አውሮፕላን እና ድሮን የሰራው ወጣት | Ethiopian Home Made Airplane | Ethiopia Drone | Biruk Bekele

  Рет қаралды 108,149

Addis Daily  አዲስ ደይሊ

Addis Daily አዲስ ደይሊ

Күн бұрын

Пікірлер: 103
@ZeyadHussein-id1hg
@ZeyadHussein-id1hg 4 ай бұрын
ለእኔ አንደኛ ጀግና ነህ ልክ ምንም ጉድለት እንደለለው ስራ ፈጣሪ
@debebeteklu1451
@debebeteklu1451 2 жыл бұрын
Excellent boy!!! Keep up!! Ethiopia needs you very much!!!Things will change in your favor!!!
@woldiyebirhane2595
@woldiyebirhane2595 2 жыл бұрын
እጅግ በጣም የምትደነቀና ተስፋ የሚጣልብህ ጠንካራ ወጣትና የመጀመሪያው ስኬታማ ለመሆን የምትበቃ ሰው ነህና ዘመናችን በዓለም ያሉትን ኢትዮጵያን በእርዳታ የሚያሰባስብ ሰው ፈልገህ ብታገኝ ሰኬታማ ልትሆን ተችላለህ ብዬ እገምታለሁ። መጀመሪያ ግን እቅድህን ለስኬት የሚየበቃህ ነደፍ ማዘጋጀት ያስፈልጋል። ለዚህም ከፍተኛ ጥንቃቄ ልታደርግ ይገባል። ብዙ ፈተና ሊያጋጥምህ ይቸላልና ጠንካራ ሁን። ለሁሉም ቸሰርነቱ የማያቅበት አምላክ ይጠብቅህ።
@hanagetachew2866
@hanagetachew2866 2 жыл бұрын
ብሩኬ ጌታየሱስ በደሙ ይሸፍንህ ክፋ አይንካህ አንተንና እንዳንተ ያሉ ወጣት ታዳጊዋችን ብዙ ታለንት ውስጥ ያሉ እንቁ የኢትዬጵያ ልጆች በርቱልን ክፋ ከዙሪያችሁ የተጠረገ ይሁን ይህን አይቶ የቀና ማንኛውም የመንፈስ አሰራር የቀለጠ ይሁን የእግዚያብሄር ጥበቃ ይብዛላችሁ
@abge5258
@abge5258 2 жыл бұрын
ድንቅ ልጅ ነህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ሀገራችን ከዘር ፖለቲካ ወጥተው የሀገራችን ችግር ምንድነው በምን እራሳችን ከለማኝነት መውጣት የምችለው ብለው እንዳንተ በስራ በርትተው ቢሰሩ ሀገራችን ለመለወጥ በርታ ልጄ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ያሳድግህ
@zerihunlema8159
@zerihunlema8159 2 жыл бұрын
በርቱልን የአገር ተስፋዎች
@ሀያእሁሉምነገርጥሩነዉረሱ
@ሀያእሁሉምነገርጥሩነዉረሱ 2 жыл бұрын
ጀግና
@cherutadesse3602
@cherutadesse3602 2 жыл бұрын
Congratulation friend. Berta tesfa atkuret. Xoossay nenaara gido.
@ahmedfatuma5519
@ahmedfatuma5519 Жыл бұрын
አላህ ይጠብቅህ እራስንም ጠብቅ
@ghebremedhinzerai8053
@ghebremedhinzerai8053 2 жыл бұрын
እንደዚሁ ብልህ ሰዎሽ የሚገኙበት አገር አሁኑ በማይረባ ውጠተ ቢስ እርስ በርስ መፋጀት ቀርቶ በጣም የሚገርም ልጅ ዕድሜ ይሰጠው
@mikemekonnen9957
@mikemekonnen9957 2 жыл бұрын
Am in Addis ,... don’t worry you will get there berta wendeme
@meskeluwmichael574
@meskeluwmichael574 2 жыл бұрын
Egziabher yimtasibewune hasabi abzito yasakal! I really appreciate you!
@romang.mariam9588
@romang.mariam9588 2 жыл бұрын
በጣም ልትደነቅና ልትበረታታ የሚገባህ ብርቅዬ ወንድማችንና ልጃችን ነህ ለሰዎች አሉታዊ ሂስ ቦታ ሳትሰጥ ትኩረትህን በፈጠራ ስራህ ላይ አድርግ እንዳልከው የፈጠራ ስራ ብዙ መውደቅና መነሳት የሂደቱ አካል ነውና አይዞህ በፌስ ቡክ ላይ contact ልናደርግህ እንፈልጋለን እግዚአብሄር ስራህን ይባርከው
@samsontadytady4387
@samsontadytady4387 2 жыл бұрын
ጀግናችን በርታልን
@dereldp
@dereldp 2 жыл бұрын
Resilient and Smart Young Man!
@elyaskamilebrahim8248
@elyaskamilebrahim8248 2 жыл бұрын
ጀግና በርታ 👍👍👌♥️❤️💔💪💪
@mogeshidoto9083
@mogeshidoto9083 2 жыл бұрын
i is great and excellent vision please more exercises on motor and wings i am great fully happy GOD BRING you to good successes .see you.
@kingGForce9255
@kingGForce9255 2 жыл бұрын
The failure of most african youth who tried to make a home made aircraft is that they have focused too much on body shapes than air frame, airodynamics and rotors/motor. I recommend to read and understand more about mainframes, airodynamics and motors that could lift the weight of the airframe. And try to avoid more metals, that will make your plane loaded. But It's good that you have grasped some information from the internet. I appreciate that. And keep on reading.
@LiolDamico
@LiolDamico 2 жыл бұрын
very true. there is a lot of requirements to make it airworthy. in addition to aerodynamics, the airframe should be tested for different stresses while static and various movements. the engine for aircraft are composed of different metals that behave different at temperature and altitude. weight and balance need to be calculated. landing gear should be tested if it can withstand landing forces. there should be ice prevention on propeller and leading edge as ice can build up in high altitude. regardless from the resources, he got he did excellent.
@ዘነዘና
@ዘነዘና 2 жыл бұрын
I completely agree with you. In a country thousands of engineers graduate from university, no body even one person decided that this young man needed to have a Product Design Plan in respect of the agreed engineering principles in the world, such as the British BS standard or other which legitimises the finished product. I didn't see any sort of scientific explanation how the supposed airplane can get over obstacles to fly in respect to the physics laws, that shows that all those engineers to be coming out of university with square hats have no clue what exactly is an engineering to begin with, except looking forward to seat behind a desk and earn good salary to fatten up their bottoms that is why the country is where it is importing every single machinery . The supposed engineers such as Engineer Yilikal prefer to meddle in the politics rather than to show the skills and knowledge he acquired after years of studying . What a shame. At least this has exposed what a shambolic education institutions is run in the country. No reflection on the kid who tried his best.
@SALIMKHAN-rg5ph
@SALIMKHAN-rg5ph 2 жыл бұрын
BEST 1
@shukrishige3100
@shukrishige3100 2 жыл бұрын
Ethiopian 🇪🇹 government can you please help this boy?
@meronsamat6902
@meronsamat6902 2 жыл бұрын
በእግዚአብሔር የተጀመረ ነገር ስለ ሆኔ በፍፁም አይቆምም በረታ እሽ
@estifanossisay2845
@estifanossisay2845 Жыл бұрын
big up my brother
@mohammedshawemolo1254
@mohammedshawemolo1254 2 жыл бұрын
ማሽአላህ
@HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l
@HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l 2 жыл бұрын
ጎበዝ
@ethiopoletics
@ethiopoletics Ай бұрын
Mn aynet Jegna like nw🎉❤
@bashiribrahim5859
@bashiribrahim5859 2 жыл бұрын
መንግሥት ትኩረት ሰጥቶ በወጣቶች ይጠቀምባቸው ወጣቱ ድንቅ አእምሮ ያለው ያለምንም አጋዥ እዚህ በመድረሱ ኮርቸበታለሁ አቅም ያላችሁ ኢትዮጵያኖች አበረታቱት
@javedaliyousafzaiofficial8853
@javedaliyousafzaiofficial8853 2 жыл бұрын
Very good 👍
@simatube66
@simatube66 2 жыл бұрын
ይልቅ በትምህርትህ ጠንከር ብትል ይሻልሃል ፣ ምኞትህን ለማሳካት ብዙ ማንበብና ማጥናት ይኖርብሃል ፣ ለማደግ ከፈለክ ከታች ጀምር ፣ በርታ !
@zemmatexas
@zemmatexas 2 жыл бұрын
ወንድሜ ልምከርክ ስለ aerodynamics በደንብ ማንበብ አለብክ ሙከራክ ጥሩ ነው ግን ለሚዲያ ቸኮልክ የሰራከው junk መብረር አይችልም ይህንን እርግጠኛ ሆኜ ልነግር እችላለሁ ። የሠራከው ክንፍ lift generate አያደርግልክም airfoil ሚባል ነገር አለ ስለሱ በደንብ ማንበብ አለብክ ማወቅም አለብክ ከ NACA series airfoil መርጠህ ክንፍህን መስራት አለብህ ። Fluid mechanics course አልወሠድከም?? እዛ ላይ ሁሉም ነገር አለ በደንብ እየው። let me tell ou one clue when you plan to make airplane start with weight ( air plane wt +pilot wt +fuel wt ) then goto selection of airfoil (NACA series )finally goto thrust selection (engine power selection ) if you follow and do calculation correct your plane will fly .
@myfabflight983
@myfabflight983 3 ай бұрын
I like your professional comments, it’s very helpful to him but be carful not trying to use the word junk because it is not courageous .
@mahletmulugetta255
@mahletmulugetta255 10 ай бұрын
Wow wow
@yaredmecha2878
@yaredmecha2878 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያ አየር መንገድ ገበተህ /ግራውንድ ቴክኒሻን ለመማር ሞክር፡፡ ይህ የተበላሽ ባጃጅ ጠጋግነህ ክንፍ የሰራህለት ይመስላል፡፡ በርታ በጃጅዋ ስትበር ለማየት እምኛለሁ፡፡ በርታ፡ የድሮንዋ ሙከራ ቆንጆ ነው፡፡ ታዲያ አደራ ለ TLF እናደሸጥላቸው፡፡
@KalebAmaru
@KalebAmaru 5 ай бұрын
የቡረከ ሰልክ
@aberhammengstu9052
@aberhammengstu9052 2 жыл бұрын
💪💪💪💪
@ezanalegesse2273
@ezanalegesse2273 2 жыл бұрын
Berta wendime
@lubabalubaba6703
@lubabalubaba6703 2 жыл бұрын
ማሻአላህ
@dagimhenok2382
@dagimhenok2382 2 жыл бұрын
bereta gobeze
@abserabser4394
@abserabser4394 2 жыл бұрын
ጎበዝ
@nomore1062
@nomore1062 2 жыл бұрын
👏👏👏👏👏👏👏😍😍😍😍💪💪💖💖💖💖
@tesfayeworku1909
@tesfayeworku1909 2 жыл бұрын
Any one who knows him, please urge him to send his creations/inventions to NASA; or work with the US Ethiopian embassy.
@birukbekeleaircraft2426
@birukbekeleaircraft2426 2 жыл бұрын
hi I am Biruk how can I send
@nebiyuabera7247
@nebiyuabera7247 2 жыл бұрын
Meche new airoplanu yemiberew
@yaredmecha2878
@yaredmecha2878 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያ አየር መንገድ ገበተህ /ግራውንድ ቴክኒሻን ለመማር ሞክር፡፡ ይህ የተበላሽ ባጃጅ ተጋግነህ ክንፍ የሰራህለት ይመስላል፡፡ በርታ በጃጅዋ ስትበር ለማየት እምኛለሁ፡፡ በርታ፡
@HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l
@HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l 2 жыл бұрын
ክክክክክ ባጃጅ አላለም ትቀልዳለህ ከመቸ ወድ ባጃጅ ኢሄን አከለች
@mekdiasefa1584
@mekdiasefa1584 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅህ ምኞትህን ያሳካልህ መንግስት እንዲህ አይነቱን ልጅ ድጋፍ ቢያደርግላቸው ጥሩ ነበር ልጁ ሞራል የተጎዳ ይመስላል ሰው ግን ማገዝ ካልቻለ ምን እለ ዝም ቢል🤔
@Alphaa-Ethiopia
@Alphaa-Ethiopia 2 жыл бұрын
በቁምነገሩ አበረረው ወይ ነው
@MegersaBulcha
@MegersaBulcha 7 ай бұрын
ገና..... ነዉ.. ገና. እናያለን ......ገና ፣ ፈጣሪ አምላካችን ዕድሜ ይስጠንና ።
@kebeshalemu1110
@kebeshalemu1110 Жыл бұрын
😍😍😍😍😍😍
@paperboomerangking-paperta4650
@paperboomerangking-paperta4650 2 жыл бұрын
A young man with a vision! However, the aircraft needs improvements: Incrased wingspan for more lift - the airfoil/wing structure seems a bit distorted as well. I hope the motor will provide enough thrust (could be underpowered). Strengthen the elevator - seems to wobble a lot during taxiing. - I recommend the KZbin Channel: Peter Sripol. He made 4 aircrafts like these himself and all went airborne. Good luck and take care!
@primoethiopia777
@primoethiopia777 9 ай бұрын
Youka Drom Timechegnale Balemakef dereja tebikihalew
@wonhaile4852
@wonhaile4852 2 жыл бұрын
የሚገርመው በአገሪታ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ሚ/ር ቁጭ ብሎ እንደ ብሩክ አይነቶቹ በችግር እየወደቁና እየተነሱ አለም የደረሰችበት እንድረስ ሲሉ ሚ/ር መ/ቤቱ/አገሪቱ እንደኛ እንደ ተራ ሰው ቁጭ ብሎ ይመለከታል። አይገርምም?!?!?
@mohammedkasim57
@mohammedkasim57 2 жыл бұрын
The problem is in Ethiopia they only tray government must give them camp and help them
@wedajoqejela4433
@wedajoqejela4433 Ай бұрын
አሁን ይህ ልጅ የት ደርሶ ይሆን? Just follow up!
@OLEANYAH
@OLEANYAH 5 ай бұрын
KEEP FIGHTING BLACK AFRICAN FAMILY 😃!!! MY INVENTORS INVENTIONS BLACK FAMILY 😃 MOVEMENT PROGRESS CONTINUES!!! YAHSHUA YAH/GOD 🙏 ALMIGHTY THE BLACK MESSIAH ! THE 2ND COMING ! THE KING 👑 OF " AU/UBAK🇱🇾 " ( UNITED BLACK AFRICAN 🌍 KINGDOM )/ " UBAF " ( UNITED BLACK AFRICAN FORCE 🚀 ) ! ! !
@tesfa4514
@tesfa4514 2 жыл бұрын
Berasachen Dron weyane alekelat
@topacamarru
@topacamarru 2 жыл бұрын
ደደብ ሰዉ ምን ጊዜም ሰው መተቸት ነው ከዛያለፈ ነገር የላቸውም ለምን ሰው ተብሎ ተፈጠሩ እንጅ ሰዉኛ አስተሳሰብ የላቸውም ክፋት እናታችሁ ትበዳ ብሩክ አንተ የኢትዮጵያ ጀግና በርታ ጎበዝ
@ምንጩመኳንንት
@ምንጩመኳንንት Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅህ በርታ ግን መንግሥት ብሔርህን ሲያውቅና ስትናገር ከሰማህና ከሰሙህ ያጠፋሀል? ያስጠፋሀል? ማንነትህን አትናገር አማራ ከሆንክ አማርኛ መናገርህን እንጂ ብሔርህን ባትናገር ይመረጣል???
@Like-xj4fr
@Like-xj4fr 2 жыл бұрын
በካርቶን ነው ?
@solomonassefa6003
@solomonassefa6003 2 жыл бұрын
የልተሰራ ነገር ፍጠረ አሮኘላን ተሰርቷል
@bereketyumura9975
@bereketyumura9975 2 жыл бұрын
ወንድም ባየሁት ሙከራህ ተደስቻለው። መሻትህን ፈጣር እንድፈፂምልህ እመኛለሁ።
@OLEANYAH
@OLEANYAH 5 ай бұрын
THAT'S WHY TO MY AES TOP GENERALS COL. ASSIMI GOITA, CAPT. IBRAHIM TRAORE, GEN. TIAHNI( PRESIDENTS PRIME MINISTERS PRINCES KINGS ), " PERFECT 👍 MOVE/STAY THE COURSE/NO ELECTIONS/NO DEMONOCRACY "!!! YAHSHUA YAH/GOD 🙏 ALMIGHTY THE BLACK MESSIAH ! THE 2ND COMING ! THE KING 👑 OF AFRICA" AU/UBAK " ( UNITED BLACK AFRICAN KINGDOM )/ " UBAF " ( UNITED BLACK AFRICAN FORCE ) ! ! ! " I BLESS Y'ALL ! I'M WITH Y'ALL ! MY PROTECTION IS ON Y'ALL ! ! ! "
@user-wl8xx6jj3r
@user-wl8xx6jj3r 2 жыл бұрын
I truly believe that you will be the first Ethiopian to build a home made airplane. No matter what don't be discouraged. It's heartbreaking that the so called government is not investing on people like Brook!!! But, as you said better days will come. We are behind you. How can we help you? Let us know your contact info. May God bless you & protect you!!!
@yesakkidanemariam3443
@yesakkidanemariam3443 Жыл бұрын
Nice keep it up government help people like this oops the government needs his on help
@ያናጋታስፋይቱብይ
@ያናጋታስፋይቱብይ 2 жыл бұрын
አንቴጃግናናክ
@girmachaka2911
@girmachaka2911 2 жыл бұрын
ተጀምሮ ያላለቀ የለምና በርታ ። የቱርኩ ስኮላርም ሞክር ።
@OLEANYAH
@OLEANYAH 5 ай бұрын
THAT'S WHY SOUTH AFRICA HAVE A TOP MILITARY WEAPONS MANUFACTURING INDUSTRIAL COMPLEX AND NEED SKILL SMART PROFESSIONAL GIFTED AFRICAN AMERICANS TO HELP BUILD WEAPONS!!! YAHSHUA YAH/GOD 🙏 ALMIGHTY THE BLACK MESSIAH ! THE 2ND COMING ! THE KING 👑 OF AFRICA" AU/UBAK " ( UNITED BLACK AFRICAN KINGDOM )/ " UBAF " ( UNITED BLACK AFRICAN FORCE ) ! ! !
@wasihunteshome7641
@wasihunteshome7641 2 жыл бұрын
አገልግሎት የማይሰጥ አዉሮብላን ምንያረጋል
@akecj5815
@akecj5815 2 жыл бұрын
tekegnitahal meselegn ayzok biyansi maberetati neberbet
@HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l
@HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l 2 жыл бұрын
በረረች አዴል
@OLEANYAH
@OLEANYAH 5 ай бұрын
THAT'S WHY NIGERIA SUDAN UGANDA IS TO HAVE A TOP MILITARY WEAPONS MANUFACTURING INDUSTRIAL COMPLEX LIKE SOUTH AFRICA FOR ALL AFRICA, LAW!!! YAHSHUA YAH/GOD 🙏 ALMIGHTY THE BLACK MESSIAH ! THE 2ND COMING ! THE KING 👑 OF " AU/UBAK " ( UNITED BLACK AFRICAN KINGDOM )/ " UBAF " ( UNITED BLACK AFRICAN FORCE ) ! ! !
@kokikokiki5945
@kokikokiki5945 2 жыл бұрын
ኤጭ፡ማንያምነዋል
@irreessooderessaa3621
@irreessooderessaa3621 2 жыл бұрын
Ye Dabidolohunim anagirut
@sumeyanuredin8458
@sumeyanuredin8458 2 жыл бұрын
ንግግርህ ላይ እንግሊዝኛ እንደእውቀት መለኪያ ባታደርግ ጥሩ ነበር ።
@sol-cg9ip
@sol-cg9ip 2 жыл бұрын
ያ የአንተ ሀሳብ ነው
@sol-cg9ip
@sol-cg9ip 2 жыл бұрын
ያ የአንተ ሀሳብ ነው
@christianadan5122
@christianadan5122 2 жыл бұрын
Com'è ti posso trovare?
@sol-cg9ip
@sol-cg9ip 2 жыл бұрын
COSA.VOLDIRE?
@christianadan5122
@christianadan5122 2 жыл бұрын
Vuol dire cosa?Com'è fra due settimane arrivo in Addis Ababa sinceramente avevo desiderio di aiutarti.Sono ethiope anche io. Dopo questa risposta ti posso augurare solo buona fortuna.
@adeydrama2961
@adeydrama2961 2 жыл бұрын
Yefetera bkat alegn gn miaberetatagn atahu
@kebeshalemu1110
@kebeshalemu1110 Жыл бұрын
🤔🤔🤔🤔🤔😳😳😳😳
@OLEANYAH
@OLEANYAH 5 ай бұрын
THAT'S WHY REPARATIONS! RESTITUTION! RESTORATION!!! YAHSHUA YAH/GOD 🙏 ALMIGHTY THE BLACK MESSIAH ! THE 2ND COMING ! THE KING 👑 OF " AU/UBAK🇱🇾 " ( UNITED BLACK AFRICAN 🌍 KINGDOM )/ " UBAF " ( UNITED BLACK AFRICAN FORCE 🚀 ) ! ! !
@ETHIOUNITY-pr3js
@ETHIOUNITY-pr3js 2 жыл бұрын
በህልሞ ነው በእውኖ
@militaryupdates8482
@militaryupdates8482 2 жыл бұрын
be hagerachn Aeronautics Engineering yisexal Bishoftu Defence Engineering College kefelegachu wetader honachu weyim begl eyekefelachu memar techelalachu yemtefelgu sewoch
@ethioman17
@ethioman17 2 жыл бұрын
Bruke bezu meqenoch selslu endaytequh tetnqeq. Bezu sele serah atenager
@d.w8602
@d.w8602 2 жыл бұрын
Ahun yih awroplan Sera yibalal?
@OLEANYAH
@OLEANYAH 5 ай бұрын
THAT'S WHY I NEED A 500MILLION PHYSICAL BLACK SOLDIERS AFRICA MILITARY TO HELP ME/MY INVINCIBLE SPIRIT ANGELS DEFEND MY BLACK AFRICA FAMILY/ NATURAL RESOURCE!!! YAHSHUA YAH/GOD 🙏 ALMIGHTY THE BLACK MESSIAH ! THE 2ND COMING ! THE KING 👑 OF " AU/UBAK " ( UNITED BLACK AFRICAN KINGDOM )/ " UBAF " ( UNITED BLACK AFRICAN FORCE ) ! ! !
@Galax77792
@Galax77792 2 жыл бұрын
ክንፍ ያለው ባጃጅ በራችሁ አሳዩን 🤔
@HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l
@HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l 2 жыл бұрын
😂
@bonagudeya6846
@bonagudeya6846 2 жыл бұрын
The essence of the pudding is in the eating! 'አይሮፕላኗን' ወርዉረህም ቢሆን አብራት ። ካልሆነ ምኑን አይሮፕላን ሆነች? ትንሽ ወደ ሚዲያ ለመዉጣት ቸኩለሃል።
@sileshikassa
@sileshikassa 2 жыл бұрын
አሁን ይህ አይነት ወሬ ከተደጋገመ ቆዬ ለወሬ ብቻ ይሆናል
@nugusekelali7972
@nugusekelali7972 2 жыл бұрын
ከአብይ አህመድ በሓሳብ ይነዳት ከነበረችው የሀሳብ መኪና ያንተው ባጃጅ ህይወት አላት ድሮኗን ግን እንዴት አሰብካት መቀሌ ትደርስልሀለች ለጁንታው ካልደረሰች ለጋሞ ወይስ ለፋኖ?,,,,,,,,,,,
@sol-cg9ip
@sol-cg9ip 2 жыл бұрын
ወሬ ጠላንንንንንንንን!!!!!!!!!!!!!!!!!
@mulemule160
@mulemule160 2 жыл бұрын
Junta tew Le fano alk adel..
@Ovampo
@Ovampo 2 жыл бұрын
How can I contact you to help or support you
@kruszy76
@kruszy76 2 жыл бұрын
Another weird looking car ...
I'VE MADE A CUTE FLYING LOLLIPOP FOR MY KID #SHORTS
0:48
A Plus School
Рет қаралды 20 МЛН
OCCUPIED #shortssprintbrasil
0:37
Natan por Aí
Рет қаралды 131 МЛН
«Жат бауыр» телехикаясы І 30 - бөлім | Соңғы бөлім
52:59
Qazaqstan TV / Қазақстан Ұлттық Арнасы
Рет қаралды 340 М.
How to Make a Vacuum Cleaner using bottle - Easy Way
7:58
Navin Khambhala #crazyNK
Рет қаралды 46 МЛН
I'VE MADE A CUTE FLYING LOLLIPOP FOR MY KID #SHORTS
0:48
A Plus School
Рет қаралды 20 МЛН