Robel Mideksa & Zebiba Girma (Temeles) ሮቤል ሚዴቅሳ እና ዘቢባ ግርማ (ተመለስ)- New Ethiopian Music 2020

  Рет қаралды 3,630,418

Minew Shewa Tube

Minew Shewa Tube

Күн бұрын

Пікірлер
@taibataiba.youtube4045
@taibataiba.youtube4045 5 жыл бұрын
ማን ነው እንደኔ ዘቢባን ከልቡ የሚወድ belike አሳዩኝ efffff ማን ነው እንደኔ ስደት የሰለቸው አይይይይ ትዝታ ሊያስሮጠኝ ነው ከሚወዱት ሰው ተለይቶ መኖር 😪😪😪😪
@abimarrabimarr5566
@abimarrabimarr5566 3 жыл бұрын
❤️ ❤️ enyam
@ekramytub2870
@ekramytub2870 3 жыл бұрын
እኔ
@ادمياسين-ز3م
@ادمياسين-ز3م 2 жыл бұрын
እረ ማሬ እኔም ሰለቸኝ
@werknehendhinew9453
@werknehendhinew9453 2 жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@ZinbZinb-w7g
@ZinbZinb-w7g 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@emanazizsweeteman2567
@emanazizsweeteman2567 5 жыл бұрын
በፍቅር የተገፋሁ ነበርኩ ቀንና ሌት መለየት እሰከሚያቅተኝ ድረስ።ግን ለበጎ ነበር አላህ የሚወደውን ነው የሚፈትነውና የበለጠውን ያላሰብኩትን አላህ ሰጠኝ በጣም ደስተኛ ነኝ አልሀምዱሊላሂ ዛሬ በትዳር ውስጥ ነኝ የ6 ወር እረጉዝም ነኝ በሰላም ይማርሽ በሉኝ በዱአችሁ አትርሱኝ።
@ሰዉሁሉአጥፊዉንይወዳል
@ሰዉሁሉአጥፊዉንይወዳል 5 жыл бұрын
alahe beselam yegelagleche
@shemegamohammed8721
@shemegamohammed8721 5 жыл бұрын
Daleel Tech አያሽ አላህ ከታጋሾች ነው ኡፍፍ ፍቅር ከባድ ነው አላህ ሶብር ይወፍቀን ስለ ሁሉም
@shemegamohammed8721
@shemegamohammed8721 5 жыл бұрын
Daleel Tech አላህ በሰላም ይገላግልሽ
@romanromi6501
@romanromi6501 5 жыл бұрын
Beselam ygelaglish mare des ylal
@ኢትዮጵያእማማእኔየማርያም
@ኢትዮጵያእማማእኔየማርያም 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር በሰላም ልጅሽ ለመሳም ያብቃሽ እህት የፍቅር በሂወት በጣም ከባድ ነው እግዚአብሔር የፈቀደው ይሆናል ንፁህ ልብ ካለ በፍቅር የቆሰለ ልብ መድሀኒት ፍቅር እራሱ ነው ፍቅር ያሸነፉት
@mekidia.t5953
@mekidia.t5953 5 жыл бұрын
ገራገርዬ የኔ ውድ ድምፅሽ እኮ ወደር የለውም ዛሬ በጣም ደስ ብሎኛል የእውነት በዳዊት ፅጌ አልበም ከልቡ የተደሰተ like 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@zuzutube7972
@zuzutube7972 5 жыл бұрын
ማር ቤተሠብ እንሁን
@lidyaabraham207
@lidyaabraham207 5 жыл бұрын
በጣም አብሶ ደሞ ደሀ አይጣላ ከውሀ የሚለው
@yatbiafeleke3721
@yatbiafeleke3721 4 жыл бұрын
በጣም አሪፍ👍
@ኢትዮጵያሀገሬእማዬነሽለኔ
@ኢትዮጵያሀገሬእማዬነሽለኔ 3 жыл бұрын
ሁሊም ደስ ይበልሽ
@SimonTeka-r1r
@SimonTeka-r1r Жыл бұрын
you
@semuhabeshawit729
@semuhabeshawit729 5 жыл бұрын
ዘቢብዬ ስወድሽ የዘቢብ አድናቂወች የት ናቺሁ በlike አሳዩኝ በጣም ገራሚ ሥራ ነው ዜማና ገጣሚውን አለማድነቅ አይቻልም 👌👌👌
@maya7837
@maya7837 3 жыл бұрын
ለሮቤልም ክሬዲቱን አታሳጡት እሱንም በደንብ ማበረታታት ይገባናል
@lololppl6478
@lololppl6478 5 жыл бұрын
ዚቢባ ግርማ የሚወዳት ብቻ ላይእ ያርግ
@zuzutube7972
@zuzutube7972 5 жыл бұрын
ቤተሠብ እንሁን
@abinethaile901
@abinethaile901 5 жыл бұрын
LOlo LPpl በጣምምምም ውድድድድ
@lololppl6478
@lololppl6478 5 жыл бұрын
@@zuzutube7972 እሺ የኔ ቆንጆ
@አይናችንነሽማርያምአ-ዸ4የ
@አይናችንነሽማርያምአ-ዸ4የ 5 жыл бұрын
ሮቤልንስ?
@rahmamohamed1447
@rahmamohamed1447 5 жыл бұрын
allah beselam ygelglsh ehte
@ዜድየራቆቦዋዜድየራያቆቦዋ
@ዜድየራቆቦዋዜድየራያቆቦዋ 5 жыл бұрын
የመጀመሪያ 10አመት አብሬ የኖርኩት የልጆቸ አባት ተመለስ አልልህም ግን ሳፈቅርህ እኖራለሁ ሁሌም
@werkuhulager2677
@werkuhulager2677 5 жыл бұрын
😭
@hiwotgiram6863
@hiwotgiram6863 5 жыл бұрын
kehidema hid nw yemin temels nw
@frdosi2312
@frdosi2312 4 жыл бұрын
አንድ እኩል ነን
@hanaali1232
@hanaali1232 4 жыл бұрын
Enam mar😭😭😭
@Samri37
@Samri37 23 күн бұрын
😭💔
@djhdhhjk8634
@djhdhhjk8634 5 жыл бұрын
ፀፀት እኮ ለዘላለም የማይወጣ እረመጥ ነው ብዙ ነገር አሳልፈን ዛሬ ላይ ተለያየን እኔስ ማመጥ አቅቶኛል
@hayutube6087
@hayutube6087 5 жыл бұрын
እኔም እደዛው ነኝ አልቻልኩም
@djhdhhjk8634
@djhdhhjk8634 5 жыл бұрын
@@hayutube6087 እኔ እኮ ቢመለስ ደስ ይለኝ ነበር ግን ብዙ በድሎኛል
@uadsfdd7491
@uadsfdd7491 Жыл бұрын
​@@djhdhhjk8634አይዞሸ
@bettytesfaye4308
@bettytesfaye4308 5 жыл бұрын
የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ❤❤
@እዮብመኮንንእንደቃል
@እዮብመኮንንእንደቃል 5 жыл бұрын
Enkuwan Abro Aderesen
@ልዩነኝየናቡቴፍሬልዩነኝየ
@ልዩነኝየናቡቴፍሬልዩነኝየ 5 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሠን
@የቤትህቅናትአቃጠለኝሙክራ
@የቤትህቅናትአቃጠለኝሙክራ 5 жыл бұрын
እንኳንም አብሮ አድርሰን
@ሚሚየማርያምልጅማህተቤንአ
@ሚሚየማርያምልጅማህተቤንአ 5 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን
@እግዚአብሔርያቃል
@እግዚአብሔርያቃል 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ማርርርርርር
@danawithabshawit3788
@danawithabshawit3788 5 жыл бұрын
ተመለስ አትበይኝ ይቅርብኝ ግዴለም ትናት ነበር እንጂ ዛሬ ፍቅርሽ የለም ውውይ ትዝታ እፍፍፍፍ ቆይ ምን አለ መለየት ባይኖር😥😥
@fiyorinahabeshawit25
@fiyorinahabeshawit25 5 жыл бұрын
😭😭😭
@محمدالقحطاني-ي7ض
@محمدالقحطاني-ي7ض 5 жыл бұрын
መለየት ከባድ ነው
@medinahabeshaethiopia7964
@medinahabeshaethiopia7964 5 жыл бұрын
በጣም የኔም ምኞት ነበር
@zuzutube7972
@zuzutube7972 5 жыл бұрын
አርፌስራየን ልስራበት አትነካኩኝ ኡኡኡኡኡኡ
@zuzutube7972
@zuzutube7972 5 жыл бұрын
ውዶቸ ሠብስክራይብ ግጩኝ
@danielkidane7471
@danielkidane7471 4 жыл бұрын
ይህ ሙዚቃ ለኔ ብቻ የተዘፈነ ይመስለኛል የኔ ከበድ ቢልም አምላኬ ሆይ የተዘጋው የቅርታ ልቤን አንተ ክፈትልኝ የሚበጀኝም መንገድ አንተ ምራኝ
@እምየምንሊክየነፃነትአርማ
@እምየምንሊክየነፃነትአርማ 5 жыл бұрын
እድልን ባገኛት እንዴት ደስ ባለኝ በጣም ጀግና እውነታ ሚታይባት ምርጥ ተዋናይት
@asli2032
@asli2032 5 жыл бұрын
ሁለት ድምፅ መረዋወች በጣም ያምራል ግን ግን ከሚወዱት ጋር እንደ መለያየት ከባድ ነገር የለም ሁፍፍ😢😢
@roazaroaza8826
@roazaroaza8826 5 жыл бұрын
የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለብረሀነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ በአልን እንደኔ ስደት ላይ እምታሳልፍ ያሰብነው ተሳክቶ አገራችን ገብተን ለማክበር ያብቃን አሜን
@mammosadalamammo5242
@mammosadalamammo5242 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@vucuc5260
@vucuc5260 4 жыл бұрын
Amen amen
@adanuetio1511
@adanuetio1511 5 жыл бұрын
ዘቢባዬ እውነት ከልቤ እወድሻለሁ የኔ ምርጥ በርችልኝ 😍😘
@ቀበጧየአዳማስደተኛነኝተስ
@ቀበጧየአዳማስደተኛነኝተስ 5 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍ በጣም ልብ ይነካል አይ መለየት 💔😭😭😭😭 ተመለሽ አትበለኝ ይቅርብኝ ግዴለም ትላት ነበር እጂ ዛሬ ፍቅርክ የለም በልቤ 😭😭😭😭😭 ምን አለበት ሁሉሙ ከሚወደው ጋአር ቢኖር በመለየቴ ሳይሆን አተን ልረሳክ ባለመቻሌ አዝናለው ዘቢብ & ሮቤል ዋው ምርጥ ዘፈን ነው የኔ ገራገር ዘቢብዬ በጣም ነው ምወድሽ
@محمدالقحطاني-ي7ض
@محمدالقحطاني-ي7ض 5 жыл бұрын
አይዞሽ እህት ፈጣሪ ያለው ነው የሚሆነው
@meriwelday8275
@meriwelday8275 5 жыл бұрын
ኣይዞሽ
@zd8315
@zd8315 5 жыл бұрын
እኔ እራሱ በሽተኛ ሁኜ እኖራለሁ
@ወለተኢየሱስየድንግል-ኀ1ደ
@ወለተኢየሱስየድንግል-ኀ1ደ 5 жыл бұрын
አይዞን 😢
@zd8315
@zd8315 5 жыл бұрын
@@ወለተኢየሱስየድንግል-ኀ1ደ እሽ እናት
@addisyabatelije5345
@addisyabatelije5345 5 жыл бұрын
በጣም ጥሩ አስተማሪ ነው በተለይ ደግሞ ለኝ በስደት ላይ ላለነው ኑሮ እንደሆነ ከልኩ አያልፍም ፈጣሪ ከምንወደው ሰው አይለየን🙏💕💕
@sarahh6264
@sarahh6264 5 жыл бұрын
Amen
@zuzutube7972
@zuzutube7972 5 жыл бұрын
ውዶቸ ሠብስክራይብ አርጉኝ
@nadiyajemal6677
@nadiyajemal6677 Жыл бұрын
ፍቅር አላፊ ነው እናቴ ድህነትን አሯሩጪ ባክሽ 😅
@ayoonylk4602
@ayoonylk4602 5 жыл бұрын
ኣረብ ኣገር ላለን ትዝታ መልሶ መላልሶ እየተመላለስ ያስተክዘናል በቃቹ ይበለን በደስታ በፍቅር ኣገራችንን ይመልሰን ❤️❤️❤️
@አብዱሙሀመድ-ተ7በ
@አብዱሙሀመድ-ተ7በ 2 жыл бұрын
😢
@ዚዙቲዪብየሀይቋ
@ዚዙቲዪብየሀይቋ 5 жыл бұрын
ኡፍፍፍ የኔ ታሪክ ነው ተመለስ ብለው ዘገዪሽ አለኝ ባለበት ሰላም ይሁንልኝ 😥😥
@zizuyabaselua7033
@zizuyabaselua7033 5 жыл бұрын
ይህ ሙዚቃ በጣም በጣም ልብ ይነካል ትዝታንም ይቀሰቅሳል ግን በፊልሙ ስለተሰማ ነው መሰል ተመልካች ብዙም የለ 726 ሰው ብቻ የኮመተው እረ የት ገባችሁ ሆ 😉
@adisugugsa1988
@adisugugsa1988 5 жыл бұрын
ሮቤል ደምፅህ ያምራል በርታልን be dawit tsgie ሙሉ አልበም የተመቻችሁ እሰኪ
@nawalish1047
@nawalish1047 4 жыл бұрын
የተመቻችሁ ሣይሆን ሱስ የሆነባችሁ ብትል ይሻላል ኮ
@adiman791
@adiman791 4 жыл бұрын
ሀሀሀሀ እሸ
@ሀበሻሀበሻዊ
@ሀበሻሀበሻዊ 5 жыл бұрын
የኔውስ ተመልሶዋል በጣም እየተደሰትኩ ነው እመቤቴ እስከ ትዳር ትባርካቹ በሉኝ አባትዬ በጣም ወድካለሁ😍😍
@ይቅርበለኝአምላኬስለናትህ
@ይቅርበለኝአምላኬስለናትህ 5 жыл бұрын
እስከመጨረሻው ያዝልቃችሁ
@soliyanabrhanu6504
@soliyanabrhanu6504 4 жыл бұрын
ትባርካችሑ
@የበረሀውመናኝአባዮሀንሥተ
@የበረሀውመናኝአባዮሀንሥተ 4 жыл бұрын
እሠይ እመብርሀን ትርዳሽ የኔ ቆንጆ
@seblesisay1293
@seblesisay1293 4 жыл бұрын
Woow newu
@bazawitkassahun3184
@bazawitkassahun3184 4 жыл бұрын
ያዝልቃልችሁ ማሮች
@Emabet755
@Emabet755 5 жыл бұрын
ልቤን ሰብሮ ሂዷል ይቅናው 💔
@zewdegmedhnabrha4726
@zewdegmedhnabrha4726 2 ай бұрын
😢😢😢
@gosinadam8648
@gosinadam8648 Ай бұрын
አይዞሽ
@ayutube144
@ayutube144 5 жыл бұрын
እውይይይይ የእኔን ህይወት በዘፈን ገለፃችሁት!! ብቻ አትመለስ ልቤ ላይ ፍቅርህ የለም።
@kedirtech6228
@kedirtech6228 4 жыл бұрын
እኔን ነው።
@ayutube144
@ayutube144 4 жыл бұрын
@@kedirtech6228 ጥላህን
@bibe7822
@bibe7822 3 жыл бұрын
ፍቅር ምን ብየ እንደምገልፀው አላውቅም እኔ እንደሚገባኝ ግን የሚወዱትን መለየት አለመቻል ነው ያ ሰው ምንም ቢያደርግ መለየት አይቻልም በቃ እኔን የገጠመኝ ይህ ነው በተለየኝ ቁጥር አለቅሳለሁ ሲመጣ በደስታ እቀበለዋለሁ
@mhiretayalew220
@mhiretayalew220 5 жыл бұрын
አሪፍ ስራ ነዉ ። ዛሬ ልክ የሆነ ነገ ልክ አይሆንም ።ግጥም እና ዜማ ሰሪዎች አንጋፋ አርቲስቶች ለዘቢባ ግርማ ጥሩ ስራ ስጧትና እና ለኛ ዘመን ታሪክ ይሆንን ትስራ።ከግጥሙ ይልቅ ድምጿ ለጀሮ ጣም አለዉ ልብ ይሰነጥቃል።ዘቢብ ድምፅሽን በፍቅር ነዉ የምወደዉ።
@emuahlam1458
@emuahlam1458 5 жыл бұрын
ሁሌም ደጋግሜ ብሰመሰው አልወጣልሺ አለኝ የዘፈነችው ለኔ እስከሚመስለኝ ድርስ ተመስጨ ነው የማዳምጠው በፍቅር እድለኛ አይደለሁም የተጎዳሁኝ ነኝ
@sabiykrstosleji8817
@sabiykrstosleji8817 5 жыл бұрын
ውዲ ያገሬ ልጆች በየ ሀይማኖታችሁ ፀልዩልኝ የውስቴን መሻት ይገላግልሽ ያርቅልሽ በሉኝ
@xuufxuhfdu2017
@xuufxuhfdu2017 5 жыл бұрын
አይዞሸ
@ኢትዮጉራጌብላቴናዋዮርዲ
@ኢትዮጉራጌብላቴናዋዮርዲ 5 жыл бұрын
አቤት የዘቢባ ድምፅ አንደኛ ነው
@ያምባሰሏማርነኝ
@ያምባሰሏማርነኝ 5 жыл бұрын
ሮቢል ብዙ እጠቃል ምርጥ ድምፅ አለህ
@haniyifatewalovenewmirchay4789
@haniyifatewalovenewmirchay4789 5 жыл бұрын
ዋውውውውውው በጣም ደስ የሚለ ሙዚቃ ዘቢቢዬ ስውድሽ ድምፅሽ መሳጪ ነዉ
@ኑሪልኝእናቴ-ጰ8ኀ
@ኑሪልኝእናቴ-ጰ8ኀ 5 жыл бұрын
ዋውውው, ደስስስ , የሚል ሙዚቃ ,ነው " ተመለስ ግዴለም ቢርፍድም የኔ አለም "
@ሰውአርገኝናሰውይግረ-ሠ8ዸ
@ሰውአርገኝናሰውይግረ-ሠ8ዸ 5 жыл бұрын
😢 ዘቢባ ድምፅሽ እኮ ይዞ ቅልጥ ይላል እፍ
@aminathdimaano6496
@aminathdimaano6496 5 жыл бұрын
አዉነትነዉ
@udh2403
@udh2403 5 жыл бұрын
ዘቢባየ ፈጣሪ ይጠብቅሽ እወድሻለሁ
@suzansuzan2700
@suzansuzan2700 Жыл бұрын
በጣም 😢😢😢❤❤
@YafikerSew
@YafikerSew 4 жыл бұрын
ምርጥ ሥራ ነዉ በርቱ ፣ እኔማ በቃ እንደዚህ አይነት ሙዚቃ ሥሰማ ከናቴ ጋር እያያዝኩት ለማልቀስ ቅርብ ነኝ ፣ እናቴን በስደት አገር ሁኘ ነዉ የመሞቷን ዜና የሰማሁት ሃዘኗ አልወጣልህ ብሎኝ ይሄዉ በቃ እረጋ ያለ ሙዚቃ ስሰማ አልቅሸ ልሞት ነዉ 😥
@mihretmikias8060
@mihretmikias8060 5 жыл бұрын
ከፍቅረኛ ጋ ዛሬ ተለያየን እስኪ አይዞሽ በሉኝ በዘቢባ ሞት 💔😭😭😭😭
@hiwotgiram6863
@hiwotgiram6863 5 жыл бұрын
Ayzosh wudo
@አላህወኪል-ቸ9ቀ
@አላህወኪል-ቸ9ቀ 5 жыл бұрын
አይዞን ለበጎ ነው
@Ad-rl4rd
@Ad-rl4rd 5 жыл бұрын
አላህ ያስታርቅሽ
@anguachmamo7163
@anguachmamo7163 4 жыл бұрын
በርች እግዚአብሔር ላንችካለው የትምአይሄድም
@SemuSemu-vn3nm
@SemuSemu-vn3nm 6 ай бұрын
ደነዝ
@hdjdooiopwkj3760
@hdjdooiopwkj3760 4 жыл бұрын
ኧረ ይሄ ሙዚቃ ሊያሳብደኝ ነው ኦፍፍፍ ስደት ዬስራህን ይስጥህ
@እማመኖርሽያኖረኛል-ጘ4ዀ
@እማመኖርሽያኖረኛል-ጘ4ዀ 5 жыл бұрын
wow ዘቦዬ ያበደ ነው ፓ አቦ ድምጽሽ እኮ አንደኛ ነሽ ሮቢ አቤት ደስ የምትል ልጅ ነክ አንተም በጣም የሚመች ድምጽ አለክ ተመችቶኛል
@zedbb1303
@zedbb1303 4 жыл бұрын
እሥኪ የዚህን ፊልም እርእሡን ሥሙን ፃፉልኝ እረሥቼዉ ነዉ ደጋግሜ ባይዉ አልጠግበዉም
@ABK738
@ABK738 Ай бұрын
ወደ ፊት
@anthonyjohnson8971
@anthonyjohnson8971 4 жыл бұрын
Even though I do not understand what they're saying or singing, as a Jamaican-American I find not only this song but Ethiopian music to be very beautiful.
@messiethio4895
@messiethio4895 5 жыл бұрын
በፊልሙ ያለቀስኩት አልበቃ ብሎ በድጋሜ በዘፈኑ ላልቅስ anyways ምርጥ ስራ ነው ዘቢዬ የኔ ውድ 😍
@ሚሚየማርያምልጅማህተቤንአ
@ሚሚየማርያምልጅማህተቤንአ 5 жыл бұрын
የተዋህዶ ልጆች በሙሉ እንኳን ለጥምቀት በዓል በሰላም አደረሳቹህ
@xuufxuhfdu2017
@xuufxuhfdu2017 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኩዋን አብሮ አደረሰን አደረሳቹሁ
@mesiyeakiy4704
@mesiyeakiy4704 5 жыл бұрын
Amen
@Mx-ge6mr
@Mx-ge6mr 5 жыл бұрын
እፍ ድምፅ ሰቷችሇል በጣም ነው የሚምረው ሮቢ ባተ ድምፅ አለቀስሁ ይቅናህ ዜድ ያቺም ዋው ነው
@mizantippekefa9379
@mizantippekefa9379 5 жыл бұрын
ውይ ካመት በስማብ ሁሉም ብሱቱን ነው የሚናገርው ግን ሁሉም ያልፍል አይዞችሁ
@misseymeh9409
@misseymeh9409 4 жыл бұрын
Kkkkkkkk
@እሙነኝያንተውናፍቂ
@እሙነኝያንተውናፍቂ 5 жыл бұрын
ተመለስ ግድ የለም ቢርፍድም የኔ አለም እፍፍፍፍ በስደት ፍቅር መሰቃየት ነው አይ ፍቅር ስምህ ትንሽ ለተሸከመህ ግን ከባድ
@tsiontesfaye6645
@tsiontesfaye6645 3 жыл бұрын
😢😢
@እሙይቱብ-ቸ4ወ
@እሙይቱብ-ቸ4ወ 4 жыл бұрын
እህቶቼ ሙሉ ደስታችሁ በውንዶች ወይም በፍቅሮኛችሁ አይሁን በራሳችሁም ተደሰቱ ሲሄድ እራሳችሁንም አትጉዱ እኔ የምወደው ልጅ ነበር እሱም እንደዛው እዋደድ እንጂ ምን አይነት ግንኙነት አልነበረንም እሱን አጥቼ መኖር እምችል አይመስለኝም ነበር አሁን ግን እግዚአብሔር ስላልፈቀደው ተለያየን
@fekrefekre6792
@fekrefekre6792 5 жыл бұрын
ዘቡኮ አሪፍ ስራ ነው በርቱ ሁለታችሁ ደሞ ውድ ያገር ልጆች እንኩዋን ለጥምቀት ዋዜማ እደረሳቹ አገራችንን ሰላም ያርግልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@zuzutube7972
@zuzutube7972 5 жыл бұрын
ማር ሠብስክራይብ አርጊኝ
@ሔዋንጎሹ
@ሔዋንጎሹ 5 жыл бұрын
😢በአንድ ሰማይ ላይ ሁለት ፀሃይ ላይቆም ለሁለት ጌቶች በአንዴ ባሪያ ጉልበት ላይስም..😔
@alem152
@alem152 4 жыл бұрын
😭😭😭😭
@henokgualu6654
@henokgualu6654 5 жыл бұрын
ውይ የዘቢባ ድምፅ ገዳይ ነው ሙዚቃው የተመቻቹ like ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@ሀኒየገብርኤልልጅ
@ሀኒየገብርኤልልጅ 5 жыл бұрын
በፈጣሪ ድምፅ 🙈ሚገረም ነዉ❤😍
@habeshalove4349
@habeshalove4349 5 жыл бұрын
መለየት ባይኖር መተዋወቅ በጣም ጥሩ ነበር በትዝታ ሂወት እስከመቼ ነው
@queensemira3923
@queensemira3923 5 жыл бұрын
❤💛💚ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር
@סמיר-נ1ד
@סמיר-נ1ד 3 жыл бұрын
አሜን
@እሙሰልማን-ነ3መ
@እሙሰልማን-ነ3መ 5 жыл бұрын
ይችዘቢባ ምንአይነትድምፅነውያላት ሲገርም በጣምያምራልድምፅዋ ፊልሙደሞ ያላያችሁእዩት በጣም ምርጥፊልምነው
@ሀዩወሎየዋ-ቈ5ሠ
@ሀዩወሎየዋ-ቈ5ሠ 5 жыл бұрын
ምናለበት መለያየት ባይኖር ህወት እንዴት ታምር ነበር ወዶ መለያት ምነው ባይኖር ሁሌም አስብሀለሁ የልጅንቴ ፍቅር
@ጌታእግዚአብሔርሆይአ-ጸ2ወ
@ጌታእግዚአብሔርሆይአ-ጸ2ወ 5 жыл бұрын
*ዘቢብየ ደስ ሢል ድምጽሽ እውነት ማለፍ አልቻልኩም ለዘፈን ኮሜንት ሰጥቸ አላቅም ነበር*
@stephenramcharan2900
@stephenramcharan2900 4 жыл бұрын
I cannot discribe how this song impact my heart my emotions is at scale 10 I listen to this song over and over your country has to be proud to have an angel singing I do not understand a word I am from Trinidad our music is calypso your music is completely different but I love it what great people love everything dancing heavenly
@marietedla9997
@marietedla9997 4 жыл бұрын
I’m glad you enjoyed it.
@mohammedsultan3176
@mohammedsultan3176 2 жыл бұрын
yes it great music all about love
@እግዛብሄርፍቅርነው-ቸ6ዐ
@እግዛብሄርፍቅርነው-ቸ6ዐ 2 жыл бұрын
@፩@
@ጦይባየነኝኢለእረሱሊላህአ
@ጦይባየነኝኢለእረሱሊላህአ 5 жыл бұрын
ዉይይይይይእረ ምናባቴ ላርግ ትዝታ አዙሮ ሊደፋኝነዉ ዉዱ ባለቤታ ሁሌ አሥታዉሣሀለሁ
@ቤሊነኝየድንግልባሪያ
@ቤሊነኝየድንግልባሪያ 5 жыл бұрын
አይዞን ኮሜንቶችዬ አታለቃቅሱ ሁሉም በርሱ ፈቃድ ነው ወደ ፊት እንጂ ወደ ኋላ መመለስ የለብንም😘።የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለጥምቀት በአል አደረሳችሁ እግዚአብሔር ለእለተ ቀኑ በሰላም ያድርሰም አሜን🙏🙏🙏🇪🇹ለዘላለም ትኑር።
@zdmohammed4469
@zdmohammed4469 5 жыл бұрын
ዘቢባየ ድምፅሽ የተዎበ ኮሜት መሠጠት አይመቸኝም ያች ሥለሆነ ብቻ በጉጉት ሥጠብቀው የነበረ ነበር ልዩ በርች የምታደቆት ብቻ 👍👍👍👍👍👍👍😘
@hayutube6087
@hayutube6087 5 жыл бұрын
አሁን አልቅሼ አልወጣልሽ ብሎኛል ሁፍፍፍፍ በቃ ተለያየን አይ ስደት 😭😭
@aninyimam6545
@aninyimam6545 5 жыл бұрын
ሰደትአይኑ ይጥፈ
@ferzawudsalmon2080
@ferzawudsalmon2080 5 жыл бұрын
ዘብዬ ድምጽህሽ እካ ዋው.....የኔ አጋር እዳትመለስ ....ጎድተሀኛል
@hayuademhayuadem2708
@hayuademhayuadem2708 5 жыл бұрын
ምንም አልልም ዋውውውውውው ያሰምጣል መለያየት ጂብ ይብላክ ኡፍፍፍፍፍ
@etalie4540
@etalie4540 5 жыл бұрын
ልክ በዚ ሰአት ፈጣሪ መሻታችሁን ይሙላላቹ ውድ የሀገሬ ልጆች አሜን በሉ
@ኢትዮጵያለዘለዓለምት-ዐ8ወ
@ኢትዮጵያለዘለዓለምት-ዐ8ወ 5 жыл бұрын
በስመአብ የዘቢባ ድምፅ ገራሚ ነው👌👍 ወደፊት ፊልም በጣም ቆንጆ ነው👌👌👌
@taregebre4238
@taregebre4238 11 күн бұрын
እኔ ብቼ ነኝ ይህን ዘፈን ሁለም ምደምጠው😢
@mhalitgirmay3064
@mhalitgirmay3064 5 жыл бұрын
በ90s ይዣቿለው like አርጉኝ ዘቡን እንደኔ እሚወዳት አለ ግን እራሔል ጌቱ ፍሽን ነው ዘቢባ ግርማ ተመለስ ግድ የለም 1 እኩል እራሄል ጌቱ እርግጠኛ ነኝ ሌላ መላ እየፈለገች መሆን አልበት
@kalkidanyaregal6657
@kalkidanyaregal6657 5 жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@kanaeth2235
@kanaeth2235 5 жыл бұрын
ራሄል ምቀኛ ናት ትክክል
@ferzawudsalmon2080
@ferzawudsalmon2080 5 жыл бұрын
ዘቢባን እተካም።እሷ
@mekdeshayle2140
@mekdeshayle2140 5 жыл бұрын
Mhalitማ girmay ትሳስተሻል ራሄል 3ኛዋ ነው ጥሎብኝ አልጓጓም እንዲሁም ፋሽን ነው
@jerryyutbe1557
@jerryyutbe1557 5 жыл бұрын
Kkkkkkk
@አልማዝአባትዋንአፍቃሪ
@አልማዝአባትዋንአፍቃሪ 5 жыл бұрын
ወየው በሰመመን ተጓዝኩ አቤት ዚማ ግጥም ደሞ ጥምረታቹ የለለ ነው
@abebaabraham8227
@abebaabraham8227 5 жыл бұрын
በስመ አብ ፊልሙን ያየው ለዘፈኑ ጥልቀት ቃላት ያጣል። ዋዉ
@shegerentertainment3292
@shegerentertainment3292 5 жыл бұрын
3:36 can’t stop listening 🙉
@endalkasefa7966
@endalkasefa7966 Жыл бұрын
ምርጥ sound Track Ethiopian film
@lovelovelove1346
@lovelovelove1346 5 жыл бұрын
Wow beautiful music ...i think Zebiba will be legend one day...go go girl....come and show your music in Keren pleasee...much Love from Eritrea ♥️💜♥️💜♥️💜
@እመብርሐንጠብቂኝፈጣሪመጨ
@እመብርሐንጠብቂኝፈጣሪመጨ 5 жыл бұрын
ዉይ የወደዱቱን ማጣት ከባድ ነዉ እኔ የምፈራዉ እሔን ነዉ ለብር ብዬ ወጥቸ የምወደዉ እንዳላጣዉ ግን አሁን ተመስገን አምስት ወር ቀረኝ
@savannah58
@savannah58 Жыл бұрын
I don't know what's being said but her humming makes my eyes well up in tears
@አብላካትልጄኑርልኝ
@አብላካትልጄኑርልኝ 5 жыл бұрын
እፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ትርፉ ትዝታ ብቻ ነው ስደት ክፉ መተዋወቅ እንዳለ ምን አለ መለያየት ባይኖር
@صوفياحبشي
@صوفياحبشي 2 жыл бұрын
ተመለሽ አትበለኝ 😔 ልቅርብህ ግደለም🥺 ትናት ነበርጂ ዛሬ ፍቅርክ የለም💔😭😭 የኔን ታሪክ ይመስላል ለገንዘብ ብሎ አሳልፎ ለስደት ሰጠኝ እስከኔው አጣኝ ይሄ ከንቱ😭😭
@እማአለሜነሸእማየኔአለም
@እማአለሜነሸእማየኔአለም 5 жыл бұрын
ዋውውውውው ኡኡኡኡኡ እየደጋገምኩ ብሰማው ልጠግበው አልቻልኩም
@Love-uw9kw
@Love-uw9kw 5 жыл бұрын
በዚች ምድር ላይ ምን አለ የሚወዱት ጋር አብሮ መኖር ቢኖር
@sarasarasarasara5786
@sarasarasarasara5786 5 жыл бұрын
የኔ ታሪክ ነው እንዴ😭😭😭
@mesretabatimesretabati7960
@mesretabatimesretabati7960 5 жыл бұрын
አይዞን ያጋጥማል😅😍
@sarasarasarasara5786
@sarasarasarasara5786 5 жыл бұрын
@@mesretabatimesretabati7960 መሲታ 😍❤😘
@አላህወኪል-ቸ9ቀ
@አላህወኪል-ቸ9ቀ 5 жыл бұрын
የኔም ታሪክ ነው
@tekiukemaw7644
@tekiukemaw7644 5 жыл бұрын
ምርጥ ሙዚቃ ነው ዘቢባ ካንቺ ብዙ እንጠብቃለን ደሞ ፊልሙም ምርጥ አስተማሪ ነው ያላያችሁት እዩት
@onelove9978
@onelove9978 5 жыл бұрын
ምንድን ነው ስሙ የፊልሙ እርእስ
@ajejemal402
@ajejemal402 5 жыл бұрын
Wow😲🙊 so amazing! Baay'ee bareeda itti fufaa.Robi & Zebiba ❤ Thanks🙏Minew Shewa Jabaadhu raabbi si haa guddisu❤
@umeryasin8534
@umeryasin8534 4 жыл бұрын
ምን ማለት እዳለብኝ አላዉቅም ብቻ ፈጣሪ ይጠብቃቹህ
@foziyaassefa4410
@foziyaassefa4410 5 жыл бұрын
ዋው ድምጽ እንዴት ይማርካል
@ወለተኢየሱስየድንግል-ኀ1ደ
@ወለተኢየሱስየድንግል-ኀ1ደ 5 жыл бұрын
ያፈቅሩትን ማጣት እዴት ይከብዳል 😢😢😢😭😭 አለመታደሌ ደና የርሳሁትን ተቀሰቀሰብኝ እፉፉፉፉፉ አየ ፍቅር 😢
@እናቴውስጤነሽ-ቸ3ቸ
@እናቴውስጤነሽ-ቸ3ቸ 5 жыл бұрын
የኔ ገራገር ስወድሽ እኮ ❤😗😘
@ፎዚያነኝለፍቅረኛሁሉንምታ
@ፎዚያነኝለፍቅረኛሁሉንምታ 5 жыл бұрын
ኢ ሙዚቃ ስስመው ልቤ ይሰበራል አፍቅሬ አላጣውም አላገኘው ገና ነኝ ለምን ንደዋል በዚህ ሙዚቃ የማለቅሰው አላውቅም በጣም የማፈቅረው ሰዉ አለኝ በድሜ ለስደት ዛሬ ነገ እያልኩ ይህንንም የሱንም ጊዜ a ቀጥላለሁ ምን እንደ ማደረግ አላውቅም ልዪ በዚች ምድር ካይኔ ከልቤ የገባ ወንድ እሱ ብቻ ነው አላህ እንደ እንዳ እንዲሰጠኝ የዘወትር ምኞቴ ነው አድርጉልን ወንድም የለኝም አባትም የለኝም እንደ ወንድም አንደበትም እንደ ጓደኛ እንደ ፍቅረኛ አድርጌ የማየው እሱ ነው በዱባይ ጭሁ አትርሱኝ ኮመንቶች እወዳችኋለሁ አላህዬ የምንፈልገውን የምናገኝ ብስደት የለ ነውን በሰላም ላገራችን ይብቃን አሜን
@salammangstan3176
@salammangstan3176 2 жыл бұрын
ልክ እንደኔ
@ttbrabiro7970
@ttbrabiro7970 5 жыл бұрын
በአንድ ሰማይ ላይ ሁለት ፀሀይ ላይቆም....👌
@store8674
@store8674 5 жыл бұрын
ዉይ ናፍቆት ሆዴን ባሠኝ ዋዉዉዉ ቃል የለኝም ጎበዞቺ!!!!
@lilitubetgray5616
@lilitubetgray5616 5 жыл бұрын
ዋውው እንኳን ደና መጣቹሁ ድስ የሚል ሙዚቃ
@hghjhfhh6620
@hghjhfhh6620 5 жыл бұрын
በጣም ቆያችሁ ካስተዋወቃችሁት ከፊልሙ ላይ ስለተለቀቀ ሙዚቃው ዮቷ በሮቹ እዳለ ቆርጠው አሠምተውናል ሞኝነታችሁ ከጨረሳችሁ በሆላ ወዳው እደመልቀቅ 😉
@konjitgirma8014
@konjitgirma8014 5 жыл бұрын
Betam mirt zefanw zebibaye siwodish betam desilal Tizitan Yikesekisal wowwwww biyalew arif new
@avkavbsbjhhkcvkba7601
@avkavbsbjhhkcvkba7601 3 жыл бұрын
የዘፋኞች ስሜት የቢዲዮ አቀራረብ እንዴት ያምራል
@gigi_shebabbawfan
@gigi_shebabbawfan 5 жыл бұрын
እረ ኡኡኡኡ በለቅሶ ሞትኩ እኔስ እናቴ ትመለሽልኝ 😢😢😢😢በህልሜም በውኔም አንችን ነው እማስበው እማየ
@yaredetu4681
@yaredetu4681 5 жыл бұрын
አይዞሽ የእኔ እህት
@fiker8104
@fiker8104 5 жыл бұрын
አይዞሽ ማር
@seadahussen201
@seadahussen201 5 жыл бұрын
አይዞሽ እህት
@armazsegede2651
@armazsegede2651 5 жыл бұрын
Ayzosh hulum trgybel ema gn wuyyy
@gigi_shebabbawfan
@gigi_shebabbawfan 5 жыл бұрын
@@armazsegede2651 አመስግናለሁ
@stealameakonnen7796
@stealameakonnen7796 5 жыл бұрын
አሁን ገና ዘፈን ስማሁ እስከ ክሊፑ ዋውውው
@ማማየCR7አድናቂMy.ሊቨርቩል
@ማማየCR7አድናቂMy.ሊቨርቩል 5 жыл бұрын
ኤጭ በየ ኮመንቱ አታለቃቅሱብን ሆድ የማይቸለዉ የለምና ቻሉት😂😂😂😂 እኔስ ከምወደዉ ከሚወደኝ አብሬ ፍትዉ እያልኩ ነዉ አዉንማ የልጅ እናት ልሆን ነዉ እኮን ደስ አለሽ በልኝ እስኪ 👍👍👍👍በላይክ አይከፈልበትም
@amiyaliu3136
@amiyaliu3136 5 жыл бұрын
dafer atalekesu yelakaselsh
@martatole1139
@martatole1139 5 жыл бұрын
😀😀😀
@sewmehon3329
@sewmehon3329 5 жыл бұрын
ዋው ምርጥ ሙዚቃ . ዘቢባ ልላም ሙዚቃ እየጠበቅንሽ ነው እረ አታስጠብቂን
@NeverGiveup-dx1qq
@NeverGiveup-dx1qq 5 жыл бұрын
ለዚ ዘፈን ቃል የለኝም 😘😘😘
@ethiohagere1926
@ethiohagere1926 5 жыл бұрын
ዘቢብ የኔ ድምፀ መረዋ ፣ ሮቤል በርታ ጎበዝ ነህ ድምፅክም በጣም ቆንጆ ነው።
@yusuom5881
@yusuom5881 5 жыл бұрын
ለስለስ ያለ ፍቅር የሆነ ዘፈን thanks
@makimuche2784
@makimuche2784 Жыл бұрын
በጣም የምወደዉ ሙዚቃ እራሴን በቦታዉ አርጌነዉ ማዳምጠዉ ❤❤❤❤
@semutisemu1232
@semutisemu1232 5 жыл бұрын
ወይ እንደቀልድ እምወደው ባሊ ጋር ከተለያየሁ 4 ሆነኝ በችግር ብዙ አስለፈን ዛሬ ገንዘብ ስንቆጥር ላንገናኝ ተለያየን 😥
@amird9210
@amird9210 5 жыл бұрын
ያሳዝናል
@አልወሀብ
@አልወሀብ 5 жыл бұрын
አይዞሽ በየሁሎምቤት
@bedradessa4781
@bedradessa4781 5 жыл бұрын
አይዞኝ እኔም እዳቺው
@ruhamaaddisc.l4867
@ruhamaaddisc.l4867 5 жыл бұрын
እንደኔ ጥምቀት ጎንደር ላይ የናፈቀው
@የተዋህዶልጂቤቲ
@የተዋህዶልጂቤቲ 5 жыл бұрын
እኔ እማ መቸ ነው ወደ ሀገሬ እምገባ
@betibishaw2709
@betibishaw2709 5 жыл бұрын
በምን እድ ልክ ነው ግን አንድ ቀን እናሳልፍለን
@ruhamaaddisc.l4867
@ruhamaaddisc.l4867 5 жыл бұрын
@@betibishaw2709 በሄድኩበት ትከተይኛለሽ እፍፍ በምን ላጥፋሽ
@የፍቅርጉዛማርያምንይዛ
@የፍቅርጉዛማርያምንይዛ 5 жыл бұрын
ፈጣሪይ ፍቃዱ ሁኖ ቢሆን አሳቤ ይሄ ነበር አሁንም
@betyinabuay9919
@betyinabuay9919 5 жыл бұрын
አገረ ልገባ 1 ወረ ቀረኝ ለትሸ አመለጠኝ ጥምቀት
Yefiker Tig - Esubalew Yitayew(Yeshi) New Ethiopian Music 2020
8:07
УНО Реверс в Амонг Ас : игра на выбывание
0:19
Фани Хани
Рет қаралды 1,3 МЛН
JISOO - ‘꽃(FLOWER)’ M/V
3:05
BLACKPINK
Рет қаралды 137 МЛН
ወደፊት - Ethiopian Movie Wedefit 2019 Full Length Ethiopian Film Wedefit 2019
1:54:09
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 4,5 МЛН
Robel Mideksa x Zebiba Girma - Temeles | Ethiopian Music With Lyrics 2022
4:14
Hagere Music - ሐገሬ ሙዚቃ
Рет қаралды 29 М.
Bisrat Surafel - Man | ማን - New Ethiopian Music 2019 (Official Video)
5:09
Hope Music Ethiopia
Рет қаралды 2,8 МЛН
Birtu Fikir - Hayleyesus Feyssa (HaylePa) Official Video
5:20
Habesha Social
Рет қаралды 2,6 МЛН
ዘቢባ ግርማ - የብዙአየሁ ደምሴ "ሳላይሽ" | Bireman
5:48
Bireman Film Production
Рет қаралды 8 МЛН