ሪች ያየችውን ማመን አቃታት.. ያልተጠበቀ ምላሽ

  Рет қаралды 29,966

ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ

ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ

Күн бұрын

ሪች ያየችውን ማመን አቃታት.. ያልተጠበቀ ምላሽ

Пікірлер: 609
@HidCix
@HidCix 6 сағат бұрын
ፀበል ዉሰዳት ወድሜ በመብርሀን ክርስትያንኮ ተስፋ አይቆርጥም ወድሜ 😢😢😢
@ThigusQatar-bt6rs
@ThigusQatar-bt6rs 5 сағат бұрын
የኔውድ ፀበልኮ በፍፁም እምንት ነው የሚሆንው ዝም በሉ ፀበልበዙ ዋጋ ያሰክፍላል😢😢
@SaraNew-fo6je
@SaraNew-fo6je 5 сағат бұрын
መች ይሰሙሻል እናቴ ጌጥ ይመስል በሚዳያ መቶ ዶክተር እንደዚህ አለኝ ብቻ
@ThigusQatar-bt6rs
@ThigusQatar-bt6rs 5 сағат бұрын
@@SaraNew-fo6je በጣም ለኛ የገባንን ለነሱ መቼ ግባችው ከንቱ ለፍት
@HidCix
@HidCix 4 сағат бұрын
@@ThigusQatar-bt6rs 😥😥🥺ዶችተር ፈጣሪ አረጉት
@HidCix
@HidCix 4 сағат бұрын
@@SaraNew-fo6je በጣም🥺ይከ ሚድያ አስጠላኝ ጭራሽ
@TolesaHirko
@TolesaHirko 7 сағат бұрын
እ/ር መጨረሻው ያሳምረዋል 😢😢😢😢😢😢😢😢
@selamlove6129
@selamlove6129 6 сағат бұрын
ዮኒ ተረጋጋ ይደርሣል ቀለበቱ የኔ እናት ተስፋ ስለቆረጠች ትጎዳለህ ብላ ስለምታስብ ነው እግዚአብሔር አምላክ የሞት ደብዳቤሽን ይቀይርልሽ 😢😢❤❤❤❤❤
@Abebou-x7n
@Abebou-x7n 2 сағат бұрын
አሜን አሜን አሜን
@Berhan367
@Berhan367 6 минут бұрын
አሜን (3)
@Mr.NMr.M
@Mr.NMr.M 7 сағат бұрын
እሰይ ተመስገን እመቤቴ ታማልዳት ፈጣሪ ከታሰረችበት እርኩስ መንፈስ ይፍታት።ይባርካት ይጠብቃችሁ የሁለታችሁን ሰርግ ለማየት ያብቃን ።ሮቤል እና ዮናስ በህይወታችሁ መረጋጋትን ይስጣችሁ።
@Zade-h7p
@Zade-h7p 7 сағат бұрын
አለህ ከሰብሺው ባላይ አመት ያኑርሽ ኢሻአላህ😢😢😢ግን ለድራማ ከሆና ዋ ????😢😢😮
@greferba7533
@greferba7533 3 сағат бұрын
ዮን በጌታ ታመን ርች ምንም አትሆንም የሰው ህይወት በእግዚአብሔር እጅ ናት ማንም የሞቱን ቀን እንድያውቅ ማን ሥልጣን ሰጠን❤❤?
@Expo2020-n8b
@Expo2020-n8b 5 сағат бұрын
የበህራን ወዳጅ ቅዱስ ሜካኤል የባርራንን የሞት ደብዳቤ ወደህውት የቀየረው የቺንም የቀየርልሽ እማ እምነት የኑርሽ አግዚአብሔር አምላክ የሚሳነው ነገር የለም የኒ ነፍፍፍፍፍ አት በደስታ ኑሩ ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏
@alamzniguse5007
@alamzniguse5007 7 сағат бұрын
❤❤❤❤እግዚአብሔር አምላክ የሞት ደብዳቤሽን ይቅደድልሽ ተስፋ አትቁረጪ ሪች እግዚአብሔር ይማርሽ❤❤❤❤
@MohamdAgha-qd1wd
@MohamdAgha-qd1wd 2 сағат бұрын
❤❤❤❤😢😢😢
@Selamtube-t2r
@Selamtube-t2r Сағат бұрын
amen Amen
@SilwarGold
@SilwarGold 43 минут бұрын
አሜን አሜን አሜን
@SarkalamSdar
@SarkalamSdar 6 сағат бұрын
የኔ ቆንጆ ምን አይነት ዶክተር ነዉ እንደዚህ ልቦን የሰበረዉ አይዞሽምንም አትሆኝም ።ተረዶት ዮኒ
@ዳግማዊትኢትዮጵያ
@ዳግማዊትኢትዮጵያ 23 минут бұрын
ምንም አይነት ዶክተር ይሁን ውዴ እሱኮ ሰው ነው ምን ይታወቃል መተት ተደርጎባት ይሆናል 😢😢
@sdetegawnegnbetesebochennafaki
@sdetegawnegnbetesebochennafaki 6 сағат бұрын
የድግል ማርያም ልጅ መጨረሻችሁን ያሣምርላች😢😢😢እባካችሁ ወደ ፀበል ዉሰዷት😢
@hlinategenu
@hlinategenu 7 сағат бұрын
ተስፋ እዳትቆርጥ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@MsMina-pj5jc
@MsMina-pj5jc 26 минут бұрын
❤❤❤❤❤❤❤🎉😢🎉🎉🎉🎉🎉😢🎉
@MsMina-pj5jc
@MsMina-pj5jc 26 минут бұрын
💍💍🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬💛💛💛💛💚💚💚💚💚❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿🌻🌻👌👌👌🤝🤝🤝💋💋💋✔️✔️✔️
@Sada-yc6pi
@Sada-yc6pi 21 минут бұрын
❤❤❤❤🎉🎉
@sojoogoj6399
@sojoogoj6399 6 сағат бұрын
እርች ድርቅ አትበይ ዮኒ ላንች ብሎ ነው ለሱ እስቢለት መቀበል አለብሽ ፈጣሪ ነው የሚያቀው ሂወት ይቀጥላል በርቱ❤❤❤❤❤❤❤
@סטואיינעלם
@סטואיינעלם 7 сағат бұрын
አስጠሊ ደረቅ ናት እራሷን ብቻ ነው የምታየው ደስ የማይል ፀባይ አላት
@samerasamera4475
@samerasamera4475 6 сағат бұрын
ሚገረመው በጣም ሰለምታፈቅረህ ልትጎዳ አትፈልግመ ድንቅ ሴት
@SeniLove-jw8gv
@SeniLove-jw8gv 5 сағат бұрын
አይዞክ ዮኒዬ ተረዳት ያለችበት ጭንቀት ነዉ እንዲ የሚያደረጋት ፈጣሪ እኮ ካመናቹት ታሪክ ይቀይራል የባህራንን የሞት ደብዳቤ ወደ ኢወት የቀየረ አምላክ የሚሳነዉ ነገር የለም ከናንተ የሚጠበቀዉ ማመን ብቻ ነዉ እምንትህ ያድንሃል ፈጣሪ መጨረሻቹን ያሳምረዉ ሪች ዮኒን አታሳዝኚዉ በዉነት በጣም በፍቅር የተጎዳ ሰዉ ነዉ ያለሽበት ችግር ምንም ከባድ ቢሆን እሱን ለማሰደሰት መሞከር አለብሽ እዉነት እራሱ ቢሆን መሞትሽ እንደዚ አይደለም አብረሽ ሆነሽ ቀሰ እያልሽ ነዉ 🥺😥🙏❤️❤️❤️❤️❤️
@akalneshzewde3076
@akalneshzewde3076 5 сағат бұрын
ዮኒ በፍፁም ተስፋ እንዳትቆርጥ እኔ የሚታየኝ ሪች በጣም እንደሚሻላት ነው አደራህን ታሪክ ሆኖ ታወራዋለህ
@BezawitDereje
@BezawitDereje 3 сағат бұрын
ዮኒ የእውነት በጣም ደስ ብሎኛል ጥሩ ነው ያደረከው ፈጣሪ መጨረሻችውን ያሳምረው:: ሪቺ በርቺ ፈጣሪ ያድንሻል::
@SasrUae
@SasrUae 7 сағат бұрын
እሪችየ ተርጋግተሽ አስቢ ፍቅር ደስታ ብቻ አደለም በእምነት ቀለበትሽን ተቀበይ ዩኒን አትጉጂዉ ❤❤
@H.ነኝየበረሀዋእረግብ
@H.ነኝየበረሀዋእረግብ 6 сағат бұрын
ይወኔ ተረዳት ባብታነዉ በቃ እምታለሁ በላ ተስፋ ስለቆረጠች ነዉ ተረዶት❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢
@amelewerkshawel3197
@amelewerkshawel3197 5 сағат бұрын
በእግዚአብሔር ተስፋ አይቆረጥም ተስፋሽ በእግዚአብሔር ይሁን ፀበል ሄጅ ትድኛለሽ ሁለት ወሩን ወደ100 ዓመት ይቀይርልሽ
@maryelove7751
@maryelove7751 6 сағат бұрын
ሰዎች ተረዷት እሷም እኮ ልቡ ይሰበራል ብላ አስባ ነዉ እንጂ ስለማትወድህ አይደለም ዮኒዬ አትናደድ ተረጋጋ አባቴ ሪችዬ አይዞሽ ተስፋ እንዳቆርጭ እግዚአብሔር ምረቱን ይሰጥሻ ዉዴ
@merryeuerusalem8891
@merryeuerusalem8891 7 сағат бұрын
የምር ምንም አትሆንም የእምነት አባቶች ጋ ወድስደችሁዋት ይፀልይላት ትድናለችህ የኔ እህት አይዞሽ ደግሞም እግዚአብሔር ከአንቺ ጋ ነው❤❤❤❤
@MelatAskal
@MelatAskal Сағат бұрын
ወይኔ ሩቹኡ ፀበል መጀመርዋ ሃሪፎእ ነው ፈጣሪ ሙሉ ምህረት የኣውርድላት❤❤❤
@momskiyyah77734
@momskiyyah77734 6 сағат бұрын
አንድ ሰው እድናለሁ ብሎ አምኖ ፀበል ከተጠመቀ እሞታለሁ ብል በእራሱ ላይ የሟርትን ቃል አይናገርም ስጀመር ይመስለኛል እነ ሮቤል ናቸው እንጂ የወሰዷት እሷ ክርስቲያንም አትመስለኝም ክርስቲያን እኮ ፀልዩልኝ ዱአም አድርጉልኝ ይላል ተስፋ አይቆርጥም ግን ሪች ሁሌም የሟርትን ቃል እያወጣች ነው በላይዋ ላይ ።ሰው የአፉን ቃል ነው የምኖረው እና ዮኒ እግዚአብሔር ያፅናህ
@Sa3daSa3da-i6y
@Sa3daSa3da-i6y 5 сағат бұрын
ሬች አላህ ነው እጅ ሰው አያቅም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አይዞሽ አሞችም እሶም ላተ አዝና ነው❤❤❤
@fantayegezahegn3563
@fantayegezahegn3563 4 сағат бұрын
አይዞህ ዮኒ ሪች ከፍቷት ነው ግን ነገሯን ሁሉ ለእግዚአብሄር መስጠት ነው
@AzebTadele
@AzebTadele 6 сағат бұрын
ወገን ፀበሉ ተመላልሳ ሳይሆን የተወሰነ ሳምታት ሱባኤ ትቀመጥ እመአምላክ መልስ ትሰጣታለች ❤
@HINHH-qj5lc
@HINHH-qj5lc 4 сағат бұрын
እኔም ያሰብኩት እዳዛ ነው ለተወሰነ ሣምት ገዳም ሂዳ ሱባኤ ገብታ ብፆም ብፀልይ ጥሩነው
@ሰዉነት
@ሰዉነት 3 сағат бұрын
የኔም ሀሳብ ነዉ እዛዉ እጰበሉጋ ገብታ ንሰሀ ገብታ ሁለት ሱበኤ ብትጠመቅ ትድናለች ተመላልሶ ጰበል ደስ አይልም
@SilwarGold
@SilwarGold 41 минут бұрын
​@HINHH-qj5lአውc
@waaa4954
@waaa4954 6 сағат бұрын
ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ አግዚአብሔር ይማርሽ የኔ ቆንጆ ታስፋ እዳቆርጥ 😢😢😢
@ፍቅርተክርስቶስ
@ፍቅርተክርስቶስ 5 сағат бұрын
ምነው ሪች እግዚአብሔር ሁሉም ያቃል ለምን ታሰቃይዋለሽ እረ ተረጅው 😢
@hsb712
@hsb712 5 сағат бұрын
ተስፋ አትቁረጪ እሪቺ ዴክተር ከፈጣሪ በታቺ እጂ ከፈጣሪ በላይ አይደለም ተስፋ መቁረጥ የሰይጣን ነዉ የበለጠ ወደፈጣሪ ነዉ መቅረብ ያለብሺ የኔ ዉዲ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@akalneshzewde3076
@akalneshzewde3076 5 сағат бұрын
አረ ተይ ርች በእግዜአብሔር ተስፋ በፍፁም አይቆረጥም እባክሽ እምነትሽን በእግዜአብሔር አድርጊ ስሟን በምትጠሪያት ማርያም ባክሽ በርቺ ለምን እንደዚህ ትሆኛለሽ የሞትን ደብዳቤ ቅዱስ ሚካኤል ይቅደደው
@fantayegezahegn3563
@fantayegezahegn3563 4 сағат бұрын
ደግሞም ትፈወሳለች እምነት ብቻ ይኑራችሁ እሮቢ አንደኛ ጓደኛ ነህ ሁሉም ለበጎ ነው አንተም ባለውለታቸው ነህ እኮ ብዙ መሰዋእትነት ከፍለሃል እሮቢ በነበረበት ችግር ምክንያት ።ደስታ ደስታን ያመጣል እሪች ልክ አይደለቺም ያው ህመሙውስጥ ስለሆነች ነው እሱ እንዳይጎዳ ተሰፋ ቆርጣ ነው ግን በፈጣሪ ተስፋ አይቆረጥም❤ፈጣሪ ይርዳችሁ እሷንም ይማራት ገና ወጣትና ቆንጆ ልጅ ናት
@ያብሰራ
@ያብሰራ 6 сағат бұрын
እግዛብሔር ይማርሽ እህታችን ተስፋ አትቁረጭ የመሞቻችነን ቀን የያዘው ፈጣሪ ነው እጅ ሰው አይደለም አይዞሽ ፀበሉ መድሀኒትሽ የሁን ደሞ እደሚያሽልሽ እርግጠኛ ነኝ አይዞሽ
@melattaye-w4t
@melattaye-w4t 5 сағат бұрын
ዮኒ በጣም እያናደድከን ነው ስውሯ ማርያም ሄዳ ትቀመጥ እግዚአብሔር ታሪክ ይሰራል ከዚህ ውጪ ፀበል ካልሄዳችሁ ቻናላችሁን ዝጉት ሪችም አስጠላሽኝ ሌላውን ወሬ ትተሽ ፀበል ሄደሽ ተቀመጪ በቅርብ ጊዜ ታሪክ ይቀየራል
@ZuriashworkBefirdu
@ZuriashworkBefirdu 5 сағат бұрын
ሪች እባክሽ ተስፋ አተቁረጪ በእግዚአብሔር ተስፋ አይቆረጥም ሐኪም ያንቺን ህይወት ሊቆርጥ አይችልም ስለዚህ ፀበልሽን ተከታተይ ጤንነትሽ ይመለሳል አይዞሽ ዮኒን ደግሞ ያለሽን ሁሉ ተቀበይው።
@Berry-g4y
@Berry-g4y 5 сағат бұрын
🎉ኧረ ይወኒ የ ተረጋጋ በማርያም ፀበልም ውሠዳት እስኪ በማርያም ተስፋ ቆርጣነው የኔናት 😮😮😮😢😢😢😢
@meccam2106
@meccam2106 6 сағат бұрын
ተጨባራለች አላለም ሁለየም ፀጉሮን እዳጨረረች ነዙ ተመልካች እኮ ሲነጉራት አሰማም
@FirehiwotLema-jz3wn
@FirehiwotLema-jz3wn 5 сағат бұрын
ኢየሱስ ይፈውስ እውርን የሚያበራ ደንቆሮን የሚከፎት የጌቶች ጌታ ይፈውስሽ
@DanAswbya
@DanAswbya 5 сағат бұрын
ተስፋ እዳትቆርጥ ስሜታዊ ስለሆነችነዉ😢❤❤❤❤
@HayuEmureyanamharawit
@HayuEmureyanamharawit 5 сағат бұрын
ሪችዬ አላህ ረጅም እድሜ ሰቶሽ ተጋብታችሁ ውለዱ ክበዱ አብራችሁ ጃጁ ዮኒሻ ❤❤🎉🎉
@መቅዲመቅዲ-ቀ7ኰ
@መቅዲመቅዲ-ቀ7ኰ 6 сағат бұрын
ተስፋ አይቆረጢም ቀለበቱን ግን መቀበል ነበርብሽ ማር😢😢😢😢❤❤
@HaregAmHaregAm
@HaregAmHaregAm 4 сағат бұрын
አይዞህ ዮኒዬ እሷ ዶኩተር ባላት ነገር የበለጠ እንደትጎዳ ብላ ነው😢እግዛቤሄር መጨረሻቹን ያሳምርላቹ ሪችም እግዛቤሄር የተሰበረ ልቧን ይጠግንላት በምህረት እጁ ይዳብሳት ❤🎉🎉
@meazabekele15
@meazabekele15 5 сағат бұрын
ሪች ከእግዚአብሔር ጋር ነፃ ናት እንደገና ቸል ታድርግ
@bbhh211
@bbhh211 6 сағат бұрын
ተረጋጋ ዮናስ ስለምትወድክ አስባልክ እኮ ነው እግዚአብሄር የሚሳነው ነገር የለም ጤናዋን ይመልስላትና አብራችሁ ለመኖር ያብቃችሁ
@EmuKalid-z3f
@EmuKalid-z3f 7 сағат бұрын
ሪቸ እስኪ ተረጃቸው ሁሉም ላችብለውነው ዋጋ እሚከፍሉት ድርቅ አትበይ ለሁሉም አላህ አለ
@fantayegezahegn3563
@fantayegezahegn3563 4 сағат бұрын
እሪችዬ ውዴ ፈጣሪ ይማርሽ ጥሩ ነው ያለሺው አምሮብሻል ጠንካራ ሁኚ አይዞን
@مليكهالعصيمي
@مليكهالعصيمي 5 сағат бұрын
በሪች አትፍረዱ እሱ እዳይጎዳ ስለምታስብ ነው እሪችየ አች ተፋ ሰትቆርጪ ይበልጥ ይጎዳል ❤❤❤❤
@محمداحمد-غ6ط
@محمداحمد-غ6ط 5 сағат бұрын
አይዞሽ የኔውድ እግዚ አቢሔር አለ ተስፋ አትቁረጪ ፀበል ውሠዳት ወድሜ
@hdjsdj2099
@hdjsdj2099 6 сағат бұрын
እሪች ከምጠላልሽ ባህሪሽ መድረቅሽ አንዴ ከገገምሽ አትመለሽም እምነት የሚባል ነገር የለሽም ሰዉ ካሰበዉ እግዚያብሔር ያለዉ ይበልጣል ወደዚች ምድር ፈጣሪ ብሎና ፈቅዶ እንጂ አንቺ ወሰነሽ ወይም ዶክተሮች ብለዉ አይደሐም ይሞታል የተባለ ሁሉ አይምትም ከፈጣሪ ያልተፃፈ ያልተፈቀደ ምንም ነገር የለም በእምነትሽ በፀበልሽ እመኝ ትድኛለሽ የሞትሽ ደብዳቤ ይቀደድ አይዞሽ የዬንኒም ተስፋ አታጨልሚዉ አቅመ ቢስ አታድርጊዉ ድርቅናሽን አቁሚ
@SaaraaJesuse-br2ll
@SaaraaJesuse-br2ll 6 сағат бұрын
ዮን አውነት ምትወደት ከሆነ ወደ ቸርች ሁሰደት እግዝአብሔር እፈዊሰተል የሱ ሁሉም ነገር ቀለል ነዉ ጌታ በምረቱ የሰበት ደሞ ምንም አትሆንም ❤🙏
@serkserk1091
@serkserk1091 7 сағат бұрын
ዮኒ እንደንስርዓይን ፕሮግራም ይስራ የምትሉ
@heyat3635
@heyat3635 7 сағат бұрын
አትድረቂ ደረቅናት አቦ አይዞሽ ለማንኛውም
@mayeaiem1353
@mayeaiem1353 6 сағат бұрын
እርች በግዛብሔር አትሆኝም በእውነት ፀበል ሁሉንም ይፈተዋል እርች በተፈጥሮዋ ደረቅናት እና ዮናስ አትናደድ እሣ ዶክተር አማኝ ስለሆነችነው የእግዛብሔር ይበልጣል እና እርችዪ እንደእህት ተቀበይው እባክሽ❤
@LalimaRak
@LalimaRak 6 сағат бұрын
ታስፋ እዳትቆርጥ አብሽር😢😢😢😢😢
@hayatsaed1279
@hayatsaed1279 7 сағат бұрын
እረ እባከሺ ትሰፋ አትቁረጪ አይዞሺ ሁሉም በፈጣሪንዉ አላህያሸረሽ😢😢😢😢
@Kemeria-e2r
@Kemeria-e2r 7 сағат бұрын
ሪች እሺ በይ አትድረቂ እኛም እንድናዝንብሽ አትሁኚ የኔ ደርባባ ስወድሽ እኮ አብሽሪ ተስፋ አትቁረጪ በፈጣሪ እምነት ይኑርሽ እኔም ዱአ አረግልሻለሁ❤❤❤
@SaraNew-fo6je
@SaraNew-fo6je 5 сағат бұрын
አዎ በፀበሉ በርቱ ስውሯ ማርያም ወይም ሰሚነሽ እናቴ ቅድስት ኪዳነምህረት ገዳም የምን በዶክተር ማመን ነው በርቺ ፆም ፀሎት ስግደት ሱባኤ ያዢ ታያለሽ ምንም አትሆኚም
@mekiyemekiye8615
@mekiyemekiye8615 5 сағат бұрын
አራ አንች አግዚአብሔር ይበልጣል. አራ ታዉ ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ በጣም ይደብራል ያቺ አሳብ በምንም ላይ አግዚአብሔር ትልቅ ናዉ እመን
@MestawotWendirad
@MestawotWendirad 5 сағат бұрын
ፀበል ውሰዳት ተስፋ አትቁረጥ እግዚአብሔር መሃሪ ነው
@munafetena4472
@munafetena4472 4 сағат бұрын
የኔ ውድ ለስውሯ ማርያም ተሳይ ፀበሎንም እምነቷንም ለማግኘት ሞክሪ ሲሆን ደጆን እርገጭ ሂጂ
@Tago-hx9jy
@Tago-hx9jy 6 сағат бұрын
ዮኒ ስለምታፈቅርህ እንዳትጎዳ እባክህ ተረዳት ግን የሞት ደብዳቤዋን እግዚያብሄር ይቅደድላት
@mekdestens4401
@mekdestens4401 51 минут бұрын
የእውነት አመቤቴ አሳልፍ አተሰጥሽም ሰሚነሸ ኪዳነምህረት ትመልከትሽ አንቺ በርቺ ፀበሉን በደንብ ጠጪ ሰይጣንን አሰጨንቂው በናትሽ ትንሽ ትንሽ ሰገጂ ይቃጠል
@argetoall6484
@argetoall6484 4 сағат бұрын
ዮኒ ተስፋ አትቁረጥ ሰው ናትና በሰማችው ነገር ነው ተረዳት ሪች ደግሞ ተስፋ አትቁረጭ ተረጅው ህይወትሽን እስከመቼ እንደምትኖሪ እግዚአብሔር እንጂ ሰው አያውቀውም እባክሽ በእግዚአብሔር አድርጊው ተስፋሽን ሁሉ
@YesharegTemesgen-v6f
@YesharegTemesgen-v6f 6 сағат бұрын
ዮኒየ አይዞህ ተስፋ አትቁረጥ ሪች አንተ እንዳትጎዳ ብላ ነው ግን እግዚአብሄርን ሙሉ በሙሉ አለማመናችን ነው እንዲህ እሚያጠራጥረንና እነታችን ላይ ብንጠነክር ይሻላል ሪችጋ ምንም አይነት ችግር አሆንም ዶክተሮች ባሉት ቢሆን ግማሽ የኢትዮጵያህዝብ ይሞት (ያልቅ) ነበር ሪች ጠንከር ማለት አለብሽ ዮኒ እሚጎዳው እንቺ በምታሳይ ነገር ነው እሱ ባችላይ ምንም አይነት ችግር እንደማይደርስ አምናል ወላዲተ አምላክ ትከተልሽ አይዞሽ ለሰይጣን ቦታ አትስጭው ❤❤❤❤❤❤❤
@Hjj-f9d
@Hjj-f9d 6 сағат бұрын
እረ ድርቅ አትበይ ነገ በትዳር ሥትኖሩ ችግሮችን በመነጋገር ካልተፈታ ችግር ነው😢😢😢😢
@RuthHayile
@RuthHayile 4 сағат бұрын
ዬኔ ተረዳት እሷ ያንተነገር ጨንቋታል ስለዚህ አንተ ጠንኳራ ሆነህ የሞትን ፍርሀት ወይም የሰጋችውን ጌታ ኢየሱስንየግልአዳኞአድርጋትቀበል ለምድርም በስማይም ከዘላለምሞት ያድናል ወዳችኃለሁ
@አህሪቡHSቲዩብ
@አህሪቡHSቲዩብ 7 сағат бұрын
ሪች ሰይጣን እንኳን ተስፋ አይቆርጥም አንች ደግሞ ጠካራ መሆን አንብብ እኛ የመዳን ቅመሞች እስላም በዱአ ክርስቲያን በፆሎት ካንች ጋር አብረን ነን አላህ ሙሉ ጤንነትሽን ይመልስልሻል ሪችየ በነገሮች ላይ ድርቅ አትበል የሚልሽን ስሚው ዩኒንንንንን
@לידור-ז9ב
@לידור-ז9ב 6 сағат бұрын
ዩነይ እንደዚህ በመሆነችሁ አዝኛለሁ ግን እሶ ሰለፈራች ነው እደምትሞት ሰለተነገራት ነው ላአንተ በማሰብ ነው ተርዳት አይዞህ ይውኔ ተሰፈ አትቁርጥ እኔ በጣም ልቤ በጣም ተሰብሮል ግን ቸሩ መዳኒአለም የየዳቢሎሰን እቅድ የሞቶን ቀንበር በእለዩ ላይ ያንሳላት የደሰታችሁን ቀን በቅርቡ ቀን ያሳየኝ አይዞችሁ ፀበል ውሰዱት ይሔ የዳቢሎሰ ሰራ ነው ተሪዳት ይውኔ
@toybaYimer-r5h
@toybaYimer-r5h 7 сағат бұрын
ሪችየ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል የኔ ደርባባባ❤❤❤❤
@ARITi01
@ARITi01 4 сағат бұрын
ቆይ ማነው ፈጣሪ ያድረገው ዶክተሩን ዶክተር እኮ ሰው ነው ገዳዩም አዳኑም ፈጣሪ ብቻ ነው
@MeryemOumer-yf9mc
@MeryemOumer-yf9mc 7 сағат бұрын
ኸይር አሰማን
@kedestblaye1146
@kedestblaye1146 2 сағат бұрын
ንሰሀ ትግባ ቀሚሰ ትልበሰ ፀበል ትጠመቅ ምንም አቶንም እግዚአብሕር ማሀሪ ነው እመብርሀን አለች እግዚአብሕር ጥሩ ነገር ያሰማን
@negesudemissie7424
@negesudemissie7424 7 сағат бұрын
ግን ሪች እንደምትወጅው ፈልገሽው ነው የመጣሽ ብሽታው እንደነበረ ታቂያለሽ ከእሱ ጋ መሆንሽ ሰላም ሰጥቶሻል አላማሽ ተሳክቷል ሪች አሁን ልጁን ኤየጉዳሽው ነው ታሪክ ቀያሪው አምላክ አንችን ያድንሻል ስለዚህ አትጉጅው
@Genet398
@Genet398 7 сағат бұрын
ፍጣሪ ይማርሽ ለምን ተስፋ ትቆጫልሽ😢ተሽፋ እግዚአብሔር ነው እና ድርቅ ኣትበይ ፆልት ኣድርጊፀበል ተጠመቂ
@gdydd1173
@gdydd1173 6 сағат бұрын
ጎቦዞች በርቱ በፀበል የማይድን ሰው የለም ሁላችን በእግዚአብሔር እጅ ነን
@hahahahaha8629
@hahahahaha8629 5 сағат бұрын
የጓዴኝነት ጥግ ወላሂ ማሻአላህ በሉአቸው በመሀላቸው ክፉእዳይገባባቸው አላህ ያዝልቅላችሁ
@jamilaadem7093
@jamilaadem7093 2 сағат бұрын
እዉነትም ደረቅ ናት ሪች እባክሸን ተረጋጊ ሪች እባክሸን አላህ ያለዉ ይሆናል ትድናለች ኢንሸአላህ
@Haleema-t2d
@Haleema-t2d 6 сағат бұрын
የንሥርጠፍ ፈልጉልን አሣሥቦና ጀግናችን
@fyoriwaynatey
@fyoriwaynatey Сағат бұрын
ዶክተር ምንም ኣያቅም የማቀው ፈጣሪ ብቻ ነው ኣይዛቹ ተስፍ ኣትቁረጡ ዮኒየ ከባድነው በርግጥ የኔ ያልከው ሰው ሊለይህ ነው ስትልህ ግን ኣበርታት ርችየ እመኝኝ ትተርፊያለሽ ኣግብተሽ ልጆች ትወልጃለሽ ፀበል መጀመሯ ጥሩነው ወደፈጣሪ መቅረብ
@almaztessema6345
@almaztessema6345 2 сағат бұрын
የእዉነተኛ ጓደኛ ተምሳሌት ናችሁ :❤❤❤ ❤እ/ር በሁሉ ነገር ይርዳቹ
@AsinakechAdugna
@AsinakechAdugna 6 сағат бұрын
ተስፈ ለምንድኖ የምት ቆርጠው በከችው እግዚአብሔር መልካም ነው መለት ነው
@SmilingAstrolabe-sv5db
@SmilingAstrolabe-sv5db 5 сағат бұрын
እግዚአብሔር አምላክ የሞት ደቤዳቤሺን ወደህወት ይቀይርልሺ እህቴ
@yeshiikiraKira
@yeshiikiraKira 4 сағат бұрын
❤❤❤❤አሜንንን
@H.ነኝየበረሀዋእረግብ
@H.ነኝየበረሀዋእረግብ 7 сағат бұрын
ኢሻ አላህ ይረቺየ አትምትም አላህ አፈያሺን ይመልስልሺ ዉዴዋ❤❤❤❤
@ኤፋይቱብ
@ኤፋይቱብ 10 минут бұрын
ዮኒ ተረጋጋ ቃል ኪዳን በጣም ከባድ ነው ተስፋ ስለ ቆረጠች ላንተ እንዳትጎዳ ፍራት ነው ተረዳት ተስፋ እንዳትቆርጥ❤🎉❤🎉
@misarkmisark3065
@misarkmisark3065 6 сағат бұрын
ኧረ በእግዚአብሔር ተስፋ አትቁረጭ እህቴ አቡነ ሐራ ድንግል ፀበል ውሰዳት እመብረሃን የሞት ደብዳቤሽን ትቅደድልን አይዞሽ ፀልይ
@SeadaaberaV
@SeadaaberaV 7 сағат бұрын
አላህ ያሽርሽ እህት ❤❤
@HenaTube-wf3py
@HenaTube-wf3py 6 сағат бұрын
አረ ፀበል ዉሰዷት በርሜል ቅዱስ ጊዎርጊስ ሂዱ ትድናለች ብዙ ተአምርም ታያላችሁ እንደሌሎች እናንተም ለምስክርነት እንደምትመጡ ሙሉ ተስፋ አለኝ
@HkmZ-jm2zd
@HkmZ-jm2zd 3 сағат бұрын
ለምነው ዝም ብለህ የምታያት ፀ በል ውስዳት ብዙን ጊዜ ዶክተሮች ሊሳሳቱይችላሉ
@ሀዩቲ-ቐ4አ
@ሀዩቲ-ቐ4አ 5 сағат бұрын
በአላህ ተስፍ አይቆርጥም አላህ ያሽርሽ
@fennet-g6y
@fennet-g6y 42 минут бұрын
ሪች አትሞትም የምትሉ በፅሎታቹ አስባት ገና ወልዴሽ ካብዴሽ የልጅ ልጅሽን አየቴሽነው የኔናት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@HiwotEseye
@HiwotEseye Сағат бұрын
አይዞሸ እሪችየ ተሰፋ አትቁረጪ ዮንየም አይዞክ እግዚአብሔር ያቃል በርሚል ቅዱሰ ጊወርጊሰ ፀበል ዉሰዳት 😢😢😢😢
@סטואיינעלם
@סטואיינעלם 7 сағат бұрын
እውነተኛ ጓደኛና ትክክለኛ ውሳኔ ነው እግዚአብሔር ይባርካችሁ እውነተኛ ጓደኛ ይህ ነወ እሷ ግን የእግዚአብሔርን ሐያልነት ትታ በሐኪም ታምናለች በጣም ደረቅ ናት የራሷ ውሳኔ ነው እንጅ የሌላ ችግር ወይም ስሜት አትረዳም ይህ ደግሞ ይጎዳታል እንጅ አይጠቅማትም
@Hani21-h6u
@Hani21-h6u 7 сағат бұрын
የኦርቶዶክስ ልጅ ሆነሽ ዛሬ ዶክተር ባለሽ እሞታለሁ አትበይ ክርስቲያን ተስፋ አይቆርጥም ፀበል ሄጂ ተጠበቂ ድንግል ማርያምን ተማፀኛት ትድኛለሽ ሪችዬ😢💞 እዉነት ደነሽ ለምስክርነት ያብቃሽ እኔ ሞታለች በለዉ ጥለዉኝ ነበር ግን በቸሩ መድኃኒአለም ታምር ነዉ የዴኩ ዛሬ እዝህ የደረስኩ😢
@mimimola7057
@mimimola7057 6 сағат бұрын
አዎ የእውነት እግዚአብሔር ታሪክን ቀያሪ ነው
@America1219
@America1219 2 сағат бұрын
ዮኒ ተረጋጋ እሽ ለአንተ በማሰብ ነው ጠልታህ አይደለም። ሪች ፀበልሽን እስክትጨርሽ እዚህጋ አትምጭ ሱባኤሽን ይዘሽ በፍፁም እምነት ሆነሽ ንግግርሽን ከአምላክሽጋ ብቻ አድርገሽ ተፀበይ። በዚህ አይነት መንገድ አይሆንም። ሁሉም ከዚያ በኋላ ይደርሳል በተረፈ ፈጣሪ ይማርሽ🙏
@HadiyaEndris-o3t
@HadiyaEndris-o3t 5 сағат бұрын
ሪች እየጎዳሺው ያለሺው አሁነው ገና እሞታለሁ እያልሺ ተስፋ አትቁረች ደሞ የሚወድሺን ሰው አታስከፊ❤
@fasikagmeskel8437
@fasikagmeskel8437 6 сағат бұрын
የጥበቦኞችን ጥብ ከንቱ የሚያደርግ እግዚአብሔር ይርዳሽ
@TsehayAssefa-f8s
@TsehayAssefa-f8s 3 сағат бұрын
ሪችየ እህቴ ወላሂ አትሞችብንም እኔ አላህን አደራ ብየዋለሁ ሁሌም ስሰግዲ ዱአ አደርግልሻለሁ እህቴ ትሞቻለሺ ያለሺ ዶ/ር ለራሱ ያዲርግለት እሱ ይሙት አላህ በሰራው ነብስ ዶ/ር ማን ወሳኝ አደረገው አይዞሺ
@argetoall6484
@argetoall6484 4 сағат бұрын
ሲጀመር ጸበል ከዛው አርምሞ ይዛችሁ አስጠምቋት እያመላለሳችሁ ሳይሆን ከዛው ሁናችሁ አስጠምቋት እግዚአብሔር እረዥም እድሜ ይስጥሽ ተስፋ አትቁረጡ
@kedeshkeedesh3872
@kedeshkeedesh3872 6 сағат бұрын
እግዚአብሔር መልካም. ነው አዞሽ 🤲🤲
@mehritlovemehritlove5028
@mehritlovemehritlove5028 2 сағат бұрын
ጌታ ኢየሱስ ይፈውስሽ ፍጹም ጤና ይሁንልሽ❤❤❤
ከባድ ውሳኔ ወሰንኩኝ🥹
25:24
Endalk Tube
Рет қаралды 38 М.
Spongebob ate Patrick 😱 #meme #spongebob #gmod
00:15
Mr. LoLo
Рет қаралды 21 МЛН
Ozoda - Lada ( Official Music Video 2024 )
06:07
Ozoda
Рет қаралды 20 МЛН
📢 ቤተሰብ ጋር መመለስ አልፈልግም 😱
23:33
አልገባም ይገለኛል
18:48
Weynshet
Рет қаралды 12 М.
🛑ከቤተሰብ ጋር ላንመለስ ልንሄድ ነው ማርክ አዘነ😔
24:06
Marke Tube ማርኬ ቱዩብ
Рет қаралды 58 М.
አንቺም እንዳትለይኝ ቃል ግቢልኝ…አንቺም ለጥቅም
16:28
ለመጀመሪያ ጊዜ ሳመኝ❤
24:58
Helu Tube
Рет қаралды 65 М.
Spongebob ate Patrick 😱 #meme #spongebob #gmod
00:15
Mr. LoLo
Рет қаралды 21 МЛН