KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ጣፋጭ በቀል ክፍል 2 | Sweet Revenge - New Kana Turkish Series
53:30
سریال جدید "خداحافظ عشق من" قسمت اول (دوبله فارسی) | Goodbye My Love E01
40:59
Гениальное изобретение из обычного стаканчика!
00:31
СКАНДАЛЬНЫЙ бой Али, когда в ринге ему противостояли сразу ДВОЕ #shorts
01:12
Une nouvelle voiture pour Noël 🥹
00:28
Этот бой - Самое большое РАЗОЧАРОВАНИЕ за всю КАРЬЕРУ БУАКАВА!
01:00
ጣፋጭ በቀል ክፍል 1 | Sweet Revenge - New Kana Turkish Series
Рет қаралды 1,561,772
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 1,3 МЛН
Kana Television
Күн бұрын
Пікірлер: 1 000
@mamaiyou323
2 жыл бұрын
እዳይቋረጥ ለተመልካች ክብር ይኑራችሁ
@FREEDOM_RT222
2 жыл бұрын
ቲቪ ላይ ነው የሚተላለፈው ወይስ ዩትዩብ ላይ ነው ይሄ የሚተላለፈው ውዴ?
@nunubezabh5287
2 жыл бұрын
በትክክል ኮሜንት የሚያነቡ አይመስለኝም ወይስ ላገር ዉስጥ ብቻ ነዉ
@nunubezabh5287
2 жыл бұрын
ከሀገር ዉጪ ያለነዉ በተስፍ እየጠበቅን ነዉ ወይም ከፍል አንድ ብላችሁ ባትጀምሩት ይሻላል
@nureman8536
2 жыл бұрын
@@FREEDOM_RT222 ዩቲዩብ ላይ ነው የሚተላለፈው
@maayaatantaaffasee3249
2 жыл бұрын
@@nureman8536 yihew ine kifil 1 ayiche lelawun lagengew alchalkum you tube lay😢
@firetekalign193
2 жыл бұрын
እባካቹ ክፍል 2 ልቀቁት ምርጥ ፊልም ነው
@bitaneyabez342
2 жыл бұрын
Canal plus lay yitayal
@ghyy9434
2 жыл бұрын
አይለቁልንም ማለት ነው?
@lakkuyg
2 жыл бұрын
@@bitaneyabez342 btelegram nw weys mn lay nw
@ufo1162
2 жыл бұрын
አዎ ልቀቁልን
@uaeuae77
2 жыл бұрын
@@bitaneyabez342 ehhe malet mn malet nw
@fentayabuhay1527
2 жыл бұрын
እናመሰግናለን አረብ አገር ያለነው ልጆች በጣም እየደበረን ነው ልቀቁልን ሁሉ የቃና ድራማ ለዚህ እናመሰግናለን
@meriapps
2 жыл бұрын
Iwanti newo 😘😘
@asetashoma8755
2 жыл бұрын
Hunetsh nw
@medi-e4e
2 жыл бұрын
ከከከከኸ
@TurkishDramaForYou
2 жыл бұрын
ውድ የቃና ቤተሰቦች ሊንኩን በመጫን የአስሊን እና የፈርሃትን አዲስ ድራማ ማየት ትችላላችሁ kzbin.info/www/bejne/oGjUqmanhtalf5o
@kahisuhagos4071
Жыл бұрын
ኡዉነትሽ ነዉ
@begzeshnigus-fq8xg
Жыл бұрын
ክፍል 2 ልቀቁልን ለተመልካች ክብር ይኑራችሁ
@Wliyakidirfazir-qu3zh
Жыл бұрын
ምድነው
@HamichYealkex-kd1ou
Жыл бұрын
@@Wliyakidirfazir-qu3zhክፍል 2 እባካቹ
@beimnetgebre6561
2 жыл бұрын
ቃናዎች በጣም እንወዳቹ ነበር አሁን ላይ ግን እየተሸራረፋቹ እና እየተቆራረጣቹ መታቹሀል።እየተሻሻላቹ መምጣት ሲገባቹ እናንተ ግን ወደ ሃላ እያላቹ ነው 😴
@SURAMEN-u1w
9 ай бұрын
ኸረለተመልካች ክብር ይኑራቹ በስነስርአት ልቀቁልን
@arsemaworkenh7831
2 жыл бұрын
ሰላም ቃናዎች ቅዳሜ እና እሁድ በጣም ደብሮናል ኘሮግራማችሁን ብታስተካክሉልን ደስ ይለናል
@kedestmogese6304
2 жыл бұрын
ቃናወችኮ ለተመልካች ክብር የላቸውም ኤጭ ሁላችሁም ገደል ግቡ
@asratyenatalige7115
2 жыл бұрын
እረ በሳቅ 😍😍😍😍😂😂😂😂 ድምፃቸው ግን የድሮ የምንወዳቸው ሰዎች ድምፅ ነው 💓 በተለይ ይሄ ሰውዬው ፋጡማ ጉል ላይ የነበረው አሁንም በዚሁ የሞኛሞኝ እስታይል ክክክክ
@hiwetargayehiwetargaye2697
2 жыл бұрын
Ketlubet enamesegnalen
@laylashkur3419
2 жыл бұрын
ኡኡኡኡ የድሮዬን ትውስታ ቀሰቀሰብኝ🥰🥰🥰
@betelehemfisha5391
2 жыл бұрын
የት ነው ማውቀው ስል ነበረ😂😂
@balatalatalimissy578
2 жыл бұрын
ክክክክክክ
@HgBg-ku3ck
7 ай бұрын
ፋፋፋፋፋፋፋፋፋፋፋፋፋፋፋፋፋፋፋፋፋፋፋፋፋፋፋፋፋፋዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛ@@laylashkur3419
@misteraalemayehu5237
2 жыл бұрын
ቃናዎች ለተመልካች ክብር የላችሁም በጣም ታስጠላላችሁ
@1kethiopia741
2 жыл бұрын
የአይሊን የሶነር የአሪፊ የመሱድ የኤፌሶን ድምፅ ሰማሁ ልበል😂😂
@TurkishDramaForYou
2 жыл бұрын
ውድ የቃና ቤተሰቦች ሊንኩን በመጫን የአስሊን እና የፈርሃትን አዲስ ድራማ ማየት ትችላላችሁ kzbin.info/www/bejne/oGjUqmanhtalf5o
@እግዚአብሄርፉቅርነው
2 жыл бұрын
ቆጆ ትምሕርት ያለው ይመሥላል የፉቅርእድል የለኝም አለች እውነት ነው ሴቶች ሑል ጊዜተጎጆች ነን😢
@tanashuentertainment2145
2 жыл бұрын
ኢትዮጵያ የሚለው ስም ከምንም በላይ ያኮራኛል🙏😘
@TurkishDramaForYou
2 жыл бұрын
ውድ የቃና ቤተሰቦች ሊንኩን በመጫን የአስሊን እና የፈርሃትን አዲስ ድራማ ማየት ትችላላችሁ kzbin.info/www/bejne/oGjUqmanhtalf5o
@هيفاءهيفاء-ط3ط
Жыл бұрын
እኔም❤❤❤❤❤
@AynalemAsefa-ml8fo
9 ай бұрын
ክፍል 2 ልቀቁልን ቶሎ ቶሎ ብትለቁልን ደስ ይለናል
@nunubezabh5287
2 жыл бұрын
🥰በናታችሁ ይህንንም እንዳታቋርጡት በፎቶማየት አንፈልግም
@nunubezabh5287
2 жыл бұрын
ዉጪ ያለነዉ በተስፍ እየጠበቅን ነዉ ወይም ከፍል አንድ ብላችሁ ባትጀምሩት ይሻላል
@ghyy9434
2 жыл бұрын
በአረበኛ አለ እንዴ ስሞትልሽ? በሱ ብናይ ይሻላል የኛወቹስ አያኮሩም።
@wuba3439
Жыл бұрын
ይሄንን ድራማ ከጅምር እስከ ፍፃሜ አይቸዋለሁ ግን በሳቅ ነው ምገለው 🤣🤣
@hamziyaseman7926
Жыл бұрын
ምን ላይ ላገኘው እችላለው እባክሽን
@ቃልኪዳንጌትነት
2 жыл бұрын
ወይኔ ሙሽሪትና ሙሽራው በሳቅ ጨረሱኝ እኮ 🤣🤣🤣🤣
@hayutihayati1398
2 жыл бұрын
ክክክ ሁለት አዲስ ፊልም ተለቀቀልንኮ
@vithanks1548
2 жыл бұрын
ወይኔ ሙሸሪትና ሙሸራው በሳቅ ጨረሱኝ እኮ
@هيفاءهيفاء-ط3ط
Жыл бұрын
ክክክክክስትቀለቀልትቶትጠፋ😂😂😂😂😂😂
@GlobalCell-p3l
Ай бұрын
ዉሳኔ ይበልጣል🎉🎉🎉🎉
@fitretdaddy6790
2 жыл бұрын
እባካቹ ክፍል 2 ለምን አትለቁልንም ምርጥ ድራማ ነው ።
@elsakassie6696
2 жыл бұрын
ምንም ልእል ብትሆኝ የፍቅር እድል ከለለሽ የለሽም😥😥
@mililove5882
2 жыл бұрын
የምወዳት የኣይሊን ድምጽ በድጋሚ መጣ በጣም ነው የሚመቸኝ
@Helenhelen-l5d
2 жыл бұрын
የቼረንም ይመስላል
@hasetbefekadu277
2 жыл бұрын
ከ 1 seatu lay eko melehek lay yalechew lij nat demesuam endezaw
@TurkishDramaForYou
2 жыл бұрын
ውድ የቃና ቤተሰቦች ሊንኩን በመጫን የአስሊን እና የፈርሃትን አዲስ ድራማ ማየት ትችላላችሁ kzbin.info/www/bejne/oGjUqmanhtalf5o
@fasikatlisan7509
Жыл бұрын
@@TurkishDramaForYou😮
@AsDf-v1p
Жыл бұрын
ክፍል አንድ ደስ ይላል ነበር እናመሰግናለን እዳስጀመራቹህን አስጨርሱን በጉግት እየጠበቅን ነው ጣፍጭ ብቅል እብካቹው
@tirgumfilmoch3132
2 жыл бұрын
ፊልሙ ተመችቶኛል ቀጣዩን ክፍል ልቀቁልን
@ephremwondimuephremwondimu7148
2 жыл бұрын
ቃናዎች አረ ክፍል ሁለት ቀጥሉልን🙏🙏🙏🙏🙏
@Mohammed-yj4fp
2 жыл бұрын
ዋው በጣም አሪፍ ትምሕርት አዘል ነው
@semu_ethopia2917
2 жыл бұрын
ደሪን በድጋሜ መልቅ ላይም አደኛ ነሽ
@hiwihiwi1621
2 жыл бұрын
እዳታቋርጡት አሪፍ ፊልም ነው
@TurkishDramaForYou
2 жыл бұрын
ውድ የቃና ቤተሰቦች ሊንኩን በመጫን የአስሊን እና የፈርሃትን አዲስ ድራማ ማየት ትችላላችሁ kzbin.info/www/bejne/oGjUqmanhtalf5o
@haniyemeleehit1191
2 жыл бұрын
የተናቁ ሰዎች እደዚህ ስኬታማ ሲሆኑ በጣም ደስ ይላል
@እዩዬነኝየእናቴናፋቂ
2 жыл бұрын
በጣም😍
@tigestfasicaw5943
2 жыл бұрын
ውይበጣምነውኮየሜምረውክፍል2ትልቀቆትእንጅ
@TurkishDramaForYou
2 жыл бұрын
ውድ የቃና ቤተሰቦች ሊንኩን በመጫን የአስሊን እና የፈርሃትን አዲስ ድራማ ማየት ትችላላችሁ kzbin.info/www/bejne/oGjUqmanhtalf5o
@هيفاءهيفاء-ط3ط
Жыл бұрын
በጣምያምላክምንይሳነዋል
@ZaharaEshetu
5 сағат бұрын
ወይኔ የአይሊን ድምፅ እንደት ደስ ይላል ልጅቱም እንደሶ መልከ መልካም ናት😅😅
@ሀዩቲይቶብ-ኸ1ዀ
2 жыл бұрын
ስወዶቸው እናመሰግናለን ቃናወች
@bettyethio9141
2 жыл бұрын
ይህን ድራማ በአረበኛ አያቸዋለሁ አሪፍ ነው ያላያችሁ እዩት
@queensamrina5081
2 жыл бұрын
Mendenew milew be arebengaw
@queensamrina5081
2 жыл бұрын
Please negereng
@zayatube162
2 жыл бұрын
ምርጥ ነው ቃናዎች በዚሁ ቀጥሉ::በጣም የምፈልገው ፊልም ነበረ::
@dinatube6757
2 жыл бұрын
ዋውው!! በጣም ደስ የሚል ነው ሲና ምስጊን ነው የፋጡማ ጉል ወንድም አየሁት 🙈🙈
@Helenhelen-l5d
Жыл бұрын
ማነው የፋጥማ ጉል ወንድም ሲናን ነው
@ሳራ-ረ6የ
2 жыл бұрын
ክፍል 2 እንጣብቃላን ምርጥ ፊልም ነው ደስ ይለል
@tigrayforever9256
2 жыл бұрын
ወይኔ ሲናንን አገኝሁት ሰወደው የኔ ወንዳ ወንድ♥️🥰 በስተመጨረሻ ሙሽራው ጠፋ😁
@Burukan000
6 ай бұрын
.ባይጠፋ ነበር የሚገርመኝ😅😅
@raheluae8262
2 жыл бұрын
ሰላም የቃና ብሮግራም አቅራቢወች ክፍል 1 ድን አሳያቹ ክፍል 2 አታስተላልፉልንም ለተመልካች ክብር ይኑራቹ ማስጀመር ብቻ ሳይሆን ማስጨረስ አለባቹ ልታቋርጡ ለምን አስጀመራቹ መከታተል ምፈልከዉ በዚ ጣብያ ነዉ
@hagosgere5652
2 жыл бұрын
እወነት ነው ኣባካቹ ልቀቁት
@samerasamera6273
2 жыл бұрын
😁😁😁😁😁🙄🙄🙄
@TurkishDramaForYou
2 жыл бұрын
ውድ የቃና ቤተሰቦች ሊንኩን በመጫን የአስሊን እና የፈርሃትን አዲስ ድራማ ማየት ትችላላችሁ kzbin.info/www/bejne/oGjUqmanhtalf5o
@titi___gal___keshi___awash8228
2 жыл бұрын
✅
@Sade-c3v
Жыл бұрын
ሙሉውንለቀቁልንእባካቺሁ ለምንአንደንድክፍልእየቆረጣችሁትለቃላቺሁ አናሳዝናቺሁ እውነቴንነውለምን
@fetawitaboa-i1i
2 жыл бұрын
ኣታቃርጡት እንደጀመረቹት አስጨርሱን መልሃቅ እና ስበትም ልቀቁልን ለተመልካች ክብር ይኑራቹሑ😐
@ሳባውያን-ዠ2ቸ
2 жыл бұрын
ውዴ ስበት በቴለግራም ተከታተይ በጉርሻ ፔጅ
@heyabeye3947
2 жыл бұрын
@@ሳባውያን-ዠ2ቸ telegram endet lagenewu ye gursha mare
@ኩሉንምርአይምቅናይምቅናይ
2 жыл бұрын
Telegram lay gibi ena seada KZbin bilesh gibi hulum ale tagegnwalesh
@mkketema7158
2 жыл бұрын
@@ኩሉንምርአይምቅናይምቅናይ eza layim ayikefitim
@Sofi-ks3zo
2 жыл бұрын
@@mkketema7158 የግብረ ሰዶም ድራማ ነው ተቋርጧል
@saadahali5138
2 жыл бұрын
ደስየሚልፊልምነው የጎደኝነታቸው ደስየሚል ብዙ የማስተምር ፊልምነውሰውየዘራውንነውየሚኖረው እሳአልፈልግምያለችው ሰውላይወደቀይአይ ሂውት
@ወሎየዋአማራ
2 жыл бұрын
ቃናወች ቅዳሜና እሁድ ይደብረናል እንደነ ካታሊና አይነት የስፔን የብራዚል ምናምን ፊልም ልቀቁልን
@cicitawil3031
2 жыл бұрын
Wude kedame ena ehudi new ende yemitaye be fetari
@tigistm6490
2 жыл бұрын
Mech mechi new yemitayw
@makeyvano2369
2 жыл бұрын
Way gude part 2 lagagawe alichalikum esti likakulig
@cicitawil3031
2 жыл бұрын
@@makeyvano2369 ere enem felige atahu kagegnesh lakilgn ke yekerat gar
@betimeda886
2 жыл бұрын
Katalena yedeberal gin yberazel filem yelekekulen
@SeadaAli-z1h
3 ай бұрын
ሞደል ለትዳር አይሆንም ምርጥ ትምህርት
@ሰተ-ሰምሃር-ጰ5ሐ
2 жыл бұрын
መልሕቅ’ስ የት ኣለ በጣም ነው ምተናድዱች
@ሳምሪዕባይኣይፈላ
2 жыл бұрын
መልሕቅ በተሌ ግራም ነው የሚለቀቅ❤️
@ruhamadelina356
2 жыл бұрын
@@ሳምሪዕባይኣይፈላ ቴሌ ግራምም ላይ የለም ክፍል 9 ላይ እንደ ተቋረጠ ነው ያለው የሐሙስ እና አርብ አለየንም
@mametube5269
2 жыл бұрын
@@ruhamadelina356 ከሰኞ እስከ ሮብዕ ነዉኮ መልሕቅ
@lidbel8825
2 жыл бұрын
are መሕልቅ
@ruhamadelina356
2 жыл бұрын
@@mametube5269 እሺ አመሰግናለሁ አላወኩም ነበር ግን እስከ ክፍል 9 ሳይቋረጥ ከሰኞ እሰከ አርብ ያየሁት መስሎኝ ነበር
@Mesi-y4d
Жыл бұрын
ወንዶች እንደ እንቁራሪት ናቸው አላለችም😅😂😂😂😂😂
@genetbaltengus5696
2 жыл бұрын
በለው እንዴት ነው 2ፊልም ባንድ ቀን በጣም እናመሰግናለን እንዳታቁአርቱብን
@natshoa
Жыл бұрын
ድጋሚ እያየሁ ነው 😁🖤❤
@letaykalay1893
2 жыл бұрын
ብጣዕሚ ደስ በሃልቲ ቀፅልሉ
@ZaharaEshetu
Күн бұрын
ወይኔ ሳቭሽ ስወደው በዝህም ስለመጣህልኝ ደስ ብሎኛል😅😅😅😅
@Samrawit1921
2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ፊልም በፊልም አደረጋችሁን
@meronayele5321
2 жыл бұрын
Hamus ema areb yejemerachehut program betam new meyastelaw melehikin ketelu eske areb
@rozirozi8195
2 жыл бұрын
ሁን ገና ጥሩ ጥሩ አመጣቹ በርቱ እመቤት የሚለዉ ቀጣይ ልቀቁልን በጣም አሰተማሪ ነዉ
@osmanalmutairi6504
2 жыл бұрын
በጣምደሥየሚልፊልምነው ጡሩነው በዚሁቀጥሉበትግንእዳታቋርጡት
@mesitube5004
2 жыл бұрын
በጣም ደስስ ይላል እነሸቃሊት ዪዳምን ስራ እንዴት እንዝለቀው ዘና አድርጉን
@TurkishDramaForYou
2 жыл бұрын
ውድ የቃና ቤተሰቦች ሊንኩን በመጫን የአስሊን እና የፈርሃትን አዲስ ድራማ ማየት ትችላላችሁ kzbin.info/www/bejne/oGjUqmanhtalf5o
@khadijaolije34
2 жыл бұрын
ክክክክክ ይህንንን ዲራማ ባርበኛ አይችው መጀመሪያ ላይ ያምራል መጭርሻ ላይ ግን ድብቅልቁ ነው የሚወጣው
@eskedargetachew2690
2 жыл бұрын
👌❤️እዳታቋርጡት ምርጥ ድራማ ነው
@TurkishDramaForYou
2 жыл бұрын
ውድ የቃና ቤተሰቦች ሊንኩን በመጫን የአስሊን እና የፈርሃትን አዲስ ድራማ ማየት ትችላላችሁ kzbin.info/www/bejne/oGjUqmanhtalf5o
@FatmaFatma-pg6ou
2 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂ዉይ ሙሽሪት በአበባ ስትናደጅ ጭራሽ ጥሎሽ ጠፋ
@arsiitoo7120
Жыл бұрын
😂😂😂😂
@aulathaula1616
2 жыл бұрын
ውዶች እና እቁራሪት አዲ ናቸው አላለችም😁😁😁😁😁
@SarameseleSaramesele
10 ай бұрын
ክፍል 2 ልቀቁልን እባካችሁ
@warqi1571
2 жыл бұрын
ምን ዛሬ ሊጀምረ ናው ወይስ ምንደናው ❤️
@papi8687
2 жыл бұрын
Be you tube nw mejemere
@DegeneBeqila
8 ай бұрын
ጥሩነው ቀጥልበት እዳይቋረጥ😍😏😍😍😍😍
@luluerizku277
2 жыл бұрын
እናንተ እኮ አትታመኑም ነገ መልቀቁን ታቆሙ ይሆናል😂
@lemembera4145
2 жыл бұрын
እውነት ልክ ብለሻል
@nrbu4941
2 жыл бұрын
ልክ ብለሻል
@zinatadam9492
2 жыл бұрын
ትክክል
@mamitosara1854
2 жыл бұрын
Rami
@lubababekalu3934
2 жыл бұрын
እውነት🙁
@mamitey44
2 жыл бұрын
Ere ቅዳሜ ና እሁድ kana ልቀቁሉን በጣም እየደበረን ነው
@tesfuteshoma6649
2 жыл бұрын
wow mert felm new ktay kefl lekkulen👍🙏😘
@aotali8812
Ай бұрын
ናፍቀውኝ ተመልሼ እያየሁዋቸው ነው😂❤❤
@nunubezabh5287
2 жыл бұрын
ኸረ ዩቱብ ላይየለም ኸረ ቀጣይ ክፍል ልቀቁልን
@nunubezabh5287
2 жыл бұрын
እወዳችኋለሁ
@mhmdmhnf3051
2 жыл бұрын
ሙሽሪት የአይሊንን ደምጵ ይመሣላል🥰🥰
@የኩታበሯነኝመዲ
2 жыл бұрын
በትክክል
@ramadantube
2 жыл бұрын
እነፈሪሀ ጋር የስራችው ጉልስም ድምፅ ነው የሚመስለው
@የድንግልማሪያምልጅነ-ጐ8ሰ
2 жыл бұрын
የኣይሊ ድምፂ ናፍቆኝ ነበር ኡፉፉ ኣይሊ ዉዴ
@komeshalefom2870
2 жыл бұрын
እናመሰግናለን❤️❤️❤️❤️🧡💛🧡❤️
@ሰዉነት
2 жыл бұрын
ዋዉ ምርጥ ፊልም እዳይቋረጥ
@TurkishDramaForYou
2 жыл бұрын
ውድ የቃና ቤተሰቦች ሊንኩን በመጫን የአስሊን እና የፈርሃትን አዲስ ድራማ ማየት ትችላላችሁ kzbin.info/www/bejne/oGjUqmanhtalf5o
@zerabirukkiros7721
2 жыл бұрын
canal+ ላይ የታይ ነበር በጣም ሀሪፍ ፊልም ነወ ቃናዎች ስወዳቹ 2 3 4 5......ይቀጥል
@lgm4261
2 жыл бұрын
ቆይ ክፍል ሁለት መቼ ነው የሚለቀቀው የሚተላለፍበት ቀንስ
@jarihachem1711
2 жыл бұрын
አይሊን የኔ ዉድ ድምፅሽን ሰማሁ😍
@abebechmulaw8995
2 жыл бұрын
ናይ ኤፍሱን ድምፂ ሲመቸኝ😍😂😂
@nhuaminderege5384
2 жыл бұрын
Ebakachun merewa filmun digemulen temelkachoch tizta yelachum ende merewa Yale ye Spain film yidegem
@astertube5406
2 жыл бұрын
ቃናወች ቅዳሜ እና እሁድ ልቀቁልን🙏
@halenyane8222
2 жыл бұрын
Wow betam konjo film new benatachu edatakortute eseka mecharshaew derse 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@እራያቆቦ-ከ9ኰ
2 жыл бұрын
ፍቅርኛ እዳሊዝ ነገ ብጣላስ 😂😂🙈እደመሲና እደብሬክስ እና ይሄን ድራሜም መጀመሩን ፈራሁ 😂😂 ቡሀላ ብታቆርጡትስ💔💔 እ ያማን የለህ ልል ነው 🙈🙈🙈
@dinatube6757
2 жыл бұрын
😂😂😂🙈
@putrabungsu591
2 жыл бұрын
ክፍልሁለት፣ይለቀቅልን፣ምርጥፊልም፣ነውተመችቶኛል፣፣
@faxumfaxum3958
2 жыл бұрын
ያበባው ነገር አድካሚ ትዳር 😂😂😂
@Ffgfv-bs2nj
3 ай бұрын
እሲ እንጀምረው ይኸንን ደሞ😅😅😅😅
@ishitube2877
2 жыл бұрын
ውሃ ውሃ እስኪለው ድረስ በአለንካ ነው እማስቀጠቅጠው አላለም አባቷ 😅😅😅
@Lovely27735
2 жыл бұрын
ሀብታም ስለሆነ በገንዘቡ ምንም ማድረግ ይችላል ያ ምስኪን ከህክምና ትምህርቱ አስባረረችው እና ሙሽራው በጊዜ ማምለጡ አሪፍ ነው።
@aynadisadino
9 ай бұрын
እራህሚ የኔ ነፈዝ😂😂
@accacc9341
2 жыл бұрын
ክፋል 2 ልቀቁልን
@GudCux
6 ай бұрын
ኸረ እጣ ፋታን ልቀቁት😢😢😢😢
@frewinehabte9825
2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ምርጥ ፊልም ነው እግዚአብሔር ይባርክህ
@amenatadel2437
2 жыл бұрын
ዋው እምወደው ድራማ
@ttyyffgg2853
2 жыл бұрын
ዋውውውውውው በጣም ለየት ያለ ፊልም ነው እናመሰግናለን 👌❤
@TurkishDramaForYou
2 жыл бұрын
ውድ የቃና ቤተሰቦች ሊንኩን በመጫን የአስሊን እና የፈርሃትን አዲስ ድራማ ማየት ትችላላችሁ kzbin.info/www/bejne/oGjUqmanhtalf5o
@mengehagos8862
2 жыл бұрын
ebakachu kana lay yemtayutn dramawochn likekuln!!
@zahera2172
2 жыл бұрын
ዋውውውው ፓርት 2 ልቀቁልን
@user-rt5ft5tk2n
2 жыл бұрын
ስርፕራይዝ አደረጋችሁን ክክክክ🤣🤣🤣በሉ ልቀቁት
@elsaelsa2760
2 жыл бұрын
😂😂😂😂🥰
@አስቱየእናትዋልጅ
2 жыл бұрын
የአይልን ድምፅ😍
@MahletTesfaye-km3zl
16 күн бұрын
የፋዝሌትልጆጆች❤❤
@abeyabenzer5658
2 жыл бұрын
ክፍል ሁለት(2) አባካችሁን🙏🙏
@MartaFisseha-fg4sk
Жыл бұрын
ቀጥር 2ልቀቁልን
@amerachtojesus4417
2 жыл бұрын
ጣፍጭ በቀል በጣም ጣፍጭ ነው😅
@Mitamita-d8h
13 күн бұрын
ሳባሽን አይቸመጣሁ የኔ ሸቃጣ❤❤❤❤❤❤❤
@sinaytraay1773
2 жыл бұрын
ዋዉዉዉዉ የኣይልን ድምፅ መጣልን ተመስግን
@LemaLimo
4 ай бұрын
ጉቹሉሥ😅😅😅❤
@Beki1144
4 ай бұрын
Manew
@hfgg381
2 жыл бұрын
በጣም ደስ ይለሉ💖
@TurkishDramaForYou
2 жыл бұрын
ውድ የቃና ቤተሰቦች ሊንኩን በመጫን የአስሊን እና የፈርሃትን አዲስ ድራማ ማየት ትችላላችሁ kzbin.info/www/bejne/oGjUqmanhtalf5o
@amesalemengistu14
2 жыл бұрын
ቆንጆ ፍልምነው
@ፍቅርተየማርያምልጅ-የ1ዐ
2 жыл бұрын
ወይኔየአይሊንድምፅ በድጋሜሠማሁት
@AminaAbdu-vw9jb
Ай бұрын
Awo mare
@Tube-ur1gg
2 жыл бұрын
ደሪን በድጋሜ መጣች ደሥ ይላሕ
@neimaneima6259
2 жыл бұрын
አወ መጣችልን
@faxumfaxum3958
2 жыл бұрын
🥰🥰
53:30
ጣፋጭ በቀል ክፍል 2 | Sweet Revenge - New Kana Turkish Series
Kana Television
Рет қаралды 343 М.
40:59
سریال جدید "خداحافظ عشق من" قسمت اول (دوبله فارسی) | Goodbye My Love E01
MXTV1 - فیلمهای سینمایی دوبله
Рет қаралды 8 М.
00:31
Гениальное изобретение из обычного стаканчика!
Лютая физика | Олимпиадная физика
Рет қаралды 4,8 МЛН
01:12
СКАНДАЛЬНЫЙ бой Али, когда в ринге ему противостояли сразу ДВОЕ #shorts
BalcevMMA_BOXING
Рет қаралды 1,2 МЛН
00:28
Une nouvelle voiture pour Noël 🥹
Nicocapone
Рет қаралды 9 МЛН
01:00
Этот бой - Самое большое РАЗОЧАРОВАНИЕ за всю КАРЬЕРУ БУАКАВА!
БЕЗУМНЫЙ СПОРТ
Рет қаралды 2 МЛН
4:16
Awtar Tv - Kal-Kidan - Min Hogne Naw (ምን ሆኜ ነው) - New Ethiopian Music 2021- (Official Music Video)
AWTAR TV
Рет қаралды 7 МЛН
42:04
Dir Ena Mag Episode 1
Kana Television
Рет қаралды 1,3 МЛН
1:46:48
ባለቀ ሰዓት ሙሉ ፊልም - new ethiopian full movie 2024 | new ethiopian movie Baleke Seate 2024 #Mlikitmedia
Mlikit media - ምልክት ሚዲያ
Рет қаралды 1,1 МЛН
45:07
ፈሪሀ ክፍል 2
Feriha - ፈሪሀ
Рет қаралды 2,6 МЛН
38:53
ስብራት ክፍል 1 | Sibrat episode 1
Kana Television
Рет қаралды 339 М.
39:23
ፈሪሀ ክፍል 109
Feriha - ፈሪሀ
Рет қаралды 1 МЛН
1:47:12
የአገር ሚስጥር አለኝ ሙሉ ፊልም | Yager Mistr Alegn | Full Length Ethiopian Film #Ethiopianmovie #amharicfilm
Maya Media
Рет қаралды 566 М.
28:06
ልጇን እህቴ ናት ብላ ባሏ ቤት ያመጣችው ሴት
Gosh Media
Рет қаралды 234 М.
1:36:28
ህይወት ባጋጣሚ ሙሉ ፊልም - Hiwot Bagatami New Ethiopian Movie 2024
Sofi Cinema - ሶፊ ሲኒማ
Рет қаралды 786 М.
00:31
Гениальное изобретение из обычного стаканчика!
Лютая физика | Олимпиадная физика
Рет қаралды 4,8 МЛН