ የጥልቁን አለም ኢሬቻ በሚል ሰበብ እያከበረች ብዙዎችን በ ፌስቡክ ስታስት ነበር ። የአቴቴ የጨሌ መንፈሰን ሰትረጭ ነበር ። ቤተሰቤን ዘርማንዘሬን ያመሳቀለ መንፈስ ነው ። እባክሽ ንሰሀ ግቢ ቡዙ ሰው ባንቺ ስቷል
@user-hz5yq5jn8s
@user-hz5yq5jn8s 2 ай бұрын
ዋው ናሆሜ ምርጥ ወንድምችን እውነት እመን ጌታ ገና በብዙ ይርዳሀል ግና ጌታ እንዲ ረዳሀ እንፀልያለን
@user-ev6eq2cu5n
@user-ev6eq2cu5n 2 ай бұрын
የምር ኣንተ ምን ያሃል ነው ጌታ ሚወድክ በጣም በጣም አድለኛ ነክ ጌታ ከስንት ነገር ነው የመለጠክ ኣሁንም የቀረ ሂወትክ ሁሉ ጌታ ይጠብቅህ ተባረክ ❤❤❤❤❤ አናንተም ተባረኩ
@zerituzed8531
@zerituzed8531 Ай бұрын
ናሆም ሰለ አንተ ጌታ ይመሰግን አንተ መለት ይሳፋራችን ልጀ ነህ በጣም ደሰ ብሎኛለ
@user-lk5wy2kj1c
@user-lk5wy2kj1c Ай бұрын
በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው
@Bara577
@Bara577 2 ай бұрын
ጌታ ሆይ የዚህን ብላቴና መጨረሻ በቤትህ ይሁን
@meseretbeyene9836
@meseretbeyene9836 Ай бұрын
Praise the Lord Jesus christ
@TisgiHunde
@TisgiHunde 2 ай бұрын
እንክዋን ጌታ ደረሰልህ አንተ ነፃ የወጣህ ቀን ሰው ጋብዞኝ እዛ ቸርች ነበርኩ ስትፈታ ካጋንንት እስራት ጌታ ወዶሀል ለጌታ ኑር ቀሪ እድሜህን ተባረክ።
@martagerma1399
@martagerma1399 Ай бұрын
Betam leb yemineka meskrnet new egzeabher yebarkachihu ❤
@abyine-wz4yh
@abyine-wz4yh 2 ай бұрын
በርታ ወንድሜ የምገርም ለውጥ በህይወትህ ሆኗል ወንጌል ይለውጣል ኢየሱስ ክርስቶስ ጌተ ናው❤
@dagneshiferaw7244
@dagneshiferaw7244 20 күн бұрын
Geta eyesus be demu yeshefineh be eyesus sim tsaleyku
@mekdeshaileselassie3112
@mekdeshaileselassie3112 8 күн бұрын
Amen ኢየሱስ ጌታ ነዉ!!!
@user-tc1wo7io3c
@user-tc1wo7io3c Ай бұрын
አምላኬ እግዚአብሔር በእጁ ይያዝህ ❤❤❤
@MahiSura-fe6pz
@MahiSura-fe6pz Ай бұрын
ይሄ ወድሜ በጣም ወድጄዋለው የቱ ፖርት በበቃ እኔ የበበቃ ልጀ ነኝ እና ብዙ ወድሞች አግኝቻለው ሲሞቱ አልቅሰን ነዉ እምንቀብራቸው በጣም ከባዱ ጊዜ ነበረ ባንተ ደስ ብሎኛል እንኳን ጌታ ርዳህ ወድሜ ይቅናህ
@user-yo6sq1ej3f
@user-yo6sq1ej3f Ай бұрын
Nahomiye degime minegirik yalefon hiwotin titek Matsaf qidus mabeb na metsaley new eshi berta ❤❤
@user-ok9su9py9b
@user-ok9su9py9b 2 ай бұрын
ጌታ ኢየሱስ ይመስገን ደግሞ በጣም ተላውጣሃል‼
@EtuWelaye
@EtuWelaye 2 ай бұрын
የዚህ ሁሉ ስራ ባለቤት ጌታ ኢየሱሰ ስሙ ይባርክ ❤❤❤❤❤❤ ለዚህ ልጅ የሆነለት ነገር በጣም አስደንቆኛል ጌታ ማስደነቅ ይችልበታል!!!!!!ወንድሜ ናሆም ጌታ በጣም ይወድሃል ለቤቱ ስራም ይፈልግሃል መልካሙን ማን ያሳየናል የሚሉትን በጭለማ ውስጥ ላሉት ባንተ ተጠቅም ጌታ ወደ መንግስቱ ያፈልሳል❤❤❤❤ የብዙዎቻችን የጸሎት ፍሬ ነህ አንተ ስለጎዳና ልጆች ያነባችሁ እናቶች እንኳን ደስ አላችሁ❤❤❤❤ ዘር ተገኝቷል ይህ ዘር ደግሞ እንዳይበላ እና ብዙ ፍሬን እንዲያፈራ እንጸልይለት❤❤❤ናሆሜ እኛ በጌታ እህቶችና ወንድሞች በጣም እንወድሓለን❤❤❤❤አንድ የምልህ ግን እንዳትዘናጋ በቃሉ ላይ በደንብ ተተከል ዙሪያህን አትመልከት መሥቀሉን ተመልከት ምንም ደግም አትሆንም ጌታ ይረዳሃል ቃሉን መማር ላይ አተኩር ይህንን ምሥክርነትህ ለትውልድ መማሪያ ይሆን ዘንድ ደግሞ ጻፈው እሺ.....ጌታ በነገር ሁሉ ይባርክህ ከዚህ በሗላ ግን ወደ ምሽግ ግባ አባትህን እ/ርን ምን ማድረግ እንዳለብህ ጠይቀው እሱ ይመራሃል ....
@user-xp9on5fc5h
@user-xp9on5fc5h 2 ай бұрын
ጌታ ካንቴ ጋር አይዞህ በርታ ማንንም አትስማ ጌታ ስማ መፅሐፍ ቅዱስ አንብብ ከቅዱሳን ጋር ዋል ቼርች አዘውትር ተባረክ።
@upright4363
@upright4363 2 ай бұрын
ጌታ አብዝቶ ይባርክ ወንድሜ🙏ዘመንክ ይለምልም🙏
@rebekataka7425
@rebekataka7425 2 ай бұрын
ጌታ ኢየሱስ ይባረክ ስቱን አጥብ አፅተህ አቆምክ🙏🙏🙏🙏
@abatemengistu9153
@abatemengistu9153 2 ай бұрын
ወንድም ናሆም ታዲዮስ እንኳን ጌታ ረዳህ። የያዘህ ደግ ጌታ እስከ መጨራሻው አይተውህም። የያዘህ ጌታ ወደ እኔ የሚመጣውን ከቶ ወደ ውጭ አላወጣውም (ዮሐ 6:37 ) ያለ ጌታ ነው። ተባረክ
@TgDiana-dh5rk
@TgDiana-dh5rk Ай бұрын
ጌታ በቤቱ ይትከልሕ አንዳንድ ዩቱበሮች የስም ማጥፍት ዘመቻ የተያያዙ አሉ እውነትን ተናገር አይዞሕ
@user-ey9gr4rd1y
@user-ey9gr4rd1y Ай бұрын
Tadelake baze darja eyasus sewade Yan abat tamsegan❤❤❤❤❤❤❤
@meskremketema145
@meskremketema145 2 ай бұрын
አይዞህ ወንድሜ ጌታ ታማኝ እና ብርቱ አምላክ ነው ምንም አይነት ማእበል እና ወጀብ ቢበዛብህም ጽና አዎ ዲያብሎስ አያርፍም የሚውጠውን ፈልጎ እንደሚያገሣ አንበሳ ይዞራችኋል ተብሎ ተጽፎአል ግን አያሸንፍም አይዞህ የጌታ ጸጋ ይረዳሃል እጸልይልሃለው አንተም በርታ❤❤❤❤❤
@ZuZuZules
@ZuZuZules Ай бұрын
አይዞህ ወንድምነት
@genetbogale2544
@genetbogale2544 2 ай бұрын
ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን" የጌታ የእግዚአብሔር መንፈስ በእኔ ላይ ነው፥ ለድሆች የምሥራችን እሰብክ ዘንድ እግዚአብሔር ቀብቶኛልና፤ ልባቸው የተሰበረውን እጠግን ዘንድ፥ ለተማረኩትም ነጻነትን ለታሰሩትም መፈታትን እናገር ዘንድ ልኮኛል። " (ትንቢተ ኢሳይያስ 61:1) እኛ ክርስቲያኖች ባንናናቅ ብንቀባበልና ብንከባበር እራሱ እግዚአብሔር ትውልዱን ይፈታ ነበር የዚህ ልጅ እስራት እጅግ ጥልቅ የሆነ ነው ልጁን የፈታው ደግሞ የጌታ መንፈስ የናዝሬቱ ጌታ የ እየሱስ ስም ነው እዩን ያዳነውና የቀባው ጌታ ከሆነ ቢያንስ እዩን ሳይሆን በውስጡ የሰራውን ጌታ ማክበር አለብን ትልልቆቹ ወጣቶችን ሲንቁ ሲያጣጥሉ ብዙ ትውልድ ሲኦል እየገባ ነው እስረኞችን ነፃ የሚያወጣው የጌታ መንፈስ የእየሱስ ስም ከሆነ ለምን እስከዚህ ደረጃ ቀለን ተገኘን መከባበረ በእግዚአብሔር ቤት ለምን እራቀ ይሄ ልጅ እንደዛ አይነስውሩ ሰው ነው የመሰለኝ ግራ ማጋባት ልክ የፈሪሳውያን ባህሪ
@AdugnaNagomsa
@AdugnaNagomsa 26 күн бұрын
Yesuus seena jijiira ✝️🌏♥️🙏
@goodjess7705
@goodjess7705 Ай бұрын
Wowww. Yesss. Geta. Yedrgali😢😢😢😢
@hacaaluuhaile1401
@hacaaluuhaile1401 Ай бұрын
Wow! What a wonderful testimony!
@dhalootabarbaanna
@dhalootabarbaanna Ай бұрын
Wowoowowo❤ geta yesus yemasgen 🙏 taberake❤
@misrakroyer4968
@misrakroyer4968 Ай бұрын
Geta abzto yebarkeh, zemenhe hulu be Geta bet yelek ❤
@misrakroyer4968
@misrakroyer4968 Ай бұрын
Egizabeher melkam new ✝️
@alemabebe2674
@alemabebe2674 2 ай бұрын
አይዞህ ወንድሜ እንኳን ጌታ እረዳህ፡ ደግሞ መፀሀፍ ቅዱስ ቁጭብለህ አንብብ፡እርሱ ሲገባብህ ሌሎቹ እየወጡ ይመጣሉ፡ደግሞ ትበረታለህ❤❤😊
@mehritlovemehritlove5028
@mehritlovemehritlove5028 2 ай бұрын
ኢየሱስ ጌታ ነው ለዘላለም ያድናል
@ManeSinte
@ManeSinte Ай бұрын
ጌታ ስለሁሉም ነገር የተመሰገነ ይሁን ናሆምዬ እንኳን ለዚህ አበቃህ በጌታ ፍቅር እወድሃለሁ ብቻ የበፊት ቋንቋህን ቀይር አትጠቀምባቸው ጌታ ከአንተ ጋር ይሁን ጌታ ለዘላለም አይጥልህም
@birhanuhankara4817
@birhanuhankara4817 Ай бұрын
WoW alkidewm yalkew geta asalifo ayisetihm
@misrakroyer4968
@misrakroyer4968 Ай бұрын
Eysuse yadnal eysuse geta new !!
@helnayohannes7221
@helnayohannes7221 Ай бұрын
ናሆም እግዚአብሔር ይጠብቅህ ኢንተርቪ አድራጊዎች ግን አስተዉሉ
@tarekengyohannes861
@tarekengyohannes861 2 ай бұрын
እንኳ ጌታ አግኝተው አይዞህ ወንድሜ
@Wintagech
@Wintagech Ай бұрын
Bee eyesus sima tebrkilgn wendeme ❤❤❤❤❤
@birhanuhankara4817
@birhanuhankara4817 Ай бұрын
Egzabiher ale atifra geta yibeklilihal
የጠንቋዩን ጨሌ በአደባባይ አቃጠልነው
1:02:16
christian tube ክርስቲያን ቲዩብ
Рет қаралды 26 М.
የቡዳ መንፈስ አለብህ ብለው ከቸርች አባረሩኝ
1:28:39
christian tube ክርስቲያን ቲዩብ
Рет қаралды 17 М.
Русалка
01:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 5 МЛН
100❤️
00:19
MY💝No War🤝
Рет қаралды 21 МЛН
Gere emun part 185 | ገሬ እሙን ክፋል 185
38:28
Gere Emun Entertainment ገሬ እሙን
Рет қаралды 94 М.
ነፍስህን ሽጥልን አለኝ
1:50:10
christian tube ክርስቲያን ቲዩብ
Рет қаралды 20 М.