Robel Mideksa - Kinef Kinef | ክነፍ ክነፍ - New Ethiopian Music 2022 (Official Video)

  Рет қаралды 3,552,208

Hope Music Ethiopia

Hope Music Ethiopia

Күн бұрын

Ethiopian Music : Robel Mideksa | ሮቤል ሚዴቅሳ - Kinef Kinef | ክነፍ ክነፍ - New Ethiopian Music 2022 (Official Video)
Subscribe: goo.gl/vdthqb
Facebook : / hopemusicethiopia
Instagram : / hope_music_ethiopia
Twitter : / hopemusicent
Google+ : plus.google.co...
Get The Latest Brand New Ethiopian Musics and More Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: goo.gl/vdthqb
#HopeMusic #EthiopianMusic #HopeEntertainment
unauthorised use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2022 Hope Entertainment

Пікірлер: 829
@ashruka
@ashruka 2 жыл бұрын
መታሰብያነቱ ፍቅርን ብለው ለተሰቃዩ ወንዶች ትሁንልን 🙌🏽😂 wow beautiful 👌🏽
@misrakesundale8203
@misrakesundale8203 2 жыл бұрын
Betkekele ashrukaya
@zelalemdesta499
@zelalemdesta499 2 жыл бұрын
እውነት ብለሀል👌
@sigmam6557
@sigmam6557 2 жыл бұрын
Nice saying, Men like Johnny Depp!
@selamlehagere3110
@selamlehagere3110 2 жыл бұрын
😂😂😂😂
@enatethiopia953
@enatethiopia953 2 жыл бұрын
ሰላም ዉድ ወንድም እህቶቼ ፎቶየን በመጫን ቤተሰብ enhun
@yeshiber
@yeshiber 2 жыл бұрын
Beautiful and calm music!!! ሌሎች ዘፋኞችና ተወዛዋዥዎች ከዚህ የምትማሩት ቢኖር ርቃናችሁን ስትመጡ ሳይሆን እንዲህ በባህላዊ ልብሳችን ስታሸበርቁና ስትደምቁ ውበት አለው:: ጃኖው...አንደኛ...😃👍🏽🥰
@Milliboy100
@Milliboy100 2 жыл бұрын
Ende music yesmlu ende mr yeshiber 😲🙉
@weyni2552
@weyni2552 2 жыл бұрын
@@Milliboy100 😂😂😂😂ዘንድሮ ማን ያልጨለለ አለ ብለሽ ነው መንግስት ተብዬው ጨልሎ አሳበደን
@nomore3027
@nomore3027 2 жыл бұрын
@@Milliboy100 😂😂😂😂
@messimessii-e3y
@messimessii-e3y 2 жыл бұрын
እንዴ አንተ ሙዚቃ ታያለክ ማለት ነው ወቻጉድ
@aaegrnshnea1331
@aaegrnshnea1331 2 жыл бұрын
ዋው በጣም ጥሩ ነው👍👍
@dawitgezahegne9343
@dawitgezahegne9343 Жыл бұрын
ዛሬም አይደል እንዴ እማዳምጠው ....በጣም እሚጥም ። ድንገት ነበር የሆነ የምግብ አሰራር ላይ ሰምቸው የሳበኝ እናም ሙሉውን ለማድመጥ ወደ ዩቱብ ስመጣ ጭራሽ ይግረምህ ብሎ ክሊፑ ተደማምሮ ተመሠጥኩበት። ❤❤❤
@aprime9998
@aprime9998 4 ай бұрын
ውይይይ እሥከዛሬ ቀርቶብኛል ዛሬ ነው የሠማሁት ገና አብርሺ ቃለመጠይቅ ላይ ፕሮግራሙን ከተከታተልኩ ብኃላ❤❤❤❤🎉🎉🎉
@ayeneyedesta3148
@ayeneyedesta3148 2 жыл бұрын
ከቃላት በላይ የሆነብኝ እጅግ ምርጥ ስራ:: ክብር ይገባሀል👍👍👍👍👍
@henokenyew1388
@henokenyew1388 9 ай бұрын
this music was released when i was freshman and i have so much memories of this song.............. its a master piece brother keep it up
@ergatawmolla9350
@ergatawmolla9350 2 жыл бұрын
አንደኛ ነህ የምር "አንደኛ" ትችላላችሁ። ሁሉ ነገር ልቅም ተደረጎ የተሠራ ነው። እኔ በጣም ወድጄዋለሁ
@naninati3235
@naninati3235 2 жыл бұрын
ጎበዝ ነህ ጆሮ ገብ የሆነ ዘፈን ነዉ አደንቁር የሆነ ዘፋኝ በበዛበት አገር ዉስጥ እንደዚ ኳሊቲና ተደማጭ ዘፈን ስሰሩልን ደስ ይላል በጣም እናመሰግናለን
@GobezTemari
@GobezTemari 2 жыл бұрын
"ክነፍ ክነፍ ክነፍ ይለኛል...... አይ አመልሽ ይጎትተኛል...... አንደኛ እህ አንደኛ......." ሙዚቃው ራሱ አንደኛ እህ አንደኛ❤❤❤ ኢትዮጵያዊ ለዛውን የጠበቀ ምርጥ ስራ❤❤❤ በጣም ያምራል Bro በርታ❤❤❤
@bamluckassefa2066
@bamluckassefa2066 2 жыл бұрын
💚💛❤በ tiktok ሰምቼው ሙሉውን ላደምጠው በጣም ቋምጬ ነበር፤ እግዜር ይስጥህ ከነብስ የሚደርስ ሙዚቃ ነው የሰራኸው። ያዝልቅልህ ወንድሜ!💚💛❤
@sweet8095
@sweet8095 2 жыл бұрын
በዘፋኞቻችን ተስፋ ቆርጠን ነበር አሁን ግን ተስፋ አለን በጣም ምርጥ ዘፈን ነው ግጥም እና ዜማው ተመጋግበዋል ለዘፋኙም ለግጥም እና ዜማ ደራሲውም ክብረት ይስጥልን በርቱ ሮቢ ከዚህ በላይ እንጠብቃለን
@tgstlssn6778
@tgstlssn6778 2 жыл бұрын
Wow 👏 👏 ተይማ ልንገርሽ ተራራው ወንዙ በሰማይ ያለሽ...ኢትዩጵያን በናንተ ውስጥ አየሁዋት እንዴት ደስ እንደምትሉ ድንቅ ነው💖💖💖
@doekhali4596
@doekhali4596 2 жыл бұрын
Ethiopian music is just on another level. Very beautiful and calm music. Lots of love from Kenya🇰🇪
@zedobahiru9812
@zedobahiru9812 2 жыл бұрын
Watch "Zed Bahru - Gedaye - ዜድ ባህሩ - ገዳዬ I New Ethiopian Music Video 2022 (Official Video)" on KZbin kzbin.info/www/bejne/pIOvf6WcgdVlpNk
@yemataworkligaba7881
@yemataworkligaba7881 2 жыл бұрын
OK you
@tinsaebirhandaniel5428
@tinsaebirhandaniel5428 Жыл бұрын
What about kass masse watch
@Sisaytiktok
@Sisaytiktok 2 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ስራ ነው!! ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!! 💚💛❤
@mesayasfaw6303
@mesayasfaw6303 2 жыл бұрын
አሜን ኢትዮጵያዊቷ የሀገሬ ልጅ❤❤🇪🇹🇪🇹
@محمدسيد-ك3ح8ض
@محمدسيد-ك3ح8ض Жыл бұрын
አሚን❤
@RobelAdane-i4k
@RobelAdane-i4k Ай бұрын
lebedashe ge ge
@dagmawithaile9969
@dagmawithaile9969 2 жыл бұрын
ያለማጋነን 8ጊዜ በ አንድ ቀን ደጋግሜ የሰማውት ዘፈን አላስታውስም፡፡ አንተ ትለያለህ በርታአ♥
@benjirocky6303
@benjirocky6303 Жыл бұрын
This song is so modern yet so traditional at the same time. Masterpiece bro🔥🔥🔥 I haven’t heard this kind of music in years.👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽
@yosephtekle9904
@yosephtekle9904 2 жыл бұрын
ወጣ ያለ ስራ ለመስራት ሞክረህ ሲሳካልህ ይሄን ይመስላል አንደኛ አሀ አነደኛ 👌👌👌💯
@nikodimostefera3309
@nikodimostefera3309 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ሁካታ በበዛበት ዘመን እንደዚህ ስላም ያለው እርግት ያለ ሙዚቃ ሰላደረስከን እናመሰግናለን
@mastewal2832
@mastewal2832 2 жыл бұрын
ለ 41ኛ ጊዜ ሰማሁት አሁንም ግን ልጠገበው አልቻልኩም.....ልብ የሚያረጋጛ ጣፋጭ ዜማ!!!!!!!!....💞
@saraberhe2529
@saraberhe2529 Жыл бұрын
this music was released when i was 12th now am 2nd year uni student and still my favorite music,
@kaleabdereje6468
@kaleabdereje6468 8 ай бұрын
Me too😮😊
@helentwoldgiorgis9673
@helentwoldgiorgis9673 2 жыл бұрын
አንደኛ ሙዚቃ
@ፍቅርየሎሚሽቅርቅር
@ፍቅርየሎሚሽቅርቅር 2 жыл бұрын
ጥበብ ህክምና እያገኘች ነው ብል ማጋነን አይሆንብኝም 😊 ምርጥ ስራ ❤
@FB7-q5b
@FB7-q5b 2 жыл бұрын
ክነፍ ክነፍ ክነፍ ይለኛል፤ አይ አመልሽ ይጐትተኛል። አንደኛ እህህ.. አደኛ፤ ፍቅርን ብዬ ሳማትር፤ ተዘናጋሽ ምነው አንችዬ፤ ሁለተኛ እህህ.. ሁለተኛ። መነነ ተሻገረ፤ ቀልብሽ መች ለኔ አደረ። አፍሽ ለኔ ካላማ፤ ለሰው ዘብ ከቆሽማ። ወዳጀን ልይ ካልሽማ፤ ለኔ ካልወገንሽማ። ምነው አፈር በበላኝ፤ እንዴ ሰው መች ደላኝ። የኔ የአመታት ጉዞ... ምርጥ ስራ ወደነዋል ምርጣችን 🙏❤️❤️❤️
@mulualemabera8083
@mulualemabera8083 2 жыл бұрын
1ኛ💚💛❤️
@ቢኒታ
@ቢኒታ Ай бұрын
ዋው ከ 2007በኽዋላ ሙዚቃ ሰማሑ በዚ ልኮነን የምር❤❤❤❤
@ruthkebede2731
@ruthkebede2731 8 ай бұрын
ዮሐንስ 3:16፤ በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።
@kidestmeles
@kidestmeles 2 жыл бұрын
ክነፍ ክነፍ ይለኛል አይ አመልሽ ይጎትተኛል አንደኛ ........ እውነትም አንደኛ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ቃና ያለው ሙዚቃ
@Ethiorango
@Ethiorango 2 жыл бұрын
ለዚህ ኑሯል ለካ የብዴና ጉዳይ ነው ያኔ የቀረፃ ቀን ጉለሌ እፅዋት ማዕከል አይቼ ምን ያሽክረምማታል ብዬ አስሬ ዞሬ ሳይ ነበር። ጥሩ ስራ ነው።
@siyamtube2500
@siyamtube2500 2 жыл бұрын
ምርጥ ሰራ ኢትዮጵያን ማያቅ በዚህ ልያቅ ይችላል !ሰላም ፍቅር ለ ሀገራችን 💚💛❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@meronethiopia1480
@meronethiopia1480 2 жыл бұрын
ዋዉዉዉ ምንም እከን የማይወጣለት ዘፈን ነዉ😍😍😍😍😍😍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👈
@knightwarrior4477
@knightwarrior4477 2 жыл бұрын
Modern Ethiopian Music with cultural instruments wow 👏❤
@amanuelsetegn6573
@amanuelsetegn6573 2 жыл бұрын
ዘፈኑ በጣም ሀሪፍ ነው ባህላዊ ዜማ እና አለባበሱ ተመችቶኛል🤩👍👍
@vanbare1387
@vanbare1387 2 жыл бұрын
Love from mombasa Kenya 🇰🇪
@bftube
@bftube 2 жыл бұрын
I'm from Kenya I Love You Ethiopian music and people 🥰🥰🥰🥰
@zedobahiru9812
@zedobahiru9812 2 жыл бұрын
Watch "Zed Bahru - Gedaye - ዜድ ባህሩ - ገዳዬ I New Ethiopian Music Video 2022 (Official Video)" on KZbin kzbin.info/www/bejne/pIOvf6WcgdVlpNk
@marualeba6662
@marualeba6662 2 жыл бұрын
We love Kenyan peoples!!
@arnoanton2315
@arnoanton2315 2 жыл бұрын
Unique smart Kenya people love u
@tinsaebirhandaniel5428
@tinsaebirhandaniel5428 Жыл бұрын
Nice i love how kenya is awaken of online buz watch kass masse
@bhuwanchitaure2203
@bhuwanchitaure2203 2 жыл бұрын
beautiful and calm music 😒😒🇳🇵🇳🇵love from Nepal
@ranilove6191
@ranilove6191 2 жыл бұрын
👋👋
@naollenjiso5400
@naollenjiso5400 2 жыл бұрын
Ye sefere lij good job korechebekalewu thanks 🙏
@Yisihak_Tadesse_Official
@Yisihak_Tadesse_Official 2 жыл бұрын
ምነው አፈር በበላኝ፣ እንደሰው መቼ ደላኝ።👏👏👏👏 ስላከበርከን እናመሰግናለን።
@desalegnademe5173
@desalegnademe5173 2 жыл бұрын
Leyet yale azefafen nw, betam wedjewalew, wexa yale zefen nw, tebarek
@dag2159
@dag2159 2 жыл бұрын
ethiopiyawi yezit yalw music nw videowm alebabsachu hulu ngr yamral musicu andegna produceru ✊
@MillionBedo
@MillionBedo 2 жыл бұрын
This is how you make music! ጎበዝ 👏🏽 GREAT MELODY!
@tube-dq6lz
@tube-dq6lz 2 жыл бұрын
ዋውውውው ደጋግሜ ሰማሁት አይሰለችም
@meditationmusic5165
@meditationmusic5165 2 жыл бұрын
ሚበላ የሚጠጣ ሙዚቃ ነው ❤️❤️❤️❤️
@natainedilu
@natainedilu 2 жыл бұрын
አዲስ የአዘፋፈን እስታይል በዛ ላይ ቆንጆ ድምፅ ወድጀዋለሁ። በርታ
@merkizatseahye8826
@merkizatseahye8826 2 жыл бұрын
አንደኛ!!!! እረ የሙዚቃ ያለህ ስንል ነበር
@yosephyako
@yosephyako Жыл бұрын
በጣም ነው የወደድኩት ደጋግሜ ሰማሁት ልጠግበው አልቻልኩም ። የባህል ሙዚቃው የድምጽህ ወዝ ዋው በርታ ግሩም ሰራ
@geniaimiro1414
@geniaimiro1414 2 жыл бұрын
ተመስገን ነው ሰሞኑን ለጆሮ የሚመጥኑ ሙዚቃዎች እየሰማን ነው❤
@zhabesha9159
@zhabesha9159 2 жыл бұрын
Music of the year❗
@zuzumohammed7832
@zuzumohammed7832 2 жыл бұрын
በጣም ያምራል❤️❤️ አለባበሳችሁም አንደኛ ነው❤️😍በቃ ሀገራችንን ባህላችንን የሚገልፅ ነው🇪🇹💚💛❤️
@abrehambelaynehshalaye
@abrehambelaynehshalaye 2 жыл бұрын
ሙዚቃ ቃና ነው ከርቁ የሚሸት፤ ደሞም ሀሴት ነው ልብን የሚያርስ። ታዲያ በወጣትነት እንዲህ ረጋ ብሎ የሚሰማ ሙዚቃ ለነፍስ ይደመጣል። ፀጋውን ያብዛልህ።
@birukaschale8982
@birukaschale8982 2 жыл бұрын
እውነት ነው
@fille1896
@fille1896 2 жыл бұрын
ከዚህም በላይ እንድትሰራ ተመኘሁልህ ወንድሜ።
@askme7620
@askme7620 Жыл бұрын
WOW ይሄ ዘፈን ኢትዮጵያ ኢትዮጵያን ይሸታል💚💛❤ ። ጥሩ ለዛ ያለው ዘፈን ነው ደስስስስስ ይላል !
@Faris-qq3we
@Faris-qq3we Ай бұрын
After 2yr again ❤️‍🔥❤️‍🔥
@wowtube
@wowtube 2 жыл бұрын
Who comes from Tiktok Just to listen this Amazing music?? Give us a like ❤
@musicxethiopia7309
@musicxethiopia7309 2 жыл бұрын
ምን አለ ያሁኑ ዘፋኞችህ እንዳንተ በሆኑልን😥😥❣❣❣❣❣❣
@frekalaemere2206
@frekalaemere2206 2 жыл бұрын
ተባረክ ሮቤላ! ጥዑም የነፍስ ምግብ!!
@ሩሐማዮቲብ
@ሩሐማዮቲብ 2 жыл бұрын
ምርጥ ድምፅ ከምርጥ ቪዲዮ ክሊፕ ጋ በጉጉት ነበር የጠበኩት ከምርጥየ ልጂ ጋ 🔥🔥🙌🙌🙌🙌
@dagemdebebe9983
@dagemdebebe9983 2 жыл бұрын
I am feeling am listening 60s Ethiopian 🇪🇹 golden age music. Outstanding my dear. ❤🇪🇹❤
@ጃሩልየማርያም
@ጃሩልየማርያም 2 жыл бұрын
እንዴት ሴትን አገርን አንድላይ አሳየህ ልንገርህ ስማ እነሆ ወንድ ልጅ ማለት ነዉ ስምህ ሮቤል ማለት አሳየን የሀገር ፍቅርን ትለያለህ እመቤቴን ብዙ እንጠብቃለን ምርጥዬዉ
@selamkidane4715
@selamkidane4715 2 жыл бұрын
I'm eritrean I love this song 🎵 💘💖💕❤💗♥ eritrean 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@zeko-power
@zeko-power 2 жыл бұрын
endie selamie yhn yahl lemebabal anbekam HAGER nachu gn enjera tibelalachu ye hager bahl libsachu libsachn nw musicachn musicachu nw haymanotachu haymanotachn nw....Gn ergt nw hager nachu....gn yhn yahl anrarakm
@bayee6021
@bayee6021 2 жыл бұрын
ይሄ ትርምስምስ ያለ ሙዚቃ አድክሞን ነበር እንዲህ እረፍት የሚሰጥ የተረጋጋ ሙዚቃ ልብ ያደርሳል
@LoveLife-qw8xs
@LoveLife-qw8xs 2 жыл бұрын
ሁሌም አረጋ ያለ ዘፈን በዚህ ቀጥል ድምፅህ በጣም ያምራል ከፌመሶቹ ሙዚቀኛ አንተ ትሻላለክ። ከዚበላይ እንጠብቅሃለን ሀገርን በሚመስል በሚወክል ነገር ሁሌም ስራ አጭር ቀሚስ አንዳታስጠቅማቸው ለቀረፃ ያሉትን ሴቶች በርቶ ብሮ
@kidusyared7182
@kidusyared7182 3 ай бұрын
Wow 🤞🤞🤞
@rozimanyoutube5159
@rozimanyoutube5159 2 жыл бұрын
Wow geremi naw 100%andanga
@kbxmedia7614
@kbxmedia7614 2 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ሙዚቃ ነው❤ በጣም እናመሰግናለን እንደዚህ አይነት ሙዚቃ ስለሰጠኸን በ ሀገራችን አልባሳት መስራትህ ደሞ ያስደንቅሀል
@henokkinfe6846
@henokkinfe6846 Жыл бұрын
የምን ግዜም ምርጥ ሙዚቃ እናመሰግናለን
@habeshalink-3186
@habeshalink-3186 2 жыл бұрын
ይህንን ኮሜንት ለምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ሰላም : ጤና ፍቅር እና ደስታ ያብዛላቹ አሜን🙏 ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር።
@Tom-bu8uj
@Tom-bu8uj 2 жыл бұрын
Amen egzeher yistlin!
@fafitube8989
@fafitube8989 2 жыл бұрын
አሚን
@alelignmelaku2411
@alelignmelaku2411 2 жыл бұрын
Amen
@asfaasfaw5871
@asfaasfaw5871 2 жыл бұрын
ዋው ግሩም ነው ዜመኛውም ደምፃዊ በጣም ተመችቶኛል👏
@አህመድ-ኸ3ኈ
@አህመድ-ኸ3ኈ 2 жыл бұрын
ዋው አማራ እኮ ሲፈጠር ልዬ ነው ውስጤ ናችሁ አማራወች ሰላማችሁ ይመለስ
@HayatEut
@HayatEut 6 ай бұрын
ሚደቅሳ ብሎ አማራ? አር 😂😂😂
@dforcom
@dforcom 2 жыл бұрын
wub, malefiya yehone sira ....
@life_hope-21
@life_hope-21 2 жыл бұрын
ጥዑም!
@jemalmehammed9432
@jemalmehammed9432 2 жыл бұрын
እኔ አውስትራሊያዊ ነኝ የኢትዮጵያን ሙዚቃ በጣም እወደዋለሁ
@mimimehari9647
@mimimehari9647 2 жыл бұрын
የኔ ጎበዝ ፡10 ጊዜ ቢሰሙትም ኣይሰለች
@camelottube118
@camelottube118 2 жыл бұрын
Nice im in love with this music እንደዚህ ከፖለቲካውም ከግጭቱም የሚያርቅ ቆንጆ ሙዚቃ ያስፈልገናል ሰላም ለሀገራችን 💚💛❤️
@እግዚሐብሔርየፈቀደውሆነ
@እግዚሐብሔርየፈቀደውሆነ 2 жыл бұрын
ይሄ ቆንጆ ሙዚቃ ለዜማ ያሬድ ቢሆን ደሠ ይለኛል በጣም ዜማዬ አንደበተ ጣፋጭ 💚💛♥ ድምጳዊ ሙዚቃው መልክቱ መሣጭ ነው
@kibruyisfatesfayetsegaye1196
@kibruyisfatesfayetsegaye1196 2 жыл бұрын
This is one of the finest and stunning music in recent years!!! Well done and keep up the good work bro!
@littlejoker247
@littlejoker247 2 жыл бұрын
ጥበብ እንዲህ በምታምሩ ውብ የሀገሬ ወጣቶች ስትጠበብ ማየት ምንኛ ያስደስታል በርቱ ኮርተንባችሆል🥰🤩😍😋❤👏👏👏🙌🙌👍🙏
@kerima2945
@kerima2945 2 жыл бұрын
ግሩም የሆነ ስራ እውነት ለመናገር ልዑል ነህ.
@antenehbaraki9297
@antenehbaraki9297 2 жыл бұрын
ሰምቼ ያልሰለቸሁት የአመቱ ምርጥ ስራ
@berhanea3798
@berhanea3798 2 жыл бұрын
The setting is so traditional HABESHA! The scenery is beautiful! Great voice & beautiful music!! 👍👍👍✅✅
@helenassefa6333
@helenassefa6333 2 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ስራ አንጀት የሚያርስ ተባረክልኝ የኔውድ
@mikomiki8542
@mikomiki8542 2 жыл бұрын
ERoba andge new betam des ymil sera new beziwu arif sera yezachu kezenar gar 😘😘
@cheers251
@cheers251 2 жыл бұрын
ዘፈኑ ዘፈን ሚያስብሉት ሙሉ ነገሮች ተካተውበታል ዘፋኝ የሚስብሉት ነገርሮች ሁሉ አለክ ሮቢ በርታ አረፍ ዘፈን እና ዘፋኝ ናቹው
@EziEzi
@EziEzi 2 жыл бұрын
100%🔥🔥🔥 Worthing the wait! Keep up brother👊🏽
@mohammedabdallakmo1767
@mohammedabdallakmo1767 Жыл бұрын
I’m from Sudan and I love this song for real ❤
@ፍቅርያሸንፋል-ሠ7ጸ
@ፍቅርያሸንፋል-ሠ7ጸ 2 жыл бұрын
WOWለየት ያለ ስራ እዴት ደስ ይላል
@amanuelabreha2364
@amanuelabreha2364 2 жыл бұрын
ግጥሙ ይለያል 😍😍.....የሚገርም ሙዚቃ
@abifree143
@abifree143 2 жыл бұрын
I love this song #1 Best
@hanalegesse5135
@hanalegesse5135 2 жыл бұрын
ምርጥ ሥራነው ዘፈን ማበረታታቴ አይሁንብኝና ድምጽ ❤ቢዲዮ ጥራት100%
@ekram0007
@ekram0007 2 жыл бұрын
ከክሊፑ ዜማው ከግጥሙ ድምፁ በጠቅላላ ዘፈኑ አንደኛ 🥇🥇🥇🥇🥇 👍
@mindinew
@mindinew 2 жыл бұрын
👍 rating 9/10! Recently, new talents are popping up who are the real musicians. I think they are the fruits of St. Yared musical school!
@danikebede2209
@danikebede2209 2 жыл бұрын
GPG energy and security
@ሄራ
@ሄራ 2 жыл бұрын
የፋኖ መከራ እኛም ክንፍ ክንፍ አድርጎናል ሀገሬ ብሁን ኑሮ እፋለማለሁ ድል ለጭቁኑ የአማራ ህዝቦች ምርጥ አለባበስ ምርጥ ባህል ሲያምርርርርርርርርር
@bezimbezam3423
@bezimbezam3423 2 жыл бұрын
ዘረኞች የሌላቹበት የት ይሆን ግን😤
@ሄራ
@ሄራ 2 жыл бұрын
@@bezimbezam3423 ለምን እውነቱን ስለተናገርን ተረኞች ባትኖሩ ኑሮ ሀገራችን ለዚህ መከራ እልቂት አትዳረግም ነበር ምድር ተረኛ 😂😂💪
@tsion.f7179
@tsion.f7179 2 жыл бұрын
🥰🥰💚💛❤️
@rediettadesse2828
@rediettadesse2828 2 жыл бұрын
Amhara is not a victim it's rulers and kings genepool , proud independent and asteway , loving , people ,
@burnoburno6056
@burnoburno6056 2 жыл бұрын
I love this man honestly
@mogesdagne5252
@mogesdagne5252 2 жыл бұрын
0
@zekima4366
@zekima4366 2 жыл бұрын
@@mogesdagne5252 ኀ
@mihretabkassaye5320
@mihretabkassaye5320 2 жыл бұрын
Me tooo
@bethimaru4209
@bethimaru4209 2 жыл бұрын
@@mogesdagne5252 k
@chidubememma-ugwuoke9660
@chidubememma-ugwuoke9660 3 ай бұрын
Me too
@Melee_
@Melee_ 2 жыл бұрын
Pure oldies Ethiopian song with a nice beat ❤❤❤
@surafealgirma1987
@surafealgirma1987 2 жыл бұрын
ቆንጆ ስራ!
@moriabbi
@moriabbi Жыл бұрын
Magnifique music!!! Merci beaucoup 👍👏
@hamh3998
@hamh3998 2 жыл бұрын
የአንቦን እና የጎንደር ድብቅ ፍቅር ማሳያ
@mimimarkan1205
@mimimarkan1205 2 жыл бұрын
አንተ ራሱ አንደኛ ነህ🥰
@delseberzerihun4441
@delseberzerihun4441 2 жыл бұрын
Harmonious and striking melody, authentic clip. Thank you Robel and the entire crew.!!!
@metrubkemal6089
@metrubkemal6089 2 жыл бұрын
ምን አይነት ገራሚ ሙዚቃ ነው ዋው
@meselusemegn9986
@meselusemegn9986 2 жыл бұрын
ይሔዘፈን ሲጣፍጥ በርታ ወድሜ
@sofan-c5v
@sofan-c5v 2 жыл бұрын
I'm from Mexico ሰፈር i love Ethiopian music.it's አንደኛ
Quilt Challenge, No Skills, Just Luck#Funnyfamily #Partygames #Funny
00:32
Family Games Media
Рет қаралды 55 МЛН
小丑教训坏蛋 #小丑 #天使 #shorts
00:49
好人小丑
Рет қаралды 54 МЛН
Что-что Мурсдей говорит? 💭 #симбочка #симба #мурсдей
00:19
ዘጠነኛው ሺ ክፍል 25 - Zetenegnaw Shi Sitcom part 25
23:50
EBC Entertainment
Рет қаралды 74 М.
እትቱ: አዲስ የሙዚቃ ቪዲዮ በዳዊት ፅጌ
5:04
Algitar - Abenet Girma (Offical Video)
5:13
Habesha Social
Рет қаралды 5 МЛН
Quilt Challenge, No Skills, Just Luck#Funnyfamily #Partygames #Funny
00:32
Family Games Media
Рет қаралды 55 МЛН