«እኛ እና እኛ›› ምዕራፍ ስድስት ክፍል 9 ተለቀቀ! REALITY SHOW SEASON SIX EPISODE 9 IS RELEASED! /Geni’s Family

  Рет қаралды 395,228

የገኒ ቤተሰብ Reality Show

የገኒ ቤተሰብ Reality Show

Күн бұрын

በልጄ ላይ ያየሁት ድንገተኛ የባህሪ ለዉጥ እጅግ አስደንግጦኛል::
#GenisFamily #Genet #RealityShow
+251911452520 My Telegram.Viber and WhatsApp address
የጄጄ ካሳን አነቃቂ ንግግሮች በዚህ ሊንክ ገብተው ይከታተሉ፡፡ / @motivationwithjj1352
• Video በዚህ ሊንክ ገብተዉ ቪዲዮ ካዩ በኃላ ወንድሜን ለመርዳት ለፈቀዳችሁ ሁሉ ምስጋና አቀርባለሁ::ይኸዉ ጎፈንድሚ ሊንኩ gofund.me/b1e2...
/ genisfamily
አዲሱ የፌስ ቡክ ፔጃችንን ዮቀላቀሉ።
• ይህ የሚሆነው በምክንያት ነው ..የ...
በልጆችዎ ላይ ለመስራት በዚህ ሊንክ ገብተዉ ቻናሉን ሰብስክራይብ ያድርጉ::
ማስጠንቀቂያ፡-በየትኛውም መንገድ የዚህን ቻናል ቪዲዮዎች በ Facebook መልቀቅ በኮፒራይት እንደሚያስጠይቅዎና የFacebook ገጽዎም እንደሚያዘጋ መጠቆም ወደናል!
Artist Genet Nigatu Channel
www.youtube.co...
Reality Show channel
www.youtube.co...
For Any Questions Use Our Instagram Page Below
INSTAGRAM- @reality_show_2020
TWITTER- @GeniFamily
TikTok- @reality_sh0w
TELEGRAM- @Geni’s Family Reality Show
FACEBOOK-Genet Nigatu
/ genet.nigatu...​

Пікірлер: 435
@ቤተተዋሕዶዩቲብ
@ቤተተዋሕዶዩቲብ 2 жыл бұрын
ሰሜ ያጣው ጭወት😭ፍትህ በሳውዴ እስር በት ለሚሰቃዩ 😭እባካችሁ በሳውዴ ያሉትን ዜጎቻችን አንድ በሏቸው በእራብ እጣናቱ ልጃቸውን ጥለው እየሞቱነው ፍትህ ይሻሉ😭😭😭😭
@kalkidanhailemariam1064
@kalkidanhailemariam1064 2 жыл бұрын
Ayzon fetari yagizachew 😥
@eikramtube6298
@eikramtube6298 2 жыл бұрын
አወ ወላሂ የመንግስት ያለህህህ😭😭😭😭😭
@KaleabS-d6j
@KaleabS-d6j 2 ай бұрын
Mn lay deresu
@ekuyeassefa2201
@ekuyeassefa2201 2 жыл бұрын
🥰🥰💚💛❤️ ፍትህ ሳውዲ አረቢያ እስር ቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን ፍትህ ፍትህ ፍትህ🇸🇦✈🇪🇹😭
@mekdiassefa2819
@mekdiassefa2819 2 жыл бұрын
ገኒዬ ጣም ደስይላል
@mihrtyou8043
@mihrtyou8043 2 жыл бұрын
አረ ትችላላች ሰርተሽዋል መክሊ የምር አንደኛ ደሞ 20 አመቴ ነው😂😂 ገኒ ግን የምር ልክ እንደናቴ❤🙏❤❤ ክብር ለእናት
@samuraiadisabab9260
@samuraiadisabab9260 2 жыл бұрын
🙏🙏
@sebeleyameme8336
@sebeleyameme8336 2 жыл бұрын
ገንዬ በጣም ነ ው የምወድሽ ልጆችን እንደዚህ ነው ማሳደግ በጣም አድንቄሻለሁ
@fatumawase
@fatumawase 2 жыл бұрын
@@sebeleyameme8336 ደምሪኝበቅንነት
@serkalemyohannes7498
@serkalemyohannes7498 2 жыл бұрын
👨‍🚒👩‍💻💂‍♀️
@serkalemyohannes7498
@serkalemyohannes7498 2 жыл бұрын
@@sebeleyameme8336 frgytgy6
@asratyenatalige7115
@asratyenatalige7115 2 жыл бұрын
ወይ እኔን የገረመኝ የቲጂ መደባበስ ልክ እንደ ናት ኡፉ ደስ ስትሉ ግን ምርጥ ቤተሰብ😍😘👏👏👏
@seblekassaye347
@seblekassaye347 2 жыл бұрын
እንዴት ናችሁ ቤተሰቦቻችን ገኒ በጣም በጣም እወድሻለሁ አከብርሻለሁ።አድናቆቴ እጥፍ ድርብ እንዲሆን ደግሞ ከነመላው ቤተሠብሽ መጣሽልኝ በርግጥ ዋይ ፋይ ቅርብ ጊዜ ስለገባልን አሁን ነው ሙሉውን ማየት የጀመርነው ከልጄ ጋር እንኳን ይህን ቤተሰብ ተቀላቀልኩ አልኩ ህመሜን ሁሉ አስረሳችሁኝ።አመሠግናለሁ።ግን ቅዱስ ልጄ ባንተ ፍቅር ተይዟል ቅዱስ ይመቸኛል ባገኘው ይላል እንግዲህ ከቻልክ አንድ ቀን ቢያይህ ደስ ይለኛል
@kidesttube6881
@kidesttube6881 2 жыл бұрын
ጨዋ እናት ያሳደግቻችሁ እውነት ገኒዬ ቃላት የለኝም ክበሪልኝ መክሊታ ትችያለሽ ግን እኔ የገኒን ጭንቀት ሳይ እኔም ጨነቀኝ
@selamagegnehu4678
@selamagegnehu4678 2 жыл бұрын
ፈጣሪየ እንደናንተ አይነት ቤተሰብ ይስጠኘ
@shewaalemu8663
@shewaalemu8663 2 жыл бұрын
ገንየ የኔ እናት ተባረኪ የምር እናት ነሽ
@نبنبنبنقتينينت
@نبنبنبنقتينينت 2 жыл бұрын
እኔ ተበስቼ ነበር አሁን ገኒን አይቼ ወላሂ ከራሴ ላይ አውጥቼ ጣልኩት ልቤ ነው የተሰበረው ፈጣሪ የሰጠሽ አይበቃሽም ስትል አውልቄ ወደማለገኝበት አርቄ ወረወርኩት አመሰግናለው ገኒዬ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ዘ5ጘ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ዘ5ጘ 2 жыл бұрын
ጎበዝ 😘😘😘😘😘
@americalegese3917
@americalegese3917 2 жыл бұрын
enem maryamn tebesche neber ena wede agere guzo lhed eyasebku neber ena gadgnoche aswelkiw yastelal lemn tebesash blo sedebugn gn sasbew beteseboche siyayugn demo asbut endet endemikotugn gn egzabher ymesgen geniye leljwa endezi stl egzabher yesetesh endet endezi taregalesh stlat enem wste tesemagn ena awlke talkut zare enem egzabher ymesgen enate mrt set ena chewa beteseb new yasadegugn gn egzabher ymesgen zare tru tmhrt new legna ay gze gadgnoche adergu yamral blen yayenew hulu lemareg atadrgu ena begna ybka egzabher yeseten mulu wbet alen ena ❤️❤️🥰❤️🥰
@ዘይነብሙሀመድየድንተማረድ
@ዘይነብሙሀመድየድንተማረድ 2 жыл бұрын
ለሠዉ ብለሺ አትኑሪ።
@ፋፊሙሃመዲ
@ፋፊሙሃመዲ 2 жыл бұрын
@@ዘይነብሙሀመድየድንተማረድ አይ እሄ ለሰዉ ብሎ መኖረ ሳይሆን ጥሩ የልሆነን ነገረ ላንቺ ጥሩ መስሎ የተየሽ ነገረ በሰዎች ዘንዲ መጠላቱን ስታዉቂ ትጠያለሽ ወይም ትማሪበታለሽ እዴዚየ በሚለዉ ተረጂ ዉዷ
@ዘይነብሙሀመድየድንተማረድ
@ዘይነብሙሀመድየድንተማረድ 2 жыл бұрын
@@ፋፊሙሃመዲ እና ለሷ ጥሩ ስላልሆነ አዉልቄ ልጥልነዉ? መሠየ መኖር አይሆንልኝም። ራሴን ሆኖ መኖር እንጂ።
@tube-bd1ww
@tube-bd1ww 2 жыл бұрын
ልክ እንዴ እናቴ 😁 የመጀመሪያው ጦርነት ከዚህ ቤት ይከፈታል 😁😁😁😁
@wudewude712
@wudewude712 2 жыл бұрын
ክክክክክክ
@ስለሁሉምነገርአልህምዱሊላ
@ስለሁሉምነገርአልህምዱሊላ 2 жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ ፍትህ በሳኡዲ አረበያ ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን🥺🥺🥺🥺🥺🥺💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🇪🇹🇪🇹💔🇸🇦🇸🇦
@አለምየነኝየሚዳዋ
@አለምየነኝየሚዳዋ 2 жыл бұрын
ምን እንደምላችሁ አላውቅም ብቻ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ
@enatyekonhye894
@enatyekonhye894 2 жыл бұрын
ተጫወቱ ነገርግን የእግዚያብሔርን ስም በሆነው ባልሆነው መጥራት ሃጢያትነው እሺ ውዴቼ ❗️❗️❗️❗️
@አበበችነኝባለመሀተቧ
@አበበችነኝባለመሀተቧ 2 жыл бұрын
መክሊት በዉሸት እግዚአብሔርን አትበይ እህቴ ገኒ ዋዉ የእዉነት እናት ነሽ ሰዉነታችን የመንፈስ ቅዱስ ማደራ አንጂ የሰይጣን መደራ መሆን የለበትም ልቦና ይሰጥን ለሁላችንም ትልቅ ትምህርት ነዉ በተለይ ለናቶች
@Rahael21-r5h
@Rahael21-r5h 2 жыл бұрын
አፌ ቁርጥ ይበል እኔም እያልኩ ነበር
@fatumawase
@fatumawase 2 жыл бұрын
ደምሪኝበቅንነት
@netsiytub7243
@netsiytub7243 2 жыл бұрын
ገኒዬ ምርጥ እናት ነሽ ልጆችሽም የተባረኩ ናቸው 🥰🥰
@Sarina971
@Sarina971 2 жыл бұрын
ውድ ማሪም ደምሪኝ
@yaltenorljnethaliteyoub3992
@yaltenorljnethaliteyoub3992 2 жыл бұрын
ገኒ ሳውድ አረቢያ ለሚሰቃዩ እስረኞች ድምፅ ሁኑ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለወገኖቻችን
@ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር
@ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር 2 жыл бұрын
ሰርተሽዋል መክሊትዬ አደኛ ደሞ እኮ ኩስትር ብለሽ 20 አመት ሆኖኛል 🤣🤣🤣🤣🤣 ገኒዬ ወላሂ እንባዬን ነው ያመጣሽው
@silo2971
@silo2971 2 жыл бұрын
እኔ አንድጊዜ ተበስቸው አፍንጨየን እናቴ ዛሬ ገና ተበላሸሽ አውልቀሽ ጣይው አለችኝ ከዛ እኔም እናቴን ካላስደሰታትማ ብየ አውልቄ ነው የጣልሁት እናቶቻችን እኮ ለኛ መስተወታችን ናአቸው
@asterhagos4325
@asterhagos4325 2 жыл бұрын
ገንዬ ምርጥ እናት ነሽ እናቶች በሙሉ 1000 አመት ኑሩልን በጣም ነው የምወድሽ በጣም ነው የማከብርሽ ገንዬ ከነሙሉ ቤተሰብሽ
@sifenshume7726
@sifenshume7726 2 жыл бұрын
መክልዬ እውነት በጣም የምትገርም ልጅ እውነት እናትሽ ምርጥ እናት የኔ ቆንጆ ❤
@zuzutube5984
@zuzutube5984 2 жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ በሳዑዲ አረቢያ ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን እናቶችና ህፃናቶች አዛውንቶች ወንድሞቻችን እሚለብሱት እሚቀምሱት ለሌላቸው ወገኖቻችን
@tube4569
@tube4569 2 жыл бұрын
ጎበዝ ልጅ ገንዬ የማከብርሽ የመምህርን ተስፋዬ አበራ ዩቱብ ብትከታተሉ ብዙ ትምህርት ታገኙበታላቹ
@ፍቅርቲዩብ-ፀ5ለ
@ፍቅርቲዩብ-ፀ5ለ 2 жыл бұрын
ሼር አርጋልኝ እህቴ የመምህር ተስፋዬን ብዙ ተምሬበታለው ።
@tube4569
@tube4569 2 жыл бұрын
@@ፍቅርቲዩብ-ፀ5ለእህቴ የራሱ ዩቱብ አለው መምህር ተስፋዬ አበራ ይፍታህ ተስፋ ስላሴ ሁለት ነው ።
@ፍቅርቲዩብ-ፀ5ለ
@ፍቅርቲዩብ-ፀ5ለ 2 жыл бұрын
@@tube4569 አመስግናለው ውዴ ቪድዮውን ሼር አረገችልኝ መመህር ተስፋዬ አበራ በሚለው ማለትነው ሊንከን ትልኪልኛለሽ ትክክለኛውን።
@ማሕሌትደጀኔ
@ማሕሌትደጀኔ 2 жыл бұрын
አታደርጊውም ወይ ገኒ 😀😀😀አደረገችው ሠራሽላት መክሊትየቲጅየ ድብስብስ አደረገችሽ እንደ እናት ስወዳቹሕ እኮ ማርያምን ❤😘ገኒየ በሳውዲ ለሚሠቃዩ ወገኖቻችን ድምፅ ሑኛቸው ፕሊሥ
@helenmark893
@helenmark893 2 жыл бұрын
ኧረ እውነት መክሊ ሰርተሽዋል ይመችሽ 😂😂😂😂👌👌👌✊
@Zነኝጎጃሜዋ
@Zነኝጎጃሜዋ 2 жыл бұрын
የዚህ ቤት የመጀመሪያው ጦርነት ተጀመረክክክክክ የገኒመነፀር አወላለቅ በሳቅ ነዉ የገደለኝ
@ss-gq1wu
@ss-gq1wu 2 жыл бұрын
እኔ እራሱ መነፀራን ስታወልቅ በጣም እየሳኩ ነበር ክክክክ
@ዜድፍቅር-ኸ6ፀ
@ዜድፍቅር-ኸ6ፀ 2 жыл бұрын
የነቢሏ😂😂😂
@Zነኝጎጃሜዋ
@Zነኝጎጃሜዋ 2 жыл бұрын
@@ዜድፍቅር-ኸ6ፀ kkkkk
@Zነኝጎጃሜዋ
@Zነኝጎጃሜዋ 2 жыл бұрын
@@ss-gq1wu መክሊት ያሳቀችኝደሞ የ20አመት ሰውነኝ ስትል
@wu6219
@wu6219 2 жыл бұрын
ፕራንክ ባይሆን ኖሮ እንኳን እናትሽ እኛም ተናደን ነበር
@ነፂነኝየራያዋ
@ነፂነኝየራያዋ 2 жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ ፍትህ በሳውዲ ለሚሰቃዩት ወገኖቻችን
@qweqwe444
@qweqwe444 2 жыл бұрын
ጊዬ ልዩ እናትነሽ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ❤።
@ቅዱስዮሃንስአባቴስሜክርስ
@ቅዱስዮሃንስአባቴስሜክርስ 2 жыл бұрын
እኔ እኮ የቅዱስ ሳቅ እኮ ነው እሚገርመኝ አይ ገኒዬዬዬዬዬዬዬዬ ምርጥ እናት እኮ ነሽ ድንግልን አይ መክሊት የእኔ ልዩ
@ቤተሳሚስ-በ2ከ
@ቤተሳሚስ-በ2ከ 2 жыл бұрын
ግንዬ የኔ ምርጥ እናት የእዉነት እናቴ ብቶኚ ብዬ ተመኘዉ❤️❤️❤️❤️❤️ መክሊቴ በጣምበትችያለሽ😂
@asterweldegibrial1625
@asterweldegibrial1625 2 жыл бұрын
ሰራዊት መልምሉ የመጀመሪያ ጦርነት መክሊት አሰነስታለች ጦርነቱ በገኒ ቤት ዋዉዉ ፕሪዘዳንቷ ተናገሩ የመጀመሪያው ጦርነት እንደሚነሳ 😂😂😂😂😂😂😂😂
@bilentube8631
@bilentube8631 2 жыл бұрын
ገኒ የምር ከልብ እናት ነሽ !!። ደሥ ሥትሉ እግዚያብሔር አምላክ የጠብቃችሑ ሠላማችሑ ብዝት ይበል
@weleteamanual2128
@weleteamanual2128 2 жыл бұрын
ምርጥ ቤተሠብ ናችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤
@ሀናንየናቶልጅኢትዮጵ-ዐ2ከ
@ሀናንየናቶልጅኢትዮጵ-ዐ2ከ 2 жыл бұрын
ገኒየ ጀግና እናትነሽ እውነት ልጆጅሽም ጨዋታቸው የተለየነው እውነት ባሁኑሰእት እንዲህ ባህሉን እክባሪ ልጅየለም
@fhhdh1888
@fhhdh1888 2 жыл бұрын
እግዛብሔር እደናተ አይነት በተሰብ ይስጠኜ አሜን ስወዳቸሁ ፍቅራቸሁንይጨምርላቸሁ
@ኢትዮቲጂቲዩብ
@ኢትዮቲጂቲዩብ 2 жыл бұрын
ምርጥ እናት ውድ❤😍
@mekdemayu
@mekdemayu 2 жыл бұрын
ልጅ ማክቤል ጣፋጭ ነኝ የቤቶች የምትወዱኝ ተቀላቀሉኝ
@ትዕግስትወለተስላሴ
@ትዕግስትወለተስላሴ 2 жыл бұрын
የኔጣፋጭ
@ፍቅርቲዩብ-ፀ5ለ
@ፍቅርቲዩብ-ፀ5ለ 2 жыл бұрын
ቅመሜ
@nigestadmase6358
@nigestadmase6358 2 жыл бұрын
ክክክክክ አቤት ውሸት
@ከምኒልክሀገርከሸዋሰማይስ
@ከምኒልክሀገርከሸዋሰማይስ 2 жыл бұрын
የእናትነት ጥግ ገኒ ጀግና እናት
@serkalemyohannes7498
@serkalemyohannes7498 2 жыл бұрын
Fffggt
@amsaleaweke2805
@amsaleaweke2805 2 жыл бұрын
እናት ምን ግዜም እናት ናት ለልጅዋ 🙏🙏🙏💚💛❤
@ZEthiopia-ng2oe
@ZEthiopia-ng2oe 2 жыл бұрын
ይገርማል እኔም ለአጎቴ እንዲህ አስደነግጠው አውቃለሁ እናቴን አፍንጫዬን በሳችኝ ብዬው አንድ ሞቅ ያለ ጥፊ ነበር የጋበዘኝ😳🙈😂
@ktube8920
@ktube8920 2 жыл бұрын
ክክክክክ
@mariamawitbirhane5325
@mariamawitbirhane5325 2 жыл бұрын
ገኒ ትለያለሽ ምርጥ እናት
@sofitube6902
@sofitube6902 2 жыл бұрын
ገኒዬ በጣም ምርጥ እናት ነሽ የልጆችሽም አስተዳደግ በጣም ደስ ይላል ቀጥይበት
@mmmsss9657
@mmmsss9657 2 жыл бұрын
ገኒ ጠቃቃ እናት ነሽ እድሜ ጤና ይስጥሽ
@reemkecho8422
@reemkecho8422 2 жыл бұрын
ገንዬ ትግስትሽ የኔ እናት ብትሆን ሰባብራኛለች😏 ተደብቄ ማግኔቱን የአፍንጫ አድርጌ እናቴ አግኝታኝ እንዴት እንደተመታሁ አረሳዉም 🤣🤣
@ethiolove5855
@ethiolove5855 2 жыл бұрын
እውነት ለመናገር ያምርባታል ግን እኔም አፍንጫ ላይ አልወድም
@Mamamedia8587
@Mamamedia8587 2 жыл бұрын
እውነት ገንዬ ትክክክለኛ እነት ማለትአንቺነሽ እኔም አልወድም የፀጉር ከለር ጆሮ አስርቦታ መበሳት አፍጫ ጌጥ አልውድም ለማንኛውም ፕራኩ ተሳክሬቶልሻል
@ተምሬእንድሪስየልጓማልጅ
@ተምሬእንድሪስየልጓማልጅ 2 жыл бұрын
ማነው እደኔ ይኸን በተሰብ የሚወድ እደት እደምወዳቸው
@aminamuhmde8289
@aminamuhmde8289 2 жыл бұрын
እረ ገኒ ትግሰትሽን ሳላደቅ አላልፈም የኔ እናት በትሆን ወዲያው በጥፈ ብላኝ ነበር
@zdfamily9439
@zdfamily9439 2 жыл бұрын
በፈጠራችሁ አትለፎኝ😭 100 ነው የቀርኝ ሰብሰክራይብ ሸር አርጉኝ ሊቃጠልብኝ ነው
@zdyoutube9506
@zdyoutube9506 2 жыл бұрын
ገንየ ጦርነቱ ከተጀመር አይቀር 😃ከግባሩ ጦርነት ጋር ይለቅ😃እዚህ ቤት ጣርነቱ ተጀመር አላለችም🤣🤣
@zinabuadesalegn1174
@zinabuadesalegn1174 2 жыл бұрын
😃😃😃😃😃😃እናት ገነት እዚ ቤት የአለም ጦርነት አለች በሳቅ ሞትኩ ዋው የናት ጀግና🥰🥰🥰🥰🥰🥰ገኒ
@jenetjene1981
@jenetjene1981 2 жыл бұрын
ገኒ፣የመጀመሪያ፣ስመለከት፣በእውነት፣ልቤ፣ገባሽ፣ከልብ፣እናት፣ነሽ፣መክሊትን፣እዴት፣እደወደድኳት
@hikmasiraj1116
@hikmasiraj1116 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ሚል ቤተሰብ ነዉ mekiye 100%
@msratmm365
@msratmm365 2 жыл бұрын
ምርጥ እናት ❤
@neimneim8309
@neimneim8309 2 жыл бұрын
ግን እኮ የአፍንጫ ጌጥ ችግር የለውም እንደዚህ መካበድ የለበትም ኖርማል ነው ሚያስጠላው ከንፈርን እና ምላስን መበሳት ነው ። ፈጣሪ የሰጠንን ለምን እንበሳለን ካልን ጆሮስ ለምን ይበሳል 🤔😃
@ENTube-vi5km
@ENTube-vi5km 2 жыл бұрын
እኔ ያሳቁኝ ማሚና ትዕግስት ናቸው ትዕግስት እንዴት ፀጉሯን የምታየው ማሚ ደሞ እዚህ ቤት ጦርነት ሊጀመር ነው ስትል እናቴኝ አስታወሰችን እረ ገኒዬ ጦርነት መሮናል እንዳጀምሪ አደራ የተጀመረውም አልበርድ ብሎዋል ሆ መክሊትዬ እስከ 30 አመትሽ ቻይው እንግዲ በማሚ ቁጥጥር ስር ነሽ አራት ነጥብ::
@እፀገነትየመኩሪያልጅዩቱብ
@እፀገነትየመኩሪያልጅዩቱብ 2 жыл бұрын
ምርጥ ፕራንክ ገኒዬ ምርጥ እናት
@Tube-kk2vt
@Tube-kk2vt 2 жыл бұрын
ምርጥ🥀 ባል🥀 ምርጥ🥀 አባት 🥀ምርጥ አጎት ምርጥ🥀 አያት ምርጥ🥀 አስተማሪ ምርጥ🥀 መሪ ምርጥ ጎረቤት 🥀ምርጥ 🥀ማህበረሰብ 🥀 ነብዩ መሀመድ አለይሂ🥀 ወሰለም ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🥀 ይምጡ ይማሩ ይወቁ የተፈጠርንለትን 🥀 ብቸኛውን 🥀አላማ አላህን እንገዛ 🥀 አላሁመ አንተ 🥀ሰላም ወሚንከ ሰላም 🥀ያዘል ጅላሊ🥀 ወል ኢክራም 🥀 ኑ ወደ ቤቴ ጎራ በሉ🥀 ተማሩ እወቁ 🥀
@maymoonama4348
@maymoonama4348 2 жыл бұрын
ወይ ኢትዮጵያዊነት ክብር ለእናቶቻችን
@ethioethiopiawet3873
@ethioethiopiawet3873 2 жыл бұрын
What a beautiful mother you guys have.
@dianakaleb8819
@dianakaleb8819 2 жыл бұрын
I get surprised how beautiful she is Meklit waww 😳
@yenebetatube679
@yenebetatube679 2 жыл бұрын
💚💛❤መክሊት በእውሸት እግዚአብሔርን በፍጹም አትበይ ትልቅ አጥያት እንደሆነ ታውቂያለሽ? ለምሳሌ ብዙ ሰው እናቴ ትሙት ከማለት በእግዚአብሔር መማል ይቀለዋል ይህ ምን ማለት እንደሆነ ታውቂያለሽ? ለማንኛውም living water የሚል ገብተሽ አጫጭር interview ተመልከቱ ምን ያህል ከባድ...መሆኑን.. እወዳቹዋለው እግዚአብሔር ይጠብቃቹ
@አለሀውከበረ
@አለሀውከበረ 2 жыл бұрын
ጦርነት ሊጀመርነው ፍትህ ሳኡዲ ለሚገኙ ኢትዮጵያውያን ድምፅ ሁኑን
@samuraiadisabab9260
@samuraiadisabab9260 2 жыл бұрын
🤣🤣🤣
@samuraiadisabab9260
@samuraiadisabab9260 2 жыл бұрын
👍👍👍👍👍❤️❤️🌹
@elcelc2278
@elcelc2278 2 жыл бұрын
አይዟሽ ወገኔ በርራ ልጀመርነው ልልልልልልል
@fetaneyta12
@fetaneyta12 2 жыл бұрын
ይህንን ቤተሰብ ብቀላቀል ደስ ይለኛል!!!
@ayelebaharu7747
@ayelebaharu7747 2 жыл бұрын
ተበዳ
@tesnimworku8225
@tesnimworku8225 2 жыл бұрын
ደስ የምትል እናት ዋው።
@taibataiba.youtube4045
@taibataiba.youtube4045 2 жыл бұрын
መክሊትዩ አንደኛ ብየሻለሁ ነገር ግን የምትበሱ ልጆች ተዉ ጥሩ አይደለም።።።።።
@rahelyenaride9333
@rahelyenaride9333 2 жыл бұрын
ምን ተማርኩ መሰለሽ አፍንጫ ጌጥን ብዙ ሰው እንደማይፈልገው ገኒ አመሠግናለሁ እናትነትን ካንች የልጅ ስርአትን ከመክሊት ተምሪአለሁ ሰላም ለሀገሬ ይሁን💚💛❤ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@Tube-ry5xe
@Tube-ry5xe 2 жыл бұрын
ሰራሽላቸው ከልቡዋ እናት ናት ገኒየ እረጂም እድሜ
@christinatube760
@christinatube760 2 жыл бұрын
የኔ ውድ እስካሁን ቤተሰብ ካልሆን ቤተሰብ እንድንሆን እኔም የኔን ቻናል ልጋብዝ? እ ውዴ?
@zerihunmiky9041
@zerihunmiky9041 2 жыл бұрын
Ye EGZIABHER sm ayteram please 🙏
@almazsary7847
@almazsary7847 2 жыл бұрын
ፍቅር እናት❤❤❤❤❤
@genettesfa9418
@genettesfa9418 2 жыл бұрын
አይ የኢትዮጵያ እናት 30 አመት አልሽ ገኒ ደስ ይላል
@hawlettube5320
@hawlettube5320 2 жыл бұрын
ፍትህፍትህበሳኡድእስርቤትለሚሰቃዩትወገኖቻችን 💔😭😭😭😭😭😭😭😭
@umunabel7583
@umunabel7583 2 жыл бұрын
ነገ ደሞ ቅዱስ ጡንቻዉ ላይ ታቶ አሰርቶ ይመጣልኛል 😂😂😂ገኒ እናቴን አስታወሰችኝ 💞💞
@yodithiruy203
@yodithiruy203 2 жыл бұрын
Good job meklit your mim pranked you last time when you had your exam and you paid back
@لاحولولاقوةإلابالله-ح1م
@لاحولولاقوةإلابالله-ح1م 2 жыл бұрын
አሏህ እረጂም እድሜ ከጤና ጋር
@sususeltetube
@sususeltetube 2 жыл бұрын
ትክክል አለህ ያፈጠረዉን ኢጂ ለሌ ሰዉ ሰረሽ አይፈቃድም ይመችሽ መሚ💗💗
@helenyemariamlij2997
@helenyemariamlij2997 2 жыл бұрын
ዋው ገኒየ ምርጥ እናት
@nuhamingetachew1708
@nuhamingetachew1708 2 жыл бұрын
ገንዬ የኔ እናት እኔ ልደንግጥልሽ!!!!!!!
@zenibamin6056
@zenibamin6056 2 жыл бұрын
ጀግና እናት
@የድንግልልጅወለተስላሴ
@የድንግልልጅወለተስላሴ 2 жыл бұрын
የእውነት ገንየ እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጥሽ እናት እንደዚህ ነው ለእናቶች እድሜና ጤና ይስጥልን
@ቡዙአየሁመንግሥቴቡዙአየሁ
@ቡዙአየሁመንግሥቴቡዙአየሁ 2 жыл бұрын
የኒቶሎ አይደረሠኝም ገንዬ ምረጥ ቤተሠብ
@bezagadisa1124
@bezagadisa1124 2 жыл бұрын
አይ ገኒዬ እሰከሚነገራት በጣም እየተገረመች ነው በእውነት በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰብ ናችሁ 🥰🥰🥰❤❤❤
@kokebendale6936
@kokebendale6936 2 жыл бұрын
የእውነት ገንዬ የምትገርሚ እናት ነሽ እውነት ለሁሉም እናት መገለጫ ኩስታራ እንደዚህ እናት ሁሉም ሰው ቢኖረው ሃገራችን በሃዛብ አትዋጥም ነበር በመጥፎ ተግባር ልጁችሽም እግዚአብሔር ያክብራቸው የተባረኩ ልጆች ናቸው
@mlimezewede6613
@mlimezewede6613 2 жыл бұрын
በዚህ ስአት እንዳህ መጨማለቅ ወገን እየተራበ ዬትዬብ ገቢ እንደዚህ መዘባዘብ
@habtamyataiba6997
@habtamyataiba6997 2 жыл бұрын
ስታምሩ ትክክለኛ እና ጀግና እናት
@aminaawol7272
@aminaawol7272 2 жыл бұрын
በጠምነዉ ምዉደቾ ግን እኔም ተበሴቸ ነበር ወለሂ ጠለሁት አወጥቸ ጠልኮት መም በምነወ ምወደሺ
@tube6928
@tube6928 2 жыл бұрын
ምርጥ እናት ነሽ
@azgfetashow-media1997
@azgfetashow-media1997 2 жыл бұрын
ዉ ገኒ እምባዬን አመጣሽው...ደስ የሚል ቤተሰብ በነፃም ቢሆን ይህን ቤተሰብ ባገለግለው ደስ ይለኛል!
@fafihabeshawit2235
@fafihabeshawit2235 2 жыл бұрын
🤔🤔😉
@biruketayetedenekw4848
@biruketayetedenekw4848 2 жыл бұрын
ተይ እጅ በነፃ😃😃
@rehyaresamalejreh3582
@rehyaresamalejreh3582 2 жыл бұрын
Wow teheyalash named weyyyy enat ganeya shi amat nurelen ahen emaemaselu enat yabezalen batam dasemel mekir🙏😍😍😍😍❤❤❤❤
@alemnegashi4405
@alemnegashi4405 2 жыл бұрын
ገኒዬ የኔ ፍልቅልቅ ድራማ የምትሰሪ ነው የመሰለኝ ማማ ምነው ገኒዬን አናደድሽብን ቆይ ለወደቤት ልያዝሽ ማማዬ
@betyatk5570
@betyatk5570 2 жыл бұрын
የብና ወሬ ነው የሚመስለኝ የገኒ ቤተሰቦች አስተማሪ ያልሆነ ስራ ነው
@hawaax4680
@hawaax4680 2 жыл бұрын
እናት ብሎ ዝም ነሺ ከኔ አላህ እርጂም እድሜ ከን ሙሉ ቤተስቦችሺ ያኑርሺ
@maldayoutube8485
@maldayoutube8485 2 жыл бұрын
የመጀመሪያው ጦርነት ሊጀመር ነው አለቺ ገኒዬ
@MmMm-vt3hw
@MmMm-vt3hw 2 жыл бұрын
መስቀሉን አገትሽ ላይ አድርጋዊ መክላት
@tigemaryam2041
@tigemaryam2041 2 жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ ፍትህ በሳኡዲ እስር ቤት ላሉ ወገኖቻችን ፍትህ ፍትህ ፍትህ ተው ድምጽ ሁኑን ተው
@tigestworkneh1312
@tigestworkneh1312 2 жыл бұрын
የኔ ምርጥ እናት ልክ የኔ እናት መሰለኝ ነው የታየችኝ ♥♥♥♥♥♥
@ኡሙዛኪር-ከ5ጐ
@ኡሙዛኪር-ከ5ጐ 2 жыл бұрын
ፍትህ በሳኡድ እስርቤት ለሚሰቃዩ እህት ወንድሞቻችን ፍትህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህ
@esseyeyenalem8736
@esseyeyenalem8736 2 жыл бұрын
የኔ እናት የወነትሽን ነው በጣም ነው የሚያሳጠላኝ ከአፍንጫ ላይ የሚበስት
@bosswellotube
@bosswellotube 2 жыл бұрын
ክክክክክክክክ ሚስኪን ገኒ አሳዘንሺኝ የምርርር እፍፍፍፍፍፍፍ😱😱🙄🙄🙄😍
@sifelghabesha8572
@sifelghabesha8572 2 жыл бұрын
ገኒ የጥበብ ሰው ለልጆችሽ ልዩ እናት ምርጥ ጓደኛ ወይ ታድለው ስደነግጭ ግን አሳዘንሽኝ
@mesitube7397
@mesitube7397 2 жыл бұрын
ወይኔ ገኒዬ እግዚአብሔር እኔም እደዝህ አይነት ነገር አሎድም ያንቺ ልጅ ሁና አታደርገውም ❤❤❤❤
Spongebob ate Patrick 😱 #meme #spongebob #gmod
00:15
Mr. LoLo
Рет қаралды 20 МЛН
The joker favorite#joker  #shorts
00:15
Untitled Joker
Рет қаралды 30 МЛН
Man Mocks Wife's Exercise Routine, Faces Embarrassment at Work #shorts
00:32
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 6 МЛН
"የእኛ ቀናት" #10 ዳዊት ድንገት ምኞቱን አፈንድቶ አለቀሰብን።
12:28
ተመልሰናል
14:27
ፍቅር /Fikr
Рет қаралды 228 М.
እናት አባታችንን እና ቃልዬን ጉድ አስባልናቸው
31:04
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 420 М.
ስለ መጀመሪያ ፍቅረኛቸዉ ተናገሩ😍
21:27
Natan Tiruneh
Рет қаралды 355 М.