ጷጉሜ 4ን ከባቢ /ልዑል/ ጋር! ውሸታም ሲሉኝ አልወድም!

  Рет қаралды 95,319

የገኒ ቤተሰብ Reality Show

የገኒ ቤተሰብ Reality Show

Күн бұрын

#Babi interview#የልቤእውነት#genetnigatu#የገኒቤተሰብ#ሪያሊቲቮው#geni'sfamily
የመክሊት ሙሉጌታን ቻናል በዚህ ሊንክ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ፡፡ / @meklitmulugeta1

Пікірлер: 498
@realityshow7187
@realityshow7187 6 күн бұрын
የመክሊት ሙሉጌታን ቻናል በዚህ ሊንክ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ፡፡www.youtube.com/@meklitmulugeta1
@QwerAsdf-lo8cx
@QwerAsdf-lo8cx 5 күн бұрын
ቅዱስ ካለፈ video ይሰራ😊
@ARITi01
@ARITi01 7 күн бұрын
የዚች ጀግና አናት አድናቂዎች በላይክ👍
@Mesi971
@Mesi971 6 күн бұрын
የኔ ትንሽ መጨረሻ ላይ እኔንም አስለቀሰኝ 🥹 አባቱን የሚወድ የሚያከብር ልጅ ለኔ ልዩ ነው ❤ በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰብ ናችሁ ❤️ አባቴ እወድሃለሁ ❤️
@Asad-ir6gr
@Asad-ir6gr 6 күн бұрын
እኔ በአንድ አመት ዉስጥ ብዙ ለውጥ እንዳለ ያወኩት በአርቲስት ገነት ልጆች ነው እድገታቸው ማሻ አላህ❤
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 7 күн бұрын
ገኒዬ በናትሽ ሰንበት ት/ቤት አስገቢው ፍላጎቱ አለው ደሞም እድሜውም አሁን ጥሩ ነው ባቢዬ ❤❤ቱግ የምትለው ስትይ እኔ በሳቅ እኔም ቱግ የምል ሰው ስለሆንኩ 😊ምናልባት ታናናሾች ትንሽ መታገስ ይቀረናል መሰለኝ😊❤ልጆችሽ ሁሉም የሚገርም ትልቅ ለውጥ ነው ያየንባቸው መልካም ምኞታቸው ሁሉ ይስመርላቸው እናት አባት የሚጦሩ ለሀገር ለወገን የሚተርተፉ ያድርጋቸውአሜን❤❤❤❤❤
@User12073-d
@User12073-d 7 күн бұрын
እነዚ ልጆች ሁልጊዜ ሰለአባታቸው ሲያወሩ እንባዬ የሚቀድመኝ ነገርሰ ኡፍፍፍፍ ያላአባት
@መዳንበእየሱስብቻነውእንድ
@መዳንበእየሱስብቻነውእንድ 6 күн бұрын
አባታቾኮ አብሮ እየኖሩ ፍቅር የማይሰጡ ብዙ አባቶች ሰላሉ ተለይቶም በፍቅር ያሰተምራል
@gdjgd9775
@gdjgd9775 6 күн бұрын
ግን የአባታቸው ጥፋት ምን ቢሆን ነው እናቴቱ ልጆቹ እራሱ አባትዮው ሁልጊዜ እሚያነሱ 😢
@User12073-d
@User12073-d 6 күн бұрын
@@መዳንበእየሱስብቻነውእንድ በጣም የዚ ሰውዬ ነገር ግን እንቆቅልሸ ነው የሚሆንብኝ የዚን ያህል ተለይቶቸው እየኖረ ያላቸው ፍቅር ለኔ ይገረመኛል ለሴትዬዋ እጂ ለልጆቹ ሞች ይመሰለኛል
@User12073-d
@User12073-d 6 күн бұрын
@@gdjgd9775 የናትዬዋን ተወው የልጆቹ ግን ሁሌ የሚገርሞ ፍቅር ነው ላባታቸው የላቸው የፈለገው ጥፋት ቢጠፋ የተለየ ከወንዶች ከሚያጠፉት በላይ አያጠፋ ሴትዬዋ ሀይለኛ ነገር ትመሰላለች
@AbebaAbayneh-e6h
@AbebaAbayneh-e6h 6 күн бұрын
ያለአባት አይባልም በጣም ምርጥ አባት አላቸው
@Emabet-z1n
@Emabet-z1n 7 күн бұрын
እናቴ በጣም ልዩ ልዩ ልጆች ፈጣሪ ያሳድግልሽ እመቤቴ ቅድስት ኪዳነ ንብረት በጥላሁን
@Shalome235
@Shalome235 6 күн бұрын
ገኒ ሲጀመር ከድሮ ጀምሮ በጣም እወድሻለሁ ። ገኒ መቼም የልፋትሽን እግዚአብሔር ቆጥሮልሻል መጨረሻቸውን ያሳምርልሽ እነሱን ለማሳደግ የከፈልሽው ዋጋ ፈጣሪ ይቁጥረሽልሽ።
@محمدالامام-ف1ف
@محمدالامام-ف1ف 7 күн бұрын
ባቢ በጣም ጎበዝ ነው እህቱን በጣም ይወዳታል የምታደርግለትንም ከሁሉም በበለጠ ጥቅሟን ተረድቶታ ጎበዝ
@TigiestAlemu
@TigiestAlemu 6 күн бұрын
ትኑሹ ቆጂየ ነዉ ከሁሉም ይበልጣን መልካም አዲስ አመት❤❤
@mesibrhane78
@mesibrhane78 6 күн бұрын
ጌታ ከዚ በበለጠ በጥበብና በማስተዋል ያሳድግልሽ ገኒዬ ❤❤❤❤❤❤❤
@TsehayAdinew
@TsehayAdinew 4 күн бұрын
በልጆችሽ ሁሌ ተደሰቺ ይህ ፍቅር አይጥፋባችሁ ሁሌ ደምቃችሁ ታዩ ,እወዳችኃለሁ ጀግና እናት ነሽ
@ruthnigatetessema6951
@ruthnigatetessema6951 5 күн бұрын
የመጨረሻው አሰለቀሰኝ ልጆች ሰለአባት በዚህ ልክ ካወሩ አባት ወርቅ ነው ፈጣሪ ይባርክህ ጋሽ ሙሉጌታ
@munaabdu7359
@munaabdu7359 20 сағат бұрын
ባቢዬ በዚህ ዕድሜ ለእግዚአብሔር የምትሰጠው ቦታ እጅግ በጣም የሚደነቅ ነው በሞገስ ያሳድግህ፡፡
@SaraNew-fo6je
@SaraNew-fo6je 6 күн бұрын
ገኒ ከምንም በላይ ወደ እግዚአብሔር ቤት መቅረብ ነውና ሰንበት ት/ት እንዲጀምሩ አድርጊያቸው እስካሁን ራሱ አለመማራቸው ይገርማል
@weynhgerannafaki2123
@weynhgerannafaki2123 6 күн бұрын
ምንኛ መታደል ነው እንዲህ ከልጅ ጋር መግባባትና መመሰጋገን መወቃቀስ ወደፊትንማለም ብቻ እግዚያብሄር ትልቅ ደርጃ ያድርሳችሁ እናተ ጋር ያለዉን ነገር ሳይ መንፈሳዊ ቅናትና እኔም እንዳች አይነት እናት እንድሄን እግዚያብሄር ይርዳኝ ገንዬ ደግሞ ልጆችሽ። መንፈሳዊ መሆን በጣም ነዉ የሚፈልጉት እና የሰንበት ትምህርት እንዲገቡ በእምነት ዙሪያ መደንብ እንዲማሩ ከመደበኛ ትምህርታቸው ቀጥሎ ይህን ብታደርጊላቸው ብዬ ተመኘው ለሁለትኛ ጊዜ ነው የሰንበት ተማሪ መሆን እንደሚፈልጉ የሰማሁት።
@erozi217derege3
@erozi217derege3 6 күн бұрын
እውነት ግን በገንዬ የማይቀና ሰው ይኖራል ፈጣሪ ከዚህም በላይ ይባርክልሺ ገንዬ የኔ ወርቆች🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
@መቅዲየኔ
@መቅዲየኔ 7 күн бұрын
ባቢዬ የኔ አልቃሻ ስወድክ አደክ እኮ ለቁም ነገር ያብቃህ የምትወዳቸውን ቤተሰቦችህን ይጠብቅልህ
@mistirtesfaye6613
@mistirtesfaye6613 7 күн бұрын
❤❤❤❤የእድለኛ ነሽ እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጥሽ የልጆጅሽን መጨረሻ ያሳምርሽ ❤❤❤
@temimaseman4193
@temimaseman4193 Күн бұрын
ምርጥ አስተማሪ ቤተሰብ አይለያችሁ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ለዚህ ቤተሰብ
@ethiolal2148
@ethiolal2148 6 күн бұрын
ውይይይይ ገንዬ ልጆችሽ እንዴት እደሚያስደስቱ ለእምነታቼው ያላቼው ፍቅር ❤❤❤❤እመቤቴ ማርያም በዘርፋፋው ቀሚሷ ከክፉ ነገር ትሸፍንልሽ🙏🙏🙏
@Eskdarwbalemmeles-jf8rd
@Eskdarwbalemmeles-jf8rd 6 күн бұрын
አራቱም ልጆችሽ በጣም ልዩ ናቸው ፈጣሪ ይጠብቃቸው ዳዊት እና ባቢ በጣም አደጉ ንግግር አዋቂ ለዛ ያላቸው ውብ ልጆች ❤❤❤
@Nuratube826
@Nuratube826 7 күн бұрын
ወኔ ባቢ አደገ እኮ ማሻአላህ ጎረመሰ በደስ የምትሉ ቤተሰብ በአዲሱ አመት መጥፎን አርቆልን ጥሩን ያምጣልን የሰላም የፍቅር የመተሳሰብ ያርግልን
@genet19
@genet19 6 күн бұрын
ሁሉም እያየናቸዉ አደገ እግዚአቤሔር ይመሰገን በጣም እድለኞች ናቸዉ ያኔ ገኒ ሰትታመም በጣም ነበር ያሳዘኑኝ መን እነደናት ያዉም ይችን የመሰለች ጀግና ፈጣሪ እናት አባታችሁን የጠብቅላችሁ ወግ ማእረጋችሁን የልጅጠልጃችሁን ያሰይላችሁ ሁሌም ሳቁ ከመናፍሰት አይን ይሰዉራችሁ መልካም በኣል
@tf7382
@tf7382 5 күн бұрын
ጥሩ ልብ ያለው ሰው ነው እምባ የሚቀድመው የሚመስለኝ ።ልብህን ጠብቅ።እግዚአብሔር ትልቅ ደረጃ ያድርሳችሁ።መድኃኔዓለም መላውን ቤተሰብ ይጠብቅ ይባርክ።
@user-lm7nq9cs9l
@user-lm7nq9cs9l 6 күн бұрын
ባቢ የኔ ጎበዝ ፈጣሪ ያሰብከውን ሁሉ ያሳካልህ በሞገስ እና በፀጋ ማደግ ይሁንልህ 🙏🙏
@mesereteshete4436
@mesereteshete4436 5 күн бұрын
ባቢየ እግዚያብሔርን ጠርቶ የማይጠግብ አባቱን የሚወድ ልጄን አስለቀስከኝ እድግ በል❤❤❤❤🎉
@user-ho6fe7kk1z
@user-ho6fe7kk1z 7 күн бұрын
ማነዉ እደኔ የሀገራችን ነገር የሚያሳስበዉ😢😢😢😢😢 አድሱ አመት የሰላም የፍቅር የተራበ የሚጠግብበት ያዘነ የተደሰተ ያርግልን አሜን
@MekedesMekedes-t9g
@MekedesMekedes-t9g 7 күн бұрын
😢😢እኔ
@user-zi5gr1jg9kidisrt
@user-zi5gr1jg9kidisrt 7 күн бұрын
🇪🇹💔💔💔💔🇪🇹🥲🥲🥲
@kidistmaseresha
@kidistmaseresha 7 күн бұрын
😢😢enim
@Love-if4qj
@Love-if4qj 7 күн бұрын
አሜን ደምሪኝ❤❤❤
@እግዚያብሄርይመስገን-ዠ8ቸ
@እግዚያብሄርይመስገን-ዠ8ቸ 6 күн бұрын
እኔ😢😢
@selam.selam.selam.
@selam.selam.selam. 2 күн бұрын
በዚህ ትህትናቸው በዚህ ፀጋቸው ሰንበት ትምህርት ቤት ቢገቡ ደግሞ የበለጠ ወደ እግዚአብሔር ጋር ይቀራረባሉ የጎደላቸውም ፀጋ የበለጠ ይሞላል ማለትም በሁለት በኩል የተሳሉ ይሆናሉ ።ለሁሉም ተባረኩ 😊
@asna3332
@asna3332 6 күн бұрын
እኔን የገረመኝ እዚህ ቤተሰብ ላይ እዉቀት እንደ ዘር ነዉ እንዴ የተሰጣቸዉ በጣም ደስ የሚል ቤተሰብ እዉነት ፈጣሪ በክብር ያኑራችሁ
@tewoldebiruk
@tewoldebiruk 6 күн бұрын
አቶ ሙልጌታ የአመቱ ምርጥ አባት ዋው ኢትዮጵያ እንዲህም አይነቶች አባቶች አሉበት 4ልጆቹ ፍቅሩ አባትነቱ ሲገልፁ በእንባ ነው የሰማሁት ዋው❤❤ አቶ ሙልጌታ የአመቱ ምርጥ አባት ደግሞ በእነሱ ለመጦር ለመደስት ልጅ ልጆችህ ለማቀፍ ለማጫወት ያብቃህ ❤❤❤ ገኒ❤❤ ተባረኩ😮❤
@zerituamusha767
@zerituamusha767 7 күн бұрын
እኔ ሁሌ የምደቃኝ ለአበታቻው የለቻው ፍቅር ምን የህል ፍቅር ብሰጣቹሁ ነው አለህ ራዥም እድሜ ይስጠቹሁ❤❤❤
@yordiisaac1235
@yordiisaac1235 5 күн бұрын
አንቺ የተባረክሽ እናት ያንቺ ዉጤት ነዉ በልጆችሽ እምታዮት ያለሺዉ ከልቤ ነዉ እምቀናዉ ታቅያለሽ እኔ እንደዚ የሆነ ቅርርብ ያለንም ለዛነዉ ሁሉ ግዜ ሳይሽ ከልጆቺሽ ያለሽ ቅርበት ፍቅር ሳይ እደሰታለዉ እቀናለዉ የፍቅር ቅናት ነዉ ገኔዬ ከነ ምሉ ቤተሰብሽ እንኳን የአዲስ አመት እንድሁንልሽ እመኛለዉ ጌታ ይባርክሽ 🎉🎉🎉🌻🌻🌻🌻❤❤
@M.DN.T
@M.DN.T 6 күн бұрын
ወይ እንዲአይነት አባት አለ የተባረከ ልጆቹን የሚያስቀድም ገኒዬ ተድለሻል❤❤❤❤
@user-ow1ep9qy8b
@user-ow1ep9qy8b 6 күн бұрын
የእኔ ልባም ትክክል ነሕ እግዚአብሐር ያልታከለበት ሁሉ ከንቱ ነው የከንቱ ከንቱ አምታምነው አምላክ ይጠብቅሕ ከፍ ያለ ደረጃ ደርሰሕ በተሰብሕ አገርሕ የምትጠቅም ያርግሕ ሰላማቹ ይብዛ መልካም አዲሰ አመት
@halemayimam
@halemayimam 6 күн бұрын
ዉይ ባቢ ጎበዝ ልጂ አልቃሻ ያባቱ ነገር ሲነሳ ታላለቀሰ ሰሜቱን መግለፅ አይችልም እኔም አሰለቀሰኝ የእዉነት እዲግ በል
@temimaseman4193
@temimaseman4193 Күн бұрын
ለልጆቻችሁ ጥሩ እናት ምረጡ የሚባለው እንደዚህ ነው
@yordanos211
@yordanos211 6 күн бұрын
Am in tears when he said his family is his priority he is very mature for his age :)
@AbebaTilanhun
@AbebaTilanhun 6 күн бұрын
ባባዬ አልቅሶ አስለቀሰኝ የአባት ፍቅር ይለያል 😢😢😢
@davek6792
@davek6792 4 күн бұрын
Enenem aslksgn iwish abate behewot bnorelgn mert abat nbregn lelas RIP
@zhararashad3159
@zhararashad3159 3 күн бұрын
በጣምወላሂየአባቱነገርሲነሳእንባውይቀድመዋልየኔማር😢😢😢
@hadguhailekiros1275
@hadguhailekiros1275 4 күн бұрын
Puageme 4 yehete ledet new bereket hadgu happy birthday belulegn
@fasikaabel1676
@fasikaabel1676 5 күн бұрын
ባቢን ከፍታ ላይ እናየዋለን። ምክንያታዊ ተጫዋች የተፈጥሮ እውቀት መንፈሳዊ መልከመልካም ሀቀኛ አዛኝ ግን ብዙ ጥበቃ🙏 ያስፈልገዋል ባቢ#1 🥰❤
@DhsgsGzgs
@DhsgsGzgs 6 күн бұрын
ወይ ባቢ አደክ ማሻ አላህ አላህ የልጆችሽን ልጆች ያሳይሽ እኔ እንጃ እኔ እራሱ ልጆችሽን ሳያቸዉ አሳሳለሁ ከክፉ ነገር አላህ ይጠብቅልሽ አንችም ለነሱ ምርጥ እናት ከፈጣሪያዋ የተሰጠሽን ስጦታ በሀላፊነት እየተወጣሽ ነዉ ብየ አስባለሁ ልጆች የዱኒያ ጌጦች ናቸዉ
@hassnaahmad4143
@hassnaahmad4143 6 күн бұрын
እንዴት ጏጉቼ እንደጠበኩት ይሄን ፍቅር የሆነ ልጅ አስለቀሰኝ ኡፍፍፍ❤❤❤❤❤
@astertadesse9906
@astertadesse9906 6 күн бұрын
He. is so cute and sensitive. Every time when he used to fights with his brother, he made me cry😢 I don't know. You're proud, mom. I know you are .all your kids are so amazing that you are a proud mom. You are a good example for a lot of single moms like me. honesty, I've been watching you guys for so long. how they're talk about their dad is priceless you are the reason because you feed their brain good thing about their dad you are a good person inside and out great mom❤❤❤ happy seeing you guys growing up so fast❤❤❤ may God bless this family more and more success for you guy's ❤️ 💗 💖 💕 ♥️ 💓 Happy New Year🎉🎉🎉🎉🎉
@radiyar5587
@radiyar5587 6 күн бұрын
ገኒ እና ጋሽ ሙሉጌታ እድሜና ጤና ይስጣችሁና የልጆቻችሁን ደስታ ስኬት ያሳያችሁ አላህ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅላችሁ
@DemekechDesalegn
@DemekechDesalegn 5 күн бұрын
ባቢ ውድ አይዞን መልካም አባት ነውና ያልከክ አመስግን ማልቀስ አይገባህም በርግጥ ደስታም ያስለቅሳልውድድድድድድድድ❤❤❤❤❤❤❤ነው ።
@tffrrf1890
@tffrrf1890 6 күн бұрын
ምርጥ እናት ነሽ በድሜ ና በጤና ያቆይሽ ባቢ ግን አደጎል ማሻላ ጨምርህ እደግ መልካም አዲስ አመት 🌼🌻🌼🌻🌼
@GoldenHearts-fl6pc
@GoldenHearts-fl6pc 7 күн бұрын
ማሻ አላህ የኔ ፍቅር ባቢዬ እየጎረመሰ ነው ድምፁ ተቀየረ አስተሳሰቡም ጥሩ ነው ሁሉንም ልጆችሽ አላህ ይጠብቅልሽ
@HilinaT
@HilinaT 6 күн бұрын
ቀድሜ አመሰግናለው አምላኪን !!!!!! አንተ በስለሀል እግዚአብሔር ን ማመስገን የሁሉመጀመርያ ነው ተባረክ !!!
@mekidesfentaye1644
@mekidesfentaye1644 6 күн бұрын
He is so cute and humble, he makes me cry when he talk about his dad.
@Demakelifa
@Demakelifa 6 күн бұрын
ለጅን መቅረጽ አንዲህ በልዩነት አንድነት ያለ ቤተሰብ ፍቅር ያብዛላችሁ ባቢ አስ ለቀስከኝ 👍👍🫢🫢
@RebekaTemtime
@RebekaTemtime 7 күн бұрын
የኔ ልጅ ኪዳነምሕረት ትባርክህ
@frehiwottaye
@frehiwottaye 6 күн бұрын
የኔ ጌታ እኔንም አስለቀስቀሰከኝ ❤❤ ገንዬ ሁሉንም ልጆችሽን በጣም እወዳቸዋለሁ ባቢዬ ግን ይለይብኛል የኔ ጌታ
@elizabethketema7740
@elizabethketema7740 6 күн бұрын
ደስ ስትሉ! ገኒዬ ይደግልሽ። አንቺ ግን አልሰማ ብለሻል። ልጅሽ ግን አንድ ቀን ጌታን አግኝቶ ይመሰክርልሻል!
@dalyyaassefa2379
@dalyyaassefa2379 7 күн бұрын
ተባረክልኝ በጣም ደስ የምትል ልጅ ነህ ጌታ ይባርክ ቤተሰቦቻችሁ ሁሉ የተባረከ ይሁን በጣም ነው ያስለቀስከኝ ተባረክ
@genet19
@genet19 6 күн бұрын
ሁሉም እያየናቸዉ አደገ እግዚአቤሔር ይመሰገን በጣም እድለኞች ናቸዉ ያኔ ገኒ ሰትታመም በጣም ነበር ያሳዘኑኝ ማን እደናት ያዉም ይችን የመሰለች ጀግና ፈጣሪ እናት አባታችሁን የይብቅላችሁ ወግ ማእረጋችሁን የልጅ ልጃችሁን ያሰይላችሁ ሁሌም ሳቁ ከመናፍሰት አይን ይሰዉራችሁ መልካም በኣል።
@merrytesfaye3437
@merrytesfaye3437 7 күн бұрын
i love this little boy he is so adorable ❤❤MashaAllah he is growing up mummy boy ❤️🙏
@Eildana
@Eildana 7 күн бұрын
ባቢ ከምኔዉ አደገ ወይ የዘድሮ ልጅ😂ሚያምር ቤተሰብ መታደል ነዉ❤❤❤❤
@EtalemTaye-l3l
@EtalemTaye-l3l 4 күн бұрын
የኔ ጌታ አይዞህ የኔ የዋህ እድግ በልልልኝ
@Richtube12
@Richtube12 6 күн бұрын
ባቢ ሰንበት ትምህርት ቤት አስገባው ፍቅር የሆነ ልጅ❤
@bethyyemessilij6193
@bethyyemessilij6193 7 күн бұрын
ልዑልዬ የራሴን ወንድም ትመስለኛለህ የኔ ንጉስ 🥰
@MobilePlus-ml8de
@MobilePlus-ml8de 5 күн бұрын
እኔም ይኸን የሚመስል ወንድም አለኝ😊
@alemneshbirhan2843
@alemneshbirhan2843 6 күн бұрын
ጀግና እናት ነሽ ። እግዚአብሔር ልጆችሽን በደሙ ይሸፍንልሽ
@ብሩክእግዚአብሔር
@ብሩክእግዚአብሔር 6 күн бұрын
Betam new yewededkut yihin lij bewunet enkuan weledshew ene erasen new besu wust yayehut yalefkubeten new yayehut tebarek edeg enem abate endante aynet mirt abat newu selesu saseb hule embaye yimetal yigebagnal wedeh aydelem bewunet besew fit aslekeskegn, degmo ende talak yemimekrih legziabher yalehen lebe aderahen tebikew bezih zemen yalelib yemiguazu bezu sewoch allu nurelegn abte❤❤❤
@JoJo-r4e
@JoJo-r4e 6 күн бұрын
ስወደው ኢሄን ልጅ ሁላችሁን ከሱ ባይበልጥም❤
@MartaBekele-i3s
@MartaBekele-i3s 6 күн бұрын
ውይ ገንዬ ፍቅርሽ አይንሽ ላይ ያስታውቃል የወለደ ያውቀዋል❤❤❤❤❤
@LucyTeshomeGebriel
@LucyTeshomeGebriel 3 күн бұрын
የልጄ እኩያ ነው የኔ ቆንጆ ልጅ ውድድድድ ነው የማደርግህ ሲያምር አስተዋይ ጎበዝ ልጅ ነህ ፈጣሪ ባርኮልሻል ዋው ትልቅ ነው ትልቅ ደረጃ ያድርስህ እኔንም አስለቀስከኝ ገንዬ እድለኛ እናት ነሽ ደስ ይበልሽ በልጆችሽ❤
@mok5041
@mok5041 6 күн бұрын
ባቢን አታስለቅሱብኝ። በጣም ነው የምወደው። ልዩ ልጅ ነው።
@fafiiTUbe-r9o
@fafiiTUbe-r9o 6 күн бұрын
የኔ ኮልታፋ ደስ ሲል ግንኮ ግማሹ እሚያወራው አያስታውቀኝም ክክክክክክክክክ
@alemneshbirhan2843
@alemneshbirhan2843 5 күн бұрын
የኔ ጌታ የኔ ኮልታፋ እደግ ሳር አያደናቅፍህ
@getahuntelele637
@getahuntelele637 7 күн бұрын
ደስ የሚል ቤተሠብ ነው እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤❤
@zelekashlulseged9795
@zelekashlulseged9795 3 күн бұрын
የኔ ጌታ ከዕድሜው በላይ በሳል ልጅ ፈጣሪ ይጠብቅህ።
@መዳንበእየሱስብቻነውእንድ
@መዳንበእየሱስብቻነውእንድ 6 күн бұрын
ባብ ሰውደው ደግሞኮ አድጎ አሰተዋይ ሆኖ መጣ❤❤❤
@samyrasamuty179
@samyrasamuty179 6 күн бұрын
አዲሱ አመት የሰላም የጤና የፍቅር ይሁንልን
@gxhx467
@gxhx467 6 күн бұрын
ባቢየ በጣም ነዉ እምወድህ እድግ በል የኔ ጌታ
@zeynebmuhammed5643
@zeynebmuhammed5643 6 күн бұрын
ወላሂ በጣም እወዳቹዋለ አላህ ያሳድግልሽ እኔ ሁሌ የምመኘዉ ድዋ ማረጋዉ ያረብ በትዳራቹ ጉዳይ አላህ ይግባና አድላይ ያርጋቹ ስዉ እዲ እየተዋደደ እዴት ይለያያል ባላህ😢😢እደ ምክር ደሞ መታዘዝ ትንሽ ትልቅ አይልም ግድ መታዘዝ አለባቸዉ አረቦች ሲያዙን ፕሊዝ ይላሉ ስሰጫቸዉም ሽኩረን ታኪዉ ይሉናል አስቡት ስለዚ አድን ትዛዝ ለማዘዝ ታናሽ ታላቅ አይልም ታዘዙ ዳዊትም ሲደረግልህ አመስግናለዉ በል ቅዱስም ታናሾችህ ታዘዝ ምክንያቱ ታናሼችህ ስትታዘዝ አላህ ላተም ይታዘዝሀል በርቱ ❤❤❤❤
@abcabc1705
@abcabc1705 6 күн бұрын
የኔ ሡሥ ስለአባቱ ሢያወራ አይችልም እረ ገኒየ ታረቁላቼውና በአንድ ላይ ኑሩ
@selamselina7983
@selamselina7983 6 күн бұрын
የእዉነት በጣም እድለኛ እናት ነሽ በፊት ይመመሽ ጊዜ ነበር እነዚህን ልጆች ምን ሊሆኑ ነዉ ብዬ ነበር ይለቀስኩት አዉን ላይ እንደዚህ አድገዉ ማደግ ብቻ አይደለም አይምሮአቸዉ ትልቅ እንኳን አይስበዉም እስከመጨረሻ ይስደስትሽ ሁልጊዜ ❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰
@verotube
@verotube 6 күн бұрын
እውይ የኔ ማር እድግ በልላት ተባረክ ባቢዬ ❤❤❤
@user-gb9pm5tm1j
@user-gb9pm5tm1j 7 күн бұрын
ውይ ባቢ የእኔ ቡቡ አደገ እኮ እግዚአብሔር መጨረሻቸውን ያሳምርላቸው ለልጆችሽ ሁሉ ገኒ ሁላችሁም ምርጥ ቤተሰቦች ናችሁ ዳዊትን እና ባቢን ግን በጣም ነው እምወዳቸው የዳዊት እርጋታ እና አስተሳሰብ ባቢ ደሞ ቡቡነት ፍቅር መሆናቸውን በጣም እወድላቸዋለው ❤
@user-yl2xw4wn1u
@user-yl2xw4wn1u 7 күн бұрын
ባቢ ከአምንው ዘድሩ አድጎል❤❤❤❤
@BinAwol
@BinAwol 7 күн бұрын
የእኔ ፍቅር እድግ በል
@medhanitbihonegn-r9p
@medhanitbihonegn-r9p Күн бұрын
በስማም የባቢ ለዉጥ ደግሞ ይገርማል ፈታሪ ይባርካችሁ
@RahelTewodros-c1x
@RahelTewodros-c1x 6 күн бұрын
የኔ መልካም ባቢ የወደድከው አምላክ ከፍ ያድርግህ በሞገስ በጥብ ያሳድግህ የእግዚያብሔር ፈቃዱ ከሆነ የምትወደውን አባትህን ከናትህ አብረው እዲሆኑ ያርግልህ ላንተ ሲል ሁሉም ይፈልጋሉ ግን የንተ ይለያል ካልሆነ በፍቅር ያኑራችሁ ስላባት ሲነሳ በጣም ነው የሚሰማህ ተባረክ
@senaitmekuria9402
@senaitmekuria9402 6 күн бұрын
ምናለ ገኒ ታርቃችሁ ልጆቹ ቢደሰቱ የኔ ጌታ አልቅሰህ አስለቀስከኝ
@siklsilo8497
@siklsilo8497 6 күн бұрын
ወይ መታደል እረችም እድሜ ከልጆችሽ ጋር እናትየ
@AmenenaMuhammed
@AmenenaMuhammed 7 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን እኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ እኳን ደህና መጣችሁ ገኒዬ እና ባቢዬ የምወዳችሁ የማከብራችሁ ቤተሰቦች ናችሁ ገኒዬ ❤❤❤🙏🙏
@SemegneGizaw
@SemegneGizaw 6 күн бұрын
ገንዬ እኔ ምን ብዬ እንድማመሰግናችሁ አላውም አንቺንና የልጆችሽን አባት ምክንያቱም ኢትዯዽያችን እንደናንተ ያለ ቤተሰብ ነው የናፈቃት እና ገኒ ለሀገራችሁ ድንቅ እና አስገራሚ ስራ ነው እና የምትሰሩት ሁልችሁምሀያሉ አምላክ ቤታችሁን ይባርክ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@UserUser-pg2dt
@UserUser-pg2dt 2 күн бұрын
ካለቀሱት ሁሉ እያለቀስሁ አይኔ መጥፋቱ ነው ወይኔ ባቢ አስለቀስከኝ ያባቱ ፍቅር እፍፍፍፍፍፍፍ
@genet19
@genet19 6 күн бұрын
መጨረሻ አሰለቀሰከኝ ባቢየ የኔ ዉድ እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናሕ ቢቻል ዲቁና ብትማር በሰንበት ትምህርት ቤት ብትማር ጥሩ እዉቀትን ታገኛለህ ፈጣሪ ያሰድግህ
@inatbizu9051
@inatbizu9051 6 күн бұрын
የቤተስብ ግምገማ በጣም ደስስስ ይላል ፍቅራቹን እግዝአብሔር ይባርካልቹ መልካም አዲስ ይሁንላቹ ከዘመነ ዮሐንስ 2016-ከጷቅሜ 5216 ዓ ም እንኳን አደረሳቹ አሸጋገራቹ ለዘመነ ማቲዮስ 2017 ዓ ም አደረሳቹ አደረስን ካላቹበት ካለንበት አሜን !!!
@የመስቆዋ
@የመስቆዋ 6 күн бұрын
የኔ ጩጬ የምወድህ ኡፍፍፍ አዠቴን ነው የሚበላው ባቢ አላህ ያሳድግህ ደሞ እኮ ሁሉም ለሱ ብለው የሚመክሩት ገብቶታል ተረድቶታል 😢 ገኒዬ አላህ ይጠብቅልሽ ልጆችሽ❤
@ABAYINESHGETACHEW
@ABAYINESHGETACHEW 6 күн бұрын
ባብዬ የኔ ቆንጆ ልጅ እድግ በልልኝ ይገርማል ግን ገኒ በጣም እግዚአብሔርን አመሰግናለው ስለ ልጆቺሽ እግዚአብሔር ይመስገን በብዙ ፀጋ ተባራኩ
@abebakebede1186
@abebakebede1186 7 күн бұрын
ሰይፉ show ላይ ጀምሮ ሳየው ባቢን ለአባቱ ያለው ልብ ኡፍፍፍ ያሳዝናል ባቢዬ ትልቅ ደረጃ እግዚአብሔር ያድርስህ
@meh2832
@meh2832 6 күн бұрын
ሁሌም እነዚህን ቤተሰብ ሳስብ በተለይ ልጆቹ ላባታቸው ያለቸው ፍቅር እና አባታቸው ለነሱ ያላቸውን አባትነት ብቻ ሳይሆን ምርጥ ወዳጅነት ሳስብ ድንቅ ቢለኝም ታድያ ይህ ምርጥ አባት እንዴት አይነት ያለመግባባት ቢፈጠር ይሆን ለሚስቱ ምርጥ ባልነትን የተነፈገው ከሱ ይሆን ወይስ ከምርጧ እናት ይሆን መረዳቱ የጎደለው ብዬ እንዳስብ ያረገኛል❤
@Ahadu21.
@Ahadu21. 7 күн бұрын
የኔ ማር አደገ እኮ አፉ ደስ ሲል
@azebbirhanu4882
@azebbirhanu4882 2 күн бұрын
ክፉ አይንካችሁ በሞገስ እግዛብሄር ያሳድጋችሁ
@Zelalem000
@Zelalem000 6 күн бұрын
እውነቱን ነው ታላላቆች ለታናሾቻችሁ ታዘዙ ካልታዘዛችሁ ከየት ይማራሉ መልካም አዲስ አመት የኛ ቀናት ፋሚሊዮች ከቫንኮቨር ካናዳ❤
@salemgashe8721
@salemgashe8721 6 күн бұрын
ገኒ እኔም እንዳንቺ የ4 ልጆች እናት ነኝ አንቺንም ቤተሰቧችሽን በጣም ነው ምወዳቹ ተከታአታያቹም ነኝ ስለምወዳቹና ብዙ ከናንተ ስለምእማር ግን ብዙ ኳመንት አልፅፍም ዝም ብዬ ግን እከታተላቹሃለው ግን ዛሬ ለሷስተኛ ቀን ፅፌ አለው ፈጣሪ ምስክሬ ከባቢጋር አለቀስኩ እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ አባአባንም በምልካም አባትነቱ ሁሌም እወደዋለው ባለፈው በመክሊት ፕሮግራም ላይ እንደደው ለልጇችሽ ስትይ ብትመለሱ ብዬ እንደሃሳብ አንስቼ ነበር ግን ኳመንት እንደማታነቡ ና ግዜም እንደሌላቹ ሳውቅ ተስፋ ቆረጥኩ ግን የባቢ እንባ የእውነት ነው ያስለቀሰኝ ፈጣሪ ጥሩውን ንገር ሁሉ እንዲያደርግላቹ ምኞቴነው❤❤❤❤❤❤ ካነበብሽው በትንሽ ኳመንት ወይም በላይክ አሳውቂኝ ገኒ❤
@Asterkidane-t9s
@Asterkidane-t9s Күн бұрын
Handsome boy Geni God bless you with you’r Family🙏✝️♥️❤️💕🥰🇪🇷
@HamelmalBeyene-tl7xq
@HamelmalBeyene-tl7xq 6 күн бұрын
የኔ ኮልታፍ ደስ ስትል
@mesaymekonen9739
@mesaymekonen9739 6 күн бұрын
the little one is the best one he gave the lesson for his age thanks dear !!!
My daughter is creative when it comes to eating food #funny #comedy #cute #baby#smart girl
00:17
АЗАРТНИК 4 |СЕЗОН 1 Серия
40:47
Inter Production
Рет қаралды 1,4 МЛН
У ГОРДЕЯ ПОЖАР в ОФИСЕ!
01:01
Дима Гордей
Рет қаралды 8 МЛН
Just Give me my Money!
00:18
GL Show Russian
Рет қаралды 1,3 МЛН
ጷጉሜ 2ን ከቅዱስ ጋር! ሰላሜን ማግኘት እፈልጋለሁ!
42:16
የገኒ ቤተሰብ Reality Show
Рет қаралды 136 М.
ቲጂ ላይ አደሙባት !!!
31:33
ትዕግስት ግርማ - Tigist Girma
Рет қаралды 142 М.
በሳቅና ደስታ ያታጀእበው የቤተሰባችን የአውዳመት ውሎ...
9:14
የገኒ ቤተሰብ Reality Show
Рет қаралды 81 М.
My daughter is creative when it comes to eating food #funny #comedy #cute #baby#smart girl
00:17