አራቱ ህመሞች ካሉ ደም መለገስ አይቻልም በስለጤናዎ ከባለሙያ ጋር በእሁድን በኢቢኤስ

  Рет қаралды 30,653

ebstv worldwide

ebstv worldwide

3 жыл бұрын

An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha, Nafkot Tigistu, Mekdes Debesay & Tinsae Berhane.
It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion.
The program is engaging which keeps the viewer right at the other side for the whole three hours.
It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking, and many more.
#EhudenBeEBS​​ #SundayAfternoonShow_EBSTV​​ # InfotainmentShow_EBSTV #AsfawMeshesha_EBSTV​

Пікірлер: 44
@user-xm2xr3wj7g
@user-xm2xr3wj7g 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር በሰላም ለሀገራችን ያብቃን እኔም መጥቼ ለመለገስ ያብቃኝ
@sodokistane8623
@sodokistane8623 3 жыл бұрын
ዋዉ መቅዲ እግዛብሄር ይስጥሽ
@user-ri9xq2or8r
@user-ri9xq2or8r 3 жыл бұрын
መቅዲዬ ጥሩ መልክት ነው ያስተላለፍሽው የኔ ቆንጆ
@user-ps3vi6oy2j
@user-ps3vi6oy2j 3 жыл бұрын
መቅዲ ጥሩ መልእክት ነው ማወቅ አይከፍም
@user-dw6ly9qp5m
@user-dw6ly9qp5m 3 жыл бұрын
አንዴት ነው ነገሩ ደም መለገሻው ቦታ ጸዳ ኣለብኝ የዘወትር ደም ለጋሽ ነኝ የምጀመሪያ ወደ ኣገሬ ስገባ ለአናቶች አና ለህጻናት ስል ደም አለግሳለሁ ፣ ግን ስታዲዮም ኣጠገብ የሚገኘው ቀይ መስቀል የደም መለገሻ ትንሽ የጽዳት ነገር ይጎለዋል የሽንት ቤቱ ነገር አማ ኣይነሳ ኣሁን ግን አንደዚህ የሚማርክ ቦታ ተዘጋጅቶ ሳይ ምናልባት ለባለስልጣን አና ለጋዜጠኛ ሲሆን የሚከፈት ሌላ ክፍል ይኖር ይሆን ኣልኩኝ መቸም ጋዜጠኛ ሲመጣ ሽር ጉድ ማብዛት ባህላችን ነው ብዬ ነው
@hannawordofa8371
@hannawordofa8371 3 жыл бұрын
No aydelem yihe addisu blood bank nw goma kuteba tena tibeka gibi wist yigegnal
@zenbenaser5313
@zenbenaser5313 3 жыл бұрын
Mashaa Allah betam des Mekdi tadlesh enem mestet efelg neber gn Ene yelela sletekebelku mestet alchlm Beza lay botaw betam des ylal bertu Ebs mrchaye nachu😘❤️😘❤️❤️😘👍
@jesusislord973
@jesusislord973 3 жыл бұрын
Wow this is nice place the sanitation ,the nurses seemed to know what they are doing, glad to see this in Ethiopia 🙏🏾🙏🏾Hagere Edeg Beyelegne🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@user-cx2ql7so9i
@user-cx2ql7so9i 3 жыл бұрын
እስኪ ላይክግጩኝ.አደኛነኝ
@hymikal3106
@hymikal3106 3 жыл бұрын
Good job 👍 Ebs work hard 😓 we in joy Sunday!!! Thank you 🙏
@hibretdessalegn1498
@hibretdessalegn1498 3 жыл бұрын
Enjoy fix it pls?
@ayugirma7833
@ayugirma7833 3 жыл бұрын
Thanks sister
@uegyeh5fiefu4g91
@uegyeh5fiefu4g91 3 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል መቅዲ
@user-ph9bx5eg1b
@user-ph9bx5eg1b 3 жыл бұрын
wow arif program new mekdi teyakew gin yaschinkal
@thaybakasa2176
@thaybakasa2176 3 жыл бұрын
መቅዲ የኔ ቆንጆ አሪፍነው ደግሞ ሥታምሪ ቆንጅዬነሽ
@SdSd-ui2uy
@SdSd-ui2uy 3 жыл бұрын
መቅድ አላህ ይጠብቅሺ ጥሩ ትምህርት ነው
@seadatube8751
@seadatube8751 3 жыл бұрын
ሀሪፈ መርጃ ነው
@madetube4356
@madetube4356 3 жыл бұрын
Wowowo mekdiyee tnx
@ramuevents1137
@ramuevents1137 3 жыл бұрын
🥰🥰
@finotarega5512
@finotarega5512 3 жыл бұрын
ከምርመራ ውጤት በሗላ ደም ይለገስ ...
@aneelamaneelam4574
@aneelamaneelam4574 3 жыл бұрын
👍👍👍👍👍
@rahatfamiliy5157
@rahatfamiliy5157 3 жыл бұрын
የኢትያ ሠው እኮ ደግነው
@hanna9502
@hanna9502 3 жыл бұрын
ፍቅረኛሞች ቀን አትበሉ የኛ ባህል አይደለም ታሪኩ ሴጣናዊ ስራ ነው ከዛ የፍቅረኛሞች ቀን ተብሎ መከበር ጀመሩ ከዛ እኛ ኢትዮጵያኖች ስልጣኔ መስሎን ቀስ ቀስ እያለ ሀገራችን ገባ
@lizaddisberhe7234
@lizaddisberhe7234 3 жыл бұрын
Pls wear mask 😷
@indujed3236
@indujed3236 3 жыл бұрын
Wow malknti lers new wow
@hanna9502
@hanna9502 3 жыл бұрын
ያልገባኝ ነገር ጋዜጠኛዋ መቅደስ ለምንድነው mask የማታደርገው?
@user-gs5cd9gc1d
@user-gs5cd9gc1d 3 жыл бұрын
መቅድየ ፍልቅልቅ
@user-wp5il6gc9h
@user-wp5il6gc9h 3 жыл бұрын
Hiv ምነው ዘለልሽወ 🤔
@Mm-ev8ni
@Mm-ev8ni 3 жыл бұрын
ማቅድ ጎበዚ
@user-wn5pu8oh2e
@user-wn5pu8oh2e 3 жыл бұрын
መቅዲ በጣም ወድሻለው ግን በጣም ስህተት ስርተሻል አንቺ ብቻ አይደለም ዶክተሮቹም ማክስ አለጠለቅሽም ስህተት ነው ኮርና ብዙ ነገር ነው የሚያጎልብሽ ያየ ይፍርድ
@Fatima-mk7xc
@Fatima-mk7xc 3 жыл бұрын
መቅዲ አቺ ልዮ ሴት ነሽ
@user-ux8qx8xj1z
@user-ux8qx8xj1z 3 жыл бұрын
እኔ መርፌ በጣምነው ምፋራው ምንደም አለኝናነው መዳም ማጣ በቁሜ ጨርሳኛለች 😉
@user-bm9iq8do2h
@user-bm9iq8do2h 3 жыл бұрын
ጥያቄው ብቻ አዙሮ ይደፋል
@senaitmitiku1788
@senaitmitiku1788 3 жыл бұрын
Nerswa ye teferkelem tekebtalech ye moya Etiks lenor yegebal
@user-lr6pu1tt7t
@user-lr6pu1tt7t 3 жыл бұрын
Hep B ወይም በአማርኛ የጉበት ቫይረስ በሽታ አለብሽ ብለውኛል እስኪ መፍትሔ ካላችሁ ከፈጣሪ በታች ሰው ለሰው መድኃኒት ነውና ፈልጉልኝ እኔ ላገኘው አልቻልኩም በሰው ሀገር ብሬ ብቻ አለቀ አልሀምዱሊላህ
@h.m2784
@h.m2784 3 жыл бұрын
የሮማን ልጫውን አድርቀሺ ፈጭተሺ ከዚያም በማር ጧት አንድ ማንኪያ መብላት ከምግብ በፊት ሌለ ደግሞ ጥቁር አዝሙድና ነጭ ሺንኩርት አንድ ላይ በመዘፍዘፍ ጧት ና ማታ በመውሠድ መዳን ይቻላል የተሞከረ ነው ኢንሻአላህ አላህ ያድንሺ
@h.m2784
@h.m2784 3 жыл бұрын
ነጭ ሺንኩርትና ጥቁር አዝሙዱን የሚዘፈዘፈው በማር ነው
@user-lr6pu1tt7t
@user-lr6pu1tt7t 3 жыл бұрын
@@h.m2784 እሽ ጀዛኪላሁኸይርን
@mimit4032
@mimit4032 3 жыл бұрын
Ereeee Mask 😷 😷😷😷😷😷😷🥴
@johnappostel8433
@johnappostel8433 3 жыл бұрын
መቅደስ ማስ ማድረግ ነበረብሽ እባካችሁ ተጠንቀቁ
@YMW7777
@YMW7777 3 жыл бұрын
ደም ምርመራ አታደርጉም፣ እነርሱ ባሉት አምናችሁ ደም እንዲሰጡ ታደርጋላችሁ?? Hepatitis B Hepatitis C HIV ሰው እኮ ላያውቀው ይችላል
@bibaabbat179
@bibaabbat179 3 жыл бұрын
እነሱ ደሙን እንደ ሚያጣሩት እኮ ነገሩን
@fiametaferede7428
@fiametaferede7428 3 жыл бұрын
They mentioned that
KINDNESS ALWAYS COME BACK
00:59
dednahype
Рет қаралды 144 МЛН
Жайдарман | Туған күн 2024 | Алматы
2:22:55
Jaidarman OFFICIAL / JCI
Рет қаралды 1,8 МЛН
1 or 2?🐄
00:12
Kan Andrey
Рет қаралды 55 МЛН
Tom and Jerry (mud) wait for end 🔚😂
0:39
Nemi Shorts
Рет қаралды 7 МЛН
Didiya hume wo chidiya dila do na 🦜🦜 #shorts #comedy 😜
0:34
Sikha shorts and vlogs
Рет қаралды 49 МЛН
si tenge menyamar jadi polisi farel #shorts #viral
0:19
Keluarga Hakiki chanel
Рет қаралды 7 МЛН
الساعة السحريه توقف الزمن
0:26
طارق الحلبي tarik alhalapi
Рет қаралды 37 МЛН
Хотела обмануть робота, но попала
0:58
Почему?
Рет қаралды 7 МЛН
Ай ай 🤣
0:27
Dragon Нургелды 🐉
Рет қаралды 1,3 МЛН