በደረሰብኝ ግ’ፍ ‘ኩላ’ሊ‘ቴን’ ለመ’ሸ’ጥ ወስኛለሁ! ለአምስተኛ ጊዜ መሰደድን አልፈልግም! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

  Рет қаралды 88,549

Eyoha Media

Eyoha Media

Ай бұрын

#በ09_30_58_97_58_ለእዮሃ_ሚድያ_ጥቆማዎን_ያድርሱን!
እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
#Ethiopian_Wedding
#online_couples_therapy
#virtual_marriage_counseling,

Пікірлер: 674
@dawityontandawit4249
@dawityontandawit4249 28 күн бұрын
ይህችን የመሰለች ቆንጆ እዮሃ የስነ ልቦና አገልግሎት አግኝታ ወደ ትክክለኛ ህይወት መንገድ እንድትገባ እርዳታችሁ ያስፈልጋታል
@seblealemtsehay6207
@seblealemtsehay6207 28 күн бұрын
ቃል ገብተዋል እኮ
@Malikmurad2010
@Malikmurad2010 28 күн бұрын
Sell it, we don't give a shit 😂
@user-jg2tf3qc5u
@user-jg2tf3qc5u 28 күн бұрын
🙏❤️
@dawityontandawit4249
@dawityontandawit4249 28 күн бұрын
​@@user-jg2tf3qc5u ሃሳብህን መግለፅ በማትችልበት ቋንቋ ምን ያንደፋድፍሃል ?
@SalmeTeklie
@SalmeTeklie 27 күн бұрын
Hulme Ethiopia chana alwe 😢😢😢
@selamawetketema4257
@selamawetketema4257 28 күн бұрын
ብዙም አስቸጋሪ ጉዳይ አልደረሰባትም ወጣት ነች ጤነኛ ነች ሰርታ መኖር ትችላለች ስንት የባሰበት ችግርተኛ አለ እኔ ካንቼ የባሰ ህይወት አለኝ ግን እግዚአብሔርን እያመሰገንኩ ጥሪ ተጣጥሪ ነው ምኖረው አብዛኛው ኢትዮጵያዊ በዚ መንገድ ነው ያለፈው
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 28 күн бұрын
እውነት ነው
@bezamuluneh4754
@bezamuluneh4754 28 күн бұрын
selam በጣም ትክክል ባለሽ ያመሰገንሽው መድሀኒአለም በጎደለሽ ይሙላልሽ
@user-jn9lg7pd2s
@user-jn9lg7pd2s 28 күн бұрын
ትክክል ይችሰራት መኑር እምችልናት
@FatoomaAk
@FatoomaAk 28 күн бұрын
በጣም እውነት ነው
@chuchuliben1352
@chuchuliben1352 28 күн бұрын
Ayibalim. Yesewu aymiro yeteleyaye newu. Please ayibalim
@user-fy4oq1qc7j
@user-fy4oq1qc7j 28 күн бұрын
እንደኔ ይች ልጅ ገንዘብ ሳይሆን የሚያስፈልጋት የቤተሰብ ፈቅርና ፀበል ነው የሚያስፈልጋት ባይ ነኝ😢
@user-zg8cy9ty6c
@user-zg8cy9ty6c 28 күн бұрын
ማነው እንደኔ የኢዮሃ ሚዲያን በጉጉት የሚጠብቀው አለምዬ አንተን የወለደች እናት ምነኛ የታደለች ናት❤❤❤
@mayamuller8741
@mayamuller8741 28 күн бұрын
Ene endetnsahu eyoha mediam new my
@shemeleskebede5028
@shemeleskebede5028 28 күн бұрын
እኔንም የወለደች እናት የታደለች ናት እሺ😅
@selamberhe5041
@selamberhe5041 28 күн бұрын
😂😂😂
@alemhailehaile8871
@alemhailehaile8871 28 күн бұрын
እህቴ አይዞሽ የማያልፍ ነገር የለም ሁሉም ያልፋል ጠንካራ ሁኚ በእምነትሽ እና በጸሎትሽ ጠንክሪ ከፈጣሪጋ በርሽን ዘግተሽ አውሪው ይሠማሻል ነገሮቹን ሁሉ ይቀይርልሻ ነገ ሌላቀን ነው አይዞሽ😍😍😍
@rahelrahel3587
@rahelrahel3587 28 күн бұрын
Ene almseged gar feker yezogale
@Zzzzzzzzz525
@Zzzzzzzzz525 28 күн бұрын
የልጅነት የአእምሮ ቁስለት አለባት። እባካችሁን የስነልቦና ድጋፍ አድርጉላት
@user-ui5em4iz8p
@user-ui5em4iz8p 28 күн бұрын
ኢትዬጲያ ውስጥ ስነልቦና ብሎ ነገር የለም በፈጣሪ ምሬት መኖር ነው
@Zzzzzzzzz525
@Zzzzzzzzz525 28 күн бұрын
@@user-ui5em4iz8p መፍረድ ቀላል ነው የደረሰበት ያውቀዋል
@user-og6wy3lx1t
@user-og6wy3lx1t 28 күн бұрын
ከአረብ ሐገር ተመላሽ እኮ ብዙ ተጎድቶ ለሚመለሱ እህቶች ለተወሰነ ጊዜ ለመረጋጋት ጊዜ መስጠት ያስፈልጋል
@Samitrghh
@Samitrghh 28 күн бұрын
እኔ ወታደር ነኝ አብይ እና ኢሳያስ በሰሜኑ ጦርነት አሁን በአማራው ጦርነት ቢኖሩም አይጠቅሙም ብለው25ሺ በላይ ቁስለኛ ወታደር እረሽነው ገለዋል ግማሹን በመርዝ ገለዋል ለወታደር ምንም ክብር የላቸውም ለጄኔራሎች ጥሩ ገንዘብ ሰተው ተራ ወታደር እዴት እደሚሰቃዩ እዴት እደሚስገድዱ የሚበላ የለም ምንም ዘርፈ ብላ ይላሉ ምሳ የሚሰጥ ስንት ስቢል ገደልክ ስንት ቤት አቃጠልክ የሚከሱ ለምን ትምርትቤት ሳታፈርሱ ማሳ ሳታቃጥሉ መጣቹ ነው የሚሉት ፍት ለመከላከያው ሰራዊት😢
@b.tyoutube8191
@b.tyoutube8191 27 күн бұрын
​@@Samitrghhበይኮሜንቱ የማየው ፁሁፍ 😂😂😂ወረኝ
@user-fz9ie5ih8m
@user-fz9ie5ih8m 27 күн бұрын
የማያበላችሁየአማራ ገበሬ ገድላችሁ ማን ሊያበላህነዉ ጥለህ መዉጣት እኝጂ
@Naomi-jk1qw
@Naomi-jk1qw 28 күн бұрын
ይህ እኮ የሁላችን ታሪክ ነው ምንም አዲስ ነገር የለም እደ ኢትዮጵያውያን, የበላይሽን አትይ.
@user-jq6gv8bm3z
@user-jq6gv8bm3z 28 күн бұрын
እህታለም 26አመት ገና ትንሽ እድሜ ነው ብዙ ሊሰራበት የሚችል እድሜ ነው እና አይዞሽ ኩላሊት መሸጥ የሚለውን ሀሳብ እርሽው
@Tube-fp8gy
@Tube-fp8gy 28 күн бұрын
የህይወት ውጣ ውረድማ እኔም በአስር አመቴ ነው እኔ ማንም የሚረዳኝ አጥቼ እራሴን ለማጥፋት ውይም ፈጣሪ መኖር በቃኝ ብየ ሞትን በፀሎት ጠይኩ የህይወት ውጣ ውረድ የኔ ከአንድ መፃፍ በላይ ይሆኖል በዛላይ ውንድ ሴት ባድ ዘመድ ጓደኛ የተባለ ሁሉ ደጋግሞ ክደት አድርሶብኝ ስደትን ከ9አመት በላይ ስርቻለው ባሁን ስአት አንድ ብር እጄላይ የለም የዛሬ አመት ሀገር ገብቻ በቤት ኪራይ ነው የምንኖረው የምበላ እጀራ አጣሁና ከስደት ከመግባቴ የምበላ ማጣቴ በመጨረሻም ክረምት ነበረ ቦቆሎ ከመርካቶ ለሊት 11ስአት ተነስቼ ስፈር አምጥቼ መሽጠት ጀመርኩ አስፖልት ዳርም ቁጭ እያልኩ አሁንም ብዙ ነገር እየታገለኝ ነው ግን ተመልሼ ስደት ውጥቻለው ብዙም አልተመቸኝም ግን አሁን ምንም የለኝም ግን ትንሽ ተስፋ ውስጤ አለችኝ በሱ እየተቀሳቀስኩ ነው ከኢትዮጵያ ከመውጣቴ በፊት የደረሰብኝ ስቃይና መከራ አያካትትም ብቻ እራብ ጥማት ማጣት ድካም ህመምም አረኑን ዘርዝሬ እችላለው ቆሜ ስታይ ግን ምንም ያልደረሰብኝ ይመስላል ብቻ ተመስገን መጠንከር ብቻ ነው ለህይውት ወሳኝ ተስፋ ነው ባሁኑ ስአት በጣም ደግሞኛል የሚያሳርፍኝ ባገኝ ቁጭ እል ነበር ግን ፈጣሪ ካላሳረፈ ሰው ሰውን አያሳርፍም ለማንኛውም እህት ተስፋ ይኑርሽ ልጂ ነሽ ነገ የተሻለ ነው ጠክሪ
@adamia3883
@adamia3883 28 күн бұрын
Egzabher kahulachen ga yehun ♥️🙏
@Sabasaba-dw5sp
@Sabasaba-dw5sp 28 күн бұрын
Fetari yagizish ahunim berchi kesidet sigeba badojen gebche fetari belijoche asarefegn lene yaregewn lehulum ehitoch yadrgilachew
@yemsida1758
@yemsida1758 27 күн бұрын
እህቴ ጠንክሪ ሊነጋ ሲል ይጨልማል ደግሞ እግዚአብሄርን ያዢ ፀልዪ እሱ ይርዳሽ አይዞሽ።
@Tube-fp8gy
@Tube-fp8gy 27 күн бұрын
@@yemsida1758 እውነት ነው እሺ🙏
@-zedye
@-zedye 27 күн бұрын
የኔ ነግና በርቺ እግዚአብሔር ይርዳሽ ከሰው ድጋፍና እርዳታን አትጠብቂኝ እግዚአብሔርን ተስፋ አድርገሽ ጠዋት ማታ እያመሰገንሽ ስሪ ሁሉም ያልፋል የማያልፍ የለም
@mominatube7463
@mominatube7463 28 күн бұрын
እያዳዳችን ይህ መጨረሻችን እዳይሆን ከወዲሁ ብልጥ መሆን ነው እጅ ማንም ዞሮ አያየንም መጀመሪያ ለራሳችን እንኑር ያጀመአ ከወደቅን ቤተሰብ ብቻ አይደለም ጎረቢትም አያስቀምጠን በነገር ነው የሚጠብሱን ቅድሚያ ለራስ😢
@papibelete-pw4vq
@papibelete-pw4vq 28 күн бұрын
💯 wude lek nesh.
@fesaltube-xm5ye
@fesaltube-xm5ye 28 күн бұрын
ትክክል
@GgGg-zi5mg
@GgGg-zi5mg 28 күн бұрын
እውነት ነው
@user-qj7jv8iv3w
@user-qj7jv8iv3w 28 күн бұрын
በትክክል
@Hawa-qg4lm
@Hawa-qg4lm 28 күн бұрын
ቅመሞች. የማታ እጀራ ይስጣችሁ ውድድ🎉❤
@zeinabahmed863
@zeinabahmed863 28 күн бұрын
አሚን ያረብ
@Asmiratu
@Asmiratu 28 күн бұрын
,አሜን
@SajjadMrr
@SajjadMrr 28 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን
@makedstilahun5578
@makedstilahun5578 28 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-lf5ni6kb9d
@user-lf5ni6kb9d 28 күн бұрын
ያረብአሚንን
@samrisamri1217
@samrisamri1217 28 күн бұрын
እስቴ እንድኔ ሰድት ሰለቸት ያለው ማነው 😭😭😭😭
@saadahsaadah5302
@saadahsaadah5302 28 күн бұрын
ሚቱ ግን አይዞት❤❤❤❤
@user-xu5yh1ko1v
@user-xu5yh1ko1v 28 күн бұрын
አይዞሽ እማ ሁሉም ያልፋል እኛ በሂይወት እስካለን ድረስ ነገ ሂይወት በሌላ መንገድ ትቀጥላለች አብሽሪ የማታ እንጀራ ይስጥሽ
@Tube-ip9xt
@Tube-ip9xt 28 күн бұрын
የኔዉድ እኔን ብታይኝኝኝ😢 18አመትufff
@user-xu5yh1ko1v
@user-xu5yh1ko1v 28 күн бұрын
@@Tube-ip9xt አይዞሽ እማ ያልፋል ተስፋ እዳቆርጪ እጅ መስጠት የለም
@zemenaybaye7457
@zemenaybaye7457 28 күн бұрын
ኧረ እህቴ ብርታቱን ይስጥሽ እኔ በአራት አመቴ አንቀጥቅጦኛል 😢ሁለት አመት ብቻ እሰራለዉ እግዚአብሔር ከፈቀደ ​@@Tube-ip9xt
@merhaba9036
@merhaba9036 28 күн бұрын
በስደት የምትገኙ ወገኖቼ ፈጣሪ ከመጥፎ ገጠመኝ ከሰቃይ ከመከራ ከህመም ኸብቼኝነት ይጠብቃችሁ ❤❤❤
@user-zp2cf6yi6k
@user-zp2cf6yi6k 28 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን
@sofiyasofiya8776
@sofiyasofiya8776 28 күн бұрын
አሚን
@user-fd6xe6bf3f
@user-fd6xe6bf3f 28 күн бұрын
አሜን(3)
@user-xu5yh1ko1v
@user-xu5yh1ko1v 28 күн бұрын
አሜን እማ አንችንም ይጠብቅሽ የማታ እንጀራ ይስጥሽ
@user-me3kp4kf2f
@user-me3kp4kf2f 28 күн бұрын
Amen❤
@misrakdemeke3406
@misrakdemeke3406 28 күн бұрын
ውዴ መቶ ሺብር እኮ ብዙነው።ዜሮ አምሳንቲም የሌለን ብዙ ወጣቶች አለን። ግን ተስፋ አለን። ለምን ቢባል የማይተው አምላክ ስላለን።ሙሉ ጤነኛነሽ፤ወጣትነሽ፤የተሟላ አካል አለሽ፤ ባንቺ እድሜ ያሉ በሆስፒታል የሚሰቃዩ መተንፈስ ያቃታቸው፤ውጪውን ለማየት የሚናፍቁ ብዙ ሰዎች አሉ። አንቺ ቢያንስ በሙሉ ጤንነት ተመልሰሻል ስለዚህ አመስግኚ። አይዞሽ ሁሉም ያልፋል ደና ትሆኛለሽ።በርቺ የኔ ቆንጆ።🙏❤
@ELizaAmharaOsa
@ELizaAmharaOsa 28 күн бұрын
አንዳንዱ ሰዉ ትንሽ ለፍቶ ብዙ ያገኛል መባረኩ ሌላኛዉ ዝንት አመት ቢለፋም ጠብ ሚለዉ ነገር የለም አጀብ የሰዉ ልጆች ፈተና 😢😢
@senaitmichael5978
@senaitmichael5978 28 күн бұрын
Ewinat bileshal sister
@Ayehut
@Ayehut 28 күн бұрын
እውነት ነው ከምር 😢
@user-lx5iv8ji2t
@user-lx5iv8ji2t 28 күн бұрын
ችግራቻዉ የአረቦችን ቤት ንብረት ካዩ በኋላ ወደ ኢትዮጵያ ስመጡ ሁሉም ነገር ያስጠላቸዋል ዝቅ ብሎ መኖሩን ልመጂ ካለ ሆነ ትዳር አግብተሽ ቁጭበይ መጀመሪያ ከፈጣሪ ጋር ታረቅ ሁሉም ይስተካከል በእዉነት በዚህ ዓለም ፈተና ለማንኛውም ሰው አይ ቀረ ነው ስለዚህ ወደ ፈጣሪ ቤት ሂጅ የሰው ልጅ ከዝናብ ና ከፀሐይ በምን ይጠለላል?______ ስለዚህ እግዚአብሔር ይርዳሽ አይዞሽ በርች አንች ጀግና ሴት ነሺ
@DaniTube-mr8ey
@DaniTube-mr8ey 28 күн бұрын
ኑሮና ጦርነት እቅልፍ የነሣዉ በላይክ ይገለፅ😢
@hulugebchanel6659
@hulugebchanel6659 28 күн бұрын
እስኪ ዛሬ ይለፍልኝ ላይክ ስጡኝ የመዳም ቅመሞች አበረታትኝ አይከፈልበትም 🥰👍❤❤😢😢
@Yeshi987
@Yeshi987 28 күн бұрын
ነይ ደመርኩሽ ደምሪኝ በታማኝነት
@alemkebede5848
@alemkebede5848 28 күн бұрын
አዎ ላይክ ማረግ አይከፈልበትም የላይክ ብዛትም ክፍያ አያሰገኝም ለማንኛውም ላይክ አረኩ።
@Hana-3838
@Hana-3838 28 күн бұрын
እኔ ሑለት አመቴ ሥከተልሕ የመዳም ቅመሞች ትላለሕ እምንፅፈውን እንኳን አታነብም ለምን አትነቀሣቸውም በጠጣም ትገርማለሕ አተ ብቻ ሣትሖን ጠቅላላ ቡታጅራዎች ናችሑ 💔💔💔
@elsatarikuelsatariku9133
@elsatarikuelsatariku9133 28 күн бұрын
አንዳንድ እድል ግን ምን አለ ልፋትን ቢቆጥር ዉይ ፈተናሽ ዉይ ልፋትሽ እንግዲህ ቀሪ ዘመንሽን ፈጣሪ ይካስሽ
@TigistWorku-jn9yz
@TigistWorku-jn9yz 28 күн бұрын
በጣም ነዉ ያዘንኩት እግዚአብሔር ይርዳሽ እዮሃ ሚዲያ ትልቅ ክብር አለኝ ሳላደንቃቹ አላልፍም
@user-oy5qq9ib8w
@user-oy5qq9ib8w 28 күн бұрын
የኔናት ያልተናገረቺዉ የስነልቦና የዉስጥ ጉዳት ያላት ትመስላለቺ ማለቴም ያልተናገረቺዉ ህመም አላት ከባድነዉ አይዞሺ ያልፋል በትግስት አሳልፊዉ
@JAsperEudaimonia
@JAsperEudaimonia 28 күн бұрын
ማማዬ፣ ኢትዮጵያ ደሃ የደሃ አገር ነው። ሁላችንም አመድ መስለን፣ አፈር በልተን ነው ያደግነው። ያንቺ አስተዳደግ የተለየ አይደለም። ከላይሽ ያሉትን ሰዎች እያየሽ አንቺ ከራስሽ ጋር ትግል ላይ ነሽ። ከታችሽ ያሉትንም አትርሺ። ገንዘብ አተርፋለሁ ብለሽ፣ ህይወትሽን እንዳታጪ።
@safinskia1946
@safinskia1946 28 күн бұрын
❤❤❤ የምር ትክክል መልስ
@user-ur7hp7sl9q
@user-ur7hp7sl9q 28 күн бұрын
በትክክል❤
@user-qj7jv8iv3w
@user-qj7jv8iv3w 28 күн бұрын
በትክክል እኔ ራሱ ከወንድሜ ነው ያደኩት ብዙ ነገር አሳልፌያለሁ 😢ብቻ አልሃምዱሊላህ
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 27 күн бұрын
I don’t trust this ቡልሽት ቶካቲቭ ናት ውሸት ገንዘብ ለመሰብሰብ ይህች በድሎት ነው እምትኖረው!!!
@user-xu5yh1ko1v
@user-xu5yh1ko1v 28 күн бұрын
አባት አለም ሰገድ ምክርህ 🙏 እልቴ አርቀሽ አስቢ በትንሽ ነገር ተስፋ አትቁረጪ ከሰውጋ ተቀራረቢ ይሉንታን አስወግጂ አላማና ተስፋ ይኑርሽ ከአለፈው ሂይወትሽ የሆነ መልካም ነገርን አስታውሰሽ ያችን አመስግኝ የጎደለሽን ሳይሆን ያለሽን ተመልከች ባጣሽው ሳይሆን ባገኝሽሁ አመስግኚ እኔ 15 የቤተሰብ ጫና ተሸክሜያለሁ በሴትነቴ አቅም ከቤተሰብ የተለይሁት 12አመቴ ነበር እስካሁን ከጎኔ ማንም ዘመድ አልነበረኝም የመከራን ጥግ ቀምሸዋለሁ ፈጣሪዬ ግን አልጣለኝም አሁን ላይ ጠንካራ ማንነት አለኝ
@alemkebede5848
@alemkebede5848 28 күн бұрын
ጎበዝ የምን እጅ መስጠት ነው።
@Sabasaba-dw5sp
@Sabasaba-dw5sp 28 күн бұрын
Ahunim aitalish fetari yerdash gobez
@user-xu5yh1ko1v
@user-xu5yh1ko1v 28 күн бұрын
@@Sabasaba-dw5sp አሜን እማ
@TsiTsi1904
@TsiTsi1904 27 күн бұрын
አስቲ ወደ በተክረስቲያን ሂጂ ጸልይ አጅ አግር ኣለሽ ተመስገን በይ❤❤❤
@hareggebre
@hareggebre 28 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በይ በሰላም ወደ ሀገርሽ በመግባትሽ ዋናው ጤና ነው ሁሉም ያልፋል
@matimess7213
@matimess7213 27 күн бұрын
አለምዬ እኔ 20 አመት ስደት ላይ ነኝ ፣ ልጆች አሉኝ ፣ከልጆቼ ጋር ኖሬ አላዉቅም ፣ሁሌ ስደት ግን ቢደክመኝም አማራጭ የለኝም፣ግን ተመስገን ፣ተስፋ በመድሃኒአለም ነዉ።እግዚአብሄር ተስፋ ይሁንሽ እህቴ❤
@user-tf2kx4dc6d
@user-tf2kx4dc6d 28 күн бұрын
በልጅነት ስደት በስቃይ ታልፎ የሚረዳ ቤተሰብ ማጣት አለመማር ተደምሮ ከባድ ነው ግን እንኳን እዮሃ መጣሽ አይዞሽ
@merontube1773
@merontube1773 28 күн бұрын
ቅዱሲ ሜካኤል ይባርክህ አለም ሰገድ እረጅም እድሜ እና ጤና ይሰጥህ
@DhsgsGzgs
@DhsgsGzgs 28 күн бұрын
ያለሽን ብታይ የጉደለ የለም አልሀምዱሊላ በይ ወደ እምነትሽ ፈጣሪሽ ተጠጊ
@meazamita7683
@meazamita7683 28 күн бұрын
እኛ ያረብ አገር ሴቶች ስገባ መጀመሪያ መረጋጋት አለብን አዎ ቤተሰብ ምንም እዳንረጋጋ ነው የሚያረጉት ግን ደሞ ሳይወለድ ሳይገባ በጣም ከባድ ነው እደዚ ተስፋ መቁረጥ የለብሽም ደሞ ስለሰው ምንም አታስቤ ሰው የራሱን ኑሮ መኖር ትቶ ያንቺን መኖር አለመኖርን ነው የሚያወሩት ቦታ አትስጪ አድና አድስለራስሽ አስቢ እናታለም ህይወት ይቀየራል አለምዬ ተባረክ ምነው ወድሞቼ ትንሽ ያንተን ያህል አይዞሽ ቢሉኝ እኔም እሰው አገር አልቀርም ነበር
@belloshabeshawi3898
@belloshabeshawi3898 28 күн бұрын
ከእግዚአብሔር ጋር ተጣበቁ ሰው ከሌላችሁ ታተርፋላችሁ❤
@aynalemgaredew3505
@aynalemgaredew3505 28 күн бұрын
እግዚአብሄር ልክየኔሂወት የመሰለ ታሪክ ግንአረብአገር አልሄድ ኩም እግዚአብሄረረን ድንግል ማሪያምን ተደገፊ መንገድሽን ይመሩሻል እኔዛሬ ያሁሉ አልፎ በአገረ አሜሪካ ጥሩትዳር ይዤ 4ልጆች ወልጄ በደስታ እየኖርኩነው አይዞሽ ያልፉል።
@HananHano-yb3pv
@HananHano-yb3pv 28 күн бұрын
ሲጀመር ለመጀመሪያ ጊዜ ስዴትን የቀመሰ ሰው የተረገመ ነው መቼም እፎይ አንልም እኛ እድል የለንም በቃ በህይወታችን ደስታን ፍቅርን ቤተሰብ መመስረትን በአገራችን መኖርን አልታደልንም ስለዚህ እስከምንሞት የኛ እጣ መንከራተት ብቻነው😢😢😢
@Yeshi987
@Yeshi987 28 күн бұрын
ትክክል ደምሪኝ ውዴ
@user-rx9qv2vx7m
@user-rx9qv2vx7m 28 күн бұрын
Er atemarre yalfal begzabhare tamne
@Hiwi572
@Hiwi572 28 күн бұрын
Eko😢
@asniit1199
@asniit1199 28 күн бұрын
አመስግኑ ባላችሁበት በምንም አይነት ሁኔታ ብትሆኑ ማመስገን እንጂ ማማረር አያስፈልግም የምን መረገም ነው የምትይው
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 28 күн бұрын
😢😢😢
@tigistmulugeta3905
@tigistmulugeta3905 28 күн бұрын
የኔ ውድ አድነገር ልገርሽ የእግዚአብሔርን እጅ ያዢ የዛኔ ሁሉ ቀላል ይሆናል ገና ወጣትነሽ ጤነኛ ነሽ ፈጣሪሽን አመስግኚ ና ለምኚው ይሉ በሱይቻላል
@HiwotBelachew-hg2st
@HiwotBelachew-hg2st 28 күн бұрын
አይዞሽ የኔናት መምህር ተስፍይን አግኝው ብዙ ትምህርት ታገኛለሽ አይምሮሽ ይመለሳል🙏
@etsewonde5181
@etsewonde5181 28 күн бұрын
ኤጭ ይህ ቅዠታም ሰዉየ ጭንቅላቱ አስማት ድግምት ሌላ ማያቅ ዩቱብ ሸቃጭ የት ሄዶ ነዉ መምህር የሆነዉ አንችም ንቅ ከትክክለኛዉ ኦርቶዶክስ አስተምሮ እየወጣሽ ነዉ ንቂ
@user-xd8bo1dm4g
@user-xd8bo1dm4g 26 күн бұрын
የምን ተስፋዬ ነው የበለጠ የሴጣን መንፈስ እንዲጨምርባት ነው ቤተ ክርስቲያን ሒጂ ነው የሚባለው
@user-wn5pu8oh2e
@user-wn5pu8oh2e 28 күн бұрын
በእመቤቴ ስም እህቴ እግዚአብሔር ስለሚወድሽ ነው እስከ ዛሬ ይቆየሽ እግዚአብሔር በብር የማይታመን ጤና ስቶሻል እህቴ የስው ልጅ በጣም ውጣ ወር አለው እንዴት ብዬ ላስርዳሽ ልፋቴን ግን እግዚአብሔር ይመስገን ነው ሁሌ ካፌ የሚወጣው ከአያ አመት በላይ ተፈትኛለው ግን ጤነኛ ነኝ እግዚአብሔር ይመስገን ወጣት ቆንጂዬ ልጅ ነሽ አይዞሽ ወደ ቤተክርስቲያን ኢጁ ምህርት አለ እመኘኝ
@user-lg3xs2hz7c
@user-lg3xs2hz7c 28 күн бұрын
ባሌን ጎዳሁ ብላ እንትኗን አቃጠለች አሉ አያቶቻችን ሲተርቱ :: ኩላሊትሽን ብትሸጪ አንቺ እንጂ ማንም አይጎዳም:: እነ አለምሰገድ ጥሩ የስነልቦና እርዳታ ያድርጉልሽና ወገብሽን ጠበቅ አርገሽ ያገኘሽውን ስራ ሰርተሽ ኑሪ:: ሀገራችን ህዝብ ሁሉ ተቸግሮ እየኖረ ነው ችግር ሁሉም ቤት ገብቷል:: ባንቺ ብቻ የመጣ አይደለም:: ኩላሊት በመሸጥ ቢሆን ህዝብ ባልተራበ ባልተጠማ ነበር::
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 28 күн бұрын
አሳዛኝ አስተሳሰብ አላት
@chuchumike3286
@chuchumike3286 28 күн бұрын
በብዛት ኢትዬ እንደሱዋ ንው አስተዳደጋችን በዚህ ላይ ወጣት ናት ስርታ መኖት የምትችል ኩላሊት መሽጥ ምን አመጣው ይሄ መቼም እግዚያብሄርን ያለማወቅ ወይም ደሞ ሌላ አለም መፍለግ እንጂ በጣም ከዚህም የባስ አለ ይሄ ይሄ አልገባኝም
@dagmawitberhanu
@dagmawitberhanu 28 күн бұрын
እንደ እርዕም ቢሆን ስለኩላሊት ሽያጭ መጠቀሱ ለሚዲያ ማሻሻጪ ግብሃትነት ውጪ ለማያውቁ ይሸጣል ወይ የሚል መጠየቅ ይፈጥራል ምክንያቱም ሙሉሁን ታሪክ ብዙ ሰው አይቶ ላይጨርስ ይችላል እባካቹ የሚዲያ አካላት ለትውልድ ተጠንቀቁ ገንቡም ዝናውም ያልፍል
@haregsahle8405
@haregsahle8405 28 күн бұрын
It's right. Maseb jemerku eko besimamm
@hanaeshetu2714
@hanaeshetu2714 28 күн бұрын
Yes you are right
@halmaabc9097
@halmaabc9097 28 күн бұрын
ወላሂ ትክክል እሚፅፉትን አያውቁም እኔ ራሱ በጣም ነው የገረመኝ ምን እሚባል ርዕስ ነው እሚወራው ሌላ እሚፃፈው ሌላ ኧረ ተው ግን እናስተውል
@tigisttigistbekure3214
@tigisttigistbekure3214 28 күн бұрын
Betam tekekl yanten midya bezu sew yektatelal yehan yahl endeziy ayente arest mestetu ayaseflgm nebre
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 28 күн бұрын
ልጅትዋ ትክክል አካሄድ አልሄደችም
@user-vj6xz7go4l
@user-vj6xz7go4l 28 күн бұрын
አፈር ልብላ የሰው ልጅ አይጭነቀው አይዞሽ ማርያምን ይህ መከራ ያልፋል
@appseth8007
@appseth8007 28 күн бұрын
የማዳም ቅመሞች አንዳንዴ ይዞርብናል በጣም እንዴት መኖር እዳለብን አናውቅም ስናሳዝን ለመፍረድ የሚከብድ ንግግር ነው እግዚአብሔር ይርዳሸ እንዴት መገድላይ ሊፍት ሰጥቶ የሸኘሸን ሰው ላሰራሸ ሲልሸ ተከትለሸ ምሳ እስከመብላት ደረስሸ ምንም ይሁን ስራው እባካቹ እናስተውል ሌላው ስደት ከወጣን በርትተን እንስራ መመላለሱ ይጎዳናል ስራ ይበዛል አው እራብ ያጋጥማል አው ብቸኝነት ይሰማል አው ግን መጠከር ነው ሌላው ቤተሰብ ምንም አላደረገልኝም ለሚለው እኔ አዲስ አበባ ነው ተወልጄ ያደኩት አብዛኛወቻችን እስከ 6ተኛ ክፍል በባዶ እግር ነው የተማርነው በነተበ ልብስ ከፍ ስል ግማሸ ቀን እየተማርኩ ግማሸቀን እየሰራሁ ተምሪያለው ከዛም በስደት ለረጅም አመት ሰርቻለው እየሰራሁም ነው ቤተሰቤን ለመርዳት ለምን በልጅነቴ አልተከባከቡኝም አላልኩም አልልም አባት እናት ደሞ መጥፎናቸው አይባልም ስናጣቸው ይቆጨናል ፀበል ሂጂ እራስሸን አክሚ እህቴ ይሄን አክል አመት ምንሰራሸ ለሚለው ከኔ ተማሪ 18 አመት በስደት ግን የኔ የምለው የለኝም ጠካራነኝ ደስተኛነኝ እግዚአብሔርን አመሰግነዋለው ጤና ስላለኝ ስንቶች መስራት ፈልገው በአልጋ የተኙ አሉ
@Warknish-kz3gf
@Warknish-kz3gf 28 күн бұрын
በምንም ውስጥ ብንትሆኑ ተስፋ አትቁረጡ የማያልፍ የለም⁉️⁉️⁉️እግዚአብሔር መቼ አይጠለንም😢😢አይዛሽእማ😢ኩላሊት ቀልድ አይደለም 😢😢😢አካልሽ ነው ለመሸጥ የምታስቢው😢😢ሰቤት ገብተሽ ስሪ ዝቅ ማለት አትናቄው ነጌ ከፍ ያደረግሽል😢😢❤ይህዳቢሎስ ከኢትዮጵያ ያጥፋል😢😢😢ሴጣንአባትናችሁ
@SarahFazer
@SarahFazer 28 күн бұрын
እዉንት ነዉ
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass 27 күн бұрын
እውነት ነው እህቴ ዝቅ ብላ ብትሰራ ጥሩ ነው እህቴ አይዞሸ ያልፍል እንደዚ አይነት የሰይጣን ብር እንዳታሰቢ የሰይጣን ገንዘብ የሰይጣን ነው እግዛብሄር አለ አይዞሸ እህቴ በርቺ ተሰፍ እንዳትቆርጪ ❤❤❤ ገና ብዙ ነገር ይጠብቅሻል ለበጎ ነው
@user-si5tk8md2w
@user-si5tk8md2w 28 күн бұрын
ነይ ከኔ ጋር ስሪ ከኔ ልምድ ትወስጃለሽ በ5 ሺ ቡና ጠጡ ጀምሬ ኪሴ ላይ ብር የለም ግን እሷ መነሻ ሆናኝ አሁን ደግሞ 50ሺ ብር ተበድሬ ግሮሰሪ እንዳቅሟ ሆናለች ቀን ሰው ቤት በ4000ሺ ተቀጥሬ እውላለሁ ማታ ደግሞ የራሴን እሰራለሁ እንቅል ትንሽ ነው የምተኛው እና እህቴ እና ብዙ ነው ያንቺ ገንዘብ ትንሽ ነገር ትሰሪያለሽ ግን መጀመሪያ እችላለሁ በይ ጠንክሪ አምላክን ለምኝ አንቺ የተሻለ አገር ኖረሽ ስለሆነ ነው መቀበል ያቃተሽ
@Idhidyshdjhd
@Idhidyshdjhd 28 күн бұрын
ያችስ ይለያል ኩላሊትሽን ይዘሽ አትሰደጅም እኛ ስደት ነው ያለነው እስቲ ዳይሌሲ ስ እሚያረጉትን ወደ ሀኪምቤት ጎራ በይና እይ ሰው እየለመነ ይታከማል አች ልሸጭ ደፋር ጤና ነሽ አሰሪም
@yedingilmeriyamlijnegn4442
@yedingilmeriyamlijnegn4442 27 күн бұрын
አላምዬ እግዚአብሔር ይባረክ ተባርክ 🙏ኡፍፍፍ የኔ እናት የኔ ብጤ ናት በታልይ የቤተሳብ ፍቅር ማጣት ከባድ ነው 😭😭😭😭የደረሰባት ሳው ነው የማቃው 😭😭😭😭😭በጣም ያማል እህቴ እግዚአብሔር ካንቺ ጋ ይሁን ነጌ ሌላ ቄን ነው 🥰🙏ታርክ ቀያር የድንግል መርያም ልጅ እያሱስ ክርስቶስ ነው አይዞሽ 🙏🤲🥰
@Umubilalul-
@Umubilalul- 28 күн бұрын
እኔ ይገባኛል የቤተሰብ ፍቅር ሳያዩ ሳያገኙ ማደግ በጣም ያማል እናም አብሽሪ ታገሽ ያልፋል
@user-hn5fd2hr9o
@user-hn5fd2hr9o 10 күн бұрын
የኔ እናት በጣም ትቸኩላለች ስታወራ እሚዳምጣት ሰወ ትፈለጋለች በጣም አሳዝናኝ አለምዬ ጋ መደረሷን ሳስብ ተረጋገሁ አተ ከፈጣሪ የተላክ ልን ስጦታችን ነህ እስከ ስራ ባልደረቦችህ ወዳችኃለው የዘወትር አድማጫችሁ ከሳውደ
@melkamgerma2973
@melkamgerma2973 28 күн бұрын
የኔ እናት እኔ እድሜዬ 27 ነው ሰደት ከወጣው 5 አመት ሆነኝ ልጅ እያለሁ ቤተስቦቼ በተለይ አባቴ በጣም በድሎኛል ልክ እንዳንቺ የማደርጋቸውን እያንዷንዷን ነገር እየፈለገ ሁሌም ይገርፈኝ ነበር የዛኔ ሰለማይወደኝ ነው ብዬ አስባለሁ አሁንም አድጌ አንዳንዴ ያ ነገር ትዝ እያለ ይረብሸኛል ግን እኔ ደግሞ በጭራሽ በአባቴ ቂም አልያዝኩም አምስቱንም አመት ለራሴ ሳይሆን ለቤተስቤ ነው የለፋውት በዛ ደግሞ አልፀፀትም አሁንም ሰደት ላይ ነኝ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ብቻ ይስጠኝ እንጂ ቤተስቤን ረድቼ መንገድ አልወድቅም በምድር እሰካለሁ ደረስ ሁሌም ከጎናቸው ነኝ አንቺም አሁን ሁሉን እርግፍ አድርገሽ ትተሽ ነይ እዚ መተሽ የተወስነ አመት ስሪ ቢያንስ 3አመት ብትስሪ ከበቂ በላይ ለራስሽ ታጠራቂሚያለሽ እናም እህት በቤተሰብ ቂም አያዝም ያለፈውን ትተሽ ወደ ፊት ብቻ ተራመጂ የዛኔ ፈጣሪም ይረዳሻል በተረፈ አይዞሽ በርቺ
@beftuoromo714
@beftuoromo714 28 күн бұрын
ታሪኳ ቢያሳዝንም ኩላሊት መሸጥ ብላ ሚዲያ ላይ ማውራቷ በጣም ያሳዝናል ይህ ማለት ለማያውቁ ብዙ ከእሷ የባሰ ችግር ውስጥ ያለ ሰው ይህን ሲሰሙ ይህም አለ ብለው ብዙ ሰው ይህን እንዲያስብ ማስታወቂያ እንደሰራች ነው የሚቆጠረው አለም ሰገድ እንደዚህ አይነት ሰዎችን ባታቀርብ ጥሩ ነው 100,000 ይዛ ይህን ማሰብ ያሳዝናል
@user-yl8uj4ml9v
@user-yl8uj4ml9v 28 күн бұрын
አይዞሸ እህቴ ያለፋል ያሰብሸውን እዳታረጊው አቺን የመሰለች ቆጆ እዳትበላሺ ታቺ በታች አሰታውሊ እግርእጅ የለላቸው በሰው የሚቀሳቀሱ አሉ
@tsigeredagetachew6342
@tsigeredagetachew6342 28 күн бұрын
የሚያማክራት ሰው ነው ያጣችው ወይኔ እንዴት 100ሺ ብር ይዘሽ ኩላሊት.... አይታሰብም እሺ የኔ እናት አይዞሽ ፀልይ እግዚአብሄር መልካም ነው ❤❤ እውነት ነው ይሄ መጥፎ ስሜት እንደሚቀየር አለምዬ ተባርክ
@HayatshamilHayu-mu7iq
@HayatshamilHayu-mu7iq 28 күн бұрын
እኔም የስነ ልቦና ህክምና ባደርግ ደስስስ ይለኛል የልጅነት ጠባሳ ሂወት ያናጋል😢😢😢😢 አይዞሽ ጠንከር በይ ትድኛለሽ ብዙ ተስፋ አለሽ😢😢😢
@user-kt5cl2ok3h
@user-kt5cl2ok3h 28 күн бұрын
ይቅርታ እና ከዚህ የበለጠ ችግር አሳልፈን አለን ህይወት አንዴ ዝቅ አንዴ ከፍ ነው የሚያረገው ነገር ግን ልቧን ያሳመመ በሴትነቷ የተጠቃችበች መግለፅ ያልፈለገችው ነገር ያለ ይመስለኛል
@Meskifiker
@Meskifiker 18 күн бұрын
የኔ ውድ አንቺ ያሳለፍሺው ህይወት ኖርማል ነው ያሳለፍኩት ብነግርሽ ትፀፀቺያለሽ ተስፋ አትቁረጪ ፈጣን አታማሪ ፀበል ግቢ ❤❤
@user-rw6jg2hu3r
@user-rw6jg2hu3r 11 күн бұрын
እግዚአብሔር ዕድሜና ጤና ይሰጥህ የሁሉ ችግር ችግርህ ሆኖ በደንብ ሰታዳምጥ ታሰደሰተኛለህ ዐለምዬ ተባረክ
@Qaild-lw2wm
@Qaild-lw2wm 28 күн бұрын
የስነልቦና ድጋፍ ያስፈልጋታል አግዚአብሔር ይርዳሽ የኔ አህት
@user-tf2kx4dc6d
@user-tf2kx4dc6d 28 күн бұрын
አንቺ ማለት የልጄ እኩያ ነሽ በእንዝላል ቤተሰብ ምክነያት ስንቶች ትምህርታቸውን ትተው ይሰቃያሉ😢😢😢😢😢
@Munakassa258
@Munakassa258 28 күн бұрын
Hi my sister you will be okay with God . አን ች ቆንጆ ወጣት ነሽ አይዞች አንች የደረሰብሽ ሁሉ በሊሎች ሴቶችም ደርሶል ችግሮች የተለያዩ ይሁንእንጂ :: የኔ እናት እውነት እንባ ከውስጥሽ እየፈነቀለ ይወጣል የኔ እናት ይህ ሁሉ ያልፍል ብቻ አንች ጠንካራ ሁኝ :: እህቴ ትልቅ የሰማይ አባት እለን የድንግል ማርያም ልጂ ስሜኝ እህቴ ለጋዜጠኛው አልቅስሽ እንደነገርሽው ቤተክርስቲያን ሂጂና አባቴ አጠንክረኝ አንተ መልስ አለህ መንፈስ ቅዱስ ላክልኝ ለኔ ለብላቴናህ እንደሰው አነጋግሬው እህቴ . 100% ትረጋጌለሽ አይዞሽ . ካገኘውት ልምድ ነው የምነግርሽ . ሰላምሽ ይብዛ የድንግል ማርያም ልጂ ካንች ጋር ይሁ ን እሜን
@user-xu5yh1ko1v
@user-xu5yh1ko1v 28 күн бұрын
አይዞሽ ሙሉ ሁሉም ያልፋል ታገሽ ተስፋ አትቁረጪ በፈተናውስጥ ጠንካራ ማንነት መሰራት አለና
@alehubeletiopiawi4254
@alehubeletiopiawi4254 28 күн бұрын
አለም እጅግ እማከብርህ ልሳነ መልካም ፈጣሪ ይባርክህ ስንት እህቶቻችን ግፍ ተሸካሚ ሆነዋል ብቻ ፈጣሪ ይወቀው
@user-lc9jv6it6x
@user-lc9jv6it6x 28 күн бұрын
እህቴ ሙሉ ጤነኛነሽ ተመስገን በይ እሽ ሁሉም ያልፈል ማንም ማነን እረድቶ አደለም እኔ በሁለት እግሬ እድቆም ያረኩት እራሴን በራሴ ነዉ እና እህቶች ለማንም አርጉልኝ ብላችዉ ብር አትስጡ ለራሳችዉ እራሳችዉ አላፌነት መዉሰድ ልመዱ ጠካራ ሁኝ
@GgGg-zi5mg
@GgGg-zi5mg 28 күн бұрын
ያልታደልን ሰዎች አንዴ ስደት ከወጣን እንደገና ተመልሰን ሰደት አስበን ጌታ ሆይ🙏 በቃቹ በለን
@hargegobena8962
@hargegobena8962 28 күн бұрын
የኔ ልጅ ይሄ ያንቺ ህይወት ቀላል ነዉ ሰንት የተጣሉ በሰዉ ሀገር አሉ አንቺ ሲጀመር እናት እያለሸ አክሰት ገር መጠጋት ምነ የሚሉት ነዉ ዋናዉ ጤና ነዉ ነገ ሌላ ቀን ነዉ አንቺ ገና ልጅ ነሸ
@enataiemwondimunatali9390
@enataiemwondimunatali9390 28 күн бұрын
እናቴ አትፈልገኝም አለች እኮ
@user-bp2fz3vd9p
@user-bp2fz3vd9p 28 күн бұрын
እህቴ እኔ በእጀራ እናት ብዙ መከራ አልፎብኛል አሁን ለ3 ኛ ጊዜ አረብ ሀገር ነኝ ሸገር ሲቲ ውስጥ ንብረታቸውን ካጡት አንዷ ነኝ አይዞሽ አብሽሪ አሁን ግን እኔም በጣም ደከመኝ
@netsanet3269
@netsanet3269 2 күн бұрын
ከምንም በላይ ለሰው ልጂ ጤና ነው ያው ሰዎች ነንና ይህን አናገናዝብም ትልቁ ሃብት ለሰው ልጂ ጤና ነው እኛ እግዚብሔር የምናመሰግነው በሰጠንነ ና ባለን ነገር ሳይሆን በጎደለን ነገር እግዚአብሔር እናማርረዋለን ስንቱ ነው መስራት እየፈለገ በጤና ማጣት ምክኒያት የሰውን ፊት የሚያይ ወይም ደግሞ ሃብት ንብረት እያለው ግን ጤና የለውም በዝች ምድር ሰንኖረ ደግሞ ሁሉ ነገር ሙሉ ይሆንለናል ማለት አይደለም የሚጎደልና የምናጣው ገር አንደሚነር ለውስጣች ማሳመን አለብን ሲቀጥል ገና 26 አመተነው ብለሻል ስለዚህ ሰርተሽ መለወጥ ትችያለሽ የምን ተስፍ መቁረጥ ነው እግዚአበሔረ ተስፍ አይቀረጥም እርሱ የፈጠረው ፍጥረት እግዚብሐር አይረሳም አይዘነጋም እንደው ወደ ጠበልም መሄድ ቤተክርስቲያን መላላስ
@afromedia3945
@afromedia3945 27 күн бұрын
አለምዬ ይቺን የመሰለች ልጅ ሰይጣን ነው ማንም አይወሰኝም ብላ ተስፋ እንድትቆርጥ የሚያደርጋጥ ፀሎት ነው የሚያስፈልጋት ወደ ሀይማኖት አባት ውሰዳት በምታምነው ሀይማኖት ትፀልይ😢😢
@fikir1677
@fikir1677 28 күн бұрын
የኔ እናት የስነልቦና ባለሞያ ያስፈልጋታል 😢😢😢😢
@MasiMan-sd1gu
@MasiMan-sd1gu 28 күн бұрын
ወይ ፈጠሬ ስንቱን ተሰየነለህ አይዞሽ ያልፈል ስገን ከረሰች ቆርጠነ ሽጠን ምን ልደረግበት በአውኑ ኑሮ ውድነት ተይ ያልፈል
@user-tf2kx4dc6d
@user-tf2kx4dc6d 28 күн бұрын
የኳታሩ ገጠመኝሽ የኮንትራቱ ልክ እንደኔ 😢😢 አይዞሽ እግዚአብሔር ያያል በምህረቱ ቀሪ ዘመንሽን ያቅናው ስንት የተረገመኮ እንዳለ በየቤቱ እኔም ሰዎቹ ግራ ሲያጋቡኝ በሁለት ወሬ ጠፋሁ እግዚአብሔር እረድቶኝ እስካሁን ሰላም ነው
@Soliyna21
@Soliyna21 27 күн бұрын
በትክክል እውነት ነው የሁላችንም ህይወት እንደዚሁ ነው ለእራሳችን ሳንኖር ለሰው የምንኖረው ነገር በጨረሻ እዚህ ላይ ነው የሚያደርሰን በእውነት እግዚአብሔር ልፋታችንን አይቶ ለሁላችንም የማታ እንጀራን ይስጠን አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ሁሌም ካንቺ ጋር ነው
@user-fg2mf6bg9i
@user-fg2mf6bg9i 25 күн бұрын
ደጋግሜ ያየውት ነገር የስደት መጨረሻ ስደት አይኑ ይጥፋ አይዞሽ እህቴ ጠንካራ ሁኚ
@user-kq1zg6ct9i
@user-kq1zg6ct9i 28 күн бұрын
የኔናት አይዞሽ ሁሉምነገር ፈጣሪ ምክንያታለዉ እኛኮ ችግራችን የበታቻችን አናይም የበላያችንን ነዉ እንጅ ከኔ ጀምሮ
@munaadamu8720
@munaadamu8720 28 күн бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ አለም ሰገድ ።እንደዚህ ማፀናናትና ተስፋ የሚሰጥ የለም ባሁን ግዜ ።እንዳንተ ያሉትን አምላክ ያብዛልን።
@tesemagadise8029
@tesemagadise8029 26 күн бұрын
የሕይወት አለመመቸት ያለ ነው። ይህቺ ልጅ በልጅነቷ የቤተሰብ ፍቅር ማጣቷ ነው በጣም የጎዳት። እግዚአብሔር ልብሽን ይፈውስ ወደ ክርስቶስ ተጠጊ ጠላት ውሸቱን ነው ወደ ሲኦል ሊልክሽ ነው።
@hirut7396
@hirut7396 28 күн бұрын
የእኔ እህት ጉዳትሽን በደንብ እረዳሻለሁ በተለይ ስደት ላይ መኖር በጣም ከባድ ነው ግን ማርዬ ከአንቺ የበለጠ ብዙ የተጎዱ ብዙ መከራና ስቃይን ያሳለፍ እህቶች አሉ ስለዚህ የስነ ልቦና ዶክተሮች በማማከር ከዚህ ጭንቀት ውስጥ መውጣት ነው ያለብሽ እንጂ እንደዚህ ያልሆነ ነገር በህይወትሽ መወሰን ከባድ ነው ኩላሊትሽንም መሸጥ የለብሽም ሀይማኖትሽንም መካድ የለብሽም በፀሎት በርቺ አይዞሽ የኔ ውድ ነገ ሌላ ቀን ነው እህቴዋ ❤❤❤❤
@Umubilalul-
@Umubilalul- 28 күн бұрын
😢 እኔም የስነልቦና ባለሙያ ያስፈልገኝ ነበር በቤተሰብ የተጎዳሁ ሰው ነኝ 😢😢 አይዞሽ እህት አለም ሁሉም ያልፋል
@mimiyegetalij3090
@mimiyegetalij3090 28 күн бұрын
ትንሽ ነፈዝ ነገር ነሺ መቶ ሺ ካልሽ በቂ ነው የምን ኩላሊት መጨጥ ነው እንኩሮ ቆፍጥን በይ 😉🤣ያንቺ ጥፋት ሳትናገረ ጥፋቱ ሁሉ ሰው ላይ 😒 አምላኬ ጤና ሲጠኝ ጨራሺ ኩላሊት ልሽጥ 🤔ብላ እርፍ 🙆‍♀️
@ethiolove2286
@ethiolove2286 28 күн бұрын
በጀርመነኛ እርዱኝ ነው እንጂ አትሸጠውም🤣🤣🤣🤣
@user-ur7hp7sl9q
@user-ur7hp7sl9q 28 күн бұрын
ኡኡ😎😂😂😂
@mimiyegetalij3090
@mimiyegetalij3090 28 күн бұрын
@@ethiolove2286 🤣🤣🤣🤣እኮ እኔ መቶ ሺ ቢኖረኝ ስንት በሰራሁበት 🤔
@Idhidyshdjhd
@Idhidyshdjhd 28 күн бұрын
የቤተሰብ ገመና እሚያወራ አልወድም ስት የባሰ አለ ያች ዝብለሽ ነው ከአሁን ቦሀላ የትም ትደርሻለሽ እዩሀ ሚድያም አያቀርብም ግን አይዞሽ ጠካራ ሁኒ
@abinetteshome9654
@abinetteshome9654 28 күн бұрын
አቤቱ ጌታዬ በዚች አለም ላይ ስንት አይነት የሰው ዘሮች አሉ አረቦች ሁላ አንድ አይደሉም ግን ከባድ ናቸው
@user-kp2vl5fc3c
@user-kp2vl5fc3c 28 күн бұрын
😒አዑን አረቦችን ምን አመጣው 😒እዚህ ላይ
@abinetteshome9654
@abinetteshome9654 28 күн бұрын
@@user-kp2vl5fc3c እኔማ ያልኩት መዳም ቤት እያለች ምግብ የማታገኘው ነገር ነው እንጂ በቤተሰቧ በደል መድረሱንማ ምኑን ላውራ
@Love-if4qj
@Love-if4qj 28 күн бұрын
ደምሪኝ
@dirbelemma1377
@dirbelemma1377 27 күн бұрын
እህቴ የኔን ህይውት ብነግርሽ የኔን ብቻ ሳይሆን የብዙ ኢትዮጵያዊያን ህይወት ካንቺ የባሰ ነዉ እንኳን ጫማ ልብስ እንኳን ሳይኖረኝ የሰውን ከብት በመጠበቅ ቀንስራ በመስራት በብዙ ፈተና ልጅነቴን አሳለፍኩ ታድያ በተሰቤን አልወቅስም አቅማቸው ስላልቻለ ነዉ እግዚአብሔር ይመስገን አሁን የምፈልገውን ብቻ ሳይሆን የምያስፈልገኝን ሁሉ እግዚአብሔር ሰቶኛል ተመስገን ብቻ ነዉ ጤና ካለ መማረር ጥሩ አይሆንም በርቺ ያልፋል❤❤❤❤
@wardawarda4153
@wardawarda4153 28 күн бұрын
ሁላችንም ያለፊንበት ህወትነዉ ያለፊሺበት እህታችን ወዴቤቴ ክርስቲያን ልብሺን መልሺ በእምነት ጠንክሪ በእግዚአብሔር ሁሉም ያልፋን
@addisababatube1012
@addisababatube1012 28 күн бұрын
አይዞሽ እህቴ ሁሉም የሚያልፍ ነገር ነዉ የጊዜ ጉዳይ ነዉ በጊዜ ሂደት ሁሉም ነገሮችሽ ይስተካከላሉ ተረጋጊ እሺ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ነዉ
@abebechwoldeyohanese8388
@abebechwoldeyohanese8388 27 күн бұрын
አይዞሽ የኔህት ሁሉ ያልፍል አረብ ሃገር ያየች ሴት ጠካራ ናት ተመልሰሽ ባትሄጂ ይሻላል ባለሽ ገዘብ ባገርሽ ስሪ ሌላ ጥሩ ቢሆኑም ባይሆኑም እናትና አባትሽ ጋር ሄደሽ የሆነች ነገር አርገሽም ቢሆን ምርቃት ተቀበይ ያኔ ያሰብሽ ሁሉ ይሳካል
@ZEthiopia-ng2oe
@ZEthiopia-ng2oe 28 күн бұрын
የኔ እናት አይዞሽ ሁሉ ነገር ያልፋል ተስፋ አትቁረጪ ማማዬ እባካቹ አይዞሽ ብለን የምንችለውን ሁሉ በማድረግ ደገፍ እናድርጋት አይዞሽም ትልቅ ብርታት ይሰጣል?🤔🥰👌
@AlemTeka-ej3yq
@AlemTeka-ej3yq 28 күн бұрын
በምንድነው ደገፍ የምናደርጋት ።100ሺህ ብር አላት ። በዚህ ገንዘብ አንድ ነገር መስራት አያቅታትም ። ትልቅ ነገር መመኘት ይዛ ነው ።
@b.tyoutube8191
@b.tyoutube8191 27 күн бұрын
ያኔ እናት እግዚአብሔር ይርዳሽ ውዴ ከባድ ነው በቤተሰብ መጠላት ይባእድ አምልኮዎች አይ እግዚአብሔር ይርዳሽ
@user-cq2sy3ot9n
@user-cq2sy3ot9n 28 күн бұрын
እባካችሁን እናተ ደጋግ ልቦች እጃቹሁን ዘርጉላት ፈጣሪ ይርዳቹሁ ለመስጠት
@MekdedGetaneh
@MekdedGetaneh 28 күн бұрын
የሰው ሰነፍ ነሽ አንቺ ያሳለፍሻቸውን ሲቃይ እኔም አልፌዋለሁ ግን ስወድቅ እየተነሳሁ ጭቀት ሲፈጥርብኝ በጸሎት እየበረታሁ 11አመት ስደት እየሰራሁ ነው ሰነፍ አማራጭ ነው የሚፈልገው
@solomondeyu3262
@solomondeyu3262 28 күн бұрын
አለሜ ለተጎዱት አጽናኝ የብርታት መድሀኒት ምርጥ ባለሙያ አንቺ ደሞ ጎበዝ ጠንካራ እራስሽን ለማሸነፍ ሀሳብ በዝቶ ዛሬ ብትጨነቂም አይዞሽ ነገም ሌላ ቀን ነው ወጣትነሽ ያውም የሸናፊነት ተጋድሎ የምታደርጊ ስለዚ የምን ተሰፋ መቁረጥነው የምን እጅ መስጠት ገና መልካም የሚመጣበት ጊዜ አለሽ ስለዚህ በርቺ እኛ አንዳዘንልሽ የፈጠረሽ ደሞ የበለጠ የዝንልሻል ከሱ ሞልቶ የተፈው አቅም ጉልበት አለ ስለዚህ በርትተሽ ተገኚ እህታችን ።
@JESUSSAVE791
@JESUSSAVE791 27 күн бұрын
ቆንጅዬ አንቺ እያለፍሽ ያለውን ህይወት ብዙ ሴት አሳልፏል እያሳለፈም ይገኛል። አሁንም ተስፋ አትቁረጪ ፀልይ አመስግኚ ጤነኛ ስለሆንሽ። ስሜትሽን ቀይሪ ተፅናኚ አይዞሽ ተስፋ አትቁረጪ
@melessechdegu
@melessechdegu 28 күн бұрын
እዮሃ ሚድያ በጉጉት ነው የምጠብቀው❤❤❤
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 27 күн бұрын
እህቴ እንኩላሊቴን ሽጨ ልኑር አይባልም። ሰው በስንት በሽታ በሚሰቃይበት ዘመን እግዚአብሔር የሰጠሽን አካል ልሽጥ ብሎ ማሰብ ያንች ሀሳብ ሳይሆን የእርኩስ መንፍስ ነው ኢሊሙናቲም እንኳን አልሆንሽ አንችን የመሰለ ቆንጆ ገና ወጣት በዚህ ልክ ተስፍ ያስቆረጠሽ የቤተሰብ ፍቅር ማጣት ነው እግዚአብሔር ቀሪ ዘመንሽን ይክስሻል በፆለት በርች መጥፎ ሀሳቦች ሁሉ ካንች ይወገዳሉ
@avap5
@avap5 28 күн бұрын
እህቴ ገና 26 ነሽ ቡዙ ማድረግ ትችያለሽ 100,000 ብር ወደ ትንሽ ከተማ ኢንቨት ብተቸደርጊ የሚያወጣ ይመስለኛል አይዞሽ ትምህርት መግባትም ትችያለሽ ቆንጆ ነሽ ጥሩ ባሕርያት ያለው ባል ካገኘሽም አግቢ አብሮ ሰርቶ ትለወጣላችሁ ፈጣረ ይባርክሽ
@ef6079
@ef6079 27 күн бұрын
አይ የሴት ህይወት 😢😢😢😢 ያሳዝነኛል ከኔጀምሮ እኔን የደረሰብኝን በስደት ሀገሬ ገብቼ በተነፈስኩ የትም ብትኖር የሴት ፈተናብዙ ነው😢😢
@sofi8983
@sofi8983 28 күн бұрын
ማነው ይህን ጋዛጠኛ የሚወደው በተለይ ሳዳምጥ ትሪት ሢያደረግ በሉ ቅመሞችየ ደምሩች አርታቱኝ ስወዳችሁ
@Yeshi987
@Yeshi987 28 күн бұрын
ነይ እኔንም ደምሪኝ ደመርኩሽ በታማኝነት
@Love-if4qj
@Love-if4qj 28 күн бұрын
ደምሪኝ ደምሪሻለሁ
@user-yy4ps5cg1x
@user-yy4ps5cg1x 28 күн бұрын
እረ እኔም እኮ እንደሱ ሳስብ ነበር አሁንም አሁንም አረብ ሀገር ነኝ ግን ፈጣሪ ይመስገን እግዚያብሄር በልጂ ስለባረከኝ ሁሉን ተዉኩት ። አይዞሽ እማ የኛ ነገር ምኑ ተነግሮ ከስደት ወደ ስደት ከስደት ወደ ስደት እስኪ ይሁን ብቻ በጤና ያቆየን አሁንም እያመመኝ ነዉ ምሰራዉ 😢😢😢 አይዞን እማ
@user-nt8mp6gn8j
@user-nt8mp6gn8j 26 күн бұрын
የኔ እህት ወደ እግዚአብሔር ቅረቢ ወንጌል ሲሚ መዝሙር ሲሚ ደግም ከምን በላዬ ቤዛ ሆኖ ነብሱን ሰቶ መስቀል ላይ የሞተልሽ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ አለ እባእሽ ልብሽን ክፈችለት ጨላማ የሆነ ሂወትሽን ብርሀን ይሞላዋል ዬሄ ጭንቀት ና መከራ ብን ብሎ ይጠፋልሻል ሴጣን አምነሽ ነብስሽን አትሺጪ ለስጋ ለለት ጉርስ ዘላለምሽን አታበላሺ ሴጣን ምርት አያቅም አንዴ ከገባ ሰብሮ ይጥልሻል አላስፈላጊ አሶግጂና እራስሽን ተቀበይ ጸበል ተጠመቂ ና ተራጋጊ ከዛ ለአንድ ነብስሽ መኖር አያቅትሽም እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ነው አይዞሽ ❤️❤️❤️የክርስቶስ ሰላም ይብዛልሽ በትሕትና ሁሉና በየዋህነት በትዕግሥትም፤ እርስ በርሳችሁ በፍቅር ታገሡ፤
@user-er1dj6mh4c
@user-er1dj6mh4c 28 күн бұрын
ለሁላችንም ፈጣሪ ልቦና ይስጠን🤲 አይዞሽ ያልፋል እህታችን!
@yamchyamch-md9tx
@yamchyamch-md9tx 26 күн бұрын
የእውነት ልብ ይናከል 😢😢😢😢😢 አይዞሽ እህት ጌታ መልካም ነው😢😢
@geniigenni3262
@geniigenni3262 27 күн бұрын
ደግሞ ስታምር አይዞሽ እህቴ ሁሉም ያልፋል ብትችይ ቤተክርስቲያን ሂጂ ፀበል ተፀበይ በርግጠኝነት ይሄ የሚሰማሽ ክፉ ስሜት ከውስጥሽ ይጠፋል።
@ertaerta726
@ertaerta726 28 күн бұрын
አይዞሽ ያልፍል የማያልፍ ነገር የለም ተስፋ አትቁረጪ እግዚአብሔር ቀን አለው
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 28 күн бұрын
አለምዬ እንደው አንተን በመልካምነትህ በ አዛኝነትህ ነው እምናውቅህ ተመልካቾችህ @ አድናቂዎችህ :: በፈጣሪ ስም ይቺ ውጣት ከልጅነትዋ ጀምሮ ቆስላለች @ የልጅነት እድሜዋን እንደ ልጆች ቦርቃ @ ፈንድቃ ሳይሆን ይደገችው በስቃይ .. በስቆቃ ስለሆነ እንደተናገረችው.. የስነ ልቦና ባለሙያ አገናኛት ከምር አስለቀስችኝ ከምር :: 🥲🥲🥲💔💔💔 ፈጣሪ ሆይ ይቹን ወጣት አግዛት @ እርዳት 🙏🙏🙏
@godislove5271
@godislove5271 28 күн бұрын
Lijenete new yeyazesh ayezosh ❤
@seblealemtsehay6207
@seblealemtsehay6207 28 күн бұрын
እህታችን አይዞሽ በርቺ እግዚአብሔር ካንቺ ጋ ይሁን !
Василиса наняла личного массажиста 😂 #shorts
00:22
Денис Кукояка
Рет қаралды 7 МЛН
Haha😂 Power💪 #trending #funny #viral #shorts
00:18
Reaction Station TV
Рет қаралды 7 МЛН
Василиса наняла личного массажиста 😂 #shorts
00:22
Денис Кукояка
Рет қаралды 7 МЛН