የእኛ ቀናት #95 ሰው ታገተ ብለሽ እኔን አታግቺኝ።

  Рет қаралды 235,329

የገኒ ቤተሰብ Reality Show

የገኒ ቤተሰብ Reality Show

9 ай бұрын

እንደ ወላጅ ብንሰማችሁም እንደ ልጅም ስሙን!
• ኢንተርቪው #3 በቅዱስ ሙሉጌታ In... ቅዱስ እኔን ኢንተርቪው አድርጎኝ ነበር::

Пікірлер: 846
@realityshow7187
@realityshow7187 9 ай бұрын
kzbin.info/www/bejne/r3jZoHuZlt2bb7sfeature=shared ቅዱስ እኔን ኢንተርቪው አድርጎኝ ነበር::
@user-letsub12121
@user-letsub12121 9 ай бұрын
ገንዬ እንኳን አደረሳቹ ልጆችሽን በጣም ወዳቸዋለው ሁሉንም መክሊቷንና ቅዱሴ በጣም ነው ሞር ምወዳቸው ሞር ደሞ ቅዱሴ ዝብሎ ነው የሚያሰሰቀኝ አይ ቅዱሴ❤❤❤❤ብቻ ተባረኩልኝ አመት አመት ያድርሳችሁ❤❤❤❤
@estub45
@estub45 9 ай бұрын
❤❤❤❤የምወድሽ
@hshhehsge7113
@hshhehsge7113 9 ай бұрын
ወንድምሽ ምንላይ ደረሠ አሁን እንዳዲሥእያየሁት ነበር ግን በጣም አዘንኩ ግንአገሬ ምንላይነች
@user-mb8lu1rt7f
@user-mb8lu1rt7f 9 ай бұрын
ቅዱስ ወንድም አለም እባክህን ወደመንፈሳዊይው ትኩረት አድርግ ምክንያቱም ትተርፋለህም ታተርፋለህም ድምጽሕ በጣም ያምራል ስትዘምር አንደኛ በእውነት ቸርነቱ የማያልቀው ቸር አምላክ ልኡል እግዚአብሔር ይባርክህ ያክብርህ መልካሙን መንገድ ይምራሕ የወጣትነት እድሜሕን ይባርክልሕ ክፉውን ያርቅልሕ እመብርሃን በአማላጅነቷ አትለይህ አትለየን ሰላም ለሃገራችን ኢትዮጵያ
@mihretwelday8288
@mihretwelday8288 9 ай бұрын
Don't follow the Majority follow the Right! Emibal ale
@melesesisay6620
@melesesisay6620 9 ай бұрын
Ya asasafesh senaserat lasaw yalash qananat malkam megotesh hulum nager batam das yeal Tabarake batam das yelal
@YasminYodet-uj4jx
@YasminYodet-uj4jx 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይርዳው
@qweqwe444
@qweqwe444 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤
@tigistgirma3975
@tigistgirma3975 9 ай бұрын
Wow wow
@tube-wg4po
@tube-wg4po 9 ай бұрын
5ኛ አባትየዉ ይቅረብልን ገኒ ሰምተሻል ከእናተ የምናማረዉ ይኖራል !! ለምሳሌ በኣካል ተለያይተቹሁ ግን አንድነታቹሁ ❤
@rahel6463
@rahel6463 9 ай бұрын
በጣም
@user-ok9bt1bh1g
@user-ok9bt1bh1g 9 ай бұрын
ውይ ተለያይተዋልደ ????
@user-mk4re1gv5w
@user-mk4re1gv5w 8 ай бұрын
አወ❤
@serkiyimer6536
@serkiyimer6536 9 ай бұрын
ቅዱስየ ዘፈንን ተው መዝሙር አዘውትር በተሰጠህ ፅጋ እግዚአብሔር አምላክህን አገልግልበት ❤በተረፈ ደስ እምትሉ ቤተሰብ ናችሁ
@asressetegn9050
@asressetegn9050 9 ай бұрын
የዓመቱ ምርጥ እናት መሸለም አለባ ❤❤❤
@phevinawityegetalij3504
@phevinawityegetalij3504 9 ай бұрын
Ye ewnet new Tru hasab new
@habhandhi8875
@habhandhi8875 9 ай бұрын
እስማማለሁ❤❤❤❤
@etaferahuadmasu5107
@etaferahuadmasu5107 9 ай бұрын
ምርጥ እናት በነፃነት እና በፍቅር የታጀበ እናትነት ምሳሌ ነሽ እግዚአብሔር ረዥም እድሜና ጤና ይስጣችሁ ውድድድድድ ነው እማረጋችሁ ።
@fikirtewoldegebriel3126
@fikirtewoldegebriel3126 9 ай бұрын
የዚህን ቤተሰብ አሰተዳደግ የሚገርም ነው ልጆቹ ያላቸው ነጻነት በዚህ እድሜያቸው የፈለጉትን መናገርና ማሥሰረዳት የመቻል አቅም የአሰተዳደግ ውጤት ነው
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 9 ай бұрын
ምርጥ እናት ምርጥ ልጆች ጌታ በፍቅር በ ሰላም ያኑራቹ
@user-mj1qq1ck8t
@user-mj1qq1ck8t 9 ай бұрын
አባታቸው ይቅርብ የምትሉ ላይክ ግጩኝ👍👍👍
@user-letsub12121
@user-letsub12121 9 ай бұрын
ቅዱሴ በጣም እወድሀለው የኔ ውድ ወንድም እባክህ❤😭😭😭በዝማሬ አምላክህን አመስገን😭😭😭😭😭😭
@kasechetelahun6514
@kasechetelahun6514 9 ай бұрын
ቅዱስዬ በጣም ነው እምወድህ ❤በዚሁ ያጽናህ ለትልቅ ቁምነገር ያብቃህ የእኔ ውድ 😘😘🥰
@user-yf1ld5vk5r
@user-yf1ld5vk5r 9 ай бұрын
ታድለሽ ሁሉም ልጁን እንዳቺ ቢያሳድግ ሀገራቸዉ በደብ ይመራሉ በርቺ
@khadejatasfaa6433
@khadejatasfaa6433 9 ай бұрын
ቅዱስ ውስጤ ነው ስርአቱ ለእናት አባቱ ያለው ክብር❤❤❤በርታ አስተዋይ
@titits9047
@titits9047 9 ай бұрын
አቤት መታደል ምርጥ እናት ምርጥ ልጅ ❤❤❤
@Hanag-ot1jq
@Hanag-ot1jq 9 ай бұрын
ቅዱስየ እግዚአብሔር ይጠብቅክ ገኒ እግዚአብሔር እርጂም እድሜ ይስጥሽ አስለቀስኝ የኔ ጌታ ታድለሺ 🥲🥲🥲♥️
@user-el5fh1fe5k
@user-el5fh1fe5k 9 ай бұрын
ምርጥ ቤተሰብ ጀግና እናት አሳቢ እናት ለአባታቸዉ ያላቸዉ ፍቅር ይለያል ❤❤❤❤
@saradezi8588
@saradezi8588 9 ай бұрын
የኔ ጌታ ልክ ነህ ሁሊ ለምን የሚል ሰው ምክንያት የሚጠይቅ በጣም አይምሮ ሰፊ ነው የሚሆነው:: ተባረክ ❤❤❤❤❤❤🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@sanamafthama1585
@sanamafthama1585 9 ай бұрын
❤❤❤❤ በጣም ደስስስስ እምትሉ ቤተሰብ ናችሁ ቅዱስ ግን በተሰህ ጸጋ መዝሙር ዘምረበት እግዚአብሔር አምላክህን አመስግነበት ዘፈን እግዚአብሔር አምላክን ያስደስትም። ዘምር እሽ ወንድም
@robiabenu6465
@robiabenu6465 9 ай бұрын
ቅዱስዬ ልጅነትህ አስተዋይነትህ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር አሁንም በጥበብ እና በ ሞገስ ያሳድግህ ❤❤❤❤
@Love-fv8gz
@Love-fv8gz 9 ай бұрын
5ኛ ላይ አባታቸው ይቅረብልን በኡነት❤
@meronkura546
@meronkura546 9 ай бұрын
ገንዬ አ5 ተኛ አባታቸው ብቀርብልን ደስ እለናል
@user-xl4yo6on7d
@user-xl4yo6on7d 9 ай бұрын
ወንድሜ ቅዱስ የሚባል ስም ይዘህ ዘፈን ያስደስተኛን አትበል መዝሙር ዘምር ወንድሜ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤
@makeiawerkenh9671
@makeiawerkenh9671 9 ай бұрын
ማሻአላህ ምርጥ እናት ደግሞ አላህ አደብ ያላቸው ልጆች አላህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ 🥰🥰🥰🥰🌹🌹
@getbee6361
@getbee6361 9 ай бұрын
ቅዱስ እግዚአብሔር በሰጠህ ፀጋ እርሱን በማመስገን ዘመንህ ይለቅ። ዘፈን ይቅርብህ
@EmuAssfa-lk6ji
@EmuAssfa-lk6ji 9 ай бұрын
ዋው ምርጥ ቤተሰብ ሰላም ፍቅር ይስጣችሁ ቅዱስ ድምጽህ ገራሚ ነው
@user-js1ty5ci4n
@user-js1ty5ci4n 9 ай бұрын
ቅዱስ በእውነት በድምፁህ ፈጣሪንአመስግንበትዝማሬመላእክትንያሠማልን
@user-yw7dc5wl2u
@user-yw7dc5wl2u 9 ай бұрын
ወይኔ ድምፁ በአዛኝቷ በዚህ ድምጽ እንድትዘምር እንጅ እንዳትዘፍን መድሃኒያለም ይርዳህ ቅዱሴ
@askidesta4271
@askidesta4271 9 ай бұрын
ምርጥ family መጭው ዘመን የሠላም የጤና የአንድነት ይሁንልን❤❤❤❤
@ShemimaKedir
@ShemimaKedir 9 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል ቤተሰብ ማሻአላህ ለዚህ ሁሉ ምክንያት ደሞ አንቺ ገኒ ነሽ እና በጣም ነው የምወዳቹ ለናተ የምመኘው እረዥም ዕድሜ እና ቀጥተኛውን መንገድ የሆነውን እስልምና ነው አላህ ይጠብቃቹ ውድድ ነው ማረጋቹ
@user-kb5cf3ji9y
@user-kb5cf3ji9y 9 ай бұрын
ደስ ስትሉ እኔም እናቴ እዳንች ጀግና ናት እራሷን ትታ ነው እኛን በምርጥ ማንነት ያሳደገችነ😢ናፍቃኝ አለች ስደት ላይ ነኝ እኔ አላህ በሰም ያገናኘኝ
@kabetube
@kabetube 9 ай бұрын
ዋውምርጥቤተሰብ ልጆችሺ ላባታቸው ክብርፋቅርእድኖራቸው ያደረግሺውአችነሺ ክብር ይገባታል ገኒምርጥእናት
@kemeriyaabdella5315
@kemeriyaabdella5315 9 ай бұрын
በትክክል ❤
@user-sg3sh7ps3m
@user-sg3sh7ps3m 9 ай бұрын
Exactly❤❤❤❤
@aynalemsolomon4905
@aynalemsolomon4905 9 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል መዝሙር አዘወትር በትርፍ እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ይጠብቃችሁ መልካም በዓል አገራችን ሰላም ያደርገልን
@tgests6740
@tgests6740 9 ай бұрын
ተባረክልኝ ልጆችን በናተ ውስጥ ሁሌም አያቸዋለው እግዚአብሔር በጥበብና በሞገስ ይባሪካችሁ❤❤❤❤❤
@user-ej7bo6xy5i
@user-ej7bo6xy5i 9 ай бұрын
ይመለሥልን የሚል እጅ ያዉጣ🤣🤣ፍቅር ይዞት ያቃል የሚለዉ ጥያቄ🤣
@jemaneshoumer2358
@jemaneshoumer2358 9 ай бұрын
ስሟን ደጋግሞ ጠራኮ
@user-ej7bo6xy5i
@user-ej7bo6xy5i 9 ай бұрын
@@jemaneshoumer2358 አልሠማሁም🤣🤣🤣
@titititi6005
@titititi6005 9 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@najathnajath5109
@najathnajath5109 9 ай бұрын
ፈታ ያለች እናት❤❤❤
@user-wr1if7vf7p
@user-wr1if7vf7p 7 ай бұрын
i used to sing this amazing mezmuer on my down times It has so much relief God bless 🙏🙏🙏🙏Zerife🎉🎉🎉 Thanks God you help me A lot አለልኝ አባቴ አለልኝ ጌታየ ዛሬ ሌላ ሆኖ ቢከፋም ዘመኑ አልተለየም ከኔ ጌታ በማዳኑ 🙏🙏🙏🙏በዚህ ድምፅ ለእግዚአብሔር ዘምር እንዳትዘፍን:🙏🙏
@nebiyata332
@nebiyata332 9 ай бұрын
ዘፈኑ እኔን አስለቅሶኛል 😢😢😢ገኒ ምርጥ እናት እድሜ ይስጥሽ ቃል የለኝም ላንቺ በብዙ ተባረኪ❤❤❤❤
@Mimi-fz1bg
@Mimi-fz1bg 9 ай бұрын
ቅዱስዬ ቅዱስን የመሰለ ስም ይዘህማ በዝማሬ አገልግልን በገኒዬ አትዝፈን ወድሜ እርጋታህ ስብእናህ በጣም ደስ ይላል
@muawez
@muawez 9 ай бұрын
ድንቃ ድንቅ ለይ መመዝገብ አለበት እቺ እናት የምር የምትለው ❤👈
@Hail-gj8uj
@Hail-gj8uj 9 ай бұрын
ምርጥ ያመቱ እናት ትሸለም ለኔጀግናዬነሽ ዘመንሽ ይባረክ❤❤❤❤❤❤
@FgjjHsgf-dd3uz
@FgjjHsgf-dd3uz 9 ай бұрын
የገኒ ቤተሠብ ምርጥ ቤተሰብ ለብዙ አርያ የምትሆኑ ፈጣሪ ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤
@abe____tube9158
@abe____tube9158 9 ай бұрын
ፈጣሪ ልጅ ከሰጠኝ የገኒ አይነት እናት መሆን ነው የምፈልገው ❤ አቦ ፈጣሪ ሁሉንም ሃሳባችሁን ያሳካላችሁ🎉
@muluworkketeme1358
@muluworkketeme1358 9 ай бұрын
ለብዙ ሰው ተምሳሌት በተለይ ቤተሰብ ለመመስረት ላሰቡ ሰወች ድንቅ እናት ፡እናትነትን በተግባር ያሳየሽ በእውነት ቃል የለኝም ላንች በቃ የእውነት እናት ነሽ በስዴት ያለን በሰላም ለሃገራችን ያብቃል ኢትዮጲያ ሰላሟ ይመለስ
@user-oc9ju9ue2w
@user-oc9ju9ue2w 9 ай бұрын
ቂዱስ በእግዚአብሔር መዝሙር ዘምሪባት በዚህ ድምጽህ የኔ ወንድም ተባረክ ገንዬ ተድላሽ ተባራኩ ሁላችሁም 🥰❤️❤️❤️እዎድሻለው 😊🥰❤️
@YasminYodet-uj4jx
@YasminYodet-uj4jx 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤ ምርጥ ቤተሰብ ❤❤❤❤❤❤ ገንዬ ቅዱስን እንደ ስሙ ዘማሬ ቢሆን እንዴት ጥሩ ነበር ከቻልሽ መንፈሳዊ ትምህርቶች ብቻስተምራቸው
@teshagebeyehu5936
@teshagebeyehu5936 9 ай бұрын
ቅዱስየ እግዚአብሔር ይባርክህ መጨረሻህ ያመረ ይሁን ኣስተዋይ ልጅ
@qweqwe444
@qweqwe444 9 ай бұрын
❤❤❤❤ዝማሬ መላይክት ያሰማልን አለልኝ አባቴ አለልኝ ጌታየ ዘመን የማይሽረዉ ባለዉለታዬ❤❤❤
@fatoomabdu1483
@fatoomabdu1483 9 ай бұрын
😢አይ እናት ኑሪላቸዉ 😢😢
@madimadi-xo7fv
@madimadi-xo7fv 9 ай бұрын
ማሻአላ ተባረከላ ገኒ እሕቴ መልካም እና ጠንካራ እናት ስለሆንሽ መልካም ልጆች አሉሽ እዲለኛ ነሽ
@busyline5298
@busyline5298 9 ай бұрын
ተባረክልኝ ቅዱስዬ ልዩ እናት ነሽ ገንዬ
@A.A-oj5nf7ip9e
@A.A-oj5nf7ip9e 9 ай бұрын
ገኒ ልዩ እናት ነሽ ልጆችሽን ሁሉ በመልካም ስነምግባር አንጸሽ ነው ያሳደግሻቸው የምር ተባረኪ
@user-nn1nz7qn5f
@user-nn1nz7qn5f 9 ай бұрын
ቅዱሴ ምርጥ ልጅ ደስ ስትሉ እናትና ልጅ ገንዬ አንች የተባረክሽ ነሽ መታደልሽ ጀግና እናት ነሽ
@saragizaw4082
@saragizaw4082 9 ай бұрын
የሚገሪም ቤተስብ ፍጣሪ ይጠብቃችው ገኒ የአመቱ ምርጥ እናት ነሽ
@user-zm4qp3bd8j
@user-zm4qp3bd8j 9 ай бұрын
ዘመንሽ ይላምልም እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ የሚገርም አስተዳደግ
@sintmulu4522
@sintmulu4522 9 ай бұрын
ገኒ በጣም የተባረክሽ ሴት ነሽ ከዛ ክፍ ዘመን በኃላ እንደዚህ ግበዝ ጀግና ልጅ ስላሳደግሽ ክራሁብሽ:: ቅዱስዬ በጣም ነው የምስማህ እንዴት ጎበዝ ጀግና ነህ አስተሳሰብህ ከእድሜህ በላይ ነው :: በትልቅ ብታ እንደማይህ ከእግዚአብሔርጋር እርግጠኛ ነኝ በርታ👏🏻🙏🏻👌
@comceilll6490
@comceilll6490 9 ай бұрын
አቤት ዉበተ አቤት ድምጽ❤በቤቱ ያሳድግክ ሰረአቱ ክብሩ ገኒ እረጅም አመት ኑሪ❤❤❤❤
@abebaberhane6468
@abebaberhane6468 9 ай бұрын
Amen! Amen! Egziabher yebarkeh!! Mommy zem belesh Egziabhern amesgegni Enkuan aderesachehu.🎉🎉.
@user-fc5nf5bc7h
@user-fc5nf5bc7h 9 ай бұрын
የልጆችሽ ያለሽ ፍቅር ደስ ሲል ❤❤❤❤
@Idhidyshdjhd
@Idhidyshdjhd 9 ай бұрын
❤የማይዝግ ውበት ማሻ አላህ የፈጠረሽ ጠቢብ ጥራት ይገባው ❤ ቆጆ ነሽ እድሜ ከጤና❤
@amenumarkon6839
@amenumarkon6839 9 ай бұрын
ገንዬ ትግስትም ትጠየቅ 5, I know she is part of this family.
@alebatse6865
@alebatse6865 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን እግዚአብሔር የባረከው ቤተሰብ በጣም ድንቅ ናቹ እግዚአብሔር የልጆቻቹን ፍሬ ያሳያቹ ከክፉ ይጠብቃቹ በጣም ሮል ሞዴል አስተማሪ ቤተሰብ ናቹ ቅዱስ ወደመንፈሳዊው ብታመዝን ታተርፋለህ ❤❤❤❤❤
@atm5614
@atm5614 9 ай бұрын
ቅዱስ መዝሙር አውጥተህ እንደምሰማው ይሰማኛል❤❤❤
@surafelabdela
@surafelabdela 9 ай бұрын
ደስ ስትሉ እግዚአብሔር እናትክን አንቺም ገኒዬ ልጆችሽን ይጠብቃችሁ
@mesereteshete4436
@mesereteshete4436 9 ай бұрын
ቅደሴ ዘፈንህ አስለቀሰኝ ተባረክ❤❤
@amarechabate6307
@amarechabate6307 9 ай бұрын
ዋው! አስተሳሰብ እግዚአብሔር ትልቅ ደረጃ ያድርስህ!!! ገኒ ታድለሻል! አንቺም ጎበዝ እናት ነሽ!
@rahmatube9227
@rahmatube9227 9 ай бұрын
በትክክል የኔ መልካም እናት እድሜና ጤና ይስጥሽ የኔ እናት❤
@eseteaberra5651
@eseteaberra5651 8 ай бұрын
እግዚአብሔር በረከትን በቤታችሁ ይኑር ቅድስ ግን ሁልጊዜም ዘምር አንደበትህ በመዝሙር ይባረክ አንደኛ የሆናችሁ ቤተሰቦች።
@Truth-je3jm
@Truth-je3jm 9 ай бұрын
የገኒዬ ልጆች እወዳችኋለሁ በጣም ታስቀናላችው እንኳን ለአዲሱ አመት በሠላም አደረሳችው መላው ቤተሰቡን❤❤
@SalamSalam-iv4cy
@SalamSalam-iv4cy 9 ай бұрын
ዋው እግዚአብሔር በጥበብና በሞገስ ያሳድግልሽ የልጆችሽን አለም ያሳይሽ
@uaetamssalatkfn4464
@uaetamssalatkfn4464 9 ай бұрын
ገኒዬ በጣም ነው እምወድሽ ግን አንድ ነገር ልበልሽ በማርያም ልጅሽ ድምፁ በጣም ያምራል ይዘምርበት የእግዚአብሔር አገልጋይ ይሁን
@edualex846
@edualex846 9 ай бұрын
የምር በጣም ደስ ትላላችሁ የእኔም እናት እንደዚህ ነች በነፃነት ነው ምታወራን እና ምትመክረን እና Free ናት በጣም………እኔም ቤት ታላቅ ነኝ እንደመክሊት አይነት እህት ነኝ ብዬ አስባለሁ ግን ብዙ ይቀረኛል ግን በጣም ደስ ትላላችሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
@netsibutik9401
@netsibutik9401 9 ай бұрын
እግዚያብሔረ ዘመንህ ይባረክ የእኔ ወንድም❤
@user-yb4qn1ch4m
@user-yb4qn1ch4m 9 ай бұрын
እግ/ር በሞገስ በጥበብ በዕውቀት ያሳድጋቹ ምርጥ ቤተስብ ነው እኔ ብዙ ተምሬበታለሁ ገኒ ጥሩ እናት ነሽ እግ/ር እድሜና ጤና ይስጥሽ
@MesertNugse
@MesertNugse 9 ай бұрын
ቅዱሱዬ ድምፅህ በጣም ያምራል በመንፈሳው ለይ ቀጥል ታተርፍበታለህ ገንዬ ምርጥ እናት እንኳን አደርሳችሁ ለሁለትሺ 16 ከዘመን ዘመን አደርሳችሁ አደረሰን❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@bisrat1269
@bisrat1269 9 ай бұрын
I think kidus is very humble, kind and decent deep down inside ❤❤ God bless you kidusye. Geta Kante Gar Yehun
@konjitOrthodoxEthiopia1991
@konjitOrthodoxEthiopia1991 9 ай бұрын
ገኒዬ አቤት መባረክ እግዚአብሔር በሰላም ያኑራችሁ ❤
@zahraargobawatube887
@zahraargobawatube887 9 ай бұрын
ማሻአላህ ምርጥ ቤተሰብ አሏህ ይጠብቃችሁ በፍቅር በደስታ ኑሩልን ድምፅህ ደግሞ ዋው ❤❤
@user-pw6ho3fs8i
@user-pw6ho3fs8i 9 ай бұрын
ምርጥ እናት ቸሩ እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድግልሽ ቅዲሴ እኔደስምህ ቅዱስ ለመሆን ሞክር ።
@AbebechFenta-en8pu
@AbebechFenta-en8pu 9 ай бұрын
ገኒ እ/ረ አብዝቶ ነዉ የባረከሽ ታድለሽ ቅዱስ ድምጽክ ያምራል ዘምርበት❤❤❤
@amenumarkon6839
@amenumarkon6839 9 ай бұрын
ገንዬ መልካም ስው።እግዛቤር ቤተስብሽን ይባርክልሽ❤❤❤
@user-qb7ux4mc7o
@user-qb7ux4mc7o 9 ай бұрын
ምርጥ ቤተሰብ ከምንም በላይ ነዉ የምወዳችሁ ገንዬ የአመቱ ምርጥ እናት መሸለም አለባት ገኒ❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-gs3un3ve3u
@user-gs3un3ve3u 9 ай бұрын
ገኒ እንዴት መባረክ ነው እግዝአቤሄር ፍፃሚ አቸውን ያሳምርልሽ በጣምነው የምወዳችሁ
@susuhabeshawit7103
@susuhabeshawit7103 9 ай бұрын
ጊኒየ አንቺ የናትነት ጥግ በጣም ነው እምወድሽ ስለናንተ family ኮሜንት ማድረግ እፈልግና እንዴዚህ ብል ይገልፃቸው ይሆን እንዴዚህስ ብል እያልኩ ቃላቶች ስመርጥ እሚገልፅልኝ ቃላት ሳጣ እተወው አለው ❤
@hirutwoldemichael6278
@hirutwoldemichael6278 9 ай бұрын
ገኒ ዕድለኛ ነሽ ፈጣሪ ልጆችሽን ስለባረከልሽ እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏
@ermyasyohannes9005
@ermyasyohannes9005 9 ай бұрын
ገንዬ እግዚአብሔር አብዝቶ ይወድሻል ምክንያቱም እነኝህን የመሰሉ አስተዋይ ልጆች ስለሰጠሽ እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቅልሽ
@user-cg9hs7us5y
@user-cg9hs7us5y 9 ай бұрын
ምርጥ እናት እና ልጅ እድሜ እና ጤና ለናቶቻችን❤
@meserettafesemamo4069
@meserettafesemamo4069 9 ай бұрын
ውይ መዝሙሩን ቀጥልበት ስያምርህብህ በተረፈ በብዙ ተባረኩ ለቂምነገር ያብቃህ
@betymar9275
@betymar9275 9 ай бұрын
ቅዱስ እድግ በል እድሜና ጤና ይስጥህ የተባረክህ ምርጥ ቤተሰብ
@feriwaneemeyenesh4973
@feriwaneemeyenesh4973 9 ай бұрын
ከገነት ትልቁ እና የሚወደው ማንነቷ ለልጆች ስለ አባታቸው ክፋት ማንም ሴቶች እንደሚያደርጉት ሁሉ አትናገርም ተባረኪ፤ልጆቿን ፍሪደም ስትሰጥ በልክ እንደ ጓደኛ አቅርባ እንደ እሩቅ ሰው ሆና ሳያት ልዩ ጥበብ ያላት ሴት ጀግና ናት ለእኔ ብዙ ለልጅ የማይነገር ህመም እያለባት ችላ ነው ምታሳድጋችሁ ቅዱስዬ እናንተም ብሩኮች ናቸሁ፤መልካም አዲስ አመት ሀገራቸነን ሰላም ያድርግል ጦርነቱ የንሮው ውድነት ሁሉ የሚወገድበት የሁንልን አቦ፤እኔም እናቴ በጦርነቱ ቀጠና ውስጥ ባለ ሀገር ነው ያለችው ፤እናንተን ሳይ እሷ ናት ትዝ ያለችኝ እኔ ለእንጀራ ትንሽ እርቄ ነው ያለሁት፡፡
@user-vb8oo8kr1t
@user-vb8oo8kr1t 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ አቤት መመረጥ እናትነት❤❤❤❤
@alemtsehaybeza7966
@alemtsehaybeza7966 9 ай бұрын
ገኒየ በጣም ልዩ እናትነሽ እግዚአብሔር ከቤተሰቦችሽ ጋር ይጠብቅሽ ቅዱስ እባክህ በመንፈሳዊዉ ቀጥልበት በተረፈ እወዳችኋለሁ😊😊😊😊
@sifenshume7726
@sifenshume7726 9 ай бұрын
ቅዱሴ የኔ ቆንጆ በጣም አስተዋይ ልጅ ነህ እግዚአብሔር ለቁም ነገር ያብቃህ ለወንድሞችህ እና ለህትህ መከታ ሁን ለእናትህ ማረፊያ ሁን 🥰ደግሞ መንፈሳዊ ሕይወትህ ላይ ጠንካራ ሁን በተሰጠህ ድምፅ ለእግዚአብሔር አዜምለት 🙏🥰
@mkdswes2050
@mkdswes2050 9 ай бұрын
እንኳን አብሮ አደርሰን ገንየ እድሜና ጤና ይሰጥልን ለእናቶች❤❤❤❤❤❤❤❤
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 9 ай бұрын
ልጆችሽን እግዚአብሔር ይባርክልሽ ተባረኩ ለበረከት ሁኑ ጀግና እናት ነሽ በርቺ ዘፈን መውደድ ትተህ መዝሙር ይሁን ዘፋኝ መንግስተ ሰማያት አይገባም ተመለሱ ንስሃ ግቡ መንግስተ ሰማያት ቀርባለች እና ከእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የተወለደው ኢየሱስ ያድናል ያመነ ይድናል ያላመነ ይፈረድበታል እባካችሁ ተመለሱ ምርጫህን አስተካክል አዳኝ ኢየሱስ ነው አትደበላልቅ Love you may GOD richly bless you all
@fasikaabel1676
@fasikaabel1676 9 ай бұрын
ለቅዱስ የናቱን እንባ እንደማየት ከባድ ቅፅበት የለም ዋው ቤተሰብ ❤❤❤❤❤
@haregmak1519
@haregmak1519 9 ай бұрын
ገኒ ምርጥ እናት❤❤❤ቅድስዬ ❤❤❤❤ተባረክ ጋሽ ሙሉጌታ ምርጥ አባት መልካም ልደት🎂🎂🎂🎂እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥልን ❤❤❤
@nuratube8673
@nuratube8673 9 ай бұрын
ገኒ የዚ ሁሉ የልጆችሽ ስነስራአት አስተዋይነት ያባታቸዉ ያላቸዉ ፍቅር ኢሄ ሁሉ ያቺ አስተዋፆ ነዉ ጀግና እናቶች ነሽ በዉስጥሽ ብዙ የታፈኑ ቁስሎች ሊኖሩሽ ይችላሉ ይህ ሁሉ ችለሽ አምቀሽ ልጆችሽ አባታቸዉ እዲወዱ እዲያከብሩ አርገሽ አሳድገሻቸዋለሽ በእዉነት ልዩ ጀግና እናት ነሽ የብዙዉ ኢ/ያ እናቶች ምሳሌ የምትሆኚ ሴት ነሽ እናም አድ ነገር የምለምንሽ እዴት ሎጆቻችን በጥሩ መገድ መቅረፅ ማነፅ ማሳደግ እችላለን የሚል ፕሮግራም ስርልን
@user-ft9no6co4d
@user-ft9no6co4d 9 ай бұрын
ገንዬ ተባረኩ ቅዱሴ እባክ በዚህ ድምፅህ ለጌታ ለአምላክህ ዘምር ወደሰማያዊ ስፍራ መድረሻ ❤❤❤❤❤❤❤
@geda630
@geda630 9 ай бұрын
Offff kidus 😍🤩✅️💯..beautiful and smart children ❤..the bese mother ever...🤗🙏💐
@bebebebe9328
@bebebebe9328 9 ай бұрын
ቅዱስዬ ተባረክ ዘመንህ ሁሉ ይባረክ❤❤❤❤❤
ААААА СПАСИТЕ😲😲😲
00:17
Chapitosiki
Рет қаралды 3,3 МЛН
World’s Deadliest Obstacle Course!
28:25
MrBeast
Рет қаралды 134 МЛН
Can You Draw A PERFECTLY Dotted Line?
00:55
Stokes Twins
Рет қаралды 58 МЛН
ራስን ማወቅ Self Awareness
13:11
እይታ ሳይኮሎጂ
Рет қаралды 8 М.
New 2024 Eritrean Series Sitcom Movie  mewaelti Part 14 by bruno
32:07
የእኛ ቀናት #94 ልጄን ፍቅር ያዘሽ ወይ? ስላት ትን አላት፡፡
27:23
የገኒ ቤተሰብ Reality Show
Рет қаралды 430 М.
የእኛ ቀናት #98  በኣእንቁጣጣሽ ዋዜማ አድናቂያችን ጉድ ሰራን።
16:04
ААААА СПАСИТЕ😲😲😲
00:17
Chapitosiki
Рет қаралды 3,3 МЛН