የሀብታም ልጅ ሆኜ ጐዳና ወጣሁ | Dr. no |ወቸው GOOD|

  Рет қаралды 374,089

ወቸው GOOD

ወቸው GOOD

Күн бұрын

Пікірлер: 1 600
@bereketeshetu1703
@bereketeshetu1703 3 күн бұрын
ፊልም ወይም መፅሀፍ ይፃፉልን ይሄ ታሪክ የምትሉ ? በጣም ልዩ ነው፡ ፡
@chernettegenu3465
@chernettegenu3465 13 сағат бұрын
በጣም የሚገርም ልጅ ነው በፈጣሪ!; ግን ጠያቂዎች በየደቂቃው ባታቋርጡት ብዙ ተጨማሪ ታሪክ ይነግረን ነበር። አስቡበት!!
@ashenafihailu9917
@ashenafihailu9917 5 сағат бұрын
በጣም
@DanielKidanemariyam-l9y
@DanielKidanemariyam-l9y 5 күн бұрын
እኔ ብቻ ነኝ ግን እንዳያልቅብኝ እየሳሳው ያየሁት 5 ሰዐት መሆኑን እራሱ ሲያልቅ ነው ያየሁት የአመቱ ምርጥ episode ወቸው ጉዶች የምትለዩት በምክንያት ነው 🙏❤️🙏
@geni457
@geni457 5 күн бұрын
Me too
@tsiondemissie6032
@tsiondemissie6032 5 күн бұрын
ትችላላችሁ
@MN-zv9gi
@MN-zv9gi 5 күн бұрын
Me too
@TomasTiliku
@TomasTiliku 5 күн бұрын
😂😂
@seada9327
@seada9327 4 күн бұрын
አይገርምም ስንት ስራ ጨረስኩ እያዳመጥኩ በመሀል እያቋረጥኩ አሁን ግን ቁጭ ብየ አዳመጥኩት❤
@BirukCoffe
@BirukCoffe 3 күн бұрын
ምን ላድርጋቹ ልግደላቹ ቀደም ቀደም አትበሉ ተመስጬ ስሰማ በመሀል ገብታቹ እኚኚኚኚ ትላላቹ ቢኒሻ ይመችህ
@amytk6095
@amytk6095 2 күн бұрын
ንገርልኝ እስኪ በጣም ነቀወ የሚረብሹት 😣😣
@edenbekele2496
@edenbekele2496 Күн бұрын
😅😂😂😂😂😂😂😂😂
@SemereKaleab-r1i
@SemereKaleab-r1i 12 сағат бұрын
እግዚአብሔር ይስጥህ አቃጠሉኝ እኮ
@natihabtemu106
@natihabtemu106 5 күн бұрын
ልጁን ስለማላውቀው የሚደብር episode መስሎኝ ነበር ግን best story telling 🎉🎉🎉
@bamlakdereje-ic2wk
@bamlakdereje-ic2wk 13 сағат бұрын
truth
@helenwakuma9091
@helenwakuma9091 2 күн бұрын
ጠያቂዎቹ ጩኸት እና ሳቁን ቀንሱት በጣም ነው የሚረብሸው
@Melona2319
@Melona2319 2 күн бұрын
በትክክል እኔም ይሄን ፕሮግራም እንግዶቹን ለማየት ብፈልግም ግን የነሱን ጫጫታ ይረብሸኛል 😢
@genetayele9059
@genetayele9059 Күн бұрын
እኔም የነሱ እረብሻ እየረበሸኝ ነው የሰማሁሁት
@tsegaendale1678
@tsegaendale1678 Күн бұрын
የሴቷ አፍ መክፈት በስተግራ በኩል ያለው ማይኩን እንጥሉ ጋር አስጠግቶ መጮህ የመንደርተኛ ወሬ የሚመስል ቃላት ከጅምሩ መብዛት ትእግስትን የሚፈትን በመሆኑ ለመጨረስ ፈተና ነው።እንግሊዝኛ የሚችል ጎዳና የወጣ የሚለውን ሲያካብዱ በተለይ አፈርነ
@nardiendriyas-jk4ih
@nardiendriyas-jk4ih 20 сағат бұрын
Yaa
@ethiopialezelalemtenure8261
@ethiopialezelalemtenure8261 16 сағат бұрын
ማየት እየፈለኩኝ በእነሱ ምክንያት አቋርጣለው
@mahletjambo8962
@mahletjambo8962 4 күн бұрын
Yehe episode benesa ayetayem. really enjoyed it.
@WECHEWGOOD
@WECHEWGOOD 4 күн бұрын
Thank you so much 🙏🙏🙏
@greateview.4366
@greateview.4366 Күн бұрын
ግን አትንጫጩ እንግዳው ያውራበት ​@@WECHEWGOOD
@Abd4444-h2n
@Abd4444-h2n Күн бұрын
1:30:15 1:30:16
@melkamubihonegne2562
@melkamubihonegne2562 15 сағат бұрын
​This is what podcast mean Just enjoy it ​@@greateview.4366
@biniyamfantahun6956
@biniyamfantahun6956 2 күн бұрын
እመኑኝ ይሄ ልጅ ለመኖሬ ምክንያት ሆኖኛል እየኖርኩ አቃጥላቹዋለዉ እንጂ መቼም እራሴን አላጠፋም አዎ ለመኖር እሚያበቃ ነገር የለመኝም ግን እኖራለዉ አመሠግናለዉ ወንድሜ😭
@altudz4055
@altudz4055 2 күн бұрын
@@biniyamfantahun6956 🥳🥰ኑር በከንቱ አልተፈጠርክም 🙌ተጋፈጥ ወደፊት ወንድሜ
@meronSelam
@meronSelam 2 күн бұрын
😮😢
@meronSelam
@meronSelam 2 күн бұрын
😮😢
@WaliwaKing
@WaliwaKing 2 күн бұрын
ሁልግዜም ቢሆን ለመኖር ምክንያት አለ እሱን ማየት ይሳነናል እንጂ እዚ እልም ላይ እኛን ሚፈልጉ ብዙ ሰዎች አሉ የአንድ ሰው አቅም ብዙ ነገር መቀየር ሚችል ነው ሰው ዞር ብሎ ማያያቸው ስንት ሰው ሚፈልጉ ጉዳዮች አሉ
@ephremshawul9821
@ephremshawul9821 2 күн бұрын
Me too bro
@azebinagirmay7820
@azebinagirmay7820 4 күн бұрын
ለማድነቅም ለማዘንም ለመሳቅም ለመፍረድም ቃላት ያጣሁለት ፕሮግራም የዛሬው ተጀምሮ እስኪያልቅ ተገርሜ የጨረስኩት በጣም። ብዙ እናቶች ቢያዩት ተመኘሁ ብዙ ልንማርበት ምንችለው ነገር ስላለ። ወቸጉዶች ከልቤ ነው ምነግራቹ ወቸጉድን እንደቀልድ አትዩት ብዙ ወጣት ያተርፋል ብዙ ወላጅ ያስተምራል ለኔ አንደኞች ናቹ ወንድሜ እግዚያብሄር እንድደርስበት ሚፈልገው ቦታ አለህ የፃፈልህ ከዚ ነገር ሁሉ ያወጣህ በምክንያት ነው በርታ🙏🙏🙏
@merontesfaye8059
@merontesfaye8059 16 сағат бұрын
He is the best story teller and courageous man እናንተ ግን ህፃናት ናቹ ዉይ በጣም ተቸግሬ ነዉ ያየሁት ፌዝ አታብዙ it’s a cheap character.i wish some other calm person interviewed him 🙆🏽‍♀️
@Akrii4y-m1k
@Akrii4y-m1k 5 күн бұрын
W episode ever🎉🎉🎉🎉 መጀመሪያ ሳየው ጭራሽ ስለማላቀው ምኑን አመጡብኝ ብዬ ነበር but his story god bless ያበደለት it's a real ወቸው Good Podcast ❤❤ much love & respect ❤❤
@eyerusnegash6469
@eyerusnegash6469 2 күн бұрын
Wow!!! ትንቢተ ኢዩኤል 2:25 ".....አንበጣና ደጉብያ ኩብኩቡና ተምች የበላቸውን ዓመታት እመልስላቸዋለው።" እግዚአብሔር ቀሪ ዘመንህን ይባርልክህ!!!
@natybboy6752
@natybboy6752 4 күн бұрын
ማን ያየዋል ነው ያልከው 5 ሰአት አይቼው አሁን ልደግመው ሁላ እችላለሁ ❤❤❤😮
@Yez_Natty
@Yez_Natty 2 күн бұрын
እኔ እየደገምኩት ነው😂
@tefex12
@tefex12 20 сағат бұрын
I know right 😅
@haileamlaket
@haileamlaket 18 сағат бұрын
ልጁን እና ታሪኩን በጣም ወድጄዋለሁ...ግን ደግሞ አዘጋጆቹ ጩኸት ታበዛላችሁ በጣም፣ ብትቀንሱ በጣም ጥሩ ነው።
@mr_debt
@mr_debt 9 сағат бұрын
ጄኔኔተሩ እንዳይሰማ ነው የሚጮሁት😂
@zohasenluxury-7375
@zohasenluxury-7375 8 сағат бұрын
ውይ አዘጋጆቹ ድምፃቹ ይረብሻል እኮ ልጁ ይሄን ሁሉ ጩኸት ተቋቁሞ መጨረሱ እራሱ ጎበዝ ነው
@HenokBirhanu-t6q
@HenokBirhanu-t6q 4 күн бұрын
ወደዚ ፖድ ካስት የመጣውት tiktok ላይ ተቀንጭቦ አንቼው ነበር እና በሂወቴ ለመጀመሪያ ጊዜ እንደዚ ረጅም ሆኖ እንዳያልቅ ሳልሰስት ያየውት ምርጥ program እውነት ካንተ ብዙ ነገር መማር እንችላለን 🎉🎉🎉🎉
@TopAddisReview
@TopAddisReview 2 күн бұрын
ቅዱሴ ይመችክ አቦ አንድ ቀን እዚ ደረጃ እደምትደርስ አውቅ ነበር .... የተገናኝነው እዛው እስፓታችን ነበር ብዙም አልቆየሁም እኔም ከዛ መከረኛ ቦታ በፕሮጀክት ምክንያት ልወጣ ችያለሁ... የምሬን ነው የምላቹ አንድ የደበቀው ነገር የለም 😢
@HULEMSELAM
@HULEMSELAM Күн бұрын
YEZAREN AYASADEREGN KALALK ANAMNEM LOL😁😁
@HamzaMuhammadAwol
@HamzaMuhammadAwol 5 күн бұрын
እኔ የ 2 ሰዓት እራሱ አላይም ነበር ዛሬ ግን ወላሂ 4.50 ሰዓት ቁጭ አየሁት በጣም ገራሚ ታሪክ ነው እራሴን እንድፈትሽ አርጎኛል አቦ ወቸው ጉድ ይመቻችሁ🥰
@salatamiru7270
@salatamiru7270 4 күн бұрын
.............man I was given up on my religion way of doing things, but today .........😢😢😢😢😢😢
@fikirteworku8682
@fikirteworku8682 3 күн бұрын
Me too❤❤❤❤❤
@SebleAsmamaw-i8z
@SebleAsmamaw-i8z 12 сағат бұрын
ብዙ ሰው እንዲይላችሁ አትንጫጩ ልጁን መስማት ፈልጌ የእናንተ ጩኸት እጅግ በጣም ነው የሚያስጠላው
@Hermela213
@Hermela213 5 күн бұрын
He's the best storyteller 👏👏🙌
@EmranKhan-uj8sr
@EmranKhan-uj8sr 4 күн бұрын
እውነት ለመናገር ልጁን አላውቀውም ነበር እና ዛሬ ብዙም አይነፋም እያልኩኝ ኮሜንት ሳነብ ሁሉም ያበደ ኢፒሶድ ነው ይላል ስለዚህ እስኪ ልየው ብዬ ነበር የጀመርኩት የእውነት የአምስት ሰዐት ኢፒሶድ እንደሆነ እራሱ መጨረሻ ላይ ነው ያወቅኩት የእውነት በጣም ገራሚ ኢፒሶድ ነው እያዝናና ቁምነገር የሚያስተምር ነው ልጁ እራሱ ወቸው ጉድ የሚያስብል ታሪክ ነው ያለው ወቸው ጉድ ይከረበታል ❤🎉
@popwow8770
@popwow8770 5 күн бұрын
ቅድሴ በጣም ሚገርም ልጅ ነው የእሱ ታሪክ ለሁሉም ወጣት አስተማሪ ይሆናል ብዬ አስባለው ወቸ Good ይመቻችሁ!!!
@BabelAlemayehu
@BabelAlemayehu 2 күн бұрын
Thanks!
@WECHEWGOOD
@WECHEWGOOD 2 күн бұрын
Thank you soo much
@beki4kilo720
@beki4kilo720 2 күн бұрын
ገንዘብ👀🤝🫡
@SeadaSalih-f5p
@SeadaSalih-f5p 13 сағат бұрын
😂😂😂😂😂😂​@@beki4kilo720
@yihuntube8628
@yihuntube8628 4 күн бұрын
በጣም አስተማሪ ታሪክ ነው። እኔ በግሌ ራሴን ለመቀየር እሞክራለሁ። ካሁኑ ሰዓት ጀምሮ።
@Useridc251
@Useridc251 3 күн бұрын
You got this!
@HabMotion
@HabMotion Күн бұрын
እባካችሁ ይሄ ልጅ ድጋሜ ይቅረብ ይቅረብ ይቅረብ ✊✊ ስጨርስ ፊልም ሳይ እንደነበር አይነት ስሜት ነው የተሰማኝ 👏👏👏
@beki4kilo720
@beki4kilo720 5 күн бұрын
ቢኒ ይከረበታል! (ቤካ የህዝብ ልጅ ከታይላንድ)
@endexai-o4y
@endexai-o4y 5 күн бұрын
😊
@seada9327
@seada9327 4 күн бұрын
😅😅❤
@natihabtemu106
@natihabtemu106 4 күн бұрын
ስለፈጠረህ ቤካ ሀገር ቀይር ወይስ የዱባይ ትኬት ልላክልክ❤❤
@TeleARCH-z7d
@TeleARCH-z7d 4 күн бұрын
We don't see u doing that esti esti ....
@Famousamanuelwithnovideo
@Famousamanuelwithnovideo 4 күн бұрын
ቤካየ ከታይላንድ ግን ጥሩ አትማርም 😂ይቅርብህ
@mjnn7973
@mjnn7973 Күн бұрын
የጠያቂዎቹ በሆነው ባልሆ ነው መገልፈጥ እና መጮህ የፖድካስቱን ኳሊቲ አውርዶታል። አስተካክሉ።
@AyobanBule
@AyobanBule 5 сағат бұрын
betammmm yiselechal
@sonofzaye3676
@sonofzaye3676 4 күн бұрын
Never imagined to watch this long 🫢😳 ትላንት ላይ ሆነህ ለነበረህ ተስፋ ይሄ መዝሙር ይገልፀዋል "አለ ለኔ የተሻለ ነገር...." Big respect for that Israeli girl, wishing her the best 🙏
@ethioamin7439
@ethioamin7439 3 күн бұрын
ኸረ የኢትዮ ፊልም ፕሮዲውሰሮች ንቁ! ይሄን ታሪክ በፊልም አሳዩን
@natasha-ry9md
@natasha-ry9md 5 күн бұрын
I can't believe I watched a 5-hour episode in one go! It was the best episode ever. ❤
@NatechBF
@NatechBF 2 күн бұрын
Wechew Gud yime yime
@beki4kilo720
@beki4kilo720 2 күн бұрын
ገንዘብ👀🤝🫡
@Nahom_ta
@Nahom_ta 2 күн бұрын
😂😂😂​@@beki4kilo720
@AshenafyAndualem
@AshenafyAndualem 13 сағат бұрын
​@beki4kilo720 birr8000 wow😂
@beamlaklema7875
@beamlaklema7875 4 күн бұрын
በሁለት ከፍዬ አየሁት በስስት በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው ግን ብዙ የቀራ ታሪክ እንዳለ ይሰማኛል ቀጣይ ቢኖረው።
@Aliko_mohammed
@Aliko_mohammed 3 күн бұрын
የ tik tok ተጽዕኖ ፊልም እንዳላይ ራሱ አድርጎኛል የሚገርመው ግን ይህን epsoide እየጓጓው እንደ short movie ነው የጨረስኩት ❤❤
@nahommussie8442
@nahommussie8442 5 күн бұрын
His is the first guest to shut the hosts at all.....And shout out to him, His a legend for real!!!
@abrahamdegu5267
@abrahamdegu5267 20 сағат бұрын
Best episode so far !!! So relatable ... Glad your parents lived long enough to see your change dude ... እስካልገደለህ እና እስካላስቀረህ ድረስ I believe an an adventurous live is a well lived life !!! ... Though it happened in a painful way you have found your purpose and meaning to life which many of us are still struggling to find ... ጥሩ ሰዓት ነዉ የነቃሀዉ because እስካሁን ከኖረከዉ ከእግዚአብሔር ጋር ወደፊት የምትኖረዉ ስለሚበልጥ you have a lot of time ahead of you በቅድሚያ ራስህን እና ቀጥሎ በዙሪያህ ያሉ ሰዎችን ለመካስ !!! .... This is my first ever ወቸው good comment and I really appreciate the hosts ... You guys have an amazing energy and you easily connect with every guest literally !!!
@fasikahailu8133
@fasikahailu8133 5 күн бұрын
Wow ለዚ ፓድ ካስት ቃል የለኝም ድሮም እወደው ነበር አሁን ይበልጥ ወደድኩት ከቅዱስ+ከማኺ ጋር አንድ ባች ነበርን ማጂክ እና እንደራሴ ቤተሰብ ወንድም ተጀምሮ እስኪጨረስ ስስቅ ሳዝን ስደሰት የተለያዩ ስሜቶችን ነበር ሳስተናግድ የነበረው የሚገርም ህይወት እግዚአብሔር ሲፈልግ ከምንም ያነሳል የሚገርመኝ ማጂክ ላይ የኛ ባች 2002 አብዛኛዎቻችን ብዙ መከራን እ/ር አሳልፎልናል ተመስገን በህይወት የሌሉም አሉ ብቻ ቅዱሳችን እንኳን እ/ር የመከራውን ጊዜ አሳለፈልህ ደስ ብሎኛል ስለ እ/ር፣ኪዳነምህረት፣በርሜል ጊዮርጊስ ምስክር ስለሆንክ ተባረክ ቀሪ ዘመንህ እ/ር ያሳምርልህ ስለሁሉም ነገር እ/ር ይመስገን
@LEOMESSI-kw3pu
@LEOMESSI-kw3pu 4 күн бұрын
erske anbebawe
@mikiyas5230
@mikiyas5230 4 күн бұрын
😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊
@davedas8678
@davedas8678 4 күн бұрын
በርሜል ጊዮርጊስ ህዝቡን አተት ያስያዘው😂😂😂
@MelatKuma
@MelatKuma 3 күн бұрын
ግን እኮ ወቸጉዶች አያነቡትም
@amytk6095
@amytk6095 2 күн бұрын
@@davedas8678አተታም
@ephritube8322
@ephritube8322 3 күн бұрын
በርሜል ጊዮርጊስ ግን ሁሉም ሰው ሄዶ ሊያየው የሚገባ ቦታ ነው እኔም ለ 3 ቀን ሄጄ 1ወር የቆየሁበት ቦታ ነው። በጣም ብዙ ፈውስ ያለበት ብዙ መባረክ ያለበት ቦታ ነው። መሄድ አለባቹ
@DaniiHailu
@DaniiHailu 23 сағат бұрын
የትራንስፖርት ትቺይኛለሽ የትራንስፖርት የለኝም
@wederzerfea9720
@wederzerfea9720 21 сағат бұрын
Tadlesh
@sisaykifle5901
@sisaykifle5901 15 сағат бұрын
ኢየሱስን የግል አዳኝሽ አድርገሽ ተቀበይ እህቴ
@nahomayele4990
@nahomayele4990 5 күн бұрын
you never had best episode like this, i like his honesty and amazing story teller man 👏👏
@zenebeasnakew1556
@zenebeasnakew1556 17 сағат бұрын
እውነትም ወቸው Good👏👏👏የ5ሰዓት ፕሮግራም ለመጀመሪያ ግዜ አጠረብኝ!! ሳቅነ፣አዘንነ፣ለምን ብለን ተናደድነ፣ደነገጥነ፣አለቀስነ፣የሆነ ታሪክ እንሰማለን መጨረሻውን ስንገምት ያላሰብነው ነገር የጠብቀናል.......ብቻ ምን አደከመኝ ስታዩት ትረዱኛላቹህ። Thanks ወቸው Good🙏🙏🙏
@meleket_media1986
@meleket_media1986 16 сағат бұрын
🔴እንዴ....እኔ እኮ ጎራ ገባኝ! የት እንደሚወስደን እየጠበኩ ነው!ገና 1:35 ላይ ነኝ!ምን አይነት podcast ነው?!!!¡
@Abdu324l
@Abdu324l 4 күн бұрын
ወቸው GOOD ለ መጀመርያ ጊዜ ጀምሬ ጨረስኩት ይህንን ጀመሮ ማይጨርስ የለም እናትህ /ቤተሰብህ አንተን በዚ ደረጃ ማየታ ደስ የሚል ነው 💯👌
@f2world-ne7xb4wq1e
@f2world-ne7xb4wq1e 2 күн бұрын
ከታዋቂ ሰዎች ይልቅ እንዲህ አይነት ሰዎችን አቅርቡልን❤❤❤❤❤
@Easytechsbyme
@Easytechsbyme 4 күн бұрын
ይሄ በጣም አስተማሪና በጣም ራሴን ያየሁበትና ብዙ መቀየር ያለብኝ ነገሮች እንዳሉ የተረዳውበት Episode ነው ፈጣሪ ከረዳኝ አንድ ቀን ራሴን ቀይሬው ለብዙሀኖች የማካፍለው ታሪክ እንዳለኝ ይሰማኛል
@MrSherqi
@MrSherqi Күн бұрын
@@Easytechsbyme እንጥብቃለን አይዞንታስገርመናለህ እርግጠኛ ነን
@SamuelTefera-k1x
@SamuelTefera-k1x Сағат бұрын
Your strength and resilience are truly inspiring. Overcoming addiction is no small feat, and you're living proof that change is possible. Keep shining and building this new chapter of your life!!!!!!!
@Artist_ethiopia
@Artist_ethiopia 5 күн бұрын
በእየሱስ ስም ቃል የለኝም ብታምኑም ባታምኑም ወቸው ጉድን mention ያረካቸው የልጁ ቪዲዮ ላይ እኔ ነኝ በጣም ነው ምኮራው 😎 ቢኒ ቃል የለኝም 👏🏿👏🏿👏🏿👏🏿👏🏿👏🏿👏🏿👏🏿👏🏿👏🏿👏🏿👏🏿👏🏿 ወቸው ጉድ ዘላለም ይደግ ወቸው ጉድ ቴሌቪዥን ሆኖ 24 ሰአት እንድናየው ያርገን በጣም ደስ ትላላችሁ በርቱ 👍🏿👍🏿👍🏿👍🏿
@MelatAsmerom-we8mz
@MelatAsmerom-we8mz 4 күн бұрын
Amen
@YordiYibas
@YordiYibas 4 күн бұрын
Thank you 😊
@selumaethiopia7756
@selumaethiopia7756 5 сағат бұрын
Omgg no words to this !!! God keep on protecting u brother!!! I finally finished after a week !!! What a story!!! Good job weche good ❤️❤️❤️❤️
@seyaman7719
@seyaman7719 5 күн бұрын
ቤክ አንተ ያሳለፍከው የትምህርት ቤት እንዲሆም የስፈር ህይውት ምዬ ነው ምነግርክ የአዲስ አበባ ልጅ 90 በመቶ አንድ አይነት ህይወት ነው ግን አንተ ይመችክ በጣም ነው ምትደላኝ ከዛ ላይፍ ወተን አሆን ግን ያለንበት አስማት ቦታ ላይ የደረስን ብዙዎች ነን ይመችክ ብራ
@genetabye8793
@genetabye8793 2 күн бұрын
ወቸው ጉድ ለምን እንደተባለ ስሙን ያረጋገጥንበት episode😮😮😮😮
@brookzewge
@brookzewge 5 күн бұрын
From the 4hrs and 50 minutes only the AD part was skipable. Amazing pod 👏👏👏
@mekdesgirma9282
@mekdesgirma9282 2 күн бұрын
ማየት ከጀመርኩ በጣም enjoy ያረኩት እና ደግሜ ያየሁት የJara በጣም ልጅነት የሚያስታውስና entertaining and this one speechless. He is so innocent ፈጣሪም የልብህን የዋህነት አይቶ ነው ወደልቦናህ የመለሰህ am soooo happy for you after all these ups and downs የፈጣሪን መኖር አምነህ በሱ ኃይል ማለፍ ስለቻልክ፡፡ ሌሎችም እዚህ ችግር ውስጥ ያሉት ትእግሱት እና ፍቅሩ የማያልቀው ፈጣሪ ልቦናቸውን ያብራላቸው፡፡
@a-alig
@a-alig 5 күн бұрын
This is hands down the best episode I’ve ever watched in this channel. I don’t think I’ve ever finished one before, but I’m almost three hours in. Dude has an incredibly captivating storytelling style.
@AszZsa-tc2su
@AszZsa-tc2su 17 сағат бұрын
ስለ እራስ ማጥፋት የተናገርከው በጣም አስተማሪ ነው እየኖርክ አቃጥለኸለው አለ እውነቱን ነው❤
@zabyssinian4803
@zabyssinian4803 5 күн бұрын
Bini please write a biography, this is gonna be one of the best biography book 🖤
@amanbereket6451
@amanbereket6451 4 күн бұрын
He is a great story teller. It is best if he sticks to videos.
@EyuEthiopian
@EyuEthiopian 4 күн бұрын
I was thinking like that! It is just a potential story to be a best film, book !!!
@hazardtube6569
@hazardtube6569 3 күн бұрын
ያበደ ኤፕሶድ ነው❤❤🎉🎉 የፉሚሊ ገበና እንደቆሎ የ ተበተነበት ቢሆንም ግን ትምርት ሰጪ ስለሆነ መጥፎ አደለም በርታ ወንድሜ🎉🎉❤❤
@nebilmusema6344
@nebilmusema6344 4 күн бұрын
ምንም ሳይጎረብጠኝ ሙሉውን ያየሁት ምርጡ podcast episode ያበደ 🔥🔥🔥
@ermiyasafework4293
@ermiyasafework4293 3 күн бұрын
Bini bro we were at the same race in Hawassa University🤭you tell them a drop of whole mad,bad & thug stories👊to tell you the truth u are right ma men cause nobody cant believe those stories even if he or she passes through campus life as a member of Jezba community😜where r u my peoples 👊👊👊i wish you peace & Love❤❤❤for the rest of your life🎉🎉🎉and i am very happy to see you at this stage bini yemcheshe👊👊👊
@Glorysoundministry
@Glorysoundministry 5 күн бұрын
በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።
@tinanigusse4935
@tinanigusse4935 18 минут бұрын
I can't believe I ended up watching the show for five hours! As a registered nurse, I have to work long hours the next day, but I just couldn't stop watching. When it finally ended, I was disappointed; I really wished it had continued. The story was a combination of everything. It was entertaining, funny, sad, and touching. I am going to watch it again.
@betelhemteklu4419
@betelhemteklu4419 4 күн бұрын
በጣም ገራሚና አስተማሪ ታሪክ የምር መርዘሙ ሳይሆን ማለቁ ነው ያሳሰበኝ ፈጣሪ ያሰብከውን ሁሉ አሳክቶልህ አንተም ሌሎች በሱስ ውሰጥ ያሉትን ለማገዝ ያብቃህ
@abduyimer6651
@abduyimer6651 2 күн бұрын
ለካ እንደዚህ እሚያስማማን ነገር አለ አይገርምም ጎራ ለይተን መሰዳደብ ብቻ ሳይሆን ለካ መደናነቅም እንችላለን commentators 👏 ቅዱሴ ur leagend man theory of relativity ዛሬ አይደል የገባኝ 4:50hr=15min trust me guys🙏👏👏👏
@TameAlemayehu
@TameAlemayehu 5 күн бұрын
ቢኒ በደንብ አውቅሀለው ጎበዝ ነህ ህይወትህን አንደዚህ ስለቀየርክ።ወቸው GOOD ደሞ ምርጥ episode ነበር 4:50 ተመስጬ ነበር ያየሁት ምርጦች ናችሁ thank u
@MiftaOumer-xh6lj
@MiftaOumer-xh6lj 13 сағат бұрын
እውነት ነው ጥሩ ትምህርት አለው ግን አብዛኛው ከባድ ሱስ ውስጥ የለው ደሃ ቤተሰብ ውስጥ ነው እና 1ቀን ስንነቃ እጅን ዘርግቶ እሚቀበለን ቤተሰብ እና ስረ አይኖርም ስለዚህ ......መንቃተችን ብቻ ሂወታችንን ላይለውጥ ይችላል 😢
@የጌታበለጠ
@የጌታበለጠ 5 күн бұрын
ዮኒን በመሀል በሚጠይቀዉ ጥያቄ እንደ ትልቅ ችግር judge ለምታደርጉት እኔ የሚታየኝ ድምፅ ጥራቱን ላብ ቶፑን ለመከታተል ሀሳቡን ስለሚከፍለዉ የብዙ ወንድ ፀባይ ከአንድ በላይ ለሆኑ ነገሮች ባንዴ ትኩረት መስጠት አንችልም ዮኒም ብዙ ሀሳብ ሲኖረዉ ከራሱጋ እያወራ በመሀል የሚጠፋዉን ጓደኛዬን ነዉ የሚመስለኝ
@geni457
@geni457 5 күн бұрын
I don't think so 😕🧐😕😕😕
@TomasTiliku
@TomasTiliku 5 күн бұрын
No he tend to zone out
@FitsumHaziel
@FitsumHaziel 4 күн бұрын
Pretty good observation my friend .....I have caught myself frustrating by his silly and annoying questions sometime but this view gave me a perspective to understand him more
@Ibex-l4f
@Ibex-l4f 4 күн бұрын
This can't be an excuse, and he is asking lame questions.
@endalkmamok3390
@endalkmamok3390 4 күн бұрын
Beki Awdeseb was a big tv show of helina getachew, real journalists.
@MikiyasYrdaw-r1p
@MikiyasYrdaw-r1p Минут бұрын
ምን አይነት አተራረክ ምን አይነት ታሪክ እንዳያልቅ እየጓጓው ነው ያየሁት ❤❤❤
@amangraphics19
@amangraphics19 5 күн бұрын
በብዙ ሱሶች ለተጠመዳቹ ታዳጊዋች እና ወጣቶች ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ሁሌም እጇን ዘርግታ እየጠበቀቻቹ ነው ❤❤እናመሰግናለን ወቸው ጉድ
@hasetmusic4771
@hasetmusic4771 Күн бұрын
The best episoid ever in wechew gud podcast 🎉🎉🎉🎉🎉 ከሳቅ በላይ የሆነ ኢፕሶይድ ነው ,ብዙ እሚያስተምር ነው ። ወቸው ጉድ ይከረበታል✌✌✌
@MYDREAM-t4z
@MYDREAM-t4z 4 күн бұрын
I have a final exam tomorrow but I cant stop my self From watching this
@BarkotBizuneh
@BarkotBizuneh 3 күн бұрын
Yes, me too
@MahletGirma-ts9wq
@MahletGirma-ts9wq 3 күн бұрын
me too🤭
@Ninaslife252
@Ninaslife252 Күн бұрын
yes me too😅
@ahmedbaby4643
@ahmedbaby4643 2 күн бұрын
በጣም ጎበዝ ልጅ ነው ያለፍክበት መንገድ ለብዙዎች መማሪያ ይሆናል እንኳንም ተመለስክ እንኳንም ተማርክበት።
@Abuti44Abuti44
@Abuti44Abuti44 5 күн бұрын
እኔም በአንድ ወቅት ሱሰኛ ነበርኩ ስለኔ የምታወራ ነው የመሰለኝ አሁን ከለሊቱ 3:26 አይቼ መጨረሴ ነው ወቸ ጉድ የኔ የእናተ የእርሶ ነው እንዲሁም ወቸ ጉድ የነዘመን ገፅታ ነው ደስ ብሎኛል ❤❤❤
@abdiwayin4623
@abdiwayin4623 13 сағат бұрын
የልጁን ታሪክ መስማት እየፈለግን የናንተ ድምፅ ረበሸን የልጅቷዋማ ራስምታት ነው ሚያሲዘው !! ምን ጉድ ነች 😒
@Richrita31
@Richrita31 5 күн бұрын
ልጁ ግን ደስ ሲል ታሪክ አወራሩ ምንም አይሰለችም❤
@AbushBelete-h2z
@AbushBelete-h2z Күн бұрын
Alaswerutum endewum
@ekram0007
@ekram0007 2 күн бұрын
ቢኒ የቤተሰቦቼን ታሪክ ተረክልኝ!አንተንም ሆነ ዘመዶቼን የቀየራችሁ''እድሜ''ነው። አብዛኛው ሰው ታሪክህ አዲስ ቢሆንባቸውም ለኔ የማውቀውን ደግመህ የነገርከኝ ነው የመሰለኝ🙂 አብዛኛው ከተማ ተወልዶ ያደገ ልጅ ያንተን አይነት ታሪክ ያላሳለፈ የለም! አሁንም እያሳለፉ ላሉት ፈጣሪ ልቦና ይስጣችሁ።ከሱስ መውጣት ፈልጋችሁ ግን ያቃታችሁ ወጣቶች ከእድሜ በተጨማሪ ፈጣሪ ''አሃ'' የምትሉበትን አጋጣሚ ይላክላችሁ!
@MCMXCV713
@MCMXCV713 4 күн бұрын
The best episodes in wechew good history 1. Abi 2. Uncle 3. This episode 🧨🧨🧨
@wondwosenyimam9104
@wondwosenyimam9104 4 күн бұрын
100 % right
@balageruhabesha6660
@balageruhabesha6660 3 күн бұрын
Abi yetu nw ?
@wondwosenyimam9104
@wondwosenyimam9104 3 күн бұрын
@@balageruhabesha6660 የመምህር አቢ part is #1
@Mikewendwosen
@Mikewendwosen 13 сағат бұрын
mone as well
@LaelayD
@LaelayD Сағат бұрын
አንደኛ ❤❤❤❤ የመጨረሻ ምርጥ ምርጥ ዘንድሮ ወቸው GOOD አብዷል 🎉🎉🎉
@nahomcj
@nahomcj 4 күн бұрын
To everyone who skipped this episode thinking it’d be lame, congrats, you played yourself! 😂😂 It was insanely relatable, and I actually learned alot. To Kidus / Biniyam, you crushed it, and I hope life gives you all the perks, no ads, and unlimited upgrades!
@heldanayetnayet7612
@heldanayetnayet7612 Күн бұрын
ብራቲ የሚባለውን ልጅ ፍልጋቹ አቅርቡልን
@haftomabrha41
@haftomabrha41 4 күн бұрын
This dude has an incredibly captivating storytelling ability 👏 👏👏👏
@zinartube
@zinartube 21 сағат бұрын
የአንተ ህይወት በጣም የሚገርምና ለሁሉም ሰው አስተማሪ የሆነ ህይወት ነው፤በዚህ እድሜ እንዳንተ ተፈትኖ መውጣት እና ለሌሎች ትምህርት መሆን መቻልህ እድለኛ ነህ፤እንደ ወርቅ ተፈትነህ ወጥተሃል፤መድሃኒያለም ክርስቶስ በአንተ ህይወት ላይ የሰራው ታምር የሚደንቅ ነው፤የወቸው ጉድ የአመቱ ምርጥ episode ብል ማጋነን አይሆንብኝም፤ከመቀምጫየ ተነስቼ አመስግኛለሁ
@Afrooldiesman
@Afrooldiesman 5 күн бұрын
በወቸው ጉድ ታሪክ ረጅሙ ኤፒሶድ
@geni457
@geni457 5 күн бұрын
😮
@EleniFrew
@EleniFrew 3 күн бұрын
እውነት መሳቅም ኖሮት መገረምም ኖሮት እናም ማልቀሰም ብዙ ነገር አሰተማሪ ወቸው ጉድ የሆነ ታሪክ
@amanueldegu5279
@amanueldegu5279 4 күн бұрын
This episode is a witness for the heights wechew good is reaching. No.1 podcast in ethiopia, well done👏
@addisgossaye9842
@addisgossaye9842 22 сағат бұрын
The reason why he changed his mind about suicidal thoughts was amazing. Sometimes, we think we will badly hurt those who love us if we suicide. The thing is we will be forgotten too soon and everybody continues with their lives the next day. But it is not easy to realise such things when we are feeling down or depressed . May God enlighten us and open our eyes.
@nadi8082
@nadi8082 4 күн бұрын
I am impressed! The longest, yet the funniest story ever in wechew good. It's not only funny it gave me a life lesson, thank you for sharing your experience it made me so happy as an Orthodox. I hope this changes the life of so many youngsters suffering from addiction. Shout-out to you as well Benja👏🏽👏🏽👏🏽
@KalidSaad-n6x
@KalidSaad-n6x 3 күн бұрын
ሁሌ ታዋቂ ሰው ብቻ አታምጡ አንዳንዴም እንደ ቢኒ ሰው ይቅረብልን
@misganawgete4269
@misganawgete4269 5 күн бұрын
4:50:01 first time , I hear all conversation ❤
@ባርኮትባላአገሩ
@ባርኮትባላአገሩ 3 күн бұрын
የሚገርም ታሪክ ነጋሪ ነው ልጁ ። ብዙ ዩንቨርስቲ የገቡ ልጆች ይሄንን ሁሉ ሆነዋል ። ምርጥ episode ነው
@ETBeMore
@ETBeMore 5 күн бұрын
Omg, you are exceptionally inspiring. Your story is a testimony for so many people. You're strong & am glad you made it through. God is good! Keep going!
@kaleabDemereOfficial
@kaleabDemereOfficial 8 сағат бұрын
The most amazing 5 hours,i found my self in it and i can't stop watching the whole session.
@hananiyagizaw
@hananiyagizaw 4 күн бұрын
2:59:00 "ኧረ ይሄ ጋንጃ ነው"😂😂😂😂
@kidisty
@kidisty 11 сағат бұрын
I was abt to skip the video coz I don’t know z guest then I started reading z comments and changed my mind. Was about to miss a very interesting and informative episode, thank u for sharing your experience. This can be full movie and u deserve a payment . Thanks to God that everything is a history now. As a mom I have learned a lot, 🙏🏽
@hairstayhanu621
@hairstayhanu621 4 күн бұрын
Waw ከብዙ ግዜ ቡሃላ ሳላስበው ነው ያለቀው 1 ሰሃትም አልመሰለኝም እየሳኩኝ አንዳንዴም እንባዬ እየመጣ ብቻቻ ደስ ይላል በጣም ለብዙ ሰው ትምህርት ነው
@anwaryasin8148
@anwaryasin8148 Күн бұрын
When I was waching this podcast at same time I was working you guys you have not idea I was realy so happy and I do not how I am done my work I appreciate you bro I learn frinyou a lot of things tnx ❤❤❤❤❤
@efratasolomone1971
@efratasolomone1971 5 күн бұрын
This is one of the best episode that you guys has ever done. His is so interesting, humble and brutally honest. Wechew Good!
@antenehtesfayedemisse4924
@antenehtesfayedemisse4924 2 күн бұрын
ወቸዉ ጉድ ያስባለ episode ከ elementary ጀምሮ ዉጣ ዉረድ ሳይሆን ዉረድ ብቻ የሆነ የህይወት ታሪክ መጨረሻዉ ግን ያማረ🎉🎉🎉
@iPadYouTubeR
@iPadYouTubeR 4 күн бұрын
The Ethiopian version of wechwgood is unbeatable. Keep it up we need more episode like this
@Ad6mz2lk4i
@Ad6mz2lk4i 17 сағат бұрын
@mahi. 🎉🎉🎉 Mahi, you are incredibly humble and thoughtful. The way you ask articulate questions and pay attention to detail shows how much you truly care about your guests and audience. This conversation is not only entertaining but also deeply educational-many parents might not have considered this perspective before. You give people a chance to be heard, and that can make a real difference. Your kindness and humility are truly appreciated. Thank you for everything you do!🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@shehinuri2790
@shehinuri2790 5 күн бұрын
ሴቷ ልጅ ግን በጣም አቅም አለት ለትልቅ ሚዲያ ምትመጥን ልጅ ናት
@Liya.newlife.
@Liya.newlife. 4 күн бұрын
@shehinuri2790 I know, right? She is my best too next to Beki.
@mulualem_Tadesse
@mulualem_Tadesse 4 күн бұрын
What do you mean wechew good is a big media
@addisutaddese3760
@addisutaddese3760 4 күн бұрын
No big Media than wachew good
@wondwosenyimam9104
@wondwosenyimam9104 4 күн бұрын
absolutely
@Kidusjohanneszz
@Kidusjohanneszz 3 күн бұрын
W ቅዱሴ W ሞክሼ በቀድሞ ስምሽ W for all kidus out there እርኩስ እንደተባልን አንቀርም😂😂😂 ስማችንን ቀይረንም ቢሆን እንቀይራለን። ወቸው ጉድ ግን ይሜ
@amanbereket6451
@amanbereket6451 5 күн бұрын
ልጁን ስላላወኩት የዛሬው ያን ያህልም ላይሆን ይችላል ብዬ ነበር። I was wrong, this is great episode.
@Ekushaaaaa
@Ekushaaaaa 5 күн бұрын
enem gena sejamerew hasab keyerku😂 21:29
@adonyasbekele7522
@adonyasbekele7522 2 сағат бұрын
Dear Hosts, Please do not interrupt the storyteller's thoughts in every minutes.
@girumabayneh6175
@girumabayneh6175 4 күн бұрын
አንደኛ 🔥 ቁርስ እየበላሁ ጀምሬ እዛው ምሳ በላሁ 😄 አንደኛ ይመቻችሁ 🔥🔥🔥
@samuelabraham6396
@samuelabraham6396 Күн бұрын
😂😂
@mevratuT
@mevratuT 12 сағат бұрын
Dude u had all the nightmares in life and God helped u to won! Every piece of history is genuine and well explained. Thank you very much for sharing your life experience. It's going be tobe a big lesson for boys out there and will be sharing the video link to a man that I know to encourage him to get out. 👌
Enceinte et en Bazard: Les Chroniques du Nettoyage ! 🚽✨
00:21
Two More French
Рет қаралды 42 МЛН
Каха и дочка
00:28
К-Media
Рет қаралды 3,4 МЛН
Tuna 🍣 ​⁠@patrickzeinali ​⁠@ChefRush
00:48
albert_cancook
Рет қаралды 148 МЛН
IL'HAN - Qalqam | Official Music Video
03:17
Ilhan Ihsanov
Рет қаралды 700 М.
አፍላ ፍቅር 92 - School life /ስኩል ላይፍ/
48:40
Liyu cinema
Рет қаралды 252 М.
ከማስታወቂያ - TV host | አብሌክስ | ወቸው GOOD |
2:55:10
Enceinte et en Bazard: Les Chroniques du Nettoyage ! 🚽✨
00:21
Two More French
Рет қаралды 42 МЛН