ፍሪጁ | መኮንን ለአከ እና በዕውቀቱ ስዩም | Ethiopia

  Рет қаралды 467,533

Bewketu Seyoum I Official Channel

Bewketu Seyoum I Official Channel

Жыл бұрын

ምርትዎን እና አገልግሎቶን በ ቻናላችን ለማስተዋወቅ በ 0902153315 ይደውሉልን

Пікірлер: 416
@markkhenok8526
@markkhenok8526 Жыл бұрын
This two combination needs to be continue😍😍
@aaaw1865
@aaaw1865 Жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው ሁለታችሁንም እዲሜ ከጤና ፈጣሪ ይስጥልን
@addulistube5244
@addulistube5244 Жыл бұрын
በውቄ እንኳን በዚህ መልኩ መጣ ሁለታቹም ትመቹናላቹህ በርቱ !!
@emebityaregale6193
@emebityaregale6193 Жыл бұрын
ሁለት ምርጦች ስወዳችሁ እረጅም እድሜና ጤናውን አብዝቶ ይስጥልን❤❤❤
@mulugetaale6604
@mulugetaale6604 Жыл бұрын
በጽሁፍ ብታዝናናን ነው ሚሻለው በውቄ። you are good at that! ይሄ ላንተ እሚሆን ኣልመሰለኝም!
@tadeletanga7157
@tadeletanga7157 Жыл бұрын
እንደ ዛሬ በህይወቴ ስቄ አላቅም። Thank you በውቀቱ እና ሞኬ
@fekadaily
@fekadaily Жыл бұрын
bewketuን እንደኔ የምትወዱት እስኪ በ LIKE ግለፁት
@YasEnax
@YasEnax 11 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል ጣዕምራ ነው።በጣም የማደንቃችሁ ሁለት ጀግኖቼ ናችሁ።
@ermiastamrat9814
@ermiastamrat9814 Жыл бұрын
Bewqie thank you thank you so much for making my day brother please do more of these videos
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 Жыл бұрын
ሁለት ምርጥዬ 💝 ባለ ቆቦ ሚስማርና 😮ባለ ጭራ መዶሻ 🤣 ስታምሩ 💝
@user-yegles7dp9z
@user-yegles7dp9z 2 ай бұрын
,ሰላም ውድ የሀገሬ ልጆች ይሄንን ኮሜንት የምታነቡ በሙላ ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ ስራየን እየገባችሁ እዪና አበረታቱኝ❤❤❤❤
@helenabera2389
@helenabera2389 Жыл бұрын
Haha that was good one. In 7 minutes, our current messy situation. Bravo, you made your point. GOD Bess our Ethiopia
@ethiopias1724
@ethiopias1724 Жыл бұрын
ዋው አሪፍ መልዕክት ነው ይመችህ
@aishabushra
@aishabushra 11 ай бұрын
Sooo funny.. You're a brilliant writer and actor... you should do more of this , i love to see you on screen ❤️ 😍 ❤️ love you, Bewke..
@solomonweldye4121
@solomonweldye4121 Жыл бұрын
"ባለቆብ ሚስማር እና ባለጭራ መደሻ" ተመችቶኛል
@beniyamkussa2450
@beniyamkussa2450 Жыл бұрын
bewuke, i love and appriciate your work, pls do more work
@Yorgan_ethiop
@Yorgan_ethiop Жыл бұрын
Performing art … with a substantial comedy sketch!!! ይጥምር ሞያ ባለቤት ነህ ለካ ! Keep up brother!
@mesobtube7981
@mesobtube7981 Жыл бұрын
VPN + መሰላል × የሚሳብ መብራት + (ባለቆብ ሚስማር እና ባለጭራ መዶሻ) = የቴሌ ብር 😂😂😂😂
@HenokTerefe-um6pb
@HenokTerefe-um6pb 10 ай бұрын
😂😂🤣😅😅😅😅❤️❤️❤️
@mekdessolomon7506
@mekdessolomon7506 Жыл бұрын
ፈጣሪ ረጅም እድሜ ይስጣችሁ❤❤❤
@godhelp7020
@godhelp7020 Жыл бұрын
I love to see beweketu acting 😂 please do more
@bizutibeb
@bizutibeb Жыл бұрын
In fact, he started with this art as well when he was a highschool student. 😂
@mohatube777
@mohatube777 Жыл бұрын
ጨርቆስ ከ ደብረ ማርቆስ መኮንን ከ በእውቀቱ 😂 አሪፍ ነው ❤
@BerhanuDossa-eu4ru
@BerhanuDossa-eu4ru Жыл бұрын
finfine ke debremarkos. zeregna
@azanawbaylie2124
@azanawbaylie2124 Жыл бұрын
ይህን ጭውውት እኔ ስተረጉመው የፍሪጁ ባለቤት ኢትዮጵያን ይመስሉኛል ፍሪጁ ደግሞ እኛ ህዝቦቿ ሰሪው ደግሞ ጠቅላይ ሚንስትራችንን ይመስሉኛል። እንግዲህ ገጣጥሞ መረዳት ነው
@gashawambaw2561
@gashawambaw2561 3 ай бұрын
😂😂
@buliano
@buliano 2 ай бұрын
ያማል ቅኔዉ❤
@user-yh8mk3kg1w
@user-yh8mk3kg1w 13 күн бұрын
❤❤❤❤😂ገ
@user-yh8mk3kg1w
@user-yh8mk3kg1w 13 күн бұрын
​@gasha😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂wambaw2561
@elizew2004
@elizew2004 Жыл бұрын
Amazing talent combo.
@degemuargow2419
@degemuargow2419 Жыл бұрын
በዉቀቱ አድናቂህ ነኝ።🙏🙏🙏
@lifeinethiopia6864
@lifeinethiopia6864 Жыл бұрын
ሁለቱ ምርጥዬ
@tinawolde9826
@tinawolde9826 Жыл бұрын
ምረጦች ምርጥ አይገልፃችሁም ስወዳችሁ ሁሌም አብራችሁ ብትሰሩ አንደኛ 👍👍👍👍 ወንድሜ እንኳንም ዶ/ር አልሆንክ አስበሀዋል........😂😂😂😂 የሰራ ቱታ ድርያም ይሆናል ለካ በዚ ጊዜ እንደለበስከው ቱታ ያለ ሰፊ ሜዳም የለም...
@DanielGetu
@DanielGetu 5 ай бұрын
ተባረኩልኝ
@AprilApril-li8jo
@AprilApril-li8jo Жыл бұрын
በዉቄ በርታ ምርጥ ስራ ነዉ🇬🇧
@yohanesabate1219
@yohanesabate1219 10 ай бұрын
የበውቄ አድናቂ ነኝ፥ ይሄ ስራ ግን "የተመታ" ብለው ልክ ምሆን ይመስለኛል::
@neimman8320
@neimman8320 Жыл бұрын
ይመችህ በውቄ
@thomassimachew6122
@thomassimachew6122 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂 oh my God it is so funny really!! Keep going Bewki❤❤❤❤
@endrisslamlethiopia1181
@endrisslamlethiopia1181 Жыл бұрын
ሁለታችሁንም በጣም ነው የምወዳችሁ በውቄ ግን ለምን ጂጂን እዳገኘሀት ተውርቷል ለም የተሰማህን አታጋራንም እረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ🙏
@eyobhagos3249
@eyobhagos3249 Жыл бұрын
ፍሪጁን B like sir
@tsedaleali8449
@tsedaleali8449 3 ай бұрын
ደንግለ ፊሊሚ
@konjittadesse9438
@konjittadesse9438 Жыл бұрын
ድምፅ ስለሆናችሁን እናመሰግለን
@awekefantaw
@awekefantaw Жыл бұрын
አይ በዉቄ አሁን በዚህ አስከፊ እና ጆሮን ጭዉ የሚያረግ ዜና በበዛበት ፈገግ ስለምታረገን እናመሰግናለን
@Mkids2836
@Mkids2836 Жыл бұрын
ወይ ድምፅ በውቀቱ ኑርልን
@haregchane135
@haregchane135 Жыл бұрын
እናንተ እያላችሁ በድብርት አለቅን በምጣአድናቂአችሁ ነኝ በርቱ።
@danielmelkamu2452
@danielmelkamu2452 Жыл бұрын
beweketu ewnet yastelal akum endezi aynet sera tegmamachihu sidebr
@user-ow1sz1kb8v
@user-ow1sz1kb8v Жыл бұрын
ስወዳቹ❤❤❤❤❤
@ethiopiaethiopia8160
@ethiopiaethiopia8160 Жыл бұрын
በውቄ በርታ ደስ ይላል መኮንን ላከ #1
@anwarkedir5648
@anwarkedir5648 Жыл бұрын
this duo wow
@eskenderthegreat6440
@eskenderthegreat6440 Жыл бұрын
how? how do you guys made it. 😄😄like to see more of u, plc keep it up!!!
@wendwesentezera5177
@wendwesentezera5177 Жыл бұрын
እንሆ ሁለት ምርጦች
@Kalkdan2222
@Kalkdan2222 Жыл бұрын
ቅዱስ ሚካኤልን ነዉ ምላቹ ቀኑን ሙሉ በጣም ደብሮኛ ተናደጄ ተሰፋ አጠቼ ነበረ የዋለኩት በአለቅ ሰዓት ማታ ለተኛ ስል አየቼዉ ሳቄን መቆጣጠር አልቻልኩም ( በግ አያረዱም አላረድም አልበላም እኔ በላሎታለሁ)😁😁😁😁😁😁
@SupremeEnglishEt
@SupremeEnglishEt Жыл бұрын
እኔ በላለሁ ተመችቶኛል😁 በቴሌብር ይላኩልኝ ኧረ በውቄአችን ኑርልን❤😁
@user-ei2tj8lx3b
@user-ei2tj8lx3b Жыл бұрын
በውቄ ትችላለህ የድሮውን የሀብቴና ደረጃን ዘመን ነው ያስታወስከኝ
@dawiteskinder4452
@dawiteskinder4452 Жыл бұрын
Bravo..🎉😊😅ቀጥሉበት..
@ethiopianchurchjournal2941
@ethiopianchurchjournal2941 Жыл бұрын
ግሩም ትርዒት ነው።
@hxhdbxxbhx4486
@hxhdbxxbhx4486 3 ай бұрын
🤣🤣🤣አቦ ተመቻቺሁኝ በጣም አድናቂህ ነኝ ፊሪጂ ሰሪዉ ሰዉየ 😂 አላቅም ብትል እራብ ልሞት ነዉ ስለኒህ እደማታዉቅ እስከሚነቃ ድርስ ትግል ማድረግህ አይከፋም ከተነቃ ይቀራል ሁሉም😂😂መኮነን ለቀ ቀላል ሠዉ አልነበረም እደዚህ ድራማ የተሸወደበት ብታ የለም 😂እርቦኝ ነዉ ያስማል😂
@khalidabraha9877
@khalidabraha9877 Жыл бұрын
Really amazing and funny ❤❤❤
@brookwolde3194
@brookwolde3194 Жыл бұрын
ያማል ቅኔው ❤
@keilkiasmanyazewal9103
@keilkiasmanyazewal9103 Жыл бұрын
Bewketu and mekonen one of the best combinations ever. "Yebete mingest dish"😂😂 "big ybelah"😂😂
@AH-sc8lz
@AH-sc8lz Жыл бұрын
በርታልን!!👍
@birtukanfetene67
@birtukanfetene67 Жыл бұрын
ኧረ በውቄ እኔኮ ሳይህ ገና ነው የምሰቀው 🙄🙄😂😂😂😂😂👏👏👏👏🙏
@user-hy6px3bw9s
@user-hy6px3bw9s Жыл бұрын
እኔም 😂
@alemneshyehualawork2451
@alemneshyehualawork2451 10 ай бұрын
Perfect combination!
@masreshabayeh1045
@masreshabayeh1045 Жыл бұрын
የምወዳችሁ💙።
@asgedesolomon9195
@asgedesolomon9195 Жыл бұрын
Really its very interesting two best actress
@dagam7365
@dagam7365 Жыл бұрын
what?
@brookbobas8275
@brookbobas8275 Жыл бұрын
😂😂 በእውቄ ዘና ነው ያረከኝ ...tnx👌🏽👌🏽
@robat8719
@robat8719 Жыл бұрын
በውቄ ምንተስኖት! ወንድሜ አንተ የማትችለው ነገር የለም በርታ! አድርቅ ኮሜዲኖያን ክችች በሚሉበት ዘመን በአንደኛው ዙር ነው የተመቸኸን (ብሄረሰቤን ወክየ ስለምናገር ነው እኛ ያልኩት እግግ ና እትትን )
@gishabaymedia673
@gishabaymedia673 Жыл бұрын
Both you are my hero
@user-ps8jn7pc4w
@user-ps8jn7pc4w Жыл бұрын
በእውቄ ምርጡ ❤❤❤
@zelalem1602
@zelalem1602 Жыл бұрын
አይ በውቄ ቪፒዬን አልጫኑም ወይ ይመችክ እኔ ምልክ ምናለ መንግስት ላይ ቪፒዬን ቢጫንልን አይምሮ እንዲከፈት
@ghsavhb
@ghsavhb Жыл бұрын
😂😂😂 ዞላዬ😢😢
@bisratnigusie7053
@bisratnigusie7053 Жыл бұрын
Brother See you in Heaven, we will miss you😀😀😒😮‍💨😮‍💨
@perspective8456
@perspective8456 Жыл бұрын
ኧረ ድራማውን አጣጥሚው ጀለሴ ሁሌ ማንጋጠጥ አንገት ያደክማል
@emutiemuti5287
@emutiemuti5287 Жыл бұрын
ዞላ 😂😂😂😂 የእኔም ምኞት ነው
@shitayechekol710
@shitayechekol710 Жыл бұрын
​@@ghsavhb ⁶
@dantek1753
@dantek1753 Жыл бұрын
እንደዚህም ትችላለህ ድንቅ ነው እሽ የተደበቀ ችሎታ
@fitihzegeye5418
@fitihzegeye5418 Жыл бұрын
Bewketu eskahun lemin film alseram tadya❤ye Gash Moke wedajna kifugna adnaki negn❤❤❤❤❤❤❤❤
@helilkhelil
@helilkhelil Жыл бұрын
Wow yemr betam des ylal please በርቱ 😂😂😂❤🥰
@habibah9075
@habibah9075 Жыл бұрын
Bewuketu Yale field gebitek atizebariki
@solomonhaile4502
@solomonhaile4502 Жыл бұрын
አንድ ላይ ስላየኋቹህ ደስ ብሎኛል ። ደሞ በውቄ ወፍረሃል 😀
@dalus936
@dalus936 11 ай бұрын
ትወና ይብራብህ$$$$
@azanawbaylie2124
@azanawbaylie2124 Жыл бұрын
በውቄ ይህችን አረማመድ አሜሪካ ነው እንዴ ያመጣሃት?❤
@intertainment2048
@intertainment2048 Жыл бұрын
እኔ ወድጃታለሁ😂😂
@aba-dagnew1888
@aba-dagnew1888 Жыл бұрын
ለሕዝብ የቆመ ሕግ፡ እንዲይዝ ስርዓቱ፤ የጸና የቀና፡ እንዲሆን መንግስቱ፤ በጥበብ ይናገር፡ መኮንን በውቀቱ። ምኒልክ ሣልሳዊ - ዘ ብሔረ ወግዳ
@AW12
@AW12 Жыл бұрын
በሳቅ አለኩ . Comic 100% Bewuke
@user-fs7fx3dz5b
@user-fs7fx3dz5b 8 ай бұрын
ሰምተካል እንዴ ገራሚ ነው በደንብ በርታ
@BeyeneLera-lt5nq
@BeyeneLera-lt5nq 2 ай бұрын
Very good
@dawitalemayehu3227
@dawitalemayehu3227 23 күн бұрын
Derasiw Telatachu new....nikubet ...ejig yewerede sira
@modernpatriotism93
@modernpatriotism93 Жыл бұрын
ጭውውቱ ያዝናናል ወቅታዊ ነው። በዕውቄ መጨረሻ ላይ "ጋሼ የሠራሁበትን ብር በቴሌ ብር ላኩልኝ" ስትል መኮንን ላዕከ ደግሞ ሲመልስ "ወገኛ ሲባል ተስምቷላ! ኡኡቴ አልቀረብህም! በኖርማሉም በሆነልህ" የሚል መልስ ቢሠጥ ለሚመለከተው አካል ጥሩ ነበር። ለራሴው ይሄን ጨምሬ ስሰራው በይበልጥ አዝናናኝ መልዕክት ሠጠኝ🤣🤣
@meseretgebresilassie4894
@meseretgebresilassie4894 Жыл бұрын
ጥሩ ነቆራ ነው።
@DamascusDivineNotes
@DamascusDivineNotes Жыл бұрын
What is this? አያስቅ ፣ አያስለቅስ ወይም አያስተምር። አራተኛ ክፍል ለወላጆች ቀን የሰራነው ድራማ ከዚህ በስንት ጣእሙ
@yeabsiraabera6934
@yeabsiraabera6934 9 ай бұрын
Selemaygebah nwa yematsekw. Yahunu tewld mech qene yawkal
@Skay-Tech
@Skay-Tech 10 ай бұрын
እምትችለውን መስራት የማትችለውን አለማውራት ቦታውን ለሚችሉት ልዩነትን በመቻቻል መፍታት ለመቻል መማር በጥራት
@melesemelye1652
@melesemelye1652 Жыл бұрын
ውይ በውቄ አንተስ ምን እንደሚሻልህ እፍፍፍ አነፈርከኝ። ለማንኛውም አመሰግናለሁ
@waves101
@waves101 3 ай бұрын
በጣም የወረደ የህፃናት ኩመካ
@eyobworku8689
@eyobworku8689 3 ай бұрын
በትክክል!! ከእነሱ አይጠበቅም!!
@yibeltalfetene
@yibeltalfetene Жыл бұрын
በውቄ ስወድህ እኮ
@TeferaGebeyehu-rm9ve
@TeferaGebeyehu-rm9ve 5 ай бұрын
"...እኔ እበላለሁ,,,ጋሼ የሰራሁበትን በቴሌብር ይላኩልኝ..."😂😂😂
@eliasassefa8472
@eliasassefa8472 Жыл бұрын
wellcome
@etsegentyilma2116
@etsegentyilma2116 Жыл бұрын
ሁለታችሁንም አከብራችኋለሁ።❤
@kidistwubalem2
@kidistwubalem2 Жыл бұрын
በውቄ ውዱ ሞኬ ማኛው፣ይመቻችሁ፣፣
@azgfetashow-media1997
@azgfetashow-media1997 Жыл бұрын
ምርጥ የቴሌ ብር ማስታወቂያ ናት!
@ezratseganew9461
@ezratseganew9461 Жыл бұрын
በድምፅ ስትንጎራደድ ነዉ የሚያምርብሕ
@user-fs7fx3dz5b
@user-fs7fx3dz5b 8 ай бұрын
Wow selam nw
@eminieking3729
@eminieking3729 Жыл бұрын
ቴሌ ብር ስፖንሰር ያደረገው ማስታወቂያ ነው?
@aniley873
@aniley873 Жыл бұрын
Wow siwodachu eko
@gashushiferaw4224
@gashushiferaw4224 Жыл бұрын
በውቄ ልክ ነህ እኮ መሰላል ያስፈልግሃል.... ፈታ አደረጋችሁን
@bisre3006
@bisre3006 Жыл бұрын
Oh my God,.. this is hilarious. .. the punch line tele birr is killing me 😃😃😃
@teddyyohannes617
@teddyyohannes617 Жыл бұрын
1ኛ
@wendosentutorials9925
@wendosentutorials9925 Жыл бұрын
ቅኔዉ ገራሚ ነዉ
@sofitemam8148
@sofitemam8148 Жыл бұрын
Huletachum mirit nachuh Lela gizem abirachu bitiseru des yilal 😊😊
@eshetsol4204
@eshetsol4204 Жыл бұрын
❤❤❤
@thelazziest
@thelazziest Жыл бұрын
I couldn't continue after the VPN part...I'm dying!
@user-vd6um2qq7c
@user-vd6um2qq7c Жыл бұрын
☑️👍
@axisup
@axisup Жыл бұрын
በውቄ/መኮንን ምርጥ ስራ። በቅርቡ አንድ ሚሊዬን ቪው እና አንድ ሚሊዬን ሰብስክራይበር ይኖርሀል!!
ትውውቅ | አጭር ጨዋታ | በዕውቀቱ ስዩም | Bewketu Seyoum | Ethiopia
7:02
Bewketu Seyoum I Official Channel
Рет қаралды 244 М.
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:19
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 24 МЛН
когда повзрослела // EVA mash
00:40
EVA mash
Рет қаралды 2,5 МЛН
OMG🤪 #tiktok #shorts #potapova_blog
00:50
Potapova_blog
Рет қаралды 17 МЛН
#በጎቹ ገዶቹ ነ  በ  ሩ…!!1 #
13:12
የሳቅ ደጆች
Рет қаралды 15 М.
የ መንገድ ላይ ወጎች - በ በእውቀቱ ስዩም | Ethiopia
7:22
Bewketu Seyoum I Official Channel
Рет қаралды 207 М.
ጉባኤው -  በውቀቱ ስዩም
13:33
Ethiopian View
Рет қаралды 50 М.
ተስተናጋጆች | በዕውቀቱ ስዩም | Bewketu seyoum | Ethiopia
6:26
Bewketu Seyoum I Official Channel
Рет қаралды 441 М.
Mekonn leake best movies scene 2021. In amharic
29:36
RORY TUBE
Рет қаралды 18 М.
Страшно, когда ругается мама😰
0:10
Лиза Вертинская
Рет қаралды 1,4 МЛН
Арестовали наглых мошенников 🤯
0:52
Фильмы I Сериалы
Рет қаралды 1,8 МЛН