“Red Flag” - በፍቅር ግንኙነት ውስጥ መጠንቀቅ ያሉብን ወሳኝ ነገሮች | ሎሚ ብወረውር

  Рет қаралды 4,490

Arts Tv World

Arts Tv World

Күн бұрын

Пікірлер: 9
@atsedemaryamworku5461
@atsedemaryamworku5461 2 ай бұрын
ሰላም ከምር በቃ ፍቅር ነሽ ልክ ልኬን ነው ምትነግሪኝ እኮ ስወድሽሽሽ
@supremeleader9893
@supremeleader9893 2 ай бұрын
የሚሰመረው ቀይ መስመር ሰመረ ባሪያው ቢያሰምረው ጥሩ አይመስላቺሁም?
@muhammedabdi2516
@muhammedabdi2516 2 ай бұрын
ስለትዳር ሚስጥሩ ሰፊ ነው የአሁኑን ዘመን የትዳር አያያዝ ብዙም አስደሳች አደለም እራስ ወዳድነቱ አይን ያወጣ ሰለሆነ
@muhammedabdi2516
@muhammedabdi2516 2 ай бұрын
ለምሳሌ እኔ ያገባሁት በ1984ነው የ8ልጆች አባት እና እናት ሁነናል የተጋባነው በወደድኩሺ ወደድኩህ ነፋስ የበዛበት አደለም እናቴ መረጠቻት ሳልስማማ ልጅቱን በመልክ በቁመት እየናቅሗት አገባሗት 4ወር ሳንቆ 1ሴትልጅ ለመውለድ በእርግዝናግዜዋ ስትታመም ለእሷ ማዘን ጀመርጉ በመከራጭቀት ተወለደች ያኔ ሀብት የለኝም ትንሺ ጎጆ አለችኝ የማስበው ለልጅ እናቴ እና ለልጀ ብቻ ነው በየ 18ወሩዋ ተከታታይ 2ወንድልጅ ተወለደ የኑሮ ህይወቴ እሷእና ልጆቼን ለማሳደግ መፍጨርጨር ሆነ መልክ ቁመና የሚያይ አይን የለኝም
@muhammedabdi2516
@muhammedabdi2516 2 ай бұрын
አሁን አበባ የመሰለችውን ልጅ አጋድሞ ጫትቤት መጠጥቤት ቁማር ቤት ሚስቱን በተለያየ የውሸት ወሬ እያፈዘዛት በልጅ እድትወረር ያደርጋታል ታታሪ የነበረው ሰው ተወዝፎ ይቀራል ፍቅር በጫጉላ ቀረ እሷም የሰላም ህይወት ኑሮ ፊቷን ስትዞርባት ወደልመና ሆነ መጨረሻዋ
@muhammedabdi2516
@muhammedabdi2516 2 ай бұрын
አሁንም ፍቅርፍቅር አትበሉ ትውልዱ በጫት ሞራሉ ተሟጧል ለሀገርም ለወገንም ሸክምነታቸው ቀጣይ ነው የማውራት ፕሮግራም ስትከፍት የሀገራችንን ትልቅ የሞራል ካሰር ጫትን እናውግዝ እድወገድ እናርግ ቄሰም ከኹም ባለስልጣኑም ከጫት ሱስ አረቋ ስለተዘፈቁ ትውልዱ ነሆለለ ሀገር ወደሗላ እጅ ወደፊት እየሔደች አደለም
@atsedemaryamworku5461
@atsedemaryamworku5461 2 ай бұрын
ሰላምዬ ስለልጅነትሽ እኮ ስታነሽ አንድ አያት ነው ያሳደገን ሚመስለኝ። ስስቅ እራሱ በላውድ ነው 😂😂😂
@ashenafishasho5537
@ashenafishasho5537 2 ай бұрын
Selmiye le program dimkat chamireshal
@atsedemaryamworku5461
@atsedemaryamworku5461 2 ай бұрын
ካንች ካንተ ውጭ ትክክል አይደለም በመንፈሳዊ ህይወት ብትደግፈኝ አልክ ብትቀየርስ ??
Кәсіпқой бокс | Жәнібек Әлімханұлы - Андрей Михайлович
48:57
How it feels when u walk through first class
00:52
Adam W
Рет қаралды 23 МЛН
Friends make memories together part 2  | Trà Đặng #short #bestfriend #bff #tiktok
00:18
Кәсіпқой бокс | Жәнібек Әлімханұлы - Андрей Михайлович
48:57