Пікірлер
@zewdiebelayneh
@zewdiebelayneh 13 сағат бұрын
ጓደኛ ካለክ አለኝ በል ከለለክ ከራስህ ጋር ተማከር የሷን ስሜት አትጉዳት
@user-bz7wx7ts3k
@user-bz7wx7ts3k 13 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@asnakechmeskela1732
@asnakechmeskela1732 14 сағат бұрын
እንዴ ዮኒ ይቺልጅ ስንት አመት ሙሉ ታፍቅርህ?በዚያ ላይ የሴት እድሜ ቆሞ አይጠብቅም እኮ አይነጥላ ሳይኖርብህ አይቀርም ፀበል ተጠመቅ
@freyfood1323
@freyfood1323 14 сағат бұрын
Beka yoni tewedataleh atasekayat pls mafeker banete aletejemerem tafekerehalech endezih ayenet set atagegim yekochehale yoni asebebet❤
@3151mazii
@3151mazii 14 сағат бұрын
Me wari madamii aka mixmixati sin gubdu qabdan?
@user-ld2th3qb3l
@user-ld2th3qb3l 14 сағат бұрын
ሌላ ፍቅረኛ አለህ እዴ😢 ምናል ብትረዳት😢
@user-kj7dh4yi7j
@user-kj7dh4yi7j 15 сағат бұрын
ብለን አጎቷ አላመመዉም በዉሸት ነው ገጠር ብሎ የዎሰዳት ሰልኩ እንዴት አይሰራም አግተዋት እንዳይሆን ፈራሁ ሮቤል አለቸበት ቦታ ሄደህ ነገሩን አጣራላት ተጨንቃ ይሆናል የዘጋችው ባንተ አጥቸክንም ፈጣሪ ከጎናችሁ ይሁን ♥️♥️♥️♥️♥️♥️
@zniyemaryamlij3061
@zniyemaryamlij3061 15 сағат бұрын
Afekereti deseimeteli legni netei
@Hawa-qg4lm
@Hawa-qg4lm 15 сағат бұрын
ተጋቡ የኛ ነገር ማጋባት ማፍታት ሁኖል 🙄😍
@senaittsegaye8357
@senaittsegaye8357 15 сағат бұрын
Yoni tekekel new wesaneh mekeniyatu lejitua bedelewalech
@romangedeye9684
@romangedeye9684 15 сағат бұрын
ምን ማለት ነው ለወደፊት እምታስባት ከሆነ ነው ዝም ብሎ ግዜ ማሳለፍ በጓደኝነት ይሁን ለሴት ልጅ በተለይ ጊዜ መውስድ ይሻለኝል አብሮ አደጌ ብላ ደሞ ዬኒ ድብቅ አትሁን
@romangedeye9684
@romangedeye9684 15 сағат бұрын
ዬኒ ከሌለህ ጓደኛ ከሌለህ ምን አለበት እምታቃት ልጅ አብሮ አደግህ ደስ ይላል መቸም ራስህ ነው እምታቀው ለምን ብቻህ ትኖራለህ ሴት ልጅ ለባለቤትዋ ዘውድ ናት ብቻህን ትኖር ዘንድ እግዚአብሔር አይወደውም ሮቢኤልም አይዞህ ተረጋጋ የረጋ ወተት ቅቤ ይወጠዋል ይባል የለ ትመጣለች እና ምን ሆኖ ዬናስ ምከረው ችግሩ ምንድ ነው
@tsadkangebrehiwot5054
@tsadkangebrehiwot5054 15 сағат бұрын
ሮቤል ንግግሮችን አትደጋግም እባክህ
@MessiSebani
@MessiSebani 15 сағат бұрын
ይሄን አመት የሴቶች አፍቃሪ ብዙ
@mamathelon7092
@mamathelon7092 15 сағат бұрын
ዮኒ ሰላማዊ ይብዛ ብሌን ትመጣለች አትጨነቅ ወቅቱ ከባድ ነው ሮቤል
@user-qm1bk9zf8w
@user-qm1bk9zf8w 15 сағат бұрын
ወንድሜ እስክንድር የክሎት ጋዜጠኛው. ይቅርብልን
@user-bd2ky3kj1y
@user-bd2ky3kj1y 15 сағат бұрын
ዮኒ በጣም እራስ ወዳድ ነህ
@user-wb8im7sj1x
@user-wb8im7sj1x 16 сағат бұрын
ዝንብላት እባክህ ፍላጎት እሷጋ መሆናቸው
@user-wb8im7sj1x
@user-wb8im7sj1x 16 сағат бұрын
ትክክል ነህ እባክህ እንዴ በቅርብ ፍቅር የለ
@user-tt1pp3ei6q
@user-tt1pp3ei6q 16 сағат бұрын
እኔ ሜካፖ በጠቀም በግጠኝነት ደመት ነበር ምመስለው ወድሜ በጣም ቆጆ ነው ግን ፍቅረኛው በሜካፕ እደሸወደቹ ልቤ እየነገረኝ ነው ባአላሕ ላጋፍጣት እስኪ አድ በሉኝ
@KechoBeletu
@KechoBeletu 16 сағат бұрын
yoni lela hiwot alew meselegn
@user-ce9tr3bc3p
@user-ce9tr3bc3p 16 сағат бұрын
አመለጠችህ ልል ሲጠልፋት እንዴት ቆጭ
@user-ce9tr3bc3p
@user-ce9tr3bc3p 16 сағат бұрын
ምንአይነት ሠውነህ ለምን ታሠቃያታለህ ችግር አለብህ እንዴት ልልክልህ ንገራት
@zenebechassena8120
@zenebechassena8120 16 сағат бұрын
Richye egzabher alelesh
@zenebechassena8120
@zenebechassena8120 16 сағат бұрын
Richye ayzosh ale yetesh neger lene bye
@xcamgMan
@xcamgMan 16 сағат бұрын
ድሮም እኛ ወንዶች ቅንቅናም እከካም ግብስብስ ቆሻሾች ነን እርካሾች ነን መች ክብር ይወደናልና ነው አፈቀርኩ ወደድኩሁ ስሲባሉ መች እንወዳለን
@wwpc6518
@wwpc6518 17 сағат бұрын
Guys just continue as friendship as usual, you never know what is going to happen next , so do not rush he is very shy person give him a time to think about then relationship will comes naturaly , girl be pationt
@user-pd9ji6sp8u
@user-pd9ji6sp8u 17 сағат бұрын
inde gawadegna liti iyki atchilich Yoni teredat kal hone tiraqk inji kebad new lesawa
@AlemNugusee-mm1tr
@AlemNugusee-mm1tr 17 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤😢😢
@SeniHailu
@SeniHailu 17 сағат бұрын
ወይ አጋር ይኖረዋል
@SeniHailu
@SeniHailu 17 сағат бұрын
ኧረ አታስጨንቁት እሚያያት እንደህት ነው በቃ እንደበፊቱ ቀጥሉ
@birituworkina8408
@birituworkina8408 17 сағат бұрын
Har wandochiyee pils😢😢😢❤ ati asibuti edee
@tgabab6759
@tgabab6759 17 сағат бұрын
ድሮም እኮ ወንዶች የሚፈልጉት የምትማግጥበትን ደም እንባ የምታስለቅሳቸውን ነው የሚፈልጉት አይዞሽ እራሴን ባንቺ ቦታ ሆኜ ባየው መልሱ ጭንቅላት ያሶራል የምንም ጓደኛ አትሁኝ ተመለሽ ወደመጣሽበት አጠገቡ ብትሆኝ ስቃይ እንጂ ምንም አታተርፊም
@user-ol8jj4dy7x
@user-ol8jj4dy7x 17 сағат бұрын
Rich ከዮኒ ራቂ አለበሊዚያ ይህ ከልጅነት ጀምሮ ያለ ፍቅር አይለቅሽም።ዘላለም ስለሱ እያሰብሽ እሱን ተስፋ እያረግሽ ነው ምትኖሪው።ሙሉለሙሉ ከሱ ራቂ እኔ ነግሬሻለው።
@user-oe3ml7lw5z
@user-oe3ml7lw5z 17 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@shetayeeshetu5284
@shetayeeshetu5284 17 сағат бұрын
❤❤❤❤❤
@dfv1532
@dfv1532 17 сағат бұрын
የኔወንድም የኔበቻሳዪሆንየኢትዮጴያህዝብሁሉ ዘመድየአገርል በማር ያም በ በዛዬትአምላ የን ሥር አይን ይጠብቁት ነግበኔ በሉ ሀቀኛ ጋዜጠኞች በሙሉ አደራበሠማዬ በምድር❤
@KituFasika
@KituFasika 17 сағат бұрын
ዮኒ እኔ ግን ተቀይሜሀለው
@fikertegetnet3971
@fikertegetnet3971 17 сағат бұрын
ዮኒዬ በፈጠረህ ጌታ ይሁንብህ ፍቅር ሆኖ ብትቀበላት ምን ችግር አለው?? መቼስ ሳታገባ 1000 አመት አትኖር ከሷ ጋ አብራችሁ ፍቅራችሁን አጣጥሙ ዮኒዬ ስወድህ ተቀበላት የምትሉ ላይክ አድርጎ
@user-jz2jm5ex3m
@user-jz2jm5ex3m 17 сағат бұрын
ዮኒእባክህተረዳት
@user-jz2jm5ex3m
@user-jz2jm5ex3m 17 сағат бұрын
ሮቤልበጣምመልካምሰውነህሳቅህእኔንምሀሳቀኝ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@fikertegetnet3971
@fikertegetnet3971 17 сағат бұрын
ዮናስ ይች ልጅ እንዳታመልጥህ በኋላ እንዳይቆጭህ ፍቅራን ተቀበላት
@fikertegetnet3971
@fikertegetnet3971 17 сағат бұрын
ዮኒዬ ፍቅርኛ ከሌለህ ተቀበላት አተም እደምትወዳት ያስታውቅብሀል ምን አልባት ከብዙ ጊዜ በኋላ ስለመጣች ከድንጋጤ አልወጣህም ይሆን ተርጋግተህ አስብ መልካም ነገር እጠብቃለን
@user-rt2st5fe4r
@user-rt2st5fe4r 18 сағат бұрын
ዬኒ ይቅርታ ከዚህ በፊት የጎዳችህ ሴት እንዳለች እናዉቃለን ሪች ግን በእዉነት ከልጅነት ጀምራ የምታፈቅርህ ልጅ ነች ሌላ ሴት በህይወትህ ከሌለች እንደ ታላቅ እህት ልምከርህ ደግመህ በደንብ አስብበት ሁለታችሁም ፀልዩ እኔ በግሌ ተጋብታችሁ ልጆች ወልዳችሁ እንደምትኖሩ ይታየኛል። ከፈጣሪ በታች የድንግል ልጅ ያጣምራችሁ 🙏
@user-jz2jm5ex3m
@user-jz2jm5ex3m 18 сағат бұрын
ዮኒእባክህተረዳትሀተንብላመታየኔውድሀይዞሸ
@SaraNew-fo6je
@SaraNew-fo6je 18 сағат бұрын
የምሬ ነው አንድ ለማየት ያብቃቹ አንድ ይሆናሉ
@user-ii6kp6jz8v
@user-ii6kp6jz8v 18 сағат бұрын
ዮኒ ፍቅረኛ ካልለክ ተቀበላት ሮቢ ሮቤል ከብሌን ጋር እግዚአብሔር ያገኛኛቹ