ፕሮግራም መሪዎቹ ከአፋጣጭ ጥያቄ ጋር ተፋጠጡ! || "እንቅልፍ የተሠጠኝ ኒዕማ ነው!" || ሚንበር ቲቪ || MinberTV

  Рет қаралды 32,156

Minber TV

Minber TV

2 жыл бұрын

#መወዳ_መረጃና_መዝናኛ #ሚንበር_ቲቪ #MinberTV
Copyright @MinberTV
t.me/joinchat/AAAAAEL-0GJF-c8...

Пікірлер: 199
@user-wn6ro5lb4d
@user-wn6ro5lb4d 2 жыл бұрын
ልጁን ግን አለማድነቅ አይቻልም ምርጥ ችሎታ ነው ያለው በርታ ሀምዛ
@nuraworku5101
@nuraworku5101 2 жыл бұрын
የውነት ኑሩልን ማሻላህ ወላሂ ፈታ አደረጋችሁኝ አላህ ይወፍቃችሁ በተለይ የቅልፉ ታሪክ
@samih10s
@samih10s 2 жыл бұрын
ጌታዬ ሆይ!! ሰላትን እረፍት ሊያገኝባት እንጂ ከእሷ ለማረፍ ብሎ ከሚሰግዳት አታድርገኝ!🤲 ሂላል ኢስላሚኮች ነን አሁኑኑ ተቀላቀሉን
@user-lq7ps4so5o
@user-lq7ps4so5o 2 жыл бұрын
አሚን እህት እንዛመድ ነይ
@user-fg6fi3hq4i
@user-fg6fi3hq4i 2 жыл бұрын
አሚን
@mahbobahmahbobah
@mahbobahmahbobah Жыл бұрын
አሚን
@LijAhmuTube
@LijAhmuTube 2 жыл бұрын
በነቢያችን ላይ ሰለዋት እናውርድ #ሶሉ አለ ነቢይ ሰ.ዐ ወ ስስትነትን ከዚህ ማስወገድ ይኖርብናል። ዩቲዩቤን በፍቅር ተቀላቀሉ ሁላችሁንም ለአላህ ብዬ እወዳችኋለሁ።
@user-zp7gc9cu8m
@user-zp7gc9cu8m 2 жыл бұрын
ሰ አ ወ
@leylam.d2945
@leylam.d2945 2 жыл бұрын
اللهم صل وسلم وبارك على نبينا محمد وعلى آله وصحبه أجمعين
@sadayasne6049
@sadayasne6049 2 жыл бұрын
S. A. W
@user-cp2cn1jg8o
@user-cp2cn1jg8o 2 жыл бұрын
s a w
@user-nm6vk8hd2c
@user-nm6vk8hd2c Ай бұрын
ሠለላሁ አለይሂ ወሠለም 🎉🎉🎉🎉🎉
@seadamohammed9328
@seadamohammed9328 2 жыл бұрын
ክክክክክ አቡ ሀኒፍና ወንድማችን አዬብ ወላሂ ለአላህ ብየ እወዳችኋለሁ ጨዋታችሁ በጣምደስይላል በተለይ አቡሀኒፍ ልክ እንደኔ ሳቅ ያበዛል አላህረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ ሚንበሮች እወዳችኋለሁ
@user-ht7wq6nt5x
@user-ht7wq6nt5x 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ፈታ አረጋቹህኝ የልጅነት ትዝታዎች ደስ ይላሉ😍
@user-en7kn7oz2k
@user-en7kn7oz2k Жыл бұрын
ክክክክክክ እረ አዩብ በሳቅ ገደልከኝ ወይኔ በዝህ ደረጃ እንቅልፍ ያረቢ ይገርማል ግልጽነትህን ወደድኩት ይመችህ ወንድማችን
@fatiyanasir3956
@fatiyanasir3956 2 жыл бұрын
በጣም ምርጥ አዝናኝ እና አስተማሪ ነው አዩብ በጣም አሳቀኝ ወይ እንቅልፍ
@FF-ot5mg
@FF-ot5mg 2 жыл бұрын
ማሽ አለህ በርቱ በጠም ደስ ይለል አስቀቹኝም በርቱ ተጠያቂ ጠያቂ ሆነቹ አሪፍ ነው
@user-ut5iq9rx9h
@user-ut5iq9rx9h 2 жыл бұрын
ማሻአለሕ ጥሩ ፕሮግራም ነበር ተመሥጬ ሥሥቅ ሥዝናና ነው የጨረስኩት ጠያቂው ታዳጊ ልጅ በጣም ጀግና ልጅ ነው ማሸአለሕ በርታልን ካንተ ብዙ እንጠብቃለን እንሻአለሕ አለሕ ይጠብቃችሑ
@user-se3sg4fj5d
@user-se3sg4fj5d 2 жыл бұрын
ወለሂ የቅልፉ ነገር የኔ ታሪክ ነዉ በሰቅ አለህ ይጠብቀቹ
@EmanEman-bp9pl
@EmanEman-bp9pl 2 жыл бұрын
መሻአላህ በጣም አዝናኝ አስተማሪ ነው. ቀጥሉበት. በርቱልን. የኢስላም. ልጆች. ምድር. በእስልምና. ደምቃ ማየት. እንደት ያስደስታል
@rehanhibrahim5834
@rehanhibrahim5834 2 жыл бұрын
ማሻአላህህህ ደስስ ትላላችሁ በዚህ በተጨነቅንበት ሰአት ዘና አደረጋችሁን ጀዛካላህ
@zaharatube6352
@zaharatube6352 2 жыл бұрын
አብሽሪ ያልፋል ከችግርቡሀላ ምቾት አለ እንሻአላህ
@msseada6801
@msseada6801 Жыл бұрын
ጀዛከላህኸይረን እዉነት በጣም ዘና ነዉ ያረጋቺሁኚ
@user-pv1jv2od9k
@user-pv1jv2od9k 2 жыл бұрын
ክክክክክክ ተፉጠጣችሁ ዛሬ ሥታፋጥጡ ነበር ማሻ አላህ ውዶቸ ጠንክሩልን የምትከፍሉትን መጸዋትነት አላህ ጀዛችሁን።ይክፈላችሁ
@kadeejaahmed8170
@kadeejaahmed8170 2 жыл бұрын
አላህ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጣችሁ ፍቅር እና ሰላም
@user-yn3mz9tk4t
@user-yn3mz9tk4t 5 күн бұрын
የኔ ዉዶቼ ፈታ አደረጋችሁኝደብሮኝ ነበር ጀዛኩም አሏህ ኸይረን አሏህ ይጠብቃችሁ
@user-fu4if4ps5u
@user-fu4if4ps5u 2 жыл бұрын
ወይኔ በሳቅ ወጀዛኩሙሏህ ተጨንቀን ነበር ትንሽ ተንፈስ አልን
@user-zp7gc9cu8m
@user-zp7gc9cu8m 2 жыл бұрын
ዉይ በሳቅ 😂😂😂😂😂 👍👍👍👍
@user-vm3oc1cu5i
@user-vm3oc1cu5i 2 жыл бұрын
ሪችየ ደምሪኝ
@hhhb711
@hhhb711 2 жыл бұрын
ኽረ በሳቅ ያሰላም
@jameelajemila5472
@jameelajemila5472 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ምርጥ ፕሮግራም በርቱልን
@user-sx6ls6es5p
@user-sx6ls6es5p 2 жыл бұрын
ጉበዙተማሪ ብላሀቱ ተመቸኝ. ውይ ጋዝ ናሠው
@zedtube2269
@zedtube2269 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ደስ ስትሉ አላህ ይጨምርላችሁ
@zedtube2269
@zedtube2269 2 жыл бұрын
አሳቂ አስተማሪ ፕሮግራም ወንድማችንንንን ሀምዛ በርታ ከ8እስከ 18 በጣም ደስ የሚል አስተማሪ ነው ኢንሻ አላህ 20 እና 30 እንጠብቃለን
@Tube-sg9vf
@Tube-sg9vf 2 жыл бұрын
ምረጦቼ የአላህ ጥበቃ አይለያችሁ
@user-lx7nl4ci7b
@user-lx7nl4ci7b 2 жыл бұрын
እንዴት ፈታ እንዳደረጋችሁኝ ያአላህ አላህ ይጠብቃችሁ ውድ የሀገራችን ሙስሊም ወንድሞቻችን
@user-hr1op3ts2n
@user-hr1op3ts2n 2 жыл бұрын
ማሸአላህ ደስ የሚል ቆይታ አዩቤ በጣም አሳከኝ
@nununegnitube801
@nununegnitube801 2 жыл бұрын
መሻአላ ደስ ስትሉ ቀጥሉበት
@user-le1us4pc9m
@user-le1us4pc9m 11 күн бұрын
Mashaallaah das silu ustazochachin🥰🥰🥰🥰idmeyachu yibza❤❤❤❤❤
@user-en7kn7oz2k
@user-en7kn7oz2k Жыл бұрын
ወንድማችን ሀምዛ ማሻ አላህ በርታ ጠንካራና ለሌሎችም አርአያ የምትሆን ነህና በርታ
@user-zr2zr1wz8r
@user-zr2zr1wz8r Жыл бұрын
ሀቂቃ በጣም ነው ያሳቃችሁኝ ደስ ትላላችሁ ማሻ አላህ
@sSa-xu8xc
@sSa-xu8xc 2 жыл бұрын
በጣም አዝናኝ እና አሥተማሪ ነዉ
@sedaehussentube1793
@sedaehussentube1793 2 жыл бұрын
ክክክክእቅልፍ የአላህስጦታነው ማሻአሏህ
@aminabtube9780
@aminabtube9780 2 жыл бұрын
Masha Allah wallahi des sitluw,
@rabeadme6061
@rabeadme6061 2 жыл бұрын
ማሻአላህ በጣምደስትላላችሁ ክፊትብሎኝነበር በሳቅ አፊለቀለቃችሁኝ ክክክክክክ
@hayatyesuf3896
@hayatyesuf3896 2 жыл бұрын
Mash Allah nice 👍
@sadayasne6049
@sadayasne6049 2 жыл бұрын
Masaha alha dase yamle prgerame nw
@ragiaragia3672
@ragiaragia3672 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ አላህ ይጠብቃችሁ🎁🎁🎁🎁
@user-wd1yz5rs2p
@user-wd1yz5rs2p 2 жыл бұрын
አቡ ሀኒፋ በዚህ ፕሮግራም በአዩብ ሂወት ትገረማለህ የሥራ ባልደረቦች ከመሆናችሁ አፃረ ጊዜ ኑሯችሁ ሥለማታወሩ ዛሬ ተገናኚታችኃል ምክንያቱም ጓደኛ በሌላሠው ሢጠየቅ ደሥ ይለኛል የማላቀው ካለ እዳቅ
@ghfgyy7842
@ghfgyy7842 2 жыл бұрын
ماشاءلله👍👍👍
@fatum1999
@fatum1999 2 жыл бұрын
እረ አሳቃችሁኝ ወላሂ እህ አላህ ይጠብቃችሁ ያረብ
@user-io8yl3pg9e
@user-io8yl3pg9e Ай бұрын
ማሻአላህ ወዲሞቸ አላህ ይጠብቃችሁ❤❤❤❤
@kedijaseid992
@kedijaseid992 Жыл бұрын
አዩብ እንዴት እንዳሳከኝ አቦ ይመችክ ሁላችሁም ጀዛኩሙላሁ ኸይር እንወዳችኁለን አላህ ይጠብቃችሁ ፕሮግራም አዘጋጁ በረታ
@saada5882
@saada5882 Жыл бұрын
ሚንበሮቾ ስወዳችሁ
@user-jl8pw4dn5o
@user-jl8pw4dn5o 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም
@neimaali7797
@neimaali7797 Жыл бұрын
እንቅልፍ ፀጋ ከተባለ አልሀምዱሊላህ 😆
@keriyaasultan2859
@keriyaasultan2859 2 жыл бұрын
Masha allh des yelala😆😆😆😆😘😘😘bertuuu
@hayatshifaw2923
@hayatshifaw2923 2 жыл бұрын
ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሽአላህ ደስትላላቺህ በርቱ
@medinamohmmed6096
@medinamohmmed6096 2 жыл бұрын
አይ እንቅልፍ ጉድ የረገል ለደለው ማሻ አለህ አለይኩም
@emueimanyutub9726
@emueimanyutub9726 2 жыл бұрын
ማሻአላህ በጣም ዴሥየሚል ቆይታነበር
@umasam6820
@umasam6820 2 жыл бұрын
Masha Allah betame des yilal bertu
@user-fk2yz3mq4h
@user-fk2yz3mq4h 2 жыл бұрын
አህለንንንን ወሳህለንንንንን መሽ አላህ ክክክክ አሳቃችሁንንንን ወይ
@zemassefa1397
@zemassefa1397 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ልጁ ልምድ ያለው ጋዜጠኛ ነው ሚመስለው አዝናንቶኛል ደስ ሚል ፕሮግራም ነው ግን አቡሀኒፋ ብዙ አልተጠየቀም
@bekeriasead5909
@bekeriasead5909 2 жыл бұрын
Very good 👍 interview 👏
@user-yr9oo8nv4j
@user-yr9oo8nv4j 2 жыл бұрын
ማሻአላህ በርቱ
@user-nx3ex9ns9h
@user-nx3ex9ns9h 2 жыл бұрын
Mashalah
@sofibintibrahim8966
@sofibintibrahim8966 2 жыл бұрын
Allah yitbekachu
@user-ty9tj8ff3e
@user-ty9tj8ff3e 2 жыл бұрын
ማሻአላህ አዩብ ቅን ሰው መሆኑ ያስታውቅበታል።
@user-ir1yh1el1j
@user-ir1yh1el1j 3 күн бұрын
ማሻ አላህ❤❤❤❤❤❤
@user-eb3je7bu7s
@user-eb3je7bu7s 2 жыл бұрын
በጣም ፈገግ አደረገቹሁኝ አላህ የስቀችሁ ጀዛኩሙላህ ከይር
@user-zi3cf3ti4n
@user-zi3cf3ti4n 11 ай бұрын
ማሻ አላህ ልጁ ቺሎታዉ ሣላደንቅ አላልፍም አላህ ይጨምርልህ
@asmatube1022
@asmatube1022 2 жыл бұрын
ክክክክክክ በጠም አሰቀቹኝ የአዩብ ጉድ አያልቅም አድክም ነገር ነው አሪፍ ነው በርቱ ሹክረንን
@ASss-lz7nh
@ASss-lz7nh Күн бұрын
Masha allaa tabak 🎉🎉 wlh bexam new das mitilut❤
@user-ft4wu5lx9b
@user-ft4wu5lx9b 2 жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ይጠብቃቹ
@MaryamMaryam-yt3go
@MaryamMaryam-yt3go 2 жыл бұрын
Mesha allah betam arf new
@khayriasoror4787
@khayriasoror4787 2 жыл бұрын
ማሻአላሄ በጣምምረጥ ነው ወላሂ
@user-yg5zi4em4r
@user-yg5zi4em4r 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ
@Shaika-ft6rk
@Shaika-ft6rk 2 жыл бұрын
Ya Allah batme new yaskachuyeee
@nefisamohammed3414
@nefisamohammed3414 2 жыл бұрын
፡ብርቱ ማሽእላህ
@maryamrak1670
@maryamrak1670 2 жыл бұрын
ክክክክአቡሀኒፍ የኔቢጤነው እኔም ወስኘነውየምናደደው በጣምነውያሣቃችሁኝ አላህይጠብቃችሁ
@hfhgfh368
@hfhgfh368 2 жыл бұрын
የምር እንደዚህ ስቄ አላውቅም አዩቢ ወይ ጉድ ክክክክክ በርቱልን ዉዶች
@sabolatubesabolatube
@sabolatubesabolatube Жыл бұрын
አስለምአለይክምውረምትለይውብረክቱህ አህሊንውስሊን ማሻአለህ።ውንደሙች።አለህይጣብቀችህ።ያረብ
@nurayoutepap2128
@nurayoutepap2128 2 жыл бұрын
አላህይጠብቃቹሁ
@user-hs7lx8zw3m
@user-hs7lx8zw3m 2 жыл бұрын
ይከፈት ይከፈት👏👏👏👈
@louatlouat8603
@louatlouat8603 2 жыл бұрын
የኔ. ጀግና. እያየ ነህ እደግ. ማሻላህ ምርጥ ፕሮግራም ነው
@sumejehad5184
@sumejehad5184 2 жыл бұрын
Wellahi be sak gedalchun maasha allah
@buxbc568
@buxbc568 2 жыл бұрын
መሻአሏህ
@user-po1kq9wd7l
@user-po1kq9wd7l 2 жыл бұрын
ماشاالله فاره تونا
@user-hm6lg2cc3x
@user-hm6lg2cc3x 2 жыл бұрын
በጣም የሚያስቅ ያሚያዝናና የሚያስተምር ፕሮግራም ነው
@user-yx1wz5eq9s
@user-yx1wz5eq9s 2 жыл бұрын
ወይኔ በሳቅ የኔ ቢጤ እንቅልፍ
@user-qk3rg3wf2p
@user-qk3rg3wf2p 2 жыл бұрын
ወሏሂ እኔ ከፍቶኝ እየለቀሱኩ ነበር ለቅሶይን ትቼ መሰቅ ጀመርኩ
@sadanuru7191
@sadanuru7191 2 жыл бұрын
ማአሻ አላህ በጣም አኛናቹኝ በርቱ
@user-co3tn8yv7l
@user-co3tn8yv7l 2 жыл бұрын
አሰላም አለይኩም ወራሕመቱላ ወበረካቱ ያረብ ስታምሩ አላሕ ይጠብቃችሑ አላሕ የደስታችሑ ዘላቂ ያርግላችሑ ያረብ
@user-tt7bl8xj7x
@user-tt7bl8xj7x 2 жыл бұрын
ማሻአላህ 👍👍👍
@user-vm3oc1cu5i
@user-vm3oc1cu5i 2 жыл бұрын
ማማየ እስኪ ደምሪኝ
@gigffgu8369
@gigffgu8369 Жыл бұрын
ወሏሂ እናተን ማየት በጣም ነው እሚያዝናናው አሏህ ይጠብቃቹሁ
@nasibabitimuzemil6070
@nasibabitimuzemil6070 2 жыл бұрын
አሰቃቹኝ በጣም ውዶቼ አላህ ይጠብቃቹ
@rehanatube2914
@rehanatube2914 2 жыл бұрын
አዩ ከበቴ ገር ዝሚድነ አለህ መሰለኝ የንቅልፈ ነገር
@seblekonjo8481
@seblekonjo8481 2 жыл бұрын
ፈገግታ ሱናነው ብዬ ሄዴን እስኪያመኝ ሳኩ አላህ በሁለቱም አገር ያስደስታችሁ😍😁
@user-lu5ej6qw8s
@user-lu5ej6qw8s 2 жыл бұрын
ከከከከከከከከከ በጣም ታሰቃላቺሁ
@leylam.d2945
@leylam.d2945 2 жыл бұрын
masha Allah ya ayub enqilf amsaya ylewum kkkkk betam des ymil chewata neber brrtu
@aishaaishaahmad2369
@aishaaishaahmad2369 2 жыл бұрын
ታምራለቹ❤❤😍
@sadayf482
@sadayf482 Жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ይጠብቅችሁ
@sayedahmada4209
@sayedahmada4209 2 жыл бұрын
ማሻአላህበጣምደስየምልፖሮጊራምናዉአላህይጣብቃቻዉ
@Zeynab-fu5oj
@Zeynab-fu5oj 2 жыл бұрын
Kkkkkk MASHA Allaah 💔❤❤❤😁😁❤💚💖
@nejatyasin2345
@nejatyasin2345 2 жыл бұрын
አዪበ በጠምነወ የዘናክን አለህ የጠበቀቸ
@meremmerem204
@meremmerem204 2 жыл бұрын
ማሻእላህ በጣም ደስ ትላላቹ
@khayriasoror4787
@khayriasoror4787 2 жыл бұрын
ደሰ ስትሉ
@intalaaarsiishkiraa9784
@intalaaarsiishkiraa9784 2 жыл бұрын
Mashaa Allah 😍💐💐💐👍👍 Kkkkkkkk 😅
@user-nz6nt4ne5p
@user-nz6nt4ne5p Жыл бұрын
ማሻላህ
@user-wn6ro5lb4d
@user-wn6ro5lb4d 2 жыл бұрын
አላህ ይጠብቃቹ ስወዳቹ
@Saeda263
@Saeda263 2 жыл бұрын
ማሽ አላህ
Clowns abuse children#Short #Officer Rabbit #angel
00:51
兔子警官
Рет қаралды 79 МЛН
路飞太过分了,自己游泳。#海贼王#路飞
00:28
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 31 МЛН
Sigma girl and soap bubbles by Secret Vlog
00:37
Secret Vlog
Рет қаралды 14 МЛН
🤔Какой Орган самый длинный ? #shorts
00:42
ዮአዳን (ክፍል 18)
32:27
ለዛ
Рет қаралды 216 М.
አዉቃለሁ ብዙ ነገር እንደከበዳቹ
1:19
Hamza shifa
Рет қаралды 2,7 М.
He Used All The Sauce On 1 Slice Of Pizza🤪😂
0:12
BorisKateFamily
Рет қаралды 38 МЛН
С топором нельзя #ссср #история
1:00
MOTIVATION
Рет қаралды 2,2 МЛН
Моя Жена Босс!
0:40
Petya English
Рет қаралды 9 МЛН
Mother Cat Drinks Lots of Coffee to Get By #funny #catlover #cuteanimals #cartoon
0:21
Super Emotional Stories
Рет қаралды 20 МЛН