ፍሬ ከቀድሞ ፍቅረኛዋ አበባ እና ደብዳቤ ተላከላት | ቶንዴ በጥፊ መታኝ

  Рет қаралды 106,269

Frie Dagi Family

Frie Dagi Family

Күн бұрын

Пікірлер: 656
@ethiopiawi1571
@ethiopiawi1571 8 ай бұрын
ምርጥ ባል ትዳር በትግስት ሲሆን ደስ ይላል አስተዋይ ባል ነህ
@ethiotg8213
@ethiotg8213 8 ай бұрын
ሼፍ ቶንዴ ተበላክ ዛሬ😂😂😂😂😂ፍርዬ የኔ ጎበዝ እንዲ ነው እንጂ 👏👏👏ግን ፍርዬ ካሁን በሁአላ ጠንቀቅ በይ የሱ ሀሳብ እንደሆነ ከባድ ነው😂😂
@yegziabhersra3145
@yegziabhersra3145 8 ай бұрын
ወይኔ ትግስቱ ወንዴ። በጣም አስተዋይ ነህ። '' መታመን እኮ ፕሮሰስ ነዉ'' በትክክል ገልፀኸዋል። መተማመን ፕሮሰስ ነዉ። ፍርዬ ተሳክቶልሻል። ግን አንድ ነገር አትርሺ መጠራጠር ሰዉኛ መሆኑን። ቶንዴ ካለዉ የተወሰደ ቃል። ''መጠራጠር ሰዉኛ ነዉ'' ። 😊
@wendawendatawtube3505
@wendawendatawtube3505 8 ай бұрын
ቶንዴ ግን በጣም ነው ያደነኩህ በጣም አስተዎይ እና የተረጋጋህ ሰው ነህ ነገሮችን በሰከ እና በተረጋጋ መንፈስ ነገሮችን ለመረዳት መሞከረህ በጣም ነው ደስ ያልከኝ 🎉 በጣም ጎበዝ እድ ሰው ለመረዳት መሞከርህ 🎉 ትዳር ግን እደምቶድና ለፍሪ ያለህን ክብር አሳይተህናል መናደድህ ደሞ ሰዎዊ ነው ግን አድናቂህ ነኝ ትዳራቹ የተባረከ ነው እድሜና ጤና ይስጣችሁ
@Hadya18
@Hadya18 8 ай бұрын
ጀግና አጨረጨርሽውኮ ፍርየ በዚህ ራሱ አይበቃውም ድገሚው❤
@HuluagershTeshale-hb6gc
@HuluagershTeshale-hb6gc 8 ай бұрын
አቤት ግፍ😂😂😂😂😂😂
@bzu-dt1st2pf4k
@bzu-dt1st2pf4k 8 ай бұрын
😁😁😁😁👍💪💪💪💪
@zina5085
@zina5085 8 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂 የተጣራና በእውነታላይ የተመሰረተ ፕራንክ ማዬትና መዝናናት ከፈለጉ እዚህ ቤት ጎራ ይበሉ ያለምክክር የሚሰራ አንደኛ ሃሳብሽ ዋውው❤❤
@mahletadugna6935
@mahletadugna6935 8 ай бұрын
የኛ ጀግና ፍርዬ አገኘሽዉ👌 ቶንዴ ቀዝቃዛ ዉሀ ጠጣ ተቃጥለሀል ሁሌ ማቃጠል ጥሩ አይደለም መቃጠልም አለ😅😅😅
@mekdesyohannis6989
@mekdesyohannis6989 8 ай бұрын
ቶንዴ ተገኝተሀል😂😂😂😂 ይደገም ይደገም ፍርዬ ትችያለሽ💪💪💪💪
@Amazonwill-yt6hd
@Amazonwill-yt6hd 8 ай бұрын
ቶንዴ 😂😂😂 ጎደኛሽን❤❤❤😂😂 ሀናን ይበቀላታን እንጠብቃለን ❤❤❤❤
@ethiolove131
@ethiolove131 8 ай бұрын
Wow ሼፍ ቶንዴ ትእግስቱን ትዳሩን አክባሪነተ እግዚአብሔር ይባርክህ ፣ማሚቶ ሺ ትሁንላቹ
@wwka22
@wwka22 8 ай бұрын
ጀግና ነሽ ቶንዴ ትዕግስትህ በጣም ሀሪፍ ነው ተገኘህ እመን
@selamisare5466
@selamisare5466 8 ай бұрын
ጀግና አጨረጨርሸውኮ ፍርየ በዚህ ራሱ አይበቃውም🤔 ቶንዴ ግን በጣም ነው ያደነኩህ በጣም አሰተዎይ እና የተረጋጋህ ሰው ነህ👌
@Tube-rx8qg
@Tube-rx8qg 8 ай бұрын
ምነው እሱ ብቻ ያስለቅስሽ ፍረየ እሱም ይንጨረጨረ እንጂ ምክክረ የለለበት ፕራክ ስለምሰሩ እወዳችኋለሁ❤❤
@FrieDagiFamily
@FrieDagiFamily 8 ай бұрын
ቤተሰቡን በጣም ያስጨነቀው የቶንዴ PRANK - ሌቦች ደበደቡኝ | ፍሬ ቀወጠችው **PRANK on Wife! GONE WRONG** kzbin.info/www/bejne/p5Cai62Ff7ydf68
@bilenhaile5689
@bilenhaile5689 8 ай бұрын
ግን በጣም ከሱ ይበልጥ ታሳብጅዋለሽ ጎበዝ ብድርሽን መለስሽ❤❤❤
@oneallahbcha
@oneallahbcha 8 ай бұрын
ቶደኮ ምርጥ አስተዋይ ሰዉ ነዉ ንዴቱን ዋጥጥጥጥ አደረጋት የግድም ቢሆን ምርጥ ወድ
@rabe3hcall853
@rabe3hcall853 8 ай бұрын
😂😂😂😂አረ በሳቅ ደክሞኝ ነበር የምር አዝናኛችን ፍሬ የወንዜ ልጅ በርች በጣም ነው የምወዳቹው ❤❤❤
@sebletube6489
@sebletube6489 8 ай бұрын
😂😂😂😂😂ውይ ደስ ነው የሚለኝ ቶንዴ ፕራንክ ሲደረግ ትግስቱን ሳላደንቅ አላልፍም
@bilenhaile5689
@bilenhaile5689 8 ай бұрын
በትዕግስት የሚያልፈው እይመስለኝም ከባድ ነገር ነው።❤❤❤
@gedam626
@gedam626 8 ай бұрын
ፍርዬ የኔ ዉድ ጎብዝ አገኛሽዉ ግን ቶዴ ምረጥ ባሉ ምረጥ አባት ነዉ የዉነት አድናቂህ ነኝ ትግስትህ❤❤❤ እግዚአብሔር አምላክ ፍቅራችህን ያብዛዉ ፍርዬ የኔ እንቁ❤❤❤
@GgFf-vd7dx
@GgFf-vd7dx 8 ай бұрын
በጣም ደንበኛ አስተማሪ ሃሳብ ነው ፍርዬ ❤❤❤😂😂😂አሳበድሺው እኮ😂😂😂😂
@ethiotg8213
@ethiotg8213 8 ай бұрын
Yes💃 yes💃 yes💃ዛሬ ፍርዬ ዛሬ አንጀታችንን ልታርሽልን ነው መሰለለኝ ጨርሼው እኮምታለው👏👏👏👏👏
@zeebazeeba4554
@zeebazeeba4554 8 ай бұрын
ምርጥ ባይ አስተዋይ ነገሮችን በትግስት እሚያይ ጀግና ነህ
@AsaiaMoma
@AsaiaMoma 8 ай бұрын
ወንድ ልጂ በቀናት ሲጨረጨር ደስ ሚለኝ ነገርስ😂😂😂😂
@astekastek1000
@astekastek1000 8 ай бұрын
Eko
@liyafikru4575
@liyafikru4575 8 ай бұрын
😂😂
@merryyosef9727
@merryyosef9727 8 ай бұрын
😂😂😂😂እኔም
@BezayacopBezabeza
@BezayacopBezabeza 8 ай бұрын
Me too
@hawa7349
@hawa7349 8 ай бұрын
እኔም የኔ ባልማ የማያቀዉ ልብሥ ሥለብሥ ቅይር ይላል ማነዉ ይገዛዉ ይላል😂😂😂😂
@FikirJon
@FikirJon 8 ай бұрын
የምር ምርጥ ፕራንክ ነው ዛሬ በደንብ ነው ያገኘሽው❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@fufuyemom9750
@fufuyemom9750 8 ай бұрын
እሰይይይ ደግ አደረግሽ እሱ እንለያይ እያለ እያስለቀሰሽ አልነበረ የዛኔ ያለቀስኩትን ለቅሶ አረሳትም አብሬሽ አልቅሸ ነበረ መለሽ ብድርሽን የኔ ወድ ፋሬ የኔ ቅመም😅👌👌 አንደኛ 👌👌
@ኪዳንምህረትእናቴ-ጰ2ሠ
@ኪዳንምህረትእናቴ-ጰ2ሠ 8 ай бұрын
ወይኔ በእግዚአብሔር ቶዴ ትእግስት ግሩም ነው ምን ዓይነት ትእግስት ነው ፍሬ እድለኛ ነሽ እንዲህ አይነት ባል ስለ አለሽ የፍቅር አምላክ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ❤❤❤ መልስሸን መልሰሻል እንዴት እንደሳቅሁ 😅😅😅
@elsakassa1088
@elsakassa1088 8 ай бұрын
ቶዴ የኔ ጨዋ ወንድ አሳዘነኝ ስነ ስርአቱ ሲናደድ እንኳን በጨዋነት ነው ተረጋግቶፈጣሪ ይባርካችሁ ረጅም እድሜ ይስጣችሁ
@tar5792
@tar5792 8 ай бұрын
ዋው ፍርዬ ጎበዝ ሰራሽለት ቻለው ሼፍ ቶንዴ ብድር በምድር 😂😂😂😂
@ketty-x7t
@ketty-x7t 8 ай бұрын
የኔ ቆንጆ ሲያንሰው ነው ሰራሽለት😂 ደም ከጅማሬዉ Prank እንደሆነ እያወኩ አስፈራሽኝ acting አንደኛ
@hannafantayedemisse6455
@hannafantayedemisse6455 8 ай бұрын
የመልስ ምትሽን ጠብቂ😂😂ሼፍ ቶንዴ ተገኝተሀል😂😂😂
@weekend446
@weekend446 8 ай бұрын
እደዚህ ነው በቃ ቶዴ ብቻ አሳብዶን ነበር ቶዴ ተገኝሽ ዛሬ😅 ሌላ ቀንም ይደገም
@naimaahmed3300
@naimaahmed3300 8 ай бұрын
ጀግናብድርሺንሠራሺለት
@mandoubobeidat-tz1mk
@mandoubobeidat-tz1mk 8 ай бұрын
ወየዉ ትግስቱ አደኛ እመብረሀን እዳንተ አይነት ባል ትስጠኝ❤❤❤❤❤
@semutasew2244
@semutasew2244 8 ай бұрын
ወይኔ ትግስቱ ቶዴ 😂😂😂 ፍሬ ጉድሽ የመልስ ምት❤❤❤😂
@tinsaetilahun-b8q
@tinsaetilahun-b8q 8 ай бұрын
ፍርዬ ሁሉ ነገር አሟልቶ የሰጠሽ ኢትዮጵያዊ ሴት ነሽ የትዳር ዘመናቹ ይባረክ
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 8 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂እሰይፍሬ ደግ አደረግሽ👍👍👍👌👌 ቶን ዴን አስጨለል ሹቻለው ሼፍ 😘😘😘😘😘
@hdjid988
@hdjid988 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይጠቦቃችሁ ❤❤❤
@bilenhaile5689
@bilenhaile5689 8 ай бұрын
ክንድ አሳዘነኝ ትእግስት በጣም ይገርማል ሁኔታሽና መልስ በጣም ያናድዳል ።ትዕግስቱ በጣም ይገርማል እስከዚህ ድረስ መቁዋቁሙ😢😢❤
@AmsaleWorkneh
@AmsaleWorkneh 8 ай бұрын
ፍርዬ:ከነቤተሰቦችሽ: ሁሌም:ጥሩ:እስተማሪ:ነው:የምታስተላለፉት: ተባረኩ::❤
@MelatAbera-gu1im
@MelatAbera-gu1im 8 ай бұрын
😂😂😂😂ሼፉ ተገኝቷል ግን አንደኛ ነዉ ትዕግስቱ ❤❤❤❤ዉድዶዶዶዶ
@ferihiwat8319
@ferihiwat8319 8 ай бұрын
አንተን አለማድነቅ ንፎግነት ነው ጀግና ነህ ቶንዴ በዚ ዘመን እንዲህ አይነት ትግስት
@MaarY-zg7ni
@MaarY-zg7ni 8 ай бұрын
ፕ ቶልዴ በጣም ጀግና ትግስተኛ ወንድ ነው ክብር ይስጥልን ማርያምን እንወድሃለን❤❤❤❤❤❤
@aynalemearega5826
@aynalemearega5826 8 ай бұрын
ፍርዬ ስወድሽ ይሄ ፕራንክ ይደገም በትዳር ላይ ያሉ ወንዶች እንዲህ ሲናደዱ ደሥ ነው የሚለኝ ቶንዴ ተገኘክ ዛሬ❤❤❤❤
@HanaWerku-x4n
@HanaWerku-x4n 8 ай бұрын
ውይ ፍርዬ በጣም ትችያለሽ በጣም ጎበዝ
@hiwotmelese3350
@hiwotmelese3350 8 ай бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣አይ ቶንዴ ለዚች አቅምህ የስከዛሬውን ሁሉ አጠራቅማ ነው የከፈለችህ በቃ እጅ ስጥ ግን የምር እንዴት እንዳሳዘነኝ ግልፍተኛ ላለመሆን ያደረከው ትግል ደሞ ዋው አንደኛ ፍሬ በይ በርቺ እንደዚህ ጎበዝ 🤣🤣🤣🤣🤣
@ዉቢት
@ዉቢት 8 ай бұрын
ሸፍ ቶንዴ ዛሬ ተገኘህ ትግስትህ ግን በጣሞ ደስ ይላል❤❤❤
@eseyasberhe7842
@eseyasberhe7842 8 ай бұрын
ቶንዴ ጭንቅላቱን እየነቀነቀልሽ ነው ፣ ፍርየ በከባድ ሚዛን ይመጣብሻል ጠብቂ
@netsanettesfaye7863
@netsanettesfaye7863 8 ай бұрын
Wayyyy Tondiy .... Tebelahee ... Firyyy Dese nawu yalige biderun melisehlet
@MeseretTamerat
@MeseretTamerat 8 ай бұрын
ዋዉ ፍርዬ ጎበዝ ሰራሸለት
@wollodesie2116
@wollodesie2116 8 ай бұрын
ቶንዴ ግን እንደአባቱ መልካም ሰው ይመስለኛል ፊታቸው ላይ ይነበባል
@sebletlaye1528
@sebletlaye1528 8 ай бұрын
.fireya yeny konjo betam new yasakesheg gobez berecy tonda zary tegegehi ❤❤❤❤
@gamila8009
@gamila8009 8 ай бұрын
ይመችሸ
@መክያወሎየዋቤተአማራ
@መክያወሎየዋቤተአማራ 8 ай бұрын
አላህይጠብቃችሁ ❤❤🎉🎉
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 8 ай бұрын
ዛሬ አንቺ ነሽ ጉድ የምሰሪው ፍሬ 😂 እስኪ ልየው የቶዴን ጉድ😊
@ethiotg8213
@ethiotg8213 8 ай бұрын
ማን ነው ግን ልክ እንደኔ የሼፍ ቶንዴ ምላሽ የፈራው🙆😂
@Fuu4y-cm3rp
@Fuu4y-cm3rp 8 ай бұрын
ቲጂዬ በሰላም የጠፋሽው አቺም አደገኛ ብራክ ምሰሪው ባልሽንኮ
@mariyammariyam1774
@mariyammariyam1774 8 ай бұрын
ጠፍታቹሀል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@azeb2686
@azeb2686 8 ай бұрын
እኔ
@ethiotg8213
@ethiotg8213 8 ай бұрын
@@Fuu4y-cm3rp እመጣለው ትንሽ ልናፍቃችሁ ብዬ እኮ ነው ውዴ😉❤
@emebetassefa9639
@emebetassefa9639 8 ай бұрын
It doesn't make sence.🤔🤔🤔 Eshi ketey☹☹☹ Gobez fre,lelam yedegem
@RebuniRebuni-fs3zo
@RebuniRebuni-fs3zo 8 ай бұрын
ፍርዬ ዋው ቶንዴ ተገኘክ😅😅😅
@ZaraReshed
@ZaraReshed 8 ай бұрын
ፍርየ ❤❤❤❤ብድር በምድ ሽፍ ቶንዴ ዛሬ የስራህንነውያገኘህው😂😂😂😂😂
@Blacky_love702
@Blacky_love702 8 ай бұрын
Esey ferye yene konjo anjeten new yarashigne
@FasikaAlex
@FasikaAlex 8 ай бұрын
ጀግንት ብዱሩን ያማይመልስ ልጅ አይወለድ ብድርሽ መለሽ ጎበዝ
@አዚብነኝወለየዋኢቱብ
@አዚብነኝወለየዋኢቱብ 8 ай бұрын
ዋውውው ቶዴ ምርጥ አስተዋይ ነክ ፍሬየ ተሳክቶልሻል
@sabahabene
@sabahabene 8 ай бұрын
Gentle man tonde so cool I like endezi aynet teigst yalew wnde 🎉Fereye tesaketoleshal
@ሰንቱየተዋህዶልጅ
@ሰንቱየተዋህዶልጅ 8 ай бұрын
ጀግና ፋሪ ብድርሺን በእጥፍ መለሽ ደግና ❤❤❤
@AnielRedu
@AnielRedu 8 ай бұрын
ፖራንክ ተመችቶኛል ደስስስስ ነው ያለኝ ፍርዬ የልብ ትርታውን ነው የለካሽልኝ❤❤❤
@JemalMacu1737
@JemalMacu1737 8 ай бұрын
ይደገም ይደገም ይደገም ፍርዬ ጎበዝ በርቺ እወዳችዋለው
@HawiLove-k4x
@HawiLove-k4x 8 ай бұрын
Abboo Ahonim tigistun yabzali wandimme tonde bravo
@MisrakGetahun
@MisrakGetahun 8 ай бұрын
ውይ ደክሞት ከስራ ሲመጣ በጣም ተናደደ
@SB-mq2eb
@SB-mq2eb 8 ай бұрын
Best Prank Freyee❤…Fre Eko Saqesh Des Yelal Betel Tpndeen Prank setaregi…more Prank From Fre!
@sdetegawnegnbetesebochennafaki
@sdetegawnegnbetesebochennafaki 8 ай бұрын
ምርጥ ጥዶች ናችሁ በጣም ነዉ የምወዳችሁ❤❤
@Almas-nw5mt
@Almas-nw5mt 8 ай бұрын
😂😂😂 አይ ፍርየ በሳቅ ገደላችሁኝ ንዴት ምን ላጭ ያዩጣል እጦሮጦስ ግቢ ብሎ ቁጭ የማሚቱ አባት 😂😂😂 ፍቅራቹ ይብቃ ሰወዳቹ
@astertasew2332
@astertasew2332 8 ай бұрын
እኔ በጣም የገረመኝ ትዕግስቱ ነው እንደዚህ ዓይነት ትግስት ያላቸው ወንዶች በጣም ጥቂት ናቸው እውነት አድናቂህ ነኝ የኔ ውዶች በጣም እወዳችዋለሁ ማሚቶ የኔ ቅመም እድግ በይልኝ
@YeshiGirma-sh3lk
@YeshiGirma-sh3lk 8 ай бұрын
ምርጥ ፕራንክ እኔ ስላንቺ በጣም ተደስቻለው ትእግስቱን ሳላደንቅ አላልፍም
@senaitmulalem5603
@senaitmulalem5603 8 ай бұрын
ኡፍፍፍ ፍርዬ😂😂😂አንጀቴን አራስሽኝ ብድር የማይከፍል ልጅ አይወለድ ማለት አንቺ❤❤❤
@rhamtistore5049
@rhamtistore5049 8 ай бұрын
እግዚአብሔር በአምላክነቱ ጎልማሳ በሚስቱ ባለሃገር በእርሱት ቀልድ የለም❤❤❤ እግዚአብሔር ጨምሮ መልካም ፍሬ ይስጣችሁ በውነት አስተዋይ ናችሁ ግን እባካችሁ እንደመናፍቅ ጌታን በኢዩሱስ እያላችሁ ኡትቀልዱ??????? እኛ ክርስቲያን ኖች ጌታችን አምላካችን ፊጣሪያችን ኢዩ የሱስ ክርስቶስ ብለን ነው እምጠራው እር እባካችሁ እደው መማል ሃጢያት ነው የታወቅ ነው ግን በእመቤታችን ብንምል እንኩን ይሻላል ስሟ ማር ማር ይላል የአምላካችንን ስም አናቃል!!!
@azeb2686
@azeb2686 8 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂 ወይኔ ቶንዴአችን እንደዛሬ አስቀህኝም አሳዝነህኝም አታውቅም😂😂😂😂 የሚያወራው ሁሉ ጠፋው እኮ ፍርዬ😂😂😂 ሰራሽለት የመልስ ምቱ ግን አስፈርቶኛል😂😂😂😂😂😂 I love you guys ! አይዞን ቶንድዬ ፍርዬ ሁሌም ያንተ ናት❤❤❤❤❤
@yesheworkwasse383
@yesheworkwasse383 8 ай бұрын
ብድር በምድር ነዉ ቶንድዬ ቻለው
@KdistAmare-xd1ef
@KdistAmare-xd1ef 8 ай бұрын
እኔ ያሳቀኝ አማረኛ አበበ ይከብደኛል😅😅 እኔ አልጻፍኩም😅😅😅😅
@AminaAmina-dw1lq
@AminaAmina-dw1lq 8 ай бұрын
እሰይ እንኩዋን ደስ አለሽ ፍሬ
@woinshetmekuriya1206
@woinshetmekuriya1206 8 ай бұрын
Lemen endih tadergiyalesh tikmu mendnew?
@عزيزهمحمد-ش8ش
@عزيزهمحمد-ش8ش 8 ай бұрын
አቤት ትግስቱ ወላሂ ጎበዝ
@tigistdesta468
@tigistdesta468 8 ай бұрын
You got him!!!!
@ኢትዮጵያየድንግልልጅ
@ኢትዮጵያየድንግልልጅ 8 ай бұрын
ውይ ቶዴ አሳዘነኝ ፍሬ ነፍስሽ አይማርም እግዲ ቻይው ለነገ ው እጥፍ ምላሽ
@wudineshhailu7015
@wudineshhailu7015 8 ай бұрын
Fra, you got him really good. It was very good and funny prank❤❤. You guys are my favourite couple ❤❤
@tsigujenebere275
@tsigujenebere275 8 ай бұрын
Ebakachiu be tidar lay pirak yiker ene betam new yasakekegnal
@ፅጌማርያም-የ6ቨ
@ፅጌማርያም-የ6ቨ 8 ай бұрын
😂😂ብድር በምድር ይሉሀል ቶንደ ቻለው
@abcabc1705
@abcabc1705 8 ай бұрын
ገራሚ ትግስት እረ ተባረክ አባቴ
@reyuyenu340
@reyuyenu340 7 ай бұрын
ቶንዶ አክብሮቴ ከፍ ብሏል በመነጋገር መተማመን👍👍👍👍👍
@demwezeassefa5221
@demwezeassefa5221 8 ай бұрын
ጎበዝ ነው ቶንዴ! እድለኛ ነሽ ፍሬ!
@kazehmekazame6207
@kazehmekazame6207 8 ай бұрын
ፍሬ እኮ አልችልም ትያለሽ እንጂ አነችም ጥሩ አድብን ነሽ👏👏👏👏👏 ሼፎ ለካ እንደዚህ ኮስታራ ነህ ዛሬ ተገኘህ😂😂😂
@tigistasfaw2035
@tigistasfaw2035 8 ай бұрын
ጎበዝ ፍሬ
@genet1012
@genet1012 8 ай бұрын
Betam des yemile prank jegina nesh yen konjo ere yiketile ehe prank ❤
@BarchiTube
@BarchiTube 8 ай бұрын
ዋው ትናንት በቲክቶክ ያበደ ፕራንክ ለቶንዴ ስሪ እያልኩሽ ነበር አጨረጨርሽው ጎበዝ ይደገም 😂😂😂😂
@ኢተቂላህ.ነፍሤ
@ኢተቂላህ.ነፍሤ 5 күн бұрын
እዉይ አተን አለማድነቅ ንፉግነትነዉ ለትዳሩ ቅድሚያ የሚጠጥ ትለያለህህህህህህ ወላሂሂሂሂትግሥትህ ያረብ 🎉🎉🎉
@nigistweledai
@nigistweledai 8 ай бұрын
ፍርዬ አገኘሽዉ 👌👌👌ቶንዴ ተገኝተሀል ይደገም ፍርዬ 👍👍👍
@Rqpaya
@Rqpaya 8 ай бұрын
ማሻአላህ ቶንዴ ትግስትህን አለማድነቅአቻልም
@fozeyaahmde4078
@fozeyaahmde4078 8 ай бұрын
ጎጃም ❤መለኛዉ ❤❤❤❤ፍርየ በጣም ነዉ የምወድሽ ጉራጌ ❤ጀግና ነዉ ❤❤❤
@jamilatub-tt1lp
@jamilatub-tt1lp 8 ай бұрын
ኩስስ አለ ሸፉ ተገኚተሀል😅
@haymikebede9891
@haymikebede9891 8 ай бұрын
🤣🤣🤣ፍርዬ በጣም ነው የሳኩት በደንብ ነው ያገኘሽው👌🏾
@Asmara-love
@Asmara-love 8 ай бұрын
ቶንዴ ታላቅ ትዕግስት አለህ በጣም ይገርማል🙏
@makeiawerkenh9671
@makeiawerkenh9671 8 ай бұрын
😂😂😂እኔ የቶንደን መልስ አቤት ፈራሁ 🤣🤣❤️❤️❤️❤️ይመቻችሁ
Что-что Мурсдей говорит? 💭 #симбочка #симба #мурсдей
00:19
ያልጠበቅነው ነገር ገጠመን
32:56
Frie Dagi Family
Рет қаралды 106 М.
ሊያ ከ EBS የተባረረችበት ምክንያት ስሙ
1:37
Winner tube ዊነር ቲዩብ
Рет қаралды 929
የቤት ውስጥ ዐመሎቻችን | ከ 2 ዓመት በኋላ
20:01
Yoadan X Sweet
Рет қаралды 100 М.
Что-что Мурсдей говорит? 💭 #симбочка #симба #мурсдей
00:19