የእኛ ቀናት

  Рет қаралды 51,024

የገኒ ቤተሰብ Reality Show

የገኒ ቤተሰብ Reality Show

Күн бұрын

ለ2 አመት ልብስ አይገዛላችሁም ተባልን።
youtube.com/@f... የፍፄ አይንን ዩቲዩብ ቻናልን ሰብስክራይብ ያድርጉ::

Пікірлер: 54
@realityshow7187
@realityshow7187 7 ай бұрын
youtube.com/@fitserecap8483?si=qbMwpXxvQe_zeZWY የፍፄ አይንን ዩቲዩብ ቻናልን ሰብስክራይብ ያድርጉ::
@RutaTube472
@RutaTube472 7 ай бұрын
የገኔን ቤተሰብ እዴኔ ማነው የሚወዳቸው❤🎉👍
@rfds7894
@rfds7894 7 ай бұрын
በጣም ነው የምታምሩት ገንዬ እንደው ልጆችሽ ለመጦር ያብቃቸው የእውነት ምኞቴ ልክ እንደ አንቺ ምርጥ እናት ለመሆን ፈጣሪ ይርዳን🙏 ለልጆችሽ ያለሽ ፍቅር አክብሮትሽ እራሱ ተመልሶ አንችኑ ነው የሚያከብሩት
@Zeha562
@Zeha562 7 ай бұрын
ልጆችሽን ኣሏህ ይጠብቅልሽ ኣንቺም የልጅልጆችሽን የምታዪበት እድሜ ከጤና ጋር ያድልሽ ካባታቸውም ጋር ማሻኣሏህ በጣም ታምራላቹ ሰላማቹ ይብዛላቹ ።
@abrehamgirma-qi2lf
@abrehamgirma-qi2lf 7 ай бұрын
ሰላም ገኒ መክሊትና ቅዱስ አቅርቢልን መክሊት ለቅዱስ ግጥም ግጠማለት ቅዱስ ለመክሊት ዝፈንላት
@SeedaMohked-pe5hd
@SeedaMohked-pe5hd 7 ай бұрын
😢የኔ ወንድም አብሮት አለቀስ ኡፍፍፍ 😥💔ከልብ ሥትዋደድ ሣታሥበዉ እምባ ይፈሣል😭
@Alahwaki
@Alahwaki 7 ай бұрын
Masha Allah betammm tasqenalachu ወላሂ ሁሌ ተደሰቱ የ መዳም ቅማሞች አላህ legnam tiru tidar yisten❤❤❤
@rfds7894
@rfds7894 7 ай бұрын
በጣም ነው የምታምሩት ገንዬ እንደው ልጆችሽ ለመጦር ያብቃቸው የእውነት ምኞቴ ልክ እንደ አንቺ ምርጥ እናት ለመሆን ፈጣሪ ይርዳን🙏 ለልጆችሽ ያለሽ ፍቅር አክብሮትሽ እራሱ ተመልሶ አንችኑ ነው የሚያከብሩት
@mulu_muleta
@mulu_muleta 7 ай бұрын
ቅዱስን ማየት ሱስ ሆኖኛል በዚህ ድምፅህ እያንጎራጎርክ ሙሉ ቪዲዮ ጋብዙን ገኒየ ስወድሽ❤❤❤
@የኮሜቶችታዛቢ
@የኮሜቶችታዛቢ 7 ай бұрын
ዱባይ ውስጥ እኮ አንዲ የውዲ ሽቶ ተገዛሺ ሁለት ቀለል ያለ ስጦታ አብረው ይሰጣሉ
@byushi
@byushi 7 ай бұрын
ሉኡልዬ ያኔ ጌተ ለምንው❤❤ሆደእኔ በጣምነው በሸ ይምወድክ ያሚትሆነው ❤ማርያም❤
@rfds7894
@rfds7894 7 ай бұрын
በጣም ነው የምታምሩት ገንዬ እንደው ልጆችሽ ለመጦር ያብቃቸው የእውነት ምኞቴ ልክ እንደ አንቺ ምርጥ እናት ለመሆን ፈጣሪ ይርዳን🙏 ለልጆችሽ ያለሽ ፍቅር አክብሮትሽ እራሱ ተመልሶ አንችኑ ነው የሚያከብሩት
@bb6526
@bb6526 7 ай бұрын
ማሻአላህ እኔ እማዳም ቤት 9 ዓመት ስቀመጥ ከቤት ወጥቸ አላውቅም ወላሂ ብቻ አልሀምዱሊላህ 😢😢😢
@genettecere8937
@genettecere8937 7 ай бұрын
እንደት እንደምወዳችሁ ገኒየ የእናቶች ተምሳሌት ሺ አመት ኑሪልን
@ZaynabMo-q5e
@ZaynabMo-q5e 5 ай бұрын
ይሄን ኮመንት የምታነቡ ሙስሊሞች እባካችዉ mc ከመጠቀም ተቆጠቡ እባካችዉ
@WendyHailu-gs3fw
@WendyHailu-gs3fw 7 ай бұрын
ዋው ድምፁ ሲያምር ማርያምን
@rfds7894
@rfds7894 7 ай бұрын
በጣም ነው የምታምሩት ገንዬ እንደው ልጆችሽ ለመጦር ያብቃቸው የእውነት ምኞቴ ልክ እንደ አንቺ ምርጥ እናት ለመሆን ፈጣሪ ይርዳን🙏 ለልጆችሽ ያለሽ ፍቅር አክብሮትሽ እራሱ ተመልሶ አንችኑ ነው የሚያከብሩት
@SeadaAhmed-b3l
@SeadaAhmed-b3l 7 ай бұрын
ያረፋቺሁበትን ሆቴል ስሙን ብትነግሪን ገኒ
@tetr4232
@tetr4232 7 ай бұрын
ገኒየ የኔ ማር የአንችን ልጆች ሳይ መንታ መንታ ልጆችን መውለድ ነው የምመኘውውውውው❤❤❤❤
@ያጣየዋየፊልምሱስኛ
@ያጣየዋየፊልምሱስኛ 7 ай бұрын
ትዕግስት እስከ አሁን እገኔ ጋር ሆነሽ ቢሆን ድባይ ነበርሽ በዚህን ስአት በዚሁ ቀርተሽ ደህና ተሽቅይ ነበር ገኔ አንደኛው ልጅሽ የት ሄዶ ነው ሁለት አልነበሩን ትናንሾቹ
@SeedaMohked-pe5hd
@SeedaMohked-pe5hd 7 ай бұрын
🙄🙄😂
@gdhdg3660
@gdhdg3660 7 ай бұрын
ይዛት ምትመጣ መሰለሽ ደነዝ እንዴት ነው ምታስቤው
@GaniteAweke
@GaniteAweke 7 ай бұрын
እኔ እስከምለቆ በጉጉት ምጠብቃቹ ስወዳቹ
@የእናቴልጅነኝከሸዋመንደር
@የእናቴልጅነኝከሸዋመንደር 7 ай бұрын
የኔ አባት አይዞህ ❤❤❤❤😢😢😢😢
@madinahmadinah9515
@madinahmadinah9515 7 ай бұрын
እዝህ ቤት እምመጣው ቅዱስን ለማየት ነው ወላሂ 🤓😂እዋይ ችግር 🤕
@AbdullahAbdullah-gw8by
@AbdullahAbdullah-gw8by 7 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😅
@KamilaKamila-o2p
@KamilaKamila-o2p 7 ай бұрын
እኔ እራሱ😂😂😂😢
@madinahmadinah9515
@madinahmadinah9515 7 ай бұрын
@@AbdullahAbdullah-gw8by ምነው ጥሎብኝ እኮ ነው 🙄🤒
@madinahmadinah9515
@madinahmadinah9515 7 ай бұрын
@@KamilaKamila-o2p ስነስርዓት እሺ ሴትዮ🙄
@Susuhussen-pz6et
@Susuhussen-pz6et 7 ай бұрын
እኔም😂😂😂
@tigistgirma152
@tigistgirma152 5 ай бұрын
What is the name of the hotel u stayed in?
@almazalmaz9745
@almazalmaz9745 7 ай бұрын
Wow Beautiful family happy valentine's day ❤enjoy your beautiful time with children ❤️
@buzayehumekonnen
@buzayehumekonnen 7 ай бұрын
ታድላችኋል
@rabyasayadomar6001
@rabyasayadomar6001 4 ай бұрын
ምረጥ ቤተሠብ ገኒ እድሜና ጤና ይሥጥልን❤❤❤❤
@merontewodros60
@merontewodros60 13 күн бұрын
❤❤❤for baby❤❤
@Ymeniti
@Ymeniti 22 күн бұрын
Good mom ever
@ahaduseb2147
@ahaduseb2147 Ай бұрын
lovely FAM
@akiyadegu8210
@akiyadegu8210 7 ай бұрын
Yetnawu yalachut
@tetr4232
@tetr4232 7 ай бұрын
የት ሀገር ነው ጎን
@ZeyenebaShemsedin-hw6so
@ZeyenebaShemsedin-hw6so 7 ай бұрын
ድባይ
@Nawal-g7v
@Nawal-g7v 7 ай бұрын
የገኔቢተሰቡቸ ሰወዳቸ❤❤❤❤
@aberawilla7076
@aberawilla7076 7 ай бұрын
aye ena T e 2 amte bezu telalache eni yehwe 5tegea ameti nw ketgzalege
@ejgtue522
@ejgtue522 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@LewiSamuel-n7r
@LewiSamuel-n7r 7 ай бұрын
HAAAAA
@AdineDani-vn4me
@AdineDani-vn4me 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@SofiaHassan-eo3lu
@SofiaHassan-eo3lu 7 ай бұрын
አህለን ቢልአፊያ
@mentamerethiopia
@mentamerethiopia 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@BeiwuketTeshome
@BeiwuketTeshome 7 ай бұрын
@abrehamgirma-qi2lf
@abrehamgirma-qi2lf 7 ай бұрын
😅🎉😮
@sifen5
@sifen5 7 ай бұрын
🎉❤🎉❤🎉❤
@Yusufiluu6549
@Yusufiluu6549 7 ай бұрын
❤❤❤Family
@BoubiBoubi-b7n
@BoubiBoubi-b7n 7 ай бұрын
1 nga
@wubdememew
@wubdememew 7 ай бұрын
maroch
የእኛ ቀናት #88 አንድ ቺፕስ በ15 ዶላር /በ1500/ ብር በላን!
11:31
የገኒ ቤተሰብ Reality Show
Рет қаралды 128 М.
Bike Vs Tricycle Fast Challenge
00:43
Russo
Рет қаралды 102 МЛН
Life hack 😂 Watermelon magic box! #shorts by Leisi Crazy
00:17
Leisi Crazy
Рет қаралды 13 МЛН
Will A Guitar Boat Hold My Weight?
00:20
MrBeast
Рет қаралды 259 МЛН
ጓደኞቼ ያከበሩልኝ ልደት #MAKIVLOGS
10:05
Meklit Mulugeta
Рет қаралды 70 М.
የእኛ ቀናት #162  የልጄን ስልክ ማየት ፈራሁ!
10:57
የገኒ ቤተሰብ Reality Show
Рет қаралды 74 М.
የእኛ ቀናት #25 የልደቴ ቀን አብረኸኝ አትሆንም ተባለ።
17:55
የገኒ ቤተሰብ Reality Show
Рет қаралды 192 М.
የእኛ ቀናት #164...የእሷን ጠረን አባባ ይለብሳል።
13:14
የገኒ ቤተሰብ Reality Show
Рет қаралды 146 М.
የእኛ ቀናት # 82 ቅዱስና ዳዊት በምግብ ምክንያት  ተደባደቡ!
17:10
የገኒ ቤተሰብ Reality Show
Рет қаралды 121 М.
Bike Vs Tricycle Fast Challenge
00:43
Russo
Рет қаралды 102 МЛН