Betty Sher - Gen | ቤቲ ሼር - ግን - Ethiopian Music 2022 (Official Video)

  Рет қаралды 10,966,467

Wendi Mak

Wendi Mak

Күн бұрын

Пікірлер: 2 000
@YD-Tube
@YD-Tube 3 жыл бұрын
እህታለም በጣም ድንቅ ስራ ነው ለነገሩ አቅምሽን አውቀው ስለነበር ብዙም አልተደነቅሁም ነገር ግን ኮርቻለሁ👏👏🥰
@exoduschior1
@exoduschior1 3 жыл бұрын
@sisaydebu8523
@sisaydebu8523 3 жыл бұрын
Sweet voice amazing
@mandenatejigu8352
@mandenatejigu8352 3 жыл бұрын
Betyeeeee yene liyuuuu am in love with your music my little queen I hv love respect care for you my sweet am proud of you
@dureti742
@dureti742 3 жыл бұрын
ሀይልሽ ምርጥ እህት አሪፍ ስራ ይዛ መታለች
@workyworky4085
@workyworky4085 2 жыл бұрын
መቀበኘ
@ashruka
@ashruka 3 жыл бұрын
ደስ ይላል በርቺ ቤቲ 👌🏽
@ማሕሌትደጀኔ
@ማሕሌትደጀኔ 3 жыл бұрын
አሹየ ደሥ የምትለኝ እንደ ፌመሥነትሕ ሣይሖን ወረድ ብለሕ ኮሜት ትሰጣለሕ የኔ መልካም ምርጥ ኢትዮጵያዊ ❤😘
@mandenatejigu8352
@mandenatejigu8352 3 жыл бұрын
Ashrukaye 1gnaaa bro endezi yesew sera kebre meseteth betam melkamnethn yasayale betchemarim ante page layem post aregelat betam gobezzz lij nat meberetatat alebat kezi zemn endezi tert yale sera mesematachen betam dess yelale betyee berchi 1gnaa yene konjo
@aynadissehayneh9477
@aynadissehayneh9477 3 жыл бұрын
ቤቲየ የኔ ውድ በርቺ በጣም ደስ ይላል
@SamsungJ-ni7qg
@SamsungJ-ni7qg 3 жыл бұрын
ጎበዝ በርች😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘
@alemyemulerahwa725
@alemyemulerahwa725 3 жыл бұрын
Betiye yene liyu eko mesh Fateri yetabikish yene gn gn gn batem arif sire new betiyen aberan enadinket like ❤️❤️💕💕💕💕💯💯👌👌👏👏🙏🙏🙏🙏
@ኣለኩብተስፋ
@ኣለኩብተስፋ 3 жыл бұрын
ኤርትራዊ ነኝ ለዚ ዘፈን ቃላት የለኚም በጣም ነው የወደድኩት❤ በተለይ ግጥም ድምጽና ዜማው ኣብረው ይሄዳል ቀጥሉበት ለሁላችን እድሜ ና ጤና ፈጣሪ ይስጠን 🙏
@m_k_i_t7227
@m_k_i_t7227 3 жыл бұрын
We don't say Eritrean or Ethiopian we all are habeshas. What's our's is urs and what's urs is ours. Btw we Ethiopians really want to thank you guys for standing with us at this hard time. Real partner is the one who stand with u at ur bad time and u guys did it. Big respect 🙏🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷
@maremasnedw8215
@maremasnedw8215 3 жыл бұрын
ብዙ ኤርትራዊይ ኮሜት ሳነብ አያለሁ በዚህ አጋጣሚ ኤርትራዉያን ፍቅር ነቸው
@meronbekele1878
@meronbekele1878 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ኤርትራዊት እህታቺን እንወዳቺሗለን
@aschalewsedika6585
@aschalewsedika6585 2 жыл бұрын
yehagerachnin zefen silewededachulin des yilal. dinber enji and nen .
@lakohprati5319
@lakohprati5319 2 жыл бұрын
Ena mesegnalen yenatilji
@kavapictures7046
@kavapictures7046 Жыл бұрын
ወንድ ማክ ግሩም ስራ ነው። ገና ብዙ ጠብቃለው ።ትለያለህ ቤቲ 1ኛ ነሽ
@onelove8524
@onelove8524 3 жыл бұрын
ወንዲ ማክ ግጥምና ዜማ ሰርቶላቸው የመጡ ልጆች ሁሉም በጣም ልዩ ናቸው
@ጊወነሞርያም
@ጊወነሞርያም 3 жыл бұрын
የብዙ ሴቶች ዜማ ነች በርችልን ሁላችንም በዚህ ስሜት ውስጥ ኑረን አልፈናል
@macklarina287
@macklarina287 2 жыл бұрын
Can you please explain to me what happened here because I believe I was sent to this song by the holy spirit, I have watched it so many times the song is beautiful and there is very deep meaning to it. What I just been through
@tsehayneshmekonnen9863
@tsehayneshmekonnen9863 2 жыл бұрын
@@macklarina287 So this song narrates, A love story that never lasted and ended up being one sided love. A breakup story and deep hurt by a lover.
@boojaaful
@boojaaful 2 жыл бұрын
@@tsehayneshmekonnen9863 so take Jesus as your personal saver hahaha
@marabailey2226
@marabailey2226 9 ай бұрын
​@@macklarina287I to was sent this song at the same time I was with the guy I was with, me and the young lady in this video looks around the same age and so does the guy look around the age he was I never get tired of this song because I know it was sent to me it's also seems like he came in her life and showed her God and she was probably infatuated with him and he knew it.
@elsableik122
@elsableik122 2 ай бұрын
​@@macklarina287😂😂❤
@devoab2295
@devoab2295 3 жыл бұрын
ዎዎ ምርጥ ሥራ ቤቲ። በስደት ዓለም የምትኖሩ ሁሉ 2022 ለአገር ቤት የምንበቃበት ዓመት ይሁንልን አሜን🙏🙏 '''
@tarkwaabebd9274
@tarkwaabebd9274 3 жыл бұрын
አሜን
@sofiaawolu6152
@sofiaawolu6152 3 жыл бұрын
አሚንንንንን
@እኔነኚየደሴዋእናቴንናፍቂ
@እኔነኚየደሴዋእናቴንናፍቂ 3 жыл бұрын
አሜን 🙏
@emebetaberatube8924
@emebetaberatube8924 3 жыл бұрын
አሜን
@حياهحياه-ط8ر1ز
@حياهحياه-ط8ر1ز 3 жыл бұрын
Amin yareb
@MohamedHassan-2020
@MohamedHassan-2020 Жыл бұрын
فنانة جميلة ورائعة تحية حب من السودان ❤❤🇸🇩🇪🇹
@fffr4373
@fffr4373 Жыл бұрын
ብቻ አደራ እዳትመለስ እየለመድኩት ነው ደሙ ካተ በላይ የሚወደኝ ፈጣሪ አለኝ እኔ ስኬት ላይ ከደረስኩኝ አተራስህ ትመጣ የለ 👍👍🏃‍♀️😞
@Lubapictures
@Lubapictures 3 жыл бұрын
እስቲ ስለዚች ጣፋጭ ሙዚቃ ትንሽ ልኮምት 1) ምርጥ ግጥምና ዜማ 🌷 2) ምርጥ አርቲስትና ሞዴል💃🕺 3) ምርጥ ቀረፃና ሴታፕ🏞️ 4) ምርጥ ዝግጅትና ሲኒማቶግራፊ🗻 Thanks Beti & Wondi Mak
@fasikafikadu1341
@fasikafikadu1341 2 жыл бұрын
betaly getem ena zema
@redatm4403
@redatm4403 2 жыл бұрын
He is not wendi mak
@nani-nm9ny
@nani-nm9ny 3 жыл бұрын
ግን ግን እውድህ ነበር ግን ግን ዛሬ ሁሉ ቀረ💔🙇‍♀️ ምርጥ ስራ ነው በርቺ ቤትዬ❤️
@meronbekele1878
@meronbekele1878 3 жыл бұрын
ቤቲዬ ይሄ አሁን ላይ እኔ ያለሁበት ሁኔታ ነው የምር እወድሻለሁ ብሎ መቶ ደስ እያለኝ እያፈቀርኩት ደግሞ እራሱ መራቅ ጀምሯል ግራአጋባኝ😭
@azebsil7284
@azebsil7284 3 жыл бұрын
አንቺ ችላ ስትይው እራሱ ይመጣል ቆንጅት... ወንዶች ስለማመቷቸው ሳይሆን ሲገላምቷቸው ነው የሚወዱትን.... 😉
@meronbekele1878
@meronbekele1878 3 жыл бұрын
@@azebsil7284 እሺ ማማ እውነትሽን ነው በብዛት ክብር አይወስላቸውም አመሰግናለሁ
@Nነኢማነኝአባቴመሳይ
@Nነኢማነኝአባቴመሳይ 3 жыл бұрын
ቻይው የኔ ቆንጆ ፈጣሪ ላንቺ ካለው ይመጣል ፀልይ
@mahi1616
@mahi1616 3 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@meronbekele1878
@meronbekele1878 3 жыл бұрын
@@Nነኢማነኝአባቴመሳይ እሺ ማማዬ አመሰግናለሁ
@belkomusah4364
@belkomusah4364 2 жыл бұрын
When it comes to best music in Africa Ethiopia🇪🇹 is number one even though I don’t understand your language.BELKO Bah from Ghana 🇬🇭
@mohammedabdulkadir2004
@mohammedabdulkadir2004 2 жыл бұрын
Exactly bro ! Ethiopia have10s of thousands of popular ,catchy songs ,but they have no vedio clip !,you can litson to aster aweke ,Mahmood Ahmed, gosaye tesfaye,Michael belayneh, Tedy afro ,muluken melese, zeritu kebede, tamirat desta ,hamelmal abate ,ali bira ,kemer Yusuf ,etc their audio & some vidio.
@milkesatesfaye672
@milkesatesfaye672 3 ай бұрын
If you want I translate this music in English language
@rozayitbark9291
@rozayitbark9291 20 күн бұрын
Hi
@Daniel-pv4ut
@Daniel-pv4ut 3 жыл бұрын
Wow ሙዚቃ ብሎ ዝም. እኔን ብቻ ነው አንዳች የማላውቀው ንዝረት የተሰማኝ ሙዚቃውን ሳዳምጥ. ጥበብ ስትጠራህ እንዲ ነው. እግዚአብሔር ይጠብቅሽ
@hayemanot5169
@hayemanot5169 3 жыл бұрын
Waw betiy ከጊዜው ፍቅር ጋር እንዴት እንደሚሄድ ተመችቶኛል በርች ውዷ ዘማሪ ብትሆኚ የበለጠ ያምር ነበር
@christinatube760
@christinatube760 3 жыл бұрын
የኔ ውድ የዋህ የሀገሬ ልጅ ንፁህ የእህትነት /የወንድምነት ፍቅርን ብቻ በሚጠይቅ ቤተሰባዊነት እስካሁን ቤተሰብ ካልሆን አሁን የኔ ቻናል ቤተሰብ እንሁን እ የኔ ውድ
@HirutHirut-wz5oo
@HirutHirut-wz5oo 3 жыл бұрын
አወ በጣም ያምርባት ነበረ
@BujuStar
@BujuStar 3 жыл бұрын
መልካም እድል ቤቲ ✅ የተመቻችሁ እስቲ Like 👍 ግጬን 💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️ 🇪🇹🇪🇹
@abubekerreshad3276
@abubekerreshad3276 3 жыл бұрын
Buju man
@amenamen4616
@amenamen4616 3 жыл бұрын
የፊልም አክተር ብትሆኝ በጣም የሚዋጣልሽ ይመስለኛል አክቲንግ ፩ኛ ይህን ስል ግን ድምፅሽ መጥፎ ነው ማለቴ አይደለም 👍👌🏻🙏❤️
@hawilove2031
@hawilove2031 3 жыл бұрын
ናት እኮ አክተር
@Meheret-Nany
@Meheret-Nany 2 жыл бұрын
ቤትዬ ለኔ የዘፈንሽ ነው የሚመስለኝ😢😢😢😢😢😢አረ አወድህ ነበረ ግን ቀረ ምንላድርግ ማመን በሚከብድ ሁኔታ ሄድዋል ፈጣሪ ያበርታኝ 😢
@ኑራሙስጠፈ
@ኑራሙስጠፈ 7 ай бұрын
እማ ሞት ብቻ ከሎና የለየቹ በርችልኝ
@HanaLove-r4l
@HanaLove-r4l 6 ай бұрын
የብዙ ሴቶችን ስሜት የሚገልፅ ሙዚቃ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ቤቲ እንወድሻለን😊
@TemesgenTesfaye-rz1qe
@TemesgenTesfaye-rz1qe 5 ай бұрын
..mkmm😊
@TemesgenTesfaye-rz1qe
@TemesgenTesfaye-rz1qe 5 ай бұрын
..mkmm😊
@የራያአላማጣልጅነኝ
@የራያአላማጣልጅነኝ 3 жыл бұрын
@christinatube760
@christinatube760 3 жыл бұрын
የኔ ውድ የዋህ የሀገሬ ልጅ ንፁህ የእህትነት /የወንድምነት ፍቅርን ብቻ በሚጠይቅ ቤተሰባዊነት እስካሁን ቤተሰብ ካልሆን አሁን የኔ ቻናል ቤተሰብ እንሁን እ የኔ ውድ
@ማሕሌትደጀኔ
@ማሕሌትደጀኔ 3 жыл бұрын
ፍትህ በሳውዲ ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን ግን ግን በጣም የሚያምር ድምፅ ነው ያለሽ ቤቲየ ከነስርአትሽ አለባበስሽ ሑሉም ውብነው 🥰
@jerryethiotube1111
@jerryethiotube1111 2 жыл бұрын
Cy
@candasmanaye7407
@candasmanaye7407 3 жыл бұрын
ግን ግን ግን ... በጣም ቆንጆ ስራ ነው
@christinatube760
@christinatube760 3 жыл бұрын
የኔ ውድ የዋህ የሀገሬ ልጅ ንፁህ የእህትነት /የወንድምነት ፍቅርን ብቻ በሚጠይቅ ቤተሰባዊነት እስካሁን ቤተሰብ ካልሆን አሁን የኔ ቻናል ቤተሰብ እንሁን እ የኔ ውድ
@candasmanaye7407
@candasmanaye7407 3 жыл бұрын
አድርጌሻለሁ
@Rir-c6b
@Rir-c6b 3 ай бұрын
Kojonewutegodchalehu❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@Samrawit-r9x
@Samrawit-r9x Ай бұрын
​@@christinatube760❤
@leyikung2080
@leyikung2080 3 жыл бұрын
ኡፍፍፍ.... እማይጠገብ ድምጽ... ያምራል ቤቲ😍! ወንዲ ማክ 👌🏽👌🏽👌🏽
@nohaminhabdoninhd3885
@nohaminhabdoninhd3885 2 жыл бұрын
ቤቲዬ የሆነ ውስጥ ስርስር የሚያረግ እና ጥፍጥ የሚል ሙዚቃ ስላሰማሽን እናመሰግንሻለን can't stop hearing
@seidaomar6296
@seidaomar6296 2 жыл бұрын
Wow
@geteyayehuwala9518
@geteyayehuwala9518 3 жыл бұрын
ወንዲ ማክ ያለበት ስራ ሁሉ ምርጥነው ድምፅ ዋው❤❤❤❤🎤🎤
@yusrahabesha5612
@yusrahabesha5612 3 жыл бұрын
ዋው ቤቲየ ገራሚ ነው በርች ግን👌 ፍትህ ሳኡዲ አረቢያ ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን🙏
@kanatv5835
@kanatv5835 3 жыл бұрын
🤭🤭😂😂 gin des yilal
@zenbilmediya
@zenbilmediya 3 жыл бұрын
ወንዲ ማክ በጣም ጥሩ ስራ ነው ምትሰራው አዳዲስ ልጆችን ምትረዳበት መንገድ በጣም ግሩም ነው ምርጥ ስራ ነው
@aelemgebira6478
@aelemgebira6478 2 жыл бұрын
በጣም ምረጥ ነው
@workubelete9920
@workubelete9920 2 жыл бұрын
በርቺልኝ ተመችቶኛል ምርጥ ቃና ነው በጆሮ ተንቆርቁሮ የሚሰማና የሚደመጥ
@ethiopiahagere692
@ethiopiahagere692 3 жыл бұрын
ምርጥ ዜማ የድሮን ነገር የሚያስታወስ, ቆንጆ ድምፅ የአስተዳደግ ጨዋነትየሚታይብሽ ነሽ በርቺ ✊
@tiebumengesha981
@tiebumengesha981 3 жыл бұрын
በጣም ይገርማል በዚህ እድሜ ይህ ድምፅ ምርጥ ዜማ ግጥም !!! ሁሏንም ቃላት 1 በ1 አዳምጬዋለሁ 1ደኛ thank you dear !! keep it up 👍
@marabailey2226
@marabailey2226 9 ай бұрын
Can you please tell me what is being said? this song was sent to me. Seems like she has some type of infatuation towards him he knows it, but doesn't tell her but he be a gentle man with self control showing her love.
@edikonjo5761
@edikonjo5761 3 жыл бұрын
በጣም ይገርማል የቤቲ ዘፈን ለኔ የተዘፈነ ነው የመሰለኝ የኔ ታሪክ ነው ሁሉም ነገር በርችልኝ ቤቲዬ
@zemaryamwubneh1573
@zemaryamwubneh1573 3 жыл бұрын
ስንት ጊዜ እዚሁ ላይ ደጋግሜ እንደሰማሁት እኔና ፈጣሪነን የምናውቅ እውነት ልቤን ነክቶኛል 😭😭😭
@YabsraYabu-co2lb
@YabsraYabu-co2lb 11 ай бұрын
ግን ግን በጣም ምርጥ ሥራሽ ነዉ እናመሠግናለን።።።
@ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ
@ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ 2 жыл бұрын
ቤቲ ምርጥ ስራ ነው በርች ማማዬ♥️ የዘፈኑ ቃና የተምር ግዛውጋ የተመሳሰለበት ማነው
@melatethiopiawit5305
@melatethiopiawit5305 3 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ሰራ ነዉ ቤቲዬ በርቺ😍😍
@christinatube760
@christinatube760 3 жыл бұрын
የኔ ውድ የዋህ የሀገሬ ልጅ ንፁህ የእህትነት /የወንድምነት ፍቅርን ብቻ በሚጠይቅ ቤተሰባዊነት እስካሁን ቤተሰብ ካልሆን አሁን የኔ ቻናል ቤተሰብ እንሁን እ የኔ ውድ
@kokobekonjo6037
@kokobekonjo6037 3 жыл бұрын
አንዳንዴ ዘፈን የልብን ይናገራል ማውራት የምትፈልጉትን ዋው አርፋ ስራ በርቺ ቤቲ👌
@zeroto2347
@zeroto2347 3 жыл бұрын
በዝ ድምፅ ለእግዚአብሔር ብትዘምር እንዴት ደስ ይለዋል በእዉነት
@lanatube6070
@lanatube6070 3 жыл бұрын
ewnte new
@fikraddis949
@fikraddis949 2 жыл бұрын
የኔ ውድድድድ የማረግሽ። በጣም ነው የሚያምረው ሙዚቃሽ በርቺ
@fikraddis949
@fikraddis949 2 жыл бұрын
,😃🙏
@imebetlene7603
@imebetlene7603 2 жыл бұрын
በጣም ግሩም ድምጽ ግሩም ግጥም ቆንጅዬ ልጅ ደስ የሚል ቪድዮ የተሳካ የተገጣጠመ ዘፈን:: ዘፈኑን ሌላ ዘፍኝ ሊዘፍነው አይገባም:: የንቺ ዘፈን ላንቺ የታዘዘ ዘፈን ነው:: ተባረኪ የኔ ልጅ::
@tirusenumariye3541
@tirusenumariye3541 3 жыл бұрын
ሜካፓ ያልበዛ፤ ለቪዲዮ ካሜራ የምትመች፤ በጣም የሚያምር ለስላሳ፤ የተለየ የራሷ ድምጽ ያላት፤ አለባበሷም ጥሩ ከዘፈኑ ጋር ሊሄድ የሚችል፤ለዛን የተላበሰ አለባበስ እንዲሁም የቪዲዮ ቅንብሩም መልካም ነው። በርቺ።
@fatumaadem867
@fatumaadem867 3 жыл бұрын
ምረጥ ስራነው መልካም እድል በረች ሠላም ለሀገሬ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪
@mekedesdesta2592
@mekedesdesta2592 3 жыл бұрын
ፍቅር ግን ምን አይነት ነው? ኡፍፍፍ አዳኝ መስሎ ገዳይ፣ ገዳይ መስሎ አዳኝ
@wintazerihun-s3l
@wintazerihun-s3l 10 ай бұрын
Betam new yemamesegenew😭😭😭
@HanaAsegid-qy4kt
@HanaAsegid-qy4kt Жыл бұрын
ምርጥ ድምፅ ምርጥ ድንቅ ችሎታ ይመችሽ ቤትዬ
@tinsaeashebir5216
@tinsaeashebir5216 3 жыл бұрын
ይሄን ዘፈን መስማት ማቆም አልቻልኩም ውስጤ ገብቷል ቤቲዬ በጣም የሚገርም ስራ ነው በርቺ
@እናቴውስጤነሽ-ቸ3ቸ
@እናቴውስጤነሽ-ቸ3ቸ 3 жыл бұрын
ግን ግን ግን...እወድህ ነበረ😥 አሪፍ ስራ ነው በርቺ👍👏👏👏👏
@christinatube760
@christinatube760 3 жыл бұрын
የኔ ውድ የዋህ የሀገሬ ልጅ ንፁህ የእህትነት /የወንድምነት ፍቅርን ብቻ በሚጠይቅ ቤተሰባዊነት እስካሁን ቤተሰብ ካልሆን አሁን የኔ ቻናል ቤተሰብ እንሁን እ የኔ ውድ
@Tube-lf3sr
@Tube-lf3sr 3 жыл бұрын
ዋው የያንዳንዱን ሰው የፉቅር ታሪክ ያለፉንባት ነች የሚገርም ዜማ ለጆሮ የሚጥም ነው ቤት በርቺ
@hayu138
@hayu138 3 жыл бұрын
ከአቅምሽ በላይ ሰርተሻል ምርጥ ስራ ነዉ ቤቲየ ግን እንደ ከበሮ እየጮሁ የምዘፉኑ ሰዎች ግን ግን ረጋ ብላችሁ ዝፈኑ አስቡልን ከቤቴ ተማሩ አድስ መጪዎች ግጥሙን ሳንሰማዉ ሙዚቃዉ ያልቃል😳
@emuyeemuyekalu4731
@emuyeemuyekalu4731 3 жыл бұрын
ትክክል
@marakimaraki3735
@marakimaraki3735 2 жыл бұрын
የኔ ውድ ዋው እምወደው ነበረ ዛሬ ሁሉ ቀረ እምሳሳላት ቆንጆ ልጅ ሰቶኝ ሄዶል ግን ግን እወደው ነበረ
@beteltube594
@beteltube594 3 жыл бұрын
ጎበዝ ነሽ በጣም ስማችን ብቻ ሳይሆን የቤተሰባችንም ባህሪ ይመሳሰላል እንዲህ አድርገው ስላሳደጉሽ/ስላሳደጉኝ ደስ ሊልሽ /ሊለኝ ነው ሚገባው በርቺልኝ የምወድሽ
@sekinatube
@sekinatube 3 жыл бұрын
ቤቲሻየ ገራሚ ስራ ነዉ ዋዉ " እንደአይኔ ብሌኔ እሳሳልህ ነበር ፤ እዉነት መስሎኝ ሁሉም ነገር!!♥️
@mamimylove8905
@mamimylove8905 3 жыл бұрын
ግን ግን እወድህ ነበረ 😢🤘እደማይጠፋ እሳት ተዳፍነህ 🥺 ምርጥ ስራ
@temesgenfikire7377
@temesgenfikire7377 3 жыл бұрын
ቆንጅት ዉብ ስር ነዉ ለኔ በዚህ አመት የመጀመርያዬ እንቁ ዜመ ነዉ በርች ጌታ ይርደሽ❤🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@adulove144
@adulove144 3 жыл бұрын
ቤትዬ በርች በጣም ደስ ሚል ስራ ነዉ
@mahemeti3316
@mahemeti3316 2 жыл бұрын
ገራሚ ስራ ቤቲዬ ያኔ ሳስተምርሽ አይናፋርነትሽ ነበር ሚታወሰኝ በርቺ
@zedyezufi34
@zedyezufi34 3 жыл бұрын
...ዛሬ ሁሉ ቀረ 💔 ቤቲሻ ደርባባዬ ምርጥ አቅም ነው ያለሽ keep it up 🎶💛💛💛😍😍😍😍
@martimar8486
@martimar8486 3 жыл бұрын
ዋው ቤቲዬ ምንም የማይወጣለት የሚገርም ግጥም ከዜማው ጋር በርቺልን👌🥰👏
@mvab3252
@mvab3252 2 жыл бұрын
እንቅስቃሴያቸው ከግጥም እና ዜማው ጋር 💯% #ስለተዋሀደ መዚቃው ላይ #ነፍሰ ዘራበት ❤️🤗
@Hirut-kg8br
@Hirut-kg8br 3 ай бұрын
የኔ ሙሉ ታሪክ ነዉ ብሰማዉ በሰማዉ አልጠግበዉም ❤❤❤❤❤❤❤
@emamyemahi9337
@emamyemahi9337 3 жыл бұрын
ግን ግን ግን ለዘመኑ ተስማሚ ሙዚቃ ቆንጆ ስራ በርቺል ቤቲዬ
@zeroto2347
@zeroto2347 3 жыл бұрын
በጣም ይጨንቃል እግዚአብሔር ግን በጣም ያሳዝናል እርሱ ለራሱ ፈጥሮን እኛ ደግሞ ግን, 🤔
@mohalgadal2471
@mohalgadal2471 3 жыл бұрын
For four days, I've listened to her more than five times, although I don't understand what she's saying. Lover from sudan land to Ethiopia🇪🇹♥️ 🇸🇩
@WendimuChirbo
@WendimuChirbo 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@asteerasteer4276
@asteerasteer4276 3 жыл бұрын
እንደው ስወድሽ ቤቲሻ ድምፅሽ እኮ ዋው 👌👌👌👌👌👌👌👌👌🙏🙏🙏🙏😍😍😍
@molalegnezeleke8356
@molalegnezeleke8356 2 жыл бұрын
የኔ ባስ ባስ ሲል ያንተ ቀነሰና ልትሔድ ነው ልጎዳ እንየገና እንየገና ዋው
@dureti742
@dureti742 3 жыл бұрын
ቤትዬ የኔ ቆንጆ አሪፍ ስራ ነው 40giza ayhut bsamnte weste brche
@ቲጂይቶብ
@ቲጂይቶብ 3 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል አሪፍ ስራ ነው ቤቲዬ ደረሺልን ዶሮቸን ተበላሽቶ ለበር ሙዚቃ ብለው እየጮሁብን አርፍ ለጆሮ የሚመች ድምሽ ነው ያለሽ እርጋታሽ ደስ ይላል በጣም ጎበዝ ልጅ በርቺልን ገና ካቺ ብዙ እበብቃለን😘😘😘😘❤
@bkentertainment6384
@bkentertainment6384 3 жыл бұрын
ከነፃነት ጋር ይመሳሰላል ልበል ድምፅሽ!? አሪፍ ስራ ነው በርቺ:: ወንዲ ማክ እንደዚህ አቅም ያላቸውን ልጆች በማገዙና ወደፊት በማምጣቱት ዘንድ የራስህን ሚና ስለተጫዎትክ እናመሰግናለን:: አቅም ያላቸውን ልጆች ማበረታታት ከናንተ እሚጠበቅ ነው ብራዘር:: 🙏🙏🙏
@SolomonAdeme-x8z
@SolomonAdeme-x8z 11 ай бұрын
በጣም የተመቸኝ ሙዚቃ ነው
@gpfp2420
@gpfp2420 3 жыл бұрын
የሆነ ግዜን አስታወስኝ!
@alexfam4849
@alexfam4849 Жыл бұрын
በጣም ምረጥ ነው በርቺ ቀጣይ በጉጉት ነው ምንጠብቀው😘🥰
@kalzedselam4179
@kalzedselam4179 3 жыл бұрын
ዋው ቤቲሻዬ እንኳን ደስ አለሽ ውዴ ምርጥ ድምፅ ከምርጥ ስራ ጋር በርቺልኝ በጣም ብዙ እንጠብቃለን ካንቺ በድጋሚ በርቺልኝ የኔ ቅመም
@shuaibuabdullahi1882
@shuaibuabdullahi1882 Жыл бұрын
Nice to hear your voice from Nigeria 🇳🇬 👌 I love ❤️ you
@ማራማዊትነፍጠኛዋ
@ማራማዊትነፍጠኛዋ 3 жыл бұрын
ዋው ይለያል በርቺልን 😍😍😍👏👏👏👌👌👌
@christinatube760
@christinatube760 3 жыл бұрын
የኔ ውድ የዋህ የሀገሬ ልጅ ንፁህ የእህትነት /የወንድምነት ፍቅርን ብቻ በሚጠይቅ ቤተሰባዊነት እስካሁን ቤተሰብ ካልሆን አሁን የኔ ቻናል ቤተሰብ እንሁን እ የኔ ውድ
@AAb-xs1nc
@AAb-xs1nc 2 ай бұрын
😢😢😢በጣምያስለቀሰኝ ሙዚቃነው ወላሂ የልባንነው የተናገርሽው ቤቲየበርች❤❤❤
@موسىموسى-و8ح9ث
@موسىموسى-و8ح9ث 3 жыл бұрын
ጎበዝ እኔ በዘፈኑ ውሰጥ ጭዋነትሽንም አይቻለሁ ካንች ብዙ ነገር እንጠብቃለን ፈጣሪ ፍቃዱ ይሁን
@getemihirete9415
@getemihirete9415 3 жыл бұрын
ብስለት ያለው ድምፅ ይሰማኛል ፣ሂሩት በቀለ እና ብዙነሽን ቃኝቶ በራሱ መልክ ኩልል ብሎ የሚፈስ ❤❤❤👌👌👌
@alganeshbaire2933
@alganeshbaire2933 2 жыл бұрын
I like your voice Keep it up Love you Ethiopians From Eritrea🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@tsihun8145
@tsihun8145 2 жыл бұрын
ማነው እንደኔ የፀደነያን ድምፅ ያስታወሰ
@Bezawittube
@Bezawittube 2 жыл бұрын
አልሰለችሽ ያለኝ ሙዚቃ ነው ቤታዬ በርቺልኝ የሪቾ ምትክ
@rebeccaamdie5090
@rebeccaamdie5090 8 күн бұрын
ጀግኒት በርቺ❤
@natopiaentertainment
@natopiaentertainment 3 жыл бұрын
ደስ የሚል ስራ ነው መልካም እድል!! እናመሰግናለን🙏❤
@christinatube760
@christinatube760 3 жыл бұрын
የኔ ውድ የዋህ የሀገሬ ልጅ ንፁህ የእህትነት /የወንድምነት ፍቅርን ብቻ በሚጠይቅ ቤተሰባዊነት እስካሁን ቤተሰብ ካልሆን አሁን የኔ ቻናል ቤተሰብ እንሁን እ የኔ ውድ
@natopiaentertainment
@natopiaentertainment 3 жыл бұрын
@@christinatube760 እሺ ያገር ልጅ ቤተሰብ እሆናለሁ🙏
@thehidden539
@thehidden539 2 жыл бұрын
I heard this song at an Ethiopian restaurant and I immediately googled it such a beautiful voice I don't understand the language but it's so amazing!
@mengistutilahun8359
@mengistutilahun8359 2 жыл бұрын
Yeah She is impressed everybody by her cool voice and love song.
@Travel_Jabarti
@Travel_Jabarti 2 жыл бұрын
Much love & respect from Eritrea 🇪🇷❤️🇪🇹
@abelkebere9397
@abelkebere9397 2 жыл бұрын
ቤቲሻ በጣም አሪፍ ስራ ነው ድምፅሽን ሳላደንቅሽ አላልፍም👌👌
@rahelrahel5207
@rahelrahel5207 2 жыл бұрын
ምንም አይነት ሜካፕ አልተጠቀመችም እንዴት እንደምታምሬ በራስሽ ስትኮሪ ደስ ትያለሽ ውድድድ ያምራል በጣም ከልብ ነው ያዳምጠኩት ዋውውውው ነው ድምፅሽ ምርጥጥጥ
@melu4295
@melu4295 3 жыл бұрын
ምርጥ ስራ በርች ዉዴ😍
@እርጎመንገሻ
@እርጎመንገሻ 3 жыл бұрын
ላረብ ሀገር ሴቶች በተለይ ትመቻለይ ሙዚቃይቱ ሀሪፍ ነው
@ሁሉበርሡሆነ-ጰ3ለ
@ሁሉበርሡሆነ-ጰ3ለ 3 жыл бұрын
ግን እኔም እወደውነበር ዛሬ በጦርነቱ ሞተ አሉኚ ማርያምን ማመን አቃተኚ 😭-😭-
@abazashgetachaw7677
@abazashgetachaw7677 2 жыл бұрын
😪😪😪😪😪😪😪😪ayzhoshi
@MulukenSintayehu-nx2rp
@MulukenSintayehu-nx2rp 8 ай бұрын
Ayzosh
@henoktademe2624
@henoktademe2624 3 жыл бұрын
ምን ልበል በቃቃቃ በጣም ረቂቅና ጣፋጭ ዘፈን ብዬዋለሁ
@abebechtsehay146
@abebechtsehay146 3 жыл бұрын
ቤቲ በታም አሪፍ ነዉ በርቺ አለምየን እንኳን ደስ አለሽ በይልኝ
@LoveLife-qw8xs
@LoveLife-qw8xs 3 жыл бұрын
በጣም ደስይላል እንደራስሽ የተረጋጋ ዘፈን የኛለይ ሳይሽም በደንብ ታንፀሽ እንዳደግሽ አይቶ መገመት ይቻላል በዚህ ቀጥይ የኔም አባት በውትድርና ነው ያሳለፈው ያሳደግን እንደደርግ ስአት ነው ዛሬ ከኛ እርቃል በልቤ ሁሌም ይኖራል
@tofik-yube8405
@tofik-yube8405 3 жыл бұрын
አፍቃሪይ ሴቶች ቆጆ ዘፈን አገኙ ጥናቱን ይስጣቹ
@asterberhe6061
@asterberhe6061 3 жыл бұрын
😂😂😂
@nusybhabaredu1325
@nusybhabaredu1325 3 жыл бұрын
Amin lkkk
@zeburaumer618
@zeburaumer618 2 жыл бұрын
ክክ
@fasikafikadu1341
@fasikafikadu1341 2 жыл бұрын
amen
@ረዱ
@ረዱ 2 жыл бұрын
🤣🤣🤣 በጣም ያሳቀኝ ኮሜንት
@nuriyaadam6651
@nuriyaadam6651 3 жыл бұрын
Wendi Mak is a different breed kemer. His works are just fire!! and she did it amazingly as well. 👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽
@liyadaniel9232
@liyadaniel9232 2 жыл бұрын
በጣምትመችኛለሽ👍👍👍💚💚💚👏👏👏
@ethiotoday2438
@ethiotoday2438 2 жыл бұрын
የኔ አንከር ወተት አንቺ እኮ ቤቲሾ ልክ እንደ አንከር ወተት በ33 ንጥረ ነገር የበለፀግሽ ቆንጆ ነሽ ስወድሽ እኮ
@SAs-js8kn
@SAs-js8kn 3 жыл бұрын
እኔ ያለሁበት ነገር ነው😭እወድሻለሁ ብሎ ቀረቦኝ ልክ ሰወደው ራቀኝ😭💔💔💔💔
@christinatube760
@christinatube760 3 жыл бұрын
የኔ ውድ የዋህ የሀገሬ ልጅ ንፁህ የእህትነት /የወንድምነት ፍቅርን ብቻ በሚጠይቅ ቤተሰባዊነት እስካሁን ቤተሰብ ካልሆን አሁን የኔ ቻናል ቤተሰብ እንሁን እ የኔ ውድ
@odioalagente1080
@odioalagente1080 3 жыл бұрын
Ayzosh enate . ...hulum yalfal
@entertainmentchannel2489
@entertainmentchannel2489 3 жыл бұрын
you Nailed it Betesha...….. great music... Lyrics...100% Melody … 100% Clip … 100% KEEP IT UP!!!
@Sነኝወሌየዋ
@Sነኝወሌየዋ 3 жыл бұрын
ጥበብ እኔንም ጠርታለች ከመዳምቅመሞች ሰፍር ሰለመዳም ቅመሞች ጠንካራነት ቀጣይአመት ሀገር ገብቸ ምርጥ አልበብ እሰራለሁ
@Kiyakakery
@Kiyakakery 3 жыл бұрын
በርቺልኝ እህቴ
@ሳራይቱብ-ኀ3ገ
@ሳራይቱብ-ኀ3ገ 3 жыл бұрын
እሲ ደምሩኝ
@ሀናንየናቶልጅኢትዮጵያሰላ
@ሀናንየናቶልጅኢትዮጵያሰላ 3 жыл бұрын
ቤቲሻየምወድሽ ምርጥስራነው በርቺልን
@tubemeazi8862
@tubemeazi8862 2 жыл бұрын
ስጠብቅሽ ነበር የኔ ጀግና ግን ፔጅሽን አላውቀውም ነበር አሁን ደግሞ እደዚህ ጀግና ሁነሽ ስትመጭ በሼር ደረሰኝ ልዩ ነሽ አበሳ ቀጥይበት በርች የምወድሽ መአዚ ነኝ
@anwarmohamed6471
@anwarmohamed6471 3 жыл бұрын
በደምስር ውስጥ የሚዘዋወር ዜማ የአመቱ ምርጥ ሊባል ይገባል 👌👌👌👌👌👇👇
Mom Hack for Cooking Solo with a Little One! 🍳👶
00:15
5-Minute Crafts HOUSE
Рет қаралды 23 МЛН
Cheerleader Transformation That Left Everyone Speechless! #shorts
00:27
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 16 МЛН
Tekuye
4:28
Betelhem Sherefedin - Topic
Рет қаралды 1,3 МЛН
Bye Bye
4:50
Heran Gediyon - Topic
Рет қаралды 225 М.
Fikreaddis Nekatibeb - Misekir (ምስክር) New Best Ethiopian Music Video 2015
9:56