ፈሪሀ ክፍል 153

  Рет қаралды 419,018

Feriha - ፈሪሀ

Feriha - ፈሪሀ

Күн бұрын

Пікірлер
@deeddeed2583
@deeddeed2583 Жыл бұрын
ያአላህ የኢምር ፍቅረኞች ብዛታቸው ሀደ የኔ ምርጥ❤ የውነት ወደድኩሽ ያለሽ አመለካከት
@retafikerfiker190
@retafikerfiker190 4 жыл бұрын
ሰዎች ኢሚር እኮ ግን ደስ አላለዉም ነበር "S" አብራዉ በመስራቱ በጣም ደንግጦ ነበር 🤔 የኔ ሚስኪን
@taralema6070
@taralema6070 2 жыл бұрын
አዎ ደስ አላላውም ምስጊን ፈሪሀ አሰቃየችው
@UmiUmi-gl5js
@UmiUmi-gl5js 2 ай бұрын
የፈሪሀ ሂወት በጣም ከባድ ነው
@ቅሳነትትግረወይቲ
@ቅሳነትትግረወይቲ Жыл бұрын
ፈሪሀ የገንዘብ ድህነት ብቻ ሳይሆን የቃላት ኣጠቃቀምና ሰዉን ኣለመገመትን ድህነት ኣለብሽ የማትረቢ
@ለይላyouTube-h4g
@ለይላyouTube-h4g 5 ай бұрын
ግንኮ እሷ ምንም ጥፋት የለባትም የተሰጣትም ነው ምትተውነው
@abbaamuraad3628
@abbaamuraad3628 5 жыл бұрын
አሰላማለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካተሁ ውድና የተከበራችሁ ሙስሊም ወገኖቸ እንኳን በሰላም እደረሰን ለታላቁ ሽህ እሮመዳን በሰላም እምንጨርስ አላህ ያርገን
@sgffgf3878
@sgffgf3878 4 жыл бұрын
አሚንሀየቲ
@ማሪፋወሎየዋ
@ማሪፋወሎየዋ 4 жыл бұрын
የሩያ እናትን እደኔ እሚጠላት አለ ባገኘሇት እደቀድቃት ነበ እቸ ዘረጅል ልጅ
@hbdgfs2138
@hbdgfs2138 3 жыл бұрын
በጣምታስጠላለይ
@ananyayalew9539
@ananyayalew9539 2 жыл бұрын
Betam new yemtelat
@retafikerfiker190
@retafikerfiker190 4 жыл бұрын
በህይወቴ እንደ ሀንዴና እንደ ኮራይ ለኤሚር የጀርባ አጥንት የለም የራሳቸዉን ችግር ትተው ለሱ ችግር ይቆማሉ🙏 ፈሪሀ ዉዴ አይዞሽ ይህ ቀላል ነው 🙏 ገና ለህይወት መጥያ አለ 🤔
@mmayfano1297
@mmayfano1297 2 жыл бұрын
ሀንደ ስለምትወደው ነው
@ፍፀQueen
@ፍፀQueen 3 ай бұрын
ሃንደ ኤምርን ስለ ምት ፈቅሪ ነው
@zuzuu7564
@zuzuu7564 5 жыл бұрын
ልጁ የእሜር አይደለም የሀንዴ አድነቅ ነኝ
@fatimahhussain8767
@fatimahhussain8767 5 жыл бұрын
አዎ የኤሚር ልጅ አይደለም ግን እሷ ኤሚር እና ፈሪሀን ለመለየት ነው የምትሞክረው እኔ የምለው ነገር ቢኖር ኤሚር እና ፈሪሀን እንደማይለያቸው ዱኣ አረጋለው
@አይዞሽሀገሬ-ጠ4ረ
@አይዞሽሀገሬ-ጠ4ረ 5 жыл бұрын
ተድየ የመን ነው
@milonmilon3481
@milonmilon3481 4 жыл бұрын
እኔም
@hbdgfs2138
@hbdgfs2138 3 жыл бұрын
አወአደለምትክክል
@dhfffeghgd419
@dhfffeghgd419 2 жыл бұрын
በጣም
@aishasaif5015
@aishasaif5015 5 жыл бұрын
ሀንደና ፈሪሀ ጥሩ ጎጓደኛሞች ብትሆኑና ሁሌም ብትተሣሠቡ ያምርባችሁ ነበር
@ፍፀQueen
@ፍፀQueen 3 ай бұрын
ሃንደ ለኤምር ብላ ነው እንጅ ለፈሪያ ግድ የላትም አዉቃ ነው እኔ 4 ግዘ ድጋሚ እያየው ነው እኔ ኤምርን አፈቅርሃለው ለዛ ነው ድጋሚ ማየዉ 😒
@ጽግውግውግውኝውኝውኝ
@ጽግውግውግውኝውኝውኝ 3 жыл бұрын
ደሞ የሚገርመኝ የፈሪሀ መጠናሰስ እህ ሁሉም እንዴ ሀንዴ ነቄ ብትሆኑ ምናለበት ይድፋችሁና
@aishasaif5015
@aishasaif5015 5 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍ የሩሂያ እናት እንደት እንደምታስጠላ
@fatumaibrahim5378
@fatumaibrahim5378 2 жыл бұрын
ኤሥ እኳንመጣሽ ፈሪሀ ኢሚርን ለማናደድብለሽ ካብቴንን ስትከተይ ኢሜርም ኤስ መጣችለት🤣🤣🤣🤣ይቆጭሻል
@jamelamohamed5365
@jamelamohamed5365 3 жыл бұрын
ፈሪሀ ምስጊን ስታሳዝን አላህ ይርዳሽ ላቺ ይሄ አይገባሽም የጀራ ልጅ ሀቢቢቲ አይዞሽ አላህ ይረዳሻል
@s.as.a.a5797
@s.as.a.a5797 Жыл бұрын
ምንድነው ተራ ቦታ ላይ የአላህን ስም ምትጠራው
@MesrakAf-cx2qw
@MesrakAf-cx2qw 11 ай бұрын
Feriha and. Emir. ❤💓💕💜💛
@ZemzemAboi
@ZemzemAboi 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Da12Ac12
@Da12Ac12 5 ай бұрын
❤❤❤❤
@fuzmuhmammed3707
@fuzmuhmammed3707 4 жыл бұрын
ኢፉ ሴት ልጅ በጣም ይህ አይነት ችግር ስንቶቻችን ነን የተከፊንበት አይ እንዴት ያስከፊል ፈሪሀ አብሽራ የኢሚር ልጅ አይደለም
@newdevice2939
@newdevice2939 2 жыл бұрын
ሚስኪን ፈሪሀየ እማ አይዞሺልኚ የኔማር ኡፍፍፍ
@ጽግውግውግውኝውኝውኝ
@ጽግውግውግውኝውኝውኝ 3 жыл бұрын
ሀንዴ የኔ አውቆ አበድ ስወድሽ እፍፍፍ አሁንስ ኢሚርና ፈሪሀ አስጠሉኝ ወጃ ሮያ ነው ስሟ እስከናቷ አልወዳቸውም ፈሪሀ በዚህ ቅናቱ ገደላት ኧረ እኔስ ምን አይነት ጉድ ነው
@Sነኝ-t5l
@Sነኝ-t5l 4 жыл бұрын
የኔ ማርፈሪሀ ምን አለ ሰዎቹ ሁሉ እንዳቺ ቢሆኑ ታሳዝኛለሽ ውዴ
@samirataju2911
@samirataju2911 5 ай бұрын
Testalalech emirin amararech
@الال-ر1خ8و
@الال-ر1خ8و 3 жыл бұрын
ሀዴ የኔ ቀበጥ አሁን ገና ለፍትህ ስቆሚ አየሁሽ ቀጥይበት
@tuhftgsyz5509
@tuhftgsyz5509 4 жыл бұрын
ፈሪሀየ አይዞሺ ፈጣሪ ይጠብቅሺ
@makiyamohammed7546
@makiyamohammed7546 5 жыл бұрын
እንደዛሬው ፈሪሀ አሳዝናኝ አታውቅም፡፡ሚስኪን፡፡
@PopPop-pd7lx
@PopPop-pd7lx 5 жыл бұрын
ሀንድ ቀጥይበት መልካም ነትን
@zab544
@zab544 5 жыл бұрын
አቶ ሌበንት ምርጥ ሰዉ ነህ ❤❤
@Nn-ip7qs
@Nn-ip7qs 2 жыл бұрын
ሙሪጥ ሰዉ አይ ዱላም ሙኪነቱሙ በሀላ ኢሱ ነው ያሚገላት
@ፈቲሀፈቲሀ-ኸ7በ
@ፈቲሀፈቲሀ-ኸ7በ 5 жыл бұрын
የኔ ዉድ ፈሪሀ ባንቺ ቦታ እኔ ጨነቀኝ አይዞሽ ዉዴ ግን ሌቫት አለልሽ ሁሌም አጠገብሽ ነዉ
@ሜሪጋልሃገረትግራይ
@ሜሪጋልሃገረትግራይ 5 жыл бұрын
በጣም ውይ ጨነቀኝ እኮ ማሬ
@fatumaibrahim5378
@fatumaibrahim5378 2 жыл бұрын
ሌባት አጥፊያዋነዉ🤨
@KamalDanur
@KamalDanur Жыл бұрын
ሌቫንት ሊጎዳት ነዉ አይጠቅማትም ኡፍፍፍፍ
@TimiraTimira-bh3nz
@TimiraTimira-bh3nz Жыл бұрын
ሌቫት አይጎዳትም መልካምሠው ቅን አሣቢ አፍቃሪ ተረጅ መልከመልካም ሸበላ ነው ኢሚርግን ይወዳታልእጅ አይረዳትም
@taralema6070
@taralema6070 2 жыл бұрын
ሀዴ የኔ ቀበጥ ከዚህ በኋላ የሀዴ ደጋፊ ነኝ ፈሪሀን ግን ባላይሽ
@fatumaibrahim5378
@fatumaibrahim5378 2 жыл бұрын
እኔምለዉ ፈሪሀ ተጀጃለች ምክንያቱም ኢሚር እያፈቀራት ከሊቫትጋር ምንያጀጂላት 🤔🤔🤔🤔
@fatumaibrahim5378
@fatumaibrahim5378 2 жыл бұрын
ካሱ ተፈታች ሰኒም አለቀልሽ🤣🤣🤣
@ቅድሚያለተውሂድ-ኰ2ቘ
@ቅድሚያለተውሂድ-ኰ2ቘ Жыл бұрын
ክክክክ ኮሜታተሮች ዘና ታደርጉኛላችሁ
@sameraassen3690
@sameraassen3690 6 ай бұрын
😂😂
@dgbhf9196
@dgbhf9196 6 күн бұрын
😂😂😂😂
@taralema6070
@taralema6070 2 жыл бұрын
ሀዴና ኮራይ ለኢሚር ያላቸው አስተሳሰብ በቃ ተከተተ👌😍
@sayed2744
@sayed2744 Жыл бұрын
ደግ ሆሽ ፈሪሀ አናደሽኝ ነበር ጠማማ
@makiyamohammed7546
@makiyamohammed7546 5 жыл бұрын
ፈሪሀ የኔ ውድ አይዞሽ አያሸንፉሽም አትሸነፊላቸው
@fatumaibrahim5378
@fatumaibrahim5378 2 жыл бұрын
ብጥርቅ ነሽ ፈሪሀ ኢሜር አልገፋሽም ቤት ዘግቶ ሥትቀን የለመነሽ አቺነሽጂ የጠገብሽበት ሥለሚያፈቅርሽ ካቺ በላይ ሴት ያለአልመሥልሽ አለ🤨🤨🤨አዳዴ ታሣዝኝኛለሽ😭💔አዳዴ ደሜን ታፈይዋለሽ🤨🤨
@Bekabo14
@Bekabo14 4 жыл бұрын
ሴትዮ አርፈሽ ታቀመጭ የልጅሽ ልጅ የእሜሪ አይደሌም እሺ ፈረሀ ውዴ አይዞሽ
@RAHMARAHMA-kb7hr
@RAHMARAHMA-kb7hr 5 жыл бұрын
አሁንስ በጣም አስጠላኝ ፈሪሀየ
@samiraeth9724
@samiraeth9724 5 жыл бұрын
Aselamu Aleykum werahmetulahi weberakathu ውድ ህቶቸ እረመዳን መጣ አላህ በሰላም ፁመው ከሚጠቀሙት ያድርገን
@finecomfinecom2009
@finecomfinecom2009 5 жыл бұрын
አምንን
@ሱብሃንአላህአላህምዲሊላህ
@ሱብሃንአላህአላህምዲሊላህ 5 жыл бұрын
አሚንን
@sukarisuk1722
@sukarisuk1722 5 жыл бұрын
💔
@khadeejakhadeeja9871
@khadeejakhadeeja9871 4 жыл бұрын
waley kumsalam woramtulahi wobarkatu Aleeen
@Jdjdhh-yw9lf
@Jdjdhh-yw9lf 2 ай бұрын
አሚን
@ማቃንኢቃቡ
@ማቃንኢቃቡ 5 жыл бұрын
ፈሬሀ ምን ላድርግሽ ምንም ቢፈጠር መከራን ትቆማለሽ አይዝሽ
@fatumaibrahim5378
@fatumaibrahim5378 2 жыл бұрын
ፈሪሀ የሽርት ወሀየፈሠሠአላለችም🤣🤣🤣ሮያ አቤት ዉርደትሽ እናትሽም አይሱንም አቤትዉርደት🤣🤣🤣🤣አይ ኢሜር አሳርህ በሰዉ ዲቃላ ተሠቃየህ😭😭💔😭
@ghaliahali2620
@ghaliahali2620 11 ай бұрын
😂😂😂😂 የልጄን አባት አላለችም ሊበላ
@ዜድነኝወሎየዋ-በ1ጰ
@ዜድነኝወሎየዋ-በ1ጰ 3 жыл бұрын
ሀንዴ የኔ ቅመም ስወድሽሽ❤💋
@firdousmuhammad-nk4su
@firdousmuhammad-nk4su 5 күн бұрын
አይ እሚር ፈረሀን ለመበቀል ብለህ ያመጣዎ መዜዚ ፈረሀን አሰቃያት የስት ሰው ጊልምጫ ትቻል ምስክን ፈረሀ😢😢😢😢😢
@fatumaibrahim5378
@fatumaibrahim5378 2 жыл бұрын
ፈሪሀና ኤሚርኮ ለሰዉያዝናሉ ግንሰዉአይወጣላቸዉሚስኪን😭😭💔💔
@AaSa-kl6ok
@AaSa-kl6ok Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤AAAAFFFF
@SilsKar
@SilsKar 6 ай бұрын
ልክ እደኔ ወላሂ ለሠው አዝናለሁ ግን ሠው ከይወጣልኝም
@fysyis8142
@fysyis8142 Жыл бұрын
ፈጣረ ይጠብቅሸ ፈረሀ🙏😥
@sameraassen3690
@sameraassen3690 6 ай бұрын
አሁንሰ የፈሪሀና የሊቫት ወሬ ሰለቸኚ😢😢
@እሙየየነቴነፍቂ
@እሙየየነቴነፍቂ 5 жыл бұрын
ፍርሀ አይዞሺ ያልፍል ሮያነ እነቷ ማፍርያችሁ ዴርስ
@anoud3268
@anoud3268 5 жыл бұрын
ሀንዴ ውስጤ ነት ላይክ ግጩኝ
@fatimahhussain8767
@fatimahhussain8767 5 жыл бұрын
ሀንዴ ጥሩ ነረር ካሰብሽበት ጥሩ ነገር ታገኛለሽ
@boulosharb2701
@boulosharb2701 5 жыл бұрын
@@fatimahhussain8767 onagv
@boulosharb2701
@boulosharb2701 5 жыл бұрын
.nhj mkol
@ቲቲነኝቲቲነኝ
@ቲቲነኝቲቲነኝ 5 жыл бұрын
ኢሚር የእንጀራ አባት ሆናሃል ለደሙ እናመስግናለን
@ሰሚራሁሴንየረሱልአፍቃሪ
@ሰሚራሁሴንየረሱልአፍቃሪ 5 жыл бұрын
😂
@SssmY-h1y
@SssmY-h1y 9 күн бұрын
በእውነት ልቤን አመመኝ😢😢 ፈርሃ አሳዘነችኝ 😢😢
@ኦርቶዶኦክስመዝሙር
@ኦርቶዶኦክስመዝሙር 5 жыл бұрын
ዛሬ የኔ ያለኩት ይመስል ኤሜርን በጣም ነው ደስ ያለኝ ዋው አድ አች ጤቀኛ እሮያ ደግ ሁነሻል ሠነናትሽ ፈሪሀየ እንኳን ደስ አለሽ ኤሜር ግን ደስ አላአለውም የሆነ ነገር አለ
@AliAldhouri-l6u
@AliAldhouri-l6u Жыл бұрын
😊
@አህላምወሎየዋያዱእህት
@አህላምወሎየዋያዱእህት 5 жыл бұрын
እፍፍፍ ፈሪሀየ ያች እባመቸነው የሚቆመው እፍፍፍ አዛዘንሽኝ ማሬ
@makiyamohammed7546
@makiyamohammed7546 5 жыл бұрын
እረ ኢሚር ከዚች ልጅ እራቅ ችግር ታመጣብሀለች
@asrisasris4261
@asrisasris4261 4 жыл бұрын
አይዞሽ ፈሪሀ ሀንዴ አድናቂሽ ነኝ
@taralema6070
@taralema6070 2 жыл бұрын
የኔ ሚስጊን ኢሚር ዶክተሩ ተከተለኝ ሲለው እዴት እደደነገጠ ተሰቃየህ በሰው ዲቃላ ኢሚርዬ😭
@Etumama
@Etumama Жыл бұрын
😅😅😅😅😅😅
@Hana1998-gb5le
@Hana1998-gb5le 11 ай бұрын
😂😂😂😂
@የረሱልወዳጅየወሎልጅነኝ
@የረሱልወዳጅየወሎልጅነኝ 5 жыл бұрын
ውይ አሁንም አዶ ሴት ብቅ አለች የድሮ ፍቅረኛው
@طويبهطويبه
@طويبهطويبه 3 жыл бұрын
ላራና እናቷን ስወዳችሁ
@fysyis8142
@fysyis8142 Жыл бұрын
ኣይዛሽ ፈረሀ ፈጠረ ይጢብቅሸ🙏😥
@kadijaa8750
@kadijaa8750 3 жыл бұрын
አዲስ ነኘ ፈሪሀ የኔ ቆንጆ 😘😍
@anuukonjooo927
@anuukonjooo927 5 жыл бұрын
እውነት ነው ኤስየ ከኤምር መራቅ የለባትም አሁን ፈርሀ በተራዋ ቅጥል ትበል
@makala4306
@makala4306 5 жыл бұрын
በጣም ወደዱኩሽ አንዴ የገባት ናት
@tipohosine6823
@tipohosine6823 4 жыл бұрын
አይዞሽፈሪሀየእውነቱንታገኛለሽታገሽ
@ቲቲነኝቲቲነኝ
@ቲቲነኝቲቲነኝ 5 жыл бұрын
አይ ፊሪሃ ውዴ የሚያስዝነኝ ብቸኛ እና እናትሽ ከአጠገብሽ ስለሌላት ነው
@دحوم8العنزي
@دحوم8العنزي 2 жыл бұрын
ኤጭ እርጉዟ ከነ እናቷ ስየስጠሉ😤😤😤😤😤
@hadyaidris1537
@hadyaidris1537 4 жыл бұрын
የሩያእናት ፈጣሪይገልግልሽ
@yeabsratube3802
@yeabsratube3802 5 жыл бұрын
በጣም አሳዘነችኝ ፈሪሀ
@Alikhan-qu1cu
@Alikhan-qu1cu 19 күн бұрын
ወይፈሪሐፈተናሽ😢😢😢😢ወላገናዛሬአስለቀሽኚ😢😢😢😢
@ፈቲነኝስደተኛዋየረሱልወዳ
@ፈቲነኝስደተኛዋየረሱልወዳ 4 жыл бұрын
ፈርሀ አሁንስ አዛዘንሽኝ
@دحوم8العنزي
@دحوم8العنزي 2 жыл бұрын
ኢሚር ምነው ሴቶችን እንደ አባትህ ከለተረመስኩኝ አልከሳ😳😳😳👊👊👈😂😂😂😂
@anuukonjooo927
@anuukonjooo927 5 жыл бұрын
ልጁ ደናነው ምንአገባሽ እሄ ሁሉ ስራ በአንች የመጣነው ደግ አደረገ እሰይ ይገባሻል
@fatumaibrahim5378
@fatumaibrahim5378 2 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣
@ZssZss-hj3tr
@ZssZss-hj3tr 6 ай бұрын
😂😂😂
@መሲቲቲዩብ
@መሲቲቲዩብ Жыл бұрын
ፈሪሀ ጸባይሺ ቢያስቸግርም ግን ታሳዝኛለሺ ቤተሰቦች ባልሺ የባልሺ ቤተሰቦች ሁሊያ ሩያ አለማበድሺ አችም ጎበዝ ነሺ ሀሊል ይሻልሺ ነበር ከነዚህ ሁላ😂😂😂
@Helenhelen-l5d
@Helenhelen-l5d 2 ай бұрын
ኣው ተቀናቃኝ ሴቶች ኣይኖርዋትም ነበር😂😂
@መሲቲቲዩብ
@መሲቲቲዩብ 2 ай бұрын
@@Helenhelen-l5d ዛሪምአለሺ😄😄😄
@Helenhelen-l5d
@Helenhelen-l5d 2 ай бұрын
@@መሲቲቲዩብ ኣለው በዚ ፍልም ተለክፋለው ለሞተ ግዜ እየደገምኩት ነው ምንም ፊልም ኣያስለቅሰኝም ይህ ፊልም ግን ባየሁት ቁጥር ያስለቅሰኛል
@hirutyemareyamlij5873
@hirutyemareyamlij5873 5 жыл бұрын
ልጁ የኢሚር ልጅ አይደለም
@aishaalwan7556
@aishaalwan7556 5 жыл бұрын
አወ
@bezamariambeza9557
@bezamariambeza9557 5 жыл бұрын
እረ በጉጉት እንይበት እንዴ
@fhgfggfchgg129
@fhgfggfchgg129 2 жыл бұрын
እንኳንደሰያለህኢሚር
@ቲቲነኝቲቲነኝ
@ቲቲነኝቲቲነኝ 5 жыл бұрын
አይሱን አይሳካልሽም የታልቅሽበት ቀን ናፈቀኝ
@ሀያትብዕትቃሲም
@ሀያትብዕትቃሲም 5 жыл бұрын
ክክክክ ልጁ እደ ጦር ፈርቶታል ኢሚር ምስኪን
@yniyniyniserke2684
@yniyniyniserke2684 5 жыл бұрын
ፍሪሀ የኔ ቆንጆ አይዞሺ እሺ
@xsetdsedwtt4587
@xsetdsedwtt4587 4 жыл бұрын
ፈርሃ የኔ ቆንጆ
@HdHdh-p1c
@HdHdh-p1c 3 күн бұрын
እዴውውይይይሀዴውየ😂😂😂😂😂ኮራይሄሎጉልሡምሢል
@fatumaibrahim5378
@fatumaibrahim5378 2 жыл бұрын
ካሡ ሀሊል ሳይገልሽ እኳንም ወጣሽ🤣🤣
@denkenshkadi1840
@denkenshkadi1840 2 жыл бұрын
😀😀😀😀😀😀🤓
@fatumaibrahim5378
@fatumaibrahim5378 2 жыл бұрын
@@denkenshkadi1840 😁😁😁😁😁😎😎
@denkenshkadi1840
@denkenshkadi1840 2 жыл бұрын
@@fatumaibrahim5378 ahuni inasuni iyaya now
@ሳምነኝየቲጅታላቅ
@ሳምነኝየቲጅታላቅ 4 жыл бұрын
ፈሪሀ ልታስጠላኝ ብላ ልበል
@kasuethiolove260
@kasuethiolove260 5 жыл бұрын
ፈሪሀ ፈጣሪ ይሁንሽ
@zainabali835
@zainabali835 4 жыл бұрын
😭😭😭😭😭
@ZssZss-hj3tr
@ZssZss-hj3tr 6 ай бұрын
ፈሪሀ የኔዉድ አይዞሸ😢❤
@እኔናጨረቃ
@እኔናጨረቃ 3 жыл бұрын
ፈሪሀ እና ኢሚር እምወድቹ
@adenamelkamu5914
@adenamelkamu5914 5 жыл бұрын
ፈሪሀየ እኔንም አስለቀስሽኝ
@milonmilon3481
@milonmilon3481 4 жыл бұрын
እኔም
@rahmahTilohun
@rahmahTilohun 15 күн бұрын
አረ የለለነው የደነገጠው አደጋነው ለሡ አብራው መሥራቷ 😂😂😂😂
@ማርታማርታ-ፐ8ተ
@ማርታማርታ-ፐ8ተ 4 жыл бұрын
ከኢሚር ጋር ፍቅር ይዞኛል ስልኩን ተባበሩኝ
@እውነትአርነትያወጣል
@እውነትአርነትያወጣል 4 жыл бұрын
በምንኛ ልታወሪው አደራሽን በአናርኛ እንዳትይኝ ክክክ
@denkenshkadi1840
@denkenshkadi1840 2 жыл бұрын
🤓🤓🤓🤓😀😀😀😀😀😀
@ፅዮነይትግራይዓደይሓልውለ
@ፅዮነይትግራይዓደይሓልውለ 2 жыл бұрын
እኔም እንዳንቺ😂😂😂
@አመቱላህወሎየዋያውምየደሴ
@አመቱላህወሎየዋያውምየደሴ 5 жыл бұрын
የሮእያ ከነ እናት ሽ ይድፋችሁ አቦ አቃጥላ ሊፋኝ ነው ልጁ የኢሜር አይደለም መዋረጃሽ ደረሰ
@fatimahhussain8767
@fatimahhussain8767 5 жыл бұрын
አሚን ሁለታቸውም ይድፋቸው አጭበርባሪዎች
@ፋፊ-ቸ9ኸ
@ፋፊ-ቸ9ኸ 5 жыл бұрын
እሮያ ከነእናቷ ልትዋረዲነው
@cifufuugifuguig6271
@cifufuugifuguig6271 4 жыл бұрын
አይ ፈሪሃ ኢሚርን ጎዳሁ ብለሽ አቶሌባትን መከተል ጀመርሽ ኢስ እኳን መጣሽ
@fatumaibrahim5378
@fatumaibrahim5378 2 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣
@DestaAchenef
@DestaAchenef 2 ай бұрын
የኢሚር ፍቅረኛየድሮዋ ግን ስታስጠላ
@طيبةيمام
@طيبةيمام 5 жыл бұрын
እኮንመጣችሁ ማሮቸላይክ ግጭኝ
@patheriahilwa3979
@patheriahilwa3979 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@ኢስላምሠላምነው
@ኢስላምሠላምነው 5 жыл бұрын
ፍሪሀ አይዞሽ ኢምርም
@zab544
@zab544 5 жыл бұрын
ሩሀ እነትሽም አንችም ስታስጠል😠😠😳
@ሳምነኝየቲጅታላቅ
@ሳምነኝየቲጅታላቅ 4 жыл бұрын
ሀንዴ ግን በጣም ተቀየረች
@PopPop-pd7lx
@PopPop-pd7lx 5 жыл бұрын
ፈሪሀ እዳታምኒያት እችን አስመሳይ ሩያ
@Tgst-i4w
@Tgst-i4w Ай бұрын
አይዞሽፈርሀልጁየኢምርአይደለም
@እኔናጨረቃ
@እኔናጨረቃ 3 жыл бұрын
በጣም እሰዛነችን ፈሪሀ
@zuzubintbaba4656
@zuzubintbaba4656 5 жыл бұрын
የኔማር ፈሪሀሀ አሰዘንሽኝ አይዞሽ ልጁ የሱ አይደለም
@hasetigonderewa1374
@hasetigonderewa1374 5 жыл бұрын
የኔ ውድ ፈርሀ አይዞሽ ልጁ የሱ አይደለም
@maliyaabjihad9953
@maliyaabjihad9953 2 жыл бұрын
ምን አለ ፈሪሀ ስታዝን ከጎኗ ብሆን በፊልም አዪቼ ካሚካፋኝ ሁሌም ስካፋት እኔም ይካፋኛል ስትዳሳተም እንዳዛ!
@semuyebaba6974
@semuyebaba6974 3 жыл бұрын
ፈሪሀዬ አብሽሪ ብዙ አሳልፈሽ የለ እዳታምኚ ዝም በያቼውው 😥 😔
@ejejejussuh4558
@ejejejussuh4558 6 ай бұрын
ፈሪሀ የኔ ውድ😢
@nemaabee3966
@nemaabee3966 3 жыл бұрын
ሁልያ 😱😱😬😬😬🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑
@fgdbbfffbnbdhb2848
@fgdbbfffbnbdhb2848 5 жыл бұрын
ልጅ የኢሜር አይደለም ያሰልጣኙ ነው ሃንዴ ስጠይቀው የኔ ቢሆን እስካሁንይወለድ ነበር ያላት አይደል ሊሸውዳት ነው መከላከያ እጠቀማለሁ ያላትሽ ፈሪሃ ግን ንዴት እስከጥግ ነው ከዚህ ብትወጭም ባለ ንቅሳቶ መታልሻለች ቻይው እዲህ
@MettyUmeta
@MettyUmeta Жыл бұрын
Ychi Feriha Levant ga ston slerasuwa bcha nw mtaweraw, ande enkuan atadamtewm. Mawrat sijemr tolo wederasuwa were tgebalech. Yemr yasaznegnal
@ሻሎምናታኔምነኝየክርስቶስ
@ሻሎምናታኔምነኝየክርስቶስ 3 жыл бұрын
ኢሚር ችግር አታምጣ ፈርሀን ትተህ ከወለደችው ጋር
@kነኚባለማህተቧ
@kነኚባለማህተቧ 7 ай бұрын
ፈሪሀአሳዘነቺኚ😂❤❤
@مريمالحبشي-ر9ذ
@مريمالحبشي-ر9ذ 4 жыл бұрын
ፈሪሃ አይዞሽ
@makrumaabdoo3549
@makrumaabdoo3549 7 ай бұрын
Fariha and emer ❤❤❤❤❤❤waddachuaalw❤
ፈሪሀ ክፍል 154
38:55
Feriha - ፈሪሀ
Рет қаралды 479 М.
ፈሪሀ ክፍል 155
38:43
Feriha - ፈሪሀ
Рет қаралды 501 М.
人是不能做到吗?#火影忍者 #家人  #佐助
00:20
火影忍者一家
Рет қаралды 20 МЛН
ጣፋጭ በቀል ክፍል 1 | Sweet Revenge - New Kana Turkish Series
55:19
Incluso Si Me Desmayé, He Traído Mi Amor a mi Lado... - El Camino de Emir y Feriha
8:21
ፈሪሀ ክፍል 158
38:54
Feriha - ፈሪሀ
Рет қаралды 490 М.
ፈሪሀ ክፍል 172
41:36
Feriha - ፈሪሀ
Рет қаралды 1 МЛН
ዜሮ ዲግሪ ሙሉ ፊልም | Zero Degree | New Ethiopian Movie 2024
1:52:19
Eliana Entertainment
Рет қаралды 1,1 МЛН
ፈሪሀ ክፍል 152
40:33
Feriha - ፈሪሀ
Рет қаралды 401 М.