Rice with tomato sauce ሩዝ በቲማቲም ስልስ

  Рет қаралды 7,547

Melegna | መለኛ

Melegna | መለኛ

Күн бұрын

የአበሳሰል መመሪያ የግብዓት እና የቅመም አይነት እና መጠን
የማባያ አማራጮች
- ቂጣ • How to make Pita Bread...
- ዳቦ • ዳቦ መጋገር Burger Buns
- ሙሉ የገብስ ዳቦ • Barley Bread የገብስ ዳቦ
- የገብስ ዳቦ • Barely Bread የገብስ ዳቦ
የግብዓት አይነቶች እና መጠን
- 1 ተለቅ ያለ ካሮት
- 1 ተለቅ ያለ ድንች
- 1 ተለቅ ያለ ቲማቲም
- 2 ራስ ቀይ ሽንኩርት
- 2 ቃሪያ
ድንች እና ካሮቱን ስንጠብሰው በደን እ እንዲበስልልን አስቀድመን በውሃ እንቀቅለዋለን ውሃው ከፈላ በኃላ ለ5 ደቂቃ ያህል ትቀቅሉትን እና ታወርዱታላችሁ ።
- 5 የሾርባ ማንኪያ ዘይት ጨምራችሁ አስቀድማችሁ ድንች እና ካሮቱን ትጠብሱና መካከለኛ ያህል ከተጠበሰላችሁ በኃላ ሽንኩርት እንዲሁም ቲምቲሙን ትጨምራላችሁ
- 2 የቀረፋ እንጨት
- 1 የዶሮ መረቅ (አዘገጃጀቱ ገፃችን ላይ ይገኛል)
የማጣፈጫ ቅመሞች በቡና ማንኪያ (ትንሿ ማንኪያ) ልኬት
- 1 (ፓፕሪካ ፣ ሮዝሜሪ ፣ ቁንዶ በርበሬ ፣ ቀረፋ ፣ የነጭ ሽንኩርት ዱቄት እና የዝንጅብል ዱቄት)
- 2 የቲማቲም ድልህ
- 1 ቁንጥር ጨው
- 2 የሻይ ብርጭቆ ሩዝ በግማሽ የሾርባ ማንኪያ ጨው እና በውሃ እንቀቅላለን ( ሩዙ ከመብሰሉ በፊት ውሃ ከጨረሰባችሁ ከጎን ውሃ አፍልታችሁ አዘጋጁና ጠብ ጠብ እያደረጋችሁ ማብሰል ትችላላችሁ ።

Пікірлер: 7
@hargtube216
@hargtube216 9 ай бұрын
ዋውውውው በጣም ቆንጆ አሰራር ነው ያሳዬህን እጅህ ይባርክ
@user-xv1pk5kl3c
@user-xv1pk5kl3c 9 ай бұрын
Begets chicken fride kkfc asayen
@munasiraj8724
@munasiraj8724 9 ай бұрын
የሩዙን አይነት እቃዉን አሳየን Please
@sosenadanale4081
@sosenadanale4081 9 ай бұрын
Pls recommend which one rice is best
@user-yd3bv3gs9k
@user-yd3bv3gs9k 9 ай бұрын
ፈጢራ
@fevengebremeskel6180
@fevengebremeskel6180 9 ай бұрын
Thank u 🙏
@feven8400
@feven8400 9 ай бұрын
የሩዙን አቀቃቀል አሳየን🙏
Erteb Sandwich  የፆም እርጥብ
8:05
Melegna | መለኛ
Рет қаралды 40 М.
How to make Ethiopian Keey Wot ቀይ ወጥ
8:02
Melegna | መለኛ
Рет қаралды 78 М.
The FASTEST way to PASS SNACKS! #shorts #mingweirocks
00:36
mingweirocks
Рет қаралды 15 МЛН
Новый уровень твоей сосиски
00:33
Кушать Хочу
Рет қаралды 2,9 МЛН
Люблю детей 💕💕💕🥰 #aminkavitaminka #aminokka #miminka #дети
00:24
Аминка Витаминка
Рет қаралды 1,5 МЛН
Ethiopian Breakfast በድንች የሚዘጋጅ ቁርስ
8:53
Melegna | መለኛ
Рет қаралды 8 М.
#food #saladrecipe ቀላል የ አቮካዶ ሰላጣ አሰራር
1:24
የ ሚካኤል Tube
Рет қаралды 3,5 М.
ከገበጥ  ጋር ማን  የወጋ  አለ ዘመድኩን
9:54
biksenytubeየድንግል ማርያም ልጅ ነኝ21
Рет қаралды 11 М.
Ethiopian Rice with Goat Meat ሩዝ በስጋ
9:42
Melegna | መለኛ
Рет қаралды 3,8 М.
Ethiopian Mixed Spice የማቁላያ ቅመም
6:15
Melegna | መለኛ
Рет қаралды 36 М.
Easy Peanut Butter Cookies የለውዝ ኩኪስ
10:06
Melegna | መለኛ
Рет қаралды 2,7 М.
Ethiopian Falafel ፍላፍል
9:31
Melegna | መለኛ
Рет қаралды 7 М.
How to make Vegetable Stock Cubes at Home
8:03
Melegna | መለኛ
Рет қаралды 22 М.
The FASTEST way to PASS SNACKS! #shorts #mingweirocks
00:36
mingweirocks
Рет қаралды 15 МЛН