አቅራቢዎቹን የፈተነው ቀላል ጨዋታ || በመወዳ መዝናኛ || ሚንበር ቲቪ MinberTV ||

  Рет қаралды 42,226

Minber TV

Minber TV

Жыл бұрын

#ሚንበር_ቲቪ#Minber_TV
"መወዳ መዝናኛ" አዳዲስ መረጃዎችን ከእንግዶች አዝናኝ ቆይታና ሃሳቦች ጋር አዋዝቶ፤ ከሌሎች ዘና ከሚያደርጉ መሰናዶዎች ጋር በሚንበር ቲቪ ይቀርብላችኃል።
★★★★★
የማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻችንን ይቀላቀሉ!
KZbin👉 kzbin.info/door/QQW...
Facebook👉
/ minbertv
Telegram👉
t.me/minbertv
Website 👉
www.minbertv.com/
Tiktok 👉
vm.tiktok.com/ZMNq6UnLm/
#ሚንበር_ቲቪ
#ሁለንተናዊ_ከፍታ!

Пікірлер: 197
@user-et4de1ck2j
@user-et4de1ck2j Жыл бұрын
ማነው እደኔ የሙሀመድ ኡመት በመሆኑ ደስተኛ አልሀምዱሊላ ምስጋና ይገባህ ሙስሊም ላደረከኝ ጌታ ሶፍየ ስወድሽ አላህ ይጠብቃችሁ ያኡመተል ሙሀመድ
@Kedija6466
@Kedija6466 Жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ ረቢልዓለሚን
@user-uz4ir7qx7u
@user-uz4ir7qx7u Жыл бұрын
الحمد الله
@gf2660
@gf2660 Жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ አላ ኒእመተል ኢስላም ወኡመት ሙሀመድ ሰለሏሁ አለይሁ ወሰለም
@didy898
@didy898 Жыл бұрын
ፈቲያነች ሶፍያአደለችም
@qeew2686
@qeew2686 Жыл бұрын
አልሀምዱሊላሕ ረበልአለሚንንን
@user-qx9xf1oh8q
@user-qx9xf1oh8q Жыл бұрын
ሽኩራንለኩም ፈገግ አረጋችሁኝ እኔ እማዉቀዉን ብታዉቁ ኖሮ ትንሽ ስቃችሁ ብዙ ባለቀሳችሁ ነበረ አሉ ረሡል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ፊዳከ ያረሡለሏህ
@rosamohamed9902
@rosamohamed9902 Жыл бұрын
ሰለላህ ዋሌይኩም ወሰለም ትክክል
@user-qr6cd3ku1s
@user-qr6cd3ku1s Жыл бұрын
የኔ ውቦች የሚበር ድምቀቶች አላህ ይጠብቃቹ ደስታ አይለያቹ😘
@nuraworku5101
@nuraworku5101 Жыл бұрын
እውነት ፈታ አድጋችሁናል ያውም የማዳሞች ቅመምን አገላለፅ የቅረቆዳዋ ትለያለህ 🥰🥰🥰🥰🥰😍😍😍
@sntayehuahmed8530
@sntayehuahmed8530 Жыл бұрын
ማሻ አላህ ሁሌም ፈረሀን ሁኑልን ስታምሩ ❤️❤️❤️
@ghhh5425
@ghhh5425 Жыл бұрын
Masha allah
@user-jy4bj9te4b
@user-jy4bj9te4b Жыл бұрын
ማሻሀላህ ወንድሞቼ ሁሌም ሳቁልኝ እስከ ጀነት አዬቤ የባድ ወልድ ጫወታ እኮ አይጠገብም ሁላቹንም እወዳቹዋለዉ❤❤❤❤😂😂😂😂😂
@eth3082
@eth3082 Жыл бұрын
ሙስሊም ሆነሽ የዘፈኝ አድናቂ አይከብድም ላ ሀወለ ወለ ቁወት ኢለ ቢላህ
@ayshamohammed1969
@ayshamohammed1969 Жыл бұрын
ማሻአላህ ደስስስስስስስ ትላላችሁ 💕💕💚💚💚❤❤❤💙💙💙💙ሁሂቡኩም ፊላህ
@user-jz3br8ur5g
@user-jz3br8ur5g Жыл бұрын
ማሻአላህ ደስ ትላላችሁ ግን ሴት ለምን መቀላቀል አስፈለገ? እረ ተው
@user-qe9lg9yo2b
@user-qe9lg9yo2b Жыл бұрын
አህለን ወሳህለን ፈገግ ታስብላላቹ ማሻአላህ አላህ ይጠብቃቹ አገራቸንም ሰላም ያርገለን
@nefisatube7837
@nefisatube7837 Жыл бұрын
በጣም ነው ፈገግ ያረጋችሁኝ ጀዛኩምላህ
@EmuHaladtube
@EmuHaladtube Жыл бұрын
ሠላም ወለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ. እዴት ነሽ ውዴ እኳን ሠላም መጣሽ ደሥሥ ሚል ቆይታ ነበር ማሻላ ተባረክ አላህ አገራችን ሠላም ይሁንልን. ያረቢ ያከሪም
@fandishaTube-ve5cg
@fandishaTube-ve5cg 8 ай бұрын
አስላመአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ወሳህለን መሽአላህ ብያለሁ አላህ ይጠብቃችሁ ያረብ
@subads9191
@subads9191 Жыл бұрын
ማሻ አለህ ታበርክ አለህ
@basamatbasamat6026
@basamatbasamat6026 Жыл бұрын
ማሻ አላህ በጣም ነዉ ደስ የምትሉት አላህ ይጠብቃችሁ
@sofiamahmoud7088
@sofiamahmoud7088 Жыл бұрын
Masha Allah
@jennas14
@jennas14 Жыл бұрын
Mashallha, bertuilg allha ytebkachui,,
@1993Rihna
@1993Rihna Жыл бұрын
የኛ ወርቆች የኛ የነቢ ኡመቶች እኔንም ዘና አድርጋችሁኛል ኑሩልን ወርቆቸ።
@Kedija6466
@Kedija6466 Жыл бұрын
በጣም ጎቦዞች ናቸው
@emukedija5170
@emukedija5170 Жыл бұрын
jezakeallah hyir des yilal
@asliabdella7920
@asliabdella7920 Жыл бұрын
Mashe Allah ehetochn betabert menged Desss ylal
@mghcxhj2456
@mghcxhj2456 Жыл бұрын
መሻአላህ
@MeriMTube
@MeriMTube Жыл бұрын
መሻላህ
@semurseid4419
@semurseid4419 Жыл бұрын
I love it mashallah Thank all
@zainebshamsu9828
@zainebshamsu9828 Жыл бұрын
Mashallah
@ethiyopiyakwt6279
@ethiyopiyakwt6279 Жыл бұрын
ማሻ አላሕ አላሕ ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ
@zahrasaid9258
@zahrasaid9258 Жыл бұрын
Masha allha
@HayaJamal-cn8kj
@HayaJamal-cn8kj Жыл бұрын
ማሻ አላህ በጣም ደስ ይላል ❤
@riduwan5508
@riduwan5508 Жыл бұрын
ماشاء الله تبارك يحفظكم لله
@user-cw8su5qk4m
@user-cw8su5qk4m Жыл бұрын
ማሻ አላህ ደስ ሲሉ♥️☺️
@hassenabagibee371
@hassenabagibee371 Жыл бұрын
masha allah The best peoples
@umuabdusalm3750
@umuabdusalm3750 Жыл бұрын
Mashallah Marshallah mashallah
@seblekonjo8481
@seblekonjo8481 Жыл бұрын
ዘና አረጋችሁኝ ሁሌም ደስታ አይለያችሁ
@rehmaemam571
@rehmaemam571 Жыл бұрын
ያሰላም ጨዋታ ወላሂ መሻአላህ ሚበሮች
@user-uz4ir7qx7u
@user-uz4ir7qx7u Жыл бұрын
ماشاء الله الله يرد الخم يرب
@fnggjh3553
@fnggjh3553 Жыл бұрын
ማሻ አላህ ደስ ስትሉ
@user-xh7sk7dd9o
@user-xh7sk7dd9o Жыл бұрын
በጣም ደስ የምል ጨዎተ ነበር
@aaqsaaft8749
@aaqsaaft8749 Жыл бұрын
ማሻአላህ
@weinwein5652
@weinwein5652 Жыл бұрын
ማሻአላህ ዴሥ ትላላችሁ
@ahmedyassin5667
@ahmedyassin5667 Жыл бұрын
Mashsa aallh mashaa llah ♥️♥️
@lailafadhlu3664
@lailafadhlu3664 Жыл бұрын
ማሻ አላህ ደስ ስትሉ አላህ ይጨምርላቹ
@daruselamseid1319
@daruselamseid1319 11 ай бұрын
Mashaallah🎉❤
@umuhayat1831
@umuhayat1831 Жыл бұрын
Minabarochi Masha Allaah Yimachachu Saqachu Ayilayachu Hulle Indamarachunew Allah Yixabqachu
@user-gz3je6my8r
@user-gz3je6my8r Жыл бұрын
መሸ አለህ መድረኩ ደስ ይለል ጎቦዞች ክክክ እኘስ እደትሉኝ እነንተም ተምረለቹህ
@aeshimohammed9684
@aeshimohammed9684 Жыл бұрын
ማሻአላህ ዘናአደረጋቹሁንኝ
@halumtube8361
@halumtube8361 Жыл бұрын
ጨዋታው ይቀጥል በጣም ያዝናናል
@aminamametub694
@aminamametub694 Жыл бұрын
ማሻአላህጨዋታችሁደስይላል
@xmfkdmgki4444
@xmfkdmgki4444 Жыл бұрын
Mashallah des telalachu allah yetbkachu
@user-tb2bg9ci1x
@user-tb2bg9ci1x Жыл бұрын
ሰታምሩ ማሻአላህ
@mmmmmbjjjd7250
@mmmmmbjjjd7250 Жыл бұрын
አላህይጠብቃችሁ
@adiyaadiya1702
@adiyaadiya1702 Жыл бұрын
ሀሀሀ ❤ማሽአላህ
@user-lb7ye4xy1l
@user-lb7ye4xy1l Жыл бұрын
ማሻአላህ ይመቻችሁ
@user-ug7jt7ox1n
@user-ug7jt7ox1n Жыл бұрын
Wow
@zinetgetnet5736
@zinetgetnet5736 Жыл бұрын
አረ ይሄ ጥያቄናመልስ አይባልም በጣም simple ነው እጠያየቃቸው
@user-bx3dg6by4e
@user-bx3dg6by4e Жыл бұрын
kkkkkk በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር ሁለየም ሳቁልን
@user-ef7jp2qt8r
@user-ef7jp2qt8r Жыл бұрын
ማሻአላህ👍👍👍👍
@user-sd5jv1lv1m
@user-sd5jv1lv1m Жыл бұрын
ማሻ አላህ ፈገግታ ሱና ነው አብሬ እየሳኩ ጨረስኩት ሁሌም ሳቁልኝ 😍😍😍😍
@user-kk6lc4gp8s
@user-kk6lc4gp8s Жыл бұрын
መሸአለህ የምበር አድመቅዎች ሽህ አመት ሰቁልንን እስከነ ቤተሰበቹሁ
@asiyalenty2248
@asiyalenty2248 Жыл бұрын
yhe chewata ydegem
@user-ux9it4ux4n
@user-ux9it4ux4n Жыл бұрын
ማሻአላህ ፈገግታሱናነው
@user-mz4ez5fu1z
@user-mz4ez5fu1z Жыл бұрын
😍😍😍ማሽአላህ ደስስትሎ😍😍
@sameerasameera6533
@sameerasameera6533 Жыл бұрын
ማሻአላህ ደሥሥትሉ ወንድሞች
@hdjdfjfh8183
@hdjdfjfh8183 Жыл бұрын
ማሻአላህ ፍገግታችሁ
@user-pj6vk2qr3f
@user-pj6vk2qr3f Жыл бұрын
አሪፍ ጫወታነው
@mariamfanta5656
@mariamfanta5656 Жыл бұрын
የኔወቹ ሙቸነው እምወዳችሁ ማሻአላ ስታምሩ 😢😢እኔምለው ተመልካች የለም የትናችሁ የኛወቹ ያአላህ ፐራክ ቦታናችሁ 😢ሡባሀንአላህ አጂብነው
@zeinabhassan5726
@zeinabhassan5726 Жыл бұрын
ቲክቶክ ናቸው
@user-fh6bm5yt8u
@user-fh6bm5yt8u Жыл бұрын
እኔ ጃ
@ronsmc3355
@ronsmc3355 Жыл бұрын
ወይ እናተ ማሻአሏህ
@sdemssi1962
@sdemssi1962 Жыл бұрын
ማሻአላህ ደስ ስትሉ በሳቅ ገደላችሁኝ😂😂😂😂
@hayuhayu8361
@hayuhayu8361 Жыл бұрын
ማሽአላህ💖💖💖💖እረ በሳቅ😂😂😂😂
@metwetebra3678
@metwetebra3678 5 ай бұрын
👍👍👍👍
@ghfgyy7842
@ghfgyy7842 Жыл бұрын
👍👍👍👍👍
@ghfgyy7842
@ghfgyy7842 Жыл бұрын
ماشاءلله👍👍👍🤝
@zeyinbomer3212
@zeyinbomer3212 Жыл бұрын
Mehmde ferji emibalew mn gebto new be allah
@sikosilo8413
@sikosilo8413 Жыл бұрын
ወላሂ ደስይላል
@user-wj1qj4sv6w
@user-wj1qj4sv6w Жыл бұрын
ወላሂ በሳቅ 😃😃😃😃
@meryammeryam3188
@meryammeryam3188 Жыл бұрын
አህለን ሞዳወች አላህ ይጠብቃችሁ
@tarialaba5465
@tarialaba5465 Жыл бұрын
🌷🌷🌷
@user-dp2no7ls2k
@user-dp2no7ls2k Жыл бұрын
ማሻአላህ አብት ፈግግታ💗😍😍😘😘😘
@user-wx7zg4wi5i
@user-wx7zg4wi5i Жыл бұрын
ማሻ አላህ😂😂😂😂
@mowsy5298
@mowsy5298 Жыл бұрын
❤❤❤
@hayattube8562
@hayattube8562 Жыл бұрын
በሳቅ
@fatomaalsaid7458
@fatomaalsaid7458 Жыл бұрын
🌹🌹ሙስስሊም ወድሞቸ ማሻአላህ ተባረከአላህ😘💓💓💓
@semiranasir8272
@semiranasir8272 Жыл бұрын
ማሻ አላህ እዚ ቤት ገብቶ አለመሳቅ አይቻልም
@user-my6pb4ud8x
@user-my6pb4ud8x Жыл бұрын
😂😂😂ስላም ለሀገራችችንንንን
@mubarkktube7557
@mubarkktube7557 Жыл бұрын
I'm
@ibnulidrisibnul3163
@ibnulidrisibnul3163 Жыл бұрын
ማሻ አላህ ስትምሩ ግን ከመሃላችሁ ሴት ልጅ ሲኖር ይደብራል ቢያንስ ሴቶቹ ይሸፍኑ 😔
@keduyenewa
@keduyenewa Жыл бұрын
ከዚ በላይ ሆሆሆሆ ስንት አሉ አይደል አተ ፀጉራቸው የማይሸፍኑ
@user-cq3iv2gc3t
@user-cq3iv2gc3t Жыл бұрын
ከምር በጣም ይከብዳል ሴት ባይኖር ጥሩ ነበር
@Islam449
@Islam449 Жыл бұрын
ማአሽ አላህ 😂😂😂
@foz2810
@foz2810 Жыл бұрын
ይገርማል እኛ ሙስሊምች ግን ወደያት እያሂድን ነው ሴት እና ወንዲ ባንዲ ተቀምጡ ትላንት ሀራም ብለው ዛሬ ሀላል ከሚሉ ስውች አላህ ይጠብቀን
@abcd-tp2je
@abcd-tp2je Жыл бұрын
sew norown new mimeslew anchi wendochiga ayagengnim srashi mnnagerewn ayasebn
@user-jn7dc2jp4h
@user-jn7dc2jp4h Жыл бұрын
ጀሮ ደግፍ ከጀሮ አካባቢ ነወይ አላለም ከከከከከከ
@user-fb2io4qc8p
@user-fb2io4qc8p 10 ай бұрын
አላህ ይምራችሁ ይሄ ተግባር አማኝ ሙስሊምን የይወክልም
@sukurelakadir9810
@sukurelakadir9810 Жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍❤
@user-kx8nt7fi9q
@user-kx8nt7fi9q Жыл бұрын
ባረከላሁ ፊኩም የምር እንዴት እሳኩ ያረቢ
@seblekonjo8481
@seblekonjo8481 Жыл бұрын
አህለን ያጀማአ
@umuhayat1831
@umuhayat1831 Жыл бұрын
Xiyaqewun Bawuyiyit New Inde Yawuxachut
@user-jv4xt7xe7m
@user-jv4xt7xe7m Жыл бұрын
ወይኔ በሳቅ ሞትኩኝ
@user-tt5ne9uv4s
@user-tt5ne9uv4s Жыл бұрын
ፈታ ነው ያልኩት
@user-cq3iv2gc3t
@user-cq3iv2gc3t Жыл бұрын
ግን እዚህ ሁላ ወንዶች መካከል አንድ ሴት አረ አላህን ፍሩ
@fdddvvcf7297
@fdddvvcf7297 Жыл бұрын
አህለን ወሳህለን 👍👍
@ZeytunaZeytuna90
@ZeytunaZeytuna90 4 ай бұрын
ሟሸሏሀ❤❤❤❤❤
@nnur9988
@nnur9988 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂 betam feta aregachun...zekuni yimechegnal😂😂😂😂
@nurbintebrahim1547
@nurbintebrahim1547 Жыл бұрын
ፈይሰል ግን ቁንዶ በርበሬ ለማብራራት ቀላል ነበር
@shukryamohammed2133
@shukryamohammed2133 Жыл бұрын
♥️♥️♥️♥️🌷🌷🌷🌷
@user-vd6mp9kp9z
@user-vd6mp9kp9z Жыл бұрын
5 ዎንድ 1 ሴት አቤት እኽቲለጥ አሏህዪስቱርና
Самое Романтичное Видео ❤️
00:16
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 6 МЛН
#miskinochu l እዩ አበደ መሰለኝ…  l
12:16
Addis Drama Studio
Рет қаралды 61 М.
ሙሴ በበረሃ ዉኃ ያፈለቀበት ሥፍራ በጆርዳን
20:04
7 ቁጥር ሚዲያ / 7 qutir media
Рет қаралды 255
У Котика Отняли Игрушку 🥺
0:15
ДоброShorts
Рет қаралды 1,1 МЛН
Поймал редкий кадр🤨
0:22
FERMACHI
Рет қаралды 2,4 МЛН