ሞኙ አራዳ Ethiopian Movie Moghu Arada 2024 Full length Film ሞኙ አራዳ

  Рет қаралды 262,591

Mok FP

Mok FP

Күн бұрын

Пікірлер: 176
@ffg1354
@ffg1354 6 ай бұрын
ማነው ቲክቶክ አይቶ የመጣው😊
@addisabebayehu6963
@addisabebayehu6963 6 ай бұрын
እኔ
@እብርሽየገነቴው
@እብርሽየገነቴው 6 ай бұрын
እኔ 😂😂😂
@hhhh3772
@hhhh3772 6 ай бұрын
እኔ
@SeyfadinNuri
@SeyfadinNuri 6 ай бұрын
እኔ😂😂
@SaSa-bi4tp
@SaSa-bi4tp 6 ай бұрын
እኔም
@Ayenyadire-my7cb
@Ayenyadire-my7cb 6 ай бұрын
ቲክቶክ አይቶ የመጣ ማነው አቦ ሞኬ ምችት ይበልክ ስወድክ እኮ 🎉🎉
@Soyad-k6q
@Soyad-k6q 4 ай бұрын
እኔ😅😅😅😅😅😅
@aminatjemal2913
@aminatjemal2913 4 ай бұрын
እኔ😂😂😂
@mastwalshefferaw9537
@mastwalshefferaw9537 4 ай бұрын
Me😂❤
@maliyilmudeerkakkuvaranam1953
@maliyilmudeerkakkuvaranam1953 4 ай бұрын
😂😂
@MekdesAmare-y6l
@MekdesAmare-y6l 3 ай бұрын
🎉atashkabt chba
@KalAb-x9d
@KalAb-x9d 6 ай бұрын
እንኳን በፊልም በቄስም በሼህም ቢነገረው አይገባውም በእያንደንዷ ቦታ ያስተላለፋችሁትን መልክት አየውት ልቤን እጅግ ደስ አለው🙏አርቲስት ለህዝብ ሲቆም ደስ ይላል በርቱ እንዳትፈሩ👏👏👏👏
@waltateferi3464
@waltateferi3464 6 ай бұрын
"""ያኔ እንደዛ ጭምቅ አርገው ሲያቅፉኝ የፍቅር መስሎኝ እስካሁን አረሳውም""" ❤❤❤❤❤አለች እኛም አረሳነውም እውነት ስንኖር ኢትዮጵያዊ ስንሞት ኢትዮጵያ መስሎን ከቤታችን ከኖርንበት ተፈናቅለን በቁም ሞትን😭 ልጆቻንን ማስተማሪያ አተን ከስራ ቦታችን ተፈናቅለን ዩቲዩብ አሟቂ አረገን😭😭😭
@meklityathehayelij1233
@meklityathehayelij1233 4 ай бұрын
እኮ የሰራውን ይሰጠው መድሀኒያለም 🥺🥺🙏🙏
@selamawittefera847
@selamawittefera847 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ቀን አለው
@AsterWerku-h3c
@AsterWerku-h3c 6 ай бұрын
ሞክ ማለት የልባም ደሀ 1 እና 2 ደራሲው ነህ አይደል🤔??
@mokfp
@mokfp 6 ай бұрын
ሀቅ ነው እራሴው ነኝ🙏
@yaredmesfin1521
@yaredmesfin1521 6 ай бұрын
ይመችህ ግን ልባም ደሀ 3 ይሰራል ወይ????
@ethiotube6965
@ethiotube6965 6 ай бұрын
የሳቁን እና የጭብጨባውን ነገር አስቡበት ቀነስ አድርጉት ሲበዛ የድራማውን ቁም ነገር ይቀንሰዋል
@Adot340
@Adot340 6 ай бұрын
ከጀርባ ያለው ሳቁ እና ጭብጨባው በጣም ነው ሚረብሸው ምን አለ ባታስገቡት
@abyothabte8715
@abyothabte8715 6 ай бұрын
እረ በዉነት የሣቁ .......ይታሠብበት አይነፋም
@mokfp
@mokfp 6 ай бұрын
ሳምንት ካላስተካከልን ልቀጣ🙏
@mekdesmulatu4801
@mekdesmulatu4801 6 ай бұрын
አውነተኛ አሁን ሀገራችን ያለችበትን ሁኔታ ግልፅ ያረገ መልክት አለው ውድ አርቲስቶች እናመሰግናለን❤❤❤❤
@makih.m6685
@makih.m6685 6 ай бұрын
ጥሩና አስተማራ ነዉ ማኬ ይሴትዬ ስወዳት ሰጥ አርጋቸዉ
@genimar9778
@genimar9778 4 ай бұрын
ተደፍቼ ነበር ከቲክቶክ ስመጣ😂😂
@gebrelabate-vb4jn
@gebrelabate-vb4jn 3 ай бұрын
እደኔ😅😅😂😂😂😂😂
@SafdAfd
@SafdAfd Ай бұрын
እኔማ ትንሽ ወለም አርጎኝ ጣቴን አሞኛል 😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@KalAb-x9d
@KalAb-x9d 6 ай бұрын
ሞኬ ❤❤❤አንጀት አርዕስ እኮ ነህ😂😂😂😂😂😂
@zeyenyadawud9443
@zeyenyadawud9443 6 ай бұрын
ይህን ሳቅ ብትተውት ምን አለ አሳቀቃችውኝ እኮ ሆ ምንደው 😢😮
@mokfp
@mokfp 6 ай бұрын
🙏እናስተካክላለን
@zeyenyadawud9443
@zeyenyadawud9443 6 ай бұрын
@@mokfp ያው ስለ ሀገር እየተወራ ሳቁ በዛ ብዪ ነው👍
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 Ай бұрын
ተሰርቷል ድራማው ምርጥ የነበረ ታሪክን የሚያስታውስ❤❤ ቁርስ ስጋ ምሳ ዶሮ በተወደደ ኑሮ 😂😂😂😂 አሁንም ያለውን ኑሮ ወለል አድርጎ የሚያሳይ
@Ambassel
@Ambassel 4 ай бұрын
ገብሬው እንዳያርስ ማዳበሪያና ሰላም ክልክሎ መፈናፈኛ አሳጥቶ ኑሮን ተራራ ያደረገው ያለቦታው የተቀመጠው የበሻሻው ቅል ራስ ነው::
@Yhs-pz2qo
@Yhs-pz2qo 6 ай бұрын
አግብተሀል የምትለዋን ቲክቶክ ላይ አይቶ የመጣ😂😂😂😂
@ዜድነኝዜድነኝ-ጸ6ኸ
@ዜድነኝዜድነኝ-ጸ6ኸ 6 ай бұрын
እኔ የምር😂😂😂😂
@Hayat1998-c4l
@Hayat1998-c4l 6 ай бұрын
እኔም የምር
@alemyohanis
@alemyohanis 6 ай бұрын
😂😂😂😂እኔ
@Soyad-k6q
@Soyad-k6q 4 ай бұрын
እኔ😅😅😅😅😅
@D.RDerbewAbebaw
@D.RDerbewAbebaw 5 ай бұрын
ሁልግዜ ምርጫየ መኮነን ላዕከ ነው እደት እደምወድህ
@tihuneassefa4638
@tihuneassefa4638 4 ай бұрын
የወሬ ሱስ ሁሉም ከቲክቶክ የመጣ ነው😂😂😂😂
@meklityathehayelij1233
@meklityathehayelij1233 4 ай бұрын
እኮ 😂😂😂😂😂
@yaredmesfin1521
@yaredmesfin1521 6 ай бұрын
ደራሲው ግን እግዚአብሔር ይሁንህ🤪እንደሸነቆርከው በቅርቡ ብርሸለቆ🖐🖐🖐
@AddisuAddisu-rk6sf
@AddisuAddisu-rk6sf 6 ай бұрын
እንዲ አይነት ነቆራ ደስይላል ለሚገባው ልክ ነው
@EngidawJo
@EngidawJo 6 ай бұрын
በአርተፊሻል ሳቅ ባይበከል ጥሩ ነበር፣ እስኪ ተውን በራሳችን ስዓት እንሳቅ... የሳቁ ድግግሞሽ ቀሽም ነው፡፡
@mokfp
@mokfp 6 ай бұрын
ሳምንት ካላስተካከልን ልቀጣ🙏
@የወሎልጅዘሬ
@የወሎልጅዘሬ 6 ай бұрын
ከስጋው ፆመኛነኝ ከመረቁ ስጡኝ አለ ሆዳም ሠው😂😂😂😂
@Danmaya2313
@Danmaya2313 6 ай бұрын
ሳቁንና ጭብጨባው ለማዳመጥ ያስችግራል ከቻላችሁ አጥፉት ካልተቻለ ግን ቀንሱት
@mokfp
@mokfp 6 ай бұрын
🙏እናስተካክላለን
@meronmammo6124
@meronmammo6124 6 ай бұрын
Ere hulem serulen, egnam enezenana, enanetem genzeb seru
@mokfp
@mokfp 6 ай бұрын
እቺ ሀሳብ ትመቻለች 🙏ታዲያ ቤተሰባችን እንዲበዛ subscribe ወዳጅ ጓደኛ ያረጉ ዘንድ share በማረግ ጋብዙልን😉የአራድዬ ልጅ
@helilkhelil
@helilkhelil 6 ай бұрын
Hulum arif gn egna berasachn bnsk arif nw ye back ground sak atfut
@mokfp
@mokfp 6 ай бұрын
🙏እናስተካክላለን
@gabitadesse4904
@gabitadesse4904 6 ай бұрын
❤❤❤❤ እንኮን በዚህ መልክ ሁላችሁም በደና መጣችሁልኝ በጣምነው ሁላችሁንም የምንወዳችሁ በርቱልን ተከታታይ ቢሆን ደስ ይለናል እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
@mokfp
@mokfp 6 ай бұрын
🙏ክብረትን ይስጥልን
@AddisGebremichael-l7l
@AddisGebremichael-l7l 6 ай бұрын
😁😅😆garami Sera👏👏👏
@Temuserkefamily
@Temuserkefamily 4 ай бұрын
ከፊልሙ ጀርባ አብይን ፍለጋ ላይ ነን😂ሽንትቤት ይሆን እንዴ🤔😁
@zeyenyadawud9443
@zeyenyadawud9443 6 ай бұрын
የአላህ የሚያስፈራ ጌዜ ነው 😢😢😢😢
@Lesewe-hm2fe1sv9A
@Lesewe-hm2fe1sv9A 6 ай бұрын
ሣቅ ቀንሡ😢😢
@iliadmulugeta4524
@iliadmulugeta4524 6 ай бұрын
ሞኬ ሞኬ ብቃት #1✌️ ሞኬ ብቃት ችሎታ #1
@SabisbeMarkos
@SabisbeMarkos 5 ай бұрын
Betsh yemargale😅😅😅😅😅😅🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤦‍♂️🤦‍♂️🙆‍♀️
@Mekiya-d8g
@Mekiya-d8g 4 ай бұрын
ከቲክቶክ ወደዚሀ ስመጣ ተደፍቸ ነበር😂😂😂
@zwde-xk7zf
@zwde-xk7zf 3 күн бұрын
ሰላም ወንድምነት እንካን ሰላም መጣክ❤❤❤
@super12star
@super12star 6 ай бұрын
ቅኔ የገባው 👍
@yaredmesfin1521
@yaredmesfin1521 6 ай бұрын
አገቡለት አይደል😅😅😅ጥበብ እንዲህ መተንፈሻ ሲሆን ደስ ይላል👏👏👏
@AddisuAddisu-rk6sf
@AddisuAddisu-rk6sf 6 ай бұрын
🌹🌹🌹🌹❤️❤️❤️ውስጥ ውስጤ ነው ደስ ያለኝ አፍጥር እስኪደርስ ይመቻል
@saearh8656
@saearh8656 6 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢
@FatumaawolToyib
@FatumaawolToyib 4 ай бұрын
እኒቲክቶአይቺአፈጣጠኒ 😂😂?ይቱብሥመጣ ተ
@LubabaMohammed-he5ut
@LubabaMohammed-he5ut 4 ай бұрын
ሳቁይረብሻል ኤጭ እንዴት እንስማቸው
@Mነኝየተዋህዶልጂ
@Mነኝየተዋህዶልጂ 6 ай бұрын
ቀጣይ ቢኖረዉ አሪፍ ነበር
@ahmederina
@ahmederina 6 ай бұрын
በሰው ቤት ማዘዝ የዘመኑ ጉድ
@ענתטפרה-ט8כ
@ענתטפרה-ט8כ 6 ай бұрын
በጣም..አሪፍ❤❤❤❤
@abejegoshu4064
@abejegoshu4064 6 ай бұрын
አቦ ሞኬ a great artist of all times - the best Actor
@Beti-n5j
@Beti-n5j 6 ай бұрын
.አንደኞ ነው የምር😂❤❤😢 ግን ሳቁ
@teameking9365
@teameking9365 6 ай бұрын
😅😅😅
@ethiopiaabyssinia9261
@ethiopiaabyssinia9261 6 ай бұрын
Wow it's funny!
@Mohamoha95Fereja
@Mohamoha95Fereja 6 ай бұрын
ሴትየዋ በጣም ጎበዝ ተዋናይ ነች እስከዛሬ የት ነበረች ???
@Soyad-k6q
@Soyad-k6q 4 ай бұрын
እኔአውቃታለሁ በፊት ጀምራ አለች።
@tihuneassefa4638
@tihuneassefa4638 4 ай бұрын
አረ ሁሌም አለች❤❤❤
@Mekdes-jf4kc
@Mekdes-jf4kc 6 ай бұрын
ስወዳቹህ❤❤❤❤❤
@fitihzegeye5418
@fitihzegeye5418 6 ай бұрын
Gash Moke❤❤❤❤❤❤❤
@eleniCherenit
@eleniCherenit 6 ай бұрын
ውይ አትሳቁ
@AddisGebremichael-l7l
@AddisGebremichael-l7l 6 ай бұрын
Abet tezeta❤❤❤feker dero kara😢
@engineerbaba-jw7eq
@engineerbaba-jw7eq 6 ай бұрын
poletica new gash moke ketlu
@Yitayal-ue9zo
@Yitayal-ue9zo 5 ай бұрын
ሳቅሲበዛጥሩኣይደለም
@AbdurehmanGetachew
@AbdurehmanGetachew 5 ай бұрын
እግዳ ነው ዛሬ የሚበላው
@ComCell-ch9jb
@ComCell-ch9jb 6 ай бұрын
Moke❤❤❤
@Halema-r8w
@Halema-r8w 4 ай бұрын
አኔም😂😂😂😂😊😊😊
@meronmammo6124
@meronmammo6124 6 ай бұрын
Saku menden new... abezachehut
@RahmetMuhamed-c2k
@RahmetMuhamed-c2k 4 ай бұрын
እረ በሳቅ 😂😂❤❤
@MsratMmaa
@MsratMmaa 4 ай бұрын
😂😂😂 ሞክዬ
@TosheEntertament
@TosheEntertament 6 ай бұрын
ይመቻቹ ❤❤❤😂😂
@Addis-d3z
@Addis-d3z 6 ай бұрын
ላእከ ሲጋራ መጠጥ አቁም እድሜህን አታሳጥር እባክህ😊
@Amazonwill-yt6hd
@Amazonwill-yt6hd 6 ай бұрын
በርቱ ምርጥ ስራ ነው❤
@TOYBAYOUTUBE-f8f
@TOYBAYOUTUBE-f8f 4 ай бұрын
ከቲክቶክ ነው የመጣነው ሁላችንም ቅመሞችየ😂😂😂😂
@addisgessesse6203
@addisgessesse6203 6 ай бұрын
Brilliant.
@ሰላምየአማኑኤልልጅድንግል
@ሰላምየአማኑኤልልጅድንግል 4 ай бұрын
😂😂😂😂
@fikeruMelees
@fikeruMelees Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@maliyilmudeerkakkuvaranam1953
@maliyilmudeerkakkuvaranam1953 4 ай бұрын
👌👌👌
@LeylaTeni
@LeylaTeni Ай бұрын
❤❤❤❤
@mohammednasirabagero5668
@mohammednasirabagero5668 6 ай бұрын
It is politics
@mokfp
@mokfp 6 ай бұрын
እኔ አላልኩም😉
@MesratMesrat-q5n
@MesratMesrat-q5n 5 ай бұрын
አይ ሞከ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@naniadhanom
@naniadhanom 5 ай бұрын
Ethiopia nat Lem meret😂😂😂😂😂 Lem meret alayachehum
@haymanotwubetu2588
@haymanotwubetu2588 4 ай бұрын
የአብዩ ፎቶ ብቻ የለም😂😂😂😂
@FerehiwotTegabu
@FerehiwotTegabu 4 ай бұрын
Ene
@mesfeneegebre4511
@mesfeneegebre4511 6 ай бұрын
i hate background lough. I
@Hoosseincadear
@Hoosseincadear 6 ай бұрын
Politica😂 Man manin aseletena😂
@tizitaabate5880
@tizitaabate5880 6 ай бұрын
ምንድነው ጉዱ አንተ አንቱ
@daudmohammed-yi9it
@daudmohammed-yi9it 6 ай бұрын
ምን ማለት ???
@tihuneassefa4638
@tihuneassefa4638 4 ай бұрын
ቅኔ❤❤❤❤❤❤
@SeyfadinNuri
@SeyfadinNuri 6 ай бұрын
እኔ ነኝ😅😅
@tesfayegeta
@tesfayegeta 5 ай бұрын
keep doing nice job
@EshetuEsayas-bm6qd
@EshetuEsayas-bm6qd 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@HambisaA
@HambisaA 6 ай бұрын
02
@asamirogizaw3042
@asamirogizaw3042 6 ай бұрын
ሞኮ ሁለም ዘመኑን የምያውቁ አራዳ ሰው ❤❤❤
@محمدمحمد-ظ8ي3ب
@محمدمحمد-ظ8ي3ب 6 ай бұрын
ይለቀቅ
@balagervines4592
@balagervines4592 6 ай бұрын
አቦ ተበዱ ውሾች ወይ ጉድ በ እናንተ ምክንያት ነው አማርኛ ፊልም የጠላነው ቀረፃው በጣም ነው የሚያስጠላው በዛ ላይ ሼክ ብቻ ኮንቲኒቲ ወፍ ቢያንስ በ 2 ካሜራ አትቀርጹትም እሱን ካልችላቹ ኮንቲኒቲ በስረአት አትይዙም ዳይሬክቲንግ ደሞ እኔንጃ ዳይሬክተር ያለውም አይመስለኝም እነዚህን ጎበዝ ተዋኛኖች እንድንጠላቸው አታድርጉን እራሳችሁን ችላቹ ተግማሙ ስለ ታሪኩ እኔንጃ ከላልይ በጠቀስኳቸው ምክኛቶች ግምሽ ላይም በትግስት መድረስ አልቻልኩም
@esubalewgize160
@esubalewgize160 6 ай бұрын
አንተ ባለጌ ሰድ (ባለጌ ወልዶ ያሳደገህ ሲባል አልሰማህም)እንዴ ውርጋጥ/ሰድ አደግ የሆኑ ልጆችን ነው ሀሳብህ እንዴ ያልተመቼህ ካለህ እረ እንዲህ ቢሆን ማንን ገደለ ያንተ ህገወጥነት ግን ለምን እንደሆነ አልገባኝም ወንድማለም።በድራማው ጉዞ ቁሰልህን የነካ ከሆነ (ብዙዎችን እኛ በሚያሰኝ)የተነካ በብዙ አለና ሰከን በል።እኔ ግን ያኔ ላግባሸ ብለህ የጠየካት ፈጣሪ መክሯት ነው እንኳንም በካልቾ አለችህ።
@tigistyimam-z3l
@tigistyimam-z3l 6 ай бұрын
መጀመሪያ የፃፍከው ፁሁፍ ብቻ ይደብራል እንጂ እውነት ነው በእነሱ ምክንያት ነው አማረኛ ፊልም የጠላነው
@BirukSamuel-l5i
@BirukSamuel-l5i 6 ай бұрын
ሰድብ ምን አመጣውሀሀ
@ጠረፍ
@ጠረፍ 6 ай бұрын
አካባጅ። በጨዋነት ሀሳብ አትሰጥም። ፈሳም መልዕክቱን መስማት ነበረብህ
@MindSetup_12
@MindSetup_12 6 ай бұрын
ወሬኛ አስተያየት ኮ በጨዋ ደንብ ይሰጣል! ባለጌነት እንጂ!
//በስንቱ/ /Besintu EP 54 "ሰው ምን ይላል"
45:24
ebstv worldwide
Рет қаралды 575 М.
HAH Chaos in the Bathroom 🚽✨ Smart Tools for the Throne 😜
00:49
123 GO! Kevin
Рет қаралды 16 МЛН
The selfish The Joker was taught a lesson by Officer Rabbit. #funny #supersiblings
00:12
መጣችብኝ አዲስ  ሙሉ ፊልም / መጣችብኝ / Full Length Ethiopian Film 2024 Ethiopian Movie 2024
1:10:20
ORBITAL FAMILLY TUBE(ኦርቢታል ፋሚሊ ቱዩብ)
Рет қаралды 137 М.
#ጠሪ አክባሪ ነው …!!#
26:16
የሳቅ ደጆች
Рет қаралды 92 М.
Ethiopia: እነ እገሌ ሙሉ ፊልም - Full Amharic Movie 2023
1:27:58
Yam Habesha Entertainment
Рет қаралды 1,7 МЛН
ገበሬው ፈረንጅ new ethiopian full movie 2024  | The farmer's frenchnew ethiopian movie 2024
1:22:41
Нокаутировал двоих амбалов
0:23
Удар
Рет қаралды 3,1 МЛН
Barbie's HIDDEN Abilities: 🌏 Strange World
0:30
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 16 МЛН
规则,在门里生存,出来~死亡
0:33
落魄的王子
Рет қаралды 24 МЛН
Нокаутировал двоих амбалов
0:23
Удар
Рет қаралды 3,1 МЛН