አውሮፓ መኖር ብቻ ለሴት ልጅ ዋስትና አይሆንም ?❗we should understand the system, our right and Responsibility.

  Рет қаралды 2,139

Denknesh Ethiopia

Denknesh Ethiopia

Күн бұрын

Пікірлер: 35
@ilovetsfmcal1128
@ilovetsfmcal1128 9 ай бұрын
ትክክል ነሸ 10% የተመቸው ቢኔር 90% ችግረኛ ነው በተለይ ህገወጥ ትዳር ሴት ነው ምትጎዳበት 🙏🙏
@The_risk_taker1
@The_risk_taker1 8 ай бұрын
ትክክል
@haymanothabte9406
@haymanothabte9406 9 ай бұрын
Du hast recht!!
@fasilfasil2144
@fasilfasil2144 9 ай бұрын
እህታችን ምንም ጥፋት የለሺም የታየሺን የመሰለሺን ተናግረሻል ። እኔ ግን ሌላው ሀገር ያልሺውን አስተካክይ እኔ ያለሁበት ሀገር ሁሉንም ነገር ይረዳሉ ይሸፍናሉ ከምግብ የቤት ክራይ የልጆች ሁሉንም ነገር ። ብዙ እህቶች ግን (ሁሉም ብል አልዋሺም በጣት የሚቆጠሩ ስለሚኖሩ እንጅ )ለወንድ ጥማቸው ሲሉ ብቻ በሚመስል መልኩ ሂወታቸው ያሳዝናል መብላትና መኖር ብቻ ወንዶች በሴቷና በልጆቻቸው እርዳታ እየተጦሩና እየበሉ የሚሰሩትን እየላኩ ባለ ገንዘብ ባለ ህንፃ ሆነው ሙሉ ቤተሰቦቻቸውንም ለውጠዋል ይረዳሉ ከገጠር አ አበባ ቤት እየገዙ አስገብተው ይነግዳሉ እሷና ቤተሰቦቿ ግን የወረድ ኑሮ ኗሪ ናቸው ቢሆኑም አያሳዝኑኝም ፈልጋው አምናበት አሜን ብላ ስለሆነ አፈር መስላ ልጆቿን አደራርባ ስትገፋ ትኖራለች ክክክክክክ ።
@JerryTttt
@JerryTttt 9 ай бұрын
ፈቲ ሁሌም አንደኛ የኔ ቆንጆ በርቺ ብዙ ጠቃሚ ነገሮችን ይዘሽ ነው የምትመጭው እናመሰግናለን ❤❤❤
@FasilHeilemeskelMengistu
@FasilHeilemeskelMengistu 9 ай бұрын
Danke ❤❤🎉🎉🎉🎉
@abrahamdemissie9747
@abrahamdemissie9747 9 ай бұрын
Hey sista! You doing excellent
@wintabelaytesema3242
@wintabelaytesema3242 9 ай бұрын
Please don't mind. You speak the reality. There's no need to explain!Respect ❤
@meseretgebremedhen8037
@meseretgebremedhen8037 9 ай бұрын
ሰላም የኔ እህት ባለፈው አንድ ጥያቄ ጠይቄሽ ነበር ባልሽኝ መሰረት እራት ሀውስ ሄጄ አመለከትኩ በጣም አመሰግናለው ተባረኪ እረድተውኛል እግዛብሄር ይስጥልኝ የኔእህት።
@emebetteshome5974
@emebetteshome5974 9 ай бұрын
My dear it's good job ❤
@yekanubelaye6329
@yekanubelaye6329 9 ай бұрын
❤❤❤🎉
@argawshurala
@argawshurala 9 ай бұрын
ይቅር ብለናል
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 9 ай бұрын
😂🙏🙏
@billyma8738
@billyma8738 9 ай бұрын
እኞ ቡዙ አመታችን ነው ጀርመን እገር 45 አመት እለን ጥሩ ንሮ አለኝ ከባለቤ ጋር ስኖር 40 አለኝ ጥሩ ንሮ ነው የምኖረው አትሳሳቺ
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 9 ай бұрын
ልክ ነዎት እንደርሶ ብዙ አመት የቆዩ በብዙ ነገር ጥሩ ሁኔታ ላይ እንዳላችሁ አውቃለሁ እኛ ወጣቶቹ ግን በናንተ መንገድ እየተጓዝን አይደለም ብዙ ብልጭልጭ ነገር እያታለላቸው ሚባክኑ ስላሉ ለነሱ ነው መልክቴ 🤗
@SeadaSeadi-ow3dg
@SeadaSeadi-ow3dg 9 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@billyma8738
@billyma8738 9 ай бұрын
እዚህ ብዙ አበሻ አለ ጀርመን ውስጥ ቢንስ ቢንስ 50 60 አመት ያለውሰው እንዳለ ማውቅ እለብሽ ጥሩ ጡረታ ያልው ሰው ከሰራሽ ጥሩ ጡረታ የሚገኝ አበሽ እንዳለእወቂ እስከ2500 ኤር የሚገኝ ሰው አለሁሉን እኩል አታርጊው
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 9 ай бұрын
ሁሉ እኩል ነው አላልኩም በተለይ ሴቶች ልጅ በማሳደግ ሂደት ውስጥ ሙሉ ሰአት ስለምንሰራ ጥሩ ጡረታ ሊኖረን እንደማይችል ግልፅ ነው ዶክተር ወይ ሌላ አካዳሚካል የገፋ ባለሙያዎች ጥሩተከፋይ እንደሆኑ አውቃለሁ አብዛኛው የአፍሪካ ስደተኛ ግን ዝቅተኛ ገቢ እንዳለሁ የሚካድ ሃቅ አይደለም ጥሩ ገሚ ያለው ያው አለው የኔ ንግግር አያስፈልገውም ሌላውን ግን ይጠቅመኛል ያለ ይጠቀምበት።
@meseretferede5827
@meseretferede5827 9 ай бұрын
andet nesh fetiye yenetyaqe leyet yalenw keagerbet yaltefeche ahl amtch azih lasfech steyq betam bzu kalhone 10k weynm 20kilo anfecm alugn frankfurt akebabi alnatura yfechalu ande
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 9 ай бұрын
ወፍጮ ግዢና ራስሽ ፍጪው አለዛ በትንሽ በትንሹ የዱስ መፍጫ ውስጥ ከተሽ መፍጨት ትቺያለሽ ይፈጫል እኔ ሞክሬዋለሁ🤗
@meseretferede5827
@meseretferede5827 9 ай бұрын
Fetiye vielndank .abetama mokre ayalmewm angi yemtmita mefcha auch alegn . bauernhof mtawkiw kale bye new
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 9 ай бұрын
Alnatura ከራሳቸው ካልገዛሽ አያስፈጩሽም ባዎርን ሆፍ ወፍጮ የላቸውም እህል ብቻ ነው ሚፈጩት ባቅራቢያሽ ሙህሌ ካለግን ሊፈጩልሽ ይችላሉ 🤗
@meseretferede5827
@meseretferede5827 9 ай бұрын
@@DenkneshEthiopia ja muhl ma ke500 kio belay kalhone ayfechm angi baqrabiyachn ale lemangnawm betam new yemamegnsh Fetiye
@semiraali7870
@semiraali7870 9 ай бұрын
አበሻ ሳይጋባ አብሮ ይኖራል የሚለውን ሐሳብ ገና አሁን መስማቴ ነው።አንዳንድ ሰው በጓደኝነት አብረው የሚኖሩ ወጣቶች እንደሚኖሩ እገምታለሁ ግን ለዥም ግዜ አብሮ መኖሩ የተለመደ አይመስለኝም።ለኔ ብዙ የኛ ኮሚኒቲ ችግር ብዬ የማስበው አቅም በቻለው ያህል ይጥራሉ ግን በቃ ገንዘብ ከሰጠሁኝ ሌላ ምንም አይጠበቅብኝም የማለት ዝንባሌ ስለሚታይ ውጭ የምትሰራ ሴት ቤቷ ስትገባ ሁለተኛ ሽፍት ይጠብቃታል። አንዷ እርጉዝ ሆና ሳሙና አለርጂ ጀመረኝ ብላ ባሏን ዘጠኝ ወር እቃ ያሳጠበቸውን ሴት ታሪክ አስታወሰኝ።happy wife happy life ይላል የዚህ አገር ሰው ሲተርት ደስተኛ ሚስት ደስተኛ ህይወት እንደማለት ነው።መተጋገዝ መተሳሰብ መተዛዘን ካለ ምንም አንልም
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 9 ай бұрын
በስራ አለማገዙ ታሪካዊ ቅርሳችን ነው 😂 ትዳሩ ለይ ግን አውሮፓ እየታፋቱ ሁሉ አብረው ሚኖሩ አሉ ለትንሽ መንግስት ቻፓ ሲባል ወጣቶቹ ደግሞ ማግባት አይፈልጉም ሃላፊነቱን ላለመሸከም ሴቴቹም እንዳልኩሽ ለቻፓው ሲሉ ግን ያልተረዱት ነገር ወደፊት አደጋ እንዳለው ነው አሞራ ወንዶችም በዝተዋል ጉዳችንኮ አያልቅም 🙄
@MeronFikadu-i7i
@MeronFikadu-i7i 9 ай бұрын
Vielen Dank fatiy
@eyerusgirma9811
@eyerusgirma9811 9 ай бұрын
@@DenkneshEthiopiaEurope awo😂 abrew eynoru brhgawi augabum miknyatum yemistew birr tinshe nw beza lay yandu bet be tikur yekryal 😅 endza nw gebiew 😅
@fitsunmekonnen2880
@fitsunmekonnen2880 8 ай бұрын
የኔ እመቤት ተዳር ወጥ የሆነ አሰራር የለውም አንች ያልሸው እንዳለ ሁሉ እንደ ቦታውና አከባቢ ያለያል ተቀባይነት ወጥ የሆነ አሰራር የለውም ለማለት ነው ለምሣሌ የነ እርቡቃን ትዳር አንዴት እንደ ተመሠረተ ለማሰታወሰ ሞክሪ ይህ ደሞ አሁንም በዘመናችን ያሰራል በዳንድ ቦታ
@zebenaygruendling8224
@zebenaygruendling8224 9 ай бұрын
እኔ ምሳሌ ነኝ በጣም ጨቆኛል ልግኝሽምአልቻልኩ😢
@biniyamhailemariam4441
@biniyamhailemariam4441 9 ай бұрын
Menew chenkeshe ayezuoshe
@fautunegusse3042
@fautunegusse3042 9 ай бұрын
tbrek tekkl tekkl
@nehimiyaseena6045
@nehimiyaseena6045 9 ай бұрын
What is Feminism Fethi? Feminism is a belief in the equality of women and men. So i don't think you are against that. What we should object is the Radical Feminism, not Feminism in general. I see when women start defending their right and when they request responsibility sharing at home, when they request for participation ion decision making- people twist their ideas and reject it " Feminism" . That is not right. I believe that the word " Feminism" is an abused word
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 9 ай бұрын
I belive in Traditional Feminisn! western modern Feminism. Which you call it "radical Feminisn " is distroying Femels future, Feminin Traditions Moral,even Biological rights... that's why I don't like to Call Myself as a "modern Feminist", But Traditional Feminist.
@ፓትሮል
@ፓትሮል 9 ай бұрын
The rise of feminism😂
Beat Ronaldo, Win $1,000,000
22:45
MrBeast
Рет қаралды 152 МЛН
It works #beatbox #tiktok
00:34
BeatboxJCOP
Рет қаралды 9 МЛН
ሰለ ዩኤኢ መንጃ ፈቃድ ለጠየቃችሁ መልስ
17:20
FTEFTA TV SHOW ፍትፈታ ቲቭ ሾው
Рет қаралды 2,5 М.
Beat Ronaldo, Win $1,000,000
22:45
MrBeast
Рет қаралды 152 МЛН