‹‹እኛ እና እኛ›› ምዕራፍ አንድ ክፍል 11 ተለቀቀ! REALITY SHOW SEASON ONE EPTSODE 11 IS RELEASED!

  Рет қаралды 316,534

የገኒ ቤተሰብ Reality Show

የገኒ ቤተሰብ Reality Show

3 жыл бұрын

#GenisFamily #Ethiopian #RealityShow
ይሄን ቪዲዮ ለማጣጣም ቀድመው ክፍል 9 እና 10ን ይመልከቱ፡፡የባቢ እና ዳዊት ልዩ የልደት ፕሮግራም ከእናንተ በላይ እኛም መጨረሻውን ለማየት ጓጉተን ስንጠብቅ ነበር፡፡አየነው እኛ እንደቤተሰብ የተሰማንን ከመናገራችን በፊት የተሰማን እንዲሰማችሁ ፈለግን፡፡
Artist Genet Nigatu Channel
/ @artistgenetnigatu1371
Reality Show channel
/ @realityshow7187
For Any Questions Use Our Instagram Page Below
INSTAGRAM- @reality_show_2020
TWITTER- @GeniFamily
TikTok- @reality_sh0w
TELEGRAM- @Geni’s Family Reality Show
FACEBOOK-Genet Nigatu

Пікірлер: 855
@user-nn4le9ms6u
@user-nn4le9ms6u 3 жыл бұрын
እስኪ አባታቸው ከናታቸው ጋር ይታረቁ የምትሉ በላይክ አሳዩኝ
@mehalithailu9722
@mehalithailu9722 3 жыл бұрын
- ፡ሀ
@emu8244
@emu8244 3 жыл бұрын
ኤጭ ሞኝና ወረቀት የያዘውን ኣይለቅም በቃ ኣልረግባቡን ተለያዩ በነሱ ተጀመረ እንዴ ያውም ያስቀናሉ ልጆቹን በጋራ እያሳደጉ ነው ስንቴ ይነልሱላቹ
@elcelc2278
@elcelc2278 3 жыл бұрын
እኔ ይታርቁ እላለው
@user-pb8yg4rg1y
@user-pb8yg4rg1y 3 жыл бұрын
በሰው ህይፀት መግባት ከባድ ነው ችግራቸውን ይፋ እስካላደረጉ ድረስ እግዚአብሔር ይግባበት
@abigiyabizuneh7761
@abigiyabizuneh7761 3 жыл бұрын
የማይሆን ከሆነ በቃ ይቅራ
@user-ig9vu9ze4m
@user-ig9vu9ze4m 3 жыл бұрын
የኔ እናት እግዚአብሔር ላቺም ለልጆቺሺም እረጂም እድሜ ከጤናጋዪስጣቺሁ መልካም ልደት
@helentube9111
@helentube9111 3 жыл бұрын
Lantem besteh
@saranigatu6037
@saranigatu6037 3 жыл бұрын
ቅዱስ ግን ለአባቱ ልዬ ፍቅር አለው ገንዬ እስቲ ጋሽ ሙልጌታን ስለህይወት ተሞክሯችሁ በቃለመጥይቅ አቅርቢልን በልዬነት መሀከል ትክክለኛ ፍቅርና መከባበር እንዳለ ከእናንተ ብዙ እንማራለን please
@meazaberhanuwolde4713
@meazaberhanuwolde4713 3 жыл бұрын
Always they miss him...
@hanahana5660
@hanahana5660 3 жыл бұрын
Hula asbalhue saifecha programe lay karbo yahiwate tamokruachawen bangrune
@meazaberhanuwolde4713
@meazaberhanuwolde4713 3 жыл бұрын
@@hanahana5660 kerbewal eko seifu lai,,,,
@yaaftube5032
@yaaftube5032 3 жыл бұрын
@yome media hd
@user-od6kz2rq6z
@user-od6kz2rq6z 3 жыл бұрын
አባት የላቸውም እንዴ
@Titay2348
@Titay2348 3 жыл бұрын
ከዚህ ቤተሠብ ፍቅር ይዞኛል እስኪ በላይክ አፅናኑኝ እንደኔ የምትወዷቸው
@burtey6105
@burtey6105 3 жыл бұрын
ባባዬን ማነው እንደኔ እሚወድ
@bettyalex6541
@bettyalex6541 3 жыл бұрын
ዳዊትማ ሆዴን ነው የበላኝ አንቺ ታቂኛለሽ ሲላት ብቻ ኑሩልኝ ፈጣሪ ይጠብቃቹ
@ad1187
@ad1187 3 жыл бұрын
አሜን በጣም እህቴ ታውቂኛልሽ ማለት በጣም ትልቅ ማስተዋል ነው ደስ የሚሉ ልጆች !!!
@user-ri8ej6vp4h
@user-ri8ej6vp4h 3 жыл бұрын
*ጊኒ ከነ ቤተስብሽ ከነ ልጆጆሽ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ጤና ያድልልሽ ስታምሩ* *የጊኒ ቤተሰብ እደኔ በፍቅር የምቶዷቸው ወደቤቴ ጎራ በሉሉ❤*
@jamog5389
@jamog5389 3 жыл бұрын
💚💛❤💪👪👪👪👪👪👪👪👪👪👪👍👍👍
@user-pj4ne4nj6e
@user-pj4ne4nj6e 3 жыл бұрын
ልዩናችሁ ለኔ
@user-yr2vs2fu3h
@user-yr2vs2fu3h 3 жыл бұрын
ወይ ባቢዬ ሲደሰትም ሲያዝንም እያለቀሰ እኔንም እያስላቀስኝ ነው አላህ ያሳድጋችሁ ለቁም ነገር ያብቃችሁ❤
@user-ky6rx8sp2f
@user-ky6rx8sp2f 3 жыл бұрын
እኔም ወላሂ እንደዚህ ነኝ
@genetgenifitwi5760
@genetgenifitwi5760 3 жыл бұрын
እኔንም ኣስለቀሰኝ
@user-wv3br6ht3g
@user-wv3br6ht3g 3 жыл бұрын
በጣም ሆደባሻ ነው
@user-id7jv3qp5h
@user-id7jv3qp5h 3 жыл бұрын
😭😭😭😭😭የደስታ እባ ነው ማሪያምን ኡፍፍፍድብ ድብ ያረኩት ኡፍፍፍ አምላኬ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ እኔም እድህ ነው ለእህቶቼ እየሁኩ ያለሁት የእራሴን ሒወት ትቼ የነሱን ደስታ እያየሁ አለሁ ተመስገን ደስተኛ ነኝ
@yeasnenbob9474
@yeasnenbob9474 3 жыл бұрын
የኔ ማር
@lashimdry8378
@lashimdry8378 3 жыл бұрын
በዚህ አለም ከራስ ደስታ ይልቅ የሰው ደስታ ይበልጣል
@user-id7jv3qp5h
@user-id7jv3qp5h 3 жыл бұрын
@@yeasnenbob9474 😭😍👏
@user-id7jv3qp5h
@user-id7jv3qp5h 3 жыл бұрын
@@lashimdry8378 እውነት ነው እያየሁት ነው ተስፋ ስቆርጥ እህቶቼን ሳስብ መኖርን እመኛለሁ😭ማን አላቸው ብየ እፀናናለሁ ለካ የሚኖሩለት ሰው ሲኖር ነው ሒወት እራሷ የምታጓጓው በጣም ደስተኛ ነኝ ሁላችንም ለቤተሰብ ብለን ነው የወጣነው ፈጣሪ የልቦናችንን ያሳካልን ሰጭ እጅ ተቀባይ አያድርገን👏
@yeasnenbob9474
@yeasnenbob9474 3 жыл бұрын
@@user-id7jv3qp5h የኔ እናት ጥላትሽ ያልቅስ እማ ለኔ ጀግናዬ የምለው ሰው ቤተሰብ የሚያከብር በቃ ምን ልበልሽ እህት በእዉነት እንባ ነው የተናነቀኝ በጣም አከበርኩሽ 🥀🌻🥀🌻😍😍😍❤️❤️❤️
@user-pf6ct6xk2o
@user-pf6ct6xk2o 3 жыл бұрын
ኡፊ ማናው እንደኔ የለቃሰ የረቢ ፊቅር የሆናቹ ቤታሰቢ ናቹ እወደቹሀሌሁ
@user-xg2hv5tb8l
@user-xg2hv5tb8l 3 жыл бұрын
አረ አስለቀሡኝ ትንሹ ይለያል
@user-xg2hv5tb8l
@user-xg2hv5tb8l 3 жыл бұрын
በቃ አኔም አገሬ ገብቸ አንደነዝህ መዉለድ ምነዉ ሸዋ አልቅሻ ልሙት አንዴ
@mekdelawitambaw7389
@mekdelawitambaw7389 3 жыл бұрын
Hyej
@tgfikery3847
@tgfikery3847 3 жыл бұрын
እደው ካቺ አላቅምና እነዚን የመሰሉ የማሳሱ ልጆች ካባታቸው ጋር ታርቀሽ ብታስደስቻቸው ደስ ይል ነበር ገንዬ
@seliney
@seliney 3 жыл бұрын
እውነት እነዚህ ልጆች ዕድሚያቸው እያጠራጠረኝ ነው በ 20ዎች ውስጥ የማይታይ ብስለትና ማስተዋል እያየሁ ነው፣ መልካም ልደት ኣበባዎች፣wishing you joy, happiness and success on ur special day, መክሊትም ቅዱስም ልትመሰገኑ ይገባል ውብ የሆነ ልደት እንዲሆን ብዙ ጥራችዋልና
@user-id7jv3qp5h
@user-id7jv3qp5h 3 жыл бұрын
ገኒ መልካም ሴት ፈጣሪ ልጆችሽን ያሳድግልሽ ለቁም ነገር ፈጣሪ ያብቃችሁ ውድድድ😍😍😍😍
@mdmohannad9769
@mdmohannad9769 3 жыл бұрын
👍👍👍👍👍
@mesitube153
@mesitube153 3 жыл бұрын
እንደኛ ነኝ ይሄን ቤተሰብ እወደዋለው እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ 😍❤️❤️❤️
@sabahailu1683
@sabahailu1683 3 жыл бұрын
😍😍😍😍😍❤❤❤❤❤❤👌👌👌👌🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤
@user-rt7re8jz7r
@user-rt7re8jz7r 3 жыл бұрын
አባ ነው የሚሉት አባታቸው እንዴት ደስ ይላሉ እኔ ልጅ እያለው ነው አባተን ያጣውት እና ሰው አባቱን አባዬ ስል ስሰማ እንባዬ ሳላስበው ይወርዳል እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ፈጣር ይስጣችው
@dannad1289
@dannad1289 3 жыл бұрын
የእውነት በጣም ነው የምወዳቸው በተለይ መክልትዬ የእና ውድድድ ጎበዝ የታላቅ ልጅ መሰረት ይህ ነው በከባበራች መዋደዳችሁ
@user-vb7jn1wq1l
@user-vb7jn1wq1l 3 жыл бұрын
ገኒዬ እግዛብሄር ልጆችሽን እስድግ ያርግልሽ ጀግና የሴት ጀግና ምርጥ ሰዉ
@user-bc5te9ic3u
@user-bc5te9ic3u 3 жыл бұрын
ከምር አስለቀሣቹኝ ልዑል ይህን ያህል የውሻ ፍቅር ደስ የሚል ቤተሰብ
@meddiegibbon8548
@meddiegibbon8548 3 жыл бұрын
መከባበራችሁ በጣም ያስደስታል ።እነተን የወለዱ ወላጆች ክብር ይግባችሁ
@user-kr6ug1mb8k
@user-kr6ug1mb8k 3 жыл бұрын
አቤት የዚህ ቤተሠብ ፍቅር ሺ አመት ኑሩልን💓💓💓
@banchibanchi5611
@banchibanchi5611 3 жыл бұрын
ውይ ገንዪ እባክሽ ለልጆችሽ ስትይ ከባለቤትሽ ጋር ታረቁ።በተረፈ በጣም ነው እምወዳችሁ እመቤቴ ማሪያም በዕለተ ቀና ትጠብቃችሁ።
@umunabel7583
@umunabel7583 3 жыл бұрын
ዉይይይ እንባዬን ፈሰሰ የምር 😭ግን በጣም ሳርፕራይዝ ይሆናል ብዬ የጠበኩት ዳዊትን ነበር ልኡልማ ስያለቅስ አስለቀሰኝ እንኳን ደስ አላቹ 💚💚👌
@user-om4ug8wt3i
@user-om4ug8wt3i 3 жыл бұрын
ገኒ ላችም ለልጆችሽም እረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ በጣም ደስ ትላላችሁ
@realityshow7187
@realityshow7187 3 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/rWiykneFbtmgidk ከዚህ ቻናል ሲወጡ "አርቲስት ገነት ንጋቱ" በሚለው ሌላኛው ቻናላችን ትንሹ ጥላሁን አብነት ግርማ የጥላሁን ገሰሰን ዘፈን ሲዘፍን ተመልክተው ዘና ይበሉ።
@user-lb7ye4xy1l
@user-lb7ye4xy1l 3 жыл бұрын
ገኒ ስአት ጨምሩበት እነት መችም አትጠግቡም
@Mina-hr7bu
@Mina-hr7bu 3 жыл бұрын
ገኒ ማስታወቅያ እያስገባሽ
@tsehaywoldegiorgis5289
@tsehaywoldegiorgis5289 3 жыл бұрын
ሀይ ገኒ ሁሌ ነው የምከታተላቹሁ በጣም ነው ደስ የምትሉት እግዚአብሔር ጨምሮ ጨማምሮ ፍቅርን ይስጣቹሁ ቤታችሁን ይባረክ
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 3 жыл бұрын
የገኒ ቤተሰብ እግዚአብሔር ስላማችሁ ያብዛ አቦ ደሰ ትላላችሁ
@mekdsadmyoutubemidya1737
@mekdsadmyoutubemidya1737 3 жыл бұрын
ምልካም ሌዳት 👏👏🎂🎂🎁🐕🤣🤣😘👍👍አንካን ዳሳልክ ❤
@user-dc5ns4xy7g
@user-dc5ns4xy7g 3 жыл бұрын
ምናለ አብራቹ በሆናቹ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@nourzaghloulnaja2954
@nourzaghloulnaja2954 3 жыл бұрын
የኔ ማሮች ፈጣሪ ያሳድጋችሁ ውይ ገኒዬ ልዩ እናት ነሽ
@adanuetio1511
@adanuetio1511 3 жыл бұрын
እውነት እንዴት ደስ እንደሚሉ እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ እንኴን ተወለዳችሁ መልካም ልደት
@user-habeshawit
@user-habeshawit 3 жыл бұрын
አረ ዳዊትዬ ኣታልቅስ የምር በጣም ነው እሚከፋኝ የኔ ልዩ በጣም ነው እምወዳቹ የገኒ ቤተሰብ
@user-nb3xi7yp5x
@user-nb3xi7yp5x 3 жыл бұрын
ቁራአንን በተጂዊድ መማር የምትፈልጉ ኑ ወደ ዋትሳፕ ግሩፓቺን
@zeharatube1277
@zeharatube1277 3 жыл бұрын
@eyasu mesfin yematakewun Atkebatr werigna Mejemeriya bedenb ewek
@user-bz1hs4sh4u
@user-bz1hs4sh4u 3 жыл бұрын
አሰገቢኝ
@user-nb3xi7yp5x
@user-nb3xi7yp5x 3 жыл бұрын
@@user-bz1hs4sh4u በዋትሳፑ ሊክ ግቢ
@user-ns6tu9dv3s
@user-ns6tu9dv3s 3 жыл бұрын
የትአለሊኩማም
@tigestteshome8653
@tigestteshome8653 3 жыл бұрын
የኔ ውዶች እንኳን ደስ አላችሁ ስታለቅሱ አልቅሼ ስትስቁ ስቄ ነው የምጨርሰው ፍቅር የሆናችሁ ቤተሰቦች
@asmerashkorr163
@asmerashkorr163 3 жыл бұрын
melkam ldet Babiye swedh 🇪🇷🇪🇷
@amenyamareyamlijeamenyamar137
@amenyamareyamlijeamenyamar137 3 жыл бұрын
ገኒ የኔ እናት እዉነት መልካም እናት ነሽ ለሌሎች ተመሳሌ ከምንም እና ከማንም በላይ ለልጆችሽ ደስታ የምትጨነቂ ፍቅር ነሽ ከዚህ ቤተሰብ ብዙ ነገር ተምሪያለሁ ገኒ ከነልጆችሽ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጣችሁ😍
@aishaalk1530
@aishaalk1530 3 жыл бұрын
ገኒዬ የልጅ የደስታ ለቅሶ እኔንም አስለቀሰኝ እንባዬ አልቆም ብሎኘ አሁንም እያለቀስኩ ነው ልጅ ሲደሰት ምንያህል እንዴት ደስ እንደሚል ልጅ ባይኖረኝም በወንድሞቼና በእህቶቼ ደስታ አይቼዋለው እድሜና ጤና ጨምሮጨማምሮ ይስጣቹ አምላክ አገራችንን ሰላም ያርግልን
@user-ey8qg6si9j
@user-ey8qg6si9j 3 жыл бұрын
ታምራላቹህ እግዚኣብሄር ይባርካቹህ።
@mastena4657
@mastena4657 3 жыл бұрын
ባቢዬ የኔ ማር እኔም ተናድጄ ነበር እቢ ስትባል እንኳን ተወለዳችሁ
@Sebleabesha
@Sebleabesha 3 жыл бұрын
ገኒዬ የምወድሽ የኔ ጀግና እናት ነሽ በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰቦች ልጆሽም አንቺም ፍቅሮች ናችሁ ጌታ በደሙ ሸፍኖ ለቁም ነገር ያድርስልሽ ፍሬ አቸውን ያሳይሽ በጣም እንወዳችሗለን😍❤️🥰
@zenebechseifu8820
@zenebechseifu8820 3 жыл бұрын
ወይ ሎዑልዬ ስትደሰትም ስትከፋም ማልቀስ ተው ግን አይኔን አታጥፋው የገንዬ ቤተሰቦች ከአይን ያውታችሁ ❤❤❤❤❤❤
@user-bn8ge8df5l
@user-bn8ge8df5l 3 жыл бұрын
ገነዬዬዬ ሰወድችሁ እግዚአብሔር ከክፈ ሁሉ ይጠብቅችሁ♥ መልካም ልደት
@yaallahadera9726
@yaallahadera9726 3 жыл бұрын
Thank you Abaa ❤️lijochachun lemasedeset ej yaterachu Alah yesetachu❤️
@yewubalemu3576
@yewubalemu3576 3 жыл бұрын
የባቢ reaction ገራሚ ነዉ። እወዳችኋለሁ
@gebyaneshalimew1608
@gebyaneshalimew1608 3 жыл бұрын
ስዎዳች ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ገኒ ከነልጆችሽ😍
@meldave9389
@meldave9389 3 жыл бұрын
Egziabher yibarkachu hulachunm...dawitye betam miyasaznegn wistu betam asabi lij new misganaw rasu yene abat❤️
@tsegeredasentayehu3961
@tsegeredasentayehu3961 3 жыл бұрын
ድንግል ማርያም ከነ ልጇ ሁሌም እናንተ ቤት ትኑር ሌላ ምንም ቃል የለኝም ውድድ አረጋቹኋለው
@newjourney5096
@newjourney5096 3 жыл бұрын
Congratulations kids you got what you need .God bless all family.
@John-uk6pq
@John-uk6pq 3 жыл бұрын
ከምር በጣም አስተማሪ ደስ የምትሉ ቤተሰብ ናችሁ እንዲሁ እንዳላችሁ ፈጣሪ ርጅም ርጅም እድሜን ይስጣችሁ።
@zebibebrahim5313
@zebibebrahim5313 3 жыл бұрын
I love the kids, especially Dawit and leuel. I am expecting my baby boy. I am going to name him after them. Dawit or leuel.. God bless you all.
@dghfh2600
@dghfh2600 2 жыл бұрын
በእውነት የምያሰቀና በትሰብ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ጌንየ ልጆችሽ የተለዩ ፍቅር ናቼው ዳዊት ግን ለየት ይላል እንዴት እንዴምወዳችሁ❤❤❤❤
@user-rm8sc5zf7w
@user-rm8sc5zf7w Жыл бұрын
ወይኔ ገንዬ ማርያምን እዲት እደምታምሩ እዲት እደምታስቀኑ ኡፉፉፉፉፉፉፊፊፉፉ ሁሊም ደስታ በደስታ ቤታቹሁ ሙሉ ይሁን በጣም ነው የምንወዳቹሁ i love You 😍😍😍😘😘😘😘😘❤❤❤❤❤❤💖💖💖💗💓💖💖
@solinamlk210
@solinamlk210 3 жыл бұрын
ውይይይይ የኔ ማልቀስ አይገርምም ስወዳችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@amrotaberra1022
@amrotaberra1022 2 жыл бұрын
I cry everytime I watch your shows,what a loving family 😍😍😍
@user-ip1oi1ur2c
@user-ip1oi1ur2c 3 жыл бұрын
የኔ ጌታ ባቢ ውሻ በጣም ይወዳል እግዚአብሔር ይጠባችሁ
@fekirhaylu3068
@fekirhaylu3068 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይባርካችው እጅግ በሉ
@masniguse4369
@masniguse4369 3 жыл бұрын
ለምድነው ዴስ ላይክ የምታረጉት ጤነኛ ናቹ ግን 17 ሰዋች
@meazaberhanuwolde4713
@meazaberhanuwolde4713 3 жыл бұрын
ምቀኛ ብቻ፣፣፣፣
@bilenmillion1179
@bilenmillion1179 3 жыл бұрын
Always looking forward to your new video. Love you all 😍🎈🎉💕
@yohanes.belayegzaberfkerne5942
@yohanes.belayegzaberfkerne5942 3 жыл бұрын
ወይይይይይ እንድው እነዚህ ጣፋጭ. ልጆች አልቅስው አስለቀሱኝ. ምን ይሻለኛል. ፈጣሪ. ከቁም ነገር ያድርሳችሁ ፍቅር የሆኑ ቤተስቦች. ገኒየ ልዩ ሴት እኮ ነሽ.
@ethiowellotube107
@ethiowellotube107 3 жыл бұрын
እንደማመር ማሬ
@rewinateklay4730
@rewinateklay4730 3 жыл бұрын
I teard up! !!I love you sooooo much whole family! !!tebarku this is LOVES!
@eskaleskal4467
@eskaleskal4467 2 жыл бұрын
ሰለነዚህ ቤተሰብ ምንም የምለው ነገር የለኝም አብዝቶ ፈጣሪ ይጠቃችው ገነመዬ እድለኛነሸ
@masniguse4369
@masniguse4369 3 жыл бұрын
በጌታ ከልጆቹ በላይ ነው ደስ ያለኝ መታደል ነው እዚ ቤተሰብ ውስጥ መሆን
@thaybakasa2176
@thaybakasa2176 3 жыл бұрын
በእውነት በጣም ከመዴሠቴ የተነሣ በጣም አሥለቀሣችሁኝ ልጆች እድግበሉ እናት አባታችሁን እዴሜአቸውን ከጤናጋር ያርዝምላችሁ ከምንም በላይ የምትሥቀኑ ቤተሠብናችሁ ሣቃችሁ ይጨምርላችሁሁሁሁ
@neimanderis9769
@neimanderis9769 3 жыл бұрын
ይሄ ጩጨ ልጂ አሰለቀሰኝ እሸ እህ የኔ ማር ፍቅር የሆነ ቤተሰብ ሰላማችሁ ይብዛ
@user-rg4vb2pw2e
@user-rg4vb2pw2e 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜ ና ጤና ይስጣቹ♥️🙏🙏♥️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@beryhelen6204
@beryhelen6204 3 жыл бұрын
ገኒዬ ስታምሩ. ዘመናችሁ ይባረክ. ባቢ ስወደው. የኔ ቆንጆ አታልቅስ. የልጅ አዋቂ መክሊት ሁላችሁም እወዳቹሀለው
@user-go6by7cr8r
@user-go6by7cr8r 3 жыл бұрын
እኳን ተወለዳቹሁ የኔ ማሮቹ ፈጣር ያሳድጋቹህ ገኒዬ በጣም ነው የምወድሽ እኔም ወደፊት ልክ እዳቺ ምርጥ ተዋናይ መሆኝ ነው የምፈልገው ስደት ነኝ አሁን ፈጣር ሰላማቹሁን ያብዛው 😍
@henokkinfe6703
@henokkinfe6703 3 жыл бұрын
It touches!!!
@user-vr1dp5rd3f
@user-vr1dp5rd3f 3 жыл бұрын
ዋውውውውውውው በጣም ነው የምቲምሩት ቃላት የለኝም ውብ ቤተሰብ ናቹ እንኳን ተወለዳቹ መልካም ልደት ዳዊት እና ባቢ እንደናተ አይነት ቤተሰብ ቢሰጠኝ ብየ ተመኘው ከስደት ስገባ በተረፈ ውድድድድ
@tefsitsolomon3939
@tefsitsolomon3939 3 жыл бұрын
Lovely family!! May God bless you all !!
@sosisosi7691
@sosisosi7691 3 жыл бұрын
Abet enat tebareki mn edet edemaderg hulun kanch temarhu bedesta yanurachihu
@wongelawithailemichael6175
@wongelawithailemichael6175 3 жыл бұрын
መድሐኒአለም ከነመላው ቤተሰብሽ እድሜና ጤና ይስጣችሁ ክፉ አይንካችሁ እመብርሀን አለሁ ትበላችሁ እንዴት እንደምወዳችሁ
@mahitube7604
@mahitube7604 3 жыл бұрын
Geniye betam new yemewedeshi yemakeberishi fiker betesebe nachihu ❤❤❤👍👍👍
@user-pl7ty9jt9i
@user-pl7ty9jt9i 3 жыл бұрын
በጣም ታምራላችሁ መልካም ልደት ዳዊት &ባቢ
@user-lc3gg5gz3l
@user-lc3gg5gz3l 3 жыл бұрын
🌸መልካም ጥንዶች ትዳራቸው ስኬታማ የሆነው በመካከላቸው እንከን ስለሌለው ሳይሆን አለመግባባታቸውን በውይይት ሰለሚፈቱትና አንዱ አንዱን በይቅርታ ሰለሚያልፈው ነው።
@NewNew-ix3nj
@NewNew-ix3nj 3 жыл бұрын
Lovely puppy dog I can not stop crying when I see the puppy. ..
@alshamsi1230
@alshamsi1230 3 жыл бұрын
የኔ ማሮች ውይ እንኳን ተወለዳችሁ አባታቸውን ሲያወሩ እንባዬ መጣ አባቴ ናፍቆኛል ሳላወራው በጣም ቆይቻለሁ እሱን አስታወሳችሁኝ ያኑርላችሁ ❤❤ምርጥ ቤተሰብ እንደ እናንተ አይነት ቤተሰብ ያብዛልን እወዳችኋለሁ
@teresetamare2027
@teresetamare2027 3 жыл бұрын
እኔም ያለኝ አባቴ ነው እሱ ከለለ የምኖር አይመሥኝ አዋሪው ማሬ አባትሽን
@alshamsi1230
@alshamsi1230 3 жыл бұрын
@@teresetamare2027 አይዞሽ እማ ያኑርልሽ እህቴ ስደውል ስልኩ አይሰራም ተበላሽቶበታል አሉኝ ለዚህ ነው ውዴ እግዚአብሔር ከፈከደ ከአንድ ወር በዋላ እሔዳለሁ ወደ ሀገር ቤት ❤🙏
@melatasrat7030
@melatasrat7030 3 жыл бұрын
ገኒዬ በጣም ደስ የሚል ቤተሰብ ፈጣሪ ልጆችሽን ያሳድግልሽ የኔ ማር ስታምሩ መልካም ልደት ለዳዊትና ለባቢ እንኳንም ተወለዳቹሁ
@anuukonjooo927
@anuukonjooo927 3 жыл бұрын
በጣም ገራም ቤተሰብ ናቹ በእዉነት እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ ባብ ግን የኔ አይነት ባሕር ነው ያለዉ እንባዎቹ ኡፍፍ መረት ላይ ብርክክ ብለዉ እኔን ድፍት ያርገኝ ኡፍ የወለደ አንጀት። ገንየ ታድለሽ
@user-si4tj7qg1z
@user-si4tj7qg1z 3 жыл бұрын
ውይ እንኳን ተወለዳችሁ ስታምሩ እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ
@user-bg3by7my8k
@user-bg3by7my8k 3 жыл бұрын
Waw des yemeli batesebe tebareku
@emuyeeyemariyamljja8229
@emuyeeyemariyamljja8229 3 жыл бұрын
Happy birthday dawit&& Babi enkon tewldachehu🙏🙏🙏❤❤❤
@mesertaberaabebe8431
@mesertaberaabebe8431 3 жыл бұрын
ቅድስ። በጣም ከሌሌቹ ለአናቱ የተለየ ፍቅር ነው ያለው ተባረክልኝ የእኔቀውላላ ሴታ ግን ብዙ እትመስልም
@seadamehommed8423
@seadamehommed8423 3 жыл бұрын
ፍቅር የሆነ ቤተስብ እርሜና ጤና ጋኒየ ምርጥ እናት ነሽ እካን ተወለዳችሁ
@fatema6593
@fatema6593 3 жыл бұрын
ዋው እንኮን ተወለድቹህ መልካም ልደት ለእናተ ይገባቾሀን በለፍዉ ስታለቅሱ አብሬ ነበር ያለቀስኩት አሁን ግን ደስብሎኛን ሰወዳቹህ አላህ አይለያቹህ
@bezawitbelete1404
@bezawitbelete1404 3 жыл бұрын
ኡፍ ለ አባታችሁ ያላችሁ ፍቅር እንዴት ደስ እንደሚል። ገኒዬ አንቺ ራሱ ስሜታዊ ሆነሽ ነበር ስታያቸው የነበረው አባታቸውን ሲያወሩ። ሁለታችሁም ኑሩላቸው
@Selam-be9nk
@Selam-be9nk 2 жыл бұрын
Happy birthday Dave &babey enkuwan tawoladachu, 🎂🎂🎂🎂🎂🎂👈melkam lidate 😍😍😍❤❤❤❤👈egizabher yexabeqachu tebarku
@meddiegibbon551
@meddiegibbon551 3 жыл бұрын
ገኒ ልጆችሽን እግዚአብሔር ያሳድግልሽ። አራቱም የተባረኩ ልጆች ናቸው። ዳዊት እና ባቢ ሲደሰቱም ሲከፉም ያለቅሳሉ። እራሴን አያለሁ እነዚህ ልጆች ላይ። ልጅም ሆኜ ትልቅ ሰውም ኾኜ ሰሜቴ እንደነሱ ንው
@Black-lioness
@Black-lioness 3 жыл бұрын
Happy birthday you to, the puppy reaction is priceless🧡 Geni please have better production crew
@amhara74
@amhara74 3 жыл бұрын
ስታምሩ ገኒዬ ምርጥ እናት አላህ ያሳድግልሽ እንኳን ተወለዳችሁ😘😘
@webvhgss7542
@webvhgss7542 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ከልጆችሽ ጋር ይጠብቅሸ ገኒየ ሆዴ 🇪🇹🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@laralara-kv6kq
@laralara-kv6kq 3 жыл бұрын
Betammm des yalge des selalchiw babina Dawite 😍😍😍😍
@banchialemalebachew9047
@banchialemalebachew9047 3 жыл бұрын
Wowww fikir yehi beteseb fetari yetebikachu betam eyalekesikum eyasaku aychew desi yelal betam bertu 😘😘😘😘🎂🎂🎂🎂🎂
@refiyasisay5990
@refiyasisay5990 3 жыл бұрын
ተባረኩ
@betyig7996
@betyig7996 3 жыл бұрын
ዳውቲ ዛሬ አሳቀኝ ዋው የተባረከ ስጦታ ይሁን
@user-vh2zh6mp9y
@user-vh2zh6mp9y 3 жыл бұрын
እንኳን ደህናመጣችሁ ማሬቸ ስውዳችሁ እግዚ አቤሔር ይጠብቃች ዛሬ ማራያ ነች እንኳን አደርሳችሁ ድንግል ማራያም ይስባችሁትን ሁሉ ታሳካላችሁ
@zenash01tesfaye74
@zenash01tesfaye74 3 жыл бұрын
የኔ መልካም ሰው ከእናትም በላይ እናት ፈጣሪ ይጠብቅሽ ከነልጆችሽ በእውነት እንደዛሬ አልቅሼም አላቅም ወይ ስደት እናትና ልጅ ሲነጣጥል ኡፍ ፈጣሪ ልጆችሽን ይባርክል የኔ መልካም🙏🙏🙏🎂🎂🎂🎂🎂🎂🍻🍺🍾🍷🍭🍭🍭🍸🍸💚💛❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@neimneim9539
@neimneim9539 3 жыл бұрын
እኳን ደስ አለህ ባቢየዋየ መልካም ልደት ይሁንላችሁ🎂🎂
@fggf5138
@fggf5138 3 жыл бұрын
Wow my fev family,,, enkwan dena metachu ,,
@Love-kw5eg
@Love-kw5eg 3 жыл бұрын
መልካም ልደት እንኳን ተወለዳቹ ገኒ ኑሪላቸው በጣም ታምራላቹ
@annkatrabaho1813
@annkatrabaho1813 3 жыл бұрын
ስለ እውነት በምን ቃል ልግፃቹሁ በጣም አልቅሸ. ደግሞ በጣም ደስ ብሎኛ በእውነት ለኔ የተደርገልይ እስኪመስል እግዚአብሔር አምላክ. መጨርሻቹሁን ያሳምርላቹሁ.
Became invisible for one day!  #funny #wednesday #memes
00:25
Watch Me
Рет қаралды 55 МЛН
Дарю Самокат Скейтеру !
00:42
Vlad Samokatchik
Рет қаралды 3,6 МЛН
I CAN’T BELIEVE I LOST 😱
00:46
Topper Guild
Рет қаралды 109 МЛН
የእኛ ቀናት # 82 ቅዱስና ዳዊት በምግብ ምክንያት  ተደባደቡ!
17:10
የገኒ ቤተሰብ Reality Show
Рет қаралды 114 М.
ኢንተርቪው #4 በመክሊት ሙሉጌታ Interview #4 by Meklit Mulugeta
19:22
የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu
Рет қаралды 150 М.
ወጥረህ ስራ ወጥረህ ብላ! #MAKIDU REACTION
16:15
Meklit Mulugeta
Рет қаралды 67 М.
ምን ለማለት ፈልጋችሁ ነው? እኔ አባባ ነኝ?
22:36
Became invisible for one day!  #funny #wednesday #memes
00:25
Watch Me
Рет қаралды 55 МЛН